" ንገሩኝ እናቴ በህይወት አለች ወይ? " ልብ የሚነካ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 766

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d Před 2 lety +49

    የኔ ወርቅ ፅናቱን ይስጥሽ😢 ደግሞ እድለኛ ነሽ ውብ የሆነ ቤተሰብ ነው ያለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ💓

    • @thfg8981
      @thfg8981 Před rokem

      አይዛሺ ማማየ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 2 lety +13

    ይሄ ገራገር ሕዝብ አጎቶቹዋ ሲናገሩ በጣም ቅንነታቸዉ ደስ ሲል.

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před 2 lety +77

    ሰው ባለው ነገር ይደሰት ሲባል ቀለል ተደርጎ ይታሰባል፡፡ የእናትና የአባት ፍቅር እያገኙ ያደጉ ሰዎች እንኳን በአብዛኛው ያንን እድለኝነታቸውን አስበው ሲያመሰግኑ አናይም፡፡ በወላጅ ፍቅር ያደጋችሁ ወይም አሁንም በወላጅ እንክብካቤ ውስጥ ያላችሁ ሰዎች አምላካችሁን አመስግኑ፡፡ 💝
    በተለያየ ሁኔታ ያለወላጆቻሁ ያደጋችሁ አምላክ ያገናኛችሁ፡፡❤‍🩹

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před 2 lety +23

    አርሴማ #ዕድለኛ ነሽ የሚፈልጉ ዘመዶች አሉሽ።እውነት ስላጣሺው ነገር እያሰብሽ ሐዘን ከማብዛት፤ስላገኘሻቸው ነገሮች ሁሉ ፈጣሪን ልታመሰግኚና ደስ ሊልሽ ይገባል። ጠያቂና አይዞህ ባይ ማግኘት ቀላል ነገር አይደለም።

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 Před 2 lety +14

    የኔ ደርባባ እናትሽ በሂወት ብትኖር መልካም ነው ግን ፈጣሪ የወደደውን አደረገ፣አሁን ካሉት ዘመዶችሽ ጋር እንኳን ተገናኘሽ!

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 2 lety +139

    የሚገርም ቤተሠብ ነው እንደዚህ ዘር የሚፈልግ ቤተሠብ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ።

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety +2

      ደምሩኝ ቤተሰቦቼ💕💕💜💜

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 Před 2 lety +3

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety

      @@getasilbikis4056 ደምሩኝ

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +2

      በጣም አንዳንድ ቤተሰብ ዘሩን በጣም ነው የሚወድ የሚፈልግ እነዚህም በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው ምንግዜም ቢሆን የጎንደር ህዝብ ወገኑን በጣም ይወዳል ይፈልጋል ባድን ቢሆን ከወደደ ይፈልጋል ይጠይቃል የእኔም እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በቀድሞ አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ለንሮ ብላ ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅ ቤተሰቡ በሙሉ እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ ሰለዚህ የሰው ልጅ ሆኖ ወገኑን የማይፈልግ የለም እኛ መንደሮች በጣም ሰው ወዳድ ነን እንግዳ ተቀባይ አሰተናጋጂ ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚል ኩሩ ህዝብ ነው 💐💐💐🌹🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍

    • @habibadanazh3654
      @habibadanazh3654 Před 2 lety

      ​@@keneanofficial4914

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 Před 2 lety +10

    ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላቹ ይላል የእ/ር ቃል :: ዬኒዬ ሳም ያርጎት ብለህ አክስቶን ስትጋብዝ ምንያህል በነሱ ደስታ እንደተደሰትክ ያስታውቃል::ተባረክ::

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 Před 2 lety +42

    😭😭😭እኔ ቀድሜየት አለቀሥኩ የመል አክስቷን ስተየት እናቷ መስለት ነበር አክስትሽ ነኝ ስትለት ደነገጠች አይዞሽ እህቴ በጠም የመል

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 2 lety +13

    አርሴም እንኳን ደስ አለሽ አምላክ የፈቀደው ነው የሚሆነው የእናትሽ ነፍስ በሰላም ትረፍ እንኳንም ከቤተሰብ ተገናኘሽ እህትሽ ትገኛለች እመብርሐን የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ

  • @user-jp6uh6xt3n
    @user-jp6uh6xt3n Před 2 lety +11

    መቸም አይኖቸ አንባ አላቃረጡም ዮናስ የጠየቅከው ጥያቂ አስኪ ሳም ያርጎት ያልከው አዚሁ ሁኝ ስለው የሰማህኝ መሰለኝ አመቢቴ ሁሊ ትጠብቃቹ love you guys really 🇪🇷♥️

  • @senaa9947
    @senaa9947 Před 2 lety +57

    እልልል እንኳን ደስ አለሽ ❤
    ለናትሽ ነብስ ይማር አይዞሽ 😢
    ባሁን ጊዜ እራሱ እነኚህን የመሰሉ ዘመድ ማግኘት መታደል ነው አይዞሽ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety +1

      ደምሪኝ😢💔💝

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 Před 2 lety

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +113

    አክስቷ እና አጓቶቿን ሳይ እናቷ አለመኖሯን ሳረጋግጥ ነገሩ ገባኝና አነባው አይ ሞት😭😭😭😭😭 ነጠቃት ነፍሷን በገነት ያኑርለረን አርሴማዬ ብዙ ቤተሰብ እህት አለሽ በዚህ ደስ ይበልሽ አይዞሽ።

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 Před 2 lety +9

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety +3

      @@getasilbikis4056 አች ነሸዴ?😳ከሆንሽ እሰይ እንኳንም ደስ አለሽ

    • @brihaneshgaboro5054
      @brihaneshgaboro5054 Před 2 lety

      A T
      A wee bje
      D

    • @user-sy8hg4up8p
      @user-sy8hg4up8p Před 2 lety

      @@user-vf6pp6wq5p uuoo

    • @sisayworku7871
      @sisayworku7871 Před 2 lety

      @@getasilbikis4056 hñ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +35

    የኔናት 😭እናትሽን ነፍሷን ይማርልሽ ማማዬ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ አይዞሽ እህቴ እፉፉፉ

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 Před 2 lety

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před 2 lety +50

    እህታችን ቤተሰቦችሽን በማግኘትሽ እንኳን ደስ አለሽ የናትሽን ነፍስ ይማር አንችም መፅናናቱን ያድልሽ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ ወፍ አትስማሽ በሰላም ተገላገይ እህትሽም በሰላም ትገኝልሽ

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Před 2 lety +3

    ዮኔ ያንተን ለሰው ያለ ፋቅር ማየት ነው አሁንም እድሜ ጤና አብዝቶ ያብዛልህ።

  • @lemlems683
    @lemlems683 Před rokem +9

    እኔስ በደስታውም በክፋቱም አይኔ ሊጠፋ ነው 😭😭😭😭 ውይ በጣም ደስ ይላል እግዚ አብሔር አምላክ እህትሽልን ያሥገኝልሽ 🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Před 2 lety +63

    *ያማል የኔ እናት ለእናትሽ ነብስ ይማር ሌሎች ዘመዶችሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ*

  • @abomatefera6828
    @abomatefera6828 Před 2 lety +14

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ። እናቷ ባለመኖራቸዉ ቢከፋም ቢያንስ ዘመድ አዝማድ (የቅርብ) መገኘቱ ቀላል አይደለም። እንኳን ደስ አለሽ እህቴ።የቀረችዉንም እህትሽን እንዲሁ በበጎነቱ በሰላም እንድትገናኙ እግዚኣብሔር ይርዳሽ።

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 2 lety +21

    የኔ እናት አይዞሽ ዋናዉ ጥያቄሽ መመለሱ ነዉ 😭😭😭እህትሽን ታገኛለሽ ደግሞ በቅርቡ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +32

    እስኪ ልስማው ደግሞ ዘንድሮ ሃዘንም ለቅሶም ተደበላልቆብናል እኛስ 🥺🥺ውይይይ እናቷስ? 😢

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 Před 2 lety

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @user-pi3kw3rs9b
    @user-pi3kw3rs9b Před 2 lety +38

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤሶች በእውነት ትልቅ ስራ ነው የምስሩት በርቱ ደይላል

  • @ethiopihagere1451
    @ethiopihagere1451 Před 2 lety +9

    ዋው EBS ምን እንደምላችሁ አላውቅም በጣም ፍቅር ናቼው!!!

