ልጃችንን ጥለን ወጣን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 12. 2023
  • የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 775

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Před 7 měsíci +375

    ንሮው የተወደደብን ለኛ ለስደተኝቹ ብቻ ነው እንዴ😢😢 የርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የኔ ስደተኞች😢😢 ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ A & k🎉❤

    • @user-mk9wr6yp7k
      @user-mk9wr6yp7k Před 7 měsíci +3

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰

    • @GggGgg-dh2ls
      @GggGgg-dh2ls Před 7 měsíci +13

      እውነት አዎ እኛ ብቻ ነን ቀን ማይወጣልን ወይ ልጅነታችን አናቅ አይይይ

    • @hermabahrain2870
      @hermabahrain2870 Před 7 měsíci +8

      እዉነት እንለፋለን ግን ወይ ለዉጥ የለ ብቻ ያስጠላል

    • @maskedesta9735
      @maskedesta9735 Před 7 měsíci

      😂😁😁😁

    • @Etumama
      @Etumama Před 7 měsíci +3

      😢😢😢😢😢❤

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před 7 měsíci +461

    ይችን ኮማት እምታነቡ ፈጣሪ እርፍ ያለው እጀራ ይስጣችሁ❤😢እስቲ ❤ደምሩኝ😭

    • @sisayejigu-zf1ow
      @sisayejigu-zf1ow Před 7 měsíci +1

      Amen

    • @eexx5392
      @eexx5392 Před 7 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-mi1dd5rt6f
      @user-mi1dd5rt6f Před 7 měsíci +1

      አሚን ያረብ

    • @MKl-zu9tp
      @MKl-zu9tp Před 7 měsíci

      ምንብለውነውግንበመዳምቅመሞች የመድስምቅመምብሎየሰየመንአብዲደረሳው አላህኸይርይሽስልህ

    • @fdgf9922
      @fdgf9922 Před 7 měsíci

      አሜን

  • @Zuzuwello
    @Zuzuwello Před 7 měsíci +283

    ውዲ እህቶቸ ስደት ስልችት ያደረጋችሁ ፈጣሪ የእረፍት ህይወት ይስጠን አሜን❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 7 měsíci +56

    ግን ማነዉ እደኔ ዬሰዉ ደስታ ዬሚያስደስተወ ዬኔ ዉዶች አምሮባችኋል ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤❤❤❤ፍትህ በስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😢😢😢😢

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před 7 měsíci +87

    ቃል ትለያለሺ ለባልሺ ያለሺ ክብር❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 7 měsíci +109

    ሰላም ቤተሰቦች እንደኔ የሰው ደስታ የሰው መለወጥ የሚያስደስታቹ ሰላማቹ ይብዛ ኢሄ ከላይ ከፈጣሪ ነውና ስጦታው ኢሄን ልብችንን አይቀይርብን ❤ቃልዬና አዲስ እንዲሁ በደስታ ኑሩ አሜን ❤❤❤

  • @user-vx7me1sj7y
    @user-vx7me1sj7y Před 7 měsíci +44

    ፍትህ ለ ለይላ ኑሪሳቦ ያቃረ ብዙ ብርነዉ እስክ ሼር ሼር አርጉ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 7 měsíci

      ውይ ስታሳዝን

  • @MarymA-hw4tq
    @MarymA-hw4tq Před 7 měsíci +21

    ያረብ ለኛም ለመዳም ቅመሞች አስደስተን ሁሌም የሰው ደስታ አይተን ዘና አይይይይይይይይ

  • @yeneneshtesfsye2145
    @yeneneshtesfsye2145 Před 7 měsíci +8

    ቃልዬ የኔ ውድ አንቺ ከሁሉም ዩቱቨሮች ትለይብኛለሽ ስል ያለማጋነን ነው እውነት የልጅ አዋቂ ነሽ ሲበዛ ! አስተዋይ ! ርጋታሽ ግልፀኝነትሽን ! እኔጃ በጣም ትለይብኛለሽ እ/ግ አምላክ ከነቤተሰብሽ ያቆይሽ!!

