ተመስገን አዲሱ ቤታችን ገባን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1,5K

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e Před 8 měsíci +55

    ቃል ፈርኒቸር እጅግ ውብና ማራኪ እቃዎችናቸው እግዚአብሔር ከፈቀደ ለጥር ማግባቴ አይቀርም እንመጣለን

  • @user-ib5gh9kg4q
    @user-ib5gh9kg4q Před 8 měsíci +139

    እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም ለስደተኞችም የእረፈት እንጀራ ይስጠን❤❤

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Před 8 měsíci

      ደምሪኝ

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před 8 měsíci

      አሜን

    • @kalkidancl6493
      @kalkidancl6493 Před 8 měsíci

      Amen፫

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 Před 8 měsíci

      Amennnnnnnnn yarbe🎉🎉🎉

    • @zuzu-dt8jg
      @zuzu-dt8jg Před 7 měsíci

      😢ኸረ የኔ ነገርሰ አይወራም እህት 4አመት ሙሉ ያለምንም አለሁ አሁንም😮አልሃምዱሊላህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +88

    እሰይ የአለም የደስታ ያድርግላቹ ኖላዊ እህት ወንድም የሚደገምበት ይሁላቹ እሱም የሚዳርበት ይሁን አሜን በሉ የታናሽ ምርቃት😊❤❤

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Před 8 měsíci +42

    የመዳም ቅመሞች ለእኛም ደስ የሚል ኑሮ ትዳር እርዚቅ ልጅ ጤና ይስጠን አድስ እና ቃልየ በጤና ኑሩበት❤❤

  • @lidu7571
    @lidu7571 Před 8 měsíci +51

    የሰው ቤት ምርርር ስልችት ያለቹሁ እህቶቼ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጠን😢❤🙏

  • @emawayshshumeta4362
    @emawayshshumeta4362 Před 8 měsíci +217

    ፈጣሪ ትዳር ለሌለንም ፍቅር ሰላም ጤና የሞላበት ህይወት ይስጠን አሜን !!!!!!!!!!❤

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Před 8 měsíci +1

      አሚን ያረብ

    • @sofiamuhammad4484
      @sofiamuhammad4484 Před 8 měsíci +4

      😂😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ያቅረታበሎየመዳምቅመሞችን:አለዛ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @FiiffuFiig
      @FiiffuFiig Před 8 měsíci +1

      አሚን

    • @user-js1ty5ci4n
      @user-js1ty5ci4n Před 8 měsíci +1

      አሜን፫

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ደምሪኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +158

    ውስጣቹ ለሰው ተከንኮል እሰከሌለው ዝም ብላቹ ስራቹን ስሩ።
    “ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” ኤርምያስ 29፥11
    “አቤቱ አምላኬ፥ ያደረግኸው ተአምራት ብዙ ነው፥ አሳብህንም ምንም የሚመስለው የለም፤ ባወራም ብናገርም ከቍጥር ሁሉ በዛ።” መዝሙር 40፥5
    "ዝም ብለህ ስራህን ስራ"
    ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ቀዳማዊ

    • @user-oi9mk7bi5g
      @user-oi9mk7bi5g Před 8 měsíci +14

      ቀና አስተሳሰብ ያለው ሰው ኮሜንት አምላክ ይባርክሽ❤

    • @Lina-te7zu
      @Lina-te7zu Před 8 měsíci +2

      መግለፅ ብችል በደንብ እገልፅሽ ነበር እማምላክ ትጠብውሽ ሰው ከሰው እራስ አይወርድም ዛሬ ቲክቶክ ላይ አንዷ ፎቷቸውን ዘቅዝቃ ፎሎ ስለምንባቸው ነበር ላይፍ ገብታ የጭንቅላት አነስተኛነቷን ነው የሚገልፀው እናንተ አዲሴ ቃሉ ወደፊት ሰው ብታዝሉትም እግሬ ተንጠለጠለ ማለቱ አይቀርም እስከኔ ጭምር በርቱ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +4