  • @gossayeretta2046
    @gossayeretta2046 Před 2 lety +6

    በእውነት ኢቢኤሶች በጣም ደስ የሚል ስራ እየሰራችሁ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Před 2 lety +5

    የኔ ቆንጆ እድለኛ ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ ፈጣሬ የተለያየና የተነፋፈቀን በሙሉ ያገናኝን ሰቀቀን ገደለንኮ 🙏🙏🙏

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety +4

    Tv ላይ ሆኖ ነው እንጂ ውስጧ የነገራት ነገር አለ ብትጮህ ብታለቅስ ደስ ይላታል ሃዘን ፊቷን ሞልቶታል ልቧ ተነክቷል በጣም አዘንኩ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ እናትን ለማየት ስትጉአጉአ የጠበቀችው ስላልሆነ ልቧ ሃዘን ሞላ ቢወጣላት ጥሩ ነው ቤትሽ ሂጂና አልቅሺና ይውጣልሽ ፊቷን ሳይ በጣም አዘንኩ ለሷ

  • @meazayemane4572
    @meazayemane4572 Před 2 lety +7

    አቤት ቆንጅና ልጅቷ ማለት አርሴማ በጣም ቆንጆ ነሽ አይዞሽ እጥፍ ቤተሰብ ማገኘትሽ ደስ ይበልሽ

  • @user-dg4tj8pm5z
    @user-dg4tj8pm5z Před 2 lety +5

    እናትሽንም ብታጪ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው ያገኘሻቸው ተደሰቺ 😎

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +11

    ወይኔ ደስ ሲል አርሴማ ርጋታሽ ከመልክ ጋር👌👌👌

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 Před 2 lety +1

      እናቶ በሂይወት ትኑር ይሁን አልጨረሰኩትም

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety

      @@hyathyat9071 ሞታለች

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 Před rokem +6

    እነዴት ደስ ይላሉ ፈጣሪ የባረካቸው ቤተሰብ ሰላሙን ያብዛላቹ🙏🥰

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 2 lety +5

    አርሴማዬ የእናትሽን ነፍስ ይማር ሲናፍቁሽ ሲፈልጉሽ የነበሩትን ዘመዶችሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስስ አለሽ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Před 2 lety +6

    የእኔ እናት ከባድ ነዉ 😭😭😭😭 አይዞሽ የእናትሽን ቤተሰቦች እንኳን አገኜሽ 🥰🥰🥰

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Před 2 lety +5

    የኔ እናት ሰታምሪ እኮ ደግሞ እርጋታሸ ትትናሸ አይዞሸ እናት ማጣት ልብ ይሰብራል ነፍሰ ይማር😢😢 አይዞሸ አባትሸ በጣም ደሰ ይላሉ አወራራቸዉ አባቴን ነዉ ሁለ ነገራቸዉ የሚመሰሉት 😍😍😍😍

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Před rokem +3

    የኔ ቆጆ ደግሞ ስታምር ለናትሺ ነፍስ ይማር አክስት ማለት ልክ እደናት ናት ያሉት ቤተሰቦችሺ ጋር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በፍቅር ኑሩ

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před 2 lety +5

    የልጅቷ ቁንጅና አርሴማ አይዞሽ እንኳን ደስ አለሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 Před 2 lety +5

    የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ አይዞን ሁሉንም ለበጎ ነው እነሱ ያሉትን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ዋው ደስ የሚሉ አክስት ነ አጎት ነቸው❤. EBS እነመሰግነለን ተባረኩ. እሕቴየ ጠንክርልኛ ሁሉም ለበጉ ነው እነዝሕን ይጠብቅልሽ ማሬ የኛ ሕይወት እንደዚሕ ነት መምጣት መሔድ እነም እኛን ባለ ነገረ መደሰት ነው ቢከብድም ባይረሳም ሕይወት ትቀጥላለች።

  • @firehiwotb
    @firehiwotb Před 2 lety +37

    ሞት ክፉ ነው ! የተለያዩ ሳይገናኙ የማይል ጠያቂ የለው ከሳሽ !!! ልቤ አብሮሽ አነባ የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር ያጽናሽ: ዘመዶችሽን ማግኝትሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ በሰላም ተገላገይ እነወድሻለን። ❤️

