ሀቢብ ከኔ በላይ የሚወዳት እንዳለ ነገረኝ😔😭😭

Sdílet
Vložit

Komentáře • 678

  • @emushuaibyutub3978
    @emushuaibyutub3978 Před 2 lety +31

    ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ
    ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ
    የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr Před 2 lety +53

    ጎበዝ ሀቢብ አንድ ጉርሻ ለራስህ አንድ ጉርሻ ለሚስትህ ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ

  • @rukiyyoutube7599
    @rukiyyoutube7599 Před 2 lety +122

    ማሻ አላህ ሀቢብ &ረሚ ብል አፊያ
    እኔ ኮሜት መፀፍ አልወድም ግን እከታተልሸ አለሁ
    ዛር ግን አንድ ነገር ልነግርሸ ነዉ
    አንድን ነገር ሰትነገሪ በናትህ አትበይ በአላህ በይ ካጠፋሁ አፍወን ሁቢን በናትህ ማለት ማሻረክ ነዉ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Před 2 lety +17

      እሽ

    • @lubabahlubaba2266
      @lubabahlubaba2266 Před 2 lety +14

      እህ ማሻአሏህ ተባረክሏህ እህታቺን ረምላዬ በጣም ምርጥ ሰው እሺ አለች ሁላቺንም ከእሷ እንማር ለኛ እሚጠቅመንን ሲነግሩን አንወዲም

    • @user-kb8jt8ne8x
      @user-kb8jt8ne8x Před 2 lety +1

      ሳህ ከላምች ጀዛኪላህ ኦኽቱና

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 Před 2 lety

      ትክክል

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 Před 2 lety

      ሳህ

  • @AT-oj5iq
    @AT-oj5iq Před 2 lety +95

    ማሻአላህ ብያለሁ 😍ሪምላ እና ሀቢቢን አይቱ የተድሰተ እድኔ ማነው ምርጥ ጥንዱች😍🇪🇹

    • @user-zc3gg3zz4m
      @user-zc3gg3zz4m Před 2 lety +1

      እኔ አለሁ በጣምነዉ ደስያለኚ ከሠደት ስመልሰ እደማገኚቸዉ ተስፋ አለሺ ኢንሽአላህ ሪምላ በጣምነዉ እመወድሽ የኔጀግና ደሴላይ ጠብቅኚ

    • @AT-oj5iq
      @AT-oj5iq Před 2 lety

      @@user-zc3gg3zz4m አወ ወላሂ በጣም ጡሩልጅናት ድሴ ከድረስሽ ሀይቅ ነይ ውድ አሁን ግን ሳወዲነው ያለሁት

    • @TUbe-zo5pf
      @TUbe-zo5pf Před 2 lety

      እህት አላህ ደምሪኝ

    • @TUbe-zo5pf
      @TUbe-zo5pf Před 2 lety

      ሁቢይ

    • @user-fq7tu7mx5p
      @user-fq7tu7mx5p Před 2 lety +1

      እኔም

  • @user-ke2lt6ql5m
    @user-ke2lt6ql5m Před 2 lety +14

    ማሻ አሏሕ አሌኩም ባሌ ናፈቀኝ ማነው ባሉ የናፈቀው በስደት ሖኖ

  • @user-du1yq6ll2o
    @user-du1yq6ll2o Před 2 lety +41

    ቡዙ እህቶች. ወላሂ ሚዳያ ላይ. ሲጎራረሱ ሲላፊ ሲለማዩ. እቤትም. እደዛ ይመስላቸዋል. እናም እህቶች ራምላ ያለቸዉ ትክክል ናት. ትዳር የከሌ ነዉ ይላሉ ሚድያላይ. የሚታየዉ ሁሉ እዉነት አይደለም. የበናት. ትዳራችሁን አሳምራችሁ. ያዙ

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w Před 2 lety +15

    ምርጥባል እናሚስት🇪🇹🇪🇹❤❤አላህ ይጠብቃችሁ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 Před 2 lety +18

