ሩታ ረሙን አፍቅሬሃለው አለችው.አብርሽ ደነገጠ😱🙈

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • #abtube #famly

Komentáře • 4,2K

  • @muntahasharif85
    @muntahasharif85 Před 11 dny +564

    ረሙ ምስኪን አሣዘንከኝ ደሞ ምርጥ ጨዋ እናቱን አክባሪ ልጅ ነህ አላህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @RrRr-tg7pb
      @RrRr-tg7pb Před 11 dny +2

      😢😅😅😅

    • @hwet961
      @hwet961 Před 11 dny +2

      😂😂😂😂😂

    • @SusuHesen
      @SusuHesen Před 11 dny +5

      ትክክልነሽ እናቱንአክባሪነው❤❤❤

    • @awlaw6688
      @awlaw6688 Před 11 dny

      ما شاء الله

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Před 11 dny +2

      Yemer awo 😢😂😂😂

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před 12 dny +734

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

  • @onelove-zs7xu
    @onelove-zs7xu Před 11 dny +97

    ሙስሊሞች የት ናችሁ የት ነን የሙስሊም የዳዕዋ ቻናሎች ባዶ ናቸዉ ተመልካች የላቸዉም በማይረባ ነገር አንጠመድ ዝሙትን አናበረታታ ኧረ ተዉ እኛም ወንጀል እየተካፈልን ነዉ በጊዜችን በአይናችን በማበረታታችን ተጠያቂ ነን ኸደአላህ እንመለስ ድናችንን እንማር ካጠፍሁ አፍወን

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi Před 9 dny +1

      እሽ የኔዉዲ😢😢😢😢

    • @user-yb3sh8rv3e
      @user-yb3sh8rv3e Před 9 dny +2

      @@onelove-zs7xu ሁሉም እኮ ወደ እየሱስ እየመጡ ነው ወደ አንችም ኔይ

    • @reemahmad3374
      @reemahmad3374 Před 9 dny

      መቼ እንሰማለን ከኔው ጭምር

    • @onelove-zs7xu
      @onelove-zs7xu Před 9 dny

      @@user-yb3sh8rv3e አይደል ? የሚበላ የሚጠጣ የሚተኛ በማህፀን የተፈጠረ የሠዉ ልጅ እንደኛዉ ደካማ ፍጡር የሆነ ሠዉ አምልኪ ነዉ የምትይኝ ማስተዋልን ይርጣችሁ ሠዉ እንደት ፌጡር ያመልካል?

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 Před 9 dny

      😢😢

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 Před 11 dny +108

    ደስ ብሎኛል ባለቤቴ ሀገር ገብቶልኝ አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ ባል ከስንት ጭንቀት በሆላ ሀገር ገባ ደስታችሁን ግለፁልኝ❤❤

