ዛሬ በጉዟችን ያጋጠመን ምን ይሆን እኛስ ስለፍቅር እንዘምታለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 11. 2021
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 702

  • @Robielm
    @Robielm Před 2 lety +158

    ከኤርትራ ዲያቆን ወንድማቹ ነኝ ሁሌ ነው የምከታትላቹ "
    ግን ተሎ ተጋቡ ምክንያቱ ፈተና ላይ እንዳተገቡ በተረፈ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ።🇪🇷

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 Před 2 lety +65

    ወይኔ በጣም ደስ የሚል ነበር የአባታችን በረከታችሁን ይድረሰን ይደርብን በእውነት አቤት መታደል እኛንም ለደጆ ታብቃን ኪዳነ ምህረት አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +43

    #አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤😭

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +17

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥወት ደስስስ የሚሉ አባት ማርያምን ሲሉ ደስስስ ሲሉ😘

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +50

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️💒⛪️💒💚💛❤️🕊🕊🕊😍😍😍

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 2 lety +1

      በጣም..ታምራላችሁ.።ሀገራችን።ስላም።እምዬ።ሀገራችን ።ኢትዮጵያ ።ለዘላለም ት።

  • @user-rx7gw2px8z
    @user-rx7gw2px8z Před 2 lety +55

    በጣም ደስስስ የሚል መክር ባባቶች ምክር እድንኖር ፍቃዱ ይሁንልን❤❤❤
    በቀጣይ ጎደር ሂዱልን ስወዳችሁ ጎሽ

    • @user-tm5ly6xb8l
      @user-tm5ly6xb8l Před 2 lety

      በየት አድርገው አሁን እህት 😌

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera Před 2 lety +18

    ወጣን አንመለስም ካላችሁ በኋላ መጨረሻውን ሳየው ልትመንኑ መስሎኝ ነበር
    የሚገርማቹ ፈረሱን ሳየው መቼም የማልረሳውን የጎንደር ጉዞ ነው ያስታወሰኝ በቅሎ ላይ ወጥቼ የ4ሰዓት መንገድ ተጉዤ ስወርድ እግሬ ተፈርክኮ ብራኬት መስዬ በሰው ታዝዬ የገጠር ጎጆ ውስጥ ከ2ቀን በኋላ መራመድ ቻልኩ የማይረሳኝን የእማማ ጡጫ መዳፍ ቀምሼ ለመስበክ ቆሜ ጨርሼ ወደአገሬ ስመለስ ሌላ አማራጭ የሌለውን መንገድ በድጋሚ በዛችው በቅሎ ተሳፍሬ እስከሎንቺኑ መጣሁ ከዛም የገጠሩ ሰው እየሳቀብኝ እግሬን ፈርክኬ ባስ ውስጥ ገባሁ አዲስ አበባ ስደርስ ነው ኖርማል እግር ያገኘሁት አዲስና ቃል ግን ብልጥ ናቸው ምክንያቱም ሁለት የሚመስሉ አንድ ናቸው ይደጋገፋሉ ይተዛዘላሉ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před 2 lety +32

    ሐዲስ ቤተክርስቲያን ስትሄድ ነጠላ ልበስ ቃልዬ የኔ ሴት ስወድሽ እኮ ኪዳነ ምህረት ሞገስ ሰላምና ጤና ትስጣችሁ ❤

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 2 lety +67

    የድሮ አራዳ ናቸው በጣም ነው ያዝናኑኝ 😂😂

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

    • @user-xc7tl5tr4g
      @user-xc7tl5tr4g Před 2 lety +1

      @@emukiya7490 እኔ ድሚሬሽለሁ አይከፈልበት

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety +1

      @@user-xc7tl5tr4g አመሰግናለሁ ውድ እህቴ😍🙏

    • @mamamom9069
      @mamamom9069 Před 2 lety

      ማርያምን አሉኮ😁😁በጣም ነው የሳኩት💕

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 Před 2 lety +95

    በእዉነት በጣም ነዉ የሚታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይጨምርላችሁ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አሜን፣ አሜን አሜን፣ አባታችን፣በጣም፣ነዉ፣የሚታምሩ፣አግዚአብሔር፣ፍቅራቸው፣❤❤❤👏👏👏🌼🌼🌻🌼🌻🙏🙏🙏

