እንኳን ተወለድክ የኔ ውድ ፍቅር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 05. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +124

    ለልደት
    ለብራይዳል
    ለቤቢ ሻወር እና ለአንቨርሰሪዎች የሚሆኑ በእጅ ስራ የሚሠሩ
    - ቁጥሮች
    - ሰልፊ ፍሬሞች እና
    - ባነሮች
    በተለያዩ ዲዛይኖች እንሰራለን
    👇👇👇 0904612545 ሀይሚ
    t.me/Haymidecor

    • @erichierichi7322
      @erichierichi7322 Před rokem +4

      Mlkami lidate adiye ❤ Bataminowo miwodachu fatari yitabakachuw indene 28

    • @zedabi-th2gx
      @zedabi-th2gx Před rokem

      30

    • @user-uq6lj2dt8j
      @user-uq6lj2dt8j Před rokem +2

      ቤቢ ሻወር ሀይማኖታችን ይፈቅዳልዲ ? እና ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ልደት በቀር እና በቅድስና ካረፍ ፃርቃን ሰመአታት ልደት በቀር እኛ በዚህ አለም ያለንሰወች ልደት ማክበር ይቻላልዲ በተዋሂዶ ሀይማኖት እስኪ አስረዱኝ ???ነው ወይስ እውነታውን እያወቅን ለገንዘብና ለሚድያ ተከዢዋች ሆነናል

    • @emadabd4850
      @emadabd4850 Před rokem +1

      🤔

    • @gdhdhgdhdhd8571
      @gdhdhgdhdhd8571 Před rokem +1

      እኔም ግራ እየገባኝ ነው አባቶች ሲያስተምሩ አይቻልም ነው ያሉት ግን እኛ ክርስቲያኖች አንሰማም ለዛነው፡፡

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +365

    😂😂😂😂የዛሬ አመቱን የምታስታውሱ ላይክ ደስስስስ ሲል ነበር

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před rokem +9

      ቀላል አስታውሳለሁ ክክክክ ሸፍነው ሻውር አስገብተውት

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před rokem +2

      @@user-bl2np8wu4g በሳቅ የሞትሁበት ቪድዮ የምር

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Před rokem +5

      አስታውሳለው በደብ ሻወር አስገብተው እዮብ አቤል ቃል ተጫውተውበት ነበር ሊያውም በኦሞ

    • @Ruta688
      @Ruta688 Před rokem +1

      በተኛበተአሰተወ😂😂😂😂😂

    • @Tube-qg7ne
      @Tube-qg7ne Před rokem

      በጣም ያስቅ ነበር

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +149

    እስቲ እንደነቃልዬ አይነት ትዳር ይስጥሽ ይስጠን እምትሉ 😉መልካም ልደት አዲስዬ🎉🎉🎉

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +67

    ይህን ፍቅር ብቻ ያለበት ባለትዳር እና ወጣት በተሰብ እንደኔ ማነው ምወዳቼው🙌🙌🙌ፍጣሪ ለህላአችንም መልካምን ትዳር ባልና ሚስት አድለን፣ በተለይ ለማዳሞች💞

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +87

    እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብረ በዓል አባታችን በያላችሁበት ይጠብቃችሁ😍❤🎉
    ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ👏

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ ❤ውዴ

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 Před rokem +1

      እኔም በዚች ቀን ነው የተወለድኩ ካንድወር በፊት ነው ያከበርኩት ግን ብቻየን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před rokem

      @@rishansolomon9726 ደስ ይላል አይዞሽ ቀሪው ዘመነሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ👏

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 Před rokem

      @@user-xg3tw6uv4z ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ilfneshsolomon
      @ilfneshsolomon Před rokem

      yene mar subscriber aregung

  • @kalikidaneshanbel8139
    @kalikidaneshanbel8139 Před rokem +42

    ሐዲስዬ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ውንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏❤🙏

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Před rokem +15

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ አዲስ ቃልዬ መልካም ሚስት ነሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ❤❤❤

  • @user-ie8nc5ol2v
    @user-ie8nc5ol2v Před rokem +21

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ሲል አዲስ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወዳችሁ ላርጐውን እንደኔ ያስታወስ በላይክ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    እንኳን ተወለድክ አድስዬዬዬዬ መልካም ልደት ይሁንልህ ቃልዬዬዬ❤❤❤ ልጃችሁን አሳዩን ናፈቀኝ😭😭😭