    • @foziaoumer7956
      @foziaoumer7956 Před 11 dny

      እንኳን ደስ አለሺ 😘😘😘

    • @user-ok1om1il1v
      @user-ok1om1il1v Před 10 dny

      እንኳን ደስ አለህ

    • @sumeyaseyed2160
      @sumeyaseyed2160 Před 9 dny

      እንኳን ደስአለሺ የኔም ሁለትቀኑ ድምፁ ጠፋብኝ እስከዛሬ ይደውልነበር

    • @taybaemam2289
      @taybaemam2289 Před 9 dny

      እንኳን ደህና ገባልሽ ውዴ ሀገሩንም ሰላም ያርግልን

    • @user-so2jh5sl3f
      @user-so2jh5sl3f Před 8 dny

      እኳን ደስአለሽ

  • @halemayimam
    @halemayimam Před 11 dny +489

    ይችልጂ የሰራችዉ ስራ ሱበሐን አላህ የነብዩላህ ዩሱፍ አለይሒ ሰላቱ ሰላምን ታሪክን አሰታወሰኝ አጂብ ነዉ ወዲማችን እረሙ ነብዩላህ ዩሱፍን ዙለይካ የምትባል ሴት ለዝሙት እራሷን አዘጋጂታ ተቆነጃጂታ ስትጋብዘዉ ምን ብሎ እደተዋጣዉ ብታዳምጠዉ አሪፊ ነዉና አዳምጠዉ ወዲማችን እረሙ አተም ብቻ ሳትሆን ሙስሊም ወዲሞች እህቶችም ጪምር ሁላችሁም ብታዳምጡት መልካም ነዉ አሁን አሁን ላይ በሚዲያ የሚለቀቁ ነገሮች ያለምን ህፍረት ሴቶች ወዶችን ለማሳሳት ወደ የማይፈለግ ነገርና ወደ ዝሙት የሚገፍፍ ስራ እየሰሩ እያየን ነዉ አኡዙቢላህ ከመደገጡ የተነሳ እደ ጭራቅ መሰለሺ ነዉ የታየሺኝ አለ እባካችሁ እባካችሁ ወደራሳችሁ ተመለሱ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አላህን አሰታዉሱ አላህን መፍራት አትርሱ እዱኒያ ከቱ አረቲፈመሻን የበዛባት ብልጭልጫ ቆሻሻ አለም ናትና ብዙም ነብስያችሁን ባትበዱሉ መ ጥሩ ነዉ ይህ ቴክኖሎጂ የተባለ ነገር ከመጣ ወዲህ ገዘብ ለመሸቀልና እይታን ለመሳብ ሰወችን ለማሳቅ እየተባለ ብዙም ቆሻሻ ነገሮችን እያየንም አየሰማንም ነዉና እባካችሁ ብዙም ባትዳፈሩ መልካም ነዉ ባይ ነኝ ካጠፍሁ አዉፍ በሉኝ የልጁ ሁኔታ ሰለገረመኝና ስላሳዘነኝም ጭምር ነዉ አላህ ሆይ እደወጀላችን አትያዘን አተ ማረን እዘንልን ያረብብብ የአላህህህ

  • @Hdhf-pq6jb
    @Hdhf-pq6jb Před 11 dny +86

    ረሙ ረሙዬን የሚወድ ብቻ❤❤ትግስትህንና ታማኝነትህን ሳላደንቅ አላልፍም🎉🎉🎉

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 11 dny +38

    ወንድን ልጅ በዚህ ልክ መፈታተን ምን የሚሉት መጃጃል ነው ይህን ፕራክ የሚሉት ነገር ያጥፋልን ❌❌❌

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 11 dny +14

    ረሙ የኔ ምስክን አሳዘንከኝ ደሞ ምርጥ ፕራንክ ነው አይ ሩታየ እና አብርሽ ብደር በምድር ነው❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 12 dny +854

    ዛሬ ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ላይክ ግጩኝ

  • @ZewdituZewditu-l1z
    @ZewdituZewditu-l1z Před 11 dny +132

    ዛሬ ኮ ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ከሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም ያላችሁ
    የልደታ ማርያም ያሰባችሁትን ሁሉ ትፈጥምላችሁ

  • @user-vq2hu4be9f
    @user-vq2hu4be9f Před 11 dny +41

    ማርያምን እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ሆዴን አመመኝ ሩታየ የኔ ተዋናይ አብርሽ ሩታ ውድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Před 11 dny +30

    ወላሂ ራሙ ትግስትክ ማሽ አላህ ነዉ ጀግና አብርሽ ቢሆን አገር በአንድ እግር የቆም ነበር😂

  • @fozitube9064
    @fozitube9064 Před 11 dny +112

    _በሰዉ ስሜት መጫወት ረሙ ሙስሊም ወንድሜ አላህ ይርዳህ_

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před 11 dny +4

      በለፈው ምን ኢንደዳራገ አለዬሽም😂😂 ለዘውም አስቀያሚ ፕራንክ ነው የደራገቻው

    • @fozitube9064
      @fozitube9064 Před 11 dny +1

      @@Bala-hf3tl ይለያያል ስሜቱ ማማዬ

    • @Ahlam_yeabate
      @Ahlam_yeabate Před 8 dny

      ደምሪኝ እህቴ

  • @user-jp5ed8fl8w
    @user-jp5ed8fl8w Před 11 dny +64

    ወይኔ ሩታ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ (እሱ ደስ ይላል አላለም ) አይ ረሙ ❤❤️❤❤️