    ሀቢብ ሚስኪን ነው ወላሂ እሱሳይበላ አችንያጎርሳል ለነገሩ ይገባሻል ብዙአሳልፈሻል የልጆቹናትነሺ ረምሊጀግኒት

  • @user-zd1qm3jy4t
    @user-zd1qm3jy4t Před 2 lety +41

    ውይ ስታምሩ አስቀናችሁኝ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ረምላየ ❤❤👍👍

  • @user-jn3sx3ze4h
    @user-jn3sx3ze4h Před 2 lety +69

    ደግሞ ከአንቺ በላይ የሚወድ አይመስለኝም ሀቢብ ምርጥ ወንድማችን ነው ስም አታጥፊ😂😂
    ግን የምግቡ ስም ይነገረን ሆዴን አጮሀችሁት እኮ ሆ 😋

  • @user-ym3ex8rk3v
    @user-ym3ex8rk3v Před 2 lety +2

    አላህ ይባርክላችሁ ረምሊ ቀናሁ እስኪ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ ባሌጋር እድንገናኝ ሳኡድ እስር ቤት በብርድ በሙቀት አመታት አስቆጠረ ያረቢ በጣም ነገሮች ሁሉ አስጠሉኝ ኡፍፍፍፍ

  • @user-wz6mw4bx7w
    @user-wz6mw4bx7w Před 2 lety +61

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህትወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢💔😢😢💔💔

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 Před 2 lety

      ምርጭአይ ሳቅ ነው የማስክይ ሰው ወስta..neአነውወስትነሽ ኦህህ ሙስልም አህta.rmily.muslm.wedma.habibo...wededddd....habib.meskin .new..
      ..
      Anechma.bka.beka.

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety +1

      እርመላደምሬኝ።ሊሎቹምደምሮኝለመለሰ

  • @user-my7ql6kx8u
    @user-my7ql6kx8u Před 2 lety +6

    ሚድያ በውጡት ሳይሆም ባል እና ሚስት ሲጫውቱ ውስጤ ሁሉ ድስስ ይለኛል። ፍቅራችሁ እስክ ጅነት። እኔም ላገባ አስቤ አለሁ ድአ አድርጉልኝ እንዲሳካልኝ

  • @user-ru6en5fl9m
    @user-ru6en5fl9m Před 2 lety +15

    ማሻአላህ ሥታምሩ አላህ ፍቅራችሁን እሥከጀነት ያድርገው

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 2 lety +11

    ስታምሩ ባልና ሚስት የልጅነት ባል አይገኝም እድለኛ ካልሆኑ እርምላ ወደደኩ እያደር ሀቢብን ስታገኝ ውበትሽ ጨመር
    የልጅነት ባሌ ባልህበት ሰላም ሁን እኔ ከሌላ ጋር ብሆንም እንተን እያሰብኩኝ መኖር አይባልም ማፍቀርም እልቻልኩ ዝምብየ እየኖርኩ ነው ሴቶችየ የመጀመርያ ባላችሁ አትብቁና ያዙ ሰምታችኃል

    • @user-dg6ov2wu5n
      @user-dg6ov2wu5n Před 2 lety +1

      እኔም እዳችነዉ ኑሮየ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁልጊዜም አላህ ያለዉ ብቻ ነዉ የሚሆነዉ።።

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +13

    ስታምሩ እግዚአብሔር እስክትጃጁ ይጠብቃችሁ

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Před 2 lety +4

    ጀግና ማለት እንዳች ነዉ እህት ሁሉን ነገር አሣልፎ ለዝህ ቁም ነገር መብቃት ፈቅር እሥከ መቃብር ብያለሁ አሏህ ሆይ አሏህን ፈሪ ቤተሠቦቹን ቤተሠቦቸን አክባሪ ወፍቀኝ ያረብ እኔንም ሧሊህ አድርገኝ

    • @ghdggs
      @ghdggs Před rokem

      ፍቅር እስከ ጀነት ነው የሚባለው ውድ

  • @user-vx8jy3dw8y
    @user-vx8jy3dw8y Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ ፍቅረቹንየ እስከ ጀነት የድርግለቹ ሁለት ምርጦች 🌹🌹

  • @aamm6955
    @aamm6955 Před 2 lety +2

    ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ማሻአላህ ደስ ስትሉ ውዶቼ
    እስቲ ለኔም ከስደት መልስ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቅሽ በሉኝ🤒