  • @tigisittigist5295
    @tigisittigist5295 Před rokem +32

    ቃልዬ ማርያምን በጣም ደስስስትላላችሁ ካዲስዬጋር ያላችሁነገር እዴት እደሚያስቀና ❤❤❤❤ አይለያችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu Před rokem +35

    እግዚአብሔር ይመስገን አድስና ቃል ፍቅራችሁን እመቤቴ ታብዛላችሁ ከዝህ በላይ ልጃችሁንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @user-ro3lv3dk3j
    @user-ro3lv3dk3j Před rokem +6

    ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘን የፍቅረ አምላክ ፍቅራችሁም እስከ ቀራንዮ ያድርግላችሁ ደስስ ስትሉ ከአይንም ያዉጣችሁ♡

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před rokem +37

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹

  • @Furtuna40
    @Furtuna40 Před rokem +26

    በስምአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    እንኳን አመታዊ የቅዱስ ነብይ በአል አደረሰን🎉
    በስደት ያለነው ያሰባስበን😢 አሜን
    አዲስዬ ቀጣይ አመትም እንዲሁ ኑርልን❤❤

  • @messi-ru8gs
    @messi-ru8gs Před rokem +4

    ቃልዬ እና አዲስ እንኳ ን ደና መጣችሁ አዲሰ ወንድማችን እንኳ ን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ይሰጥህ ከነባለቤትህ ልጃችሁን ለወግ ለማርግ ያብቃላችሁ

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 Před rokem +11

    ልጃችሁን አሳዩን ናፍቆናል የናተ ብቻ ያረገው ማነው 😢😘

  • @SaraSara-cg3fv
    @SaraSara-cg3fv Před rokem +3

    ማር ናችሁ እንደት እንደምወዳችሁ የናተን ፍቅር ሳይ መንፈሳውይ ቅናት እቀናለሁ የፍቅርን ጭላንጭሎ አያለሁ እዚአብሔር እንደናተ አይነት ትዳር እንድሰጠኝ እግዚአብሔርን አብዝቼ እለምናለው ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታነው የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አድስየ እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Před rokem +3

    መልካም ልደት🎂🎉🎂🎉🎂🎉💐💐💐❤❤❤ አዲሰዬ እንኳን ተወለድክልን ቀሪ ዘመንህን እግዚያብሔር አምላክ ይባርክልህ🙏🙏🙏

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +3

    አዲስ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት በሽ አመት ኑር መልካም የእናቶች ቀን ለሑሉም የኢትዮጵያ እናቶች 🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +11

    መልካም ልደት ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před rokem +2

    እንኳንተወለድክል አዲስዬ ወንድማችን መልካም ልደት ይሁንልህ ቀሪዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አቤትስታምሩ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ♥️♥️💞🎉🎉🎂🎂🕯🕯

  • @lamrikiya9581
    @lamrikiya9581 Před rokem +5

    አዲስ እንኳን ተወለድክ 😍 የዛሬ አመቱ ቢደገም አሪፍ ነበር 😂😂😂

  • @drr8432
    @drr8432 Před rokem +2

    ሐድስዬ እኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ወንድሜ ፈጣር ይጣብቃቹ❤❤❤

  • @user-iy3ie9dc5h
    @user-iy3ie9dc5h Před rokem +1

    እኩን ተወለድክ ወድ ወድማችን ፈጣሪይ ቀሪይ ዘመንክን ይባረክ ሁሊየም ደሥ እያለቸሁ ንሮዎ ውይ የዛሬየ አመት በሥማም በጣም ደስይላል🎉🎉🎉🎉

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +4

    እኞ ሀበሻ ያለ እድሜችን ነዉ የምናርጀዉ ግን ለምን ይሆን የሊላ ሀገር ዜጋዎች 40 አመት ሆኖችዉ 25 ነዉ የሚመስሉት አተም 30መስለህኝ ነበር😊

  • @tarkibalayn-hd3gn
    @tarkibalayn-hd3gn Před rokem +13

    መልካም ልደት አድስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ የምትሉ ናችሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +1

    የኔ ዉድ ኖላዊ ማዉራት ጀመረ ማይክ ስጡት አዲስዬ እንኳን ተወለድክ። ቃልዬ ጎበዝ መራቂ ነሽ የልጂ አዋቂ ነሽ።

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 Před rokem +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰 እንኳን ተወለድክ ሀዲስ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን 🥰🥰

