ሩታን ያስጨነቀው ሽማግሌ.በጣም ተናደደች🙈😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #abtube #famly

Komentáře • 4K

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +593

    ሩታየ የኔ ልባም ሴት ትግስትሽን እና አስተዋይነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před měsícem +730

    ሩታዬ ሁሌም ሙሉ ቀሚስ ትልበስ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ሙሉ ቀሚስ ስትለብሽ እደት ደስ እደሚለኝ 😍😍
    ሽማግሌው ሩታዬን አስጨነቃት እኮ 😳😂😂

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej Před měsícem +24

      ኣቺ ኣስመሳይ ኢዚ ቤት ወጪ ቅናታም ዉሽታም🤮🤮🤮👹👹👎👎

    • @user-js6xz9zk8z
      @user-js6xz9zk8z Před měsícem +11

      አይ ሉሉ እርሱን ስትሳደቢ ትውያለሽ ዛሪ ደግሞ አርግዛለች እያልሽ ነው ተፋቻት

    • @ሡሡየመርሳዋ
      @ሡሡየመርሳዋ Před měsícem +5

      ምንትሠሪያለሽ ከዚቤት😅

    • @lulutube885
      @lulutube885 Před měsícem +5

      ​@@user-js6xz9zk8zዝም ይሻላል ከመመላለስ 😍👌

    • @lulutube885
      @lulutube885 Před měsícem +4

      ​@@FgFg-dg6ejሩታዬን አትወክሊም ውጭ ከዚህ 😫😫

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před měsícem +508

    ሩታ የአብርሽ ድምቀት አብርሽ የሩታ ድምቀት ናቸዉ የሚል እስኪ

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Před měsícem

      ሌባ ሔለን አይደለችም ፌክ አካውንት ነው ሰብስክራይብ እንዳታደርጉ

    • @user-es9iv6lg5u
      @user-es9iv6lg5u Před měsícem +5

      አቺ የሄለን ፎቶ አሺ በራስሽ ስም ነይ የሰው ስም አታጥፊ

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 Před měsícem

      ሳህ🎉🎉❤❤ሩታዬ

    • @UtDt-em7dn
      @UtDt-em7dn Před měsícem

      አረብርሺ አትጫወት ለልጅቱ ሂወት እሰብ

    • @UtDt-em7dn
      @UtDt-em7dn Před měsícem

      ገና ለኮሜት ብለህ እሩታን በሺተኛ ልታደርጋት ነው

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před měsícem +20

    ሩታዬ ይህንን ጉድ በምን ትካሺ ይሆን አብርሽ የስራህን ይስጥህ

  • @kibretaweke
    @kibretaweke Před měsícem +151

    ፊልም የሚሰራበትን ሁኔታ ቢሞክር ያዋጣዋል ጀግና ልጅ

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol Před měsícem +341

    መታ ወለድኩ እንኳን ደሳለሸ በሉኝ ሰምዋም የወለድኳት እሩታ ነዉ ሰምዋ ❤

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 Před měsícem +3

      እንኳን ደስ አለሽ ሀቢቢቲ

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Před měsícem +3

      እንኳን ማርያም ማረችሽ እህት❤❤❤❤❤

    • @Zacih
      @Zacih Před měsícem +3

      እንኳን ደስ አለሽ ለኔም ዱአ አድርጊልኝ

    • @user-ge7pp9hu7i
      @user-ge7pp9hu7i Před měsícem

      እንኩዋን በሰላም በሰላም ተገላገልሽ

    • @user-zv1my5bt8x
      @user-zv1my5bt8x Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤enkan.deslhs

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před měsícem +432

    የጋሽየን ልጆች በፍቅር የሚወድ ማነዉ እስኪ ደምሩኝ😂

    • @AzebTekalgn-tr4oy
      @AzebTekalgn-tr4oy Před měsícem +1

      የኔ ውዶች❤❤❤

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před měsícem +2

      ወኔ ርብርሽ የስራህን ይስጥህ ወኔ ሩታ በሳቅ ሞትኩ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před měsícem +2

      አንተ ልጅ ግን በዊና ፎቶ እና ስም በየብቱ እየገባህ ትሸቅላለህ ዊና ቤት ግን አላያህም ለምንድ ነው😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@@fauziyafantu822እኔም😂😂ደምሪኚውደ 14:35

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      ​@@AzebTekalgn-tr4oyደምሪኚውደ🎉 14:54

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před měsícem +23

    ስቄ ስቄ መጨረሻላይ በጣም አዘንኩ አብር ጥሩ አልሰራህ በእውነት ትንሽ ከደነገጠች ይበቃነበር ረዥም ደቂቃሙ ሉ አስጨነካት ሩታዬ የኔ ልዕልት የኔ ጸባይ ሰናይ ትግስቷ የኔ ማር በጣም አሳዘንሽኝ 😘😘😘😘

