እግዚአብሔር ይመስገን ተታርቀናል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +189

    ለልደት
    ለብራይዳል
    ለቤቢ ሻወር እና ለአንቨርሰሪዎች የሚሆኑ በእጅ ስራ የሚሠሩ
    - ቁጥሮች
    - ሰልፊ ፍሬሞች እና
    - ባነሮች
    በተለያዩ ዲዛይኖች እንሰራለን
    👇👇👇 0904612545 ሀይሚ
    t.me/Haymidecor

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d Před rokem +541

    ባለሙያ እቁ ሴት ማነው ቃልየን እሚወድ በላይክ ያሳየኝ 👍👍👍

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Před rokem +265

    ቃልይ እኔም ፕራክ አድርጊልሻለሁ😂 በይ ታርቄው ሁለተኛ በልጂ ፕራክ ይቅር ይምትሉ በላይክ እቤቴም ህዳችሁ ፕራኩን እው😂😂😂

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +166

    ቃልዬ የኔ ቅመም አፍሽ እኮ ስትጣፍጥ የኔ ቆጆ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ላገራችን ሰላሙን ያምጣልን 🙏⛪🙏

  • @user-rg8xm9wj8d
    @user-rg8xm9wj8d Před rokem +102

    እድሜና ጤና ከልብ ለሚዋደዱ ጥዶች እስኪ ማነው ይህን ቤተሰብ እሚወድ ❤❤❤❤👍👍

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +126

    መቼም አትጣሉ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ ትዳር የምትመኙ ደስተኛ ትዳር ፈጣሪ ይስጣቹ🙏🥰

  • @sadasaeed3724
    @sadasaeed3724 Před rokem +95

    ማነዉ እንደኔ ቃልየን የሚወዳት❤❤❤

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +132

    ስደተኞች ወገኖቼ ፈጣሪ እርፍፍፍ የምትሉበት የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ አሜን በሉ 🙏

  • @genetwollotube
    @genetwollotube Před rokem +85

    ማነው የሀገር ሰላም የናፈቀው እኔስ ሆድባሰኝ😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      እንዛመድ

    • @tfghgdhhh6147
      @tfghgdhhh6147 Před rokem

      አይዞሽ

    • @shewitmedia
      @shewitmedia Před rokem

      የኔ ቅን እኔም እንዳቺ ነኝ😢ማርያምን ሰላም ከሌለ ሁሉም ነገር ያስጠላል

    • @genetwollotube
      @genetwollotube Před rokem +1

      @@shewitmedia ሸውይትየ የኔ የሰው ልክ የኔ አስተዋይ ትለያለሽ የኔ ሰው

    • @shewitmedia
      @shewitmedia Před rokem

      @@genetwollotube እወድሻለሁ የኔ መልካም❤️❤️❤️🌹🌹

  • @Furtuna40
    @Furtuna40 Před rokem +64

    በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን" በአብይ ሀይለ ስልጣን"አሰሮ ለሰይጣን" አጋዞ ለአዳም"ሰላም እምዝኤ"ኮነ"ፍስሀ ወሰላም" እንኳን በሰላም የቅዱስ እዮብ አመታዊ በአል አደረሰን
    እግዚአብሄር
    የቀረዉ ዘመናችን በጾም በጸሎት ያድርግልን

    • @birtukan7265
      @birtukan7265 Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Před rokem +1

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤

    • @የራያዋ
      @የራያዋ Před rokem +1

      አሜን አሜነ አሜን❤

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Před rokem +1

      አሜን እንካን አብሬ አደረሰን

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 Před rokem +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +14

    ማነው ግን እደኔ ቃልን የምወድድ❤❤❤

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 Před rokem +10

    ቃልዬ ፒሣ ሰትሰሪ ሊጡን ከጠፈጠፍሸ ብሁላ በሹካ ወጋ ወጋ አድርጊው ካለዛ ወደላይ ኩፍ ይልብሻል በጣም ነውየሚያምረው እጅሸ ይባረክ

