ሀቢብ ጉዱን አፈረጠው !! | የ ረምላ ለማ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #remlalemma #fegegtareact #ebstv

Komentáře • 2K

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +56

    ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ አቦ በሰው ህይወት ገብታችሁ የምትበጠብጡ ሰዎች አላህ ያበጣብጣችሁ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹

    • @user-up2gm7vl3g
      @user-up2gm7vl3g Před 2 lety

      አሚንንን ያረብ

    • @mekityub1966
      @mekityub1966 Před 2 lety

      @@emtube9470 እኔ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 Před 2 lety +103

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @user-py8wk9kp5j
    @user-py8wk9kp5j Před 2 lety +28

    አልሀምዱሊላሂ እረምሊ ፈገግታሽን ሁሌም ልየው እሥከመጨረሻው አይለያችሁ ያረብ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh Před 2 lety +32

    😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰ኡፎይይይ ወላሂ እንደት ደስስስስ እንዳለኝ የኔ ውዶች ረምሊና ሀቢብ ውደታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ❤️🤲 ምቀኛን ያርቅላችሁ የኔ ጀግኖች

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety +1

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @HayatOmer
      @HayatOmer Před 2 lety +1

      ቤተሠብሁኒኝ

    • @mekityub1966
      @mekityub1966 Před 2 lety

      @@lztoutube8165 ደምሪኝ ዉደ እኔ ደምሬሻለሁ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      @@mekityub1966 እሺ ሰአቱ ሢሙላ እመልሣለሁ ከቤቴ ብቅበይ ኩሚት ላክ ሠብ አዱርጊ አመልሣለሁ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 Před 21 dnem +1

    ማሻአላህ ደስይላል ተመካክሮ መፍታቱ ማሻአላህ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před 2 lety +141

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ንን

  • @Susufkir
    @Susufkir Před 2 lety +79

    እረምሊዬ ስትስቂ ነው እሚያምርብሽ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውደየ ደምሪኝ

    • @HayatOmer
      @HayatOmer Před 2 lety

      ደምሪኝስወድሸ

    • @HayatOmer
      @HayatOmer Před 2 lety

      @ሀዬ ነኝ የወሎ ልጂ የቤተሠቦቸ ናፋቂ ክክክያባቴልጅነሻ ሰብስክራይብአርጊ ማለት ነው የኔውድእህት

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před 2 lety +111

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹

  • @youtubeetatu8036
    @youtubeetatu8036 Před 2 lety +5

    የኔ ፈንድሻ ረምላዬ ስትስቂ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ድምቅ በይ ከፍቶሽ አይቼ አዝኘ ነበር ኮሜት አልፅፍኩምጅ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Před měsícem +1

    እረምሊየ የሰው ወሬ አትስሚ ከትዳርሺ ሊያፍቱሺ ነው ማሬ ስወዲሺ እንዲዚህ አይነት ሰወቺን አላህ ያጥፍቸው

  • @sosoyas295
    @sosoyas295 Před 2 lety +22

    አላህ እስከድሜ ልክ አይለያችሁ የልጅ ልጅ የምታዩበት እድሜ ይስጣችሁ

  • @shamil2343
    @shamil2343 Před 2 lety +43

    አልሃምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ስቀሽ ስላየሁሽ የኔ ምርጦች አይለያችሁ ከምቀኛ ከሸረኛን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Před 2 lety +135

    አራምላዬ እደዚህ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ

    • @selima4387
      @selima4387 Před 2 lety

      አልሀምዱሊላእንኳንምደሥአለሺምንፈገግታይኑርልኝማሺአላህ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Před 2 lety +1

