ቃል ታማ ሆስፒታል ገባች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 01. 2024
  • የሐዲስ ዜማ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 2,1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 6 měsíci +112

    አቤል ጥበብ 👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
    ቃል ፈርኒቸር 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻

  • @heesan7389
    @heesan7389 Před 6 měsíci +1209

    ነፍሰጡር ነኝ ልወልድ ቀናቆች ነው የቀሩኝ አመብርሀን ትቅረብሽ በሉኝ ❤
    ቃልዬ ፈጣሪ ይማርሽ 😢

    • @ZamizamTube
      @ZamizamTube Před 6 měsíci +10

      አይዞሽ ማማዬ የፈጣሪ በሰላም ያጋለግል ሽ

    • @rvfghbgbh2100
      @rvfghbgbh2100 Před 6 měsíci +11

      አይዞሽ እናቴወይ ቸሪቱ እመአምላክ ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል አይለይሽ ❤😥🙏

    • @user-jc8ig2lt9o
      @user-jc8ig2lt9o Před 6 měsíci +6

      ፈጣሪ ሰላም ይገላግልሽ

    • @brown-ge4hl
      @brown-ge4hl Před 6 měsíci +6

      ማርያም ትቅረብሽ

    • @user-to8kd3bb9o
      @user-to8kd3bb9o Před 6 měsíci +8

      ዉይ የኔ እናት እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤❤

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k Před 6 měsíci +246

    በባል ቤተሰብ እንደዚህ መወደድ መታደል ነው ቃልየ እግዚአብሔር ያሽርሽ የኔ እናት ❤🙏

    • @hiwotalemu6754
      @hiwotalemu6754 Před 6 měsíci

      ትክክል

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi Před 6 měsíci +1

      አረ የኔየባሌ በተሠቦች አድ ሤትልጂ ሥለሆነኝ ያለቻቸዉ ሢሳሡልኝ ሀታ ወደበተሠቦቸ ሥሄድ ለየት ያለ ምግብ ቢሰራ የምመለሥ ከሆነ እሶ ስትመጣ እንበላለንነዉ የሚሉት

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Před 6 měsíci +1

      ​@@Hawa-ji4hiታድለሽ ማሻአላህ ለኔም እደዝህ ያለቤተሰብ ይስጠኝ ያረብ

    • @user-xv6ny7by2t
      @user-xv6ny7by2t Před 6 měsíci +3

      ለመጀመሪያ ግዜ በባል ቤተሠብ ምራት ሥትወደድ ወላሂ ሲያምሩ❤❤❤❤ እኔማ ሥወዳቸዉ

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi Před 6 měsíci +1

      @@SxB-gz3mt ተበረከላህ ዉደ ኢሸአላህ ከመልካሞች ጋር ይደብልቅሽ

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 6 měsíci +48

    ቃልየ እግዜአብሔር ይማርሽ እኔም እዳች አሞኝ በሰዉ አገር ጠያቄ ካን የለን መዳኔት የሜሰጠን የለ ግን የስደተኞች እናት ድግል ማርያም ታበረታናለች እደዜ በቤተሰም ታጅቦ እመሙ እራሱ ይጠፋል

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 Před 6 měsíci +50

    ምን አይነት ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ናቸው ፈጣሪ በደሙ ይሸፍናቹ ደስ ትላላቹ ቃል ጨርሶ ይማርሽ ፀበል ተፀበይ

  • @Heleneyoutube
    @Heleneyoutube Před 6 měsíci +331

    አላህ ያሽራት ሂድያንም ይስጣት። አይዞን። የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ። አበረታቱኘረ ጎራበሉ1000ሙሉኝና አስደስቱን ስወዳችሁ

