" እናቴ ከመሞቷ በፊት አባቴን በቴሌቪዥን አይታው ጮኸች "... አባቱን የሚፈልገው ጐልማሳ አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 804

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Před 2 lety +243

    ዬኔዬ ሰባዊነት የሚሰማህ ትልቅ ለሰውልጅ ክብር ያለህ ነህ:: ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ኩራት በአተ እደሚሰማቸው እርግጠኝነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏽🙏🙏🏽🙏

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 2 lety +121

    ውይ በጌታ ዮኒ ከሰውየው ሀዘን የበለጠ ያንተ ልቅሶ አስለቀሰኝ እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድማችን ዮኒ የሰው ልክ ነህ🙏🙏

    • @tsehayworku2675
      @tsehayworku2675 Před 2 lety +1

      በጣም በጣም ዮኒን የማመሰግበት አንደበት የለኝም

  • @ethio1754
    @ethio1754 Před 2 lety +44

    ወይኔ ማነው እንደ እኔ ለዮኒ የተፃፈ አስተያየት ለማንበብ የገባ ዮኒ ሩህሩህ
    ነው በጣም እግዚአብሔር በልጆችህ በቤተሰብህ ያስደስትህ ጌታ ::

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 Před 2 lety +172

    በጣም ነው ልብ የሚነካው ዮኒዬ የኔ ጌታ ሩሕሩሕነትሕ ወደር የለውም በልጆችሕ ተደሰት መልካም ሰው ነሕ እንወድሐለን። ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳሕ አይዞሕ።

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o Před 2 lety +53

    እፍፍፍፍ ዮወኒየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ እሱንም አላህ ይድርስለት

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n Před 2 lety +18

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አባቴን እኮ እንዴት እደምወደዉ ሲያወራ ሁሉ ነዉ የማለቅሰዉ በቃ ደግ የዋ አባት አለኝ አተንም አባትህን ያገናኝህ እግዚአብሔር አይዞን 🙏

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před 2 lety +33

    ዮኒ ጤና ይስጥህ መልካም ሩህሩህ ምስኪን በቃ ልዩ ሰው ነህ ለዚህ ፕሮግራም በጣም ፊት ታደርጋለህ ቢያንስ የሰውን ችግሮችና ሀዘንን ትጋራለህ እግዚሐብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety

      በቀንነት ደምሩኝ በቀንነት

  • @user-kp2pd8nr5j
    @user-kp2pd8nr5j Před 2 lety +14

    አንተ ቅን ሠው ነህ እጅግ ክብር አለኝ ላንተ እረጅም እድሜ ይሥጥህ ያረብ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +22

    ዮንዬ የኔ አልቃሻ ሁፍፍፍፍ ❤❤❤እግዚአብሔር ያገናኝክ አባቴ ማንነትን አለማወቅ እኮ ከባድ እመም ነው አባቴ እኔ እንደእናት ሁና ያሳደገችኝ እናት ስለነበረችኝ አንድም ቀን የወለደችኝን አስቤአት አላውቅም ግን እምዬን ካጣዋት በኃላ በቅርቡ ኢቢየስ ላይ በማያቸው ወገኖቼ ውስጤ ፈለጋት ግን ስሟን እንኳን አላውቀው አንድ ቀን አገኛት ይሆናል ተስፋ አለኝ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 lety +48

    ኡህህህህህ ከምጥ የባሰ ሆነ ዘንድሮ ቤተሰብ ፍለጋ!!
    ወይኔ ዮኒ: 😭😭😭 እኔን ታገኛቸዋለህ የጎደለ ይሞላል መልካም ምኞትህን ጌታ ያሳካልሀል.... 🙏🙏 ወይኔ አባት እና እናት በቁም እያሉ ልጆች ሲራቡ ማየት ከባድ ነው እህህህ

