የባሌ እናት አስከፋችኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2024
  • ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ)
    ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
    የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
    ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
    የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
    አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
    የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 632

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 2 měsíci +97

    አቤል ጥበብ abel design
    ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
    👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
    ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ)
    ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
    የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
    ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
    የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
    አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

    • @elshuTsegaye
      @elshuTsegaye Před 2 měsíci

      የመቁረቢያ ልብስ ማዘዝ ይቻላል?

    • @meryhanne2
      @meryhanne2 Před 2 měsíci

      ለመላው ቤተሰባቹ እንክዋን አደረሳቹ። በጣም ነው የምወዳቹ። እመብርሃን ከልጇ ጋር መንገዳችሁን ይባርኩ። ❤❤❤

    • @SaadahSaeed-zc8rv
      @SaadahSaeed-zc8rv Před 2 měsíci

      ቃል ጌበዝ ካች ብዙ ተምራለሁ ❤❤❤❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před 2 měsíci +568

    ቃልዬ አይዞን እህቴ እኛ አንቀርም እንመጣለን

    • @user-lc9jv6it6x
      @user-lc9jv6it6x Před 2 měsíci +7

      በቃልየ ቀልድ የለም አድ ሰዉ እዳይቀር የኔዉድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @EmamituMituema
      @EmamituMituema Před 2 měsíci +1

      are enmetalen edatasebi becha video sertachehu lakulen

    • @user-vp8ln3ds2b
      @user-vp8ln3ds2b Před 2 měsíci +30

      ሄኒ
      እንኳን አደረሰህ እዮባ በጣም እያናደደኝ ነው 40ግረፍልኝ በሞቴ 😂🎉🎉🎉

    • @hhvg8451
      @hhvg8451 Před 2 měsíci +14

      የምር እኔግን በጣምነዉ እሚመቸኝ ሄኖክ ከነመላ ቤተስብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💙

    • @zenebseid7011
      @zenebseid7011 Před 2 měsíci +6

      ቃልየ እረዱን ብራክ እዳታረጎት ማሻአላህ በሰባሰብ ደስይላል በመልካም ነገር አላህ ይሰብስባቺሁ ግን ሁሉንም ያማከል ቀለልያለ ፈንየማረግ ብራክብትሰሩ ምንም አይደል ግን እግዳ ክቡር ነዉ ይህንንም እዳትረሱ ከባድ እዳትሰሩ ቀለልያለ ወይም ጥያቄ ብታዘጋጁ ለማንኛዉም እናንተ ታቃላቺሁ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 2 měsíci +258

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut Před 2 měsíci +115

    ቃል ምርጥ ሴት አስተዋይ ናት የሚል ብቻ👍👍👍👍

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 2 měsíci +369

    ቃልዬን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ እኔ በጣም ነው እምወዳት❤❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 2 měsíci +109

    ክብር በአረብ ሀገር ለሚሰቃዩ እህቶቸ ቅመሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እየገባችሁ አበረታቱኝ ስወዳችሁ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 2 měsíci +102

    እንደኔ ረዱዬ የሚናፍቀው ማነው በማርያም ሁሌ ባያት ቢለቁ ደስ ባለኝ አሳዛኝ የሆነች ልጅ ናት

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r Před 2 měsíci +208

    ወንድማማቾቹ ጠግበዋል🙄እረዱ እና ቃል ባንድ ሆናችሁ ልክ አስገባቸው💪💃

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube Před 2 měsíci +56

    እባ ጠባቂወች ዛሬ ምን አይነት አስተያየት ትሰጡ ይሄን በሉ እረ አታስለቅሱብን ንግስቶቻችሁን የምትሉ በላይክ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 2 měsíci +97

    ቃል ውሳኔዋ ልክ ነው እንግዶቻን ሸኝታ ያንተ ቤተሰብ ጋር አብራቹ መሄድ ልክ ናት ❤❤❤❤❤

  • @werkiatilahun-re2uh
    @werkiatilahun-re2uh Před 2 měsíci +82

    ቃልና እረዱ ግን ትትናቸው አድቤተሰብ ያሳደጋቸው ነው እሚመስሉት ደስ ሲሉ

  • @RahmaAbdu-ti8lb
    @RahmaAbdu-ti8lb Před 2 měsíci +51

    እውነት የሚገርም ትግስት ቃልዬ ካንቺ ብዙ እንማራለን ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ❤❤❤