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 11 dny +12

    ግራ ገባው እኮ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ባትሰሩስ ጥሩ አደለም

  • @meremaahmed2511
    @meremaahmed2511 Před 11 dny +70

    ረሙየ ጀግና ነህ ከልብ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ

  • @HayatOumer-ur2uy
    @HayatOumer-ur2uy Před 12 dny +361

    እሩታየ አብርሽ እካንም ተበቀላችሁት የምትሉ 😂😂😂😂

  • @sneg2959
    @sneg2959 Před 11 dny +135

    ረሙ እናቱን አክባሪ ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ👍

  • @MekyaYimam
    @MekyaYimam Před 11 dny +19

    ወድም እርሙ አተሙስሊምነህ ከደዚህ አይነት ፍተና ይጠብቅህ

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Před 11 dny +16

    በጣም ምስኪን ነው ረሙ በእውነት እሩታ በጣም አስጨንቀሺው ነበር ጀግና ነው እረሙ

  • @spoke_is_there
    @spoke_is_there Před 11 dny +67

    ሩታ እባክሽን እናትሽን አታሳዝኛቸው አሁን ያለውን የሞቅታ ህይወት አትይ ቤተሰብሽን የሚተካ ባል የለም

    • @amytk6095
      @amytk6095 Před 11 dny +5

      መች ይገባቸዋል 😢

    • @webtaysha117
      @webtaysha117 Před 11 dny

      ዉዴ እዚጋ ይቅርታ እሺ ሩታ ለ በትሰቡዋ ክብር አታሰብም ስመቱዋ ብቻ ታስባለች ለ ዎንድ ልጂ ስሜት ቦታ ሴታ ለ በትሰቡዋ ምንም አይመስላትም 😂😂😎😎😎@@amytk6095

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Před 11 dny +8

      ለራሷ እራሷ ታቃለች መካሪ መሣይ ልብ ሰባሪ

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh Před 11 dny

      ዝበይ የዝሙት ደጋፊ​@@user-yi3rs5ur9r

    • @user-cb1fj8ps2r
      @user-cb1fj8ps2r Před 11 dny

      ትክክክልልልል

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x Před 11 dny +73

    ሮሙ ግን የዋህና ትግስተኛ ነው የምር ❤❤ ሩታ ደግሞ ቅልቅል ስትል ይነቃባታል ብየ ነበር

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 Před 11 dny +8

    የኔ ምስክን ረሙ አይዞህ ግን ጀግና ነህ የወህ ነህ አንድ እንድ ወንዶች ብሆን ይሸወደል ሩታ ጀግና ነሽ ትወና ለይ 👍👍👍👍👍👍👍👍🍓🍓

  • @user-ef5dm5ns6y
    @user-ef5dm5ns6y Před 11 dny +17

    ዉይ እረሙ የዋህነቱ የኔ አባት😢 ግን ሩታዬ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 Před 12 dny +158

    ሩታዬ ና አብረሽን የሚወድ ብቻ ❤❤

  • @hamadalmulla7680
    @hamadalmulla7680 Před 12 dny +280

    አላህ ተገዙ አምልኩ አላህ አንድ ነዉ ከሱ ዉጪ የሚመለከዉ አምላክ የለም ነጃ የሚወጡት ላኢላህ ኢለላህ ያለ ጀነት ገባ አሉ ነብዩ ሙሀመድ

  • @Nddbdb-jp3sh
    @Nddbdb-jp3sh Před 11 dny +16

    ግን ሩታ ተጨማለቅሽ በጣም ለምንድነው ኮንፈደንስ የለሽም ሆሌ ዱቆት አይሰለችስም እኔ አሰጠላኝ አሁን አንቺ ምን አገደለልኝ እግዚአብሔር በለሽ ነው ምትቀቢው ሲቀጠለ ተመለካቸ አክበሩ ኮሞንት አንበባቹ ዝም አተበሉ እኛ ምንፈለገው ከድቆት የፀዳች ነው በፈት የፀዳሽ ነበርሽ አሁን ወረድሽበን ተጨማለቅሽ አስታካክይ.ሲቀጠለ ምድያ ላይ በዙ አተለጠፉ ...እሰኪ በቀጣይ ቨድዩ አያለው ታስተካከላላቹ አያለው ::😢❤

    • @user-vn7wy7vh9z
      @user-vn7wy7vh9z Před 11 dny +1

      ምን ፈልግሽ ነው ታይ ሩታዬ አታስቀየም እሺ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 11 dny +1

      @@user-vn7wy7vh9z እሺ ግን ራስዋ ወብ እየለች ድቆት ሆሌ አሰጠለቶኝ እኮ ነው ከሌላ ሃጥያት እንኳን ባንከለክል ድቆት አለመቀባት ግን ቀላል ነው💔💖🙌

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw Před 11 dny

      አይባልም?

