ለጠየቃችሁን ጥያቄ መልስ እንሆ ከራሳችን አንደበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 02. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 3,9K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 2 lety +628

    ስለይቅርታችሁ እናመሰግናለን
    እኛን በtiktok ለማግኘት
    tiktok.com/@haddiszema
    የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
    t.me/Haddisdigitalstudio

    • @tigist3240
      @tigist3240 Před 2 lety +7

      አዲሱዬ እኔ ሊኩን ሰጫን አይስገባኝም ለምንድነው

    • @user-im4jl8id1w
      @user-im4jl8id1w Před 2 lety +2

      እንኳን አተረፍችሑ

    • @familychanal6464
      @familychanal6464 Před 2 lety

      አንድኛዉ ወንድምህስ መልካም ትዳር ቃልየ

    • @laynetesfa4846
      @laynetesfa4846 Před 2 lety +1

      Atfredi yiferedibhal yemibalew lezih eko new enkuan emebeti keneljua aterefechachihu 🙏 enkuan des alachihu wubochiye emebeti tdarachihun tbarklachihu🙏 ❤🙏 sewechi hulu ebakachihu satawuku atfredu selemebeti blachihu 🙏

    • @roserosanna750
      @roserosanna750 Před 2 lety

      Selam...selam....😘😘😘😘🇧🇴👌

  • @fikekirartube-8569
    @fikekirartube-8569 Před 2 lety +273

    መጥፎ ኮሜንት የሰጣችሁ በሙሉ አንድ ጊዜ ከመናገራችሁ በፊት ሶስት ጊዜ ማሰብ ነበረባችሁ...ለወደፊቱ ልብ ይስጣችሁ። ሐዲስና ቃልዬ እንኳን አተረፋችሁ...እንኳን ለዚህ በቃችሁ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን 💓

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před 2 lety +4

      አሰበን የተናገር ነው የታየው ነገር ነው ልክ አልነበርም

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569 Před 2 lety +4

      @@selammesganaw3899 አሁንም አልተመለሳችሁም ማለት ነው?

    • @meseretjote1042
      @meseretjote1042 Před 2 lety +2

      @@fikekirartube-8569 እንደሰው አይደለም እግዚአብሔር አንዳንድ ሰዋች ለመፍረድ ቅርብ ናቸው ቢያንስ እንኳን እደነሱ በሀይማኖት ጠንካራ አይደሉም ለመፍረድ ቅርብ ናቸው

    • @lehagerabronet7660
      @lehagerabronet7660 Před 2 lety +2

      መቸም ልብ የላቸውም ይቅርታ ተሳስተናል ይባላል እንጅ እረስተን ነጠላ እንዴት ይረሳል ሚዲያ ላይ ያልሆኑትን አርቴፍሻል ክርስቲያን ስለሆኑ እረሳነው የውሸት ጥግ

    • @tube-qv1pu
      @tube-qv1pu Před 2 lety +1

      አስበንማ ነው የተናገርነው አሁንም አልተመለሰልንም ሰውን ከቤተክርስቲያን ህግ አታስበልጡ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +368

    ቅን ሰው ምንጊዜም ሀሳቡ ቅን ነው
    ነው እናንተ አንድ ነገር ከዚህ በፊት አላያሁባችሁም እንኳን ተረፋችሁልን❤🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      ደምሪኝውዴበፈጣሪ

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Před 2 lety +1

      @@fatumawase ደምሬዎታለሁ

    • @alazarfenti1148
      @alazarfenti1148 Před 2 lety +1

      ይቅርታ አርጉልኝ እና መጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ እላቼዋለሁ ነገር ግን ያልገባኝ ጋብቻቼው በክርስታና ስነስርአት ነው ነገር ግን ያ ነገር አልታየኝም ማለት በቁርባን ነው በተክሊል ከዛ ደሞ ጸጉራን እ ሜካብ ተጠቅማለች እና ይህ ነገር በኦርቶዶክስ የጋብቻ ስነስርአት የሚፈቀድ አይመስለኝም እስኪ የምታቁትን አሳውቁኘሰ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@bizuayehugebru የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @tube-sy1fu
    @tube-sy1fu Před 2 lety +4

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን አንድ የታዘብኩት ነገር ቢኖር በቁንጣ የምትገላበጡ ሁላ ዛሬ በሰው ስትፈርዱ ገረመኝ ስታገቡ ብቻ ነውዴ ነጠላ የምትለብሱት ማርያምኮ ትሸፋፈን ነበር እሷን ከዎደዳችሁ ለምን እንደሳ እራሳችሁን ሁል ጊዜ አትሰትሩም ለማንኛውም ለናተ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰርጋችሁን የኢብራሂም ና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b Před 2 lety +16

    እንኳን ተረፋቹልን ውዶቼ
    በነገራችን ላይ ሕዝባችን ስህተት ፈላጊ ነው 99.99%ትክክል የሆነ ነገር እያለ 1%ስህተት ላይ ትኩረት ያደርጋል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @amen1978
    @amen1978 Před 2 lety +50

    ሴጣን የቻለውን አድርጓል እግዚአብሔር አሸንፏል እንኳንም ደስ አላቹ ።

  • @sabelatube5196
    @sabelatube5196 Před 2 lety +37

    በጣም እርግጠኛ ነበርኩ የሆነ ችግር እንደደረሰባችሁ
    ብዙ ጊዜ የጓጓንለት ነገር ፍፃሜው አያምርም
    ቢሆንም በሂወት መቆየት በራሱ ትልቅ ነገር ነው። እግዚአብሔር ይመስገን
    pls አትዘኑ ስትስቁ ነው የምታምሩት

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻችሁ የአብርሃምና የሳራ ያርግላችሁ መልካም ጋብቻ በተጨማሪ መዝሙራችሁ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት ስለ ቁርባኑ ወደፌትም ጊዜ አለ ይደርሳል ሀበሻ ብዙ ያወራል ሲጀመር እኛስ ከሀጢት የጸዳን እንሆ።

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 Před 2 lety +6

    ስላሴዋች እንኮን አተረፎቹ ትዳራቹን የአብረሀም የሳራ ይሁን ዋናው የሁለታቹ መግባባት ነው ንፅህናቹን አምላክ ያቃል እሱ የፈለገውን ያደርጋል 💖💖💖💖💖💖💖💛💛

  • @user-et6wr8og6m
    @user-et6wr8og6m Před 2 lety +421

    አይዟቹህ እንኳን በሰላም መጣቹህ ይህ የዲያቢሎስ ስራ ነው እኔ በጣም ተናድጀ ነበር በተለያየ ምዲያ ሲያብጠለጥሏቹህ ብዙ ሰው ታዝቤ አለሁ ከመናገር ይልቅ እውነቱን ማወቅ መልካም ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበፈጣሪ

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 Před 2 lety +3

      እዉነት ነዉ ዝምብሎ በስሜት ከመናገር ይልቅ የተፈጠረዉን ከማወቅ ጥሩ ነዉ እኔ እራሴ። ሳየዉ ገርሞኝ ይህን ነበር ያሰብኩት እናም አይዟችሁ ሁሉም ለበጎ ነዉ

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před 2 lety +2

      ልክ ነሽ እህቴ ዝም ማለት እቅቶኝ መልስ አመልስላቸው ነበር ጨጋራችንን ላጡት እኮ ማስተዋል ይስጣቸው

    • @user-gv6tn2wb7t
      @user-gv6tn2wb7t Před 2 lety +1

      ትክክክ ነው እነሱለዚህ ያልበቁ ይፈተፉታሉ

    • @senaittadesse7754
      @senaittadesse7754 Před 2 lety

      Sew Le enesun kalew tiru hasab enji lemetfo syidelem esunm masredatu tiru new

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +28

    ሰይጣን ምክንያት ይፈጥራል ጎበዞች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በሰው አትፍረድ የምለው ለዚህ ነው አይ ጉድ መዝሙር ከልብ ላዳመጠው በጣም ደስ ይላል የስሜት ክርስቲያን ስለሆን በሰው መፍረድ ይቀለናል

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 Před 2 lety +1

    በመዝሙር አታወድሱ ወይም አትወዳደሱ የሚል መጽሐፍ ወጣ እንዴ? ይህን የሚሉ ወገኖች ምስጋናንና መመስገንን የማያውቁ ብቻ ናቸው። እናንተ በዝማሬ ያቀረባችሁት የመመሰጋገን መልእክት በጣም ደስ የሚል የተዋጣለት በመሆኑ እንኳን ደስ ያላችሁ።

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw8727 Před 2 lety

    በቅድሚያ ያገለገልከዉ ኣምላክ እንኳንም ኣተረፋችሁ ! ትህትናችሁ በጣም ይገረማል ! በሰዉ ደሰታ የሚከፋዉ ሰይጣን ብቻነው ! የሚገረመኝ ኣፉን ሞልቶ ክፉ ቃል የተናገረዉ ኣጠገቡ የቢራ ጠረሙሰ የደረደረ ኣንድም መፃሃፋቅድሰ ገልጦ ያላየ ነው ከኔ ጀምሮ ! ትዳራችሁ የተባረከ ወልዳችሁ ከበድ !!! ሚዜዉ የተናገረዉ በጣም ትክክል ነው !ሰዉ ኣናት ላይ ፊጥ ማለት ሰለምንወድ ነው ! ሰንቱ ይሆን በዚህ መልኩ ተገፈቶ የወጣ? ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @elisashita561
    @elisashita561 Před 2 lety +82

    እኔ በጣም አዝኜ ነበር እንኳን እግዚአብሔር አተረፈችሁ ይቅር ለእግዚአብሔር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 💕

    • @user-fg4zr7pd4l
      @user-fg4zr7pd4l Před 2 lety +2

      እኔ ግን ምክኒያት እደሚኖር ይሰማኝ ነበር ምክኒያቱም እነሱ ቤተክርስቲያን ውስጥ አድገው ያለ ቁርባን እደማይጋቡ ልቤ ያቃል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@user-fg4zr7pd4l የኔውዴበፈጣሪደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @selamawitmisganaw5094
    @selamawitmisganaw5094 Před 2 lety +10

    የኔ ዉዶች እንኳን ፈጣሪ አተረፋቹ በዚህ ዘመን ሰው ምን ጡሩ ነገር ሰራ ከማለት ዩልቅ እንከን የሚፈለግበት ዘመን ስለሆነ ነው። ፈጣሪ የማያውቀው ነገር የለም ሰወቹ ሰንባል ለመተቸት የተፈጠረን ነን ለነዚህ ሰዎች ብላችሁ ደስታቹን አታደብዝት እናተ ስከፈቹ እኛም የከፍናል። 😘😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @Birhan.media1
    @Birhan.media1 Před 2 lety +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ለዚህም ክብር አበቃችሁ እኔ እኮ በሰው ላይ አትፍረዱ ተው ስል የነበርኩት ለዚህ ነውና ማንም በሰው አትፍረዱ ተባረኩ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አግዚአብሔር ልብን ያያል እና ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ወንድሞቼ

  • @susutube360
    @susutube360 Před 2 lety +241

    ስወዳችሁ ሙሉ ቤተሰቡን 🥰🥰🥰 ቃልየ እንኳን ደስ አላችሁ ውለዱ ክበዱ🥰😌አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🖐

    • @bizuhanbizuhan635
      @bizuhanbizuhan635 Před 2 lety +1

      ክበሪልን እማ

    • @ghb8135
      @ghb8135 Před 2 lety +1

      @@bizuhanbizuhan635 hvvvcccciddccp

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@bizuhanbizuhan635 የኔውዴበፈጣሪደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@ghb8135 የኔውዴበፈጣሪደምሪኝ

  • @user-kl8pz2ch5n
    @user-kl8pz2ch5n Před 2 lety +152

    የኔ ዉዶች እንኳን ተረፋችሁ ሰዉ እንደሆነ ብዙ ነዉ የሚያወራዉ እናም መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

    • @user-du7zp6bo7d
      @user-du7zp6bo7d Před 2 lety +1

      ምንም ማውራት አይደለም በቤተክርስቲያን ከሆነ ግዴታ ነው ነጠላ መልበስ እኛ ያላከበርናትን ቤታችን ማንም አያከብርልንም ግን እንኮን ተርፋ ዋናው ይህነው

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s Před 2 lety

      @@user-du7zp6bo7d ትክክል አገለጋዮች ለኛ ለምእመኑ የሚያተምሩት የቤተክርስቲያን ህግ እንድናከብር መሆን አለበት

    • @fedliamahomedfedliamahomed3710
      @fedliamahomedfedliamahomed3710 Před 2 lety

      አሚንን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      😍👌

  • @user-pw4ly4ft9d
    @user-pw4ly4ft9d Před 2 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ አዲስየ እግዚአብሔር የፍቀደው አደረገ ሰው እንዳስበው አይሁንም እና ደገሞ አተረበሽ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው

  • @user-ti6te3ek6q
    @user-ti6te3ek6q Před 2 lety

    ይገርማል ዳቢሎስ ሊጥላችው ቢሞክርም የምታምኑት አምላክ ኩሁሉም ታድጉዋችዋል መልካም ልጆች ናችው ዘመናችው ይባረክ ለወሬ ቦታ አትስጡ ልባችውን የሚያቀው ቅዱስ እግዚአብሔር ያቃል እንኩዋን ተረፋችውልን ሁሉ በርሱ ፍቃድ ሁንዋል እግዚአብሔር አምላክ በህይወታችው በፍቅራችው በቤታችው ይግባ በመልካም ፍሬ ተባረኩልን

  • @semubutajira8648
    @semubutajira8648 Před 2 lety +90

    እኳንም አላህ አተረፋቹ እኳን በፍቅር አጣመራቹ እኳን ደስ አላቹ አላህ በልጅ ቤታቹ ያሸብርቅላቹ እኛ ሀበሾች ስንባል ምንም ጥሩ ስራ ቢሰራልን መቀፍ አንተዉም ሚደግፋቹ እዳለም 1ቢሆን ሚነቅፋቹ አይጠፋም አብሽራቹ

    • @ayniegach3169
      @ayniegach3169 Před 2 lety

      🙊🙊🙊👍👍👍❤❤❤

    • @user-yf6bc3br8r
      @user-yf6bc3br8r Před 2 lety

      አሜንንንንን

    • @user-yf6bc3br8r
      @user-yf6bc3br8r Před 2 lety +1

      @@h.s7698 ምን ማለትነው እየሰደብሻት እዳይሆን መክት ምን አረገይ እኳን ደስ አላችሁ ማለት ሀራም ነው እያልሽ እዳይሆን

    • @semubutajira8648
      @semubutajira8648 Před 2 lety

      @@h.s7698 ማለት ይሄና ዲኔ ምናገናኘዉ ጎበዝ

    • @mekdeskfile8239
      @mekdeskfile8239 Před 2 lety +1

      @@h.s7698 ምን ማለት ነው እኳን ከሞት ተረፋቹ ማለትም አይቻልም እዴ ?እዴት ያለ ነገር ነው ለሰው መልካም መመኘት የሚከለክል አምላክ ካለ እሱ በጭራሽ አምላላክ ሊሆን አይችልም

  • @blenandent7719
    @blenandent7719 Před 2 lety +77

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰው ላይ ያለውን ጉድፍ ከማየታችን በፊት እራሳችን ላይ ያለውን ምሶሶ እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳን ውዶች የድንግል ማርያም ልጅ ትዳራችሁን በልጅ እና በበረከት ይባርካችሁ!!!

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 Před 2 lety

    አይዞችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውይ በእውነት ከባድነው። ድንጋጤ ብዙነገር ያስረሣል አይዞችሁ

  • @meronmandefro9133
    @meronmandefro9133 Před 2 lety

    # ለኔ ነጠላ መርሳት ምንም ማለት አይደለም እናተ እኮ ደስ የምትሉ ለዚህ ትውልድ አራያ ምትሆኑ ናችሁ ……….በኮመንት እናንተን ለመናገር የሞከረው ሰው ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው……ቃልዬ ሙሽሪት ምንም እንዳይሰማሽ የኔ ቆንጆ

  • @hagera3510
    @hagera3510 Před 2 lety +50

    አውነት አዲሴ በጣም ደንግጠን ነበር ስላልተረዳን ይቅርታ እንኳን ከዚህ ውስጥ አልፍችሁ ለዚህ አበቃችሁ መልካም ትዳር ቃልዬ እና አዲስ😘😘😘

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Před 2 lety +29

    እንኳን አላህ አትረፋችሁ!
    ወልዱ ከብዱ አይልያችሁ!!
    ሀገራችንን ሰላም ያደረገልን!!

  • @Aynye7106
    @Aynye7106 Před 2 lety +4

    እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ
    የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላች
    አይዞ አችሁ ፈተና ያለ ነው እንኳን አተርፋችሁ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Před rokem +1

    ፈጣሪ እንኳንም አተረፋችሁ በእውነት ለዚች ቀንና ለዚች ደቂቃ ያደረሳችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ያለፈን ነገር ሲያወሩት ታሪክ ነው በእውነት አይዞአችሁ ቀሪ ዘበናችሁን እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 Před 2 lety +151

    በዚህ ጊዜ እንደእናንተ አይነት ልጆች መኖሩ
    ይገርማል ንቃችሁ ሳትተዉ ተጨንቃችሁ
    መልስ ለመስጠት መቅረባችሁ ያስመሰግናል::

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @user-vh2bc2sm7q
    @user-vh2bc2sm7q Před 2 lety +41

    በእውነት እኔ ስለምወዳቹ ነው ግር የለኝ ነገር የተናገርኩትን እና እኔም ይቅርታ ኣድርጉልኝ💔😥 ሃዲስየ&ቃልየ እንኳን እግዚአብሄር ኣተረፋቹ 😘♥♥♥

    • @user-or7fs3wl4l
      @user-or7fs3wl4l Před 2 lety +1

      አሜን ለሁላቹ እግዚአብሔር ኣምላክ ይቅር ይበለኝ 💘💘💘💘😘😘😘

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 Před 2 lety +1

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ አይዟችሁ እንኳን ተረፋችሁ ሰው ስለሚወዳችሁና ከእናንተ ብዙ ሰው ይማራል ብሎ ስለጠበቃችሁ ነው እንዳልተጠበቃችሁ ሆናችሁ ነጠላ አለመልበስሽ ነው ሰውን ያስቆጣው ለማንኛውም ልብን መርማሪው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @mihiretnigussie7341
    @mihiretnigussie7341 Před 2 lety +40

    I am so sorry you guys have to go through that. Your wedding was beautiful. Kaliye, I love your dress., the song was amazing and you both have a beautiful voice. I heard your song more than 20 times already. Honestly I don’t know why many people like to see the negative only. Please ignore what everybody is saying and enjoy your honeymoon. Congratulations 🎊🎈🍾🎉 to both of you! My orthodox people need to stop criticizing their own fellow brothers and sisters.

    • @chanieweletaw6186
      @chanieweletaw6186 Před 2 lety +1

      You are blessed sister! I am not even an orthodox but I love what you say. We need to be positive to our fellow human beings!

  • @bmtq
    @bmtq Před 2 lety +35

    እንኳን ተረፋችሁ ይሄን ሁሉ ማስረዳት አይጠበቅባችሁም ሰው ምንም ማውራት አያቆምም ዋናው የእናንተ ደስታ ነው አትሳቀቁብን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ በጣም ነው የምታምሩት!