    • @adanechyvlog7461
      @adanechyvlog7461 Před 2 lety

      እማ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ😍❤😔

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j Před 2 lety

      @@sofiymessay4134 እንዛመድ

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x Před 2 lety

      በእውነት ሰታምሩ በሰራቸው ይጨምርላችሁ

    • @konjokonjo1187
      @konjokonjo1187 Před 2 lety +1

      A

  • @helensime4678
    @helensime4678 Před 2 lety +58

    በጣም ታምራላቹ ቃልዬ እና አዲስ❤😘❤
    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ
    ለአባቶቻችንም እድሜ ጠና ይስጣቸው
    ሀገራችንም ሰላም ያርግልን💚💛❤🙏💚💛❤

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j Před 2 lety

      @@emukiya7490 ማሬ እኔም እመልሳለው እንዛመድ

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j Před 2 lety

      @@almaayerga6339 እንዛመድ

    • @user-lr4zy4uo6j
      @user-lr4zy4uo6j Před 2 lety

      እንዛመድ ማሬ

  • @sayedahmada1796
    @sayedahmada1796 Před 2 lety +49

    ስታምሩ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ለሁላችንም እደናተ አይነት ፍቅር ይስጠን አገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግል እወዳችዊለሁ በፍቅር በደስታ ሩልኝ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    ሀገሬ ክፉ አይካሽ 💚💛❤ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን 🙏🙏

  • @user-pt7tg7re2t
    @user-pt7tg7re2t Před 2 lety +7

    ወይኔ በምድህንዓለም ሰም ስታምሩ አግዛበርሐ ይጠብቃች💋💋💋💋🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @hanatube3850
    @hanatube3850 Před 2 lety +14

    ውይ ደስ ይላል እውነት እራስን አዝናንቶ ባባቶች ታንፆዎ መመለስ ደስ የሚል ትልቅነት ነውና ክበሩ ዘር ይውጣላችሁ⛪🙏

  • @marta-kj6xw
    @marta-kj6xw Před 2 lety +28

    ታምራላችሁ ውዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤️

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

  • @user-ro6qe8ru3m
    @user-ro6qe8ru3m Před 2 lety +2

    የዉነት በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ እኔ እግዚአብሔርን አመሰግነዉ አለሁ ኢትዮጽያዉይ ሰለሆኩኝ እናተንም እጅግ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ የድግል ማርያም ልጅ አሁንም የሱን ሰላም ይሰጥ ን ዛሬ ላገ ራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qb1rc9lm3r
    @user-qb1rc9lm3r Před 2 lety +3

    እኒ ትግሬ ነኝ ግን ብጣም ነዉ የሚወዳቹ ቃሉዬ አድሴ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ፈጣረ ሰላሙ ፉቅሩን ያዉርድልን

    • @ethiopia6945
      @ethiopia6945 Před 2 lety

      ግን ማለቱ ለምን አስፈለገ ረ ተዉ በጎሳ አንለያይ

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 Před 2 lety +17

    ግሩም ነው በጣም ነው የምናመሰግነው😍 ወይ አባታችን ደስስስ ሲሉ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን😁አንድ ከሆን ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር ከተመለስን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ግን ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስን መዘዙ ከዚህ ይብሳል አባቶች እንዳስተማሩን😥

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 lety +1

    ሲያሳዝኑ ማርያምን ሲሉ አፌ ቁርጥ ይበል ፈጣሪ የአባቶቻችን አምላክ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ኡፍ ደስ ሲሉ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +16

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችን ነ ሠላም ያድርግልን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን ይደርብን አሜን ፫

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ እህቴ

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před 2 lety

      @@emukiya7490 እሺ

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +14

    በጣም ታምራላቹ ሐድስ አንተስ ለምን ነጠላ አለበስክም ቃል አቤት ውበብሽ ነጠላሽ አለባበስሽ ደስ ሲል የኔ ውድ በቤቱ ያፅናቹ ይገርማል አፄ ምኒልክ ናቸው አድስ አበባን የቆርቆሩት አሁን ባለጊዜዎቹ ፊንፊኔ ኬኛ ሲሉ ቲንሽ እፍርት እሚባል ነገር የለም አጀብ!!!