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 Před 10 dny

      ምን አስበሺነዉ. አይባልም

    • @taibah5903
      @taibah5903 Před 10 dny

      የሷንፕሮፋይአርገሽ ምድነዉ መለፍለፍ

  • @AnnoyedJuicer-ld3sy
    @AnnoyedJuicer-ld3sy Před 11 dny +9

    የረሙ ትግሥት ያሥደነቀው እደኔ ማነው

  • @selamgeriye8468
    @selamgeriye8468 Před 11 dny +106

    ሩታዬ ትለያለች የምትሉ👍

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Před 12 dny +103

    የተዋህዶ ልጆች ልደታ ለማርያም ነው እንኳን ኣደረሰች እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ 🤲🤲❤❤

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před 12 dny +1

      አሜን❤

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Před 12 dny

      😘😘🙏🙏🙏

    • @eexx5392
      @eexx5392 Před 12 dny

      አሜን /፫

    • @user-tp7um1hb1n
      @user-tp7um1hb1n Před 11 dny

      አሜን አሜን. አሜን. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před 11 dny

      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Před 11 dny +6

    ረሙዬ ወንድሜ ሱባሀን አሏህ በጣም አዴነኩክ የምር የነብዬሏህ የሱፍን ታሪክ አስታወስከኝ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 11 dny +12

    ረሙዬ በጣም ጨዋ ልጅ ነህ ጓደኛን አክባሪ ነህ

  • @FruTew
    @FruTew Před 11 dny +58

    ወይኔ ግን ይሄ ቤተሰብ ደስ ሲል ሁሌም በቃ ፕራንክ በፕራንክ ነው በቃ ። ባይገርማቹ የእናቴ ስም ሩታ ነው እና ሩታን በጣም ነው የምወዳት ጥሩ ተዋናይ ናት።😂😂😂😂😂

  • @user-sz2kl9he9v
    @user-sz2kl9he9v Před 11 dny +81

    ሩታዬ ታይ ረሙን አታስጨንቂ ምስኪን ልጅ ነው የእናት አክባሪ ነዉ 😂😂❤❤❤❤❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Před 9 dny +3

    በእናትሽ ሩታዬ በፈጣሪ ስም እለምንሻለሁ እናትሽ እና አባትሽ በጣም ያሳዝናሉ እናት አባትሽ በጣም የሚያከብሯቸውን ሰዎች ወይም የነብስ አባታቸውን ይዘሽ ሄደሽ አናግሯቸው ጥፋተኛ ማንም ይሁን ማን አንቺ ልጅ ስለሆንሽ ሄደሽ ይቅርታ ጠይቂ ከምንም በላይ ሰላም ይበልጣል ሩታዬ የኔ ፍቅር እናትና አባትሽ በጣም ትልቅ ሰዎች ናቸው ትልቅ ሰው ሲያዝን ጥሩ አይደለም አደራ ሩታ ያልንሽን እንዳትረሺ አደራ አደራ አደራ የሩታ የአበርሽ ወዳጆች በዚህ ሀሳብ የምትስመሙ ድጋፋችሁን በላይክ አሳይዋቸው

  • @user-iv2zj6cj5z
    @user-iv2zj6cj5z Před 11 dny +14

    ረሙ ወንድምዬ ጎበዝ ነህ 100%
    ❤❤❤

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 Před 11 dny +61

    እረ ወይኔ ረሙ እደት እዳሣቀኝ ሁሉኑም ነገር በግልፅ የሚናገረዉ ነገርስ እሩታ ትችያለሽ 🤣🤣😂😂🤣🤣

  • @user-fc3ec8dm4y
    @user-fc3ec8dm4y Před 11 dny +44

    ሩታ ተውንኮ. ትችላለች. እርሙ ሚስኪን አነጋገሩ በጣም ነው ያሳቀኝ. አስተያየቱ😅😅😅

  • @Amina-vy4hz
    @Amina-vy4hz Před 11 dny +6

    አምነናታል ሩቲን ምክንያቱም አብርሽንም ለምና ስለሆን ያፈቀረችዉ😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 11 dny +4

    ረሙ ምስኪን እውነት በጣም ትህግስተኛ እና ጨዋ በርታ ወንድሜ ❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před 11 dny +53

    ረሙዬ የኔ የዋህ አብርሽ እና ሩት ብድር መክፈላቸው አይከፋም አስጨነቁህ አደል የኔ ቸኮሌት ያጋጥማል🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫

  • @user-iq7pe9yv9g
    @user-iq7pe9yv9g Před 11 dny +29

    ዎኔ በጣም ልጅ ን ያዳናቁት ጅግና ርአሙ 👍❤️ሁላችሁም ❤️❤️❤️❤️ሩታ @አብርሽ ኑልን 👏👏👏👏

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt Před 11 dny +3

    የነብዩላህ የሱፍ ፈተና ዙለይካ ያሰቃየችው ስቃይ አተላይ ደርሶ አየሁት አይ ዘመናቻን ሀይር ዘመን ላይ ነን በቃ ያረብ አተ እዘንልን❤❤🎉

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5c Před dnem

    ረሙ ጀግና አድናቂህ ነኝ በትክክል የነብዩላህ ዩሱፍ ረዲላ አንሁ ታሪክ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse Před 11 dny +136

    ሩታዬ ና አብርሽ ጀግና ናችሁ ረሙ ትግተኛ ነው የምትሉ በላክ😂😂

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před 12 dny +221

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬኮ ልደታ ለማርያም ነዉ እንኳን ኣደረሳቹ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ❤❤

  • @user-sv9bp6pm7y
    @user-sv9bp6pm7y Před 11 dny +7

    እረሙዬ የኔዉድ የእናቱ ልጅ ደሞ ትክክል ቸኮሌት ቆንጆነህ ጀግና አልተፎገረላቹም ፕራንኩ ግን ተዋጥቶልሻል

  • @user-ys2fy7oc5u
    @user-ys2fy7oc5u Před 11 dny +4

    ወይ እናተ ተኮለኞች ኪኪኪ ሚስኪን ተጨነቀ እኮ ግን ሳላደቀዉ አላልፍም በጣም ምርጠጥ ልጅ ነዉ ❤❤

  • @user-xi5ul9yd9z
    @user-xi5ul9yd9z Před 11 dny +51

    ረሙየ ማሻአላህ ፍተናውን አለፍሀል❤❤❤❤

  • @lidetytub
    @lidetytub Před 11 dny +95

    ጎበዝ የኔ እሩታ❤❤ አስጨንቃችሁት ዝም አላችሁ ምሳ ጋብዙት 😢 ረሙሚ ምርጥ ልጅ ነው ለእናቱ ያለው ነገር ❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 11 dny +6

    ውይ እሩታ በጣም ተቀለቀልሽ ወይ ጉድ ረሙም ተደናገጠ በዛ ላይ ፕራክ መሆኑን ያጠራጥረዋል😮😂😂

  • @user-wl8dd9ob8i
    @user-wl8dd9ob8i Před 11 dny +7

    ዋዉ ዛሬ ገና አስደሰትሺኝ እፍፍፍ ቅቤ ጠጣሁ ግን ታጋሺ ነዉ ረሙ ልጂ ይዉጣልሺ አንጀቴን አራስሺዉ 🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před 11 dny +45

    ረሙዬ እናቱን አክባሪ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነው
    አብርሽ & ሩታዬ የዛሬው ኘራንክ ምኑም አያስተምርም በእውነት በርግጥ በቀደም አስደግጧችሁ ነበር ግን በሌላ ነገር ኘራካችሁን ብትመልሱ ጥሩ ነበር

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s Před 11 dny

      ወላሂ በሳቅቅ ፍርፍር ነው ያደረገኝ በየመሀሉ እእ እሚለው ነገር

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu Před 11 dny +147

    ወንድ ልጅ በዘህ አይነት አተፈቱኑ እመተሉ በላይከ👍👍

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj Před 11 dny +6

    ውይየረሙ ትግስት አላህይጠብቅህወንድማችን ጀግናነህ

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w Před 11 dny +3

    ረሙ በጣም ጀግና ነህ አለማድነቅ አይቻሕም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንድት ኩፉ ቃል እንኳን ከአፍህ አለመዉጣቱ

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před 12 dny +363

    አብርሽ እና ሩታ አይለየዩም የምትሉ✅👍

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz Před 12 dny +7

      ምችም አይለያዬም ❤👏

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 12 dny +4

      ❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Před 12 dny +2

      መቸም ቢሆን አይለያዩም❤❤

    • @user-wo6fr3xq7r
      @user-wo6fr3xq7r Před 12 dny +3

      አዎ መቼም አይለያዪም❤❤❤

    • @promobile9759
      @promobile9759 Před 12 dny +3

      አወመቸምአይለያዩም ግን ሩታየ ዛሬ በሳቅ ገደለችኝ ረሙ ተገኝቷል ዛሬእደትደስእዳለኝ

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Před 11 dny +26

    የኔ ልብ አርሶች በጣም ደስ ብሎኛል ሩታዬና አብርሽዬ የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂 ኡፍ ደስ አለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd Před 7 dny +3