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Před 2 měsíci +17

    በጌታ ቃል እና ረዱ ትግስታቸው ትህትናቸው አንድ ነው ማርያምን ዝምድና አላችሁ እደሁ መርምሩ 😊የምር የነ አዲስ እናት እና አባት እንዴት ቢመርቋቸው ነው የተባረች ምስቶች ነው ያላቸው ታድለው ❤❤❤

  • @user-kp9yb9rb1u
    @user-kp9yb9rb1u Před 2 měsíci +129

    እረዱን. ማየት ነው የምፈልገው የረዱ ፍቅር እያገዳገደኝ ነው ሊደፍኝ ❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 2 měsíci +28

    አዳም እግዚአብሔር ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ አግባብ አይደለም ብሎ ሴት እንፍጠርለት ብሎ እግዚአብሔር ለአዳም እንቅልፍ ሰጠውና ከግራ ጎኑ አንድ አጥንት በማንሳት ሴት ፈጠረለት አዳምም ሲነቃ ውብ ሴት ከጎኑ አገኛትና እቺ ስጋዬ ከስጋዬ ናትንና ስሟን ሴት ብያታለው አለ እሷም ሴት ቃልዬ ናት ቃል የልጂ አዋቂ ትክክለኛ ለትዳር የምትሆን ሴት ችግሮቾን በመነጋገር ለመፍታት የምትሞክር ሴት ዘመንሽ ይባረክ ቃልዬ ያንቺን ትእግስትና አስተዋይነት ትንሽ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘው

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 Před 2 měsíci +40

    ትክክል ነሽ ቃልዬ ሰው ኑ ትበል አትመጣ አይበልም❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesamare7722
    @mekdesamare7722 Před 2 měsíci +16

    ቃልየ ጀግና ሴት ነሽ የምር ትግስትሽ ና የሰዉ ያለሽ ክብርን ያለማድነቅ አይቻልም ❤

  • @user-ii5xw3cl7r
    @user-ii5xw3cl7r Před 2 měsíci +11

    ቃል በጣም አሥተዋይ ሴት ናት የምትሉ ብቺ

  • @SaadSq-yl6uo
    @SaadSq-yl6uo Před 2 měsíci +35

    የመጀመሪያ ኮማች እኔነኝ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን የመዳም ቅመሞች ያአላህ ፍቅርናሠላም ናፈቀኝ ወላሂ ሁላችንም በዱአ አንረሳሳ ዉዶ ባአላችሁበት አላህ ይጠብቅልኝ❤❤😢😢😢

  • @burukt
    @burukt Před 2 měsíci +33

    ቃልዬ ትግስትሽ በጣም ይገርማል እኔ ብሆን በጣም እናደዳለሁ😢😢 በዚህ ስሜት ሆነሽ እሱን መለመንሽ አደነኩሽ❤

    • @helenbayu981
      @helenbayu981 Před 2 měsíci +2

      እኔ ብሆን ምን አደርጋለዉ ብዬ ሳስብ ይቅርታ አይሆንም ብቻ አይደለም አንባርቅበታዉ

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
    @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Před 2 měsíci +73

    ፈጣሪ የተረጋጋ ሂዎት ይስጠኝ እንጂ በትዳር ጭቅጭቅ አልችልም ልቤ አረብ ስራ ደክሟል እናመሰግናለን ቃልዬ ሚዛናዊ ነች 😍

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 2 měsíci +13

    የእውነት መልካም ነት በጭንቅ ጊዜም ለካ ይጠቅማል የዛው ፕራንክ 100% ትምርት አለው ለባለ ትዳሮችም ለወደፊትም ደሞም ያጋጥማል

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 2 měsíci +19

    ቃልዬን ምንም አታገኝባትም ብሮ የኔናት ሰው ወዳድ ሰው አክባሪ ምርጥ ሚስት ነሽ የኔ እህት ❤❤❤ ውዶቼ ማሮቼ ፍቅሮቼ አበረታቱንንን