  • @user-tk8rl7dk2d
    @user-tk8rl7dk2d Před 2 lety +153

    ሥትብላሉ የነበራችሁ ትምህርት ውሠዱ ሠወችን ከመተቸት መጀመሪያ መጠየቅ

    • @asniweleteweld4576
      @asniweleteweld4576 Před 2 lety +13

      እውነት ነው አብዛኛው ለሀይማኖት የመቆርቆር ብቻ አይደለም ለዩቱብ መሸቀያቸው ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት

    • @smegnsh
      @smegnsh Před 2 lety +3

      ተጣም👍👍👍👍

    • @user-wf1zd7yq7d
      @user-wf1zd7yq7d Před 2 lety +3

      የእውነት በጣም

    • @user-cl6iz8tc5e
      @user-cl6iz8tc5e Před 2 lety +2

      እወነት ነወ

    • @user-nk1ug9dg7l
      @user-nk1ug9dg7l Před 2 lety +1

      እስኬ

  • @user-mj3ef3ut6p
    @user-mj3ef3ut6p Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ አድስ & ቃል በዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ💕

  • @abebataye6222
    @abebataye6222 Před 2 lety

    Wuy Kali Ena addis enkuan amlak aterefachihu! Enem mn honachihu endehone melsachihun eyetebeku nbr! Enkuan enante selam honachihu manm bihon bezih dingate bizu ngr yizenegal aydelem netela! Amlak hiwetachihun tdarachihun yibarklachihu! Betam ewedachihualehu!!

  • @user-jl1zn1zy2r
    @user-jl1zn1zy2r Před 2 lety +70

    ያጋጥማል ቃልዬ አይዟችሁ
    ብዙ ሰዎች እንዚህ ያጋጥማቸዋል በእውነት ነው የምላችሁ በቁርባን ለመጋባት አስበው ሳይታሰብ ይመጣል ደሞ ሰው እንደዚህ አለ ብላችሁ እትጨነቁ ልብና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሔር የሚያውቀው ይቅር ለእግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏❤❤❤መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤

  • @susutube360
    @susutube360 Před 2 lety +76

    አይክፋችሁ ቃልየ የኔ ቁጥብ🥰አይክፋችሁ የሰውን ፍላጎት ማሟላት አይቻልም ችግራችሁን ደግሞ ፈጣሪ ያውቃል እንኳን አተረፋችሁ 🥺

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 Před 2 lety +1

      እኛ በስአቱ የተናገርነው የቤተክርስቲያን ስርአት ነው እንጂ ፍላጎት አይደለም

    • @susutube360
      @susutube360 Před 2 lety +1

      @@mekdes5013 እኮ ያጋጠማቼውምተረዷቼዋ ዋናው ይቅርታ መጠየቃቼው ነው የምር እኔ በጣም የምወዳቼው ቤተሰብ ናቼው🥺🥰 እናተም ትክክል ናችሁ ሴት ልጅ ፀጉሯን ማሳየት የለባትም እዳው ለሰርጉ ብቻ ሳይሆን ሁሌም ቢሆን ደግየ ነበር😌

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 Před 2 lety

      @@susutube360 ልክ ነሽ እማ ያው እኛ በስአቱ ያጋጠማቸውን አላወቅነውም ነበረ ለዛ ነው እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@mekdes5013 የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety

    እኔ የማዝነው ምንም ሳያውቁ የሚናገሩ ሰዎች ነው ልቦና ይስጠን ቃልዬና አዲስ እግዚአብሔር እኳን አተረፋችሁ ዳቢሎስ ይፈር የናተን ሰርግ ሊያበላሽ ነበር ለበጎ ነው ቀሪው ዘመናችሁ የተባረከና የተቀደ ዘመን ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ የአብርሀምና የሳራ ያድርጎላችሁ የማትሳላን እድሜ ያድላችሁ ፈተና ያለ ነው አይዞን ለበጎ ነው እግዚአብሔርን አመስግኑ😍😍😍

  • @user-gt1nf8bp3s
    @user-gt1nf8bp3s Před 2 lety

    እረ አይዞሽ ቃልየ አይዞአችሁ እንኮአንም ተረፋችሁ የኛ ሰዉ እኮ ለማብጠልጠል አርፎ አያቅም እናም አትጨነቁ ሳያጣሩ ለሚያብጠለጥሉ አብጠልጣይ ያዉርድባቸዉ እህልን አላምጦ ነገርን አዳምጦ ይላል ያገሬ ሰዉ እናም እግዚአብሔር መልካም ነዉ እንኮአን ተረፋችሁ በድጋሜ

  • @zb3933
    @zb3933 Před 2 lety +12

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፋችሁ ለሰው ቦታ እዳሰጡ አይዟችሁ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před 2 lety +1

    እይዞአችሁ ስው ከስው ራስ እይውርድም የዳይብሎስ ሥራ ምን ይስራ እኮአን ተረፋችሁልን እንኮአን ድስ ኣችሁ መጥፎ ያስቡት ማተዋልን ይስጣቸው አዳስየ ቃልየ ክነቤተሰባችሁ እምላክን እሚወድ የለም 🌹🌹🌹🌹

  • @romiwg6055
    @romiwg6055 Před 2 lety

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ሰርጋችሁ በጣም ደስ ይልነበር ጥቂት ሰዎች የማይሆን ነገር ሲፅፉ ነበር ውለድ ክበሩ አምላክ ከእናተጋ ይሁን እመብርሀን አትለያችሁ

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z Před 2 lety +102

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የይቅርታው ባለቤት ሁላችንንም ይቅር ይበለን ሲጀመር እንዲህ የሚያለ ወሩት በቁምጣ የሚዞሩ ሴቶች ናቸው 😄ሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን

    • @tgyemariyamliji6106
      @tgyemariyamliji6106 Před 2 lety

      የቤተ ክረስቲያን ህግና ስርአቱን ካላወቅሽ እስከምታውቂ ዝም ማለት ነው እህት ሰው የተቆጣው የቤተ ክርስቲያን ህግን ስለጣሱ ነው እንጂ ስለሌላ አይደለም ከሚያጨበጭቡ ጋር በማታውቁት ነገር አብራችሁ አታጨብጭቡ

    • @chandikw9779
      @chandikw9779 Před 2 lety

      እንኳን እግዚአብሔር አተርፍችሁ ዉድ ቤተሰቡቻችን ሁሉም ፍጣሬ በፋቀደነዉ የሚሆነዉ እኝ ባሰብነዉ ምንም የሚሆን የለም

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@tgyemariyamliji6106 ደምሪኝበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@chandikw9779 የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @frawomen7733
    @frawomen7733 Před 2 lety +91

    የኔማሮች እንኮን ተረፋቹህ ሁላቹህም እሱየፈቀደው ነውየሚሆነው ውዶቹ ሁሉም አለፈ አይዞን ፈጣሪ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንለቹህ ፈጣሪ ቀሪውን ዘመናቹህን ይባርክላቹህ

