ልጃችን ስድስት ወር ሞላው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 2,2K

  • @gfeesan6677
    @gfeesan6677 Před 10 měsíci +283

    😢😢😢😢😢😢😢 ወይኔ ስታስቀኑ የዉነት ፈጣሪ ለኛም ለስደተኞች የምንደሰትበትን ቀን ያጣልን ዘመኑን የሠላም የፍቅር ያድርግልን😢

  • @user-mb7kr8jk2i
    @user-mb7kr8jk2i Před 10 měsíci +308

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ😍 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 2016 ለአማራ ህዝብ ቀን የሚወጣለት ይሁን🙏💚💛❤️

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 10 měsíci +17

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ ❤❤❤ ወይኔ ይህን ህፃን ሳይው በመወለድ ፈላጎቴ ከመጨመሩ የተነሳ ዘልቆ ናላየ ላይ ወጣ😂😂😂😂😂 እውነት ግን እንደኔ ስደተኛ የሆናቹሁ በሙሉ ታማኝ የቲዳር አጋር ሰጥቶን አግብተን፣ወልደን ለማቀፍ ያብቃን አሜን ያለ ይሁንለት ይደርግለት❤❤❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 10 měsíci +5

    በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ😍😍💕💕💕

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 10 měsíci +93

    ወይኔ ስያምር የኔ ጣፈጭ በቃ ልጅ አማርኝ አር ጌታ ጥሩ ባልና ልጅ ሹፈኝ😂 እውነት ያምራል የኛወቹ ውቦች ግን 6 ወር ሞላው ፈጠነብኝ እድግ በልልን የኔ ጣፋጭ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ በአል በሰላም አደረሳችሁ 😍

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 10 měsíci

      😂😂😂አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Před 10 měsíci

      😅ይስጥሽ የኔ ውድ

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Před 10 měsíci

      አይዞሽ እህቴ ትዳርና ልጅ ከእግዚአበረሔር ነው ከአባቱ ጋር የምታሳድጊው የተባረከልጅ ይስጥሽ። አሜን። 🙏🙏🙏

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Před 10 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ላላገባን ምርጥ ባልና ልጅ ይስጠን ፈጣሪ 🙏🙏

    • @nanita-yf9ud
      @nanita-yf9ud Před 10 měsíci

      @@alemtsehaysesaysisay7144 አሜን አሜን እግዚአብሔር ለእኛም ያማረውን ይስጠን እኔ እንደልጅ ያመረኝ ነገር የለም በተለይ ሰሞኑን በማርያም የጤና ይስጥልኝ🥰🥰🥰

  • @omehikma777
    @omehikma777 Před 10 měsíci +21

    እኔ በሌላ ነገር አልቀናም እናት ልጅ በአንድ ሆነዉ ሳይ ያስቀናኛል ወላሂ አላህ ያሳድግላችሁ ያረብ እንደ እኔ ከልጆቻችሁ ርቃችሁ የምትኖሩ አላህ ጥንካሬዉን ይስጣችሁ ሰላም ለሀገራችን😭😭

    • @rak7888
      @rak7888 Před 10 měsíci +1

      በጣምከባድነው,እህቴ,,ገናበአመቱ,ጥየው,መጥቸ,በናፍቆት,ቸሰቃየሁ,አይይ,ስዴት,አይዞን,በሰላም,ለመገናኘት,ያብቃን,ያረብ😢😢😢😢

    • @habtam5212
      @habtam5212 Před 10 měsíci +1

      አሜንንንንን

    • @aman_love
      @aman_love Před 10 měsíci

      አሜን😢😢

    • @ummudiraar1814
      @ummudiraar1814 Před 10 měsíci

      አሚን😢😢

  • @AdeyHdhddchfh
    @AdeyHdhddchfh Před 10 měsíci +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
    ኖላዊ አዲስ
    ይጠብቅህ ክርስቶስ
    ጌታ ለዚህ ቀን ያደረሰን
    ስሙ ይክበር ይመሰገን
    እንኳን እንኳን ደስ አላችሁ
    ለዛሬዋ ዕለት ላደረሳችሁ
    እንኳን ደስ አላችሁአዲስ እና ቃል
    የዛሬው ቀን እጅግ ይለያል።
    ኖላዊ አዲስ እንኳን ተወለድክ Happy Birthday