    • @neimanure
      @neimanure Před 6 měsíci

      ደምሩኝ እደምራለው

    • @Heleneyoutube
      @Heleneyoutube Před 6 měsíci +3

      @@neimanure አበባ አስቀምጡ ደምራችሁ እኔም እመልሳለሁ

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr Před 6 měsíci +1

      ደምሩኝ ማሬ ልደምረሽ​

    • @neimanure
      @neimanure Před 6 měsíci

      @@Heleneyoutube ወላሂ ደምሬሻለው

    • @neimanure
      @neimanure Před 6 měsíci

      @@medinaa-tc7sr ደምሬሻለው ደምሪኝ

  • @Etse1616
    @Etse1616 Před 6 měsíci +96

    ናፍቃችሁኝ ነበር ምነው እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ❤😢

  • @prime9451
    @prime9451 Před 6 měsíci +68

    እዮባ ኮ ለቃል❤ የተለየ ክብር ነው ያለህ የኔ መስኪን ልክ እንደ ወንድማ

  • @hhhugj8789
    @hhhugj8789 Před 6 měsíci +20

    እዮብ እና ቃል ታናሽና ታላቅ ነው የሚመስሉት😍ፈጣሪ ምረቱን ይላክልሽ❤❤

  • @hayu684
    @hayu684 Před 6 měsíci +207

    አላህ ያሽራት የእርግዝና ምልክት ነው የምትሉ ቤተሰብ ሁኑኝ😂😂😂

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 6 měsíci +1

      ማርዋ ዴምሪኝ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 6 měsíci +1

      እሽ እኛ የስደት እህቶቼ በርቱ አሁን ሰብ አደርግሻለሁ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 6 měsíci +3

      ​@@SebrinaTube-በርቱ

    • @user-lc7ts3cs9h
      @user-lc7ts3cs9h Před 6 měsíci

      ​@@user-ok1bt6wx1gወዴ እኔም ደምሪኝ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz Před 6 měsíci

      ደምሬሻለሁ ውዴ መልሺ 💞🙏💞​@@user-ok1bt6wx1g

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před 6 měsíci +62

    የአዲስ ወንድሞች ባጠቃላይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ

  • @user-md4mh6iy3v
    @user-md4mh6iy3v Před 6 měsíci +16

    ወይነ እዬባ ማርያም ን ደሰሰሰ ሰቱሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ✅❤❤👌

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይማሓርኪ ዝሓፍተይ

  • @amrankan5901
    @amrankan5901 Před 6 měsíci +180

    ቃልየ ፈጣሪ ይማርሽ 🙏 አቤት ወድሞቹ ደስ ሲሉ ክብር አለ እዩቤ የቤቱ ድምቀት ነህ መቸም ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ

    • @neimanure
      @neimanure Před 6 měsíci

      @@AyatMensur ነይ ልደምርሽ ደምሪኝ ውድ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      @@neimanure እሺ ኮመት አስቀምጭልኝ ደምረሽኝ እመልሳለሁ

    • @neimanure
      @neimanure Před 6 měsíci

      @@AyatMensur አስቀምጫለው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 6 měsíci

      ዴምሪኝ ማርዋ

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před 6 měsíci +56

    ቃልዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይማርሽ እዬባ የቤቱ ድምቀት ስለውነት ድምቀታቸው ነህ ❤❤❤❤

  • @adanuabebaw
    @adanuabebaw Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይማረሽ ቃልየ ❤❤❤

  • @classicphone5908
    @classicphone5908 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቃልዬ🙏❤❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 Před 6 měsíci +38

    ወይኔ የዚህ ቤተሰብ ሚስቶች እድለኞች ናቸው ፍቅር ሁሌ ምታሳዩ እደህት የምታየውን ነገር ክብር አለኝ ብዙዎች ወንድሞች ከናንተ ይማራሉ

  • @YordiAlemu
    @YordiAlemu Před 6 měsíci +20

    የፃድቃኔዋ ንግስት ምሕረቱን ትላክልሽ ቃልዬ

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 6 měsíci +27

    እዮባ ለቃል ያለው ፍቅር ልክ እንደ እህት ነው ታድለሽ ማርያምን❤❤ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před 6 měsíci