      @@Lina-te7zu አሜን እህቴ ይገርማል ፎቶ እስከ መዘቅዘቅ የሚያደርስ ነገር የለም ለፎሎ መሰብሰቢያ ነው እኔንማ ለምን ቤታቸው አትቀጠሪም ሁሉ አሉኝ ማስተዋል ያድለን ነው

    • @Lina-te7zu
      @Lina-te7zu Před 8 měsíci +3

      @@yeshumethiolove275 አረ ተያቸው የቅናት መንፈስ ነው ሰው ሲያድግ የማንደሰት ነን እኮ ተያቸው

    • @senyaschalew2774
      @senyaschalew2774 Před 8 měsíci +2

      በጣም የምስማማበት ሀሳብ ተባረኪ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 8 měsíci +46

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ደስ የሚሉ አባት እና እናት እንዲህ እይነት ፍቅር ቤተሰብ ለሁላችን ይስጠን❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Před 8 měsíci +32

    በትዳር አለም ላይ አንድ ላይ ሰርቶ መለወጥ እንደት ደስ ይላል ወላሂ ማሻ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y Před 8 měsíci +40

    ፈጣሪ በደስታ በፍቅር የምትኖሩበት ያርጋችሁ የልጆች መቦረቂያ ይሁን

    • @emanmandefro
      @emanmandefro Před 8 měsíci +1

      ውደ ደምሪኝ በቅንነት

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 8 měsíci +11

    ዋውው በጣም ያምራል ፍክት ያለ ነው በሠላም በጤና በደስታ በበረከት የተሞላ ኖላዊ ከእህት ወድሞቹ ጋር የሚድግበት የአብርሀም ቤት ይሁንላችሁ ውዶችዬ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 8 měsíci +28

    ያምራል ዋው እስኪ አላህ እኛንም የርፍት እንጀራ ይስጠን ስደት ያለንውም አሁንስ ደከመን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-zb8fm5wv1d
    @user-zb8fm5wv1d Před 8 měsíci +16

    የሰው ልጅ በህይወት እስካለ የማይለወጥ የማያልፍ የለም ለኛም ለማዳም ቅመሞች በቃችሁ ይበለን ስደት❤❤❤

    • @user-mk9wr6yp7k
      @user-mk9wr6yp7k Před 7 měsíci

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @sikosilo1323
    @sikosilo1323 Před 8 měsíci +52

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ መድሃኒአለም ለእኛም ለስደተኞቹ ምኞታችን ያስካልን❤

    • @user-kl1js3gv8w
      @user-kl1js3gv8w Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን ኧረ አሜን ኡፍፍፍፍ አሁንስ ሀሳቡ😢

  • @mbet1840
    @mbet1840 Před 8 měsíci +16

    ማዳም ሁሉም የተመልካች ውጤት መሆኑን እዳትረሽ

    • @saadasaada440
      @saadasaada440 Před 8 měsíci +2

      የተመታ ኮሜት በቃ ተዋቸው

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. Před 8 měsíci

      የተመልካች ውጤት ብቻ አይደለም እሺ youtube ዋና እና ብቸኛ ገቢያቸው አይደለም

    • @SamriFikre-xf9hd
      @SamriFikre-xf9hd Před 8 měsíci

      wey birr kekisachu yestachu asmselachut bestwachewma mn letregwachew nbr

  • @user-ss2kp1nr8v
    @user-ss2kp1nr8v Před 8 měsíci +10

    ሰላማችሁ ይዛልን የአድስ እና የቃል ቤተሰቦች በርቱ በምድርም ያማረ ህይወታችሁ ፊፃመያችሁ ይመሪ በሰማይም እንዲሁ ይመሪባችሁ❤

  • @tsegatsega7776
    @tsegatsega7776 Před 8 měsíci +19

    ፈጣሪ ዕድሜ ኢና ጠና ይስጣችው ክቡራን ቤተሰብ ❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci +5