    • @getasilbikis4056
      @getasilbikis4056 Před 2 lety +1

      አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤
      እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤
      ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @workensali2207
    @workensali2207 Před 2 lety +5

    ኡፍ የኔ እናት በጣም ነው ያስለቀስሽኝ መጀመሪያ ሳይሽ እህቴን ትመሰልሽ ጓጉቼ ነበር እናትሽን ታገኛለሽ ብዬ ግን እግዚአብሔር የወደደውን የፈቀደውን ነው የሚያደርገው አይዞሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ኑሪ እመብረሐን በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ ሳይሰማ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ግን ለምን እደሆነ አላቅም ልቤ ተሰበረ እኔ እናቴን የምፈልግ ነው የመሰለኝ

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 2 lety +10

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታልቅሽ ከባድ ነዉ እናትሽን ስትፈልጊ ኖረሽ ሞታለች ማለት ያማል ግን በቃ በነሱ ተፅናኚ 😭

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Před 2 lety +24

    እማይዬ አይይይ አልቻልኩም😭😭😭😭😭 እርም ማውጣትም ጥሩ ነው የናታችንን ነብስ ከደጋጎቹ ጎን ያኑረው 🙏

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Před 2 lety +4

    ebs ቅዳሜ ከሰአት የደስታና የሃዘን እባ የለበት ደስየሚል ፕሮግራም

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před 2 lety +4

    አይዞሽ ተመስገን ማለት ነው ብዙ ዘመድ አገኘሽ ፈጣሪ ያቆይልሽ

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Před 2 lety +6

    ጨዋ ደግ ቤተሰብ ናቹሁ ንግግራቹሁ አይጠገብም አላህ ቁሪህ ዘመናቹሁ በፍቅር በደስታ ኑሩ

  • @andualembahru6785
    @andualembahru6785 Před 2 lety +2

    የመጀመርያ የእናታችን ስም አማረች አይሌ አዳሙ ተወልዳ ያደገችው ባሌ ጎባ ጋሰራ የምትባል አገር ነው በምትኖርበት አካባቢ የመጀመርያ ልጇን ባሌ ነው የወለደቻት የልጅቷም ስም መስከረም ትባላለች እና እናታች ከሀገራ ጠፋታ ወደ ነገሌ ቦረና ከመጣች በዋላ ልጅቷን ይዛት እንደመጣች የእናታች የቅርብ ጓደኞቿ ነግረውን ነበር በዚህ ግዜ 7አመት እድሜ ነበረች አውን እናታችን በሔወት የለችም እና እህታችን ከሀገር ውጪ እንደሆነች ኢንፎርሜሽን አለን እና እህታችን እፈልግሻለን ከነገሌ ቦረና

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +7

    አርሴማዬ አይዞሽ ምን ይደረግ እንግዲህ የእናትሽን ነፍስ ይማር አንቺ በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ ቀሪ ዘመዶችሽን ስላገኘሸ እንኳን ደስ አለሽ ክብር ለመድሀኒአለም !!!

  • @rahma.3538
    @rahma.3538 Před 2 lety +2

    የኔ ቆንጆ እንኳንም ዘመዶችሽን አገኘሽ ፈጣሪ ያለው ሆኗል እኛም ነገ ሟች ነን እና ጠንከር በይ እህትሽንም አላህ ያስገኝልሽ አንችንም በሰላም 2 ያድርግሽ🌺🌺🌺