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +553

    አብርሽን እና ሩታን በፍቅር የሚወድ እስኪ በላይክ 100k አስገቡኝ

    • @user-ix2qu2ov9o
      @user-ix2qu2ov9o Před měsícem +7

      እከካም ነገር ነሽ😅😂በሰዉ ስም መነገድ😮

    • @NattyTube2bi
      @NattyTube2bi Před měsícem +5

      ❤❤❤🎉

    • @TOYIBAMistofa
      @TOYIBAMistofa Před měsícem +3

      ​@useየስድብ ድግሪr-ix2qu2ov9o

    • @user-xl8fg2jb6z
      @user-xl8fg2jb6z Před měsícem +1

      Natiye yen wodme❤❤❤🤝🤝🤝​@@NattyTube2bi

    • @MadeenaEthopia-mi9gx
      @MadeenaEthopia-mi9gx Před měsícem

      ወይኔ የመጨረሻው ፖርት 😢😢😢😢😢😢

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 Před měsícem +174

    ልጁ አደኛነዉ አዳዲጊዜ አብሯቼዉ ይሰራ የምትሉ ወላሒ አደኛነዉ😂

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před měsícem +77

    ልጁ ይችላል አቦ በሳቅ ገደለኝ እሩታ አቤት ይሉኝታ አቤት ትህትና ተሰጥቶሻል አቦ

  • @user-nr3tk3jj5r
    @user-nr3tk3jj5r Před měsícem +67

    አብርሽ ጥሩ አልስራህም ስጦታ ይስጣት የምትሉ😢😢😢😢😢😢ሩታ ሚስኪንናት

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem

      ደሚርኝማ

    • @BelnGondrew
      @BelnGondrew Před měsícem

      setszna 😂😢

    • @sarahabas8619
      @sarahabas8619 Před měsícem

      😅😅😅😅

    • @Salama-cg3bh
      @Salama-cg3bh Před měsícem

      ስጦታ ዲንጋጤዋንይመልሰዋል እንዲ

    • @user-nr3tk3jj5r
      @user-nr3tk3jj5r Před měsícem

      @@Salama-cg3bh ኩቱ ዝብለሽ እለፊ በገዛስልኬ መኮመት መብቴነው ማለፍደሞ ያችነው ሆ🫣🤔🤫

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy Před měsícem +171

    ሩታ ዛሬ ምሪጥ ቀሚስ ነው የለበሽው ሁለየም ቀሚስ ለበሺ ሰወነት የሚያሰይ አትልበሽ የሰወአይን ጥሩ አደለም ሩታ ሰወነሽን አተሰይ እሽ አብርሽ ጀግና ነው ዛሬ በጣም ነው ያሰቀኝ ብዱዉ

    • @user-sq8jk5bq9n
      @user-sq8jk5bq9n Před měsícem +3

      በጣም ማርያምን ሁሌም ቀሚስ ትልበስ

    • @fanoshailu2495
      @fanoshailu2495 Před měsícem +2

      Kemis ayedelem eko mulu suri new😂😂❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před měsícem

      R❤❤

    • @user-jm2ej2xy7z
      @user-jm2ej2xy7z Před měsícem +3

      ሡሪ አይደል ቀመሡ የታል ግን ሁሉም ያምርባታል የኒ ቆጆ

    • @sikosilo3925
      @sikosilo3925 Před měsícem +1

      ኧረ ሱሪነው ጎበዝ ከቀልባችሁ ሁኑ 😂😂😂😂

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o Před měsícem +69

    ዛሬ እህቴ የሰርጕ ቀን ነው
    እኳን ደስ ያለሽ በልዋት 🙏

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před měsícem +165

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @user-vy1qf8mr4l
    @user-vy1qf8mr4l Před měsícem +15

    ወይኔ በማርያም ልብነዉ የቆሰለዉ እሩታ ሁሌቀሚስ ልበሽ በማርያም ሱሪ እኮ ለኛአይፈቀድም ሱሪየምትለብስ እሴት በግዚቢሔር የተጠላች ነት ይላል ደግሞ ሲያምርብሽ እኮ ቀሚስ😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Před měsícem +114

    ሩታይ ትእግስቱ ስው ማክብሩ ሁል ነገሩ ጣፋጭ የኔ ንግስት ሴት ሩታይይ❤❤❤

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +1

      ክብር ከወላጅ ይጀምራል

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před měsícem +2

      @@BanchuShifarawGelaw ምነገበሽየሩታህይዎትአችአትኖርም

    • @user-mk9zk1yx4h
      @user-mk9zk1yx4h Před měsícem +2

      ክብር ማለት ቤተሰብን ማክበር ነው ከቤት ይጀምራል

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před měsícem

      ምነ አገብሽ ወረኛ ወለጂ የማክብር የለም ዝም ብለሽ ኣትወር የማትውቅ ሆ ማን ነው ፈርዲ የደረገሽ ​@@user-mk9zk1yx4h

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před měsícem +108

    ዛሬ እኮ ስሙ እግዚአብሔር ሀያሉ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ያሰባቹት ያሳካላቹ❤❤🙏🙏🙏

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy Před měsícem +4

      አሜን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před měsícem +2

      አሜንንንን

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před měsícem +2

      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      አሜን❤አሜን❤አሜ❤

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Před měsícem +1

      አሜን ይሳካልን❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před měsícem +46

    ሩቲዬ የኔ ባለ ሞያ የኔ ሰዉ አክባሪ የኔ ትሁት ወይ ምን ልሁንልሽ የኔ የዋህ ልብሱን የዛ መጣች እኮ የምር የኔ አዛኝ የናት ሆድ ነዉ ያለሽ ሰላደንቅሽ አላልፍም የኛ ድምቀት የኛ እቁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 Před měsícem +15

    የዛሬው ይለያል 😅😅😅 ልጁ ግን ይችላል ሩታየ የኔ ቆንጆ ትግስትሽ

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c Před měsícem +211

    አሯ ወዮ ዘሬ በሳቅ ልብ ቆሰላ ወለሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሩታ ምስክን ወይኔ ጉዴ አለች እኮ 😂😂😂😂😂😂😂እስት ሩታ ና አብርሽ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl Před měsícem +65