    አሜንበጣምነው የምታምሩት ዋው❤❤❤❤ቤቱም ያምራልእግዚአቤሔር ይባርካችሁ❤❤❤

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m Před 8 měsíci +13

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ❤❤ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍❤ የናተ እድገት ሳስበው በጣም ይገርመኛል አሁንም ከዚህ በላይ እማ ፍቅር እናቴ እመቤቴ ማርያም ከፍ ከፍ ታድርጋችሁ ታሳድጋችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 Před 8 měsíci +7

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚያብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ የሱ ፍቃድ ሲሆን የበለጠ ያምራል ውዶቼ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před 8 měsíci +12

    ሰው ሰርቶ ሲቀየር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምራል

  • @gjvv664
    @gjvv664 Před 8 měsíci +16

    እኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዷች የምትለዪብኝነገርስ የፋቅር ቤተሠብ❤❤❤❤

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 8 měsíci +7

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ለሀገሬ ወጣት ጥንዶች እንዲሁም ለወጣቱ መልካም ሁሉ ይሁንለት በኢትዮጵያ 4ቱም ማእዘን ❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 7 měsíci +2

    እንካን ደስ አላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ይስጣቹሁ የምወዳቹሁ ምርጥ ቤተሰቦች በእዉነት ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አዲስዬ እና ቃልዬ ልዩ ናቹሁ ከናተ ብዙ መማህር ይቻላል ተባረኩልኝ የዛሬ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በቤታቹ ሁሌም ያብስራቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm5ju9ec9y
    @user-dm5ju9ec9y Před 8 měsíci +6

    እንኳን ደሰ አላቸው በጣም ያምራል ቃል ያጥረኛል ሰለናንተ ለመናገር እናቴ ኪዳንምህረት ትጠብቃቹዉ 🙏🙏🙏

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia Před 8 měsíci +49

    እንኳን ደስ አላችሁ የሰው ደስታ እደኔ የሚያስደስታችሁ ላይክ❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 8 měsíci +3

    አሜን ፫ በዉነት እኳን ደስስ አላችሁ አለን የእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እስኪ የመዳም ቅመሞች ተዉ የሰዉ ደስታ ያስደስታችሁ እስኪ የፍራተ እግዚአብሔር መኖራቸዉን በተሰቡ ተመልከቱ ከዚህ የመድረሳቸዉ መሰረቱ እኮ እምነታቸዉ ነዉ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላልን ደግማችሁ ሴት ልይ ወለዱ ሴት ልጂ እወዳለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s Před 8 měsíci +9

    ደስ እሚል ቤተሰብ ቅዱስ ገብኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 Před 8 měsíci +2

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የደስታ የበረከት ቤትይሁን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @messiciroshattube2544
    @messiciroshattube2544 Před 8 měsíci +7

    እንኳን ደና መጣቹ አዲስና ቃል❤ ቤታቹ ሌ በስመአብ በጣም ነው ሚያምረው ዋው

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Před 8 měsíci +7

    እንደው ደስ የሚል ቤተሰብ ይህ መታደል ወንድማማቾቹ የሚገርም ፍቅር እግዚአብሔር ይመስገን ስለናንተ

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 Před 8 měsíci +1

    ውይይይይይ ደስስስስስ የምትሉ የተባረከ፣ፍቅር የበዛበት ቤተሰብ ስወዳችሁ ።አሁንም የተሻለ የበለጠውን እግዚአብሔር የፈቀደውን በረከት ይስጣችሁ።

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před 8 měsíci +14

    ይችንየሰው ኮሚትደስታ እምታነቡ ፈጣሪ ይረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤ እደኔ የሰው❤ደስታ የሚያሰደስተው❤ ትዳራችሁ ፈጣሪ ይባረክ❤ 😢ደምሩኝ😢❤