  • @hanatateke6109
    @hanatateke6109 Před 2 lety +1

    በእውነት እናመስግናለን እኛ ኢትዮጲያዊያን ብዙ ቅርሶች አሉን ግን ክፉ መንፍስ በሀገራችን ገብቶ ይህን የመሰለ ታሪክና ቅርስ ሊያሳጡን ነው የቅዱሳን አባቶቻችን ጸሎት የድሮዋን ኢትዮጲያ ይመልስልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety

    በእዉነት አባታችን ግልፅነታቸዉ ደስ ስል የደሮ ግዚ ልዑል እግዚአብሔር ያምጣልን ለአባታችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @tyig2719
    @tyig2719 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትወ ይደርብን ቃል እና አዲስ ታምራላች እግዛብሄር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

  • @welatmaryamorthodox1564
    @welatmaryamorthodox1564 Před 2 lety +6

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ማሪያምን ሲሉ አፋቸው ይጣፍጣል 🥰🥰🥰እናተም ፍቅሩን ያብዛላችሁ ታምራላችሁ ❤️❤️

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před 2 lety +7

    የኔ ዉዶች ቃል & አዲስ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አባባ እድሜዎትን ያርዝመዉ በጣም ነዉ ዘና ያረጋችሁኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሀገራችንን ኢትዮጺያ ይጠብቅልን

  • @user-tz2wf4ch2g
    @user-tz2wf4ch2g Před 2 lety +25

    ሥወዳችሁ አድሥዬ ቃልዬ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይባርክልን አሜን✝️🇨🇬⛪️💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @tube6227
    @tube6227 Před 2 lety +12

    አባታችን እድሜ ይስጥዎት የድሮ አራዳ ማለት እንድህ ነው ፈታ አረጉኝ 🥰

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +3

    እውይይ ስታምሩ የኪዳነምህርትዬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችኩ ይባርካችሁ ወይኔ ፋረሱ ሲአምር ፈረስን በሩቁ እንጂ ነክቼው አላውቅም ።
    ኮዳነምህረት በቃልኪዳኑአ ቅድስት ሐገራችንን ትጠብቅልን ህዝባችንን ትባርክልን አሜን 👏
    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    አባታችን የዋህነታቸው ግልፅነታቸው ደስ ሲል የወለዱአቸው ይባረኩ " ማርያምን " ሲሉ ስሙአን ደጋግመው ማር ጠብ ይላል ካፋቸው ቃላቸው ልብን ይሞላል 😭👏👏

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +6

    የኔ ማሮች ደስስስስ ትልኛላቹ ፍቅራቹ ለዘላለም የተባረከ ይሁን በጣም ነው የምያምሮው እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን በእዉነት አሜን👏👏👏👏

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 Před 2 lety +10

    ሰታምሩ አላ ፍቅሩን ያብዣላቹ እዉዳቹሀለዉ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +5

    ወይኔ በጣም ታምራላቹ ቃልዬ እና አዲሰ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ንሃገራችን እና ለሁሉ አለም እግዚአብሄር ሰላም ያርግልን
    ለአባታችንም ደሞ እድሜ ከጤናጋ ይሰጠዎት

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Před 2 lety +1

    በእውነት ደስስ የሚል ታሪካዊ ቅርሶች ነው ያሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ወለዱ ክበዱ!! ሁሌም እደዚህ ታሪካዊ ቦታ እየሄዳችሁ አሳዩን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!!

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +11

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před 2 lety +2

    አቤት ስታምሩ እማምላክ ትጠብቃችሁ እህት ወንድሞቸ
    አባታችን እንደት ደስ ይላሉ ስንቴ ማርያምን እንዳሉ እፎይ ደስ ሲሉ እማምላክ ትጠብቅልን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 2 lety

    በእውነት በጣም ትመረች በእውነት አባታችን ብረክት ይድርብልን. Dabrlebalisa ishi

  • @user-bo1rj9zr5s
    @user-bo1rj9zr5s Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል እጦጦ ማርያምን ማይት በጣም ነዉ የምፈልገዉ እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ በሎኝ
    ታምራላችሁ እመቤት ትጠብቃችሁ 😘

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +5

    አረ መዳም ቤት ቁጭ ብየ መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝእግዚአብሔር ላገሬ እንድያበቃኝ ወለተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ያሳቹን ኑርልን እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ 💞💞💞💞💞