    ቃልዬ ቸሩ እግዚያብሄር በምረት እጆቹን ይዳሥሽ።

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 6 měsíci +53

    😮😮😮አቤት መታደል በባል ወንድሞች መታጀብ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ኩንስንስ የልጅሽ አምላክ ይማርሽ❤❤❤

    • @bituu126
      @bituu126 Před 6 měsíci

      ጌታን አስቀኑኝ ፍቅራቸው

    • @anahouse5697
      @anahouse5697 Před 6 měsíci

      በጣም🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 6 měsíci

      ​@biደምሪኛtani126

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 6 měsíci

      ​@anahouደምሪኛse5697

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 Před 6 měsíci +25

    አቤት የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @tsegaglbanos
    @tsegaglbanos Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይማረሽ ቃልየ

  • @user-dx7sw7sq2i
    @user-dx7sw7sq2i Před 5 měsíci

    የኔ ዉድ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 6 měsíci +28

    ትንሹ ቅመም😂❤❤❤❤እዮባ ቃልየ እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረሺ

  • @Abitube35
    @Abitube35 Před 6 měsíci +47

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቃልዬ ❤❤

  • @habihabi6834
    @habihabi6834 Před 6 měsíci +5

    አላህ ይማርሽ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @user-rl4nv3jg9p
    @user-rl4nv3jg9p Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይማራት ቃልዬ

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s Před 6 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቃልየ❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +36

    እዮብ ግን እንዴት ያለ ደስስስስ የሚል ልጅ ነው ጨወታና ቁምነገር የሚችል ሁሉ የሚያምርለት ❤❤ ሞቅ ሲያደርግ ቤቱን ደስ ሲል ታናሽ ልጅ ድሮስ እኔም ታናሽ ስለሆንክ ነውኮ😊እንደዛሬው ሳልፈዝ

  • @adisalemashaagree1334
    @adisalemashaagree1334 Před 6 měsíci

    egziabher yimarshi yene Enat ❤❤❤

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Před 6 měsíci

    ቃልየ እግዚአብሔር ምረቱን ያውርድልሽ

  • @WelensaTesfu-ds8oo
    @WelensaTesfu-ds8oo Před 6 měsíci +16

    አረ በስመኣም 😢😢😢 ቃልየ ምን ሆነች ኣምላኬ ሆይ አረ ቃልየ እዉነት ነዉ አኔ ኣልኣምንም በስመኣም እግዚኣብሄር ይማርሽ 😢😢 የኔ ፍቅር እመ ብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 6 měsíci +11

    ቃል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የአዲስ ወንድሞች ፍቅርችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @tigisttessema1382
    @tigisttessema1382 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይማረሽ ቃል

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee Před 6 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቃልዬ❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 6 měsíci +11

    የምር ሰወዳቹህ ኡፍ መታደል ቃሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @etsegenetteshome9846
    @etsegenetteshome9846 Před 6 měsíci

    🎉 egezabeher enkuwan marelachu betam fiker betesb tebarku❤ene ayechachehun alawekum de get sekftbnew yayehut

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před 6 měsíci

    ቀልዬ እግዚአብሔር ጨሪሶ ይመሪሽ በጣም ደስ ትላለችሁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 6 měsíci +48

    እማዬ እመ አምላክ ትፈውስሽ ፀበል ተፀበይ ዛሬ ቀኑ ከፍቶን ተኝቶ የሚያድር የለም ጠንቆይና ደብተራ ቤት ነው የሚዞሩት
    ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያ ያላችሁ ፀበል ተፀበሉ ትንሽ ሲያማችሁ ሀኪም ቤት አትሩጡ

    • @user-vz8qy3pl2n
      @user-vz8qy3pl2n Před 6 měsíci

      Lik neshi

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 6 měsíci

      መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጡ በእጂች ስላል ነዉ እኝ ዉጭ ያላነዉ ተጠቅመንል ፀበል ህዱ እሺ እመቤቴ ትማርቨ❤❤❤