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Před rokem +49

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣቹ ❤ ቅዱስ እዮብ ዓመታዊ ክብረ በአሉ ዛሬ 2 ግንቦት ነው በረከቱ አይለየን እንደ ቅዱስ እዮም ትግስት ይስጠን በተለይ የመዳም ቅመም 🌶️ አሜን ፫

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před rokem +56

    አቤት ሙያ ከመልክ ጋ ይመችሸ ቃልዬ የኒ ባለሙያ አዲሰዬ ሺ አመት ያኑራችሁ የኒ መልካሞች

  • @MsLucky-hk8iu
    @MsLucky-hk8iu Před rokem +21

    አገላለጥ የፍቅር ጥግ በናተ አየን የኔ መፍዘዝ 😢😢 ጌታሆይ ለኛም አድለን የመዳም ቅመሞች እየ እህቶቸ እስኪ እኛንም ሀገር ስንገባ ገዘባችንን ብሎ ሳይሆን እዉነተኛ ሰዉ ጋ ፍርሀነእግዚ አብሔር ያለዉ ይስጠን ግን መቸነዉ😢😢😢😢

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 Před rokem +2

      አሚን አይዞን አንድ ቀን አይቀርም

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኛዋ❤

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Před rokem +15

    እዲህ የሚያቆላምጥ ባል ይስጠን የመዳም ቅመሞችየ

    • @user-mo7hv4tw1r
      @user-mo7hv4tw1r Před 3 měsíci

      አሚን ነገር የሚላመጠውን በሩቅ

  • @hgh8912
    @hgh8912 Před rokem +19

    ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቻሁ❤❤❤❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +7

    ወንዶች ለመታረቅ ስትመጡ ልክ እንደ አዲስ ቸኮሌት እቦኮ አይርስ 😂😂😂😂😂 ቃልዬ የኔ ባለ ሞያ ❤❤ ሁሌም አኩርፊ እሺ ያምርብሻል😂😂😂

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +8

    ቃሊና ቆንጆ ለወለድን ስሜቱ ይገባናል እውነት አለሽ።እንኳን ታረቃቹ❤❤❤❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Před rokem +4

    እውነት ነው በጣም አስተማሪ ነው ፍቅር ያሸንፋል ቃልዬ ❤❤❤

  • @kokebemeye5527
    @kokebemeye5527 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ተመስገን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Před rokem +5

    _የኔ ውዶች ስወዳቹ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ🥰🥰_

  • @uaeuae2925
    @uaeuae2925 Před rokem +3

    ቃልዬ ሳቅሽ ነው ሚናፍቀኝ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @awaye1995
    @awaye1995 Před rokem +4

    ቃልዬ አትለፍኝ ጊዜ ስናርሽ አልፎ አልፎ ምግብ ብትሰርስ ከስንት አንዴ ብቻ❤❤❤
    ከእኔ ጋር እምትስማሙ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +25

    ቃል የኔ ቆንጆ የኔ ውድ ትለያለሽ❤❤❤❤የምትወድዋት እስኪ በላይክ 👍👍👍

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +10

    እዚህ ቤት ፍቅር እጅ ጠብ እዳይገባ የምወዳቹህ በተሰቦቸ ናቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ❤👏

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +48

    ዛሬ የቀደመኝ ካለ ተጋደልናት እነሱ ሲታረቁ እኛ እንዳንጣላ😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +5

    የኔ ቆንጆ በልጅ ቀልድ የለም አዲስ ቅጣቱ ነው ይቻለው ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 Před rokem +5

    የዳንሱ ነገር ውዝውዝ😂😂

  • @seid2238
    @seid2238 Před rokem +6

    ቃልየ አድስ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤እንኳን ታረቃችሁ

  • @edaede8497
    @edaede8497 Před rokem +2

    ደስ ብሎኛል የኔ ማሮች ውድድድድድድድ ሰላማችሁ ይብዛ የሚወዳቸው ፍቅራችሁን በላይክ👉👍👍

  • @burtukanabrham5272
    @burtukanabrham5272 Před rokem +2

    ቃልየ የኔ ቆንጀ አንኳን ታረቃቹ ባባየንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @mitudebele2034
    @mitudebele2034 Před rokem +3