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በክብር ልጃችሁን ያሳድግላችችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህህረት እናቴ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ❤❤❤🎉

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před 10 měsíci +42

    ማነው እንደኔ ልጅ ሲያይ የሚሳሳው እኛም ሀገራችን ገብተን አግብተን ለመውለድ ያብቃን ባባየ እድግ በል ❤❤

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 Před 10 měsíci

      አይ ያልታደለችው እኔማ በስደት ልጀን አ ጣ ሁ አሁን (4ተ አመት ሆኖታል እኔም ሰደት ነኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Před 10 měsíci +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @user-hx4ep6yv9m
      @user-hx4ep6yv9m Před 10 měsíci

      @@nlegmskts9007 😭😭😭

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      አሜን ደምሪኝ❤❤

  • @user-fv3gp8yd6h
    @user-fv3gp8yd6h Před 10 měsíci +37

    ማነው እደኔ ስደት የመረረው ፈጣሪ አገራቺንን ሰላም አድርጎልን ሁላቺንም ለናት አገራቺን ያብቃን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢

    • @banchibanchi5611
      @banchibanchi5611 Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @AskalDejene
      @AskalDejene Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před 10 měsíci +7

    እግዚአብሔር በጥበብ ያድርግላችሁ
    እኛንም ከስደት መልሶ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን በእውነት አሜን

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 10 měsíci +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    በጣም እሚያምር ልጅ 😢😢😢😢እኔ ሙቸ ነው ልጅ ምወደው አላህ ያሳዲግላችሁ የኔ አባት ኡፍፍፍ የራሴ ልጅ እስኪመስለኝ ዲርስ

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 Před 10 měsíci +84

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢

    • @mulukenmuluken3056
      @mulukenmuluken3056 Před 10 měsíci

      😢😢

    • @keyadema4025
      @keyadema4025 Před 10 měsíci +3

      😂😂😂ፍትህሕጥጋብ ለወጠረው ለአማራ ህዝብ አብይ ሆይ አስተንፍስለት እንጂ ምን እየጠበክ ነው

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Před 10 měsíci +1

      ​@@keyadema4025ያማራን ህዝብ ይስጥሽ ያኔ ይገባሻል

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 Před 10 měsíci +6

      ​​@@keyadema4025አብይማ ልሳን ከተዘጋ አራት ወር ሆነው እኮ አማራ ላይ እንደ ትግሬ መደንፋት አይቻልም የአማራ ፋኖ አብይ አህመድን ትዕቢት ያስተነፍሳል ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

    • @user-br1gv4yz6t
      @user-br1gv4yz6t Před 10 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abushalam4768
    @abushalam4768 Před 10 měsíci +31

    እግዚአብሄር በጥበብ ዘርፍ ያሳድግላችሁ የኔ ምርጦች❤ ሰላም ላሀገራችን😢❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 10 měsíci +4

    ዉይ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉራችሁ በጣም ዬምወደዉ ቤተሰብ እነኝህን ነዉ በፍቅር ዬተሞላችሁ❤❤❤ ባባዬ እድግ በል ከሰዉ አይን ይሰዉርላችሁ አሜን❤❤2016 ዬፍቅር ዬሰላም ዘመን ይሁንልን

  • @HayahMalls-lq8ew
    @HayahMalls-lq8ew Před 10 měsíci +6

    6 ወር ሞላ የፈጣሪያለህ የቀኑእሩጫ 😮
    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ በፈሪሃእግዛብሄር❤❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před 10 měsíci +7

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግላቹ ከመጥፎ አይን አላህ ይጠብቅላቹ ከሴረኞች ተኮል አላህ ይጠብቅላቺሁ 🤲🥰🥰🥰🥰🥰

  • @use2435
    @use2435 Před 10 měsíci +11

    አምላክ ሆይ እኛንም ሹፈን ተመልካች አድርገህ አታስቀረን 😢😅
    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ
    እኛንም ለዚህ ያብቃን 😍💗