  • @user-lw1nz7zz5q
    @user-lw1nz7zz5q Před rokem +1

    ዛሬደግሞ. ፍቅር በፍቅር ሁናችሀል ማሻአላህ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 2 lety +3

    ማሻአላህህህህህ ረምሊ የኔ ቆጆ ይህን ቀን ነበረ የናፈቀኚ እደት ደስ እደምተሉ አላህ ይጥብቃቸሁ 🌹❤❤❤🌹❤👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @leyilayimam4345
    @leyilayimam4345 Před 2 lety +1

    Amen remmle

  • @zhrazhta6056
    @zhrazhta6056 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ስታምሩ ፍቅራችኩሁን እድከመጨረሻው ያርግላችሁ ረምሊይ ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Před 2 lety +12

    ማሻአላህ ስታምሩ እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኝ ዉድ ባለቤቴ ሳኡድ አረቢያ ታስሮብኛል በዱአ አንርሳቸዉ ያጀማአ በከባድ ቺግር ዉስጥ ናቸዉ

  • @makiyfantwe5853
    @makiyfantwe5853 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ ረምላየ😍እረጂም እዲሚ ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ይስጣችሁ ማማየ💞

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 Před 2 lety +4

    ረምሊ ማሻአላህ ፍቅር እስከጀነት የኔ ማር

  • @zuhabudamtovlogs2281
    @zuhabudamtovlogs2281 Před 2 lety +1

    መሸአላህ በልአፍያ ውዴታ እስከ ጀነት ረምሊየ ❤👌👍

  • @user-xb1gu4yh5o
    @user-xb1gu4yh5o Před 2 lety +2

    ረምሊየ በጣም ነው የምወድሽ ውደታ እስከ ጀነት አሏህ ያርግላችሁ

  • @user-pz8co5ey7i
    @user-pz8co5ey7i Před 2 lety +3

    የወንድ ልጅ ልብ በሆዱ ጋር ነው አሉ

  • @withoutislamnolife6949
    @withoutislamnolife6949 Před 2 lety +1

    ከምግብ ጥሩነት ና ከሚስት ጥሩነት ትለዋለች የምግብ ጥሩነት አለ ክክክክክክክክክ እውነትም ሆዳም ናቸው ደስ ስትሉ ማሻአላህ ረምሊ

  • @user-fb5hw7mv6k
    @user-fb5hw7mv6k Před 2 lety +7

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ራምላይ የኔ ውድድድድድ ማሻአላህ ብላፊያ ደስስስስስስ ከሚሉኝ ዩቱበሮች አንድኛዋና ሰአዳ ይቱብ❤❤❤

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ረምልየ ዋናዉ ቀረፃ ላይ ሥላየሁ አላምንም ፍቅር አላቸዉ ብየ

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ረምላ አረ ይብላበት ሆሆሆ b😂🥰🥰🥰

  • @mekyachannel3733
    @mekyachannel3733 Před 2 lety +1

    አሠላም አሊኩም #ረምሊእህቴ#በአላህ# ሸርችልኝ የኔውድ ገና ትንሥየነኝ የኔ መልካም# በአላህ

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 Před 2 lety +1

    መሽአላ እራምላየ ብልአግያ አላህ እርጂም እፍሜናጤናይስጣችሁ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @mamimamifozi3462
    @mamimamifozi3462 Před 2 lety +11