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Před měsícem

      ልክ ነሽ

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im Před 6 měsíci +10

    ዉዶቼ ጠፋቹብን እኮ የኔ ቆንጆ አግዚአብሔር ይማርሽ እመቤቴ ትዳብስሽ❤❤❤❤❤

  • @abyabby9886
    @abyabby9886 Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ቃልዬ❤👏

  • @user-zp6ph9ep4v
    @user-zp6ph9ep4v Před 6 měsíci +3

    አይዞ እማ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ❤❤

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 Před 6 měsíci +11

    ፈጣሪ ይማርሽ ቃልዬ የኔ እናት እምወዳችሁ ቤተሰቦችች😍😘🙏ፀንሳ እንደሆነ ቤተሰብ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před 6 měsíci +14

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ቃልዬ አይዞሽ የወንድማማቾች ፍቅራችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před 6 měsíci +2

    እግዚሐብሔር ይማርሽ ቃልዬ 🥰

  • @user-ib5rv4cr8p
    @user-ib5rv4cr8p Před 6 měsíci +4

    ቃልዬ እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢 ፍቅሪቹህ አኮብሮታቹህ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 6 měsíci +5

    ቃልየ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ ማማየ የቤተሰባችሁ ፍቅር በጣም ያስደስታል መታመም ያለ ነው አይዞሽ የኔ ቆንጆ ባባየ እድግ በልልን

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m Před 6 měsíci +10

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤ ቃልዬ ምነው የኔ እናት ምን ነካብኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😢❤❤ውይ ምርጥ ቤተሰቦች በደስታም በሀዘንም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ❤❤❤እዮባዬ😂❤

  • @user-zi9ik7wp1u
    @user-zi9ik7wp1u Před 6 měsíci +2

    ቃልየ አላህ ያሺርሺ ደሙ በጣም እድለኛነሺ እደዚህአይነት ቤተሰብስላለሺ

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 6 měsíci

    ቃልዬ እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልሽ አይዞሽ ምንም አትሆኚም የኔ የዋህ

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ቃልዬ❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔዉድ❤❤አቤት የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ🙏🙏

  • @arsemayeabuye6319
    @arsemayeabuye6319 Před 6 měsíci +3

    እማምላክ ትማርሽ እናቴ ደሞ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር

  • @RahmaRahma-lg7bf
    @RahmaRahma-lg7bf Před 6 měsíci +1

    Mashalla tabrakalla dassi sittiluu❤❤

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 6 měsíci +25

    እዴት ደስ እደምትሉኝ ወድሞቾቹ
    በጥባጮቹ እዮብና አቤል😊
    አይዞን ቃል አላህ ሰላም ያርግሽ

  • @user-jt3sj6ht6e
    @user-jt3sj6ht6e Před 6 měsíci +3

    ቃልዬ እግዚአብሄር ይመርሺ እዩባ የቤቱ አደማቂ ሁላችንም ፍጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 Před 6 měsíci

    Uuuuufffff kaliye mini honeshali yene konjoo Ayizosh geta Cariso yimarshi 🤲🤲🤲🤲❤️❤️🙏🙏

  • @belayneshmekonnen3530
    @belayneshmekonnen3530 Před 6 měsíci

    ፈጣሪ ምህርቱን ይላክልሽ ቃልየ

  • @user-kv8kc2nl9y
    @user-kv8kc2nl9y Před 6 měsíci +7

    ወይኔ ሮቤላ የቤት ድምቀት ቃልየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማራት አይዞን ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiwedajo3439
    @mimiwedajo3439 Před 5 měsíci

    አይዞሽ የኔውድ ፈጣሪ ይማርሽ❤❤

  • @user-vy1qf8mr4l
    @user-vy1qf8mr4l Před 6 měsíci

    እግዚቢሔር ይማርሽ የኔዉድ❤❤❤ አይዙሽ ጠበል ሂጅ ጦሎት አደርጊ❤❤

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Před 6 měsíci +9

    እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @fhhghhg1179
    @fhhghhg1179 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ ❤ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ❤❤

  • @sileshalene609
    @sileshalene609 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሽ🎉