    • @Mary-vj1vu
      @Mary-vj1vu Před 2 lety +1

      እንካንም እግዚአብሔር አተረፋችሁ እግዚአብሔር ምክነያት አለሁ አይዟችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@Mary-vj1vu የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @hannaa7428
    @hannaa7428 Před 2 lety +1

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ቃልዬ እግዚአብሔር የልብሸን ያውቃል ነጠላ ሰለለበሸ አይደለም❤️

  • @meskerewolde661
    @meskerewolde661 Před 2 lety

    ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ አኔ በራሴ ምንም ጥፈት አላየውም ነጠላ ለተባለውም ስንቱ ዘማሪያንና ሰባኪያን ጠዋት ሰርአተ ቁርባንና ተከሊል ፈፅሞ ከሰአት ቬሎ እና ሱፍ ለብሶ የሚዘምር አለ አይደል ።እባካቹ ጣታችንን ሰው ላይ ከመጠቆማችን በፌት ሶስቹ ጣቾት እኛ ላይ መጠቆማቸውን እናስተውል

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +163

    መዝሙሩን በጣም ነው የወደድኩት ፕሮግራማችሁም በጣም ያምር ነበር ሀባሻ ከወሬ አይወጣም አትጨነቁ ብቻ አምላክን እንዳታሳዝኑ ተጠንቀቁ በጣም እወዳችሆለሁ እንኳን ደስ አላችሁ ቤታችሁ ዘራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤❤😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před 2 lety +3

      ትክክል

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 Před 2 lety +6

      ጴንጤ ቢሆን የራሱን ሰው እንደኛ አያብጠለጥልም ! እኛ ግን የራሳችንን ልጆች ጎትቶ ለመጣል ሩጫ

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 Před 2 lety +3

      @@ethiopiantiktok2761 ትክክል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      @@netsanetworku2852 የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +63

    ለመፍራድ ለምትቾክሉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ በጣም ታሰዝነለቹ ዛሬ ምን ትሉ ይሁን ቃልዬ ናአዳስዬ ፈጣሪ እንኳን ለዝ ክብር አበቃቹ የኔ ውዶች ቃልዬ አይዞን ማሮቼ ፋታናው ለበጎ ነዉ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏

    • @Mt-lz1lt
      @Mt-lz1lt Před 2 lety +1

      Betekekel, ede egziabher kal maseb yalatew hezb

    • @bethelephrata7487
      @bethelephrata7487 Před 2 lety +3

      የፈረደ የለም፤ ለምን ብሎ ነው የጠየቀው

    • @user-ui6pd3yc3o
      @user-ui6pd3yc3o Před 2 lety +1

      ዋናው ይቅርታ መጠየቃቸው ነው ለቤተክርስቲያን መፍረድ አይደለም ግድ ነው መመካከር

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 Před 2 lety

    እንኳንም እናተ ደህና ሆናችሁ እና ደግሞ ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ እኛ ሰወች ስንባል ትንሽ ስህተት ካይ ሰዉን ለማጥላላት የሚያደርጉት ነገር የተለመደ ነዉ በተረፈ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርከዉ ዉዶቸ

  • @user-un4fv5py4d
    @user-un4fv5py4d Před 2 lety

    የኔ ማሮቼ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ አይዛቹ በጣም አሳዘኑኝ እዉነት እና በርቱ እግዚአብሔር ርኩስ መንፈስ ይገስፀዉ (እግዚአብሔር ይባርካቹ ፍቅራቹ እግዚአብሔር ያብዛላቹ😘😘😘😘

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +20

    እንኳን ደስስስስስ ያላቹ ያጋጥማል የአብርሐም የሳራን
    ያድርግላቹ !
    #እንዲባራት ነጥብ ሊዘጋ ምራፉ
    እግዚአብሔር ሊያሸንፍ የሱ ሆኖ ሰልፉ
    መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል
    ይህን እሰኪያይ ጠላት ምን አለ ዝም በል
    እህታቸው ትመስይኝ ነበር አዲሴ በርታ
    ብዙ የማከብራቸውን ሰዎች በእናንተ ሰርግ
    ባልተጠበቀ መንገድ ስላየዋቸው ለእነሱ እኔ አፈርኩ❗
    ይህንን ጭንቀታቹን አይቶ ለክብሩ በሰውር ያበቃችዋል
    በርቱ በምንም ለማንም አትነወጡ መሰረታቹ ክርስቶስ ሰለሆነ
    እኛም ወደናል ይሁን 🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +26

    _እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነት ከባድ ነው አይዟችሁ እንኳን ተረፋችሁልን ወይኔ በጣም ያሳዝናል የኔ ማሮች በጣም ነው የተሰማኝ አይዟችሁ ይቅር ለእግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሁንላችሁ እመብርሐን ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው እንኳን ለዚህ አበቃችሁ_

  • @seniethio831
    @seniethio831 Před 2 lety +1

    አሪፍ መዝሙር ነዉ ተባረኩ የቀና ብዙ ያወራል ማንንም አትስሙ❤❤❤❤

  • @raniyarani5040
    @raniyarani5040 Před 2 lety

    መልካም ሴት ነሽ ወላሂ እርጋታሽ በቂነዉ ❤መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Před 2 lety +13

    ተክልዬ ፃዲቁ እኳን በሰላም አተረፋችሁ የኛ ሰው አርቆ ማሰብ ባለመቻሉ አዝናለሁ
    በጣም እወዳችሁለሁ።ቃሉ የኔ ቆንጆ ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም ባንቺ ቦታ ብንሆን መገመት አይከብድም። ያው ለተቀማጭ ሰማዩ ቅርብ ነው ይባላል።

  • @firekidanetube3770
    @firekidanetube3770 Před 2 lety +19

    የተዋህዶ ክብር ሁሌም ይጠበቅ 👈⛪

  • @user-bo1rj9zr5s
    @user-bo1rj9zr5s Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይሚወደዉን ይፈትናል በፈተና ፅኑ ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፋችሁ ዉዶቸ

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አላቹ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ከክፉ ሀሉ ነገር ጠብቃ ለዚች ቀን አደረሳቹ የልባችሁን እግዚአብሄር ያዉቃል ሁሉ ለበጎ ነዉ እናንተም ትምህርት ይሆናቹሀል ። በምንም ቅር አትሰኙ ቃልዬ ሆዴ አንዳንድ ግዜ ያጋጥማል ከምንም በላይ የሀይማኖትሽን ህግና ስርአት መፈፀም ስላለብሽ በሰአቱ ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የወሰንሽዉ እግዚአብሄር አዋቂ ነዉ ከክፉ ፈተና ይጠብቃቹ በርቱልኝ !!!