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 Před 2 lety +21

    ዮኒ የኔሆደ ባሻ አይዞህ ወድማችን እግዛብሔር ያገናኝው

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +19

    እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም ህመም አለው
    እኔም እንደዚህ ጥያቄ ያለብኝ ልጅ ነኝ ከእናቴ ውጪ የአባቴን ዘመዶች አላቃቸውም አባቴ ነብስ ሳላቅ ሞቷል እሱን አቃለሁ ፈጣሪዬን ሁሌም የምለምነው የእናቴ እድሜ ያርዝምልኝ ጎለት አንድም ቀን ተሰምቶኝ አያቅም የድንግል ልጅ እናቴን ሁሌም ጠብቅልኝ እኔ ያለሁት ስደት ላይ ነው

  • @netsanetwoldemichael904
    @netsanetwoldemichael904 Před 2 lety +19

    ዮኒዬ, እባክህ ለልጆችህ ኑርላቸው ለቅሶ አታብዛ።

    • @hanan2237
      @hanan2237 Před 2 lety +2

      እይ ወላ አልቅሦ አሥለቀሠኘ

  • @Zjcmiracle
    @Zjcmiracle Před 2 lety +8

    ዮኒዬ የኔ ሆደ ቡቡ🥰
    ተፈላጊው አባት እጅግ እድለኛ ሰው ናቸው ይህን የመሰለ ቅን አስተሳሰብ ያለው ልጅ ስላላቸው።

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před 2 lety +25

    የሰው ልጅ አባቱ በህይወት እያለ ምን አይነት ጭካኔ ነው ከምር ለልጅና ለሚስት መከራ ትተው ይኖራሉ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህና ለማየት ያብቃህ እድሜ ይስጥልህ ለአንተም እድሜ ይስጥህ የልብህን መሻት ይሙላልህ አይ መቃጠል የአባት ፍቅር ከባድ ነው ግን በህይወት እያለ መናፈቅ ይገርማል ወላዲት አምላክ እንባህን ታብስልህ

    • @user-jr9lt3wm1i
      @user-jr9lt3wm1i Před 2 lety

      @@nejatali7088 መወለዱንማ ያውቃል ያው አጥገቡ ሆኖ አለማሳደጉ ሌላው ቢቀር እየሄደ አለማየቱ ሎቱ ስባት

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před 2 lety +18

    ዮኒ እንደዚህ አይነት ስራ ባይስራ በጣም እሩሩ ነው ከባለ ታሪክችው አንተን ሳይ እንባዬ ነው የሚመጣው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝችው እውነት ልብን ነው የነካው አይዞን

    • @smartcityfool
      @smartcityfool Před 2 lety +2

      ዮኒ መኖር አለበት፣ ለፈላጊዎቹ ትልቅ የየሞራል ድጋፍ ነዉ፣ አብሮዋቸዉ የስሜታቸዉ ፣ ሀዘንም ይሁን ደስታ ተካፋይ ሲሆን እንግዶቹ ጥንካሬ ያገኛሉ ብየ እገምታለሁ።

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 2 lety

      yeny you make me cry really l gare here

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 2 lety

      yeny l Love you so much you're organizing your are a lot of sofet heart l. never see Like you nice person in world l didn't have words to acsplain you

  • @misikrtegegn7482
    @misikrtegegn7482 Před 2 lety +130

    "ጋዜጠኛ ዮናስ ጠንከር ማለት አለብህ ከባለታሪኮቹ በላይ ሆደ ባሻነት ይታይብሀል!!! ይሄ እኮ ግልጽ ነው የብዙዎቻችን ሀበሾች ታሪክ ተመሳሳይ ነው!!!!በአባቶቻችን እየተከዳን በእናቶቻችን ውጣውረድ ያደግን ቤት ይቁጠረን!!!!!!!!!ክብር ለእናቶቻችን!!!❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 Před 2 lety +1

      Yes betam

    • @haymanotarega1105
      @haymanotarega1105 Před 2 lety +8

      As a human he did the right thing, express ur feeling is one way to release tensions. But i dont judge u bc we Ethiopians grow not to express our feelings.

