ወንድሜ ካንቺ ፍቅር ቢይዘውስ? መቼም ይቅር አልልሽም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 11. 2021
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 745

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Před 2 lety +86

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ ከልቤ ነው እዮቤን ሰላም በልሉኝ🙏🙏❤❤❤❤🇪🇹ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-bw6qx7uj1c
    @user-bw6qx7uj1c Před 2 lety +67

    ይገርማችሁል የናተ ወሪ መሰማት ወሰጤነው በርቱ አይለያቹሁ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @fanosyegata947
    @fanosyegata947 Před 2 lety +131

    ትክክለኛ ክርስቲያኖች. ስወዳችሁ ኑሩልኝ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety +1

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ🙏

  • @user-nb9ub9uh9j
    @user-nb9ub9uh9j Před 2 lety +11

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እንደ አብረሀም ሳራ ህይወታችሁ ይባረክ😍

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před 2 lety +106

    እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም
    የኢትዮጵያን ሠላም ያሠማን 🇪🇹🇪🇹

  • @tgitube5746
    @tgitube5746 Před 2 lety +120

    ፍቅራችሁን ያብዛው ! ለእኛም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን !!

  • @emutube6354
    @emutube6354 Před 2 lety +55

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች እመብርሃን ፍፃሜያችሁን ታሰምርላችሁ ማሮችዬ ቃልዬ ፈገግታሽ ውስጤ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Před 2 lety +85

    ለቃልዬ ቬሎማ እኔ አለሁ ላንቺ ካልሆንኩ ለማንም አልሆንም ውዴ አያሣሥብሽ❤😍

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    በእምነታችሁ ላይ ያላችሁ ጥንካሬ በዚህ እድሜያችሁ ደስ እሚያሰኝ ነው ።ቤተሰቦቻችሁን እሚያስመሰግን ስረአት ያላችሁ ልጆች ያሳደጋችሁ የተባረከ እናንተ የተባረካችሁ❤እግዚአብሔር ህጠብቃችሁ😘😘😘

  • @TV-ev7oz
    @TV-ev7oz Před 2 lety +55

    ሰላም ያገር ልጆች እንዴት ናችሁ
    ፍትህ ሰአውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቸን ድምፁ እንሁን ያሉበት ያሳዝናል😭😭😭😭 ለአገራችን ሰላም ያጣልን ፍትህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭

  • @Abeenezar_mulu
    @Abeenezar_mulu Před 2 lety +2

    የምር ግን ትለያላችሁ ምርጦች
    ግን እንዴት እንደተገናኙ አንድ documentary film ይስሩልን እላለሁ በሃሳቤ ምትስማሙ like ግጩኝ 👍
    እነሱም ፍላጎታችንን አይተው ይሰሩልን ይሆናል 😍😍😍

  • @mulueurkua8879
    @mulueurkua8879 Před 2 lety +14

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ኑሩልን

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +53

    አደራ የሰርጋችሁ ቤሎ እሚሉት ያሻንጉሊት ልብስ እንዳትለብሽ የባህል ልብስሽን ልክ እንደቤሎ አሰሪ ቃልዬ የኔ ምርጥ ♥

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 Před 2 lety +9

      እስኪ ሁላችንም በሃበሻ ልብስ የራሷን ቤሎ እንድታሰራ የኣቅማችን እናርግ እጂ ኣዉጡ

    • @user-qo9tw5kc1d
      @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +2

      @@genetgenifitwi5760 እሺ

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 Před 2 lety +2

      Yene wdochi yemayawkutn sew hywet lemakanat lemasdeset edezi mehon lbachun aykeyrew

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 2 lety +6

      @@genetgenifitwi5760 ስንት ተፈናቃይ ሞልቶ ለቬሎ እናዋጣ እኔ የጥላቻ አደለም ግን እሚቀምሱት አጥተዉ በርሃብ አለንጋ እየተጠበሱ ባሉበት ሀገር ለቬሎ እናዋጣ ?