    • @amenyeshtey6351
      @amenyeshtey6351 Před 2 lety

      አይዞሽ እማ እሱ ያስብሽ እመብርሀን ሁላችንንም በስላም ለሀገራችን ታብቃን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

    • @user-wj3sc6wy7o
      @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety

      @@amenyeshtey6351 አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ 💞💞💞

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Před 2 lety +8

    ትለያላችሁ የምላችሁ እኮ በምክንያትነው የኔውዶች ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ የአባቶቻችንን በርከት ይደርብን አሜን

  • @hiwet252
    @hiwet252 Před 2 lety

    እውነት በእውነት ደስ የምል ፕሮግራም ነው ያስጎበኛቹን ተባረኩ ለእኛ ለስደት ያለንም ወገኖቻችሁ ፀልዩልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ 💐

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የናተ ፅሎት ሀገርችን ሰላም የአድርግልን 🙏🙏🙏🙏 እናተንም እግዛአቤሔር ያክብራችህ

  • @sebleseble7844
    @sebleseble7844 Před 2 lety +6

    ወይኔ ስወዳችሁ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ፀሎት አድርጉ ወገኖቸ

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 Před 2 lety

    ይፍቱን ይባርኩን አባቴ በረከተዎ ይድረሰን ታድላችሁ በባት መባረክ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Před 2 lety +3

    አዎ ይባላል ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ ሚባለው የምር ትመሣሠላላችሁ በጣም ፍቅራችሁን ያብዛው🇪🇹❤

  • @user-wt8eh9jh4w
    @user-wt8eh9jh4w Před 2 lety +2

    ዋው ስታምሩ
    እኔስ መቸ ይሆን ነጠላ ለብሸ ቤተክርስቲያን የምሄደው እፍፍፍፍ

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 2 lety +2

    እኛም ትልቅ ትምህርት ወሥደናል አባታችን በርከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደሥ ትላላችሁ

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 2 lety +13

    በጣም ታምራላችሁ ቃልዬ አዲስ ሽ አመት ኑሩልን 🥰🥰🤣

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍 ውድ

  • @gfbhimanotegghimanote9162

    ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔረ ይጠብቃቹሁ በረቱልኝ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት በረከትዎ ፀሎትዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን ደስስስ እሚሉ አባት ❤❤

  • @fikeryemululije3200
    @fikeryemululije3200 Před 2 lety

    የኔማሮች ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ስወዳችሁ እኮ አባታችን በረከቶት ይደርብን ጥሩ ምክር ነው የሰጡን

  • @user-bz8gh7il5i
    @user-bz8gh7il5i Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የአባ ወሬወች ፈገግ ያደርጋሉ እድሜና ጤና ይስጥወት አባ

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 Před 2 lety +4

    ዉይ ስወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ

  • @user-me7yl2hw2f
    @user-me7yl2hw2f Před 2 lety

    በዉነት በጣም ደስስስ ይላል ቃልዬ &አዲስ አናመሠግናለን ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያርግላችሁ አባቶቻችንም እድሜና ጤናይስጥልን ስለአባቶቻችን ፀሎት ብሎ ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሠላሟን ያዉርድልን እግዚአብሔር ይታረቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️🙏

  • @yodettareku4150
    @yodettareku4150 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋሕዶ ቤተሰቦች የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትኦት ይደረብን

  • @user-ro3cy3np4k
    @user-ro3cy3np4k Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን አባታችን ቡራኬያቸው ይደርብን አዲስ ቃልዬ ፍቅር ይስጣቹ ስታምሩ በጣም ደስ ይላል ኪዳነ ምህረት ለደጇ ታብቃን

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን አባቶቻችንን በድሜ በጤና ያቆይልን 😍🙏🙏

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s Před 2 lety +5

    አዲስዬ የኔ ወድም እጦጦ ሠፈሬን ስላሳየኸኝ ስላያችሁትም ከቃልዬ ጋር ደስ ብሎኛል ቅዱስ እራጉኤል ይጠብቃችሁ ወድም እህቶቼ 🙏❤❤❤❤

    • @brtaglab2516
      @brtaglab2516 Před 2 lety

      የት ነው አገሩ ግን እማ የሚኖሩበት ስለማላቀው ነው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 2 lety +9

    ይፍቱኝ አባቴ በሰራሁት ሃጥያት አሜን
    ፍቅሩን ያብዛላቹ💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