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v Před 2 lety +7

    እድለኛ ነሽ እውነት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያገኘሽው

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +21

    በጣም የምወደውፕሮግራም❤❤❤❤

  • @meye1988
    @meye1988 Před 2 lety +4

    ተመስገን ፈጣሪየ አርሴማየ እንኳን ደስስስስ ያለሽ,ሀዘንሽም ሀዘኔ ነው,ግን ደግሞ እድለኛ ነሽ ዘመደ ብዙ ሆነሻል

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 2 lety +11

    እንኳን ደስ ያለሽ አርሴማ የእናትሽን ነፍስ ይማር

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před 2 lety +3

    ቃል የሌለኝ ለዮናስ ነው እመቤቴ በህይወት በመንገድህ ሁሉ ምልጃዋ ቃልኪዳኗ አይለይህ

  • @user-jh4jk2nq3x
    @user-jh4jk2nq3x Před 2 lety +2

    የእዉነት እኔም ተሰፋ አለኝ ግን መቼ ነዉ አባቴን ማገኝዉ ኢቢኤሰ ግን እናተ ተባረኩ የምር በጣም መልካም ነገር ነዉ የምሰሩት እኔም አምላኪ የፈቀደቀን አባቴን አገኝዋለዉ ቢዬ አሰባለዉ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Před 2 lety +6

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳንም ዘመዶችሽን አገኘሽ አይዞሽ መተኪያ አክስትሽም እንደናት ናት

  • @kef1613
    @kef1613 Před 2 lety +8

    የኔ ውድ አይዞሽ ከባድ ቢሆንም ነፍሰጡር ነሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ
    የእናትሽን ነፍስ ይማር
    እህትሽን ደግሞ አግኝተሽ ለመደሰት ያብቃሽ ቸር ወሬ ያሰማሽ ማማየ እንኳን ደስ አለሽ 💔❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 2 lety +9

    የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ የናትሽንም ነብስ ይማር ኡፍ በሂዎት የለችም ነው ወይስ እደኔ አላገኟትም አለች 😭😭😭😭😭😭😭😭 ዋናው የማንነትሽን ጥያቄ ማግኘትሽ ትልቅ ነገር ነው አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ

  • @meselechalna6311
    @meselechalna6311 Před 2 lety +8

    ምርጥ ዘመዶችሽን አግኝተሻል እንኳን ደስ ያለሽ!!!

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před 2 lety +19

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ የእናትሽ ሞት በጣም ያሳዝናልን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እናትን የመሰለ ማጣት ከባድ ነው

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 Před 2 lety +9

    እፍፍ ወላሂ ያማል እናትን ያክል በሞት ስትረዳ እናትሽንም ባታገኝ ሌሎች ቤተሰቦችሽን አገኘሽ አርሴማዬ

  • @asegidewazene7177
    @asegidewazene7177 Před 2 lety +1

    ይህ ፕሮግራም በጣም ለሕብሰተሰቡ ጠቃሚ ኘሮግራም ነው ተበራቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ስንቱን አገናኛችሁ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      እኒራሱ።አባቲንወያርሰኚ።ሰትለ።አገታትብታርሳት።እያልኩቆይ።

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እንኳን እረምሽን አወጣሽ ያሉትን እድሜ ይስጥልሽ

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 Před rokem +2

    በስማም ስንቱን አለቀስሁኝ አክስት አጎት ማግኘትም እራሱ አንድ ተስፋነው አይዞሽ

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 Před 2 lety +2

    አይ የእናት ነገር እንኳንም ዘመዶችሽን አገኘሽ አክስት እንደ እናት ነች ደሞ ሁሉም እነደ እሷ ቆንጆ ናቸው የቆንጆ ዘር እንኳን ደስ አለሽ።

  • @ethiopihagere1451
    @ethiopihagere1451 Před 2 lety +4

    አርሴማ እግዚአብሔር የወደደውን እና የፈቀደውን አደረገ አሁን መበርታት ነው ያለብሽ እሱን የሚጋፋው ማን አለ እንግዲህ እናትሽን እግዚአብሔር አምላካችን ነብሳቼውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @Kenan-1619
    @Kenan-1619 Před 2 lety +3

    የተወለድሽው ድሬዳዋ ሳይሆን አይሻ የሚባል ቦታ ነው ሶማሌ ክልል ከድሬዳዋ 175km ይርቃል.... ድንገት እናቴ አይታው ነው እናትሽን እንደምታውቃት የነገረችኝ ... በፊት ጎረቤታችን ነበረች፤ በተቻለኝ አቅም ብዙ ጠየኩ ካገዝኩሽ ብዬ ግን ብዙ መረጃ አላገኘውም
    ካልተሳሳትኩ አባትሽ ፊናንስ ነበሩ.... ምክንያቱም እናትሽ አይሻ ስትኖር ፊናንስ ባል ነበራት...
    እናትሽ(የሺ ድረስ) ግን ከአይሻ ከወጣች በኋላ ወደ ጎንደር እንደሄደች ነው ከአንድም ሁለት ሶስት ሰው ጠይቄ ያረጋገጥኩት።