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤❤❤እህት❤❤❤❤

    • @user-pl7ty9jt9i
      @user-pl7ty9jt9i Před 10 měsíci

      እውነት ነው ይሄ አለም ሚዛናዊ አይደለም እኛ በሰው ቤት ቀርን እኔማ ህልሜ ቅዘት ሆነ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 10 měsíci +3

    ቱቱቱ
    የኔ ጌታ እድግ በልልኝ
    ❤❤❤❤
    ልኡል እግዚአብሔር
    በጥበብ በሙገስ
    ያሳድግላቹ
    እመቤቴ ማርያም
    ከስው አይን ትጠብቀ
    ❤❤❤❤❤❤❤
    እድግ በል ባባዬ
    ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZozoA-ee6hh
    @ZozoA-ee6hh Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር በጥበብና በጤና ያሳድግላችሁ ባባየ እድግ በልልን🎉🎉🎉🎉 የምወዳችሁ ቤተሰቦች ❤❤❤❤

  • @selamselam5939
    @selamselam5939 Před 10 měsíci +9

    እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ እመቤቴ ከናተ ጋር ትሁን ሞቼ ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤቢዬንም ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ie8nc5ol2v
    @user-ie8nc5ol2v Před 10 měsíci +28

    እልልልልልልልልልልልል ማርያምን የቀኑ ፍጥነት ማነው እንደኔ በሳቅ የጨረሰው ቪድዬን በላይክ ንገሩኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ እህት❤❤❤

  • @zebibjohnson2056
    @zebibjohnson2056 Před 10 měsíci +1

    ውይ የኔማር እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ የእሱ አገልጋይ በቤቱ የሚኖር ያድርግላችሁ ከክፉ ይሰውራችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 10 měsíci +2

    የኔ እንቁዎች አላህ በሰላም በጤና ያሣድግላችሆ ቤተሰቡን አክባሬ ልጂ ያድረግላችሆ ሲያምረ ደሞ ማሻላህ

  • @ethopiya3841
    @ethopiya3841 Před 10 měsíci +5

    የኔ ጌታ እድግ በልልኝ የኔ አባት እድግ በልልኝኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před 10 měsíci +4

    ሰታምሩ ይህን ቀን ለኔም ፈጣሪ ያምጣልን ፈጣሪ ያሳዲጋቹ ሰደታኟዋ ነኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤እድግ ይበል ኣዲስየ &ቃልየ❤❤❤❤እግዝኣብሔር። በጥበቡ የሳድገው❤❤

  • @user-tt5qm4ug7p
    @user-tt5qm4ug7p Před 9 měsíci +1

    እድግ ይበልላችሁ የኔ ቆንጆ....... እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ ዓይነት ፍቅርና ትዳር ለሁሉም ያድል

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před 10 měsíci +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እኳን ለዛሬዋ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏
    የኔ ማር እድግ በል አዲሱ አመት የሰላም የጤና ያድርግልን ጦርነት የማንሰማበት ይሁን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci +1

      ደምሪኝ❤❤❤❤❤

  • @belengosayetesefaye7642
    @belengosayetesefaye7642 Před 10 měsíci +4

    ፈጣሪ ያሳድግላቹ 2016 የሰላም የፍቅር ከዘር የፀዳ ያርግልን 🙏🙏🙏 አንድ ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c Před 10 měsíci +1

    _የኔ ማርርርር __#ኖላዊ__# ድሮ የ6 ወር ጎረምሳ ኖኑ ክክክ ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን ፀጉር ቅንድብ እና አፍንጫ የቃልዬን ወስዶል የቀረውንደ ደሞ ከአባቱ ወስዶል ልጆች ጣፍጮች ናቸው አላህ በሰላም በጤና በአፊያ በስኬት ያሳድግላችሁ ታምራለችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ💕💕💕_

  • @abebaaboye4168
    @abebaaboye4168 Před 10 měsíci +1

    Woww Egziabehar betibabu yasadegilachu ene gena 3 wayem 4 weru maselogni naber giza betam yerotal gin liju erasu betam fatinwal