    ግን ሰው ኮሜንት ሲፅፋ ለምን like አታደርጉም ቃልየ ብዙ ነዉ coment ግን አልፎ አልፎ like አድርጉ በተረፈ ቆንጆ ነዉ እንወዳቸዋለን ሀሳቤ ከወደዳቹ like ግጩኝ

  • @kiyazewdu
    @kiyazewdu Před rokem +10

    I wish I had a family like u guys for the future

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +2

    ጎበዝ ነዢ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤ ምግብ ካቤት ነዉ መስራት የዉጪ አትመገቡ ጎበዝ ናሽ❤

  • @samsunggrandprimepro5373

    ቃልዬ አዲስዬ ደስ ብሎኛል ደግሞ ከልቤ በጣም ነው ምወዳችሁ ማርያምን

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před rokem +6

    የኔ ቃል የኔ ባለሙያ❤❤❤❤

  • @user-xq2bw5kb7p
    @user-xq2bw5kb7p Před rokem +11

    እኳንታረቃችሁ ቃልየ የኔፍልቅልቅ ልጃችሁንፈጣሪበጥበ ብበሞገስያሳድግላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před rokem +15

    የኔማር ሰወዳችው እሱም ትምርት ይሆናል ብሎ አሰቦ ነው ቤታችው የደሰታ ቤት ይሁን ቢብዬን ፈጣሪ ያሳድግልን

  • @user-kh9py1er2p
    @user-kh9py1er2p Před rokem +1

    ልክ ናችሁ ውዶችየ አስተማሪ ነው የተሰራው ❤❤

  • @FentahunAlemu-zd1dv
    @FentahunAlemu-zd1dv Před rokem +27

    ዋውውውውው ❤❤❤❤ደስ ስትሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před rokem +21

    ሰላም ቃልዬ እና አዲስዬ የጌታችን እና ያምላካችን የኢየሱስ ሰላም በቤታችሁ ይግባ በጣም ነው ምውዳችሁ ማከብራችሁ ❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +2

    ቃልዬ የኔ ቅመም ስወድሽ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @alemaragaw5339
    @alemaragaw5339 Před rokem

    ቃልየ የኔ ቆንጆ እደት አደምወዲሽ ትዳርና ልጂሽ እግዛብሔር ዬባርክ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +15

    አንደኛ ዛሬ ለይኩ የቃልዬ ወዳጆች❤

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +3

    የኔ ቆጆ እውድሻለሁ እህቴ❤እኔ ነኝ አንደኛ ነኝ ተመስገን🙋🙋🙋🙆

  • @Allinonechannel2119
    @Allinonechannel2119 Před rokem +1

    Egzabher edme ketena kefkr ga ystachihu bettam new emwedachihu❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před rokem

    እዉነት ነዉ ቃልዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ፍቅር ይበልጣል

  • @user-fi5hs5lr8s
    @user-fi5hs5lr8s Před rokem +28

    ወይኔ ስወዳችሁ እኮ ማሮቸ ማርያምን 😘❤ ባባየንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před rokem +41

    እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ መተሳሰብና ፍቅር ቤታችሁን ይጎብኘው ለሌላው አራያ የምትሆኑ ጥዶች ናችሁ ልጃችሁን መዳኒያለም ያሳድግላችሁ ❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem

    ስታምሩ አሪፍ ትምርት ነው የምወዳችው

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +9

    እንዃን ታረቃችሁ ከባድ ፕራክ ነበር ደስ ብሎናል ስለታረቃችሁ እስኪ ወገን አግቡ እስከመቼ ያገባ እየመረቃችሁ😂

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 Před rokem +11

    አዲስ ኩርፌዋ አስጨነቀው ምስጊን😅ለማንም ደስ ትላላችሁ የእናንተን አይነት ደስ እሚል መግባባት ያለበት ህይወት እንዲያድለን ምኞቴ ነው አምላክ ከዚህ በላይ ፍቅሩ ያብዛላችሁ❤

  • @tube-su3zc
    @tube-su3zc Před rokem +4

    ትላትና አስደነገጥካት እኮ ቃልዬን😒❤😘

  • @ethiopialovetube33
    @ethiopialovetube33 Před rokem +1

    አንደኛ 🎉🎉🎉እንኳን ታረቃችሁ❤

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem

    ስወዳችሁኮ❤❤ 😘እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ታረቃችሁ ቃልዬ&አድስዬ😍😍❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před rokem +3