  • @mareyemareyamelej9790
    @mareyemareyamelej9790 Před 2 lety +7

    የኔ ውድ እህት አርሴማዬ❤አንች ዘመንሽን ሁሉ እናትሽን ፈልገሻል ለዚህ ደግሞ ክብር ይገባሻል እናትሽን በህይወት ባለማግኜትሽ በጣም አዝኛለሁ😭😭😭
    ግን እግዚአብሔር አይሳሳትም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ስሜቱ እንዳዲስ እንደሚሆንብሽ አውቃለሁ እግዚአብሔር ይፅናቱን ይስጥሽ የእናትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏
    አሁንም ብዙ ቤተሰብ አግኝተሻል የእናትሽ እህቶች ወንድሞች አግኝተሻል እና ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አርሴማዬ በአባትሽም በኩል ብዙ ደስ እሚሉ ቤተሰቦች አሉሽ በእናትሽም በኩል ቤተሰቦች አሉሽ እና የማንነትሽ ጥያቄ ተመልሷል እህትሽን ደግሞ ታገኛታለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ ❤🙏እወድሻለሁ የኔ ውድ እህት❤🙏

  • @martatube5156
    @martatube5156 Před 2 lety +6

    ለዘመናት ስትፈልገው የነበረጥያቄ ልቤን አመመኝ የማዮጣ ሀዘን 😥😥 የኔ እናት መዳኒያለም ፅናቱን ይስጥሽ ባገኘሻቸው ቤተሰቦችሽ ያፅናናሽ መብዙሀን በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ❤

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 Před 2 lety +10

    አርሴማ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የፊቱን በጀርባሽ ታድርግልሽ🙏

  • @hayatali369
    @hayatali369 Před 2 lety +5

    እኳን ደስ አለሽ አርሴማ እህትሽንም በቅርቡ እንድታገኚ ምኞቴ ነዉ እኔ አባቴንና ሙሉ የአባቴን ቤተሰቦች አላዉቃቸዉም እባካችሁ እርዱኝ 😭

    • @ahmedshiferaw60
      @ahmedshiferaw60 Před rokem

      ዝርዘር መረጃው ካለሽ ንገሪኝ እባክሽ

  • @heritube7927
    @heritube7927 Před 2 lety +7

    🥰🥰🥰🥰❤ወላሂ እርግጠኛ ሆኜ በጉጉት ነበር የጠበቅኩት አላህ መፅናናቱን ይስጥሽ ሁሉም ሟች ነው አይዞሽ 💔😭ቤተሰቦችሽን በማግየትሽ እንኻን ደስ አለሽ የኔ የደስደስ ሴት

    • @henokbogale6963
      @henokbogale6963 Před 2 lety +1

      ❤️አይዞሽ ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው አመብርሃን yekuaterechhun በሰላም ትፍታሽ ሁሉም ለበጎ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habibsurur
    @habibsurur Před rokem +3

    እንኳን ደስ አለሽ አርሴማ አይዞሽ። ለእናትሽ ፈንታ አንቺም እናት ሆነሻል እና በልጆችሽ መፅናናት አለብሽ።

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před 2 lety +3

    የኔ ቆንጆ ለናትሽ ነፈስ ይማረ ላገኝሻቸው ቤተሰቦችሽ ደግሞ እንካን ደስ አለሽ

  • @jiruunj.u4289
    @jiruunj.u4289 Před 2 lety +2

    ዮኒየ እመቤቴ ትቅረብሽ ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ ኣርሰማየ እንካን ደስ ኣለሽ እግዛኣብሔር የናትሽ ነብሽ በኣፀደ ገነት ያኑሪልሽ