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 Před 2 lety +1

      Ewnat nae

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 Před 2 lety +5

      ሰው ስለሆነ ነው የምትናገረውን እወቅ

    • @bettibetti6427
      @bettibetti6427 Před 2 lety +3

      ምን ማለት ነዉ ስው እኮ ተፈጥሮውን መቀየር አይችልም የማነት ጥያቄ እኮ በጣም አወዛጋቢ አሳዝኝ ነገር ነዉ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳው

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +28

    ዮኒ የህዋ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ከአባትክ ጋር ያገናኝክ መልካም ዜማ ያሰማን ዳግም

  • @AliAhmed-fu2me
    @AliAhmed-fu2me Před 2 lety +16

    ዩኒ መልካም ልብ ነው ያለህ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 2 lety +16

    ኡፍ በጣም ልብ ሚሰብር ታሪክ 💔🖤😭ፈጣሪ ይርዳህ🙏🏼 ወንድሜ እናት ምንአለበት ሁለት ሦስት ብትሆን 🙏🏼❤

  • @smartcityfool
    @smartcityfool Před 2 lety +17

    Yonas, you have a truly compassionate attitude towards others. The gold standard of men. ያንተን ርህራሄ እና አዜነታ ካየን በኋላ CZcams clip ለተወሰኑ ደቂቃዎች አስቁመን በዝምታ ራሳቻንን እንድንጠይቅ አደረግከን። Selfdiscovery ጉዞ ነዉ፣ በተለይ ለታዳጊዎቹ። የምዕራቡ ዓለም ኑሮ ወደ ግለኝነትና ምንአለብኝነት ወስዶናል፣ ግፋ ቢል የመዋጮ ገንዘብ ጣል አርገን ወደ “busy” ሂወታችን መመለስ ነዉ። የሰዉ ልጅ ከዛ በላይ መሆኑን አስታወስከን። እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስብእናችንን ስላስታወስከን። እስከነቤተሰቦችህ ክፉ አይንካህ። EBS staff, በርቱ ዕደጉ you guys set the bar too high for the others to compete. 🙏

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 2 lety +23

    በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው አይ ሂዎት ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ዮኒ ይሄ ስራ ለ አንተ አይነት ልብ አይሆንም የኔ የዋህ ይሄን ስራ ቀይር ወንድሜ ለስንቱ እናልቅስ 😰💔

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety

      ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

    • @saddamohammad463
      @saddamohammad463 Před rokem

      አደራ የምታውቁ ካላችሁ ላኩልኝ በሂ

    • @saddamohammad463
      @saddamohammad463 Před rokem

      ማለቴ የኢቢኤስን ቁጥር የምታውቁ ካላችሁ አደራ

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 Před 2 lety +28

    ኡፍ እንዴት ያማል መድሀንያለም ይርዳህ የኔ ጌታ

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 2 lety +7

    ዮኒ በጣም ቡቡ ነህ ይገርመኛል ከሴትም የላቀ ስሜት ነው ያለህ ጠንከር በል ወንድም አለም

  • @redseaeritrea6232
    @redseaeritrea6232 Před 2 lety +5

    Yoni the best journalist of the year. May the lord God bless you and your family.

  • @user-uj8ws2dw3z
    @user-uj8ws2dw3z Před 2 lety +7

    😭😭ዮኒዬ የኔ ወንድም ምን አይነት ሰው ነህ እሩሩ😭😭 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ትዳርህን ቤትህን ይባርክልህ በጣም እንወድሀለን🙏🙏❤❤ወንድምዬ በጣም ነው ያሳዘንከኝ😭😭 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝህ አምናለው በደስታ ትመጣለህ🙏❤❤የእናትህን ነፍስ ይማርል😭😭😭

  • @titima142
    @titima142 Před 2 lety +44

    በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው አሉ በይ አባት ያለን ጠበቅ እናርግ

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 Před 2 lety +7

    ዮኒዬ የኔ የዋህ 😭😭ለቅሶ ነዉ ሚቀድምክ😭ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ 😢