    እስቲ እንደኔ እነዚ ልጆች ሲሰስቁ ሲደሰቱ ማነው ደስ ሚለው እኔ በጣም ነው ደስ ሚለኘ ሁሌ ሳቁልን ሁሌ ተደሰቱልን ፋአ ፋክት በልሉን መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ በጣምነው ምወዳችሁ

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 Před měsícem +112

    አረ ሆዴን ኣመመኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅እንኳን ደህና መጣቹ እምትወዳዋቸው እስኪ 👍ኣሩጉኝ 💖💖✌️

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Před měsícem +1

      ሩታ እኮ አስተዋይ ናት ሆዴ ቆስሌ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😅

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v Před měsícem

      🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁አይ እሩታ

    • @user-ou6bc3st2e
      @user-ou6bc3st2e Před měsícem +1

      ጉርሻውን ሣይ በሣቅ ሆዴቆሠለ😂😂ጉርሻውንሣይበሣቅሆዴቆሠለ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@@user-ou6bc3st2e😂😂ደምሪኚውደ 19:13

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@@user-em6zn5or9v😂😂ደምሪኚውደ 19:26

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Před měsícem +28

    ሲጀምር ሩታን ብቻዋን ጥለሃት አትሂድ ፌንት ሆና ስትወድቅ በጣም ነው የደነገጥኩት ልጁ ራቁቱን መሆን የለበትም ነበር በጣ ነው ያስደነገጠን አብርሽ ይቅርታ ጠይቀን

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Před měsícem

      @@nigesttadesse4985 በጣም ሩታየመ የደነገጠቺው እራቁቱነ ስታየው ወደሆላ ወደቀቺ የኔናት ሩታየ አወዳደቅ ክፊት ጀዝባ ነው ልጂ በሩታየ ሰው ጨልሏል እኮ አብርሺ ተጠቀቅ እደ ሴት ናትኮ ሲቀጥል ካሜራማኑ ዲረስልኚ እያለቺው ዝም አላት ካሜራማንም አታቀውም ብሏል አብርሺሺ በማታቃቸው ብራክ ይደረጋል እደ እበሺታላይ ብቶዲቅስ የቤተሰብ ናፋቆት አለ አብርሸ በጣም አጥፋተሀል

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Před měsícem +95

    ወይን መጨርሻ ላይ አልተመቸኝም ቢቀርሳ ዎይኔ ሩታዬ የኔ እናት🥹😢😢💔እንድ እኔ ልብ ስጥቅ ያለው በላክ💔💔💔

    • @zufanTube-wc7mc
      @zufanTube-wc7mc Před měsícem +1

      💔😥😥😥

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Před měsícem +3

      ባለጌ ነው ደቆሮ ልብሱን ሲያወልቅ ነው ልብስ ያወልቃል እደ የደነገጠቺው ሩታየ አብርሺ ግን እደት ልብስ አውልቆ ይመጣል እደ ባለጌ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před měsícem

      @@Meriyetube 💔💔😥😥😥

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Před měsícem +2

      😢😢😢መጨረሻ ላይ አበዛዉ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Před měsícem +2

      @@AminaYoussef-c1r በጣም ባለጌ ልብሱን ሲያወልቅ ወደሆላ ወደቀቺ አብርሺ አትጠቀም እደት ወደቀች😭😭😭😭

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před měsícem +182

    ሩታን እደኔ የሚወዳት የኔ ደርባባ ሴት👍❤የኔ መልካም ሩታ ትግስትሽ አነጋገርሽ ሰው አክብሮትሽ ትለያለሽ በምን ልግለፅሽ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před měsícem +1

      ❤ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ጣፋጭ ልጅ ናት

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem +2

      እኔ ስስት ብዬ ነው ምወደት ❤❤ትዙዬ የኔ ቅማም አንቺንም በጣም ነው ምወድሽ ❤❤ንግግርሽ ይጠፍጠኛል❤❤😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem

      ❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 Před měsícem

      R❤❤❤❤😢😢

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před měsícem +77

    ሩታዬ እኮ የሴቶች የበላይ ናት ስንል በምክንያት ነዉ የኔ ዉድ ሩታዬ የኔ እንቁ የኔ አመለ ሰናይ ሩት ሩታነት ሩታዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 Před měsícem

      አላልሽም የሴቶች በታች ናትጅ ደግሞ😂😂

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Před měsícem +1

      በትክክል ሩታየየሴቶቹ በላይ የኔ ልእልት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 Před měsícem +1

      ​@@eexx5392 አቤት የመቀጠል ዘመን ይሄ ክፉ መፈስ የተወጋ ይሁን አንቺ ክፉ መፈስ ዉጭልን ከይቅርታ ጋር ያብረሐምና የሩታዬ ቤት ሰላምን ነዉ የሚፈልጉት ❤❤

    • @zehara5
      @zehara5 Před měsícem +1

      ምን ነው እኛስ የመዳም ቅመሞች የሴቶች ጀግኖች አይደለን እዴ እሯ ተይ 😅😅

  • @user-xv3en3cy4l
    @user-xv3en3cy4l Před měsícem +12

    ኣብርሃም አንድዚይ ታርጋልሕ የአጅሕን ይስጠህ ሩታይ አይዞሽ የኔ ናት ❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před měsícem +151