    ሙስሊም ወንድሜ ማሽአላህ ቀጥልበት አች እርካሽ መሳቂያ አኡዙቢላ አበዛሽዉ

  • @temesgenterefe8443
    @temesgenterefe8443 Před 11 dny +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ረሙን

  • @MahiFkr-xp7uo
    @MahiFkr-xp7uo Před 12 dny +58

    እሰይ የመልስ ምት እሩታዬ የኔ ጀግና❤😂😂

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 11 dny +53

    ሩቲዬ የኔ የዋህ የምር ግን የዋህነትሽ ይጎዳሽን የኔ ቀንጅ ይቅር ማለት ትልቅነት ነዉ ግን መቀራረብ አያስፈልግም ልእልቷ ሰራሽልት የምር ደጉ አረግሽዉ ረሙን

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Před 11 dny +2

    ረሙካ ጀግና ምንም ፕራንክ ቢሆንም አዋረድካት ወራዳ ሸፋፋ ነች የምር መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳየን

  • @zehara5
    @zehara5 Před 8 dny +1

    ኧረ ውይ እሩታ ትወና አንደኛ ነች የምትሉ እስኪ በላይክ ረሙ ምስኪን 😅

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před 12 dny +67

    ዛሬ እኮ ልደታ ማርያም እናቴናት የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹ❤🙏🙏

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Před 12 dny +365

    ባለፈው ረሙ አቃጥሎኝ ነበር የአብርሽ የሩታ ወዳጆች በላይክ👍አሳዩኝ

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Před 11 dny +2

      እኔም በጣም አናዶኘ ነበር ዛሬ ግንቅቤ ጠጣሁ😅😅

    • @memobbnn
      @memobbnn Před 11 dny +8

      አሺቃባጭሁላ😢😢😢 አንድሰው ከወደዳቸው አበሻሲባል እንደቦይወሀ በአንድነውእምትጓዙት ካፊሮቹሺ እሺ የኛሙስሊሞቹ ምንታሺቃብጣላችሁምንምቢሆን ምንምቢከፋ ላኢላሀ ኢለላያስተሳሰረን አንድ ሙስሊም ወንድማችን ነውእሚሻለን😏😏😏😏😏

    • @Lyoutube-js7lv
      @Lyoutube-js7lv Před 11 dny

      ስብ እስክራይብ አድርግኝ

    • @user-nf4zo9ty9n
      @user-nf4zo9ty9n Před 11 dny

      @@memobbnn በጠም

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 11 dny

      ❤❤❤❤

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y Před 11 dny +2

    እንደዚህ አይነት ነገር ወንድ ልጅን ባትፈታተኑ ጥሩ ነው ወጣት ወንድነት ሴት ከባድ ነው

  • @user-xr2wl8nw5s
    @user-xr2wl8nw5s Před 4 dny +1

    ረሙ የሚባል ልጅ ወላሂ የዋህ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Před 11 dny +23

    😂ወየው ሩታየ በሳቅ ገደለችኝ የኔ ጣፋጭ ሁሉም ትችልያለች

  • @astubtube
    @astubtube Před 12 dny +64

    ሩታ ትወና አንደኛ ረሙን አስጨነቀችው ጎበዝ ብድር በምድር 😅😂😂😂

  • @meseret6608
    @meseret6608 Před 11 dny +5

    ሩታዬ ጀግና ነሺ ግን ረሙ በጣም ነው የተጨነቀ

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Před 11 dny +8

    Rutaye Abrish fikir nachihu! Egziabher yebarkachihu❤❤❤

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst Před 12 dny +144

    ሩታዬ ምርጥ ሴት ናት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የት ናችሁ ኑ እንጂ ❤❤❤❤👍👍👍👍😱😱😱😂😂😂😂🙈

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Před 12 dny +123

    የኔ ውድ አብርሽና ሩታዬ መቼም አይለያዩም ❤❤❤አብርሽና ሩታ የምትሉ 12ሺህ አስገቡኝ ሀገር ልገባ ነው እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤

    • @Aminat725
      @Aminat725 Před 11 dny +2

      አላህ በሠላም ከቤተሠቦችሺ ያገናኚሺ

  • @HappyBassetHound-oi4dt

    ረሙ የምር አሳዘነኝ ሚስኪንዬ 😢ወይኔ እሩታ የምር በጣም ነው የምችይበት እደ አስጨነቅሽውኮ😮 ❤❤❤❤❤

  • @user-fz5wv5rl8b
    @user-fz5wv5rl8b Před 11 dny +3

    ወይኔ እረሙ ትግስትህ በጣም ደስ ይላል ግን እሩታ በናትሽ ቤተሰቦችሽን አትራቂ ትናትና አይቻቸው በጣም ነው ያዛዘኑኝ ምክንያቱም እኔ ወጣት ነበር የመሰሉኝ እባክሽን ህደሽ እያቸው የህሌና ቁስል ነው እሚሆንብሽ ይህንን ስልሽ ስለምወድሽ ነው 🎉🎉🎉🎉

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Před 9 dny

      በእናትሽ ሩታዬ በፈጣሪ ስም እለምንሻለሁ እናትሽ እና አባትሽ በጣም ያሳዝናሉ እናት አባትሽ በጣም የሚያከብሯቸውን ሰዎች ወይም የነብስ አባታቸውን ይዘሽ ሄደሽ አናግሯቸው ጥፋተኛ ማንም ይሁን ማን አንቺ ልጅ ስለሆንሽ ሄደሽ ይቅርታ ጠይቂ ከምንም በላይ ሰላም ይበልጣል ሩታዬ የኔ ፍቅር እናትና አባትሽ በጣም ትልቅ ሰዎች ናቸው ትልቅ ሰው ሲያዝን ጥሩ አይደለም አደራ ሩታ ያልንሽን እንዳትረሺ አደራ አደራ አደራ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 11 dny +40

    ሪሙ ጎበዝ ጀግና ታጋሽ ታማኝ ናው 🎉🎉🎉🎉

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 Před 11 dny +21

    እሩታ አቤት የትወና ብቃታ በስማም❤❤❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Před 11 dny +12

    ወይኔ እረሙ በጣም ከባድ ፕራክነው የተደረከው ቢሆንም እረሙ በጣም ጨዋ በጣም ትግሥተኛ እደሆክ አሥመሥክረሀል
    አላህ ይጨምርልህ ትግሥቱን እና ጨዋነቱን በዝሙት ከሚያሣሥቱ ሤቶች እና ወዶች እራቁ ወጣቶች አላህ ይጠብቃችሁ እናትህ ጋ እድትመጣልን እረሙዬ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    ሩታ በጣም ተዋናይናት የምትሉ ላይክ😂የምር ቡታጅራወች ትወና ዋው ናቸው😂

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl Před 11 dny +44

    😂😂 በድንጋጤ እእእ የሚልበት መሞንት በሳቅ ፍርስ ኣድርጎኛል ጥሩ ተበቀላቹት እሰይ 😂ከ ኣብርሽና ሩትየ ኣትሳፈጥ 😏ብድር በ ምድር እንዲህ ነው ዛሬ ወተት ነው ያስጠጣቹኝ የኔ ባትሆኑ ይቆጨን ነበር ሶ ደስ ብሎኛል የኔ ጅግኖች 👍👌❤❤❤❤

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před 11 dny +2

      @@MOMisMyLife-xe4sl አንቺ እራሱ ጣፍጭ ነገር ነሽ💗 ሁሌም ኮሜንትሽ ያስደስተኛል

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej Před 11 dny

      ብሌላ ቢሆን ጥሩ ነበረ

    • @MOMisMyLife-xe4sl
      @MOMisMyLife-xe4sl Před 11 dny

      ​@@Guragewa5270..tnx yene marr❤

    • @zaharaas2155
      @zaharaas2155 Před 11 dny

      እኔ ደግሞ ያንቺን ኮሜት አይቼ የማላልፈው ነገር😁

    • @MOMisMyLife-xe4sl
      @MOMisMyLife-xe4sl Před 11 dny

      @@FgFg-dg6ej .በዚህም ችግር የለውም ማሬ

  • @yilaktube
    @yilaktube Před 12 dny +87

    😂 በድር በምድር👍 አብርሸ እንወዳችኋለን 🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 11 dny +2

