በሳቅ ወደቅን የቃልን እህቶችን አፋጠጥናቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 634

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +96

    ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

  • @user-ll8vm4hc7h
    @user-ll8vm4hc7h Před rokem +335

    የመዳም ቅሞሞች አይዛችሁ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን የእርፍት እንጅ ይስጠናል

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +184

    የስደት እህቶቼ የኔ ከርታቶች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን 😢በፍቃደኝነት ቤተሰብ አርጉኝ ስደት መሮኛል

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +50

    እስቲ የቃሊ እህቶች እና የአዲስ ወነድሞች አንድላይ የቅረቡ የምትሉ በ 👍ሀሳባቹን ገለፁ

    • @hajretekulu-bj2oi
      @hajretekulu-bj2oi Před rokem

      በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +141

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ቃልዬ እህቶችሸ ደሰ ሲሉ የኔ ፍልቅልቆች🥰

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před rokem +36

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +105

    የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠን አሜን በሉ ☺🙌🙏

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +80

    ዛሬ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስ ገብርኤል ውድ የአገሬ ልጆች አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🥰❤💒

  • @asratasfw7796
    @asratasfw7796 Před rokem +116

    ቃልዬ ከህቶቿጋር ሰትሆን ከልቧ ደስ ብሏታል የኔናት❤❤❤

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc Před rokem +12

      አረ እንዲ አትበሉከሁሉም ደስተኛ ናት እግዝአብሔር ይመስገን

    • @asratasfw7796
      @asratasfw7796 Před rokem +2

      @@MlashKashsay-om7dc እሺማ ታሪኳን ሰሰማ በጣም ነው የምታሳዝነኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ❤❤

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j Před rokem

      ​@@MlashKashsay-om7dc ደምሪኝ ውድ

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před rokem +2

      ​@@MlashKashsay-om7dc ሁሌም ደስተኛነች ከአዲስ ቤተስቦች ጋር፣ ግን አብሯደግ እህት ደሞ ለየት ይላል።

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Před rokem +73

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች❤❤እኛንም ካረብ ሀገር ወስዶ ከእህቶቻችን ጋር ያገናኘን❤❤

    • @behaylwatefera4976
      @behaylwatefera4976 Před rokem +1

      እግዚአብሔ ታላቅ ነዉ የልቦናችሁን ይፈፅምላቹ

    • @NouretHussain-kd4jk
      @NouretHussain-kd4jk Před rokem

      ግንቃልዬ።ከህቶችሽ።በጣምትልቅትመስሊያለሺ፡የኔውድ❤

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Před rokem +76

    ማነው እደኔ የሮመዳን ሥራ ወገቡ የተቀጠቀጠ 😢😢😢😢

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Před rokem +60

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ።እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ❤

  • @hanibabi
    @hanibabi Před rokem +39

    ወይኔ ዛሬ 😀😀😄ከኔ በላይ የሚወዳቸው 👍

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Před rokem +14

    የቃልን ወንድም አስተዋወቀን በሞቴ ወንዬ ደስ ሲሉ😂

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Před rokem +8

    በንጹህ ደሙ ያዳነን ከወደቅንበት ያነሳን ብዙ ነው የእርሱ ውለታ እንዘምራለን ለጌታ የሚለውን መዝሙር አዲስ ስለማይጋብዘን ቃልዩ እስቴ ጋብዝኝ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před rokem +16

    በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ቃልየ እህቶችሽ በጣም ደስ ይላሉ ተዋደድ ተፉቀሩ ቤተሰብ በጣም አስፈላጊነው ተዋደድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p Před rokem +24

    ደስ እምትሉ እህታማቾች ❤❤❤❤❤

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 Před rokem +7

    ቃል እንደዚህ ቆጃንጆ እህቶች አሏት ?
    እስከዛሬ ለምን አላቀረባችኋቸውም ? በጣም የዚህ video ድምቀቶች ናቸው ። እነዚህን የመሰሉ እህቶች እያሏትማ ብዙ video መስራት አለባቸው ። አታጥፏቸው !!!

  • @alemsime3375
    @alemsime3375 Před rokem +6

    የቃል እህት ትልቆ እጅግ እጅግ ቆንጆ ናት

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +45

    በጣም ደስ የምትሉ እህትተማማቾች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před rokem +10

    ቃልዬ እህቶቼን ይበልጥ አስናፈቅሽኝ ስታምሩ በጌታ❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem +21

    እውነት በጣም ድስ ትላላችሁ እሄን ቤተሰብ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንኳን ለአብሳሪው መልዕክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ኦርቴዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏🤲🇧🇴

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 Před rokem +11

    ምርጥ እህቶቼ ደሰ ሰትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ቃልየ ቤቢሰ እዴትነው !!!!