    የሩታን እና የአብርሽን ሰርግ የሚጠብቅ ማነዉ

  • @user-qx9os8hj1d
    @user-qx9os8hj1d Před měsícem +46

    ወይኔ እሩታየ አችን የማይወድ ሰይጣን ብቻነዉ እግዚቤሔር ይጠብቅሽ ወለላየ❤❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Před měsícem +44

    ሩታዬ እውነትም አመለ ወርቅ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤ሁሌም ቀምስ ልበሽ ሰያምርብሽ ❤❤❤❤❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Před měsícem +6

    ኣብርሽ የሩታ ድምቀት ነው ሩታኣ የኣብርሽ ድምቀት ናት የምር ይመቻቹኡ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před měsícem +62

    እሩታየን አታስጨንቁብን የህዝብ ልጅ ናት የኔ ሳቂታ እኔ ጭንቅ ልበልልሽ

  • @user-mb7gq1px8j
    @user-mb7gq1px8j Před měsícem +60

    የጋሽየ ወርቆች ብያችሁ አለሁ
    ከምር ተመልካች አክባሪ
    አድ አባባል አለ ሰዉን ያላከበረ ፈጣሪን አያከብርም
    ይባላን እናተ ግን ከሰዉ ጀምራችሁ ስታከብሩ ልዩ ናችሁ ከምር ብራማ አደከመነ ሀይሚን እያልነ

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl Před měsícem +38

    አብርሽ ግን ለምን ኢንዲ ተደርጋለህ😢😢 መጀማሪያው ጥሩ ነበር መጨሬሸው ግን የስደነግጠል ሩታዬ የኔ እነት አይዞሽ😢😢😢😢

  • @user-hq7lx2bw5k
    @user-hq7lx2bw5k Před měsícem +6

    ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ዛሬግን በጣም እያስቸገሯት እንኳን የሩታን ደግነት ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም የኔውድ እግዚአብሄር ይህን ፀባይሽን አይቀይርብሽ ፍቅራችሁ አይለቅባችሁ ውዶችዬ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před měsícem +38

    የኔናት እግሮትን አጥቦታለው ስትል ደሰሰሰሰ እንዳለኝ ሩታዪ ያብርሽ ሚስት ሰው አክባሪ ለሰው ልጆች ያላት ክብር ትልቅ ቦታ አለው ቤቱሙ አጠራሩ የሃብረሃም ቤት አይደል ሩታዪ ተባረኪ እግዚአብሔር መተንታ መንታውን ይስጥሽ!! ❤🙏

    • @SurprisedCroquet-ie2uq
      @SurprisedCroquet-ie2uq Před měsícem +6

      ኢናቱን የለከባረ መኒንም ልየከብር አይችልም ሆሆሆ ከሜረ ተደቅኖባት ምን ልትል ፈልገቹነዉ እና የኔ አባት ስትል አሰዘነችሽ አሰመሳይ ሁላ ኢናቱወን አበትዋን ፈግጣ ወታ አይዳል እንዴ እዝ ገ የልላ ሰዉ አበት ተከብረለች የምትይዉ አሽቀበጭ እጭ

    • @Zainb-l3r
      @Zainb-l3r Před měsícem +1

      ​@@SurprisedCroquet-ie2uqምን አጌባህ ወይም ምን አጌባሺ 😊😊😊😊

    • @ksaaksaa6222
      @ksaaksaa6222 Před měsícem +1

      ​@@SurprisedCroquet-ie2uqውሽታሙ ኣቤቴ እናቴ የማይወዲ ሰው የለም ዝም ብለሽ ኣትውረ ሆ የት ኣውቅሽ

  • @waskan9517
    @waskan9517 Před měsícem +54

    ማነው አብርሽን ና ሩታን የሚወድ እስኪ ላይክ አርጉኝ

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 Před měsícem +51

    በሰው አቤት ደፋ ተቀናቃኝ የምትሉ ልዩ የእረፍት እጣ ይድረሳቹ❤❤50ሺ አስገቡኝ❤❤

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před měsícem +4

    ሩታዬ አድናቂሽነኝ አህለንፊክ ኩም ያጀማአ ሰላማቹይብዛልኝ❤😂🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před měsícem +26

    እውነትም አመለ ወርቅ ሩታየ አመለ ወርቅ😂😂😂ሆዴ ቆሰለ የእኔ እናት😂😂😂ሩታየ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před měsícem +32

    በዚ ቪዲኦ እንደኔ የተዝናና😂😂እስኪ ለይኩኝ

  • @Ganaet
    @Ganaet Před měsícem +42

    ወው ልጁ የቱወነ ብቀትቱን አለመድነቅ አይቻልም ቆጆ አድርጎ ነው የተወ ነው ወው👌አስደገጭ መሆኑ ነው የአሰሰበኛ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před měsícem +4

    እሩታየ የኔ ዉድ እግዳ አቀባበልሸሸ በጣም ነዉ ድ እሚለዉ አብርሸም የመልካም ቤተሰብ ፍሬ እግዚአብሔር በፀጋ ይባርካችሁ ትለያላችሁ እሩታየ የኔ ትግሰተኛ ማርያምን ትግሰትሸ ይለያል የኔ ንግሰት

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Před měsícem +44

    😂😂 እደት ፈታ እዳልኩ ወይ ፋዘር 😂የሩታን ስብእና የሚያደቅ በላይክ እህቶቸ አግኚቶ ተማጣት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před měsícem +12