    ቃልዬ ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረኪ❤🙏

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Před rokem +4

    ቃልነቴ የኔ ንግስት ትለያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላች😍 ፍቅር ያሸንፍል ፍቅር ማለት መተሳሰብ ልዬ እና የዘላለም እንቁ ስጦታ ነው

  • @user-gd4nm5qi9k
    @user-gd4nm5qi9k Před rokem

    ወላሂ ስወዳቹ አላህ አይለያቹ ወላሂ በተለይ ቃልዬ አስደነገጠሻ አይዞሽ እኔም ቢነግረንም ደንግጫለው ስደነግጪ

  • @zd8671
    @zd8671 Před rokem

    ቃልየ የኔውድ ደሥሥትሉ መሸአላህ አድሥ ምርጥ ቤተሠብ

  • @user-lm4xz3dl3j
    @user-lm4xz3dl3j Před rokem +9

    የኔ ምርጦች የኔ ውቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኖላዊን እግዝአብሔር በመገሡ በጥበቡ ያሣድግላችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-ki5iq8sc9h
    @user-ki5iq8sc9h Před rokem +6

    አድስ ምርጥ ሰዉ ሩህሩህ❤

  • @tube7756
    @tube7756 Před rokem

    Enkuan tarekachihu, Addis yasitemiral bilek endehone hulum sew yiredahal gin kaly ye enat neger honobat new yakorefech...degimo balemuya nesh Kal🥰

  • @user-ie4tj1dz4r
    @user-ie4tj1dz4r Před rokem +2

    ቃል ግፍሽ ❤❤❤❤❤❤ የኔውዶቼ በሳቅነው የወደኩት

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před rokem +3

    ፍቅራችሁንያብእዛላችሁምርጦች👌👌👌👌👌

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před rokem +10

    ልዩ ባል እኮ ነህ አድስዬ😢❤❤❤ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤

  • @user-lr2sd7wk3e
    @user-lr2sd7wk3e Před rokem

    ውይ በጣም ደሰ ይላል ቃልዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዴት እደምወድሺ ልጅሺንም ያሳድግልሺ❤❤❤❤

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1 Před rokem +12

    እንኳን ታረቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ስወዳችሁ ጌታን

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +10

    ❤❤❤ ወይይይይ አዲስ ሲያሳዝን የኔ አባት አንዳተ አይነት ባል ይስጠን ለሁላችን ም 😘😘😘😘😘እኛም እወዳችኋለን ስለመልክቱ እመሰግንሃለን ሰላም ላገረችን ሰላም ለህዝባችን ይስጠን ፈጣሪ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem

    ቃልዬ አዎ ትንሸ ያስደነግጣል ግን ለትምህርት ነው አታኩርፊው ውዴ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před rokem

    የኔማሮች በጣምታምራላቹ እግዚአብሔር ጸገውን ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +4

    ዋው ደሰስትሉ ፍቅርእሰከመቃብር ልጃቹሁን አላህ ከቁምነገርያድርስላቹሁ👍👍👍👍

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +8

    ሰላም ውዶቼ ❤ውይ አዲስ ምስኪን ማርያምን ስቃዩን በላ ኮ ደስ ስትሉ በስመአም እውነት በጣም ነው ምወዳችሁ የኛ አስተማሪዎችእንደ አንተ ልበ ቀናና አሳቢ በፍቅር ወንዶችን ያብዛልን እውነት

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 Před rokem

    ትክክል ነሽ✅✅✅✅✅✅✅

  • @nuwatu3778
    @nuwatu3778 Před rokem

    ቃልየ ኣንቺ ልዩ ነሽ፡ በጣም ኣድናቂሽ ነኝ። ለመጀመሪያ ግዜ ነው ይጻፍኩልሽ።

  • @kamrbdss4092
    @kamrbdss4092 Před rokem +8

    ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ታረቃችው ውዶቼ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yf8lw4ln3b
    @user-yf8lw4ln3b Před rokem +6