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 2 lety +5

    ዮኒ ሆደባሻ
    የአገራችንን በአል የተከተለ ምርጥ ሂቲዮጵያዊ🇪🇹 ነህ።
    አከብርአለዉ🙏
    አባቴ ኑርልኝ ካላንተ ዉስጤ ባዳ ነዉ😔

    • @lemlemwoldeselasse2909
      @lemlemwoldeselasse2909 Před 2 lety

      ዮኒ አንተን ያሳደጉ ወላጆች እንዴት የተባረኩ ናቸዉ ሰብአዊነትህ ሰዉ አክባሪነትህ የተለየ ነው እግዚአብሔር በልጆችህ የምትደሰትና የተባረኩ ያድርግልህ አንተ እኮ ለፕሮግራሙ ሞገስና ድምቀት ነህ በትክክል ለሙያዉ ተገቢ ሰዉ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @mikimoknin8490
    @mikimoknin8490 Před 2 lety +16

    እውነት አባት ማጣት ከባድ ነው የደረሰበት ያቃል ስሜቱን

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 2 lety +10

    ዩኒዬ የኔ የዋህ እሩሩሩ አብዝቸ አብዝቸ ወደድኩ ወንድ ልጅ እሩሩ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +4

    ዮኒዬ የኔ ደግ አዛኝ እባክህ ይሄ ፕሮግራም ላንተ አይሆንም አልቅስህ ታስለቅስናለህ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ይባርክልህ የኔ ሆደ ባሻ ❤️

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 2 lety +54

    በጣም ይገርመኛ ኢቢኤስ አዘጋጆቹ በጣም ጥሩ ልብ አላችሁ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety +1

      ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

    • @saddamohammad463
      @saddamohammad463 Před rokem

      አረ ውዶቸ እኔም የጠፋ ሰው አለኝ ቁጥራቸውን አጥቻለሁ ኢቢኤሶችን ቁጥር ካወቃችሁ ላኩልኝ በአላህ

  • @t1ruf4t
    @t1ruf4t Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኒ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንተ ስታለቅስ እኛንም አሰለቀሰከን እግዚአብሔር ያንተን ለቅሶ አይቱ አባትና ልጀን ያገናኝልን ዩኒ በርታ።

  • @elsaalehgn7702
    @elsaalehgn7702 Před 2 lety +3

    በነገራችን ላይ አንድ ነገረ ልበል ኢቶጵያዊነት ጥቅሙ በጣም ደስ ይላል የኒየ የአንተ እኮ ይለያል በየ ቅዳሚው ሁል ግዜ ነው የማለቅስው የእኔ አይነት ሒይወት ነው💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 2 lety +20

    አይገርምህም ይህንን የምትለውን ፍቅር ከድሮ አባቶች ጥቂቶች ብቻ ነው ያገኙት ቁጣና ጭቅጭቃቸው ነው የሚበዛው ሚስታቸውን በማመናጨቅ በመስደብ ልጆችን ማሳቀቅ ነው ይህንን ፍቅርለልጆቻችን በምስጠት ነው የምንደሰተው ብዙም አይቆጭህ አባትህ ከነዚህ እንደ አንዱ ሊሆን እንደሚችሉ ገምት ስለዙህ ለልጆችህ ለሚስትህ በምትሰጠው ፍቅር ተደሰት እኔ ይህንን እመክርሃለው ለምን አልፈለገህም በቃ

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Před 2 lety +3

      እውነት የመንግስቱ ሀይለማርያም ዘመን አባቶች እንዳልሽው ናችው

    • @menberehabteyes5814
      @menberehabteyes5814 Před 2 lety +1

      @@meseretmola1330ትክክል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 lety +5

      እውነት ነው እኔም ያደግሁት ዱላና ጭቅጭቅ የሞላበት ቤት ውስጥ ነው

    • @Hello-qr6qr
      @Hello-qr6qr Před 2 lety +2

      @@user-tc7ct5xq8y አበቱን መፈለጉን በፍጹም አልቃወምም እናቱን ደብድቦ ካባረረ ሰው ይህንን ፍቅር እንዲጠብቅ አልመክረውም