    የምር 100%ይችላል አይገልፀውምልጁ ጎበዝ ተዋናይነው🎉🎉 ሩታ ግን አሳዘነችኝ😂

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 Před měsícem +20

    አረ ሆዴን አመመኝ 😂😂😂😂😂 ሩታየ የኔ ፍቅር እንዴት እንዳሳዘነችኝ አብርሽ ግን ግፍህ 😂😂😂😂😂😂

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před měsícem +7

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ ቤተሰብ እንኳን ደና መጣችሁ ወይይይ ሩታዬ ትግስትሽን ወድኩት እውነት አብርሽ ያንተ ስራ

  • @በእምነት
    @በእምነት Před měsícem +33

    ኡፋፋፋፋፋ ሩታዬ የመጨረሻው አይቶ ማነው እንደኔ ያለቀሰው😢😢😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před měsícem

      R❤❤😢

    • @MilkooBaharuu
      @MilkooBaharuu Před měsícem

      Ena😢😢😢❤

    • @user-uh1sb1cu8u
      @user-uh1sb1cu8u Před měsícem

      ❤❤❤🎉🎉

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Před měsícem +1

      @@በእምነት በጣም መጨረሻላይ ወደቀችአብርሺ ግፊህ በጣም ያለቀሰሁት ስትወዲቅ ሩታየ 😭😭😭

    • @user-qc9xg5dr3j
      @user-qc9xg5dr3j Před měsícem

      በጣም ዴነገጥኩ😢😢😢😢😢😢

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Před měsícem +29

    ውይ ስታሳዝን የምር ለትልቅ ሰው ያላት ክብር ነስይላል እሩታዬ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤

    • @user-mk9zk1yx4h
      @user-mk9zk1yx4h Před měsícem

      😳

    • @ggoo3232
      @ggoo3232 Před měsícem

      @@bebebebe9328 አልቀረብሽም መጀመሪያ የራሧን ቤተሰብ ማክበር ይቀደማል ለዶላራል ብላ ነው የምታስመስለው

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před měsícem

      R❤❤❤

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před měsícem +50

    አብርሽ እና ሩታን በፍቅር የሚወድ ማነዉ እስኪ

  • @QwasAaa
    @QwasAaa Před měsícem +5

    አብርሺዬ ፈጣሪ ይቂር በል ላንተ ሩታዬ አሰቃየከን ❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Před měsícem +99

    ሩታነቴ አብርሽ እንጀራ ሲጋግር ከኤልዱ ቤት አይተነዋል ጎበዝ ነው አንድ ቀን ወጥ አሠሪው ካሜራ ደብቀሽ ክሽን አድርጎ ሲጨርስ ካሜራውን ታወጭዋለሽ ማየት እንፈልጋለን ሙያውን ግን ካሜራ ደብቀሽ ካየው ስራው ይጠፋዋል😂

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem +2

      ትክክል❤😂😂😂

    • @user-vn2ez2wu1i
      @user-vn2ez2wu1i Před měsícem +6

      🤣🤣🤣ኮመቱን ያነባልኮ አብሪሽ

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi Před měsícem

      @@user-vn2ez2wu1i ወየው

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 Před měsícem +4

      @@user-vn2ez2wu1i
      ክክክ ተበላው ግን ችግር የለውም አያስብም ካሜራ ትደብቃለች ብሎ አባብላ ቀስ አድርጋ ታሠራዋለች ብልህ ነች ሩታነቴ

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Před měsícem +1

      ትክክል😂😂😂

  • @Zacih
    @Zacih Před měsícem +67

    ከዛሬ ጀምሮ 😂😂😂ሩታ የለም አመለ ወርቅ ነው ስሟ😂😂😂😂

  • @RutayYoutube
    @RutayYoutube Před měsícem +89

    እስቲ እኔ ለአብርሽና ለ ሩታየሰርጋቸው ጊዜለሁለት ሚዜ ትኬት ይቆርጣቸዋለሁስለዚህ ከእናንተ የምጠበቅ 10 ሺ ሰብስክራይብ ካገኘ10ሺ ሰብስክራይብ ካገኘው ቃሉንአደርጋለሁ እህ ቃሌ ነው

    • @semiraadem2865
      @semiraadem2865 Před měsícem +13

      የምትረጅው ሰው አጣሺ ስንት ሚረዳ ሞልቶ ቪድዮቼውን ካየሺ ይበቃል

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 Před měsícem +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FetyaAhmed-sy2ey
      @FetyaAhmed-sy2ey Před měsícem +1

      🎉🎉🎉🎉🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እሽ

    • @user-lb6ol6ef2r
      @user-lb6ol6ef2r Před měsícem +2

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @zehara5198
      @zehara5198 Před měsícem

      😅😅😅​@@semiraadem2865

  • @BoRt-ti8wu
    @BoRt-ti8wu Před měsícem +10

    አብርሽ ማርያምን በጣም ተናደንብሀል የሩታየን መጨረሻ ሳታሳየን አጠፋችሁት መጨረሻዉን ማየት እፈልጋለን ቶሎ ይለቀቅ

  • @meditube147
    @meditube147 Před měsícem +32

    ረባሽ ሽማግሌ መጣብሽ ሩታዬ ቻዩ ብድር በምድር ነው😂😂😂 😂😂😂ግን መጨረሻዉ አስደነገጠኝ ሩታዬ 😢😢😢😢😢

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f Před měsícem +22

    ኧረ የዛሪው ይለያል ወይኔ አልቻልኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ጨዋ ሰው አክባሪ ሩታዬ የኔ ደርባባ አቤት ትእግስት