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 10 měsíci +3

    በእውነት እንዴት ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ በክርስቶስ ይብዛ በጥበቡ ያሳድግላቹ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤ታምራላችሁ የሐዲስ ቤተሰቦች

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ልደት ኖላዊ ሐዲስ🎉🎉🎉እግዚአብሔር ያሳድግላቹ

  • @user-mt7rn9dd9r
    @user-mt7rn9dd9r Před 10 měsíci

    Yasadegeh,Lekumneger yabekah, Egzyabher edmana tena yesteh AMEN

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Před 10 měsíci +3

    እድግ እድግ በል ለበተሠብ ለሐገር የምጠቅም ልጅ ያድርግሕ ማር❤ እኛም ስደትን በቃችሑ ብሎን ለዝሕ ቀን ያብቃን ስታምሩ መልካም ልደት ባባየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 10 měsíci +29

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ
    ፍትህ ለተገፉት ለአማራ ወገኖቻችን😢😢😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci +1

      ደምሩኝ❤❤❤❤

  • @fasikasisay2947
    @fasikasisay2947 Před 10 měsíci +1

    እንኳን ተወለድክልን ቤቤየ የኔ ልዩወች ፈጣሪ ፍፃሜችሁን ያሳምርልን በጣም ነዉ የምወዳችሁ በማያልቀዉ በክርስቱስ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yvkgyf-px5kf
    @Yvkgyf-px5kf Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በድሜ በጤና በጥበብ በሞገሱ ያሳድግላችሁ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ በልጅ በትዳር ስለባረካችኹ ደስስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @nanita-yf9ud
    @nanita-yf9ud Před 10 měsíci +3

    አቤት መታደል እንዴት እንደምታምሩ በመብርሀን እግዚአብሔር ልጃቹን ይባርክላቹ ያሳድግላቹ ቤተሰባቹ በሙሉ እህት እና ወንድም ነው ምትመስሉት በተለይ ቃል እና እዩባ❤❤❤️

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ እህት ❤❤❤❤

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před 10 měsíci +20

    የኔ አባት እንኳን ተወለድክ ወይይይይይ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ እድግ በልልኝ አባቴ አቤት ስታምሩ ❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባች እግዚአብሔር ያምጣልን//2016 የሰላም ዘመን ይሁንል😢😢😢😢😢

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወይኔ ስታምሩ የኔ ወዱች ልጅችሁን እግዚአብሔር አምላክ በሙግስ በጥበብ ይሳድግላችሁ አሜን ❤❤❤❤

  • @hawew
    @hawew Před 10 měsíci

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ቃልዬ @ሀድስ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ከመጥፎ አይን ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ ይጠብቃችሁ ለኛ ለከርታቶቹም እምድህ ያማረ ትዳርና ልጅ አላህ ይወፍቀን ቃልዬ @አድስ በጣም የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ከሀይማኖት ውጭ እዴናተ ያለ ሂወት ፍቅር እዲኖረኝ ምኞቴ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ መከባበራችሁ ከትንሽ ተነስታችሁ እዚህ መድረሳችሁ በቃ ፈጣሪ ሀሳባችሁን ሁሉ ይሙላላችሁ ይሙላልን ያረብ

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 Před 10 měsíci +34

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ።ውድ ኢትዮጵያውያን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ያብቃን ወጦ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @zyaday1652
    @zyaday1652 Před 10 měsíci +3

    ኣምላኽ ብጥበቡ የዕብኻ🙏🏽❤!ኤርትራዊት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ተኸታታሊትኩም❤❤❤

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂gedata 🐑🐑🐑 ena 🦓🦓🦓🦓🦓hade Sela zekonu eyoum buzuhe aytednke😂😂🎉

  • @eexx4513
    @eexx4513 Před 10 měsíci +1

    ፈጣሪ ያሳዲግላችሁ❤❤❤ ባባየ እዲግ ምዲግ በልልላቼው🤲

  • @adinaeshetuadinaeshetu1614
    @adinaeshetuadinaeshetu1614 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር በሰላም ያሳድግ ላችሁ በጥበበ በሞገስ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před 10 měsíci +4