  • @kalkidangebeyehu6134
    @kalkidangebeyehu6134 Před 8 měsíci +16

    ለእናንተ የሰጠ አምላክ አኛንም ያስበን

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አላችሁ

  • @user-ym1xt6tm8c
    @user-ym1xt6tm8c Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር በላይ በላዩ ይጨምርላችሁ ❤️🙏ይገባችኋል ምርጥ ቤተሰብ❤️🤗

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 8 měsíci +2

    ፍቅር ያብዛላችሁ ምርጦችየ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤

  • @embetemulugeta8362
    @embetemulugeta8362 Před 8 měsíci +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ የኔ ምርጦች የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 8 měsíci +10

    😢ማሻአላህ ያለም የፍቅር የደስታ ያረግላችሆ ኖራችሆበት ይለቅ❤❤️, አሚን በሉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 8 měsíci +1

      በዛውም አላህ ኢድሀ ይስጣቸው የዱንያ ደሥታ ማፊ ፍይዳ 😢😢

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 8 měsíci +1

    ዋውውውው እኳን ደስ አላችሁ
    ማርያምን በጣም ነውእሚይምረው
    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
    እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ከስደትመልስ❤❤❤

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Před 7 měsíci +3

    የተባረከ ቤተሰብ ስታምሩ እድሜ ጤና ለሁላችሁም እንመኛለን ልጆቻችሁንም መድሐኒአለም በቸርነቱ ያሳድግልን አሜን

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመሠገን እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoveLove-ur1hi
    @LoveLove-ur1hi Před 8 měsíci +3

    በጣም ደስ ይላል ይሄ ሁሉ የፍቅር አባት ፍቅሩን ስለሰጣቹ ነዉ ከምንም በላም ፍቅር ያሸንፋል ሁላቹም ደስ የምትሉ ናቹ ተባረኩ አይለያቹ ሰላሙን ጤናዉን ፍቅሩን ያብዛላቹ ለሰዉ አርአያ የምትሆኑ ናቹ አብስ እኔ ከናንተ ብዙ ነገር ተምሬያለዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 8 měsíci +2

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፍቅር በደስታ የምትኖሩበት ያርግላችሁ በጣም ያምራል

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 8 měsíci

    በጣም ያምራል የተባረከ ቤት ይሁን እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሶፈውም የሌለ ነው❤❤❤❤

  • @user-rn9we9wj7e
    @user-rn9we9wj7e Před 8 měsíci +3

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ሀገር ስገባ ዋውበጣምነውየሚያምረውሀገርስገባትሰሩልኛላችሁ ❤❤❤

  • @hirutgorfu8103
    @hirutgorfu8103 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክላቹ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ አቤልማ እንዴት ድስ የሚል እና አዝናኝ ልጅ ነው አድናቂው ነኝ

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 8 měsíci +3

    በጣም ያምራል ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤❤

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia Před 8 měsíci +5

    እሰከ መጨረሻው ነው ያየሁት ደስየምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 8 měsíci +2

    ሰላም ይብዛላችሁ ሐዲስ&ቃል በፉቅር በጤና ኑሩበት ❤ ፉቅር ሰላምን ይስጠን 😊

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 8 měsíci

    ዋዉ በጣም ያምራል ፍቅራችሁም ደምቅ ያለነዉ አሁንም ይደመቅ እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰባችሁን ይጠብቃችሁ

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Před 8 měsíci +2

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ በፍቅር ዘላለም ያኑራችሁ ውለድ ክበድ ኑሩልኝ እንወዳችሀለን ምቀኝችሁን ያርቅላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን በሉ ❤❤❤❤