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Před rokem +3

    እኳንተውለድክ አድስየ ቀሪዘመናችሁን አብዝቶአብዝቶ ይስጥልኝ ቃልየእኳንተውለደለሽ ሎላዊ አባትህንተውለደልህ ሽአመት ኑርለት

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +24

    በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ አሜን በሉ 🙏

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem +1

    እንኳን ተወለድክልን 🎂🎂🎂አድስዬ መልካም ልዴት ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በቤቱ ያጽናህ ቃልዬና አድስ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před rokem +1

    እንኳን ተወለድክ አዲስዬ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክልክ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +4

    መልካም ልደት እረጅም እድሜ ና ጤና ይስህ ሐድስ
    ሁለታችሁም ቅመም እኮ ናችሁ ፍቅራችሁን ከዚህ በበለጠ ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ እኮ🎂✅

  • @eskuabera9185
    @eskuabera9185 Před rokem +4

    እንኳን ተወለድክ 🎉 መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Před rokem +1

    እንኳን ተወለድህ አዲስ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ቃልዬ ቆጅት ቤቢ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s Před rokem

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ አዲስዬ❤🎉🎉🎉 ንፍፍፍ አመት ኑሪልኝ በፍቅር ኑሩ ❤የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ የድንግል ልጅ ይጠብቃቹ ❤በኢየሱስ ስም ተባረኩ ድንግል ትባረካቹ🎉❤❤❤

  • @Enen550
    @Enen550 Před rokem +9

    ጊዜው እደት ይሮጣል አመት ሆነው እንኳን ተወለድክ የቃልየ ባል❤❤❤

  • @user-wj5br2un9q
    @user-wj5br2un9q Před rokem +3

    ስወድሽ ቃልዬ ስታምሩ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል 😘😘😘

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    እንኩዋን ተወለድክ አዲስ እግዚአብሔር ቀሪ ዕድሜህን ይባርክልህ ያሰብከዉን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ ቃልዬ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ 🥰🥰
    HBD🎉🎊

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +1

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🎂🎂🎂

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Před rokem +3

    እንኳን ተወለድክ አዲስ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥክ🎉ቃልዬ❤

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Před rokem +4

    አዲስዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ።ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +2

    አዲየይ ከንካን ተወለድአፈክ ቀሪ ዘመንህን መድሃኒዓለም ይባርክልክ አሜን ቃልየይ ስመድሽ በአውነት🥰❤

  • @jawamartha8388
    @jawamartha8388 Před rokem +2

    መልካም ልደት አድስዬ በጣም ደስትላላችሁ ፋጣሪ ይታብቃቹ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +4

    እንኳን ተወለድክ አዲስ ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርከው 🎉🎉🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍾🍾🍾🍾🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁ቃል sweet🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️የተባረከ ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +3

    ደስ ስትሉ የመዳም ቅመሞች እደዛህ የተባረከ ትዳር አላህ ይስጣችሁ

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před rokem

    አዲስዬ እንኳን ተወለድ እረጅም እድሜ ከጤና ከስኬት ጋር ተመኘሁልህ እድሜ መንገሩ ቁጥር ነዉ በእድሜ ላይ ሰርቶ ማለፍ ነዉ አንተ ስኬታማ ነህ ብዬ አስባለሁ ተባረክ ቃልዬ ከወለድሽ በዋላ ተቀየርሽ ትልቅ ሴት መሰልሽ ገና በአንድ ልጅ እራስሽን ጠብቂ እፓርት ስሪ ሰዉ የሚያየዉ ገፅታሽን እንጂ እድሜሽን አይደለም እድሜ ፀጋ ነዉ በተረፈ በጣም የምወዳቹ ቤተሰብ ናቹሁ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj Před rokem +11

    ቃልዬ ና ሐዲስ ልጃችሁን አሳዩን 👍

  • @tigistfantaw7888
    @tigistfantaw7888 Před rokem +3

    እንኳን ተወለድክ አዲስዬ

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 Před rokem +1

    እኳን ተወለድክ አዲስ መንድማችን ቀሬ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před rokem

    እውይ እገላለፅ ፍቅራ ደስ ሲል ቃልዬ በጣም
    ነው ደስ አምትሉት አንቺ ትለያለሽ::
    መልካም ልደት አዲስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎈🎈

  • @ተስፈኛዋ
    @ተስፈኛዋ Před rokem +3

    እንኳን ተወለድክ አደስየ ቀርዉ ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 Před rokem +4

    እንኳን ተወለድክልን አዲሰ መልካም ልደት🎂🎂

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Před rokem

    ጌታን ስወዳችሁ እንኳን ተወለድክ አዲስ ቃልዬ ልዩ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ።መልካም ልደት❤❤❤❤❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +1