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 7 měsíci +60

    ሁሌም ደስታቹ ይብዛ አንዳዴ ፈታ ባባን ትቶ ይመቻቹ በድዳቹ እስክትበሉ ያኑራቹ

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp Před 7 měsíci +24

    እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይብዛ በጤነ በህድሜ ያኑራቹ ከነልጆች ከቤተሰቡቻቹጋ ብዙም አልኮምትም ዛሬ ተመቻቹኝ ንሮልን

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před 7 měsíci +28

    ካሜራ ማኑን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ስታምሩ

  • @merem2420
    @merem2420 Před 7 měsíci +45

    ያረቢ እኛንም የረፍትእጀራስጠን😊የስደትጓዶቸ አላህ የተሻለ ህይወት ይስጠን

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso Před 7 měsíci +15

    የኔ ውዶች በጣም ነው ምወደችው❤ ለኛም እንደዚህ አይነት ሚስት ይስጠን 🙏

  • @user-rj8dw9md1o
    @user-rj8dw9md1o Před 7 měsíci +17

    የኔ❤❤❤❤❤ስታምሩ፡ጤና፡ከእድሜ፡ጋር፡ከመላው፡ቤተሰባችሁ፡ልጆች፡ይባረክ❤❤❤

  • @YoDaha
    @YoDaha Před 7 měsíci +7

    ደስታቹ ይብዛ የኔ ቆናጁ ኣዲስና ቃል
    እርፍ ያለ ትዳር ይስጠን እህቶቼ በስደት ያለን ኣዛቹ እኛም ግዜ ኣለን እግዚአብሔር የድካማችን ይሰጠናል በርቱ

  • @AluChanal
    @AluChanal Před 7 měsíci +19

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏
    🌹⛪️💒🕌🕌🌹
    እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 7 měsíci +7

    ዋው በጣም ደስስ ይላል ፍቅሩን መተሳሰቡን ያብዛላችሁ ደግማችሁ ውለዱ ክበዱ❤❤ እኛ ስደተኞችን ሀገራችን ገብተን እፉይ የምንልበት የማታ እጀራ ይስጠን😌🙏

  • @user-ns7xb9wu4j
    @user-ns7xb9wu4j Před 7 měsíci +8

    ወይኔ ስታምሩ ጌታን ፍቅረችሁ ደስ ስል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤ ቃልዬ & አድስ
    እንደ እናንተ አይነት ፍቅር ይስጣን ለሁለችንም👌

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 7 měsíci +5

    የኔውዶች ❤❤❤ እውነትነው ልጅከመጣብዝዎች አይዝናኑም ትምህርት ከናተ እየተማርንነው❤❤በጣምነው የምወዳችሁ በርቱልኝ❤

  • @user-kk3ss9ud8s
    @user-kk3ss9ud8s Před 7 měsíci +13

    ታምራላችሁ እረዝም እድሜ ከጤና ጋ ከመላዉ ቤተሠባችሁ ይስጣችሁ።እኔም በስደት ላይ ያገኘሁት ምርጥ ባል አለኝ አልሀምዱሊላህ በባሌ ወላሂ በጣም ደስተኛ ነኝ በወንድሜ ሀዘን ደክሜ ነበር ያገኘሁት እና በሁሉም ነገሬ ከኔ ጋር ነዉ ።

    • @user-nq5ne9ik2d
      @user-nq5ne9ik2d Před 7 měsíci

      Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-pg5lu8nl3d
      @user-pg5lu8nl3d Před 7 měsíci +1

      የኔም ምርጥ ባል አለኝ አላህ ያቆይልኝ የኔ ውድ

  • @user-oh2of9pu6x
    @user-oh2of9pu6x Před 7 měsíci +5

    የመዳም ቅመሞች የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @Hiwi_Sol_You_Tube
    @Hiwi_Sol_You_Tube Před 7 měsíci +5

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ እህቴ በጣም ነው የምታምሩት እናቴ ማርያም ፍቅሩን ጤናውን ትስጣችሁ

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Před 7 měsíci +4

    ብዙእህቶች እኛ ሰደት ላለነዉ እህቶች ወድሞች ጥሩዉ ነገር እየተመኛችዉ ነዉ የተመኛችዉ ሁሉ እኔም በሰደትነዉ ያለዉት ግንኮሚቱን ሳነበዉ ዉ ልቤ ተረበሸ እኔ ለናተቃላት ያጥረኛል የኔ ወዶች የረፈት እጀራ እግዚሀብሄር አምላክ ተበልቶ የማያልቅ እጀራ ይሰጠኚ ይሰጣቸዉ እመቤቴ ተጠብቃችዉ አዲሰና ቃልየ በጣምየምወዳችዉ እድሜና ጤና ይሰጣችዉ ግን በባለፈዉ የሰራችዉት ቢድዮ ቅረያሰብላል ግን አሰባችዉ ተነገረ
    ሩ ማንም ሰዉ ከሰራተኛ ተነሰቶነዉ አሰሪ ወይም ሰኬታማ የሚሆነዉ ተጠቀቁ ከፈጣሪ ሁላችንም ሰራተኛነን ፈጣሪን የምንፈራ ከአገረ ወሰጥ ያላችዉእህቶችሰላማችዉይብዛልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 Před 7 měsíci +9