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges1919 Před 8 měsíci +17

    እግዚያብሔር ይመስገን እኛም ከስደት መልስ የእረፍት እጀራ ይስጠን አሜን❤😊

  • @user-nk4sw9en1o
    @user-nk4sw9en1o Před 8 měsíci +1

    ፍረ ፃዕርኩም እዩ ቃልየ ሐዲስየ እንኳዕ ደስ በሉኩም ዝሰርሐን ዝፀዓረንስ ይግቦኦ እዩ❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před 8 měsíci +1

    ምርጥ ቤተሰብ ደስ የምትሉ በእውነት ፍቅራችሁ ይብዛ
    እናንተን ሳይ ቤተሰቦች ሁሌም ይናፍቁኛል

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před 8 měsíci +6

    ደስስትሉ እግዚአቤር ይጠብቃቹ ቢዶዉ አጭርነዉ ረዘመ አርጉት❤❤❤❤እወዳችኋለን❤❤ ልጃችሁ የከደ❤

    • @marymaryt4631
      @marymaryt4631 Před 8 měsíci

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤🎉🌹

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před 8 měsíci +4

    እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Před 8 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላቹ
    በጣም ሚያስቀኑ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🥰🙏

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Před 8 měsíci +2

    ዋዉ አድስዬ ቃል ሰወዳቹ በቀጣይ የራሳቹቤት ገዝታቹ ያብቃቹ ❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 8 měsíci +3

    ለውጣችሁ በጣም ያስደስተኛል የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 8 měsíci +3

    አምላኬ ለኛም ለማዳም ቅመሞች እንዲ አይነቱን የሚያሳርፈውን ኑሮ ሰጠን አሜን በሉ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 8 měsíci +1

    ዋውውውው ደስ ብሎናል ሞቅ ሸብረቅ ብላችሁ ነጭ በነጭ ለብሳችሁ ከቤቱ ጋር ማች አድረጋችሁት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mrx7631
    @mrx7631 Před 8 měsíci

    እውይ የኔ ዶች ድምቅ ብላችሆል ቤት ለቦሳ ከዝም በላይ ደስ ይበላችሁ በጣምነው የምያምረው ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 8 měsíci +8

    አለህ ሆይ እኛንም እያንስ 😢እዲው ያማዳም ባራሪ ሆናን እንቅር 😢🥺

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Před 8 měsíci +5

    መመረቅ አለባቾሁ ይህን ይቱፕ የምታዩ እዳትመቀኙ ቡዳ ነው የሚመቀኝ እህቶቼ ብዛት ሴቶች እግዚአብሔርን ለምኑ ይሰጣሗል ጠንክረው ሰርተው ነው ተመስገን በእውነት ደስ ይላል ስዕል አድኖ ወይም መስቀል አድርጉ የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ፍቅር ይጨርላችሁ ደስ ይላው

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před 8 měsíci +1

      ትክክል አይን ያወጣ ቅናት ስንት አይነት ሰው እንዳለ ። ያችን ተናገረች ብለው ነውኮ ልጅሽ ሲመታ አይዘሽ ዝም በይ ነውኮ እረ ኡኡ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 8 měsíci

      ​@@user-tz1hf4dl4jማነው ዝም የሚለው ልጁ ተመቶ ዝም አትያቸውም

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 Před 8 měsíci

    ደስ ሲል ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Před 8 měsíci +1

    ዋው በጣም ያምራል በርቱ ገና ብዙ ቦታ ትደርሳላች❤

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y Před 8 měsíci +6

    በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ከዝህም በላይ ደስ የምትሉኝ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤

    • @emanmandefro
      @emanmandefro Před 8 měsíci +1

      ውደ ደምሪኝ በቅንነት

  • @GuFy-dy8kw
    @GuFy-dy8kw Před 8 měsíci +9

    ወላሂ ያረብ እኛንም እደናተ ያርገን ያረብየረፍት እጀራ ይስን የመዳም ቅመሞች

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před 8 měsíci

    ዋው በጣም ያምራል የእውነት በጣም ነው የወደድኩት ቤቴን ልጨርስ እና አዛለሁ ❤❤

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před 8 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላቹ የሰላምና የፍቅር ቤት ይሁን ከነ መላው ቤተሰባቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před 8 měsíci +15

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ ልጃችሁን በጸጋ ያሳድጋጋችሁ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 8 měsíci +4

    ቃልዬና ሐዲስ እንኳን ደስ ያላችሁ ከዚህም በላይ ይስጣችሁ:: ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ ❤❤❤ እዮባ ባለመኖሩ ቅር ብሎኛል የቤቱ አድማቂ 😂🥰

    • @MahiTubj
      @MahiTubj Před 8 měsíci

      📷ማን ነው😂😂😂

  • @user-jb6iz9te4s
    @user-jb6iz9te4s Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ ይጀንን በጣም ነው እማምረው የሰላም የጤና እረፍት ያለበት ያርግላችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-rj8dw9md1o
    @user-rj8dw9md1o Před 8 měsíci

    እንካን፡ደስ፡አላችሁ፡ደስ፡ይላል፡መልካም፡ስለሆናችሁ፡ዘመናችሁ፡ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @Ejigayehu
    @Ejigayehu Před 8 měsíci +3

    በጣም ያምራል በደስታ ኑሩበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 Před 8 měsíci +4

    ቆይግን ምንአረጉን ተፋቶቸነዉ ጉዞ ወደፊት የኔእቁወች 🎉🎉

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Před 8 měsíci +1

    በጣም ያምራል ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ቢሊየነር ሁኑ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 Před 8 měsíci

    በጣም ያምራል የምድሩ ለማሳመር የረዳችሁ አምላክ የሰማዩንም እንዲ ያሳምርላችሁ የምድሩ ጊዜአዊ ነው።ብዙም አያስደስት

  • @JfKfk-qb6ho
    @JfKfk-qb6ho Před 8 měsíci +5

    ፈጣሪ አድሱ ቤታችሁ ደስታ በደስታ ሁኑ😍😍😍😍

  • @user-rn9we9wj7e
    @user-rn9we9wj7e Před 8 měsíci +12

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያድርግላችሁ ቤትም ገዝታችሁ ከፍበሉ ፍቅር ካለ በዚህ ምድር ላይ የማይሳካ ነገር የለም❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 8 měsíci +1

    እልልልልልል👏👏👏👏👏እልልልልል 👏👏👏👏እንኩዋን ደስ አላችሁ የአብርሐም የሣራ ቤት ይሁን 👏

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před 8 měsíci +2

    የተባረከ ቤተሰብ ነው ቃል እና አድስ እኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 Před 8 měsíci +14

    አረ ማርያምን አቤላን በጣም ነው የምወደው የቤቱ ድምቀት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is Před 8 měsíci +4

    ኣንደኛ እኔ እንካን ደና ደና መጣቹ❤❤❤

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 8 měsíci

    በጣም ያምራል አዲስዬ ረጅም እድሜና ፍቅር ሰላም ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @Yvkgyf-px5kf
    @Yvkgyf-px5kf Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርካችሁ ቤተሰቦቻችን

  • @suuyyy4150
    @suuyyy4150 Před 8 měsíci +10

    እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እውነት ደስ ትሉኛላችሁ እግዚአብሔር ከነ ልጃችሁ ይጠብቃችሁ

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 Před 8 měsíci +3

      የኦርቶዶክስ አማኝ ነን እያሉ ቤተክርስቲያን ስታጋባቸው የተነሱትን ፎቶ ጓዳ ደብቀው በአለማዊ ህይወት ውስጥ ያሉ መናፍቃን ሲያገቡ የሚለብሱትን ልብስ ለብሰው የተነሱትን ፎቶ ፊለፊት ሰቅለው ኦርቶዶክሳውያን ትክክል አይደላችሁም ማለት አለብን በእምነታችንና በቤተክርስቲያናችን ስርአት ካላፈርን

    • @emanmandefro
      @emanmandefro Před 8 měsíci

      ውደ ደምሪኝ በቅንነት

  • @hayu684
    @hayu684 Před 8 měsíci +2

    ታምራላችሁ የሁልጊዜ ተከታያችሁ ነኝ ያምራል አስስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ የምሳ ጠረጴዛው ወንበር በጭራሽ የተለያየ መሆን የለበትም ብሉብላኩን አንሱት ውበቱን አጥፍቶታል❤❤❤

  • @user-hz4lm8mw1u
    @user-hz4lm8mw1u Před 8 měsíci

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደሰ አላቹ ያምራል ደሞ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @hanawerku
    @hanawerku Před 8 měsíci

    ዋው በጣም ያምራል እኳን ደስ አላችሁ ግን ቃልየ ከማያውይለይ አዲስ ይቀመጥ ክሪም ለይ ቃልጰተቀመጭ ዋው ዘመናችሁ ይባረክ አቤልግን ኮመዲ ቤሰራ በትርፍ ሳህቱ

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 Před 8 měsíci +472

    እኛ ምን አገባን ሰለናተቤት ድጋሚ ይቅርታ ማለት አለባችሁ 😢

    • @user-wt7gn1gd3k
      @user-wt7gn1gd3k Před 8 měsíci +12

      What is wrong with you sister

    • @Ejigayehu
      @Ejigayehu Před 8 měsíci +33

      ለምን ሲባል ድጋሚ ይቅርታ የሚጠይቁት

    • @zd6333
      @zd6333 Před 8 měsíci +27

      ዝበይ ነገረኛ ከጠላሽ መውጣት አለየት😂

    • @user-uu5ru4ov5q
      @user-uu5ru4ov5q Před 8 měsíci +40

      ሆ ስንት አይነት ቅናተኛ ሰው አለ በአቡኤ 😅

    • @user-nt2di9ho1h
      @user-nt2di9ho1h Před 8 měsíci +19

      ኤጭ አሁንስ አስጠላችው ምን ያድርጉ ነው ምትሉ

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe Před 8 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ፈጣሪ ትዳራችሁንም ይባርክላችሁ ቤቢዬንም ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidans6727
    @kalkidans6727 Před 8 měsíci

    በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን እረ እንኳን በደህና መጣችሁልን

  • @tsegayejame-jn5ck
    @tsegayejame-jn5ck Před 8 měsíci +3

    የሠላም የፍቅር ይሁንላችሁ።የምር እኔ ሀገሬ ስገባ ምርጫዎቼ እናንተናችሁ የፍቅር ቤተሠብ😍😍😍

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 8 měsíci +12

    It is beautiful 😍😍😍 Congratulations 🤗🤗🤗 to both of you the old one was cute too 🥰🥰🥰 but this is classic and chic 🤩🤩🤩
    Edit: please use golden plate circles with blue table runner on your dining table otherwise the interior design is simple yet sophisticated 👏👏👏

  • @classicphone5908
    @classicphone5908 Před 8 měsíci

    በጣም ያምራል እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያምራል በደስታ ኑሩ❤❤

  • @fgbh865
    @fgbh865 Před 8 měsíci +9

    ለውጥ ማለት ይሄ ነው የበረከት ቤት ያድርግላቹ ፅዳቱ ጥራቱ በጣም ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Před 8 měsíci

      ኪራይ እኮ ነው

    • @Zebu918
      @Zebu918 Před 8 měsíci

      ​@@martamekonen7455ነው እዴ ባፍጫዬ ይውጣ በይ 😂😂😂

    • @user-sz7mg1se2c
      @user-sz7mg1se2c Před 8 měsíci

      ​@@martamekonen7455ነውደ ወይኔ የራሳቸው መስሎኚ

    • @feruza2537
      @feruza2537 Před 8 měsíci

      ​@@martamekonen7455ገዝተው መስሎኝ ነበር😊😊😊