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y Před měsícem +18

    እውነትም አመለ ወርቅ 🥺 እኮ ነሽ የኔ ሴት😢❤ስቄ ስቄ መጨረሻው ላይ ልቤ ስንጥቅ ነው ያለዉ ማርያምን😢😢ደህና ሁነሽ እንደምትመጭ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ደርባባ😢❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před měsícem

      @@user-xd4xp6kg9y ❤️❤️❤️

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před měsícem +5

    አይ ሩት ጨነቃት እኮ የኔ ውድ አይዞኝ አብርሽ የምር የተረገምክ ነህ

  • @me_tube9723
    @me_tube9723 Před měsícem +36

    አስመሳይ እባቦች ናችሁ ሩታ አሁን ሽማግሌ እና ወጣት መለየት አቅቷት ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 Před měsícem +12

      ምን አገበሽ ቡዳ ዉጭ ከዝ👊

    • @ggoo3232
      @ggoo3232 Před měsícem +8

      ይሄ ዶራል የማይሰራው የለም አጀኢብ ነው የመጨረሻችን ነገር ገልቱ ሀላ እየመጣችሁ ብቻ ተጃጃሉብን እናተ ከብቶች ጋጠ ወጥ ሁላ

    • @user-oz3kx6py4g
      @user-oz3kx6py4g Před měsícem +4

      በምን ትለየዉአለች ሺማግሌነዉ የሚመስለወ

    • @Ail-xe3bd
      @Ail-xe3bd Před měsícem +4

      በደብ ያስታውቃል

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před měsícem

      ሲጀመር ልጁ ይመስለኛል ፕራንክ የተደረገው

  • @Mshawaab
    @Mshawaab Před měsícem +74

    ዛሬ በጣም ጨቆኛል እስኬ ፍርጃው ቅርብ ያድርግልሺ በሉኝ ያልታሰበ እጀራ ይስጠን ያርብ❤❤❤❤

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 Před měsícem +24

    እውነትም አመለወርቅ አባባ ጥሩ አዝናተውን መጨረሻ አስደነገጡኝ አሩታዬ የኔ ድንጉጥ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Před měsícem

      መጨረሻላይ ግን ልብሡን ማውጣት አነበረበትም የምር እኔም አብሬ ነው የደነገጥኩት የኔማር እሩታዬዬ😢

  • @user-er9nm1gp2d
    @user-er9nm1gp2d Před měsícem +5

    እሩታ እደዛሬ አስቃኚ አታቅም 😂😂 አብርሺ ወድሜ የሰራህን አሰቃያትኮ ልጂ😂😂❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před měsícem +34

    ዛሬ ስንት ሰው ቪዲዮ ለቋል ግን እናንተ ስላለቀቃችሁ ስንቴ ገብቼ ወጣሁኝ አብርሾ ሰአት ይከበርልን ሩታዬዬዬዬዬ የኔ ውድ አብርሽ የስራህ ይስጥህ ተበቀልካት ማለት ነው አይይይ😂😂ወጣቱ ግን ይችላል😂😂😂😂ሽማግሌው ሩታዬን አሰቃያት እኮ ወይኔ ትዕግስቷ ግን የኔ ጣፋጭ መጨረሻው ግን ያስደነግጣል የኔ ውድ ደንግጣ ወደቀች እኮ አብርሽ የስራህን ይስጥህ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem +2

      እኔእራሱወላሂ❤❤

    • @MadeenaEthopia-mi9gx
      @MadeenaEthopia-mi9gx Před měsícem

      ❤❤❤❤❤​@@SasddGaddd-bh2xk

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před měsícem +2

      እኔም ቢለቀቁም ክፍት ብሎኝ እለፍ እለፍ ብዬ በውሉ አላዬኋቸውም ሩታዬ ሰለቀረችብኝ እስከ አንድ ስአት ብጠብቅ ቀረይ በቃ አልመጡም ብዬ ነበር አሁን ደስ አለኝ ሩትነቴ የኔ ናፍቆት😢😢❤❤❤

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Před měsícem +2

      እኔስ ብትይ ለቀቁ አለቀቁ እያልኩ ስንቴ ገባሁ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před měsícem

      ❤❤❤​@@SasddGaddd-bh2xk

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +30

    የኔ አለሞቼ እንኳን በሰላም መጣቹልኝ ሩትነቴ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ትዕግስተኛ ትለያለሽ ኮ❤ዋውው የዛሬ ይለያል 😂

    • @user-wu4vy5xk1j
      @user-wu4vy5xk1j Před měsícem

      @@user-cp8ho5cn2c ሐዚ ፀሊአዮ እቲ ሓውኪ ወዲቓ ኮ😥

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před měsícem +18

    ወይ ጉድ ትግስቱዋን ሳላደንቅላት አላልፍም የሩታን 😂

  • @hanichotube
    @hanichotube Před měsícem +7

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ መጀመሪያ ላይ ጥሩ ነበር መጨረሻው ግን ሩታን በዚህ ልክ መፍተን የለባትም እራሱዋን ስታ ስትወድቅ ችግር ቢመጣስ አብርሽ ፕራንክ ስታደርግ ባታከብደው ቤተስብ ሲያይ ሌላ ጣጣ ነው የሚመጠው 😱😱🙆‍♀

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před měsícem +17

    የሰው መልክ እረ በሳቅ ሞትኩኝ እግዚአብሔር ሁሌም በሳቅ እና በደሰታ ያኑራቹዉ ❤❤❤ እደዚህ ወደዋላ ነው ጓዳ ውዴት ነው የሸማግሌ ቀልቃላ ጓዳምን ሊሰሩ ነው አሰቃይሽ ሰሪለት አንድ ቀን😂😂😂😂