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ እኳን ተወለድክ አዲስዬ 🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የደስታ የፍቅር የጤና ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ❤❤❤❤ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤ ሁለታችሁም በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ ❤❤❤ከነ መላ ቤተሰቦቻችሁ❤❤❤❤

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Před rokem +2

    happy birthday 🎂🎊🎁

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 Před rokem +5

    እንኳን ተወለድህ አድስ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን ለቢቢ ማይኩን ስጡት ማነው እደኔ ልጅ እሚወድ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem +1

    እኩዋን ተወለድክ አድስ ስወዳችሁ ቃል ❤❤ አዳድሰው እድሜው እና ሰውነቱ ፊቱ አይምጣጣም ሁሉምሰው የራሱን ግምት ነው የሚሰጠው

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Před rokem

    _ሓዲስዬ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ🥰_

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před rokem +3

    መልካም ልደት 26 ግን ከመብላት በፊት ባርክ ሁልግዜ ሳይህ አትባርክም

  • @betijwubetutube9992
    @betijwubetutube9992 Před rokem +3

    ፈጣሪ ቀሪ ዘመኑን ይባርክልሽ ቃልዬ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉HBD♥️

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም በጤና መጣችሁ ውዶችዬ እንኳን ተወለድክ አዲስ መልካም ልደት ቀሪ ዘመን የደስታ የፍቅር የስኬት ዘመን ይሁንልህ ከእረጅም እድሜና ጤና ጋር የኔ ውድ ቃልል እንኳን ተወለደልሽ ፈጣሪ ትዳራችሁ በሰላም በደስታ የተሞላ ይሁን የዛሬ አመት ባባዬ ጋር ልጃችሁ ያሳድግላችሁ በጣም ነው የምወዳቸውን ተምሳሌት ናችሁ 🥰🥰እንግዲህ አዲስ ሰአት ለሚጠይቅ ስፈልግ ደውል እናረጋለን እባክዎ ስልኩን ማንሳቶን እንዳይረሱ 😂በድጋሜ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🍰

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem +1

    እኳን ተወልዲክ አዲስየ ቃለየ እኳን ደስ አለሺ እና የመጨርሻ ስጡታህ እደት እዳስደሰተኚ እግዚአቢሒር ባለህ ላይ ይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hananhabeshawit3563
    @hananhabeshawit3563 Před rokem +3

    መልካም ልደት ለአዲስ ስወዳችሁ ምርጦቼ 🎂🎉🎉🥰🥰

  • @HaidarAlali-bm7bf
    @HaidarAlali-bm7bf Před rokem +3

    ሁሌ ሰየችው በጣም ነው ድሰ የምሉኝ ❤❤❤😊

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን አዲስ እንኳን ተወድክልን መልካም ልደት ይሁንልህ 🎂🎂🕯🕯 እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁ ልባም ሴት የእግዚአብሔር ስጦታነች እነደ ቃልዬ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @timnitbrhane2905
    @timnitbrhane2905 Před rokem

    🎉🎉Happy Birthday adiss..bro....wish u all the best,blessed.enkian teweledka.

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem +2

    27 ሞላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ልደት ይሁንልህ

  • @tube4457
    @tube4457 Před rokem +4

    እንካን ተዋለደክ ቀረዉ ዘመን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 Před rokem +1

    እንኳን ወላድክ አዲስዬ🎉🎉🎉🎉💐💐 ❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤ፈጠራ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +1

    እንኳን ተወለድህ የኖላዊ አባት ለሚቀጥለው አመት ሴት ልጅ ተወልዶ አራት የምትሆኖበት መልካም ዘመን ይምጣልን አገር ሰላም ሲሆን ነው በፍቅር በደስታ የሚኖረው አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን በድጋሚ አዲስ መልካም ልደት እኔ ገምቼ ነበር 26 ብዬ ጓደኛዬ 28 ብዙም አልተራራቀም

  • @Tube-ez2zh
    @Tube-ez2zh Před rokem +8

    እንደዚህ ያለ ትዳር አላህ ይሰጠን ያረብ የመዳም ቅመሞች 😓

  • @SerkeMoges-ui5jc
    @SerkeMoges-ui5jc Před rokem +3

    🎉🎉🎉🎉የኔ ልዬዎች እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @azebteketl7094
    @azebteketl7094 Před rokem +1

    እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህ የስኬት ይሁንልህ ከነ ባለቤትህ ከነ ልጅህ

  • @hashim7147
    @hashim7147 Před rokem

    እኳን ተወለድክ አድስዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰብህ ይስጥህ ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +3