    • @Hello-qr6qr
      @Hello-qr6qr Před 2 lety

      @@user-tc7ct5xq8y አይፈልግ አላልኩም

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Před 2 lety +13

    በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏🙏 አይዞህ እህት ውይም ወንድም ባይኖህ የኢትዮጵያ ህዝብ እህት ወንድምህ ነው 💛

  • @user-wq2lk4ru2n
    @user-wq2lk4ru2n Před 2 lety +3

    ዮኒዬ የሰው ልክ ነህ ስነምግባርህ እንዲህ ነው ተብሎ ተወርቶ አያልቅም ፈጣሪ የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ🙏🙏🙏 ቃል የለኝም ስላንተ የእውነት ከልብህ ሰው ነህ ❤

  • @meazareda2063
    @meazareda2063 Před 2 lety +5

    ዬኔዬ አንተ የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ የኔ ወንድም

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před 2 lety +3

    የሚያሳዝን ንግግሩ ልብ ይነካል ሠው ይወለዳል ያድጋል ይኖራል ማንነት ግን ሁሌ ካልተመለሰ ጥያቄው ከባድ ነው ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ እናቶች ግን ሆዳቸው ሠፊ ነው ብዙ ነገር ይችላሉ ለሁሉም ክብር አለኝ ታሪክ አይጠፋም ebs ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከሳቀው ስቃችሁ የምታሳዩት ሁሉ ጥሩ ነው በርቱ መልካም ጊዜ

  • @mimidave1
    @mimidave1 Před 2 lety +7

    Yoniyee mesekne azagne. Egezaber yebarekehe. Yoniyee you have a beautiful soul!!!
    I hope this man finds his dad🤞🙏🏿 Thank you EBS!!!

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 Před 2 lety +7

    ያረብ በእንባ ጨረስኩት ያረብ አንተ የቤተሰቦቼን ክፉኛ እንዳታሠማኝ እሱንም አንተው አገናኛቸው 😢😢

  • @bilishphonefix8497
    @bilishphonefix8497 Před 2 lety +6

    ዮኒ! ቀና ልብ ነው ያለህህህህ!!!!

  • @genigmedhin9006
    @genigmedhin9006 Před 2 lety +1

    ዮኒ በጣም አሳዘንከኝ ከሰውየው ይልቅ አንተ ነህ እኮ የበስከው መልካም ሰው እግዚአብሔር ቅን ልብ ስለሰጠህ ማመስገን አለብህ እድሜህ ይላምልም 🙏

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Před 2 lety +4

    እውይ ዮኒዬ እሩሩህ ኢትዮጵያዊ።ያንተን ልብ ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን ወንድሜ። ታሪኩ ልብ ይነካል ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ የኔ ወንድም ልጆችህን ሺ ያርግልህ በጥበብ በእውቀት ያሳድግልህ መልካም አባት ነህ። እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 Před rokem

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው። ወንድሜ ይህ አባት ክፉ ነው አትፈልገው ። ቤተሰብ መስርተሃል የወለድካቸው ልጆቹህ ሁሉም ናቸው። ዋናው እግዚአብሄር ከጎንህ እንዲሆን ጠልይ ። ሰው ከኢትዮጵያ ውጭ የሆነ ውጭ አገር የተወለደ ልጁን አፈላልጎ አግንቶ ወደ ኢትዮጵያ አምጥቶ ወገኖን ዎይም ወገኑን ያስተዋውቃል።

  • @meronkebede7232
    @meronkebede7232 Před 2 lety +7

    ዩኒ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለው እሩሩህ ነው ለልጆችህ ያኑርህ አቦ

  • @monanisayas78
    @monanisayas78 Před 2 lety +8

    ዮኒዬ አስለቀስከኝ የምር የኔ ሩህሩህ። ❤️

  • @netsanethaylemikael873
    @netsanethaylemikael873 Před 2 lety +1

    አባቴ ኑርልኝ እኔም ከራሴ በላይ ነው አባቴን እምወደው የኔ የዋሀ ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስለው ፈጣሪ ሰላም ያገናኝን

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 Před 2 lety +10

    ውይ ዮንዬ ምን አይነት ሩህሩህ ነህ በእግዚአብሔር

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 Před 2 lety +5

    የሚሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew6441 Před 2 lety +3

    What a heart wrenching story. It is no wonder that the host was drenched in tears.