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Před rokem +7

    እንኳን ደና መጣቹ ውዶችዬ
    የብስራታዊ ቅዱስ ገብሪኤል ረዲኤትና በረከት ኣይለየን
    👏🌿💐

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Před rokem +24

    መምህር ሄኖክ ሀይለን ሁላችን ነው የምንወደው የኛ እንቁ አስተዋይ ክፉ አይንካው
    እመብርሃን ትጠብቀው 🙏🙏🙏
    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ስታምሩ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem +7

      ዲያቆን ሄኖክሃይሌ ብቻ ሳይሆን ሁሉም መምህራኖቻችንን አባቶቻችንን ከክፍነገር እመአምላክ ወላዲተአምላክ በውርቅ ቀሚሧ ትሸፍናቸው

  • @fasikwolloywa8946
    @fasikwolloywa8946 Před rokem +50

    እንኳን ደና መጣቹህ ውዶቸ💜
    የመዳም ቅመሞችዬ እኛም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተስብ ጋር እደዚህ አይነት ግዜ ለማሳለፍ ያብቃን💜

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před rokem

      ደምሪኝ

    • @bezagadisa1124
      @bezagadisa1124 Před rokem +1

      አሜን አሜን 🙏

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před rokem

      @@bezagadisa1124 ደምሪኝ የኔ እህት

    • @medhini7477
      @medhini7477 Před rokem

      የመዳም ቀመም ኣይባልም ድያቆን ዮርዳነስ የስተምር ነበረ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před rokem

      @@medhini7477 እሺ ውድ እህታችን ትምህርቱ የቆየ ነው ወይስ አዲስ ነው እስቲ ርዕሱ ንገሪኝ በተረፈ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +16

    ደስ ስትሉ እኔ ብቻ ነኝ ይሔንን ቤተሰብ በፍቅር በጉጉት የምጠብቃቸው ❤😘አረ በሳቅ ገደላችሑኝ🤣🤣

    • @user-go5lu5kt3z
      @user-go5lu5kt3z Před rokem

      ወለሂ እኔም ኢደዘዉ በጉጉት ነዉ የምጠቢቀቸዉ አለህ መጨረሸቸዉ የሰምርለቸዉ❤❤❤❤❤❤

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 Před rokem +12

    እህቶቼጋ አላህ የስደትን ህይወት በቃ ብሎሽ ያገናኘኝ ይሆን ያረቢ😢

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před rokem +2

    ዋው በጣም ደስ ሥትሉእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Dani-hw7wo
    @Dani-hw7wo Před rokem +9

    ማነው እንደኔ የሃይም ድምፅ የምወደዉ❤💘

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe Před rokem

      ምኑ ነው ደስ የሚለው ምላሷ የተቆረጠ ነው የሚመስለው

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem

    እንኳን ደና መጣቹ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቹ በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን

  • @kukuendrias
    @kukuendrias Před rokem +4

    ዋው እጂግ በጣም ደስ ትላላችሁ😍❤አንደኞች!😍

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před rokem +5

    *_ምርጥ እህትማማቾች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልዬ ታድለሽ😍_*

  • @vcd5555
    @vcd5555 Před rokem +1

    በእውነት ደስስስ ትላላችሁ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ 🌹

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před rokem +1

    ውይይይ ደስ ሲሉ ፍታ ያሉ ናቸው የቃል እህቶች ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም አልጋ አላነጠፍንም አላሉም በሳቅ ክክክክክክ

  • @abrahambezabih4943
    @abrahambezabih4943 Před rokem +25

    ሐዲስ የቃልን ወንድሞች አስተዋውቀን

  • @hanatsegazeab
    @hanatsegazeab Před rokem +6

    የሐይሚ ድምጽ በጣም ደስ ይላል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እነሸጋ የመዳም ቅሞሞችየ እግዚአብሔር ያበርታቹህ እኔኮ ደህናነኝ እናተስ እዴትነው አሉማ በርቱ አይዞን