  • @gent6654
    @gent6654 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመረሸ እህቴ

  • @user-lu5wd5bl8z
    @user-lu5wd5bl8z Před 6 měsíci +7

    እግዚያብሄር ይማርሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 Před 6 měsíci +4

    የኔቃልዬ❤❤❤❤❤እግዚአብሄርይማርሽ

  • @user-oc5re5nr5c
    @user-oc5re5nr5c Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ምሕረት ይላአኸልኽ

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማርሺ ቃልዬ❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 Před 6 měsíci +12

    ታልየ ጥሩነታን የሚያሳይነዉ የባሏወድሞች ያላቸዉፍቅር

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 6 měsíci

    ቃልየ እግዚአብሄር ይማርሽ አይዞሽመልካም ቤተሰብ ተውዳጆች መልካም በአል

  • @weynisehet123
    @weynisehet123 Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይማርሺ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-zu6yk9ue7
    @user-zu6yk9ue7 Před 6 měsíci

    አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-kl9fc1xb9o
    @user-kl9fc1xb9o Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር የሚሻለዉን ያጣልሽ ቃሊየዋ የኔእናት❤❤ወድሞቹ ደግሞምንኛ ደስይላሉ❤❤

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Před 6 měsíci +4

    አላህ አፊያሺንይመልስልሺ ቃልየየኔዉድ አላህያሺርሺ❤❤

  • @Abu-wv9md
    @Abu-wv9md Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ጨርሶይማርሸቃልዬ❤❤❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před 6 měsíci +1

    ወየኔ ይህ ቤተሰብ ፍቅረ እኮነው አይዞሽ ቃልየ ምህረቱን ያምጣልሽ ቤቢየም ጎረመሰ እድግ በልልን

  • @genettessema1970
    @genettessema1970 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏

  • @user-pu8mt7ty4o
    @user-pu8mt7ty4o Před 6 měsíci +21

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ቃልዬ❤❤🙏🙏🙏

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 6 měsíci

      ውዴ ደምሪኝ

    • @zabeebakwt5561
      @zabeebakwt5561 Před 5 měsíci

      ውደ እኔንም ደምረኝ ደምሬሽ አለሁ❤​@@AyatMensur

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před 6 měsíci +17

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቃልዬ አይዞሽ❤

  • @maskarmaskar3510
    @maskarmaskar3510 Před 6 měsíci

    እግዛብሄር ይማርሽ የኔ ቆጆ

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z Před 6 měsíci +1

    የኔእናት ቃልየ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይማርሽ

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 6 měsíci +5

    ቃልዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo Před 6 měsíci +5

    ወይኔ የሰማይ አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ😢😢

  • @user-so4tr9dx5g
    @user-so4tr9dx5g Před 6 měsíci

    ቃልዬ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ🙏🙏🙏

  • @-eh8qx
    @-eh8qx Před 6 měsíci

    ቃልየ እግዚአብሔር። ይማረሸ

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 Před 6 měsíci +4

    ቃልየ እግዚአብሔር ይማርሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před 6 měsíci +5

    እመቤቴ ትማርሽ ቃልዬ

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Před 5 měsíci

    አይዞሽ እግዝአብሔር ይማርሽ

  • @user-ni1yf2hj2r
    @user-ni1yf2hj2r Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይማርሽ ቃልዬ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 6 měsíci +6

    ፍቅር የሆነ ወንድማማቾች❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 6 měsíci +14

    አይዞሽ እመብርሀን ትዳብሰሽ እህታችን ❤❤🙏

  • @user-tn9oz6qd3j
    @user-tn9oz6qd3j Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ ይማርሽ ቃልዬ የኔ እናት አይዞሽ

  • @serkalem1142
    @serkalem1142 Před 6 měsíci

    ቃልዬ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ❤❤

  • @user-wn1mh8ex9x
    @user-wn1mh8ex9x Před 6 měsíci +4

    ወይኔ ፍቅራችሁ በድንግል❤❤❤❤❤❤