    አላህ ሶብር ይስጠን እጂ ሴት ልጂ በሴት ልጂ እየተበደልን ነው 3 4 ልጂ እያለው ምንም መስሎ አይመስላቸውም ልጂ ብወልድ ነገም የኔን ልጆች ጥሎአቸው ይሄዳል ብለን አናስብ ብቻ ልብ ይስጠን ድሮ ያላገባች ሴት ልጂ እኮአን ልጂ ያለው አግብቶ የፈታ እራሱ አይገባም ነበረ አሁን ሳያገቡ 5 የወለደ ቢሆንም ችግር የለባቸውም እደውም ደስ ይላቸው አል እኔ ግን አንድ ነገር ካቺ ተማርኩ እኔ ባሌን ለመፍታት ለሱ ባልነግረውም ፍታኝ ብለው ወዳ ቢፈታኝ ቤቴን ሰርቼ እያልኩ ነበረ ያቺብ ስሰማ ትዳር እድህ ነው ማለት ብየ ሀሳቤን ቀይርኩ ወላሂ ነው የምልሽ አላህ ምስክሬ ነው ባሌ በጣም ጨዋና ታጋሽ ነው

  • @UyA25A25
    @UyA25A25 Před 2 měsíci +1

    Mashallaa Allaayanorachu❤❤❤

  • @user-xq7sv6um3q
    @user-xq7sv6um3q Před 2 lety +41

    የልጅነት ባልሽ ነው ቦታ ሰተሽ ተከባከቢው አተም እንደዛው ለሰው ቦታ አትስጡ ደሞ እንድህ አይነት ነገር ሲመጣ ለራሳችሁ ተመካከሩ ወደ ሚድያ አታውጡ በጣም ደስ ብሎኛል አብራችሁ ስላየኋችሁ አይለያችሁ

  • @mekiyahaile7452
    @mekiyahaile7452 Před 2 lety +73

    መብሩክ ደሥታሽ ደስታችን ነው ውደታ እስከጀነት ያርግላችሁ ልጆቻችህን እያሥመረቃችሁ ድግሪ በድግሪ አርጋችሁ ድራችሁ የልጅልጅ ልጅ"""""ለማየት ያብቃችሁ።

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 Před 2 lety +37

    ማሻ አላህ እረምላዬ እንኳን ደስ አለሽ ለዘላም አብራችሁ ያኑበራችሁ እስከልጆቻችሁ 😍😍😍

  • @user-vo4ln1tz3c
    @user-vo4ln1tz3c Před 2 lety +1

    አብሽሩ እረምላየ አይለያቹህ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 Před 2 lety

    ረምላ ሀቢብትይ እንኳን ደስአለሽ የኔ ውድ 🌺🌺🌺🌺

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 2 lety +31

    የኔ ጀግና ረምሉየ እንኳን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታችነው አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ ምቀኛን አላህ ይያዝላችሁ 👍😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety +1

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Před 2 lety

      አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ በትዳር መሃል የምገቡ ሰዎች አላህን ፍሩ የናተ እርዚቅ አለ የሰዉ ሂወት አታበላሹ በተለይ ወዶችን ሚስትህን ፍታ የምትሉ አላህን ፍሩ

  • @saidasaida9609
    @saidasaida9609 Před 2 lety +82

    አሰላም አለይኩም ሩምሊ በጣም ነበር ያዘኩት አብራች ስላየሀችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 2 lety

      በትክክል

    • @medinayoutube3274
      @medinayoutube3274 Před 2 lety

      ሰላም አሊኩም ረምላዬ ቆንጆ በጣም
      ነበር ያዘንኩት አብራቹ ሰለሆናቹህ በጣም ደረሰ ብሎኛል
      እረምላዬ ከልጂነቷ የለፍችበት
      ትዳር ነው
      ሁለተኛ ያአራት ልጆቸ እናት እና አባት ነቸው

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 Před 2 lety +53

    ሁቢዬ አላሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ማሻአሏህ በመካከላችሁ የሚገባን ምቀኛ ቅናተኖች አሏህ ይያዝላችሁ ኢሸአሏህ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 Před 2 lety +2

    ራምላ.አንቺ.በጣም.ጠንካራ.ነሽ.አላህ.በክፉ.በተንኮል.የሚመጣውን.ያርቅልሽ.በጣም.አዝኜነበር👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @user-ge2gk9rk2q
    @user-ge2gk9rk2q Před 2 lety

    መሻአላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ረምሊ በትዳርሽ የቀኑ ከጣገብሽ የማይርቁ ሠወች ናቸው እደዚህ የሚያደርጉት ቦታ አትስጫቸው

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓🌹

  • @Tube-nn4ct
    @Tube-nn4ct Před 2 lety +6

    ረምሊ እኔ እደህትነቴ ።ምንም ነገር ቢፈጠር የዚህ ነገር በሚዲያ አይወጣም ጠካራ እና ወደር የለለሽ ጀግና ሴትነሽ. ባልሽን ማክበር ማከባከብ የራስሽ የሆነ ሀቅም ስላለሽ ሚሊወን ሰዉ ቢመጣ ሀቢብን አይወስዱም.በራስሽ እና በአላህ መስመር ሂጀ እርጋታ ያስፈልጋል. አብሽሪልኝ. እወዲሻለሁ.

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před 2 lety +12

    በመጀመሪያ በዱአ እንበርታ ጦርነቱን አላህይብቃ ይበለን ያረብ ይገርማል ወላሂ አጂብ ነው ሀቢብ እደረምላ ለማያለጠካራ ሚስት አታገኝም አሳምረህ ያዝ ረምሊ ጀግና ነች ውድ የመዳምቅመሞችም አላህ ይዘውጃችሁ ያለገባያግባ የገባነውም ባላችንን አላህይጠብቅልን በይ ለበጎነው አይዞሺ አብሺሪ

  • @fatimaali6355
    @fatimaali6355 Před 2 lety +25

    የኔውድ ረምሊዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፈንድሻ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤😍😍

  • @Rahma-uu9pt
    @Rahma-uu9pt Před rokem +2

    እረምላየ ባለቤትሽ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽ
    እነ እደዚህ አይነት ነገር ሲፈጠር መጀመሪያ ባልሽ አማካሪ ለሚድያ ከማማከርሽ በፊት

  • @user-pk9ww4ll4w
    @user-pk9ww4ll4w Před 2 lety

    አለሀምዱሊላህ ደስ ብሎኛል ረምላ አይዞሺ የምቀኛ ወሬ አትስም

  • @mediTube01
    @mediTube01 Před 2 lety +41

    ማሺአላ እርምሊ በጣምደስይላ በጣምነው ደስያለኚ 👍👍👍🙏

  • @eman5679
    @eman5679 Před 2 lety +5

    ረምላየ ደሰታሺን ነዉ ማየት የምንፈልገዉ ዛሬ ግን የተለየ ነዉ ሳቂልን ወላሂ ስላች ደሰ አለኝ ማሻአላህ ፍቅራችሁ ጨማምሩ ያብዛላችሁ

  • @user-mu7ml1qs8z
    @user-mu7ml1qs8z Před 2 lety +47

    እባካችሁ የሰውን ሄወት አታበላሹ ሴቶች ሀያአ ይኑራችሁ እቺ ልጂ ቡዙ ነገር ያሳለፈች ናት ቢንስ ማበረታታት እንጂ ለሰው ኸይር እሰቡ እረ ቢስሚላ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውደየ ደምሪኝ

    • @zzaa8354
      @zzaa8354 Před 2 lety

      ሳህ ትክክል
      ሰዉን መደገፍ ባንችልኳን
      ሰዉን ለማዋረድና ለማሸማቀቅ አንሩጥያጀመአ
      አላህ ልቦናይስጠን

  • @user-rv4bc8yy2i
    @user-rv4bc8yy2i Před 2 lety

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ መብሩክ መብሩክ

  • @zinetbilal6986
    @zinetbilal6986 Před 2 lety +11

    የኔ ቆጆ የሴቶች ተምሳሌት እዴዚህ ነው የሚያምርባችሁ ትዳራችሁን አላህ ያዝልቀው የኔ ውድ

  • @zeyenab
    @zeyenab Před 2 lety +17

    አላሁመ ኢና ነኡዙቢከ ሚንኩሊ ሼር። አላሁመ አእዘል ኢስላም ወልሙሰሊሚን።

  • @fetijegnatube9887
    @fetijegnatube9887 Před 2 lety +13

    የኔ እናት ረምልዬዬዬዬ አንቺኮ መልክሽ ጨረቃ ባሀሪሽ ወርቅ ጠንካራ ታታሪ ባንቺ አይደለም እንደዚች አይነት አይነት አውጣ ይቅርና በሁረል አይን ከቀየረሽ እኔ ባል አላገባም