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 Před 2 měsíci +13

    አቤት ማስተዋል ይሉታል ቃልዬ እኔ ብሆን ትግስት የለኝም ደና ቃል እንኳን አልመልስለትም ታየኝኮ አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 2 měsíci +38

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ የኔ ትግስተኛ ውይይይ ስወድሽሽሽሽ እውነት ነው እንግዳ ተጠርቶ ከዛ ሰርዘነዋል አትምጡ አይባልም ያንችን ትግስት እግዚአብሔር ያድለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d Před 2 měsíci +43

    የሚወዳቸው እንደኔ ❤ እና እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል እስከመቸ እንደዚህ ተገፍተን በቃ ሰላም ናፈቀኝ ሀገሬ መግባት ፈልጋለሁ ግን...😢😢😢😢😢😢የሰው ቤት ሰለቸኝ እጂ እጂ አለኝ በቃ💔💔💔💔

  • @fikrTube-lw8np
    @fikrTube-lw8np Před 2 měsíci +15

    ይህ ካሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ክፉ አይንካቹ❤❤

    • @bezabeza183
      @bezabeza183 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 2 měsíci +39

    በጣም አትቀልዱ እዮብ ሲያናድደኝ አተም ተጨመርክ አድስ

  • @OurPastCast
    @OurPastCast Před 2 měsíci +5

    ከእድሜሽ በላይ በጣም ትዕግስተኛ እና በሳል ልጅ ነሽ።

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Před 2 měsíci +10

    ወንድማማቾቹ አልተቻላቺሁም ቃል እና ረዱ ደህና አርጋቺሁ እንድቀጡልኝ ሰሞኑን አልተቻሉም እነዚህ ሁለት አባወራዎቺ

  • @hayeto6369
    @hayeto6369 Před 2 měsíci +10

    እዮብ እና ሀዲስ በደብ ቅጣት ያስፈልጋችኋል ቃል እና ረዱ የት ናችሁ

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Před 2 měsíci +10

    ቃልዬ የኔ ባለ ትግስተ ብዙ በእውነት ትለያለሽ ትህትናሽን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 Před 2 měsíci +4

    የኔ ጀግና ቃል ማርያምን በጣም እወድሻለሁ ትዕግሥትሸ ትህትናሸ ድንግል እመቤታችን ከዚህ የምበልጥ ትዕግሥት ትሰጥሸ ሰራትሸ ብቻ በቅ ነው ❤❤❤❤

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 2 měsíci +20

    ቃልየ ትትናሽ ደስ ትያለሽ የኔ ዉድ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 měsíci +9

    እኔ እቤት የጠራዋቸው ነው የማስቀድመው እንጅ ባሌ እናቱ ጋር ይመካከር ሲቀጥል ዋናው ጨዋታው መብላት መጠጣት ብቻ አደለም እናቱ የሚሰበስቡት ልጆች ስለሆኑ ገብተው ሰርተው መብላት ይችላሉ እኛ እናታችን ጋር አክፋይ ስሄድ ተነጋግረን ሰርተን እራስ በራሳችን ነው የምስተናገደው 🌺

  • @SariiSariye
    @SariiSariye Před 2 měsíci +5

    ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-hg7uw5hi6d
    @user-hg7uw5hi6d Před 2 měsíci +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ቃሊ ትትናሽ በጣም ደስ ይላል አዲ ግን አበዛችሁት አንተም እንደ እዮባ ሆ እረዱም ትምጣ አደራ

  • @genetmuoltu4634
    @genetmuoltu4634 Před 2 měsíci +19

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-eo5gg1fc9m
    @user-eo5gg1fc9m Před 2 měsíci +5

    የኔ የኔ ሰመ ምግባር ያለሸ የትዳር ተምሣሌት ይሄ ከናት አባታችሁ ነችሁ ሁሉም እደናተ ቢሆን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Před 2 měsíci +16

    ቃልዬ አያዞሸ❤👍👍

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 2 měsíci +5

    ቃልዬ እኮ አስተዋይ ሴት ነሽ ይጨምርልሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤

  • @richo3295
    @richo3295 Před 2 měsíci +6

    እውነት ሳገባ እንዳንቺ አይነት ሚስት መሆነው ምፈልገው❤❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před 2 měsíci +2