    ያሳድግላችሁ ውዶችየ❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Před 10 měsíci +36

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @siifaanmangiste7610
    @siifaanmangiste7610 Před 10 měsíci +1

    የምወዳችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ዎውውውው በጣም ታምርስላችሁ ባባዬ እድግ በልልኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳፍግህ ቃልየ እና አዲስ እዩብ በጣም ነው የምወዳችሁ እደናንት አይነቱን እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ወስጥ ያብዛልን መልካም ልደት 🌹🌹

  • @birtukanyimer8403
    @birtukanyimer8403 Před 10 měsíci +1

    ያሳድግልን ጠበያችሁን አይቀይረው አሚንንን አገራችን ሰላምያርግልን አሚንንን🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu2954 Před 10 měsíci +5

    ዋው ቤቢሹዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውድ ልጅ ቃልዬ አዲስ እንኳን ደስ አላችሁ ቤቢንም እናትና አባቱን የሚወድ ሀገሩን የሚጠቅም ልጅ ፈጣሪ ያድርግላችሁ

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 Před 10 měsíci +55

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን ፍትህ ለደጉ ለአማራ ህዝብ ፈጣሪ በፀጋና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před 10 měsíci +2

    የኔ ተናፋቂዎች ልጃቹ በጥባቡ ያሳድግልቹ❤❤❤❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቃልዬ ለሀገራችን ፀልዩ😢

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 10 měsíci +6

    ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳደገለችሁ🙏🙏🙏🙏መልካም አዲስ አመት ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qs9sy3ql7o
    @user-qs9sy3ql7o Před 10 měsíci +23

    6 ወር አመትእያላቺሁ ወጪአታብዙ ልጅእኳንተወለድክ አላህያሣድግህ❤❤❤❤❤

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o Před 10 měsíci

      ምን ወጭ አለዉ ስቱዲዮ የራሳቸዉ ነዉ ልብሱም ለዓዲስ ዓመት ነዉ ደስ ይላልኮ አምላክ ያሳድግላቸዉ ደስ የሚሉ ጥንዶች❤❤❤❤

    • @aezbmerid3612
      @aezbmerid3612 Před 10 měsíci

      ዘመኑ የፉክክር ነው ከማን አንሼም ነው

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku Před 10 měsíci +1

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሰላምና ደስታ ይጨምርችሁ

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im Před 9 měsíci

    እንኳን ተወለድካ የኔ ማር ዕድሜ ና ጥና ይስጥህ እድግ በል ጣፋጭ❤💛

  • @emyembet6241
    @emyembet6241 Před 10 měsíci +10

    "እየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበረ።" ሉቃ 2:52 እንደሚል ጌታ እየሱስ ደግሞ እንዲሁ ልጃችሁን ያሣድግላቹ!

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ እኛም ከሰደት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን 🌼🌼💐

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያሳደገላችሁ ውይ በእግዚአብሔር እንዴት ደስ ትላላችሁ ሹአመት አብራችሁ ኑርልኝ❤❤❤

  • @meretfeker4110
    @meretfeker4110 Před 10 měsíci

    Egzabher yasadegalchu❤❤❤❤❤❤❤❤ get tedarachu yiberek yen wedoch

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Před 10 měsíci +9

    የኔ ልዩ ልኡል እኮ ነህ አባቴ እመብርሀን ታሣድግላችሁ 1000አመት ኑሩልኝ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 10 měsíci

      እልልልል ጉበዝ እዩበዬ በረታ ዉንደሜ በጥበ በመጉስ የስደገላችሁ❤❤❤❤

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Před 10 měsíci +7

    ወይኔ ልጁ ሲያመር በተሠቀለው❤ እግዛብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤❤እዮባን ነው እሚመስለው❤❤አጎቱን ደግሞ አደገ ቶሏ🥰እናተንም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤❤❤❤ቨ

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ዉዶች

  • @menenworku9069
    @menenworku9069 Před 10 měsíci

    Eweyyyyyy yne konjo Egziyabher Betebeb Bemogesu Yasadegek Dengel kekefu hulu tetebekek❤