    በጣም ነው ሚያምረው ይመቻቹ ❤🙏🙏

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 7 měsíci +8

    ቃልዬ የኔ ተብታባ ሰወድሽ በጣም ነው የምታምሩት ቃል እደዚህ ቆጆ ነሽ በጣም ታምሪለሽ አዲስም እደዘው

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 7 měsíci +7

    የኖሬ አኖኖሬ አድርገን እኛን ስደተኞችን እየሰራን እንደ ባሬያ እንደ ንጉስ መንገስ የነበረብን እኛ ነበርን ኢሻአላህ የተመኝነዉን ሂወት ይወፍቀን

  • @selam801
    @selam801 Před 7 měsíci +18

    እኛ መቼ ነው አግብተን ዘና እምንለው😢
    ሆሌ የሌሎች እያየን ልኖር ነው😅

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 7 měsíci

      😂😂እናገባለን ምኞት አይከለከል❤

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂 መዳም ኩሽና እየተዝናናል እይደል

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 7 měsíci

      @@Mas-bn2by ምን መዝናናት መጉላላት ነው ጂ 😅

  • @kbe7628
    @kbe7628 Před 7 měsíci

    ደስስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤ልጃችሁንም በጥበቡ ያሳድግላችሁ

  • @user-fp8gn6iu5w
    @user-fp8gn6iu5w Před 7 měsíci +8

    ቆጆወች ስወዳችሁ ፍቅሩን አብዝቶ አበዛዝቶ ይጨምርላችሁ❤❤

  • @user-md4mh6iy3v
    @user-md4mh6iy3v Před 7 měsíci +2

    ሁሌም ደሰታቹ ይብዛ አዲስየ እና ቃልዬዬዬውድድድድድድ ማርጋቹ❤❤❤🥰🥰

  • @user-sc7rg5mp4t
    @user-sc7rg5mp4t Před 7 měsíci +3

    ወይኔ ደስ ስትሉ ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ♥♥♥

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 7 měsíci +9

    የኔ ዉዶች ጥሎብኝ ሥወዳቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 7 měsíci +7

    የኔ ምርጦች ደስ ስትሉ በርቱ ❤

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Před 7 měsíci +7

    ያ ሁሉ ውርጂብኝ አለፈ አይደል ? እግዚአብሔር ይመስገን❤ የማያልፍ የለም

    • @betitube12
      @betitube12 Před 7 měsíci +2

      ሐበሻ በነፍስብት ነው😂😂

  • @dasashsabure8111
    @dasashsabure8111 Před 7 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤
    ቦታው ግን የት ነው?

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c Před 7 měsíci +2

    _ያሠላም ስታምሩ በዛ ላይ ቦታው ሲያምር ይሄ ቪደወ ባያልቅ ብየ ተመኘሁ በሳላይ ልጀችሁ ቢኖር_

  • @astergebreegzabher405
    @astergebreegzabher405 Před 7 měsíci +6

    የእረፍት ህደወት ይስጠን አሜን❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 7 měsíci +1

    ያጣፍጥላችሁ😢😢😢እስኪ አላህ ስደተኞችንም አላህ የርፍት እንጀራ ስጠን ያርፍ ደከመን እስኪ ሀያሉ ጌታ ምናርፍበት ሂወት ይስጠን😢😢😢

  • @user-pk6rl4sp8c
    @user-pk6rl4sp8c Před 7 měsíci +5

    ወይሰወዳቸው እኔም የምወደው ጋረ እድኖረ ፈጣረ ይበልልሺ በሉሉኝ

  • @abebamolla3498
    @abebamolla3498 Před 7 měsíci +1

    ቦታው የት ነው እባካችሁ ንገሩኝ?በተረፈ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @tar5792
    @tar5792 Před 7 měsíci +6

    እደት እደምወዳችሁኮ ዛሬ ደሞ ውበቱን ደፍቶባችኋል ❤❤❤

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Před 7 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ እዲስና ቃል

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Před 7 měsíci +1

    በጣም ነዉ ምወዳቹ ሁሌም በደስታ ኑሩ ኖላዊንም ፈጣሪ ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤ዉድድድድድድ

  • @tinuerademe7357
    @tinuerademe7357 Před 7 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Před 7 měsíci +6

    ማርያምን ሣምር እግዚአብሔር አምላክ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ❤❤😍🥰🦋🦋ኧረ ተው ለኛ ለሢግሎች አስቡ😢😂😂

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg Před 7 měsíci +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ድስ ተላላችሁ ፍቅራችሁ ን ያብዛላችሁ ብርቶ ክነ ቤትስቦቻችሁ ብስላም ብጤና ብፍቅር አላህ ያኖሮችሁ ❤

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před 7 měsíci +38

    ከሀገርወጣበሉ ፈታበሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @user-gy6kx3nz7j
    @user-gy6kx3nz7j Před 7 měsíci +5

    ፈጣሪይጠብቃች ወዳቸ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 7 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ አድስና ቃል

  • @lemimehmde
    @lemimehmde Před 7 měsíci +9

    ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ፍትህ ለእስረኞች እረ ድምፅ ሁኑ ተረሱ አሁንስ😢😢😢

  • @bethlehemhaile4109
    @bethlehemhaile4109 Před 7 měsíci +1

    ካይን ያውጣችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ❤❤❤❤❤

  • @user-pj2me1dy1g
    @user-pj2me1dy1g Před 7 měsíci

    ወይኔ እዴት እደምታምሩ እኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 7 měsíci

    ዋውውው ቃልዬና አድስ ስወዳችሁ ተባረኩ❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 7 měsíci +1

    ዋውውውው ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ❤❤❤❤❤

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Před 7 měsíci +1

    እሳይ በጣም ደሰ ይላል የዛሬዉ ❤ግን ቦታዉ የት ነዉ????

  • @Madtube05
    @Madtube05 Před 7 měsíci +3

    ዋው እኔም አዲቀን እደዚህ ይገባቺሀል😉 የባህል ቀሚስ የምፈልጉ ➩ገባበሉ❤

  • @user-yz1yp6sn4g
    @user-yz1yp6sn4g Před 7 měsíci

    የኔ ዉዶችስታምሩ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 Před 7 měsíci

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ ፋቅራችሁንያብዛላችሁ❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 7 měsíci +9

    አብራችሁ በፍቅር አርጁ ውዶችየ😍😍

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Před 7 měsíci

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-hr2cs7pk7s
    @user-hr2cs7pk7s Před 3 měsíci

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ ደሰሰስስ ትላላችሁ ፡፡

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 7 měsíci +1

    ስታምሩ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @user-kd1hx8mc4i
    @user-kd1hx8mc4i Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-oe4cz2qe3b
    @user-oe4cz2qe3b Před 7 měsíci

    ትለያለቹ ፍቅራቹ ያብዛቹህ እግዚአብሔር ይዘጠብቃቹ 👏🦋🥰

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v Před 7 měsíci +4

    የኔ ውዶች ስወዳችሁኮ❤❤❤

  • @user-mi2bx3xd8q
    @user-mi2bx3xd8q Před 7 měsíci +9

    ስታምሩ❤❤❤❤
    ፍቅር ብቻ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fd6up2nh1z
    @user-fd6up2nh1z Před 7 měsíci +3

    ስታምሩ የምወዳችሁ❤❤❤

  • @tigistaychlu314
    @tigistaychlu314 Před 7 měsíci

    በጣም ደስ ይላል ፍቅርን ያብዛላችሁ ቦታው እምታቁ ንገሩኝ

  • @fetiarediwan5007
    @fetiarediwan5007 Před 7 měsíci +4

    ፍቅር.የሆሺልጅ❤❤❤❤

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 Před 7 měsíci +3

    ማሻአላህ እደዚህ ፈታማለትነው ያማረኝ ሁልግዜ እመዳም ቤት ሰለቸኝ ኧረ ፈጣሪየ እገዘኝ

  • @hiwotmulugeta8675
    @hiwotmulugeta8675 Před 7 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ ቦታው የት ነው ❤❤❤