    ወላሂ እኔም ምሳ እየበላሁ ነበር ያየኋችሁ በሳቅቅ መጥገቤንም አላወኩት
    ረምሊ የኔ ፍልቅልቅ💘🥰🥰

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před 2 lety +3

    አሰላሙአለይኩም ወራሀመቱላሂ ወበራካቱህ
    .
    መልካም አስተሳሰብ ማለት ብቻ postive ነገር ማሰብ ብቻ አይደለም ክፉንም ደጉንም ለይቶ ማወቅ ያካታል.....መልክም አስተሳሰብ ለሰው ቀና ማሰብ እና በውስጥ መርዝ ማስቀመጥ አይደለም ውስጥም ከላይም በመልካም አስታሳሰብ ስዋብ ነው መልካም አስተሳሰብ.......
    የተከታዮቼ ሃሳብ
    ...
    መልካም አስተስሳብ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው ለራስ መልካም ሆኖ ለሌለው መልካም መሆን ይመሥለኛል ጀዛክ አላህ........
    .....
    አስላምአለይኩም ያጀመአ እንዴት አመሻችሁ እኔ አለሁ አልሀምዱሊላህ
    መልካም መሆን ለራስ ነው ዛሬ የምንስራው ስራ መልካምም ይሁን መጥፎ ነገ ተመልሶ ይመጣልናል ስለዚህ መልካም አስተሳስብ ና መልካም ስራ ስርተን የምናልፍ ስወች አላህ ያድርገን አለሁ አለም......
    ....
    ብዘገይም ለመሳተፈ ልሞክር
    ለኔ መልካምነት የማይጠገብ ደረሰት ነው
    ከመልካምነት ብዙ ነገሮችን እናገኛለን
    መልካምነት በብዙ ነገር ይገለፀል
    መልክምነት ደስታነው
    መልካምነት እዝነት ነው
    መልካምነት ለሌሎች መኖር ነው
    መልካምነት ስነመግባር ነው
    በቻ በመልካም አስተሳሰብ ብዙ የጠመሙ
    ነገሮችን ማቅነት እችላለን
    መልካም አስተሳሰብ ይኑርን ሁልግዜም
    ደስታን እናገኛለን
    አላሁ አለም........
    .......
    መልካም አሥተሣሠብ ለራሥ ነው ለሠዎች መልካማ ሥአሥብ ፈጣሪ ለኛ መልካሙን ነገር ይሠጠናል ባሁን ሠአት ግን ለሠዎች መልካምን ነገር ማሠብ በጣም እቆና ሁሉም ለራሴ ለራሴ ነው እምንለው አላህ ያዘነላቸው ሢቀሩ
    ጥሩ የሚሥበውን ሠው መገደፍ ማበረታታት ይልመድብን እሥኪ ሠዎች ለኛ መልካም ባያሥቡልንም እኛ ግን መልካም ሠው እንሁን
    .....
    እኔም አልኩቹ መልካምነት ለራስ ነው

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 Před rokem +1

    እረሚላ ምርጥ ልጂ ነሺ በጣም ግልፅ ነሺ አላህ ትዳርሺን ይጠብቅልሺ

  • @embilalyoutube3404
    @embilalyoutube3404 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ እህቴ ረምላ ብል አፉያ አላህ ይጨምርላችሁ እኔም ለአገሬ ያብቃኝ

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 Před 2 lety +15

    መልካም ምሳ ውዶች ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @hayattube8368
    @hayattube8368 Před rokem +1

    የኔ ውድ አላህ ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @sunamideya8629
    @sunamideya8629 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችህን ይጨምርላችህ መጎራረስ ደስ ነው የሚለው ለባል እና ለሚስት እኔ በጂ አስረየ ከጎረስኩት ባሌ አንደየ ያጎረሰኝ ደስ ይለኛል ላላገባችህ እህቶቼ አላህ መልካም ትዳር ይወፍቃችህ

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Před 2 lety +7

    ሀሀሀሀሀሀ ማሻአላ በል አፊያ ዉዶቸ አሳቃችሁኚ ፍቅራችሁ እዱኒያ ወል አኬራ ብያለሁ ዉዶቸ

  • @user-kb9tm6ek9v
    @user-kb9tm6ek9v Před 2 lety +1

    ትክክክል ረምሊ የኔ ቀሺት እኔ የሰዉ እድል አልመኝም አላህ የራሴ እድል ጥሩ እድል ጤናማ ሂወት እና ትዳር ኘላህ ይወፍቀኝ

  • @user-kb8jt8ne8x
    @user-kb8jt8ne8x Před 2 lety +1

    እህታችን ረምላ እና ውዱ ባልሽ ሀቢብ አብራችሁ ስላየኋችሁ እጂጉን ደስ ብሎኛል አላህ ይጨምርላችሁ ነገር ግን ረምሊ ቀልድሽ ወሬሽ ጥሩ ሁኖ ሳለ #በናት እያለሽ የምትቀልጂበትን የልመና ማስተባበያ ስተት ነው #እተብሂ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ራምሊ ቆንጆ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hekmaahmeb9656
    @hekmaahmeb9656 Před 2 lety +2