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 Před 2 lety +2

    አይዞሽ አርሴማዬ፣ የእናት ናፍቆት ያንገበግባል። እንካን ደስ አለሽ።

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Před 2 lety +4

    እንካን ደስ አለሽ እናትሽ አንችን ነዉ የምትመስለዉ አይዞሽ ማማዬ💚

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል አርሴማ አሑን ጎዶሎ ነዉ የምትይዉ ተሟልቷል እንኳን ደስ ያለሽ ለናትሽም ነፍሳቸዉን ይማር ።ያረፉበትን መቃብር ላይ ቆሞ መገኘት ስለበቃሽ ደስ ሊልሽ ይገባል ።ቢኖሩና በአካል ብትገናኙ የሑላችንም ፍላጎት ነበር ፈጣሪ የፈቀደዉ ሆኗል አትዘኚ እህትሽን እንድታገኚ እንመኛለን በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ አሉሽ ቀሪዉ ዘመናቹ ይባረክ ።🇪🇷

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +4

    ደስ ይላል እህታችን እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ🙏

  • @user-rr1nc5wo6m
    @user-rr1nc5wo6m Před rokem +45

    ዘድሮ አልቅሸ ልሞት ነው 😭😭😭😭

  • @bmsk0076
    @bmsk0076 Před 2 lety +1

    አባቷ ቆፍጣና ናቸው፣ ኣባት እንዲህ ሲሆን ደስ ይላል !

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před 2 lety +5

    እህህህህ የኔ እናት አብራት አለቀስኩ የኔ ዉድ እንኩዋን አክስት አጎቶችሽን አገኘሽ እህትሽንም እንድታገኛት ጌታ ይርዳሽ

    • @yassinecell4833
      @yassinecell4833 Před 2 lety +1

      ሰላም ነው yen eyet ባንትሽ ላቻገርሽ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 2 lety

      @@yassinecell4833 እግዚአብሔር ይመስገን አለዉ ሰላም ነዉ ምነበር?

    • @yassinecell4833
      @yassinecell4833 Před 2 lety

      @@hanagerma9528 አናቴ ክ ጣፋች 30ዓመት ነው ግን አኔ ያሉት ሌላ አገር ነው አዛ ሆኝ ማፋልግ ይቻላል ላኔ ዳሞ ሚካታታል ሳው ቡዙም የለንም ባንትሽ ሚቻል ክ ሆና ስልክ የናሱን ድዳውል አራሱ አያንሱም ሚን አልባት ሚታውቅ ማንጋድ ካለ ቢይ ነው ለ አግዚአብሔር ቢልሽ

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 Před 2 lety +4

    እኳን ደስ ያለሽ እህቴ ከስት ድካም በኋላ ቤተሰቦችሽን አገኘሽ እኔም ወድሜን ባገኘው ደስ ይለኛል ግን እደት አድርጌ ነው ማፈላልገው ፎቶና መረጃ የለኝም ብቻ አለ ሲባል የሰማሁት ወረባቦ ነው ትውልዱ ሀይቅ ነው ወድሜ ካለህ በሂወት ላገኝህ እፈልጋለሁ

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 Před 2 lety +1

    ebs ዎች በእውነት እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ክብር ምስጋና ይግባው 🙏 🙏 🙏 እህቴ የእናትሽን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነው የሚሆነው እና ለጥያቄሽ መልስ የሰጠሽ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ግዜው ሲደርስ እህትሽንም ታገኛለሽ ebsዎች ክፉ አይንካቹ ኑሩልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏 🙏 🙏 ❤️❤️❤️

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እናትሽ በሂወት ስለሌለች እንጅ ትፈልግሽ ነበር እኔ ስደት ሁኜ ስላንች ጉዳይ ስጓጓ ነበር እንግዲህ ያው ጥያቄሽ ስለተመለሰ ተረጋግተሽ ሂወት ይቀጥላል እንችም እመ ብርሀን ትቅረብሽ

  • @samerasaeid5870
    @samerasaeid5870 Před rokem +1

    እዉነት ቃል የለኝም ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @mqw544
    @mqw544 Před 2 lety +2

    አንሽሪ ማማየ እንኳን ዘመዶችሽን አገኝሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ

  • @edenz7956
    @edenz7956 Před 2 lety +2

    አርሴምዬ ጠይም አሳ መሳይ አይዞሽ እናት ይሁን አንችም ታርፍያለሽ እንኳን ዘመዶችሽን አገኘሽ

  • @sbk8830
    @sbk8830 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ሚዲያው የሚመስገን ነው::