    ተመስገን አላለም አይ አዲስ😅😅 ቃልዬ የኔ ኮልታፋ ስወድሽ እኮ❤

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem

      ዉዴ ደምሪኝ 😍

    • @tsehaneshgeza4346
      @tsehaneshgeza4346 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@tsehaneshgeza4346 ደምሪኛ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před rokem +1

    የኔ ምርጦች የኔ ዉዱች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር በጥብበ ያሳደግልቾ ቃሊዬ የኔ ማር ሰዉድሽ ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘👍👍

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem

    እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 Před rokem +9

    እግዚአብሔር አምላክ እንድናተ አይነት መልካም ትዳር ይሰጠኝ 🙏

  • @user-iy4ms6fs6v
    @user-iy4ms6fs6v Před rokem +3

    የኔ ውዶች ሞቼ ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ። አዲስዬ ሁለተኛ እዳይደገምክ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +2

    እውነት እኔም በጣም ነው ከፍቶኝ የነበረ
    እንኳንም ታረቃችሁ ጥሩ ነው❤😅

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Před rokem

    ዋው. ደስስስ ስትሉ. እምትሰሩት ሁላ. ትምህርት አለው. በእውነት. ግን. ቃልየ ስትረበሽ በጣም ነው እምታሳዝነው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +15

    ማርያም ገና እርእሱን ሳይ ኧረ ኢሄ ዩቱዩብ ብያለሁ ምክንያቱም ገና በአራስ ልጅ የምን እንዲህ ያለ ፕራንክ ነው እኔ በግሌ ደብሮኛል አስተማሪ እያላቹ ለዩቱዩብ ብር ብላቹ ፈልፈላ አትበሉ መስመር አትለፉ ቆይ ደሞ ሌሎች የወለዱ ጥንዶችም ይኮርጃሉ ታያላቹ ኮሜንታተሮች ሌሎች ዩቱዩበሮች ጠብቁ😊

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Před rokem +4

    😂😂😂😂😂ወይኔ አድስ ኪሴ የሞላዉ ባንች ስጦታ ነዉ በጣም ደስ ይላል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem

      አስተወሉ ትልቅ አደላችሁም እንዴ ዉቨት ማልት እኩነዉ የወጨ እየወስደችሁ ለምን ትቅልደልችሁ ልጅች እየታራዱ አደል እንደ ፀልዩ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @hfem3901
    @hfem3901 Před rokem +1

    💚💚 እንካን ታርቃችው አቤት ሚያ ዋው ቃል ጎበዝ 🥰🥰

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před rokem +5

    ሰላም ውዶቼ እንዴት ናችሁልኝ አዲስና ቃልዬ ደስ ይላል ትምህርት ሰጪ ነው ፕራንክም ቢሆን በርቱልኝ መልካም የትዳር ተምሳሌቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @terefechgebre9031
    @terefechgebre9031 Před rokem +6

    Kali baxam new miwodish est kalin mitwodut ba laki asyu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tv8hi1dg1u
    @user-tv8hi1dg1u Před rokem

    በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @netanetsisay5799
    @netanetsisay5799 Před rokem +2

    ደስ ይላል ❤❤

  • @user-eb6gf2tz3n
    @user-eb6gf2tz3n Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ,,ቅመምች

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před rokem +4

    ስታምሩ❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před rokem

    የኔቆጆ በጣም አስተማሪነው ቃሎዮ ሰላምሽይብዛ

  • @TGgf-vr1ly
    @TGgf-vr1ly Před rokem +2

    እዝያብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ😘😘🙏

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Před rokem +3

    ቃልየ ያቺብራክነውየናፈቀን😍

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn Před rokem +2

    ምርጣች ❤❤❤❤❤ዳንስ ትጠላለህ😂😂❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem

    በትክክል ቃልዩ

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Před rokem +1

    የኔ ሚስጊን ሲያሳዝን እሷን ደስ ለማሰኝ እሚያደርገው ጥረት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልዬ የኔሴት

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 Před rokem +3

    ምስጊን ለማሳቅ ያለፋው የለ😍😘🥰