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před 2 lety +3

    እውነት አባት ኮ ጥላ ነው አባት ከሌለ ከባድነው ህይወት ዮኒየ የኢቢኤሶች ድምቀት የኔ መልካም እንወድሃለን

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 2 lety

    ዉዉዉ ዮኒዬ የአንተ የተሰበረ ልብ ለሁላችንም ይስጠን ሰዉኛአ ይህ ነዉ እግዚአብሔር መልካአም አባት ነዉ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 2 lety

    የዛሬ ልጅ አሳድገው አይፈልግም ያንተ ግን የተለየ ነው የእግዚአብሔር መንፍስ ፍረሃ እግዚአብሔር ያለህ ነህ የቀናህ ብጭዋ አሳድጋሃለች ተባረክ

  • @emtuyemaritubichegnalej9052

    ዮኒ ምን አይነት ሰው ነን ግን አይንህን ሳየው በጣም ነው ማዝነው በውነት በስንቱ አልቅሰህ በጣም ነው ምወድህ 💙

  • @user-zk7fc4rm2g
    @user-zk7fc4rm2g Před 2 lety

    ዮኒ ወላሂ ምርጥ ሰው ነህ ባለታሪኩ ነው የመሰልከኝ እኔም እህቴን ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Před 2 lety +18

    ወላሂ ከፈላጊወች እንባ ይልቁን ዮኒ በጣም ያስለቅሳል አላህ እዳተ ያሉትን ሄደ ቡቡያብዛልን ጭካኔን ያሳልን

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 Před 2 lety +3

    Yoni you really have good heart god bless you

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 2 lety +4

    It’s so painful my prayers be with you 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 I hope u find ur father ur question will get answer god help you
    Yoniyee my good heart brother god bless u

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +4

    ያለ አባት ማደግ በራሱ ትልቅ ህመም ነወ 😭😭ዬኔ ማርያምን የምር ሰዉ ነህ

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 Před 2 lety +5

    ዮንዬ ❤❤❤😭እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @emu.2525
    @emu.2525 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይርዳችሁሁ

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Před 2 lety +34

    ወልዳችሁ የምትጥሉ ወላጆች ግን ተው ከነዚህ ትምህርት ውሰዱ😭😭😭

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety +1

      ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

    • @user-yn3vd7in3n
      @user-yn3vd7in3n Před 2 lety

      @@hayatmeka3271 እሺ

    • @Lifeber
      @Lifeber Před rokem

      nigeriligee yesew nefes sekoka edet edhone yimelketuu....eyezelelu beye botaw weldew yemitlu

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Před 2 lety +6

    አባቱን በምን ፕሮግራም ላይ እና በመቼ አመተ ምህረት እንደሆነ ቢታወቅ ለፍለጋዉ ያግዛል

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 Před 2 lety +4

    እፍፍፍፍ የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያገናኝክ።

  • @tigistmateb9116
    @tigistmateb9116 Před 2 lety +2

    Yoni how you are so kind may GOD bless you Esegenet too .