    ኡፈፈ የኔ መልካም የኔ ዬዋ አሳዘናች ቃልዬ ለቤተሰቡ ያለት ክብር👌😀❤❤

  • @Msayeasefa
    @Msayeasefa Před 2 měsíci +3

    ዋው.ቃልዬ.ልዩ.ሴት.ነሽ.ፈጣሪ.ይባርካቹ.ጨምሮ.ጨማምሮ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 2 měsíci +3

    ቃልዬ ትለያለሽ እውነት ዋው አክባሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በፍቅር ያቆያቹ❤❤❤

  • @hmhm6778
    @hmhm6778 Před 2 měsíci +4

    ቃል አድናቂሽ ነኝ የእዉነት ትግስትሽ ይመችሽ እኔ ብሆን ጥየዉ ነዉ የምሂድ

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Před 2 měsíci +2

    ቃልዬ ትግስትሸ በጣም ይገርማል ዋው አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ👏👏👏❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před 2 měsíci +6

    የኔ እናት ቃልዬ የኔ ትግስተኛ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ስውዳችሁ እኮ ውይይይ ቃልዬ የኔ አሳሳኝ እርጋታሽን ትግስትሽን ስውድልሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያኖራችሁ❤❤

  • @TGgf-vr1ly
    @TGgf-vr1ly Před 2 měsíci +1

    ቃልየ የኔ ሙሉ ሴት በምን ቃል ልግለፅሽ እዝያብሔርን ቃላት የለኝም🙏🥰🥰♥️❣️

  • @user-mw6tl9cs5r
    @user-mw6tl9cs5r Před 2 měsíci +2

    ቃልትለያለሽ አቤ ትትና አቤ ትግስት ክፉነገር ሳይወጣት ትልቅ ትምህርትነው የወሠድሁት ❤

  • @user-sp5rn4lw4p
    @user-sp5rn4lw4p Před 2 měsíci +3

    ብድርህን መልሰሀል ቃልዬ ጎበዝ ተወጥተሽዋል

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 2 měsíci +1

    በጣም አሥተማር ነው እዴናችሁ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 2 měsíci +1

    አሥለቀሠችኝ ቃል ውዴ መልካም ንግግር ውብ ነሺ ከምር ብዙ አማራጮች አቀርብሺለት ምሥኪን ደሥ ሥትይ

  • @BizualmeTigabu
    @BizualmeTigabu Před 2 měsíci +3

    የኔ ዉብ በትዕግስት ልታስረጅው ሞከርሽ ነገሮችን የምትረጅበትና የምትመልሻቸው ነገሮች ሁሌም ይገርሙኛል የኔ አስተማሪ በርች አንችን ሳይ ትዕግስት ትዝ ይለኛል አደራ እዮብን ፕራንክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmamituMituema
    @EmamituMituema Před 2 měsíci +2

    gobez nesh kal betam new yemikebedaw lebetaseb kidema mestet alebit yemitasebew migeb sayehun kiber new ❤❤❤❤❤

  • @sofiabelay62
    @sofiabelay62 Před 2 měsíci

    ቃልዪ ቆንጆ እንዴት ነው ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረክልኝ በጣም እወድሽለሁ❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 měsíci +4

    ቃልዬ ፀባየ ሰና እርጋታሺ ደስ ይላል❤❤ ቃል ፕራክሺ ናፍቆኛል ይሄ የመልስ ምት ያስፈልገዋል አዲ ጠብቅ😂

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki Před 2 měsíci +2

    ቃልዬ ምስኪን ❤❤ የረዱና የቃልየ ግፍ ጠብቁ ሁለቱንም ስሩላቸው

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 2 měsíci +2

    እድስ ተዋናይንኡን ጎበዝነክ❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 2 měsíci +4

    የኔዉድ ቃልዬ ስታሣዝን ተዉ አዲስዬ አታስጨንቃት😢😢❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci +16

    ሄኖክ ግን አንደኝነት አትቅደመን እስኪ😂❤የኔ እናት ቃልዬ እስኪ ልይሽ😅❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 Před 2 měsíci