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před měsícem +25

    ሩታዬ የኔ ጀግና ለሰው ያለሽ ክብር የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-op2gv4tu4d
      @user-op2gv4tu4d Před měsícem

      የኔ,,ጀግና,,ሤት,አመለሸጋ❤❤❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před měsícem

      ካሜራ ተደቅኖባት😂

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc Před měsícem +29

    😥😥😥ውይ አረ አብርሽ ወደቀችኮ የኔ ውድ ጨነቀኝ💔😥 ግን ችግረ አለበህ ለራሳ ሰንት ጭቀት አለባት ተወ አብርሽ 🙄

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Před měsícem +3

    አቤት ልጁ ትወና ሢችል ይለያል ሩታየ አንችኮ ጀግና ነሽ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Před měsícem +88

    ሩት የኔ እናት ምስክር ትግስትሽ በመብርሀን ኧረ ሆዴን አመመኝ ሩታዬ ብቻዬን ስስቅ አይታኝ መዳማ ደንግጣ ጥላኝሄደች በዝምታዬ ነው የምታቀኝ እሷ ምንሆናች ብላ በእውነት ሩት. በጣም ከፍቶኝ ነበር የኔውድ አሳቅሽኝ አቦ ይመችሽ ያራዳ ልጅ

    • @user-sw9gg2mi1c
      @user-sw9gg2mi1c Před měsícem

      ልክ እንደኔ በለፋው የነ እፍሬምን እነ ሪች ፕራንክ ውይይይ ጨፍሩ ብለ ሥተሥጨፍራቻው ውይይይይ ወለህ እንዴት ብዬ ሠቄን ልቆጠጠረው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ደምሪኚውደ🎉 18:20

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@user-sw9gg2mi1c ደምሪኚውደ 18:41

    • @SurprisedCroquet-ie2uq
      @SurprisedCroquet-ie2uq Před měsícem

      ሩታ የንታ እናት አሽቃበች የመደም ገረድ ሀላ ኮሜንት ለይ ለነቱ ክብር የሌላዉ ሰዉ ብቻነዉ የሩታ አድነቂ የምሆነዉ አህያ ሁለ

    • @hanankm4587
      @hanankm4587 Před měsícem

      @@user-sw9gg2mi1c የእውነት ካጠገቤ እንዴት ደንግጣ እንደሄደች እኔነኝ የማቀው የምር ምንሆንሽ ያሀላአላች

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před měsícem +25

    አለማሰቅ አይቻልም በዚ ቪዲዮ ወይ ኤርሙ ገደከን 😂😂😂መጀመሪያ በጣም አስቆኝ ነበር ግን ሩታዬ ስትወቅ በጣም ነው ደነገኩ ደብረኛ😢😢😢

  • @balynshyoutube-kv5fp
    @balynshyoutube-kv5fp Před měsícem +41

    ሩታዬ የእኛ ጀግና ለሰው ያለሽ ክብር የዋህ ጀግኖሃሴት የእውነት እና በጣም ስትወድቅ ግን በጣም ያሳዘነችኛ እውነት ማለት ምን አብረሽ ወንድማችን የቀጥልልልል ነገ ይለቀቅልን ፓርቲቱ የምትሉ ያውቀጥላል ተብሎ ላይክ አድርጉ ማለት👌

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před měsícem +5

    ውይ እሩታዬብሰምአብ ወወልድ ውምእንፈስ ቅዱስ አሳዘኝሽኝ ግን መጨረሻው የማይበጅሽ ዝርግት ይበል እሩታዬ በጣም ትክክል አይደለ ህም በትንሹ ሲልህ ልጅቷን ልገል ነው እንዴ እንዴት ሆንሽ እሩታዬ የሆነገገማብጤ ነው ሁለትኛ እንዳ ይደገም በክፉ ያየሽ ጠላትሽ ዝርግት ይበል የኔ ቆንጆ አብርሽ ሁለተኛ እሩታን ፕራንክ እንዳታደርጋት በእናትህ እሩታዬ ግን ብድርሽን መልሽ በከባዱ በጣም ነው የተናደድኩት በእውነ በልጁ የሆነነገር ነው

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c Před měsícem +21

    አብርሽ አመሮብሀል ሩታዬ ደሞ ቃምሱ ስያምሪብሽ❤❤❤❤❤ ወድሻለዉ❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před měsícem +18

    አመለ ወርቅ እያሉ ማስጨነቅ 😢😢😢😢

  • @user-be5ms9xf5z
    @user-be5ms9xf5z Před měsícem +18

    አሁን ሽማግሌ ና ወጣት ጠፍቷት ነዉ ሲጀመር ምኑም ሽማግሌ አይመስልምለመሸቀል ነዉ እጂ😂😂😂

  • @user-pd1qi2gt6o
    @user-pd1qi2gt6o Před měsícem +4

    😮አረ የልጁ ትወና ይገርማል🤔ሩታዬ ተሰቃየች😢 አብርሽ የስራህን😅😅

  • @gamarianasro5675
    @gamarianasro5675 Před měsícem +21

    ወዪኔ ሩታዬ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ex5su3ox4xb
    @user-ex5su3ox4xb Před měsícem +16

    ሩት ከዚህ በኋላ አብረሽ ፕራክ እንዳትሰራ የኔ እናት አይዞሽ ሩታዬ 😢😢😢😢😢 አብርሽ እውነት በጣም ነው ያስደነገጥከኝ ሁለተኛ ፍራንክ ይቅር 😢 ወዳችኋለሁ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy Před měsícem