  • @user-ys2if9tx9d
    @user-ys2if9tx9d Před 2 lety +5

    ረምላ ሁሌም ሳቂልኝ አቤት የሰዉ ምቀኝነት ግን
    አላህ ከመጥፎ ይጠብቃቹህ

  • @yusratube9352
    @yusratube9352 Před 2 lety +7

    ሺ አመት በፍቅር ያኑራችሁ ጀሊሉ
    ልጆቻችሁን አሏህ ይባርክላቹ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 Před 2 lety

    አሠላም አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ረምላየ ማሻ አላህ ፈግግ ብለሽ ስላየሆሽ ደስ ብሎኛል የኔ ውደ

  • @laylawollo8291
    @laylawollo8291 Před 2 lety +8

    አልሀምዱሊላህ ረምላየ እንኳንም እውነት ያልሆነ ሳስብሽ ነበር ልጅቷግን በጣም ባለጌናት አላህ የስራዋን ይስጣት

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓🌹

  • @rahmasaeed7774
    @rahmasaeed7774 Před 2 lety +12

    በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበር ረምሊ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +9

    ረምልዬ 💕💕💖አላህ በመሀከላችሁ
    ምቀኛን ይያዝላችሁ በሰው ትዳር ጥልቅ
    የምትሉ እርካሽ ሴቶች ራሳችሁን አታርክሱ
    የመጨረሻ ዘመን😌እና ረምላዬ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Před 2 lety

    በጣም ደስ ብሎኛል ስታለቃቅሺ አይቸሽ ከግዜው አፃር አሳዝነሽኝ ነበር

  • @zabibazabiba7605
    @zabibazabiba7605 Před 2 lety

    ማሻ አላህ አላህ አይለያችሁ ወድማችንም ከረምላ ውጭ ወላሂ እደሷ ጠካራ የለም ጠካራ ሴት ነች ጎበዝ ነህ አተም

  • @sedaali4874
    @sedaali4874 Před 2 lety +12

    ማሻአላህ እህቴ እንኳን ደሰ ያለሺ አላህ ያዉቅብኛል ትዳርሺ ሊፍርስነዉ ብየ አስቤነበር አሁን ስቀሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል

  • @tigistt276
    @tigistt276 Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ሰላም ሆናችሁ እራምላዬ መልካም ሴት♥😍

  • @user-xh3vl6no1j
    @user-xh3vl6no1j Před 2 lety +10

    አሏህ መጥፎን ነገረ ይያዝላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በመካከላችሁ የሚገቡትን ፀይጣኖች አሏህ ይሠውራቸው

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 2 lety +1

    ቆጂቴ አኣህ እዝብ የሰው ሂወት ጥልቅ የሚሉትን ይያዝላቹ ወድማችን ጎበዝ ልቧን ጠገንካት🌹

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 Před 2 lety

    ማሻአላህጎበዝ እድህነዋ አበችህ ሀቢብ አላህበምሀላችሁ እሚገባንምቀኛ አላህይያዝላችሁ

  • @qeew2686
    @qeew2686 Před 2 lety +19

    ወላሂ በጣም ልባችንን ነው ይሰበርሽው ለማንኛውም አላህ ከመጥፎነገር ያርቃችሁ

  • @zakirasobrina2683
    @zakirasobrina2683 Před 2 lety +7

    አልሃምዱሊላህ ወላሂ ደስ ብሎኛል ሰዎች ሆይ በሠዉ ትዳር አትግቡ እባካችሁ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 2 lety