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ብድር በምድር ራሙ አሳዘንኝ አላበው 😂😂😂😂

  • @user-eo1gu6vn6j
    @user-eo1gu6vn6j Před 11 dny +2

    ረሙ ሲያሳዝን የዋህነው በጣም❤❤❤

  • @user-jp5ed8fl8w
    @user-jp5ed8fl8w Před 11 dny +20

    ጎበዝ ሩታዬ እንደዚህ ነው እንጂ አንጀቴን ነው ቅቤ ያጠጣሽኝ❤❤❤️❤️ እወዳችኋለው ደሞ😘😘😘

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před 12 dny +624

    እኔስ የሩታዬ ፍቅር ቀንበቀን እጨመረብኝኖ😢 ሩቲን እምትወዱ እስኪ👍

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před 8 dny

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ዋውው ሩታዬ እና አብርሽ የፍቅር ሰው በጣም ደስስ ትላላችሁ ረሙ ጉድ ሆነ ክክክክክ ።ከኢትዮጵያ ነኝ በላይክ ፈታ አድርጉልኝ

  • @user-wd3mq5jd7l
    @user-wd3mq5jd7l Před 11 dny +2

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂 ኸረ እሩታ በቃሽ የፈጣሪ ያለክ🎉🎉🎉🎉 እዴት አባቴ እደተዝናነሁ❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 11 dny +15

    ረሙ ግን ጀግና ነህ በእውነት የኔ ጀግና ወንድም ሩታየ በጣም ትችያለሽ ትወና😂😂😂😂😂

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Před 11 dny +20

    ሩትየ የኔ የኔ ጨዋ የኔ ሞደሊስልዩሴት እና አብርሺ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Před 2 dny

    ረሙፍራቱ ወዲያና ወዲህ ይገለማመጣል ሩታግን ሀይለኛ ነሽ በእውነቱ ሩሙየሴይጣን ቁራጭ ነች አላለም 😂😂😂😂😂

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Před 5 dny

    ለወደፊት ለእኛም ቢሆን መንገር የለብህም ከነገርከን እንደ ህንድ ፊልም እያወቅንው ታሪኩን መመልከት አይነፋም

  • @Gurage4
    @Gurage4 Před 11 dny +49

    ረሙዬ የኔ ጀግና❤❤❤ እወይ ግርማ ሞገሰህ ማሻአላህ የናትህ ያለህ ክብር❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před 12 dny +81

    አብርሸ ና ሩታ ከስድብ ከሀይማኖት ከ ዘርኝነት ከፖለቲካ ፅድት ያሉ ሰው ናቸው ወደ ሃላ ሳይሆን ወደፊቲ ምርጦች 🇪🇹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 11 dny

      በጣም❤❤❤

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Před 11 dny

      በጣም ሰውብዙያወራልእነሱወደፊት❤❤❤❤❤

  • @maranatha391
    @maranatha391 Před 11 dny +1

    ከነሱ ይልቅ ድራማቸውን እንደ አዲስ ነገን የምታዩ ኮመንት ሰጪዎች ታስቃላችሁ ረሙ ምትባለው አንተም ታስቃለህ ፕራንክ መሆኑን እያወክ ምትደነጋገረው ነገር😂😂😂

  • @TarressaDaldala
    @TarressaDaldala Před 11 dny +7

    የኔማር ፕራንክ ላይ 1ኛ ነሽ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 12 dny +37

    አብርሽና ሩታ የትላንት የነቶፊቅ የመልስ ምት እንደነ የጠበቀው😂😂

    • @Dignish
      @Dignish Před 11 dny +1

      R❤❤❤❤❤A Le wore bota yelm😂😂😂

    • @zaharaas2155
      @zaharaas2155 Před 11 dny +2

      ትናንት እንደዛ አውርተው ዛሬ ሶፊ ቲክቶክ ፎቷቸውን አብራ ፖስታለች

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 11 dny

      @@zaharaas2155ክክክ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 11 dny +10

    ረሙ ላብርሽ ነው ያዘነው እሷ ስታወራ እሱ በሀሳብ የለም ደግጧል

  • @user-tx5fs5kf6c
    @user-tx5fs5kf6c Před 5 dny

    እንድህ አይነት ፈተና ይቅርባችሁ ብዙ ፈተናዎች አሉ በሰው ስሜተ አትጫወቱ በተለይ ሙስሊም ወንድሞች ጭራሽ አጂ ነብይ ሴት ባይነካካችሁ በጣም ሀሪፊ ነው ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል።

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Před 5 dny

    ሩታ ስራሽው በደንብ ጀግና ጀንጃኝ ነሽ ረሙ ስው አክባሪ ላለማስቀየም ጥረት አርገሀል ረሙ እኔ ልደንግጥ