      R❤️❤️❤️😭

    • @hwet961
      @hwet961 Před měsícem

      ፕራንክ ኣንድ ኣንድ ጥሩ ነው ውዴ ኦይታ ጥሩ ነው❤❤❤❤😢

  • @user-ef7tu3ih9h
    @user-ef7tu3ih9h Před měsícem +21

    እፍፍፍፍፍፍፍዛሬ
    ሆደቆስለ😂😂😂😂😂😂
    ደብሮኚነበር😂😂😂😂
    እሩታየ❤❤❤❤
    የኔንግስት
    የኔጣፋጭ❤❤❤
    የኔስስት
    የኔጫፍጭ
    የኔተጨናቂ
    ❤❤❤❤
    የሴቶችበላይ
    ❤❤❤❤
    የኔአማላይ
    ❤❤❤❤❤❤
    የኔ ሁሉ ነገር
    እወዲሻለሁ
    ሁለየምሳይከፍሽ
    ኑሪልኚ❤❤❤❤❤❤
    የደስታየምጭ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu5ln4rt7q
    @user-tu5ln4rt7q Před měsícem +4

    ሩታየ ሁሉም ነገርሽ ድምቀት ነሽ🌄♥️❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Před měsícem +45

    የኔ ውድ ሩታ ትግስሽ ስለ ደንቅሽ አለልፍም የኔ አሲታወይ ❤❤❤😂😂😂😊

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před měsícem +13

    የኔ እናት አሰቃዬኝ እኮ አለች የኔ ውብ አቤት ትግስት❤

  • @Haym359
    @Haym359 Před měsícem +27

    አመለወርቅ አላሉም እውነትም አመለወርቅ እሩታዬ ❤አይ አብርሽ ሰራህ ስራውን😂😂ሆዴ ቆሰለ😂😂

  • @user-wx3is5om1m
    @user-wx3is5om1m Před měsícem +5

    ወይኔ የዛሬው ቀንን የጉርሻው ነገር በላሽው ነው ተፋሽው እንባ በንባ አደረገኝ መጨረሻው አዛዘነችኝ

  • @user-fy1ww1rw9z
    @user-fy1ww1rw9z Před měsícem +41

    ሩታዬ የኔ ውድ እኔ ልጨነቅ አይዞሽ አብርሽ እንደዝ ምየስጨንቅ እነ ሚየስደነግጥ ጥረክ ሩታዬን አታድርጉወት ስነስረአት

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 Před měsícem +8

    ሩታ ልባም የዋህ ቅን ጀግና ምን ልበልሽ ላንቺ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤

  • @fozia234
    @fozia234 Před měsícem +19

    ተዉ አብርሽ እሩታዬን አታስጨንቅብን😂😂❤❤❤❤

  • @user-iv1ju2px1j
    @user-iv1ju2px1j Před měsícem +4

    ሩታዬ ምን ላይነሽ የኔ ኣስተዋይ ኣብርሽ ጡሩ ኣላደረክም መጨረሻው መጀመርያ እየሳኩ ነበር ባሃላ ግን ኣስጨነቀችኝ😭

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk Před měsícem +12

    ወይን የጋሸየ ልጆች ምን ልበላች ዎዳቹዋሎ❤❤❤ ሀይሚ ሩታ ኤፋ አቢሩሺ🥰🥰🥰🥰

  • @user-or4th8oz3v
    @user-or4th8oz3v Před měsícem +10

    የኔ ልዩወች. እሩታና አብርሽ. የሁሉ በላይ. የኔ አደኛች. ሩታ. ሁል ግዜ ቀሚስ ልበሽ ያምርብሽል. የሴቶች በላይ. የኔ ዳይመድ🎉🎉🎉🎉

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Před měsícem +13

    😂😂😂😂😂😂😂የሌለነዉ የኔ ደርባባ ሴት እሩታነቴ የኔ አመለሸጋ ስወድሺ እኮ😂😂😂ዛሬ ተገኝተሻል😅😅

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Před měsícem +4

    የኔ ውድ ሩታየ እንዴ አንች አይናት ሴት አሌ ግን በዘም አድስአበበልጂሆናሽ ዘማንሽ የታበርካ ይሁን ግን አስቃሺ አሰዘንሽ ማርር😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @user-rf1oo9nv1i
    @user-rf1oo9nv1i Před měsícem +9

    ሩታዬ የኔ እናት እኔን ምላሽ እንጠብቃለን😅😅😅😅😅😅ልጁ ደሞ ይመቸዉ አንደኛ👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የአሜን
    @የአሜን Před měsícem +13

    ውይ ደስ ይላል የዛኔ ከሙባር አስታወስኩኝ ደስ ይላል ያኔ ገጠር አነ ሙባጋር ይገርማል አብርሽ የዛሬ ፕራክ ይለኛል 😂😂እሱ እራሱ አደኛ ነው እሩታዬ አሳቀችኝ እኮ ወየው ዛሬ አገላታት አኮ😅😅😅 በተለይ ሶፋለይ😂😂😂

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Před měsícem +42

    ያሩታ እና ያብርሽ አድናቂዎች ያማደም ቅማሞች እኔንም 300 አስገቡኝ ስወደቹ

  • @user-vt6ep5uu1g
    @user-vt6ep5uu1g Před měsícem +2

    ወይኔ እሮታ የኒወርቅ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደልሽኝ😅😅😅❤❤❤❤❤