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 Před 7 měsíci +1

    ፈጣሪ የበለጠ ደስታን ያድላችሁ

  • @barkot7147
    @barkot7147 Před 7 měsíci

    ሁሌም ደስ ይበላችሁ ቃልዬ❤❤❤❤❤

  • @tar5792
    @tar5792 Před 7 měsíci +12

    እንተዋወቃለን ላይ ቅረቡልን

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg Před 7 měsíci +1

    ሀግራችንንም አላህ ስላም ያርግልን ያርቢ

  • @JfKfk-qb6ho
    @JfKfk-qb6ho Před 7 měsíci +9

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před 7 měsíci +1

    ዋውውውው በፍቅር ያኑራችሁ ምቀኞቻችሁን ፈጣሪ ይያዝላችሁ

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před 7 měsíci

    Qaliye adisi baxamii dasi ila izaberii fiqarachu bazii ye balaxe hibizachu charuu madalamii wadishalo❤❤❤❤

  • @madeehakasdggmo8333
    @madeehakasdggmo8333 Před 7 měsíci +4

    ስታምሩ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 7 měsíci +4

    እኔ የሚገርመኝ ሰው እንደዚ እየኖረ እኛ ከሰደት ልንመጣ ነው ሰንል እረ ኑሮ ተወድዋል እዛው አርፋችው ቁጭ በሉ እንባላለን ሚዲያ ላይ ግን የምናየው እንኳን ኑሮ የተወደደ ምንም አይመሰልም ለኛ ለማዳም ቅመሞች ብቻ ነው የተወደደው ኑሮ እረ እኛሰ አንመጣባችውም ይሰፋችው

    • @user-dg9yn9mx9v
      @user-dg9yn9mx9v Před 6 měsíci +1

      አይ እህቴ እኛ እኮነን ላይክ ሸር እምናረግላቸው በይቱብነው ዛና እሚሉት ኢትዮጽያ ያለሁሉ ኑር አይወደድበትም ማለት አይደለም እነዚህ የይቱብ ብርነው እሚያቀማጥላቸው ፈጣሪሆይ እኛንም በቃ ብለኸን ለሀገራችን አብቃን😢😢

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 Před 6 měsíci +1

      @@user-dg9yn9mx9v አሜን በቃ ይበለን

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 Před 7 měsíci +2

    kaleya yen wude dase setelu❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 7 měsíci

    አዲስዬ እና ቃልዬ ደስ ስትሉ እኮ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራቹን ብዝት ያርግልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesayeKindu
    @MesayeKindu Před 7 měsíci +1

    yeni wudochi eni kenante bizu temriyalehu swedachihu

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 Před 7 měsíci +1

    Gobeze Tameralachu ❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 7 měsíci +3

    ደስ ስትሉ ❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አድስ አሳከኝ መቀመጫየን😂😂😂

    • @user-jf4yt1wf5s
      @user-jf4yt1wf5s Před 7 měsíci

      ታዴያ,,,እቃየን,,,አይል,,,ሼም,,,ይዞት,,ነዉ😂😂😂😂😂😂

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 7 měsíci

      @@user-jf4yt1wf5s እቃየን😂😂😂😂😂

  • @birhanmk-et6lo
    @birhanmk-et6lo Před 7 měsíci

    Uuuff desi sitlu. Fexari yitbikachu❤

  • @bertukanElias
    @bertukanElias Před 7 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅር እስከ ለተምጻት❤❤❤❤❤❤

  • @abiyyemariamlej
    @abiyyemariamlej Před 7 měsíci

    Betam new yemewodachu ❤️Fetari fekrun yabzalachu kal ena addis

  • @zinabzzz
    @zinabzzz Před 7 měsíci

    ማሻላህ በጣም ነዉ የምታምሩት

  • @yetatwork6137
    @yetatwork6137 Před 7 měsíci

    ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ❤🎉🎉🎉

  • @zufannagn6027
    @zufannagn6027 Před 7 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ❤❤

  • @user-zz9zd7xu6d
    @user-zz9zd7xu6d Před 7 měsíci +1

    መሻአላህ ደስትላላችሁ

  • @user-sk5pd6zn1j
    @user-sk5pd6zn1j Před 7 měsíci +3

    አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 7 měsíci

    ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል ወንድም እህት❤❤❤❤❤❤

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 Před 7 měsíci

    ቃልዬ እስቲ የሶፋውን ዋጋ ብነግሪን ቢያንስ ከስንት ጀምሮ እስከስንት እንደሆነ ማዘዝ ፈልጌ ነው

  • @user-rq9sz7og1g
    @user-rq9sz7og1g Před 7 měsíci

    ሁሌም ደስታቹ ይብዛ

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 7 měsíci +1

    በጣምነው የምታምሩት ከልብ❤❤❤

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges1919 Před 7 měsíci +1

    wow❤ ስታምሩ

  • @kingwe37
    @kingwe37 Před 7 měsíci +1

    Beautiful Capel ❤