    ማሻአላህብያለዉ ትዳር ትልቅ ክብር አለዉ አላህ ፉቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @toybatoyba441
    @toybatoyba441 Před 2 lety +3

    አላህ ዱኒአ አሄራችሁን ያሳምርላችሁ እረምሊ ዱአ አድርጊልኝ አላህ ከባሌ ጋር እዲያገናኝኝ ናፍቆኛል 2 አመት ሆነኝ ካየሁት

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w Před 2 lety

      አላህ ያገናኝን እኔ ሶስት አመቴን ጨረሽ አራትኛ ከባሁኝ መህጃየን ቀን እኮ አላውቀውም 😢ያረቤ

    • @user-ck4he3hf7x
      @user-ck4he3hf7x Před 2 lety

      አላህሁላችንንምያገናኘአላህሁላችንንምያገናኘንእኔአመቴካየሁትአይስደት

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 2 lety +2

    አስቀናቸሁኚ ረምሊ ፍቅራቸሁ እስከጀነት

  • @zd2543
    @zd2543 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶች

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c Před 2 lety +7

    ወይኔ ከምግብ ጡርነት ና ከሚሰት ጡርት አለችው የምግብ አለ ሆሆሆ ውነትም ሆዳቸውን ይወዳሉ ቆይሰቲ ባሌን እኔም በጥያቄ አፋጥጠዋለሁ 😀🤣🤣

  • @Sabit33
    @Sabit33 Před 2 lety +1

    ረምላየ የኔ ውድ ሳቂልኝ. ደስታሽ ደስታየ ነው. የኔ ውድ ክፊሽን ይያዝልሽ ከጡሮው ያጋጥምሽ

  • @toyba2216
    @toyba2216 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ስታምሩ እስኪ እኛንም ከመዳም ኩሽና አውጥቶ ደህናውን ባል ይዘውጀን 🤗😁

  • @user-om6gn9vp8o
    @user-om6gn9vp8o Před 2 lety +1

    እረምሊ ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ ያኡሪ አሏህ ይባርክላችሁ ይጠብቃችሁ ማሽአላህ ዛሬ ስብ አረኩሽ በቃ

  • @elutube1990
    @elutube1990 Před 2 lety +1

    ያአላህ ደስ ስትሉ ራምላየ ስወድሽ😍 ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om Před 2 lety +1

    መሻ አላህ እር በህግ እኔ ያገልግል እንጀራ አምሮኝል ሆሆሆ

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Před 2 lety +7

    ማሽአላህ አላህይጨምርላችሁ እናተንአድላይ ያሣየን ጌታ አላህየኛንም ከእሥርቤትያውጣልን ያረብ😭😭😭😭😭

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ብል አፊያ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ።።። እረምሊ ይሄን ሳቅሺን ነበር የምፈልገዉ ማሻአላህ ከባሉካሺ ጋ
    እረምሊ እረ ግፍ ነወ እኔን ምራቄን አስዋጣችሁኝ

  • @user-nw2um2ys6g
    @user-nw2um2ys6g Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ግን በናትሽ በናትህ አይባልም ከትንሹ ሽርክ ይመደባል

  • @zeenathdxb2629
    @zeenathdxb2629 Před 2 lety +4

    ማሻአላ ስታምሩ አላህ ጭምረምር ያድርግላችሁ

  • @hayuye
    @hayuye Před 2 lety +1

    ማሽአላህ ብል አፊያ

  • @hayath5146
    @hayath5146 Před 2 lety +2

    ወይኔ ለምራ አሣቅሸኝ ወላሂ ማሻላ በጣም ነዉ የምወድሸ ዉዉዉ ነዉ ማረግሸ ወላሂ

  • @montahauae607
    @montahauae607 Před 2 lety +1

    ረምሊ የኔ ውድ ሰቃቹ እስከ መጫራሻ የድርገው ውዴ💋🌹🌹🌹

  • @user-he2jb6xf8g
    @user-he2jb6xf8g Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ረምላየ ፍልቅልቋ ደስ ሰትይኝ 😍