      እኮ እምራቸዉ ይጠር ወላሂ ሚበጠብጡት

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውደየ ደምሪኝ🌹🌹🍓

    • @user-ld6cc2xf9z
      @user-ld6cc2xf9z Před 2 lety

      ክክክየኔማር

  • @LU123LA
    @LU123LA Před 2 lety +18

    አላህ ይጠብቃቺሁ ልጆቻቺሁን ለቁምነገር የምታደርሱ አላህ ያድርጋቺሁ
    ለባለትዳሮቺ እኛ ሴቶቺ ቺኩልና ግንፍልታም ነን ሁሌም እርጋታን ይስጠን መነጋገር የመሰለ ነገር የለም እና ሁሌም በእርጋታ በመነጋገር ቺግራቺንን የምንፈታ አላህ ያድርገን ባሎቺንም ትግስተኞቺ እና ታማኞቺ አላህ ያድርጋቸው አሚን

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውደየ ደምሪኝ🌹🍓🌹🌷

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Před 2 lety

      ትክክል

    • @LU123LA
      @LU123LA Před 2 lety

      @@emtube9470 እኔን የሚደምረኝ አጥቼ ዘግቼዋለሁ አብሺሪ ለድመራው

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j Před 2 lety

    ረምለየ የኔ መልካም ስወድሽ አይዛሽ ሀቢብ ደግሞ ረምለን ሁሌም በፍቅር ያዛት በጣም ነው የምወዳት

  • @jinatjinat8340
    @jinatjinat8340 Před 2 lety

    ደስ ሲል ረምልየ እደኔነሽ በጣምነበርልቤየተሠበረው

  • @user-tq6ue3gu4p
    @user-tq6ue3gu4p Před 2 lety +6

    ረምለን ፍተትነ እኔን አገበኝ አረ ሴቶች ክብር ይኑረቹ

  • @user-qo7nk8by4o
    @user-qo7nk8by4o Před 2 lety +18

    እሰው ትዳር ውስጥ እጃቸውን ለሚያስገቡ ሰወች ቦታ አትስጡ እንደዝህ ተነጋግራችሁ ነገሩን ፈታችሁት መምጣታችሁ ደስ ይላል

  • @user-dc3ls4my5r
    @user-dc3ls4my5r Před 2 lety +4

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ ረምላየ የኔ ፈድሻ ሁሉም ሳቂልኝ አላህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላቹህ

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ኢንሻአላህ አብሽሪ የሀያቴ ሁሉም ለበጎነው ውዴ

  • @fozitube7802
    @fozitube7802 Před 2 lety

    አብሽሪይ ረምላየ ሁላችንም በውስጣችን እሳት ይዘን ነው የምንኖረው።።።ብዙ ያጋጥማል ታገሽ ኢነሏሂ ማአሣብሪን

  • @lubasiltawyoutoube3321
    @lubasiltawyoutoube3321 Před 2 lety +7

    ኡፉፉፉ ሲተምሩ አለህ አይለየቹ የኔ ልዩቺ😍❤❤😘❤❤❤

  • @emam1087
    @emam1087 Před 2 lety +4

    የኔቅመም ስታምሪ አችንእማ ትቶ የተምአይሄደም ሀቢብ ታምራላቸሁ አላህ ይጠብቃቸሁ💓💓💓

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 2 lety +7

    እንካን ደስ አለሽ አለህ ህደያ ይስጠን
    በሰው ህይወት የምትገቡ አለህን ፍሩ
    ምቀኞች የሰው ደስታ የበሳጫልቹሃል አይደል ኢና ሊላሂ ወእና እለይሂ ራጅኡን

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🌹🌹

  • @mereere5285
    @mereere5285 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ረምላየ
    አልሀምዱሊላህ

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 Před 2 lety

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ ረምላ ታምራላቹ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 Před 2 lety +4

    በጣሞ ነበረ ያዘንኩት ረምልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h Před 2 lety +4