    • @abebayenu314
      @abebayenu314 Před 2 lety

      Yeftwge abati

    • @abebayenu314
      @abebayenu314 Před 2 lety

      Yeftwge abati beserahot hatseyat

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před 2 lety +1

    ቃል እና አዲስ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያአብዛላቹ በጣም ነው ደስ እምትሉት ሚያስጉበኞት አባት ማርያምን ሲሉ አንጀት ሲበሉ በጣም ሲያስጉበኞቹ ከፈገግታ ጋር ወይኔ አገሬ ብሆን ቤራችን ጉራ ትሉ ነበር ያው ደብር እንጦጦዋ ኪዳነምህረት ነው በሌላ ቀን እንደምትሄዱ ከእግዚአብሔር ጋር ተስፋ አለኝ

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m Před 2 lety

    ስታምሩ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x Před 2 lety

    ዋውውው አደኛነኝ ስላም ብይለው ፍቅር የሆናቹ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ውድድድድድድ እዮ የለም

  • @user-cb2gf1uc7i
    @user-cb2gf1uc7i Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል በእውነት ኢትዮጵያ የታሪክ ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቃት በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ እግዚያብሔር ይባርካች ያባታችን በረከት እረደኤት አይለየን እመብርሀን አገራችንን ሰላም ታድርግንን ለደጇ ታብቃን

  • @user-kf9zf5ej9w
    @user-kf9zf5ej9w Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ትላላች እግዚአብሔር አገራችነን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Před 2 lety

    በእውነት አመሰግናለው ከዚህ ቪድዮ በስተመጨረሻላ ብዙ ትምህርት ከአባታችን አገኘው

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @elsaamen9385
    @elsaamen9385 Před 2 lety

    በድንግል ማርያም ስም በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ሁሊም ነበር የሚባርኩኝ ታድላችሁ አባቴ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አዎ አይችልም ግን በጣም ነው የሚያምረው ስታምሩ እንጦጦ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ደጅሽ ናፈቀኝ አሜን አሜን አሜን ፫

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u Před 2 lety +7

    በእውነት ደስ ስትሉ ቦታውንም ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን ትንሽ ፍታ ያረጋሉ አባታችንም

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

  • @messayan3845
    @messayan3845 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @user-ci7fz9ri5h
    @user-ci7fz9ri5h Před 2 lety

    ደስስስ ይላል አገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
    ወንድማችን ነጠላ ጫን ቃልየ ቀሚስሽ ነጠላሽ ዋብብብ ዉብብብ

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል በእውነት በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን የቀድሞውን ፍቅር ሰላም አድነት ይመልስልን አሜንንንን፫ 🤲👏💐

  • @sisaaytube2832
    @sisaaytube2832 Před 2 lety

    በጠም ደስይላላ ቃልየ አዲስ አግዛበር አምላክ እንዲው በፍቂር ያኑራችሁ በጣም ደስይላል በ ኡነት ኡዑዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍፍየዱሮፍቂር እዴት ያምራል ከአባቶች የተማርነው
    ያዘመን ብመጣልን ውዕይ ደሞ ከአባታቺን ምክር ቃልየና አዲስን የመከረው ምክርለነም ትምርት ሆነዋል በርቱልን በጣም ወደዋቸዋለው

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 2 lety

    በእዉነት በጣም ታምራላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ፍቅር እንዲ ነዉ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Před 2 lety +1

    ማሪያምን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ እወዳችኋለሁ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!! አሜን!!!!🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @mastwalmastwal2739
    @mastwalmastwal2739 Před 2 lety

    Amen amen amen abatachen

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 lety

    እግዚሐብሔር ይመስገን በአካል እንደጎበኘሁት ነው የተሰማኝ እናመሰግናለን
    አባታችን ግን ደስ ሲሉ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @syoutube7963
    @syoutube7963 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የአባቶች በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት እኛንምከስደት መልሶን በረከታቸውን ለመቀበል ያብቃን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ምርጥ ጥዶች እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ፍቅርን ይስጥልን በቅንነት ደምሩኝ

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባረካችሁ አገራችንን ሰላም ያድረግልን 💚❤💛❤💛💚💛❤💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +3

    ስላም ቃልና አድስ❤❤እንኳን ደህና መጣችሁልን ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤ ለኛም እንደናንተ አይነት ፍቅር ያድለን 🤲🤲