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 10 měsíci +4

    የኔ ባባ ውይ ኧረ ይህ ወርስ እዴት ይፍጥናል ልጃችሁ እድግ ይበልላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ መጭውን ዘመን የስላም ያድነት ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር በየ ቦታው የምነሰማቸውን መጥፎ ነገሮችን
    ያጥፋልን💚💛❤️ እዮባየ እጆችህ ይባርክ እዲሁም ሀይሚየ አችም በጥበብ ላይ ጥበብ ይስጣችሁ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před 10 měsíci +11

    እምየ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ አለም ሰላም ለሀገራችን 😘😢

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow Před 10 měsíci +1

    መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ደስ ትላላችሁ የኔ ምርጡች❤❤❤❤❤❤ዉድድድድድድድድድ ነዉ የማደርጋችሁ

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ኣምላክ ኣምላክ ያሳድግላቹ የኔ ማሮችዬ ስወዳቹ እመ ኣምላክ እመ ብርሃን እናቴ በቤታቹ በፍቅራቹ ትኑር

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 Před 10 měsíci +6

    አጎቱን ኢዮብነው የሚመስለው ልጃቹ አላህ ያሳድግላቹ ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 10 měsíci +8

    እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ መጭው ዘመን የሠላም የጤና የ1ንድነት ያድርግልን🙏🙏🙏❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci +1

      ደምሪኝ❤❤እህት❤❤❤

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 Před 10 měsíci

      ​@@Love-if4qjEshe❤

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před 10 měsíci

    ሰላም ሐዲስና ቃል የልጁ እድገት ፍጥነቱ ይገርመኛል የዘንድሮ ልጆች ትላንት ተወልደው ዛሬ ለመሮጥ ይቸኩላሉ ይገርማል በሉ እንግዲህ ቆሞ መሮጥ ሲጀምር ለመሯሯጥ ተዘጋጁ ቤቱን በአንድ እግሩ ያቆመዋል መልካም ጊዜ በያላችሁበት

  • @user-nv9og4bb1u
    @user-nv9og4bb1u Před 10 měsíci

    የኔ ውዴ ፈጣሪ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ ጣፋጭ ውድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 Před 10 měsíci +8

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችው ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም ያርግልን ያለፈውን ሀዘን አይመልሰብን😢😢😢❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሩኝ❤❤❤❤❤

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m Před 10 měsíci +5

    ወይ ጊዜ እዴት እደሚሮጥ ገና ሁለት ወርም የቆየ አልመሰለኝም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤ የሰው አይን ጥሩ አይደለም ብዙም አታወጡት ወይም ስታወጡ በምታስቆርቡበት ሰአት ይሁን በተረፈ ይደግላችሁ የኔ ፍልቅልቅ❤❤

  • @almazkidane2094
    @almazkidane2094 Před 10 měsíci

    Egziyaber yasadegelachu ekef degef aro yene kojoch🥰🥰🥰

  • @lemlems683
    @lemlems683 Před 10 měsíci +1

    ውይ ለካ የሰው ደስታ ማየት እዲህ ያስደስታል እነሱ ፈገግ ባሉ ቁጥር የኔ አብሮ ፈገግ ማለት 😁😁😁❤️❤️❤️❤️❤️እግዚ አብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghgh9538
    @ghgh9538 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔርን ያሳድግላችሁ ባባዬ አዲስ ቃል ማማራች❤ እዮባ ዋው በርታ🎉 ግዜው ፈጠነ?