  • @zemaritbetselotbekele6175
    @zemaritbetselotbekele6175 Před 2 lety +129

    ሰው ሳያውቅ ይፈርዳል እንግዲህ አይዟችሁ ውዶቼ እንኳን ደስ አላችሁ!

  • @merongebremeskel1168
    @merongebremeskel1168 Před 2 lety +47

    ቃልዬና አዲስ ዋናው የናንተ ደስታ ነው የኛ ሰው እንደሆነ አፉ ጭቃ ነው እውነቱን ሳያውቁ ለተሳደቡም ሆነ ለተቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ከሰው ስህተት ከብረት ደግሞ ዝገት አይጠፋምና አይዞአችሁ በርቱ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tareshak4793
    @tareshak4793 Před 2 lety +15

    ስንትንጫጩ የነበራቹ ሁላ እጃቹን አፋቹ ላይ ጫኑ ሳታጣሩ የሰውን ችግር አትፍረዱ ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሁናቹ ።ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ ውዶቼ ውለዱ ክበዱ

  • @mahlettadesse3364
    @mahlettadesse3364 Před 2 lety

    እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ ቃልዬ አዲስዬ እንኳን ደስ አላችሁ የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ቀሪውን ዘመናችሁ የተባረክ ይሁንላችሁ ለሰው አትጨነቁ በርገጥ ደንገጠን ነበር ገን ይቅር ለእግዚአብሔርም እንወዳቹሀለን❤💐💐💐💐

  • @user-ky8ri1ml2l
    @user-ky8ri1ml2l Před 2 lety +29

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች😍🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴበፈጣሪደምሪኝቤተስብእንሁን

  • @user-gs7bi1st7c
    @user-gs7bi1st7c Před 2 lety +48

    እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ ትዳራቹ ይባርክ ሰዉ ስለ ሚወዳቹ ነዉ የተቀየማቹ ስላስረዳቹን እናመሰግናለን😘😘

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t Před 2 lety

    እንኳን አተረፋችሁ ውዶችዬ በእውነት ከባድ ፈተና ነው ያሳለፋችሁ አይዟችሁ ለበጎ ነው የአብራሐም ና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Před 2 lety

    ሚዜው የተናገረው ነገር ትክክል ነው በጣም። ለቤተክርስትያን ተቆርቋሪ መስለው ሲያወሩ የነበሩ ሁሉ ስለክርስትያናዊ ሠርግ ምንም አይነት ግንዛቤ ሳይኖራቸው Subscribers ለማግኘት ነው። ሠርጉ የተካሔደው በዝማሬ በአባቶች ቡራኬ እግዚአብሔርን በማመስገን አልሰከሩ ምንኣላሉ። ጌታ ይህንን የፈሪሳውያን ጠባያችንን ያጥፋልን።

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 Před 2 lety +20

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛ ኡፍፍፍ የእወነት በጣም ያሳዝናል ትልቅ ፍተና ነው ሁሉም ለበጎ ነው ለፍርድ አተቸኩሉ የእኛ ሰው ይገርማል እንኳን ለዚህ አብቃችሁ ጋብቻችሁ የአብረሃም የሳራ ያርግላቹ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ 💚💛❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነትበፈጣሪ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +42

    ቃልዬ አዲስ የኔ ውቦች እንኳን ለዚህ በቃችሁ💚
    አምላክ የሚሳነው የለም እንኳንም ተረፋችሁ
    እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ያያል አትጨነቁ
    በሉ ስሙ እንከን ስታወጡ የነበራችሁ የእውነት እርግጠኛ ሳንሆን እሰው ላይ አንፍረድ ወገን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      ደምሪኝውዴበፈጣሪ

    • @mitmitmi
      @mitmitmi Před 2 lety +3

      @@fatumawase እሽ ውድ

  • @tirsitmuzeyin2485
    @tirsitmuzeyin2485 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ አይዞኝ በእነደዚህ አጋጣሚ ሊጠቀሙብህ ያሰቡ ዩቲበሮች ናቸው እንዲህ ያጋኑት ያጋጥማል አይዞኝ ውለዱ ክበሩ በትዳራችሁ እግ/ር ይባርክ

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Před 2 lety +1

    ሐዲስዬ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር በቃህ ሰሞኑን ዮቲዮብ ስላልገባሁ አልተከታተልኩህም:: እንኳን ደስ አለህ ውዱ ወንድሜ::

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 2 lety +24

    በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ ክብር በቃቹ ቃልዬ እና አዲሥ ሢቀጥል እንኳ ፈጣሪ አተረፋቹ ትዳራችሁ ያብርሐም የሣራ ያረግላቹ 🥰🥰🥰

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 2 lety +7

    እህቴ ወድሜ ቅስማችሁ አይሰበር እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ከዚህ ሁሉ መከራ እንኳን ድል ነሳችሁ እኛ ሰወች እባካችሁ የሰውን ህይወት ከምናማስል የኛ የተማሰለውን እናረጋጋው እራሳችንን እንይ እባካችሁ ከራሳችን እንሁን

  • @netsinigus4660
    @netsinigus4660 Před 2 lety

    እኮን ደስአላችሁ አተረፋችሁ መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ በጣምነው የምወዳችሁ የምከታተላችሁ

  • @user-sp5wo5tz5g
    @user-sp5wo5tz5g Před 2 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ ያብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ደግሞ እንኳንም ተረፋችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዟችሁ

  • @user-ys7tv8bb5g
    @user-ys7tv8bb5g Před 2 lety +6

    እንኳን አላሃ አተረፋቹ የሰው ልጅ ብዙ ነገር ይላል እናተ ብቻ ጠንክሩ አይዙዋቹ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩም በጣም ደስ ነው ሚለው መመሰጋገን ያለ ነው ሰው በምን መንገድ እንደወሰዱት አላቅም ግን ይመቻቹ ይመቻቹ

    • @mebrihat5349
      @mebrihat5349 Před 2 lety +1

      በጣም እነመስግናለሁ የሙስሊም ወንዴምየ

  • @helinayoutube1100
    @helinayoutube1100 Před 2 lety +57

    ፕሮግራም በጣም ደሥ ይላል መልካም ጋብቻ ዪሁንላቺሁ👰🤵 ለወሬ ቦታ አትሥጡት🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤

    • @bethelihemadmasubeti6730
      @bethelihemadmasubeti6730 Před 2 lety +2

      እንኳን ተረፋችሁ ቃልዬ አትከፊ ሁሉም ለበጎ ነው ጠንካራ ሴት ሁኚ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️