    መልካም ልደት አዲስ አመብርሀን ፍቅራቹን አብዝእታ አብዝእታ ትጨምርላቹ ሰታምሩ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lv9lx3oc1h
    @user-lv9lx3oc1h Před rokem +5

    ኧረ ክርስቴን ልደት አያከብርም ጣወት ነዉ የእመቤታችን ልደት ቢከበር አለም ድኖ ነዉ ተዉ ጣወት ነዉ ንስሀ አባታችሁን ጠይቅቱ😢

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Před rokem

    አድስየ መልካም. ልደት. እንኳን ተወለድክ. በጣም ደስስስስስ. ትላላችሁ. እግዚአብሔር አምላክ. አይለያችሁ. ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን.

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +2

    መልካም ልደት እነ ሸጋ እኛንም ተመልካቾችን በሰላም ለአመቱ ያገናኘን ቀሪ ዘመናቹህን ይባርከው❤❤❤❤❤👏

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před rokem +2

    እኳን ተመለድክ አድስዬ እግዚአብሔር ቀሪዘመንክን ይባርክልህ 🥰ቃልየኔፍልቅልቅ እስወደመችሀ ባባየን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እውነት የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችሁ እኮ❤❤❤❤

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před rokem

    መልካም ልደት አዲሰየ ቀሪ ዘመንህ ድንግል ማርያም ትባሪክል ክፉ አይኒካችሁ በጣም ደስ የምል በትሰብ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤ ሰደታይኝዋ ኔይኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarontube7782
    @sarontube7782 Před rokem +1

    ዋው እንኳን ተወለድክ አድሱ 🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ ርጅም እድሜ ይስጥህ ቃልዬ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan Před rokem

    አዲስዬ እንኳን ተወለድህ 🎉🎉መልካም ልደት ይሁንለህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @wibseraworku2640
    @wibseraworku2640 Před rokem +1

    አዲስ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ቃል እንኳን አደረሰሽ ለእናቶች ቀን መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem +1

    እንኳን ተወለድህ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🥰🥰👌

  • @nafesaann
    @nafesaann Před rokem +1

    ከዝህ ቡሀለ ሰዓት መጠያቅ ከፈለገቹ ደዉሉል አለለም😄😄😄ስታምሩ ፈጠር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ሀገራች ሠለም ያድርግልን ስደት የለቹ እረፍት ያጠቹ እህቶቼ/ዎንድሞቼ ፈጠር እረፍት እንጄራ ይስጠቹ/ይስጠን አሚን 🙏

  • @TGgf-vr1ly
    @TGgf-vr1ly Před rokem +1

    መልካም ልደት አድስየ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ😍🙏

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h Před rokem +1

    እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክ የስላም የጤና ያድርጋል ወንድምችን ቃል አንቻም በመልኮምንተሽ ይጠበቅሽ እግዚአብሔር

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před rokem

    ሐዲስ እኳን ለወለድክ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንህን ዘመናቹህን ከነልጃቹ ፈጣሪ ይባርክላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ቃልዬና አዲስ መልካም የትዳር ተምሳሌቶች እንዴት እደምወዳችሁ እኮ መልካም ልደት አዲስ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ማነው እደኔ እነዚህ ቅን ባለትዳሮች ሚወዳቸው በላይክ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před rokem

    Happy birthday long life 27 Amatu naw

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Před rokem +1

    እዮቤል በጣም መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dliethadgu6911
    @dliethadgu6911 Před rokem

    Kaluye gn betam wefersh beterefe betam des blognal happy birthday adis🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 Před rokem

    Happy birthday 🎂 🎊❤️❤️❤️so beautiful family👨‍👩‍👦

  • @user-kt7st6ji1i
    @user-kt7st6ji1i Před rokem +1

    መልካም ልደት እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ

  • @zenebeh
    @zenebeh Před rokem

    እኳን ተወለድክልን አዲሥዬ እረጅምአመትከጤናከሠላምጋራ ተመኘሁልህቃልዬክበርልኝ

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Před rokem

    tabaraku unkan tawaladik happy birthday 🎉🎉🎉🎊🎊

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Před rokem

    አድስዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው ቃልዬ የኔ ልበ ሙሉ ሁሌም በደስታ በፍቅር ያኑራቹ እምወዳቹ💚💛💜

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před rokem

    መልካም ልደት ሐዲስ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤❤❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před rokem +1

    ❤❤❤Happy birthday to you long live and health 🎉🎉🎉🎉🎉🎉