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 Před 2 lety

      @@user-fz9ie5ih8m እረ ተረጋጉ ሁሉም የየራሱ ድርሻ ኣለዉ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 2 lety +12

    ፍቅራችሁ ፈጣሪ ያብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
    ለኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን 🇪🇹💚💛❤

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +7

    የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እረ እንደዚህ አይነት ጥያቄ አትጠይቁ በስመ አብ ውይ እኔ ለምን ፈራሁ ለማንኛውም ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @selamyetwahdolijtube
    @selamyetwahdolijtube Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሙን አምጣልን ወገኔ ሆይ ሰለሀገራችን ሰለእምዬ ኢትዮጵያ ሰለወገኖቻችን ሰቃይ ፁሎት እናድርግ ወዳጆቼ ሀገር ሰላም ሲሆን ነው እኛም ሰላም የሚኖርን ፈትሕ ለወገኖቻችን😭😭😭😭

    • @hannaa8213
      @hannaa8213 Před 2 lety +2

      ቤተሰብ እኒዉን ዉዴ

  • @samri5193
    @samri5193 Před 2 lety +5

    ሰላማቹ ይብዛ ቃልዬዬዬ አዲስ ስወዳቹ
    እግዚአብሔር ያሳባቹን ያሳካላቹ ሰርጋቹን ደሞ ለማየት የናፍቀኛል
    ሁሌም በደስታ ኑሩ ❤❤❤❤❤
    ሰላም ለሀገራችን💚💛❤

  • @brigaltewahdo4151
    @brigaltewahdo4151 Před 2 lety +81

    የሰርጋቹ ቀን የማይበት ናፈቀኝ😢💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety

      አብርው እየኖሩ ሳይጋቦነውእዴ

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 Před 2 lety +10

    እዉነት ነዉ ቃለ ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 Před 2 lety +4

    ወይኔ እነዚህ ጥንዶችን ስወዳቸው 😍😍😍እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ 😍😘ውለዱ ክበዱ

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Před 2 lety +8

    የፍቅር አምላክ ቅዱስ አማኑዔል ፍቅርን ይብዛላችሁ 😍😍😍

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 Před 2 lety +52

    ተጋቡ ከእናንተ ብዙ መልካም ነገር እጠብቃለን በጓደኝነት መቆየት ፈፅሞ ሀፂያት ነው እናት ተዋህዶ አትፈቅዲም ⁉️ የቤተ ክርስቲያን ልጆች እንደመሆናችሁ መጠን ብዙወች እናንተን በማየት ይሰናከላሉ በጓደኝነት መቆየት ችግር እንደሌለውና ሀፂያት እዳልሆነ ያስባሉ So ለሰወች አርአያ መሆን ሲገባ በዚህ መልኩ ደግሞ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ኢ አማኒያንም ቢሆኑ ሀይማኖቱን በእኛ ነው የሚለኩት ነገር ግን እኛ በሀይማኖቱ እንለካለን እንጅ ሀይማኖታችን በእኛ አይለካም ስለዚህ ብዙወች ክርስቲያኖች ሳይጋቡ አብረው ሲኖሩ ስለሚያዩ በመፀሐፍ ቅዱስ የተፈቀደ ይመስላቸዋል ብዙ ዘለፋና ስዲብ ስለማይ ነው !

    • @betelhm12eyoab85
      @betelhm12eyoab85 Před 2 lety +1

      Mindinw enat tewahido matifekdw

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 Před 2 lety +14

      @@betelhm12eyoab85
      ሳይጋቡ አብሮ መኖር በጣም ሀፂያት ነው ተጋብተው በተቀደሰ ስረአት በአባቶችና በቤተ ክርስቲያን ስረአት ተባርከው ነው አብረው መሆን ያለባቸው !