  • @user-hy9qv4so5m
    @user-hy9qv4so5m Před 10 měsíci +22

    በግርማ በሞገስ በጥበብ በጤና ያሳድግላችሁ ደሞ 1 አመቱን ለማክበር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2016 ለሀገራችን ትሳኢዋን እምናይበት ያዘነ የሚፅናናበት ያለቀሰ እንባው የሚታበስለት ያድርግልን የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም 🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💚💛

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 10 měsíci +1

    ዋው የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ክፉ አያግኛቹ 🥰ግዜ በጣም ነው የሚሮጠው እውነት እግዚአብሔር አገራችን ሕዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏
    ኖላዊ ፍቅር እድግ በልልን የኔ ሳቂታ🥰🥰
    አቤላ ጥበቡ በጣም ነው የሚያምረው በርታ ወንድሜ 🥰

  • @azimerakahasi7286
    @azimerakahasi7286 Před 10 měsíci +1

    በጣም ነዉ የምወዳችዊ እና ኣደስየ ለልጃቹዉ ደሞ ፈጣሪ ያሳድግላችዉ 🎉🎉🎉

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před 10 měsíci +5

    እንኳን ተወለድክ ባባዬ 🥰🥰🥰 አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን 💚💛❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤እህት❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞጎሰ ያሳድግላችሁ❤
    የምር እኔም ልጅ መውለድ አማረኝ ናፈቀኝ😢

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @user-xt2cn6sz8w
    @user-xt2cn6sz8w Před 10 měsíci +1

    ፈጣሪ ያሳድግላቹ ውዶቼ በጤና በፍቅር ያኑራቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 10 měsíci +4

    የኔ ፍቅር ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ቃል እና አዲስ በሰመአብ ጊዜው እንዴት እንደሚሮጥ ባባዬም 6 ወር ሞላው ደስ ይላል እግዚያብሄር እኛንም ከስደት መልስ በመልካም ትዳርና ልጅ ባርከን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před 10 měsíci +3

    የሥድሥት ወር ልደት ተጀመረ

  • @tibltyitay5898
    @tibltyitay5898 Před 10 měsíci

    Yene wudochi fetari bemgesi besga yasdglachu❤❤

  • @betelhemaweke436
    @betelhemaweke436 Před 10 měsíci

    Wooo abate kiyaa endet nw miyamrew fetari be tebe ,be moges yasdglachew kalye❤❤❤❤🎉

  • @user-qs9sy3ql7o
    @user-qs9sy3ql7o Před 10 měsíci +14

    ወላሂስወዳቺሁ እናተግን ከነመፈጠሬምአታቁኚ ቪድወሣላይነዉ የምኮምተዉና ላይክየማርገዉ ወላሂ ማርያምን❤❤❤❤😢😢

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před 10 měsíci +1

      😳ምሀላው ምንኛ ነው 😮😮😂😂

    • @weynshetabey3588
      @weynshetabey3588 Před 10 měsíci

      😂😂😂ወላሄ ማሪያምን በይ

    • @rahmethussen8398
      @rahmethussen8398 Před 10 měsíci

      Wellahi maryamen hulet mhala men ybalale museum kihuneshi bimeneteshi sekitel aymalem

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 Před 10 měsíci

      @@weynshetabey3588😂😂😂

    • @fozyaseidmohammed6288
      @fozyaseidmohammed6288 Před 10 měsíci

      ምነኛ ቋቋነው መሀላው????

  • @itagegn
    @itagegn Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ሀገራችንም ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን 🥰❤😊

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ እህት❤❤❤❤

  • @urji5095
    @urji5095 Před 10 měsíci

    Fexar yasdegelach adis & qal bee unat bexam gezewo roxee fexar xenaa edime yesixachu bexam des tilalachu ❤❤❤ i love you betasaboch

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ መልካም ልደት💕💕💕💕💕💕💕💕 መልካም አድስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Před 10 měsíci +8

    ሠላም ለኢትዮጵያ ፍትህ ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ

    • @fitsumzeleke7901
      @fitsumzeleke7901 Před 10 měsíci +3

      Fano yibilash afer egzabiher selam ena fkr yawurdilen nw yemibal

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 Před 10 měsíci +4

    እንኳን ለቋግሜ 1ድ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አገራችንን አለምንም ሠላም ያድርግልን አማኑኤል አባታችን

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ስባርክ እዲህ የተባረከ ትዳር በጣም ደስ ይላል ቃልየ አዲስ እግዚአብሔር አምላክ ልጃቹህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq9dc6im2o
    @user-eq9dc6im2o Před 10 měsíci

    Dasi sitilu igzaber lijachun yasadigilachu 🎉🎉🎉❤❤❤❤