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 Před 2 lety +2

    ያረብ የምድር የሰማይ ፈጣሪ ይህ ወንድም አባቱን ሲያገኝ አሳየኝ

  • @titima142
    @titima142 Před 2 lety +4

    በቅርብ ቀን ታገኘዋለህ በሂወት ከሌለ ልጆቹን ታገኛለህ ኢንሻአላህ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety

    በጣም ያሣዝናል በህልሜ እያየሁትነው ያለው ቃል በጣም አሥለቀሠኝ
    ይውኔ መልካም ሠውነህ አላህ ይጠብቅህ
    ወድሜ አባትህን አላህ ያገናኝህ

  • @emusemirasolihajemal4202
    @emusemirasolihajemal4202 Před 2 lety +1

    ወይኔ ዮኔ አንተን የወለዱ እናት ምን አይነት ሩህሩህ ናቸው ከባድ ነው ወድሜ አዘንህ ከባድ ነው ሙሉ ቤተሠብክን ፈጣሪ ይጠብቅልክ

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 2 lety +4

    አላህ ያግዝህ አባትህም ልቦና ሰጥቶት ፈጥኖ እንዲያገኝህ እፀልይሃለሁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 2 lety +7

    ወይኔ ዮኔ ወላሂ አስለቃስካኝ በጠም አላህ ከነ ቤታሰቦችክም ከፍ የሪግ ወላሂ አጀቴን ነው የበለኝ ልጁ ደሞ በሂልሜ አይወለሁ አላ አላህ በከልም የገነኛቹው

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን
    ዬወኒዬ ትለያለህ እኮ የተሰማህ ስሜት አስለቀሰኝ

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍ ዮንዬ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ አንተ ስ
    ታለቅስ እኔም አለቀስኩት ጌታ ይባርክህ አባትህንም የምትፈልነው ጌታ ከአባትህ ጋር እንዲያገናኝህ እፀልይሀለሁ ጌታ ይርዳህ የኔ ወንድም እኔም የናዝሬት ልጅ ነይ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 2 lety +2

    ዮኒ 😭ኡፍፍፍፍ እውነት ልብ ይነካል አቶ ዘውዱ እንኩዋን ቤተሰብ መሠረትክ ፈጣሪ ያግዝህ የእናትህን ነብስ ይማር😪

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu5923 Před 2 lety +19

    እግዚአብሄር ታላቅ አምላክ ነው!! የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይነሳ አምላክ ነውና የልብህን መሻት ሁሉ ይፈጽምልህ🙏🙏🙏

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አባትህን ያገናኝህ ዮኒዬ እርሁሩህ ነህ እመቤቴ አንተጋር ትሁን

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 Před 2 lety +9

    አባት ጨካኝ ነው መቼም መፈለግ የለብህም አባትን መፈለግ ትርፉ ድካም ነው የማይፈልግህን አባት መፈለግ ይከብዳል

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Před 2 lety +3

    ዮንዬ እሩሩሩሩ የሆንክ ስወድህ ተባረክ ወንድም አለም

  • @neimaethiopia632
    @neimaethiopia632 Před 2 lety +5

    ይህ ቁስል አንድ እናት አባት የማያውቁት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tesfayeambaye5638
    @tesfayeambaye5638 Před 2 lety

    Ebs አዘጋጆች ዘውዱ በቀለ የሚፈልጋቸውን አባቱን አግንቶ ይሆን አሳዛኝ ታሪክ ነው:: እግአብሔር ከሱ ጋር ይሁን?

  • @aschalewdifabachew8136

    ሰላማቹ ይብዛ EBS ተባረኩ ለብዙዎች እረፍት እየሆናቹ ነው

  • @yeneneshgebire1648
    @yeneneshgebire1648 Před 2 lety +1

    ዮንዬ እባክህ እራስህን ጠብቅ ለልጆጅህ ኑርላቸው

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 2 lety

    ጋዜጠኛው የሚገርም ሰው ነው መሸለም ያለበት ጉሩም ሰው .እባክህ ፖለታካ አካባቢ ዞር እንዳትል እንዲሁ ንፁህ ደስ ስትል ተባረክ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Před 2 lety +1

    የዩኒ መልካምነትና ርርሁነት እዛኝነት ስባእዊነት በመፃፍ እይገለፅም !!! ወንዱምዬ እባትህንእግኝተህ ደግሞ ለመደስት ያብቃህ 🙏🏾🌿

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 Před 2 lety +7

    ዬኒ ወድማችን አባክህ ለልጆችህ ለልእልቷ ምሽትህ ታስፈልጋቸዋለህ አተሆደ ባሻ ነህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 2 lety +15