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 Před 2 lety +1

      Tkikil betam ykerarebalu bemenfesawi hywet fkr berket new kalhone megabat new

    • @user-oe4on4qo4b
      @user-oe4on4qo4b Před 2 lety

      አልተጋቡም ማለት ነዉ በቅሩዋን በዝሙት ? አልገባኝም

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 Před 2 lety

      ቃልየ ኮፊደሥ ይኑርሺ በርች ለኮፊደሥሺ የሚጨነቅ ባል አይገኝም በርቱ

  • @user-is6sv2ci5k
    @user-is6sv2ci5k Před 2 lety +7

    ፍፁም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል በእውነት ደሰሰሰሰ ስትሉ እመአምላክ አትለያችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @SalamSalam-mx9wq
    @SalamSalam-mx9wq Před 2 lety +8

    እግዚ አብሔር የዘላለም በፍቅር ይኑራችሁ ብርቱ ብታም ታምራላችሁ

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 2 lety

    በጣም ደስስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ ለጡሩደረጃ ያብቃችሁ ውለዱ ክበዱ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ክክክ ግን ያሳከኝ የምወደውን ምግብ ስትል ደሞ በሚወዱትሰው መቅናት ችግርየለም በልክ ሲሆን

  • @user-zp8kh3sg4o
    @user-zp8kh3sg4o Před 2 lety +5

    በጣም ነዉ የምታምሩት
    love you guys❤️

  • @destaalemu4666
    @destaalemu4666 Před 2 lety +7

    ወይ ፍቅራችው ደስ ሲል 💔❤❤❤❤❤❤
    ፕሮግራማችው ደግሞ በጣም ትምርት አለው ❤❤✅️✅️✅️✅️✅️👏👏👏👏👏👏

  • @user-ir8fv4qc7y
    @user-ir8fv4qc7y Před 2 lety

    የኔ ዉቦች ደሰሰ ሰትሉ እመብርሃን ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ በምትነገሩባቸዉ ነገሮች ዉሰጥ በቀልዳችሁ ዉሰጥ ብዙ ትምህርቶች አሉ ቀልዳችሁ በጣም ነው ደሰሰሰ የሚለዉ 😘

  • @tube-gv7et
    @tube-gv7et Před 2 lety +5

    ሙሉ ሴት ማለት ያንተ ፍቅረኛ ናት ጸባይዋ መልኩአ ዋው ነች የኔ ኬክ ፈጣሪ አይለያቹ እድሜ ልካቹን በፍቅር ኑሩ

  • @mazaethio6684
    @mazaethio6684 Před 2 lety +4

    ምርጦች ስታምሩ💚💛♥ ፍቅራቹህን ያብዛው ልንጋባ ነው ምትሉ አብራቹህ እየኖራቹህ አይደለ እዴ😂

  • @user-yo7ij2xn2w
    @user-yo7ij2xn2w Před 2 lety +2

    ደስ ስትሉኝኮ ውይይይ ውድድ ነው እማረጋችሁ በክርስቶስ ፍቅር አድስየ እዮብን አጋባኝና ከናተጋ ፍክት ልበል 🙏ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውዶቸ ያገራችነንም ሠላም በቅርቡ ይመልስል በሰው ሀገር ስቃይ ባገራችን ስቃይ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😥

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 2 lety +23

    ማንው እንደኔ የቤተሰብ ድምፅ የሀገር ሰላም የናፈቀው
    ኧር እኔስ አልቻልኩም ኡኡኡኡኡ

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶች ❤❤❤❤

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃቸው ፍቅራቸውንም የፍቅር አምላክ እሰከ መጨረሻው ያብዛቸው
    መልካምነቱም አይቀየርበት አንቺም መልካም አስተዋይ ልጅ ነሸ በይህልሸ ጠብቀሸ. ነዉ በጣም እወዳቸውለሁ

  • @yeshehtio5101
    @yeshehtio5101 Před 2 lety +7

    ዛሬ ተሳካልኛ አንደኛ ነኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @adanechyvlog7461
    @adanechyvlog7461 Před 2 lety +3

    ቃልዬ ስዎድሽ 😍😔 ስለ ሃገራችን አብዝታቹ ፀሊዪ ዉድ የኢቲዮ ልጆች ሰላም ለሃገራችን 🙏🙏

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Před 2 lety +1

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በጣም ደስስስስስ ቴላላችሁ

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣምምም እወዳችኋለሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ እደምትሉኝ እዮባ ሌሎቹ ስማቸው ጠፋብኝ ቤተሰብ በሙሉ ሠላም በልልን እዮባ ፈዲሻችን ብቅ በል ግን እዮብ ይቱባችሁ የት አለ???