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před 2 měsíci +6

    ቃልዬ ትግስትሺ የኔ ቅን አሳቢ ፍፍፍፍታድለሺ ኤኔ ብሆን ብዬ ሳስብ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Před 2 měsíci +1

    ቃልየ የእኔ አሥተዋይ ቢያሥ ምሣ በልተው እንሔዳለን ሥራ ሒጄ አግዛታለሁ አለኝ የእኔ ውብ ❤❤

  • @tesfayenegash3633
    @tesfayenegash3633 Před 2 měsíci

    እናት የፍቅር ሠዌች ስወዳችሁ ድንግል ማርያም በቀሚስዋ ለዘላለም ትሸፍናችሁ የእውነት በጣም የተባረካችሁ እኔ ስልክ ጠፍቶንኝ በባለቤቴ ነው የምከታተላችሁ ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ ተባረኩ ቃልዪ የኔ ጨዋ ምድር ላይ አቺን የመሱለች ሴት የለችም እኔ እግዚአብሔር ዳግም ቢፈጥረኝ አቺን መሆን ነው የምመኝው ተባረኪልኝ የኔ ልእልት

  • @user-hc7op2pv2i
    @user-hc7op2pv2i Před 2 měsíci +5

    Redu ena kal bidir bemdr new temekakrachihu bdirachihun memeles alebachihi eshi wudochiye❤❤❤❤❤

  • @getahunpolicy5437
    @getahunpolicy5437 Před 2 měsíci

    Kalye asteway nat! melkam mist kegziaber nat egziyaber yetidar zemenachun yibarkew❤.

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před 2 měsíci +4

    ቃልዬ የኔ ሴት ሁላችሁም ለበአል ተሰብስባችሁ የሚያስተምር የሚያዝናና ይዛችሁልን ኑ

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 2 měsíci +1

    ቃልትጌስትሺ በጣምነዉ የገረመኚ ለሁላቺንም ትጌስቱን ይስጠልን ❤❤❤❤

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 2 měsíci +4

    የአድስ ቤተሰብና ወንድሞች ምርጥ ምራት አለቻችሁ.👏

  • @user-wj6or6bo4e
    @user-wj6or6bo4e Před 2 měsíci +6

    የኔ እናት ስወድሽ

  • @SmsCell-gu2vq
    @SmsCell-gu2vq Před 2 měsíci +3

    በጣም መልካም ሴት ነሽ ቃልዬ❤❤❤❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Před 2 měsíci +5

    አዲስ ወንድማችን አስተዋይዋ ሚስትህ በደንብ መልሱን አስቀምጣልሀለች ቃልዬ ቀሽትዋ❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 2 měsíci

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ከኃጢአት በቀር ይፈፅምላችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ እንጠብቃለን እወዳችዃለው❤❤❤

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 Před 2 měsíci +2

    ርዱና ቃል የሴቶቺ በላይ ናቺሁ ትግስታቺሁ ትህትናቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhembekele1537
    @betelhembekele1537 Před 2 měsíci +2

    ቃልዬ ትዕግስትሽ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @user-qf8if2mq7p
    @user-qf8if2mq7p Před 2 měsíci

    ዊቃልዬ ያቺትግስት ይለያል በጣም ነውየሚወድሽ የኔልዩ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏👌👌👌

  • @seblebrhanu1593
    @seblebrhanu1593 Před 2 měsíci

    ቃል ምርጥ ሴት አስተዋይ ናት እውነት የሚገርም ትግስት ቃልዬ ካንቺ ብዙ እንማራለን ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera Před 2 měsíci +2

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ አስተዋይ❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 2 měsíci +1

    ጥሩ ትምህርት ናው ቀጥሉበት

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před 2 měsíci

    ወይ ቃልዬ እርጋታን ከፈጣሪ መሰጠት መታደል ነው
    ለነገው እንኳን ከእንግዶችሽ ጋር ተጫውተሽ ሸኝ
    *ግን እዮባን በግብዳው አድርገሽ በነፍስ በስጋችን ድረሽልን*
    *የዛሬው ጥሩ ትምህርት አለው እርሱን ወይም ታብሌኑን ቀይሩት* እኔ ከላይ ሳየው አይ አይ ይችንኳን ጨዋታ ናት ብዬ ነው ያልኩት