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 Před 2 lety +1

    ማሻ አለህ ደስ ስትሉ ብል አፊየ

  • @gonderewatube7044
    @gonderewatube7044 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ ረምሊ ብል አፊያ

  • @user-xh1he4ld2y
    @user-xh1he4ld2y Před 2 lety +10

    ማሻ አላህ ስታምሩ❤

  • @user-gy3vj6to1z
    @user-gy3vj6to1z Před 2 lety +1

    አረ ሁሉ ነገር ሚዲያ አታውጡ ረምሊ ደግማሽ ደጋግማሽ በናትህ አልሺ እንዳዝ አይባልም አለመባሉ ጠፍቶብሽ ሠይሆን ግን...ለመነኛውም ስናወረ አስባን መነገር ጥሩ ነው በታለይ ሚዲያ ምቶጡ ሰዎች ምክኒየቱም ብዙ ሠው ሲለሚከታታለቹ መንገድ አድርጎ እንዳይወስደው ሀቢብቲ በቀና አስቢው ለምክር ቡጢ የክል ነው እወድሸላው ሚዲያ መውጠትሽን ግን አልደግፈውም

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ቤታበፍቅርይሙላው ፍገግታችሁ በጣምነውየሚሥደሥተው ግን ለአዳም ቅመሞች አሠቡላቸው የኔ ቆጆ ክክ

  • @user-wj2cn2ks3i
    @user-wj2cn2ks3i Před 2 lety +1

    እውነትም ባል የሌላት ሴት ዲሀ ኔት ማሻአላህ ደትኮ ደስ ደምትሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-vk9vp8jm2m
    @user-vk9vp8jm2m Před 2 lety +1

    ማሻአላሕ አላሕ እዱኒያ ወል አኼራ የእሡን ሀቅ ተዋተሽ እሡም የአችን ሀቅ ተዋቷ አላሕ ይውፍቃችሑ

  • @meki3909
    @meki3909 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አንደኛ ነኝ ረምሊ ሆዳቸዉን ይወዳሉ አሉ ነው ገና አላየሁም

  • @sekinatube
    @sekinatube Před 2 lety +2

    ረምሊዬ የኔ ዉድ♥️♥️♥️

  • @user-fz8sr6yw1v
    @user-fz8sr6yw1v Před 2 lety +6

    ረምላየ ይኸ ሣቅሽ ተመልሶ በማየት በጣም ደስስ አለኝ ግን ሙዚቃው አይይ የኢቶ ኑሮ አላህ ቁረአንን እና ሐዲስን ያስፋፋልን በተረፈ በርቱልኝ

    • @user-jn3sx3ze4h
      @user-jn3sx3ze4h Před 2 lety

      የኔ ውድ ልብስ ቤት ከጎናቸው አለ ለዛ ነው ያው ታውቂያለሽ ኢትዮ አይይይ😭

    • @user-fz8sr6yw1v
      @user-fz8sr6yw1v Před 2 lety

      @@user-jn3sx3ze4h ገብተኛል የኔዋ🥀

  • @hy3061
    @hy3061 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ዋው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @hayatmuhammed1810
    @hayatmuhammed1810 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ሥታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @user-oo7kh6vb4g
    @user-oo7kh6vb4g Před 2 lety +1

    Mashallah bilafia habibty dess telalachihu enenm balen asetawsachihugn ay sedt... lehyr nw

  • @wollokombolcha183
    @wollokombolcha183 Před 2 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ አቤት ስታስቀኑ

  • @user-bs1tk9ij1d
    @user-bs1tk9ij1d Před 2 lety +1

    ረምሊ ማሻአሏህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት አገራችንን ሠላም አላህ ያድርግልን አገር ሠላም ካልሆነ እኛ ሠላም አንሆንምና

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ የኔ ውዶቺ በጣም ታምራላቺሁ

  • @user-xb1gu4yh5o
    @user-xb1gu4yh5o Před 2 lety +2

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ በፍቅር ላይ ፍቅር
    ግን ግን ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ የኔም ባል ቶቶለ አታጉርሽኝ አችን ላጉርስሽ ነበር ዜማው እፍፍፍፍ ስደት ይብላኝልህ