  • @sabafilimon9795
    @sabafilimon9795 Před 2 lety

    Egziabher tdarachu ybark betam gobezochi belela video endemtmexi tesfa nargalen 💒melkam gabcha ❤️❤️

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Před 2 lety

    እንኳን ደስስስስስ አላችሁ እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ ይቅርታ መጠየቅ አይገባችሁም ምንም አላደረጋችሁም እናንተ እና ፈጣሪያችሁ ታውቃላችሁ እናንተ በጣም ጥሩ የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ በርቱ ለሰይጣን ጆሮ አትስጡ ይህ ሁሉ ፈተና ምን አይነት የእግዚአብሔር ወዳጅ እንደ ሆናችሁ ነው ያየነው ሰይጣን ምን ያህል እንደ ቀናባችሁ ነው ያየነው እና በርቱን በኑሮአችሁ በህይወታችሁ ሁሉ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትቅደምላችሁ🙏ሁሉ ቆንጆ ነው መዝሙሩም ልዩ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ🙏ሚዜው የተናገርከው ትክክል ነው ለክፉ ከመሮጥ ለጥሩ ነገር ብንሮጥ መልካም ነው እኛ አውቀናቸዋል

  • @zemzemebirhem4036
    @zemzemebirhem4036 Před 2 lety +20

    እንኳን አላህ አተረፍቹው አላህ ማሃሪዬ ነው ሰውን አትስሞ አለማቹው አንዴይ ነው እና ደስታችሁን አትረብሹ መቼም አላህ ልቦና ይስጠን ነው ማለት የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ወልዳችሁ ሳሙ እባካችሁ ደስታችሁን አጣጥሙ አብሽሩ ሙሽሮች

    • @mekdesmekdes1939
      @mekdesmekdes1939 Před 2 lety +1

      ልክ ነሽ ሰው እኮ ጨረሶ ፈራጂ ሆኗል

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +1

      እውቀት ነው እህቴ

    • @zemzemebirhem4036
      @zemzemebirhem4036 Před 2 lety

      @@mekdesmekdes1939 አለማወቃቸው ነው ዋናው እነሱ አምላክ አተረፍቸው አምላክ ማሃሪ ነው በነሱው ደስታ የሚቀኑ ሰዎች ናቸው የሚተችውት ልቦና ይስጠን ነው ማለት

  • @selambiruselambiru2248
    @selambiruselambiru2248 Před 2 lety +38

    እኔ ያለምክኒያት እንዲ እንደማይሆን ገምቻለዉ ልደትዬ ትዳራቹን ትባርክላቹ🙏እንኳንም ፈጣሪ እድል ሰጣቹ በርቱ እንወዳችኋለን😍

    • @thigissilva7018
      @thigissilva7018 Před 2 lety

      Enkun E/ziabeher aterafachu

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@thigissilva7018 የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y Před 2 lety

    ኬሜንተሮቹ ተረጋግታችሁ አሥቡ ለምንግዜዉም መጥፎ ቃላት መጠቀም ያዝናል ቃልዬ አድዬ አይዟችሁ እግዚአብሔር ✝️✝️ ከናተ ጋራ ነዉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-il5dr7je6b
    @user-il5dr7je6b Před 2 lety

    ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ ይላል ያገሬ ሠው እናንተ ለነገር የምሮጡ ሠዎች ወየውላችሁ አብሶ ሴቶች አሏህ ልቦና ይሥጣችሁ
    ቃል &ሀድሥ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @madinahmuhamad8412
    @madinahmuhamad8412 Před 2 lety +48

    ዋው እንኳን ዴስ አላችሁ እወደዳችኋለሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እገታተላችኋለሁ ስወዳችሁ ከልብ ነው

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 Před 2 lety +4

      እዳንችህ ያለው ፈጣሪ ያብዛልን ማማየ ክበሪልን

    • @semubutajira8648
      @semubutajira8648 Před 2 lety +3

      እኔም በጣም ነዉ ምወዳቹ ወላሂ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 2 lety +3

      ወላሂ እኔራሱ ስወዳቸው ፍጣሪይ ትዳራቸውን ያሳምረላቸው🙏🙏#

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y Před 2 lety +58

    ኧረ የኔደርባባእኳንም እግዚአብሔር አተረፋችሁ ቃልየ የልባችሁን የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው ለአዋቂባዮች ቦታ አትስጡ ውድቸ ❤❤

    • @user-cz1dl1fr2y
      @user-cz1dl1fr2y Před 2 lety

      @@user-os7qs7pk6j 🙄🙄 ቆይ መቸም የኛሰውትንሸ በሚዳታዋቂ ከሆኑሰወችላይእጂ የሚጫጫ እስኪ አዋቂነንባዮችሁሉአስተማሪነኝባዮች በሙሉ እስኪ ሚዳለሚዳ እርቃናቸውን በሚሞላቀቁት አድነገር በሉ አይ የኛሰው ግማሱ በቃ ከግድክ ጴጢናችሁ ምናምን እያሉነበረ ማንሁነውነው የነሱ ሀይማኖት ቀሚና ሰጪ በጣምነው ያናደድኝ አዋቂነኝባዮች!

    • @dansiethiopia8990
      @dansiethiopia8990 Před 2 lety +1

      Enkan dasi alachuu malakam gabichaa ye abaraham na saraa yadargachuu

    • @user-os7qs7pk6j
      @user-os7qs7pk6j Před 2 lety +2

      @@user-cz1dl1fr2y እሱላይ እውነት ነው ምን ይደረግ የሚነገርንን አንሰማ ለሁላችን ማስተዋልን ይስጠን

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +2

      👍👍👍👍👍👍👍🙏👍👍

    • @user-cz1dl1fr2y
      @user-cz1dl1fr2y Před 2 lety +1

      @@user-os7qs7pk6j አሜን ፫እሸ እህቴ እኔበተለይ ቲክታክ ያለሰው በጣምነበረ ያናደድኝ ምንክንያቱም ሁሉምሰወች ፈራጂ አዋቂነው እኮ የሆኑነ

  • @blenmebre2118
    @blenmebre2118 Před 2 lety +15

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ ❤️ሲቀጥል ለዚህ ህዝብ ይሄን ያህል መጨነቅ የለባችሁም የራሱን ሀጥያት እርስት የሰውን የሚያሯርጥ ነው። እግዚአብሔርን ብቻ አታስከፋ።

    • @user-oo8pb3tc9h
      @user-oo8pb3tc9h Před 2 lety

      እኳንተረፋችሁልንእመብረሀንትጠብቃችሁ

    • @senaittadesse7754
      @senaittadesse7754 Před 2 lety

      Sew le enesu kalew fike enji lela adelem melkam siserum mamesgen tegebi new. Mikniystunm diyasredun gebtohal.