  • @tzea1645
    @tzea1645 Před 2 lety +7

    ቃልዬ በጣም ነዉ የምወዳቹ ደግሞ ጎረቤቴ ናቹ

  • @user-fp7gd9yw5p
    @user-fp7gd9yw5p Před 2 lety +2

    ስታምሩ ውለዱ ክበዱ ታስቀናላችሁ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 Před 2 lety +16

    የኔምርጡች ባልና ሚስት ካንደ ውሃ ይቀዳልሽአሉ ባጣምነው የምውዳችሁ

  • @user-in7sf2sk3s
    @user-in7sf2sk3s Před 2 lety +29

    የድንግል ማሪያምልጅ እባክህ ለሀገራችን ሰላም ፍጠርልን

  • @user-mn2qn3we3q
    @user-mn2qn3we3q Před 2 lety +5

    ሰላማችሁ ይብዛ
    የኢትዮጵያን ሰላም ያሰማን 🙏
    💚💛❤

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety +3

    ይመሰገን ፈጣሪ ሰላማቹሁ ይብዛ አዲስዬ ጠብ ባትልላት ይገርም ነበር ቃልዬን የመሰለች ቺክ። ቃልዬ አንችም እድለኛ ነሽ አዲስዬን ሰለሰጠሽ አመሰግኝ።

  • @almasabat8155
    @almasabat8155 Před 2 lety +2

    ስላማችሁ ይብዛ ብጣም ታምራላችሁ እወዳችሁ አለሁ
    በነገራችን ላይ ስኲር የሚለው ልጅ የት ጠፋ

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 Před 2 lety +4

    የኔማሮች ስወዳችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን መጣችሁ💗💗😘😘😘😘

  • @aaaa8770
    @aaaa8770 Před 2 lety +1

    ስታምሩ ፍቅራቹ እግዝአብሔር ይባርከዎ😘❤

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 Před 2 lety

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም እኮ የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @yodettareku4150
    @yodettareku4150 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ በእውነት ደስ ስትሎ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +2

    ዉዶች እኳን በሰላም መጣቹ እግዚሐብሔር ሰላም ይብዛላቹ 🥰🥰🥰 ሲቀጥል ሀገራችን ሰላም ያርግልን ኡፍፍፍ

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Před 2 lety +5

    የኔ ማሮች እመብርሃን ከሁሉ ነገር ትጠብቃቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ❤❤❤እወዳቹሁ ኣለሁ❤❤❤

  • @mesit2471
    @mesit2471 Před 2 lety +1

    የኔ ዉዶች በጣም ነው ምወዳቺሁ ሁሌም ነው የምከታተላቺሁ ደስ ትሉኛላቺሁ የትኛዉም ቪድኦ አልፎኝ አያዉቅም እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን ዉጭ ነው ያለሁት ኢትዮጵያ ስገባ ቤታቺሁ እመጣለሁ

  • @weyinshettube7615
    @weyinshettube7615 Před 2 lety

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እመአምላክ ፍፃሜአችሁን ታሳምርላችሁ አዲስና ቃልዬ ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @user-ej9hj4sm8f
    @user-ej9hj4sm8f Před 2 lety

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኛም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን የምር ትናፍቁኛላችሁ አትጥፉ 😘😘😘😘😘💚💛❤️