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 Před 2 lety +4

    ማሻአላህ ብል አፊያ እረምሊ
    ሀሀሀ ወዶች አወ ሆዳቸውንይወዳሉ በሳቅ አረተይ ተይ አሳቅሺኝ ደስ ስትሉ ወዶችዪ የወዳቸው ነገር ክክክክ

    • @konjo711
      @konjo711 Před 2 lety

      እኔ በስቅ ከሷ መጠየቅ የሱ አዎ ማለት አሳቀኝ ክክክ

  • @sifen5
    @sifen5 Před 2 lety +1

    ላይክ ሰብ ማሻአላህ ክክክክክክ ሆዳም

  • @aiyshaahmed7596
    @aiyshaahmed7596 Před 2 lety +1

    መሻአላህ እራምልየ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥ አችሁ❤❤

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 Před 2 lety

    ማሻአላህ ፍቅር በፍቅርላይ ይጨምር ላችሁ ያንንሁሉ ስቃይ አሳልፍችሁ ስላየናችሁ የፅናት ምሳሌዋች ናችሁ በተለይ ረምላ አንድጊዜ ሀቢብ የግድያ ሙከራ ተደረገበት ቦለሽ መጥተሽ ስታለቅሽ የዛን ቀን እኔም እመዳም ኩሽና ሆኘ አለቀስኩ የምር

  • @user-qt9rg5jb6j
    @user-qt9rg5jb6j Před měsícem +1

    ❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ለዘላለም ያድርግላሁ ባሁን ሰአት ትዳር ይከብዳል ማለቴ አንዱ ላንዱ የመተሳሰብ ችግር አለ እና መልካም ትዳር ለሁላችሁም እመኝላቹሀለሁ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Před 2 lety

    ማሻአላህ ብሉአፍያ ስታምሩ ፍቅራችሁይብዛልኝ

  • @user-zx6db9zp6t
    @user-zx6db9zp6t Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ በርቼ ደሥ ትላላችሁ እድሜ ጤና ይሥጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ለኔ ጀግና ሤት ነሽ

  • @user-iw6lr3gg4e
    @user-iw6lr3gg4e Před 2 lety +2

    ማሻአላሕ ብሉ አፊያ እኔም እሩዝ እየበላሑ ነዉ ደስ ትላላቼሁ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 Před 2 lety +2

    ብል አፊያ ሀቢብ&ረምሊ ምርጦች ማሻ አላህ👍👍

  • @hadrahadra5378
    @hadrahadra5378 Před 2 lety +1

    እረምሊ መሻአላህ ብያለሁ

  • @fafesied2564
    @fafesied2564 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ።እህቴዋእኔም።እዳችነኝ።ቡዙጊዜ።ፍቅሬን።በቤቴነው።እጅ።ሰውበሞላበት።ማስመሰአልወድም።በጣምነው።የናፈቀኝ።አምስት።አመቴ።ከተለየሁት።እዳች።ባድላይ።እዲያረገኝ።ዱአ።አርጉልኝ

  • @lubabamdtube6320
    @lubabamdtube6320 Před 2 lety +1

    አስለሙአለኩም ውራህመቱላሂ ውበርካቱሁ የኔ ውዲ ማሽ አላህ የኔ ጄግነ ይግባሽ አል 🥰🥰🥰

  • @fetitube6952
    @fetitube6952 Před 2 lety +1

    ሀቢብ ውነቱን ነው ባሎች ሙያ የለላትን ሴት አይወዱም አጂብ

  • @user-mq8mk6xt5j
    @user-mq8mk6xt5j Před 2 lety +1

    መሺአሏ እራምላየ ደሲ ሲትሉ

  • @mekihabshawit6699
    @mekihabshawit6699 Před 2 lety +1

    ብል አፊያ የተቁዋጠረ እንጀራ ስወድ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před 2 lety +2

    ክክክክክ ደስ ስትሉ እራምልዬ አጥብቀሽ ጠይቂ እራምሊ ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @noonymohammed6097
    @noonymohammed6097 Před 2 lety +1

    Masha Allah bil afia remli wude 🙏🙏