  • @hasansaeed2412
    @hasansaeed2412 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየ እና አዲስ ሰርጋችሁን የአብርሃም እና የሳራ ይሁንልችሁ እግዚአብሔር አምላከ ይባርክላችሁ እንኳን እግዚአብሔር አምላከ አተረፋችሁ

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 Před 2 lety +20

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ !!! አሁን ደስታችሁን አጣጥሙ ሰው እንደሆን ምንም ብታደርጉ ከማውራት አይመለስም !!! የተደረገለት ያመሰግናል ይሄኔ ብትዘፍኑ ምንም አትባሉም ለማንኛውም የቀረው ዘመናችሁ ሁሉ የምስጋና ይሁንላችሁ ተባረኩ

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 Před 2 lety +1

      እግዚአብሄር እንኲዋን ለዚ አበቃችሁ እናንተ ብቻ ይመቻችሁ ውዶቼ ስለ ስው አታዳምጡ♥ቀሪው ዘመናችሁ ድንግልን ትባርከው አዲስዬና ቃልዬ የኔ ደርባባ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@gravitymobile8548 የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @maximaxi1259
    @maximaxi1259 Před 2 lety +3

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል እንኳን እግዚሃብሔር አተረፋቹ እግዚሃብሔር የወደደውን ይፈትናል ለበጎ ነው ይቅርታ ሰው ሳይሆን ፈጣሪን ጠይቁ ሰው በማያቀው ነገር በጣም ሲያዋክቡ ነበር

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 Před 2 lety

    በጣም ትልቅ ነገር ተደርጎላችኸል ሀድስየና ቃልየ እንኳን በሰርጋችሁ ቀን የከፋ ነገር አልተከሰተ እንኳንም ተረፋችሁ ቃልየ ይሄ የድያቢሎስ ስራ ነው በብዙ እህቶች ላይ የሚከሰት ነው እናም እኔ ከዚህ ሁሉ ውርጂኝ ምንም ኮሜት ያልፃፍኩት የሆነ ምክንያት እዳላችሁ ገምቸ ነበር እና የሆነ ምላሽ የራሳችሁ ቻናል እስከምትነግሩን እየጠበኩኝ ነበር እናም ተረድቻችኸለሁ ምንም እዳትከፉ ምክንያቱም የተደረገላችሁ ነገር ስለሚበልጥ ወዳችሁአለሁ ሙሉ ቤተሰቡን😍

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 2 lety +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
    ለበጎ ነው እግዚአብሔር በተፈቀደው ሰዐት
    እና ግዜ ይሆናል💕💕💕 ትልቁ ነገር
    የናተ መትረፍ ነው መልካም የትዳር ዘመን
    ይሁንላቹ ወለዱ ክበዱ ድንግል ትባርካቹ🙏

  • @nardoyohanes7380
    @nardoyohanes7380 Před 2 lety +82

    በቃ እኛም የፈለግነው ይሄ ነው በጣም እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች ስለሆናቹ እኛም እናተም እድለኛ ነን ናቹ
    አይዟቹ ከዚም ሌላ ፈተና እንድታልፉ ድንግል ታፅናቹ እወዳቹዋለው😍😘

    • @tsehayetsehaye80
      @tsehayetsehaye80 Před 2 lety +1

      እረ አትጨነቁ የሴጣን ፈተናነው ቃልዬ እኔ በጣም ነዉ ደስያለኝ ልብስሽ በጣም ያምርነበር እናንተ ጨዋና የምታምሩ ሙሽሮች ናቹ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@tsehayetsehaye80 የኔውዴደምሪኝበፈጣሪ

  • @alemkebede
    @alemkebede Před 2 lety +12

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ያው የተቀዬምነው ስለምንወዳችሁ ነው ሁለተኛ ያው የኦርቶዶክስ ስራአት እድጠበቅ ነው ለማስታወስ ያህል ቀለበት ያርክላት ለት አለባበሳችሁ በጣም ነበር የሚያምርው በዚያ ስላዬን ነው ለማንኛውም ጋብቻችሁን የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችሁ😍😍😍

  • @Sara2127
    @Sara2127 Před 2 lety

    ጥሩ ስነምግባር ስላላችሁ ነው ሰው የተቆጣው
    ስለሚለምትወደዉ ብቻ እንኳን ተረፉችሁ ግን
    የነገሩ መደራረብ ነው ያጋነነው ምን አልባት
    ብቻ ዋናው ይቅርታ ነው ፈጣሪ ይቅር ብሎ
    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 Před 2 lety

    ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ ፕሮግራሙም በጣም ያምራል እናንተም ታምራላችሁ። በጣም እርግት ብላችሁ ታምሩ ነበር ይኸን ምቀኛ ህዝብ አትስሙት ደግሞ ያንያህል አነጋጋሪ ሊሆን አይገባም የኛ ህዝብ ትችት ስለሚወድ እንጂ………………ሰው ራሱ መሸከም የማይችለውን ሰው ላይ ሲሆን መደራረብ ያስደስተዋል ልብ ይስጣቸው………………፡እና እግዚአብሔር የመረጣቸውን ያፀደቃቸውን ማን ይከሳቸዋል። እወዳችኋለሁ ሙሽሮች ለምልሙልን

  • @tejea1398
    @tejea1398 Před 2 lety +7

    የኔ ዉዶች እንኳን እግዚአብሄር አተረፋችሁሠዉ እንደሆነ ብዙ ነዉ የሚወራዉ እናም መልካም ጋብቻ ወልዳችሁ ለመሣም ያብቃችሁ

  • @gilanigilani6828
    @gilanigilani6828 Před 2 lety +14

    አይዞአችሁ የማይሳሳት ሰው የለም ሁሉም መልካም ጋብቻ ለእምነታቸው በርቱ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před 2 lety +1

    እንኳን ደሥ አላችሁ አዲሥ & ቃል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የኔ ዉዶች ሥላየሆችሁ ደሥ ብሎኛል እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ እንኳን በሠላም መጣችሁ ዉለዱ ክበዱ ተባረኩ አከብራችሆለሁ እወዳችሆለሁ ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      የኔውዴደምሪኝበቅንነትበፈጣሪ

  • @misrakandegizer9719
    @misrakandegizer9719 Před 2 lety

    አይገርምም ግምቴ ልክ ነበር እንኳን ክፉ ነገር አልተናገርኩም እኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ እዉነት እግዚአብሔር ደግ ነዉ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 Před 2 lety +25

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ አይዟችሁ ያጋጥማል ሁሉ ነገር እኛ ባሰብነው መንገድ አይሄድም ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚሆነው ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከመጥፎ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን ፫