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 2 lety

    በጣም በጣም በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉቦችዬ የፍቅር ተምሳሌቶች ❤❤ ሀገራችን ኢትዮጵያም ሠላሟ ይመለስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 Před 2 lety +16

    ውይ በሳቅ ገደላችሁኝ እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ የኔማሮች

  • @jxgshshbztzgzhzh8345
    @jxgshshbztzgzhzh8345 Před 2 lety +3

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @melechbeyani5740
    @melechbeyani5740 Před 2 lety +4

    እንኳን መጣቹ ዉዶቼ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m Před 2 lety +2

    ለምን ላይክ አታረጉም ሰወች አይቆጥር ምርጥ ጥዶች ናቸዉ።

  • @sirkyasirkia7160
    @sirkyasirkia7160 Před 2 lety +16

    ምወደውን ምግብ ሲል ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 2 lety +2

    ምርጦቸ እንኮዋን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-pt2iv7rl3o
    @user-pt2iv7rl3o Před 2 lety +15

    የኔ ውቦች እዴት እደምወዳችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅርራችሁን ያብዛው 🥰🥰❤
    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን

  • @user-wn2oq7lq4e
    @user-wn2oq7lq4e Před 2 lety +5

    ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Před 2 lety

    በጣም ደስ ትላላቹ የእግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ውድድር መግለጫ

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +1

    ሠላማቹ ይብዛ ቃልዬዬ አዲሰዬዬ ሰወዳቹ እግዚአብሔር ያሳባቹን ያሳካላቹ ሰርጋቹን ደሞ ለማየት የናፍቀኛል ሁሌም በደሰታ ኑሩ ሠላም ለአገራችን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 Před 2 lety +9

    ስታምሩ

  • @sanitsanit54
    @sanitsanit54 Před 2 lety +1

    ሰላማቹ ይብዛ አድስየ እና ቃልየ እንዴት ናቹ የእኔ ዉዶች 💕💕ስወዳቹ ማርያምን 😍

  • @user-iz8gc5ej5d
    @user-iz8gc5ej5d Před 2 lety +9

    ሠላምለናተ ይሁን መላው ኢትዮጲያን
    ሠላም ለሀገራችን ለህዝባችን ያምጣልን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 2 lety

    በጣም የምወዳችሁ ልጆች ውብ ናችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @habtimhabtim3291
    @habtimhabtim3291 Před 2 lety +8

    ፍቅራችሁ ያስቀናል እኔም አሁን ስደት ነኝ ባለቤቴ ናፍቆኛል በሠላም ያገናኝሽ ብላችሁ ደኣ እና ፀሎት አድርጉልኝ ሀገራችንንም ሠላም አድርግልን ያረቢ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahidan4881
    @mahidan4881 Před 2 lety

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ግልፅነታችሁ እና ስርአታችሁ የተለየ ነው እግዚአብሔር ያሳባችሁን ያሳካላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @user-wg4lw4qy7b
    @user-wg4lw4qy7b Před 2 lety +2

    የኔ ልዩወች ሥወዳችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @hannaa8213
      @hannaa8213 Před 2 lety

      ቤተሰብ እኒዉን ዉዴ

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +2

    እናተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰወዳችሁ በሰማም እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችን♥♥♥ የእኔ ቆንጆዎች ምርጣች♥♥♥♥

  • @user-mu8nb3iq2m
    @user-mu8nb3iq2m Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ ውዶች

  • @tqtq9608
    @tqtq9608 Před 2 lety +1

    ስወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውዶች

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 Před 2 lety +1

    ቅናት መጥፎ በሽታ ነው እናዳች ብናስብ መልካም ነው ስታምሩ እዛቤሪ ፍቅራቹን ያብዚው 🙏🙏🙏ውድድድድ 👍👍👍

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před 2 lety

    በእውነት ደሥሥ ትላላችሁ አምላክ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁሁ ፍቅራችሁን እስከ ዘላለም ያፅናላችሁ