  • @letebrhangirma202
    @letebrhangirma202 Před rokem +9

    ለምንድነው የቃል ወንድምን ወንድምን የማታስተዋውቁን

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Před rokem +4

    ❤❤❤ደስ ስትሉ ❤❤ ግንኮ ቃል ናት ትልቅ የምትመስለዉ እነሱ ታናሾቿ ነዉ የሚመስሉት ለኔ ብቻ ነዉ ወይስ ለናንተም ቃል ታላቃቸዉ የምትመስለዉ

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před rokem +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @Adii12
    @Adii12 Před rokem +8

    የሃገሬ ልጆች ብዝት ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትትትትትትትትትትት በሉልኝ

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +3

    እረ ጉድነህ ቃል መቸ አረገዘች አላለም ሆሆሆሆሆ 😂😂😂 የስደት ዘመዶቸ አይዞችሁ የረመዳን ስራ ባገላታንም አንድ ቀን በሀገራችን እፍፍፍ እንላለን

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 Před rokem

    በጣምደስ የምቶሉ እህቶማማቾች ፍቅራችሁንያብዛላችሁ እኔም ኢትዮጵያ ከህቶቼ እድሆተሰባስበን በጣም ነበር ደስየሚለኝ አሁላይስደት ናፍቆታቼውን አልቻልኩም❤❤❤

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ 😍😍ስታምሩ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +2

    ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ 3ቱ እህትማማቾች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +8

    ደስ ሲሉ ❤❤❤❤የሁለታችሁም ቤተሰቦች ደስ ይላሉ😂😂❤❤❤❤ስርአታቸው ደስ ሲሉ

  • @akalone1339
    @akalone1339 Před rokem +2

    ዋዉ የኛ ዉቦች ማሮች ❤❤❤❤ ስታምሩ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤

  • @user-cv1xq5nd7w
    @user-cv1xq5nd7w Před rokem

    ንእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰታምሩ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před rokem +2

    ማነዉ እነዚህን ጥዶች እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤👍👍👍🖤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +1

    በጣም ደስ እምተሉ እህትማቸቾች ማሻአላህ❤❤ስታምሩ

  • @EdenAbebaw-ln7kx
    @EdenAbebaw-ln7kx Před rokem

    ሀይሚ ድምጿ ያምራል መዝሙር ትዘመርበት 🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @aahh5158
    @aahh5158 Před rokem +2

    ማርያምን መስቀላቸዉ ❤😍😍😍😘ደስስስስስ ስል

  • @user-kh1it4cj5q
    @user-kh1it4cj5q Před rokem

    ስታምሩ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እህቷ ስታምር ሒወት እምትባለዉ መሲ በጣም ነዉ እምታሳዝነኝ ለምን እደሆነ አላዉቅም በተረፈ ምርጥ ቤተሰብ❤🕊🥰❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem +1

    ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እህቶችሽን እና ወንድምሽን ካለዉ ጋነዉ መዛመድ የሞተ ማንሳት መሳሳት ነዉ😢😢😢

  • @hidiyaawol4870
    @hidiyaawol4870 Před rokem +3

    እኔም አላውቀውም 😁😁😁 ደስ ስትሉ ተመችቶኛል

  • @ttyy6198
    @ttyy6198 Před rokem +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ምህርጥ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před rokem +2

    በጣም የምዉዳቹ በጣም ታምራላችሁ ቃሊዬ የኔ ቆንጅ

  • @mekdesmolla4289
    @mekdesmolla4289 Před rokem

    ወይኔ ስታምሩ የሀይሚ ድምፅ ያምራል መዝሙር ትዘምርበት

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Před rokem

    ስታምሩ አስቀናቹኝ ከቤተሰብ ጋርተሰብስቦ እደዚ መጫወት ደስሲል እኛስደተኞች ከማዳም ጭቅጭቅ እና ስራ ዘናእንላለን ለማንኛውም ሰላማቹ ይብዛ ቻው

  • @lemlems683
    @lemlems683 Před rokem +1

    እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦቸ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qj8gn9ee5q
    @user-qj8gn9ee5q Před rokem +27

    አንደኛነኝ ዛሬ ደስሲል የቃልየ አድናቂዎች በላይክ አሣዩኝ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ

  • @kalkidan5311
    @kalkidan5311 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v Před rokem +2

    የማህተባቹ አድናቂ ነኝ በጣም ያምራል❤

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Před rokem +3

    ቃልዬ እህቶችሽ ደስ ሲሉው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před rokem

    የኔ ዉድ ቃልየ እንዴት ደስ ብሏታልበ እህቶቿ ተከበባ ማርያምን በስመአብ ሁሌም እየመጣችሁ አጫዉቷት የናቷ ምትክ እኮናችሁ ❤❤

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 Před rokem

    በጣ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናቹ በእውነት ቀናሁ ቃልየ በጣም እድለኛ ነሽ ታድለሽ የባልሽ ቤተሰቦችም ያንችም ቤተሰቦች መልካምና ደስ እሚሉ ናቸው❤