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Před 2 lety +5

    የትናየትዬ አይዞሽ ፈጣሬ ያፅናሽ ቁርጡን ማወቅም አንድ ነገር ነው ጥያቄሽ ተመልሶዋል ቤተሰብም አግኝተሻል የኔናት ሀዘንሽን ዋጥ እንዳደረግሽ ተረድቼሻለሁ 😭

  • @user-in9tc4ge5h
    @user-in9tc4ge5h Před 2 lety +24

    እድህ ተስፋ መቁረጥ ራሱ ትልቅ ነገር ነው አብሽሪ ለእናትሽ😥😥😭

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +1

    አይዞሽ እህቴ አላህ ያበርታሽ እዱኒያ እድህ የተደበላለቀች ናት ደስታም ሀዘንም እኔም በዚህ ፕሮግራም ሁሉም ደስታም ሀዘንም ቀላቅየነው የምከታተለው ኢቢኤሶች በርቱልን ❤❤❤❤

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 Před 2 lety +2

    እንኳን በሰላም ወገኖችሽን አገኘሽ የእኔ ቆንጅ እናት መተክያ የላትም ነገር ግን እግዚአብሔር የፈቀደው አደረገ ብለሽ እለፊ እሺ የእኔ ቆንጅ ቤተሰብ የማያገኙ ብዙ ሰወች አሉ አንች እድለኛ ነሽ አርሴማዬ❤🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏

  • @aminayoutube8392
    @aminayoutube8392 Před 2 lety +11

    የኔ ቆጆ አይዞሽ እንኮን ደስ አለሽም

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před 2 lety +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናናሽ ከባድ ነዉ::

  • @genettesfa9418
    @genettesfa9418 Před 2 lety +12

    በሉ እክስትየ አርሷት እንደናት ሁነው ወይም ልጅዎትን ይስጧት

  • @user-yr2hy6zf1z
    @user-yr2hy6zf1z Před 2 lety +5

    ትልቅ ነገር ነው የምትሰሩት እግዚአብሔር ይባርካች ,ልችቱ በጣም ስስት ነበራት እናቷን ለማግኘት አልፈቀደውም ግን ባለቤቷ ከጎኖ መሆን ነበረበት እንደማንም ብሎ ,ሃገር ውስጥ ካለ

  • @sindutube3138
    @sindutube3138 Před 2 lety +5

    የተባረከ ቤተስብ ሀዘንን እንደዚህ ያስረዳል የባለፈው እህቷማቾች እንዴት ደሜን እዳፈሉት እግዚአብሔርን

    • @peaceforall8032
      @peaceforall8032 Před 2 lety +1

      The ancle showed the Amhara culture perfectly. It was beautiful.

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety +3

    እኳን ደስ ያለሽ አህታቺን ቁርጡን ማወቅ እራሱ የህሊና እረፍት ነው እናተም እግዚአብሔር ይስጣቺሁ

  • @fikirhaile4461
    @fikirhaile4461 Před 2 lety +4

    ውይ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ💌💌

  • @zeytonahelile3161
    @zeytonahelile3161 Před 2 lety +8

    እዚ ፕሮግራም ላይ አብዛኞቹ ድሬዳዋ ወልጄ ተወልጄ ነዉ በብዛት በጣም ነዉ የገረመኝ

    • @Munamuna-xu2fc
      @Munamuna-xu2fc Před měsícem

      ድሮ ድሬደዋ ትንሽዋ አሜሪካ. ስለነበረች. ነው

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Před 2 lety +4

    ለለካ ቅዳሜ ነው ወይኔ እረስቼዋለው አርሴማዬ ያንቺን ሳይነው ያስታወስኩት አርሴማዬ የኔ ውድ ምን እንደምልሽ አላውቅም እመቤቴ ፅናቱን ታድልሽ ታበርታሽ

  • @brtukanabera8222
    @brtukanabera8222 Před 2 lety +2

    ዮኒዬ እመቤቴ ትጠብቅህ አርሴምዬ አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @user-oq5pl8el9c
    @user-oq5pl8el9c Před 2 lety +3

    የኔ እህት ለእናትሽ ነፍስ ይማር አይዞሽ የኔ ቆንጆ