  • @samri5193
    @samri5193 Před 2 lety +1

    በማርያም ደስስስ ስትሉ ታድላችሁ እንድናት አይነት ፍቅር የሆኑ ሰዎች ያብዛልን
    እሄን ቦታ ለማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ቃልዬዬዬ እና አዲ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ የድንግል ማርያም ልጆች

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል የአባታችን የእናንተም በረከት ይድረሰን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @magdismagda4792
    @magdismagda4792 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @tigisttsfahe9633
    @tigisttsfahe9633 Před 2 lety

    ዋዎ ድስ የምል ቆይታ ነው ያደረጋችሁን ቃልዬ አድስዬ በርቱልን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety

    አዲስዬ እና ቃልዬ ደስ ስትሉኝ
    ጋብቻውን የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ለችው
    እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሰው አይለየውም.
    በሚለው ቃል መሠረት ማቴ/ 19/6 ።

  • @user-mp1fi6ew8n
    @user-mp1fi6ew8n Před 2 lety

    ማርያምን ከሁሉም ዩቱበሮች አደኛ የምወዳችሁ እናተ ነዉ መልካምናት ከሃይማኖት ቁጅና በስነ መግባር ሲሆን እድት ደስ ይላል ዉድድድ በርቱልኝ

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před 2 lety +2

    እደው ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አዲስና ቃልየ አባቶቻችነን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችነን ሰላም ያድርግልን አሜን፫

  • @akrmsed490
    @akrmsed490 Před 2 lety +2

    ማርያምን ሢል ደሥ ሢል ወይኔ የኔ አባት እድሜህን ያርዝመው

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety

    አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት በረከቶ ይድረሰን

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 Před 2 lety

    እንኳን ሠላም መጣችሁ በጣም ደስ ብሎናል ስላሳያችሁን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን፫

  • @axumawitgatsyon6202
    @axumawitgatsyon6202 Před 2 lety

    በእውነት በጣም ደስስስስስ ይላል የኣባታችን በረከት ይደርበን 💞💞💞💞

  • @adudu3610
    @adudu3610 Před 2 lety +1

    በጣም ታምራላቹ ቃልዬ እና አዲስ❤😘❤
    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ
    ሀገራችንም ሰላም ያርግልን💚💛❤

  • @user-oe1kl1dy8l
    @user-oe1kl1dy8l Před 2 lety +2

    ማርያምን ሲሉ ደስ ሲሉ አባትችን እመቤታችን ትጠብቅህ🙏

  • @user-sg4tm1zx3l
    @user-sg4tm1zx3l Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዴት ደስ ይላል ወይኔ የድሮ አባቶቻችን እኮ የዋህ ናቸው ምነው ድሮ በተወለድኩ ተንኮል የላቸው የኔ የዋህ በጣም ነው ያዝናናኝ ረጅም እድሜ ከጤና ለሁሉም አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረብን አባታችን ቃልየ እና አድስም ፊቅርን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ቤበቱ ያፅናችሁ ።

  • @mazaethio6684
    @mazaethio6684 Před 2 lety

    ወይ ታድላቹህ እዴት ደስ ይላል
    ፍቅራቹህን ያብዛው ቃልየ

  • @emukiya7490
    @emukiya7490 Před 2 lety +1

    ውይ ደስ የሚሉት አባት ናቸው እኔም ጉብ እላለሁ እሷም አስትም ይበሉ 😁😁 አድስ ቃልዬ እግዚአብሔር ሰላምቹን የብዛቹ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +2

    ቃልዬና ሐዲስ የናንተን ቪዲዮ በማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል:: 🙏🏽❤️👍🏽 thank you for sharing very useful history…👍🏽👏🏽❤️ እባቶቻችን በጣም ጎበዝ ናቸው::

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባረኩኝ አባታችን 🙏💒❤

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety +1

    በእዉነት በጣም የምታምሩ ወጣቶች ለሊሎች ተምስሊት የምትሆኑ የተዋህዶ ልጃች ናችሁ አዲስ ና ቃልየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ አባቶቻችን በጣም ደስ የሚሉ አባቶች ናቸዉ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💛❤️
    እንኳን ለናታችን ለቅድስት ልደታ ማርያም አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጃች