የልጃችን ልደት ተከበረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 12. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 326

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 7 měsíci +73

    የቃል ፈርኒቸር ሶፋዎች የመመገብያ ጠረዸዛዎችን እታች ባለዉ ሊንክ ያገኛሉ
    👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
    +2519 86 88 88 87

  • @Aaaaaaaaaass99999
    @Aaaaaaaaaass99999 Před 7 měsíci +12

    በነገራችን ላይ እነዚህ ቤተሰቦች ደስ ይሉኛል አሏህ ❤ልጃችሁን ያሳድግላችሁ
    እኛንም ወልደን ለመሳም ያብቃን

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 7 měsíci +20

    እዮባን ይመስላል የምትሉ 👍 ትንሹ እዮባ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የዘንድሮ ልጆች በየወሩ ሆኖል ልደታችው የሚከበርው 😅😅😅 መልካም ልደት እንኳን ተወለድህ ኖላዊ 🍬🎂🍦🍡🍥🍩🍨👏👏👏👏👏👏

    • @user-zh7lj7yx7t
      @user-zh7lj7yx7t Před 7 měsíci +1

      ያሥብላልየዘንድሮልደት😂😂

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 Před 7 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ከጤና ጋር ያኑራችሁ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 7 měsíci +8

    አቤት የግዜዉ መሮጥ መልካም ልደት ይሁንለት ለበኩር ልጃችሁ ጌታ በጥበብና በማስተዋል ያሳድግላችሁ 🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 Před 7 měsíci +15

    መልካም ልደት ለአቢ እድግ በልልን ቃል የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ💞💞😍😍😍🎂🎂

  • @user-ir3in7sh8y
    @user-ir3in7sh8y Před 7 měsíci +7

    ቃል ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሁሉ ነገርሽ የረጋ በነገራችን ላይ ደስ ይለኛል እንደዚህ አይነት ሰው የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንልሽ

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před 7 měsíci +11

    እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ና በሞገስ ያሳድግላችሁ
    ❤❤HAPPY BIRTHDAY ኖላዊ🎂🎂🎂

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi Před 7 měsíci +149

    እስኪ እንደ እኔ በፍቅር የምትወዱዋቸው 👍👍👍❤❤❤

  • @Furtuna40
    @Furtuna40 Před 7 měsíci +17

    እንኩዋን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ ለልደቱ ጊዜ ከዚ በላይ እንጠብቃለን🎉❤❤❤🎉ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💝❤️🫀🫶❤️

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 7 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድክ እድግ በል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @alemalem2300
    @alemalem2300 Před 7 měsíci

    እንኳን ተወለድክልን ቤቢየ መልካም ልደት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 7 měsíci +1

    ባባየ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ድንቡሽቡሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉 መልካም ልደት ደግሞ የአመቱን ለማክበር ያብቃችሁ ያብቃን

  • @user-lu8fg3vr6b
    @user-lu8fg3vr6b Před 7 měsíci

    ዋው እግዚአብሔር ያሳድግህ መልካም ልደት🎉❤🎉

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 Před 7 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችው🎉🎉🎉 ከሚገርማችው በህልሜ ከናንተ ጋር ነው ያደርኩት በጣም ሰለምወዳችው❤❤❤❤

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu Před 7 měsíci +3

    እግዚያብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ የኔ ውዶች 💞

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před 7 měsíci +1

    ፈጣሪያሳድግላችሁ የኔምርጦች❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jw3bl7ln7o
    @user-jw3bl7ln7o Před 3 měsíci

    እንኩዋን ተወለድክ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 7 měsíci

    የኔ ዉዶች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሣድግላቹህ❤❤❤

  • @user-ny9km6vg9d
    @user-ny9km6vg9d Před 7 měsíci

    መልካም ልደት❤❤ የኔ አባት❤❤ እግዚአብሔር ያሳድገህ❤ ሉሉ❤

  • @user-fd6up2nh1z
    @user-fd6up2nh1z Před 7 měsíci

    ቃልዬ አዲዬ እንኳን አደረሳችሁ ባባዬን እመብርሀን ታሳድግላችሁ

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳዲግልላችሁ ባባየ እዲግበል❤❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር በቤቱ በፀጋ በሞገስ ያሳድህ በእድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚሱአ ሸፍና ታሳድግላችኩ 💐⛪🎈🎉🎉🎉🎉🎁
    ቃል እና ሐዲስ ❤👏👏💐💐💐

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እነም ልጀን በየወሩ ነበር ፎቶ የማነሳው ግን ምን ያደር ተንከባክቤ ሳላሳክጋት የእናት ፍቅር በደንብ ሳልሰጣት ተሰደድኩ ብቻ ልጆቻችን ክፉ አይንካ እነሱን የተሻለ ኑሮ ለማኖር ነው የተሰደድኑ ማጣት አይኑ ይጥፋ ከልጆቻችን አራራቀን ዋናው ሰላም መሆናቸው ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 7 měsíci

    ሰላም ቃልዬ እመቤቴ ታሳድግላቹ ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 7 měsíci

    melkam ledt nolawy fikir eko nachu tebarku

  • @user-ru7li6ge6s
    @user-ru7li6ge6s Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ ውዴ

  • @user-oe4cz2qe3b
    @user-oe4cz2qe3b Před 7 měsíci

    መልካም ልደት ለአቢ እድግ በለልኝ ኖላው የኔ ጣፍጭ👏🦋🥰😘

  • @user-zq4md5vr2c
    @user-zq4md5vr2c Před 7 měsíci

    Egziabher be moges yasadglachu enantem ayleyachu❤❤❤🎉

  • @Mohammed-so3lg
    @Mohammed-so3lg Před 7 měsíci

    ማሻአላህ አለህ ያሳድግላሽሁ

  • @Kalll468
    @Kalll468 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት 🎉ብብዬ😊

  • @user-di7ld7kc9u
    @user-di7ld7kc9u Před 7 měsíci +1

    ምርጥእናትምርጥአባትእግዚአብሔር ያሣድግላችሁ

  • @Ldyagsahw
    @Ldyagsahw Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግላችሁ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉 ግንአመትሞላው❤❤❤

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 Před 7 měsíci

    አድሥ ቃል በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚኣብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በጣም ይቅታ ሥለ ድፍርቴ ከዉጭ ሥገባ ልጅሕን ከማቀፍሕ በፊት እጅሕን ታጠብ ሉዉላዊ እግዚአብሔር ለቤተሠቡን አገሩን የሚያኮራ ያርገዉ አሜን ❤🎉❤

  • @user-mk3to7pv9p
    @user-mk3to7pv9p Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር በፀጋበሞገስያሳድግላቹ❤❤❤❤❤

  • @user-ih6dk
    @user-ih6dk Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላቺሁ ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 7 měsíci

    ኖላዬ እድግ በል ለቁም ነገር ብቃላቸው❤❤❤❤አጎቱን እኮ ነው ሚመስለው እዬባን ቁርጥ

  • @selamreta2309
    @selamreta2309 Před 7 měsíci

    Adis le Nolawim Kenya yensewal keza beliy arig ena Qelin Des asengat plc🙏

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹 እኳን ተወለድክ ኖላዊ እድግ በል ባባዬ 🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት ይሁንልህ ቤብዬ❤🎉

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 😍😍😍

  • @AmharaWalloo-pw2rz
    @AmharaWalloo-pw2rz Před 7 měsíci

    መልካም ልደት ለቤቢ ፍቅራችሁብዝትይበል እግዚብሔር ያሳዲግላችሁ

  • @yifitugebire5531
    @yifitugebire5531 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳደግላችሁ❤❤HAPPY BlRTHDAY ኖላዊ🎉🎉🎉🎂🎂🎂

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳደገው

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw3861 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹ❤🙏❤
    ቃል ከወሊድ በኋላ እንዴት ክብደት እንደቀነሽ ቪዲዮ ብትሰሪልን?

  • @user-kp8vs2ox3z
    @user-kp8vs2ox3z Před 7 měsíci

    ❤አሜን አሜን የኔ ጌታ ♥️🥰 እድግ በልልን 😍

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ 🎉🎉

  • @user-ol8fs1yc7p
    @user-ol8fs1yc7p Před 7 měsíci

    ሰላም ቤተሰብ ኖላዊ ቃልዬ አዲስ ፈጣሪ ይጠብቃችኹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HargaAyenew
    @HargaAyenew Před 7 měsíci

    መልካምልደት❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄያሳድገህ❤❤❤❤❤

  • @user-gy6kx3nz7j
    @user-gy6kx3nz7j Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ የኔልዩወች❤❤

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Před 7 měsíci +1

    የኔ አባት ቃልን ነው የሚመስለው እመቤቴ ማሪያም በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ ፈጣሪውን አገልጋይ ለሰው ታዛዥ ያርግላችሁ

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před 7 měsíci

    እግዚአብሔርያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Před 7 měsíci

    Mashalaa happy birthday to 💔💔💔🎉🎉🎉

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Před 7 měsíci

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @habeshatubeone17
    @habeshatubeone17 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @saratadese-bt4lo
    @saratadese-bt4lo Před 7 měsíci

    እኳን ተወለድክ ኖአላዊ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 7 měsíci

    ኖልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ 🥰

  • @user-kt7bj9pb9b
    @user-kt7bj9pb9b Před 7 měsíci

    መልካም ልደት 🎂🎂🎂

  • @AgerDessie-jc4no
    @AgerDessie-jc4no Před 7 měsíci

    መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሣድግላችሁ ❤❤❤

  • @AtsedeMulugeta-cv3xf
    @AtsedeMulugeta-cv3xf Před 7 měsíci +21

    ስደት አደከመኝ እስኪ ደምሩኝ❤❤❤❤❤

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 Před 7 měsíci

    መልካምልደት,ቢብየ

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር በፀጋ በሞገሥ ያሣድግላችሁ እወዳችኋለው❤❤❤

    • @user-ek6hp6pe8n
      @user-ek6hp6pe8n Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ የሁለት ሳቂታ ልጅ ቃልየ የኔ ሴት❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před 7 měsíci +13

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤

  • @rotes3106
    @rotes3106 Před 7 měsíci

    በጣም ነው ዉሎኣችውና ህይወታቹ የሚያስተምረኝ: ሁሉም ኣልፋቹ እዚ ለደረሳቹ ስራቹን የሚባርክ ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-ss1kg9dp6u
    @user-ss1kg9dp6u Před 7 měsíci

    Mashallah edeg bele yena wede🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Před 7 měsíci

    አላህ ያሳድግላቹህ ቤቢየየኔዉድእድግግግግግበልልኝ ቃልናአድስእወዳቹሀለሁ ፍቅርእስከ ጀነትአላህሱብሀኑታአለ ይወፍቃቹህያረብ ሀገራቺንንምአላህሰላሟንይመልስልን❤❤❤❤❤❤

  • @flowersalain
    @flowersalain Před 7 měsíci +2

    መካም ልደት❤❤❤❤❤ እኔ የማውቀው ባመት ነበር አሁን ደሞ በየወሩ ለማንኛውም መካም ልደት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @itsme9858
    @itsme9858 Před 7 měsíci +2

    የኔም ልጅ ታህሳስ24 አንድ አመቱ ነው ግን ምንም እደማላደርግለት ሳስብ በጣም ነው የከፍኝ መቼ ይሆን ሀሳቤ ሞልቶልኝ የማከብርለት ብቻ ጤናውን ይስጥልኝ መድሀኒአለም😢

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሄር በጥበቡ ያሣድግላችሁ ❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 7 měsíci +4

    ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤ልደት በየወሩ አይከበርም ❤❤ቃል ስወድሽ ፈገግታሽ የኔ ደርባባ ቀሚስ ሁሌ ልበሽ ❤❤❤❤❤

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 7 měsíci

      😂እኔእኮ ገረመኝ ባለፈው 6ወር ብለው ዛሬአመት ሆነውሲሉ ገረመኝ

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 7 měsíci

      @@user-ye9me3ds9z ከመቸወድህ ልደት በየወሩ ይከበራል 😁

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Před 7 měsíci

    ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ😍😍

  • @Rehmat-sh3pt
    @Rehmat-sh3pt Před 7 měsíci

    እውይ ቤቢየ የኔ ማር እዲግ በል♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😍😍😍🥰🥰🥰☺️☺️☺️☺️😚😚😚

  • @FirdosMohammed-pc7ru
    @FirdosMohammed-pc7ru Před 7 měsíci +5

    ማነው እንደኔ የደከመው 😢
    ማነው ስደት የሰለቸው😢
    ማነው የሰው ልጂ እያሳደጉ የራስን ልጂ በናፍቆት እየቀጡ መኖር ያመመው😢
    ማነው እንደኔ የርቀት ትዳርና ፍቅር ፈተና የሆነበት😢
    ቅመሞችየ መቼ ነው የኛ የእረፍት እንጀራችን የሚወጣው ነው እኛ ለረፍት አልተፈጠርም እውነት ዛሬስ ከፋኝ 😢😢😢😢

    • @rak7888
      @rak7888 Před 7 měsíci +1

      እኔ,😢,ብቻአይዞንእህት,😢

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Před 7 měsíci +1

      አይዞን እህቴ እኔም እዳችው

  • @jameelaathyobia4001
    @jameelaathyobia4001 Před 7 měsíci

    ማሻ አላህ የኔ ውድቼ ❤❤❤❤

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před 7 měsíci

    ስታምሩ❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 7 měsíci

    ስታምሩ መዳናለም ይጠብቃችው ልጃችው ሶስቱ ስላሶች በፍቅር ያሳድግላችው

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት አባዬ ድግ በል❤❤❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 7 měsíci +1

    Wuyii sewedachu iko mariyamen 😊❤❤❤

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 7 měsíci

    መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉

  • @user-tw7bz7qc2e
    @user-tw7bz7qc2e Před 7 měsíci +1

    ስታምሩ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 7 měsíci

    ፍቅራቹ ይለያል ስወዳቹ አላህ ያሳድግላቹ ስታምሩ ከነ ልጃቹ❤

  • @bubybb9401
    @bubybb9401 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 7 měsíci

    እፍፍፍ ባባዬ ሳምር እመብርሐን እቅፍ ደግፍ አረ ታሳድግህ❤😘

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 7 měsíci

    መልካም ልደት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-oy7bd1pn1o
    @user-oy7bd1pn1o Před 7 měsíci

    መልካም ልደት ለኖላዊ አዲስ

  • @FatemaFatema-wk2dc
    @FatemaFatema-wk2dc Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃ አቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes268
    @mekdesmekdes268 Před 7 měsíci

    አድስየ እግዚአብሄር ይስጥህ ያየሁትን ልሁንብሎ እማይሆን ነገር እደማድረግ ትልቅ ስህተት የለም

  • @retareeta1367
    @retareeta1367 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት ለአቢ እድግ በልልን

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před 7 měsíci

    Egizabeher yimasgan sila hulum nager egizabeher bamogos bagirima yasadiglachu ❤❤ Happy birthday Nulaw 💔🎉🎉🎉❤🍾🍾

  • @banchi716
    @banchi716 Před 7 měsíci

    መልካም ልደት❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 7 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤እዉነትነው የመጀመርያ ልጅ ብርቅነው እሚሆንብን የወለደ ያቀዋል❤ቃልጎበዝ ማስታውሻ❤❤❤

    • @sanaymeneda
      @sanaymeneda Před 7 měsíci

      ቃል ከቻልሽ በስልክአታስቀምጪ ሊደለት ወይምስልኩሊጠፍ ይችላል አሳጥቢለት

  • @user-jn9qd5qq6v
    @user-jn9qd5qq6v Před 7 měsíci

    ደስ ትላልችሁ

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @user-fi1jg1po6g
    @user-fi1jg1po6g Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ ሥታምሩ