  • @user-yn1yk7rx9s
    @user-yn1yk7rx9s Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶች ታምራላችሁ❤️❤️

    • @user-zk3iv3qb8k
      @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety

      ሰወዳችሁ እህቶቼ subscribers እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ቅንነት ለራሰ ነወ ❤

  • @user-ox7kf2gv1g
    @user-ox7kf2gv1g Před 2 lety +5

    ፍቅራቹ ለዘላለም ይሁን ታምራላቹ አይለያቹ

  • @abi4294
    @abi4294 Před 2 lety

    ደስ ስትሉ ጀጣሪ ፍቅራቹ ያፅናላቹ

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን የኔ ማሮች ታምራላቹ ፍቅራቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ ምርጥ ጥንዶች ናቹ❤❤

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 Před 2 lety +1

      እግዚ አብሔር አምላክ ፍቅራቸሁን ብዝዝዝዝዝዝ ያርግላቸሁ

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 Před 2 lety +1

      ❤️❤️❤️

    • @user-zk3iv3qb8k
      @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety +1

      ሰወዳችሁ እህቶቼ subscribers እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ቅንነት ለራሰ ነወ ❤

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před 2 lety

    የኔ ምርጦች ሠላማችሁ ይብዛ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-rz2zl4ys9t
    @user-rz2zl4ys9t Před 2 lety

    እግዚአብሔር ዘመናቹው ህይወታቹ ይባርክላቹው በጣም ደስ ትላላቹው ፈጣሪም ደስ ይለዋል ሰውም ደስ ይለዋል በእናንተ መዋደድ በርቱ

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች ፍቅራችሁ ይብዛ ግን ሰርጋችሁ አፍጥኑት

  • @user-vz7js3hh7x
    @user-vz7js3hh7x Před 2 lety

    ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አዲስ ቀልድህ ቃልዬ ምርጥ የትዳር አጋር 😘🥰

  • @abebaabeba8684
    @abebaabeba8684 Před 2 lety +1

    ስታምሩ በጣም ጨዋ ናችህ እግዚአብሔር ፍቅርችህ ያብዛው

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety +1

    የኔምርጦች ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin6238 Před 2 lety

    ቃልዬ የኔ ቆጆ በጣም ደስስስ ትዪያልሺ በተለይ ስስቂ ጣፋጪ

  • @hiethosp6531
    @hiethosp6531 Před 2 lety

    ዉይ በጣም ደሰ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ እመብረሀን ፍፆሜያችሁን ታሳምረላችሁ በጣም ነዉ እምወዳችሁ

  • @zedethiob2562
    @zedethiob2562 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ💚💛❤🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 2 lety +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ሰላማችሁ ይብዛ

    • @user-zk3iv3qb8k
      @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety

      ሰወዳችሁ እህቶቼ subscribers እያደረጋችሁ አበረታቱኝ ቅንነት ለራሰ ነወ ❤

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 2 lety +4

    ንፋስ በመካከላችሀ አይግባ ከሁሉም በላይ ፍቅር እየሱስ ክርስቶስ ነዉ

  • @user-df9gq4jc9h
    @user-df9gq4jc9h Před 2 lety +3

    ይግቡ ኖር ብለናል አዲስ& ቃል😍😍😍😍

  • @user-sm2ez8pg2i
    @user-sm2ez8pg2i Před 2 lety +3

    ስላማቹሁ ይብዛ

  • @user-xd5ri3wi6f
    @user-xd5ri3wi6f Před 2 lety +4

    ውይ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte2458 Před 2 lety

    Sitamiru Besak eko nw yemitegelugne Fikirachu betam dess yelale Emebirhane kelijowa tamalidachu zemenachu yebarek

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    ተባረኩልኝ ውዶቼ ቃልዬ የኔ እናት እርጋታሽን ስወደው ሐዲስዬ የኔ መልካም ሁለታቹንም በክርስቶስ ፍቅር እወዳቹዋለው

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z Před 2 lety +4

    የኔ ምርጦች እንከን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