ታሰረ። መሰለኝ🤥

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 31

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 Před 17 dny +2

    መንግስት እኮ ህጋዊ ስራ የሚሰሩት ነው ማሰር ማሸማቀቅ ሚቀናው

  • @minbeyewteshager4947
    @minbeyewteshager4947 Před 15 dny +2

    ይህ ሰው በኢትዮጵያ ህጋዊ ገንዘብ ላይ በአደባባይ ሲያንቋሽሽ ለመሆኑ በሃገሩ ላይ መንግስት አለ ወይ ?

  • @amaremekurya2431
    @amaremekurya2431 Před 17 dny +1

    አይ ሳሜ አንተ ምቀኝነት ደግሞ ከፌ መልክ አወጣ ምቀኛ ህግ ባልተማርኩ አፈር

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 27 dny +3

    ደሞ ለወረቀት ይሔን ያህል ማሽቃበጥ እኳንም ጠረገው ለገንዘብ ተብሎ ህዝቡ ተሰደደ ለገንዘብ ተብሎ መሠቃየት ይሔ የሆነ ጅል ሰለቸከን

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs Před 16 dny

    ትክክል ይሄ ደሃ እረሃብተኛ ደንቆሮ ሲያስጠላ የበቆሎ ቂጣ በልቶ እንዳደገ ያስታውቃል ደሃ ስለሆነ ነው ይህን ድንቁርና የሚሰራው

  • @user-nr4sp3np8b
    @user-nr4sp3np8b Před měsícem +3

    የትቻው ህግ ነው የሚያስረው ምግስት እለለበት ህግ አለደ

  • @aaronbekabil
    @aaronbekabil Před 13 dny

    Hedo medefat new

  • @tekle16
    @tekle16 Před měsícem +4

    አዎ ብር ማለት ቆሻሻ ነው ከዛም በላይ እንደዚህ አትንገብገብ
    ለዚህ ብር አይደል እንዴ ወገኖቻችን እያለቁ ያሉት

  • @kedirseid-wo4ke
    @kedirseid-wo4ke Před 13 dny

    እራስክ..ታሠር...ምንይላል..

  • @user-jc5kc5hf5n
    @user-jc5kc5hf5n Před 15 dny

    ደግ አደረገ

  • @user-he9um5gr1x
    @user-he9um5gr1x Před 16 dny

    ከአረቦቹእያዩነወ,,የችግረንነገረእማያወቁትጋረ,እኩልእንሀሸናለን,ብለወ
    እራቁቱንየሚሄድሀገረመሆናቸወንአላወቅብለወ

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913

    ኮማቾች እንዳለ ላም ናቹ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 28 dny +3

    ይሄ ባለጌ ባላገር የሰለጠነ መስሎት ነው😭💔😩

  • @EMR17A
    @EMR17A Před 28 dny +1

    Denqoroo beztwal?? Mengst yelem wey??? Hig yelem wey??

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Před 16 dny

    Leke new. Birr rekswal. Nege koshasha yehonal.

  • @Mgeberhiwot
    @Mgeberhiwot Před 20 dny

    መንግስት በሌለበት የመንግስት ያለሕ ዠምትለው እውነትም አልተማርክም
    አገርሕን አታውቅም

  • @MuhammedAdem-qg7rv
    @MuhammedAdem-qg7rv Před 18 dny

    እዉነትህነዉ እዉነትም ደቆሮ ግማሹ ቆሻሻ ነዉ ግማሹ ቀንተህ ነዉ ጅል ህዝብ ህግ ያለበት ሀገር እንኳን እንዲህ አድርጎ አይደለም ለግመል ለምን አጎረስ ብሩን ተብሎ ነዉ የታሰረዉ የኛ ሀገር ግን ፅፋት ያጠፋን ሳይሆን ሰላማዉይን ሰዉ ሲያደናግር ነዉ የሚታየዉ ትልቅ ከተማ የተባለዉ አዲሳባዉስጥ እንኳን ስንት ሰት ሰዉች ነዉ እሙገድ ዳር ነህ ተንስ እዚህ መስራት አትችልም እየተባሉ በፖሊስ ሲገረፉ ያየነዉ እንዲህ አይነቱን ግን አይናቸዉ አያይ ይሁን አይምሯችዉ ይሁን ባለይ ነዉ የሚልፉት

  • @HafizYasin-t9r
    @HafizYasin-t9r Před 15 dny

    Ante denkoro le laike belehe birr tetergalehe

  • @viva8589
    @viva8589 Před 19 dny

    Yetaser

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před měsícem

    አተመ ሖነክ ሌሎቹም በሐገር መቀለድ እንደሖነ እወቀው ይሔ መንግሥትነኘ ብሎ ያለው የከብት መሪ አሰናቃት ሐገሪቷን ጉድንቀት በልተሕ ጥገብ በመጀመርያ

  • @elhammohammed1486
    @elhammohammed1486 Před měsícem +3

    አናትህ ይታሰር ቅናታም መንግስት የለንም::

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před měsícem +1

    ማነህ ባሪያው ምን አቃጠለህ?ምነው እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ አልክ?

    • @abduawl3456
      @abduawl3456 Před měsícem +2

      አላዋቂ መሆንህ ኮሜንትህ ያስታውቃል አባቱ አንተ ማንም ሆንክ ማን ካንተ የሰመረ ባሪያው ጫማ ይሻልሃል ምን ይመስላል ገና ስለ ህግ ሳታውቅ ሰመረን ለመተቸት ያምርሃል? ደፋር

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers Před měsícem

      @@abduawl3456 ስንት ቁጥር ነው ጫማው?

    • @AbidanTube
      @AbidanTube Před měsícem

      @@Johnnbrothers semare lik naw naw hig bihon noro ante afihin atekafetim naber

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers Před měsícem

      @@AbidanTube heg ale gin hegu bereba balrebaw gize ayabakenem

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Před měsícem

    ክክክ ብሩን ስታይ ስኳርህ ጨመረ የዚህን ያህል መጮህ ከቻልክ ወንድም ለወንድም ሲጨፋጨፍ መንግስት የለምደ ለምን አላልክም ዘገየ አንችማ ብር ወዳድ ነሺ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 24 dny

    ምንውአንተድደሞ መንግስት መንግስት አበዛህ የማናቀው መንግስት ላንተብቻ ንው እንዴ የመጣው እኔ ስመር ብዙሁን ንገርህ ይመቸኛል ግን መንግስት መንግስት የምትለው አይመቸኝም የትንው ያለው

  • @user-np1fl4ci7o
    @user-np1fl4ci7o Před 19 dny

    አረ አንተ ሰመረ ሚሉክ አረ በማያገባክ እየገባክ አትፈትፈት ሰገጤ