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሳቅሽ ተመለሠ ረምሊ አብሽሪ ያጋጥማል ።ዋናው ነገርባልሽን ከኛ በላይ አንችነሽእናየምታቂው ልታምኒውይገባል ምክንያቱም ብዙሙሲባአብራችሁስላሳለፈችሁ ያ እራሱ ትልቅ አማናነው።

  • @zd9442
    @zd9442 Před 2 lety +6

    ደስየምትሉ ማሻአላህ አላህ የፍቅር መቀሳችሁን ያስወግድላችሁ ርምላየአብሽርይ ሚጣን ሳሚልኝ🌹

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety +1

      ውደየ ደምሪኝ🌹🌹🌹

  • @abduhussenhussen5697
    @abduhussenhussen5697 Před 2 lety

    ረምሊ የኔ ቆጆ.አብሽሪ. ወላሂ ከፍቶኝ ነበር አቺ ጠቅሪ. እራስሽን ሁኒ.

  • @user-kk1dj3oy3k
    @user-kk1dj3oy3k Před 2 lety

    ረምሊየኔብርቱካን አችንየመሰለቆጆትቶአይሄድምየልጆችሺንአባት

  • @user-mu1fw3qy9m
    @user-mu1fw3qy9m Před 2 lety +8

    እረምላ ሙሉውን ባላየውም ስቀሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የምር 🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያኑራችሁ በፍቅር ኡፈፈፈፈ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 Před 2 lety

      እንዛመዱ በቀንነት

    • @mohamedsalem4447
      @mohamedsalem4447 Před 2 lety

      የኔ እናት አይዞሽ አሏህ ወኪይል ወድን አትመኝ አሏህን ብቻ እመኝ አይዞሽ ጠካራሁኝ ብቻ ሀቁን ጠብቂይ አትበድይው እጅ ሁሉም ስራውን ያገኛል ደህና ሰው ሁኝ ብቻ አሏህ ይጠብ ቃችሁ

  • @toybatoyba9022
    @toybatoyba9022 Před 2 lety +5

    ረምሊዬ ጠካራ ነሽ አይዞሽ አሏህ ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @medi5045
    @medi5045 Před 2 lety +9

    ማሻ አላህ ወላሂ ባለፈው ስታለቅሽ በጣም ነበር ውስጤን የነካሽኝ ዛሬ ደግሞ ደስ አለኝ ማሻ አላህ አላህ ከመጥፍ ነገር ይጠብቃችሁ የተዋደደን ለመለየት የማይፈነቀል ድጋይ የለም ልባችሁን አንድ አድርጋችሁ ሁሉንም መጋፈጥ ግድ ነው ውዶቸ 😍

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před 2 lety

    ረምላ ጎበዝ ነሽ አላህ ይረዳሽ

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s Před 2 lety

    እረምሊ እንካን ደሥ አለሽ አሣዝነሺኝ ነበር አልሀምዱሊላህ

  • @samrylamry5676
    @samrylamry5676 Před 2 lety +4

    የኔ ውድ እህት ማሻ አላህ አብሽሪ ያረብ ጨምሮ ጨማምሮ ሙሃባ ይስጣችሁ ያረብ

  • @tube9643
    @tube9643 Před 2 lety +5

    ያአላህ ረምላየ &ሀቢቢ እየጠበቋችሁነበር አህሌን በመሀከላችሁየሚገብ ምቀኞች አላህይያዝላችሁ በጣምነዉየምወዳችሁ
    💕💕💕አብሺሪ ረምላዩ አችጎበዝ ጠካራነሺ ልዩ ከስራዉጭየሚያወሩሺንአታዉሪ ብሎክማረግአትመልሺ::

  • @reemahmad7536
    @reemahmad7536 Před 2 lety +9

    ሺ አመት አብራችሁ ኑርልኝ የኔ ደርባ 🥰🥰🥰🥰

  • @feker8687
    @feker8687 Před 2 lety

    ሀቢብም ይችን የመሰለች ቆጆ ጠበቅ አድርገህ ያዝ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 5 měsíci +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤

  • @MareTube202
    @MareTube202 Před 2 lety +5

    ረሚ አንች ጀግና ነሽ ስለማይደርሱብሽ እየቀኑ ነው ለሰው ቦታ አትስጫቸው

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety +1

      ውደየ ደምሪኝ

    • @MareTube202
      @MareTube202 Před 2 lety

      @@emtube9470
      እሽ እኔንም ደምሪኝ

  • @foziamohamed6550
    @foziamohamed6550 Před 2 lety +16

    አብሽሬ እረምላየ አላህ ሰይጣንን ያርቅላችሁ ልጆቻችሁ አላህ ያሳድግላችሁ በመካከላችም ማንንም አታስገቡ በአላህ በብዙ መከራና ፈተናወች ያለፋችሁ ናችሁ

  • @user-wi6fx6dy2t
    @user-wi6fx6dy2t Před 2 lety +10

    እናተ በሰው ትዳር የምትገቡ ሴቶቺ አላህን ፍሩ ሪምልየ አይዞሺ ሀቢብ &ሪምላ ውደታ እስተጀነት የኔ ልእልት

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před 2 lety

      ውደየ ደምሪኝ🍓🍓🌷

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ረምሊ እንደዝህ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ ፍቅራችሁን እስከጀነት አላህ ያድርግላችሁ

  • @zeynebtube2969
    @zeynebtube2969 Před 2 lety

    ረምልዬ የምርእኔም ተናድጀነበር እንኳን አንች አብሽሩ እንደዚህ ያለ ነገር ይኖራል አትናደጀ የኔ ጀግና አንች ጠካራናአርአያችን ነሽ

  • @user-ty8ye1ls8u
    @user-ty8ye1ls8u Před 2 lety +5

    የኔ ውድ አሏህ ከምቀኛ ከአሲዶች አሏህ ይጠብቃችሁ ክፍት ብሎኝ ነበረ ወላሂ

  • @zenatawal4378
    @zenatawal4378 Před 2 lety +6

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሊላህ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ ረምላየ እንኳን ደሰ አለሸ ሰቅሸ ስላየሁሸ በጣም ደሰ ብሏኛል ሁልጊዜም ደሰታሸ አላህ ያብዛልሽ ሞላ ቤተሰቦችሸን አላህ ይጠብቃቸዉ

  • @zd9141
    @zd9141 Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ እንካንም ደስ አለሽ ረምላየ❤

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 2 lety

    ማሻአላህ ረምላየ ትክክል ብሏል ወደፊትም ላጋጥምሽ ይችላል ሀቢብ እንዳለው ታካባባችሁ መደባበራችሁን ያየ ያወቀ ሊሆን ይችላል በናተ ሀዘን የሚደሱ ይኖራሉ

  • @user-yn5zl8eu8r
    @user-yn5zl8eu8r Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ ተባረካላህ የኔ ውድድድ

  • @saadam223
    @saadam223 Před 2 lety +15

    እረምሊየ የኔ ፍልቅልቅ ታምራላችሁ ማሻአላህ

  • @saramohammed3078
    @saramohammed3078 Před 2 lety +4

    ረምሊ አይዞሾልኝ የኔ ዉድድድድ ወሏሂ እሷ ያንችን ደስታ ብትነ ጥቅሽ አንለቃትም አብሽሪ ዉዴ ሂወትሽን በሙሉ አሏህ ደስታ ያድርግልሽ

  • @dgccgd5451
    @dgccgd5451 Před 2 lety +8

    አላህ ይጠብቃችሁ ልጆችሽ ባልሽ ጋር ቤተሰቦችሽ ጋር አላህ ሰላም ያርግሽ ወላሂ በጣም አስቤ ነበር ልክ እደራሴ ነበር ያሰብኩልሽ አብሽሪ የኔ ውድ

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656

    አወ ጀግና ነህ በርታ ራሙየ ምን አንች ብቻ ሁላችንም ነንየተበሳጨነው አብሸሪ ፈገታሽ ደስ ይላል በሻሻ ጀግና ብርቱ ነሽ ተምሳሌታችነሽ ሰመጣ እንደትቀበይኚ እሽኢንሻ አላህ ከከከከከከከ

  • @seadayoutube9530
    @seadayoutube9530 Před 2 lety

    ግን ረምላየ አች ትለያለሽ የሴቶች ጀግና ነሽ እኔ ከምር እዳች ጠካራ ሚስት ለባሏ ለልጆቿ ምርጥ እናት አች ትለያለሽ ከውበት ውበት ከርጋታ እርጋታን ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ እደው ማሸአላህ ተባረከላህ ብቻ ሀቢብ ዲለኛ ነው ከምር አሁላይኮ ላግባሽ ሲባሉ ሴቶች ምናለህ ከዛ ካገባትም ዉለጂ ካላት እኮን ለልጄ ለኔም ምፈልገውን አላሟላህ ነው ሚሉት ሴቶች ግን እዲለኛ ነው ሀቢብ እኔ በጣም ነወ ምወዲሽ ጀግና ጠካራ ሴት ስለሆሽ በቃ ሰላምሽን ያብዛው ረምልየ ግን ወንዲ አያቸግርሽም ቆጆ ነሽ

  • @zuzuhabeshawit7920
    @zuzuhabeshawit7920 Před 2 lety +21

    ወይኔ ሴቱ ነቅሏል በቃ ወይ ዘመናችን😔😔ረምልየ አላህ በሙሀባ ያጅባችሁ ለሞላ ወንድ ከባለ ትዳሮች ላይ ፊጥ ሆ ሶብሩን ይስጠን ሰብ ዴምሩኝ በቅንነት ውዶች😍

    • @user-tx9od9lc5m
      @user-tx9od9lc5m Před 2 lety +1

      ቀላል ነቅሏል ሀላሌ አላህ ይጠብቅህ ፈራሁ ክክክ

    • @zuzuhabeshawit7920
      @zuzuhabeshawit7920 Před 2 lety

      @@user-tx9od9lc5m ሞሽረሽ ያዥው መክ😊

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před 2 lety +1

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝኝ

    • @user-tx9od9lc5m
      @user-tx9od9lc5m Před 2 lety

      @@zuzuhabeshawit7920 ከድህያለ ሴት ይጠብቀው አችው ሴቶች አልተቻሉም

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Před 2 lety

      @@user-tx9od9lc5m ይጠብቅልልልልልንንንንንን ሁላችንም ነንንንንን ክክክክክክ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před 2 lety +4

    አልሃምዱሊላህ ወላሂ እዴት እዳዘኩ እዴት እዴጨነቀኝ ነበር ይህንን የመሰለ ፍቅር ይህን የመሰለ ቤተሰብ ለመበተን መሞከር የምር ሰይጣንነት ነዉ አላህ ኢዳ ይሰጠን 😭 የኔማር እራምላየ የኔ ጠካራ እኮን ደሰሰ አላችሁ🌹🌹🌹🌹😘😘😘

    • @user-up2gm7vl3g
      @user-up2gm7vl3g Před 2 lety

      እኔም ወላሂ በጣም አሳዘነቺኚ. የኔ ቅን እህት ስወዳት

    • @HayatOmer
      @HayatOmer Před 2 lety

      የኔህትቤተሠብሁኔኝ

  • @zeburayoutube1896
    @zeburayoutube1896 Před 2 lety +28

    ሰዉ ቀናተኛ ነዉ አትስሚያቸዉ ኑሩልኝ ምርጥ ጥንዶች

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k Před 9 měsíci +1

    ትዳራችሁን እስከዛኛዉ አለም ያድርግላችሁ ልጆቻችሁን አሏህ ያሳድግላችሁ የማንንም ወሬ አትስሙ እሽ ረምላየ ቅምም ያልሽ ልጅ ነሽ አብሽሪ ጥሎሽ አይሄድም

  • @nadratahre8614
    @nadratahre8614 Před 2 lety

    Asey remlaye sekar eankan des yalesh Allah fekeachehun yechemrlachu 😘❤️