    ካሁን በሃላ ያላችሁ አባቶች እባአካአችሁ ልጆቻችሁን አትካዱ በጠማ ያማል

  • @selamtube6483
    @selamtube6483 Před 2 lety +5

    ድንግል ማርያምን በልህልነዋ ታገዝም በቅረቡ ደረታ እንሰማለን

  • @user-ir1oi5py3f
    @user-ir1oi5py3f Před 2 lety

    ኤግዚያብሔር ይርዳህ ወንድሜ ዮንዬ አንተ መልካም ሰዉ ነህ

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 2 lety +3

    ዬኒዬ #እግዚአብሔር ርህሩህ ልብ ስለ ስጠህ #ይክበርይመስገን ልብህ ጠብቅ ሁላአቹ የቢኤስ አዘጋጆች ምርጥ ልብ ነው ያላቹ አዛኛች አልቃሾች #እግዚአብሔር ሚፈልገው ልብ ነው ያላቹ በጣም ይገርመኛል ብሩካን ናቹ እወዳችአለሁ ተባረኩ💖💖💖💖

  • @selamtekeste970
    @selamtekeste970 Před 2 lety +1

    እኚህ አባትማ መጠኘት አለባቸው ለልጃቸው ሲባል፡፡ እግዚአብሄር መልካም ነው፡፡ ይረዳዋል፡ አሜን፡፡

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 Před 2 lety

    ዮኒዬ የኔ የዋህ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው። አንተም ተባረክ ጥያቄዎችህን እግዚአብሔር ይመልስልህ።

  • @lensami2970
    @lensami2970 Před 2 lety +9

    ዮኒዬ እድሜና ጤና እግዚአብሕር ይስጥህ በልጆችህ ያስደስትህ ርሁርህ ለሰው አዛኝ በጣም አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ከቤተሰቦችህ ጋር ሰላምህ ብዝትዝት ይበል ሰላም ላገራችን

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q Před 2 měsíci

    መድሀኒዓለም ያገኛኝህ ምኞትህን ይሙላልህ ዮኒ አንተ መልካም ሩህሩህ በጣም ታሳዝነኛለህ ካለቀሰ ጋር ስታለቅስ ታሳዝነኛለህ ልጄ ❤❤

  • @gavingavin3572
    @gavingavin3572 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍ ዮወኒ አልቅሶ ያሰለቅሰኛል ባለታሪኩ ደግሞ አይዞን አባቴ እኔ ሳልወለድ ነው የሞተው እናቴ በጣም ደክማ እሷ ዝቅ ብላ እኔን ከፍ አድርጋ አሳድጋኛለች ግን አንድ ቀን አባቴ እንዴት ሞተ እንዴት ነበር ብየ ጠይቄያት አላውቅም ለምን የእናቴን እንባ ማየት ሰለማልፈልግ ጀግና እናት ያለው አባት አያሰፈልገውም

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 2 lety +2

    ኡፍፍ ሲያሳዝን በጌታ እግዚያብሄር ያገናኛቹ 😔😔

  • @adambosat238
    @adambosat238 Před 2 lety +1

    ስለ እናት ምን ብዬ ልንገራችሁ ፣እምዬ፣ እናት ፣ለዘላለም፣ኑሪ።

  • @user-bd6mi2wq4g
    @user-bd6mi2wq4g Před 2 lety

    እንደ ዮኒ ደግ አዛኝ ልብ ያድለን የሰው ህመም የኔ ብለን የምናስብ ያድርገን🙏

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před 2 lety +4

    የወንየ እኔን ደፋ ለስንቱ አልቅሰህ ትዘልቀዋለህ ፀግየ በእዉነት አቅሙን ይስጣችሁ እንጅ እኔ እኮ በሩቅ ሁኘ አልቅሸ ልሞት ነዉ ከባድ ነዉ ለወንድማችን ደግሞ እንድትገናኝ ምኞቴ ነዉ