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 2 měsíci

    ሠላማችሁ ይብዛ አዱስ እና በልዩ እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 2 měsíci +3

    ቃልዬ ልባም ሴት ነች❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @SaraMamo-yg2vc
    @SaraMamo-yg2vc Před 2 měsíci

    የኔውድ አሳዘነችኝ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @tube6473
    @tube6473 Před 2 měsíci +2

    ቃልየ ትልቅ ሰው ነሽ መሽአላ ጡሩ ሰው ነሽ ውድ

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 Před 2 měsíci

    እንኳን ደህነ መጣችሁ በጣም ጠፍታችሁል❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Před 2 měsíci +1

    እኳን ደና መጣቹ😢❤❤

  • @Tigist-wx6fv
    @Tigist-wx6fv Před 2 měsíci +1

    Kalye sewdat eco ergatwa tegestewa euffffff sewdat mareyamn❤❤❤❤❤

  • @user-gh3vv8lb7y
    @user-gh3vv8lb7y Před 2 měsíci

    ዛሬ ድቅ አስተማሪ ነው ዋው እኔ እራሴን ፈተሽኩ በጣም ከእስካሁኑ ከሰራችሁት የዛሬው ተለይቶብኛል ❤❤❤❤

  • @user-lk6zl9du1
    @user-lk6zl9du1 Před 2 měsíci +3

    እንኳንደህናመጣችሁ

  • @burtkannegusa3256
    @burtkannegusa3256 Před měsícem

    ቃልዬ ለባሌ እዳቺ አይነትሜስት መሆን እፈልጋለሁ ማርያምን በጣም ደስ የሜል ፀባይ አለሽ እውነት

  • @user-mj7hu1nr2w
    @user-mj7hu1nr2w Před 2 měsíci

    አይዞሽ ቃሊዬ ተጫወተብሽ

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t Před 2 měsíci

    የኔየዋህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ❤❤❤❤

  • @MuhabaShemse
    @MuhabaShemse Před 2 měsíci +9

    ቀላል እኮ ነው እዛ ምሳ ከሆነ ፕሮግራሙ አንቺ ጋ እራት በቃ ጥንጥ አሳብ ይዞ ካሜራ ነዋ አይ ዘንድሮ😂❤❤

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o Před 2 měsíci +1

    ቃልየ የኔ ፀባየ ሰናይ❤❤❤

  • @luluhabeshwete1131
    @luluhabeshwete1131 Před 2 měsíci +4

    😢😢😢ወላሂ እኔ እድህ አይነት ትግሥት የለኝም እኳን እሡን ላባብለው ውይ ትግሥትሽ ግን ወላሂ የራስህ ጉዳይ እምትይው ሆላ እየመሠለኝ ነበር እኔ ውሥጥ ብዙ ነገር አሠብኩ አች ሥታባብይው ❤❤❤

    • @user-se6ru9nd2j
      @user-se6ru9nd2j Před 2 měsíci +1

      ከባል ቤተሰብ እንዴት መኗኗር እዳለብሽ የአቡ ረይስ ውዷ እህቴ ከማግባቷ በፊት የሚለው ትምህርት አውርደሽ አዳምጭው ይጠቅምሻል ስለ ዲን ካወቅን ከሰዎች እንዴት መኗኗር እዳለብን እናውቃለን

    • @RabiaAhmad-cm3zd
      @RabiaAhmad-cm3zd Před 2 měsíci

      በምንድን ነው የሚገኘው ላኪልኝ እስቲ??​@@user-se6ru9nd2j

  • @user-gu7du4ty7y
    @user-gu7du4ty7y Před 2 měsíci

    እውነት ነው ጥሩ ለሆኑ ቤተሰቦች በጣም አጣብቂኝ ነው በጣም ይፈትናል

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 2 měsíci

    ቃልዬ ገራሚ ሴት👏👏👏👏👏
    ብዙ ነገር ተምሬአለው ከአንቺ❤❤👏👏👏

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b Před 2 měsíci

    እዩብ ና አዲስ አበዛቹት የምር ግን እንወዳችዋለን መሉውን ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እመቤቴን አበዛከው ያልሺው ነገር ደስ ብሎኛል