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 Před rokem +3

    ደሰ ሰትሉ ቃልዬ እህትማማቾች በፍቅር ያኑራችሁ ፈጣሪ❤😍😘🙏

  • @user-es3vg3wl3i
    @user-es3vg3wl3i Před rokem +1

    በጣም ደስ ሰትል❤❤❤

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 Před rokem +2

    ደስ የምትሉ እህትማማች ናችሁ ❤️❤️❤️

  • @felepechadiila6698
    @felepechadiila6698 Před rokem

    WO WOWOWO WO getayibarekutebareku❤❤❤

  • @user-ms1jb8wb8s
    @user-ms1jb8wb8s Před rokem

    እንኳን በሰላም መጣቹህ ፈቅራቹህ ይብዛ ፈቅራቹህ ይለምልም🌹

  • @beetyube
    @beetyube Před rokem

    ስላም ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችህ ዋውውው አሪፍ ቤተስብ ናችህ❤

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 Před rokem +1

    የኔ ውዶች ደሰ ትላላችሁ ቃልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Před rokem +3

    እነዚህን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️❤️ እኔ ግን ለምንድነው እህት ና ወንድም የለለኝ ሰው ብቻውን ሆኖ ይፈጠራል?😭😭😭😭 እናት አለኝ አባት አለኝ ወንድም እህት የለኝም 😌😌😌

    • @zk3815
      @zk3815 Před rokem

      አብሽሪ ሀየቲ😢

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo628 Před rokem +1

    በጣም ደሰሰ ትላላችሁ❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Před rokem +1

    ልዩ ናችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejalembuli1970
    @ejalembuli1970 Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣቹ ቃልዬ እህቶችሽ በጣም ደስ ይላሉ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před rokem

    Xiyaqe masii baxamii dasii ila wadachaloo tabarakuu izaberii fiqirii hibizachu tabraku 👏👍👍👍💯

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Před rokem

    ኣቤት ደስስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 Před rokem +1

    በጣም ደስ የምትል ቤተሰቦች❤😘

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቾሁን ያብዛው ቃልየ አራስ ነት አንዲት ነው ቢቢየ አደገ በጣም አዝናኝ ቪዲዮ ነበር የሮመዳን ስራ በአፍጫችን ሊተክለነው በርቱልኝ በስደት ያላችሁ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem

    በጣም ናው የምታምሩት አአእህቶቹሺ መሰቀላቹህ❤❤

  • @uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ🥰

  • @mazarat1238
    @mazarat1238 Před rokem +1

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ስወዳቹ ❤️❤️

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +11

    ወየየየ የቃልዬ እህቱች ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ ❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ በጣም ደስ ስትሉ

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před rokem

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 Před rokem +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ ከዚህም በላይ ሰላም እና ፍቅር ብዝት ያርግላችሁ ታምራላችሁ ኑሩልኝ

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 Před rokem +12

    በጣም ደስ የምትሉ እህትማማቿች እመቤቴ ትጠብቃችው ❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤ፍቅሩን ያብዛላችሁ😊

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Před rokem +2

    ❤❤❤ስታምሩ አይለያችሁ❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před rokem +2

    እህቶቾ የዋህ ናቸው አይለያችው ❤❤❤ቃልየ

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Před rokem +3

    በጥቅሉ የሁለታችሁም ምርጦች ናቸዉ ቤተሰቦቻችሁ ❤️🥰

  • @yeshiayanaw3399
    @yeshiayanaw3399 Před rokem +2

    ማነው እንደ እኔ ሳቃቸውን የሚወደው እፍፍፍፍፍ ውድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +2

    ስታምሩ ከነ ማህተባቹ🎚❤😍

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před rokem +1

    ምርጥ ቤተሰብ❤

  • @mobetthyobee6247
    @mobetthyobee6247 Před rokem +2

    ቃልየየኔቆንጆስታምሩ
    እኛምላገራችንአብቅቶንከቤተሰብጋርያገናኘን
    ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @alamitube1894
    @alamitube1894 Před rokem

    Betam betam feta aregachung egizhaber fikerachun yabizalchu 😘😘😘😍😍😍❤️❤️