ሴት ስለሆንሽ ትረጂኛለሽ አቤልን ላጣው አልፈልግም ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 498

  • @EyuelXO_
    @EyuelXO_ Před měsícem +94

    አቤላ ወንድሜ አውቅ ነበር እኮ እደምታስተካክለው ይመችክ

  • @user-oy9yo3xd3t
    @user-oy9yo3xd3t Před měsícem +159

    ምን ኮሜንት አታነብም እንዴ ወተትንጭነው ካልተባልክ አታቅም😂😂የምትሉ ላይክአርጉ

  • @user-jr7fx3dd7h
    @user-jr7fx3dd7h Před měsícem +87

    ከ ሩት እና አቤላ መሃል ትውጣ ሁሌቱ ይጫርሱ ይምትሉት👍👍👍👍👍

  • @CharaMai
    @CharaMai Před měsícem +91

    የኔ ውዶች አቤላን እና ሩታየን የምትወዱ ብቻ በላክ 👍👍👍👍👍🙏

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት Před měsícem +61

    በቃ ከሩታ ዉጪ አንፈልግም እኛም እስኪ ከሩታ ዉጪ አንፈልግም የምትሉ ላይክ👍

  • @user-yf2qv8io1e
    @user-yf2qv8io1e Před měsícem +77

    እሩታየ የአቤል ብቻ ናት❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +112

    ከሩታዬ ውጪ ወዳውጭ ማንንም አፋልግም ግዴታም ከሆና ሩታ ፍቅራኛክ ትሁን መሂ ጎዳኛክ ትሁን 😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢😊

    • @user-dc2wy8nv8w
      @user-dc2wy8nv8w Před měsícem

      አች ልጅ በምሄድበት አላጣሽም ከሁሉም አለሽ😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před měsícem

      እኔ እራሱ ወላሂ ​@@user-dc2wy8nv8w

    • @CellphoneJordan-uy3kz
      @CellphoneJordan-uy3kz Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p Před měsícem +1

      @@user-dc2wy8nv8w እኮን ዳስ አለሽ ክክክክ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Před měsícem +26

    ማሂ የምትባይ ልጅ ከመሀከላቼው ዉጭ😡 አቤላ ከሩታ ውጭ ከሌላጋር ማዬት አንፈልግም የምትሉ👍👍

  • @user-rm2rq6cx1j
    @user-rm2rq6cx1j Před měsícem +19

    እነ አብርሽን የምወድባቸው ብዙ ነገር አለ አዱ ኮመት ያነባሉ ተግባራዊይም ያደርጋሉ

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp Před měsícem +1

      በጣም አብርሽ እኮ ለተመልካች ትልቅ ክብር አለው

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q Před měsícem

      ትክክል

    • @user-rm2rq6cx1j
      @user-rm2rq6cx1j Před měsícem

      አወ ወላሂ❤​@@FatumaAssen-qu3hp

    • @haymi2
      @haymi2 Před měsícem

      እዚ ቤት ወፍ የለም ምንም እንዳላየ አለቅምም ብሎ እርፍ

    • @user-rm2rq6cx1j
      @user-rm2rq6cx1j Před měsícem

      @@haymi2 ኧረ በጣም ይገርማል

  • @user-vv5lh7hy8v
    @user-vv5lh7hy8v Před měsícem +31

    ቆይ አልገባኝም የምትለው እደትና አፍቅሬሀለሁ እስከምትልህ ነውደ የምጠብቀው አቤላየ ተውጅ ቢያሥ ኮሜት አብበህ አጠይቃትምደ ሥለፍቅር እደሁመቸም ሳይገባህ ቀርቶ አይደለም😔😔

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i Před měsícem

      አዎ ልምን ይቅርብኝ ብሎ እኮ ነው😂😂😂😂

  • @user-hi7kp8cv5u
    @user-hi7kp8cv5u Před měsícem +24

    ውይ አቤላ ምኑን ነው ያልተረዳህ እሩትን አታስከፋት 😢😢

  • @MohamedMohsmrd
    @MohamedMohsmrd Před měsícem +41

    ከቱታ ዉጭ ወደ ዉጭ አቤላ እሩታን ነዉ እምንፍልገዉ❤❤😢

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před měsícem +28

    የስድት እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን ያርብ 😢😢😢

  • @SmehAli
    @SmehAli Před měsícem +32

    ዛሬ እኔ ነኝ መጀመሪያይቱ ግጩኝ 😂❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ❤🙏❤

  • @user-di3ul2nr6u
    @user-di3ul2nr6u Před měsícem +8

    በጣም ደስ ብሎኛል እውነቱን ስነግራችሁ ማለት ነው በጣም ወደ ተረዳች ማለት ነው
    መክናቶች ሩታ ፍቅር እስከብዳለች ግን ቢሆንም በዚህ ሰአት ላይ መግለጽ እሱ ያለበት አሁን በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ነገር እንደማይፈልግ ስለሚታውቁ ማለት ነው ፍቅሯን ዋጣ ይዛለች ነበረ ማይ ከዚህ በኋላ ከአሜሪካ ከጎደለት ውጪ ሌላ ነገር እንዲማታ እርግጠኛ ነኝ ኦሮምያን ደረጃ ከዚህ በላይ ❤❤

  • @AmenaAmena-tq9tt
    @AmenaAmena-tq9tt Před měsícem +54

    ምኑን ነው ያልገባህ አቤላ ግልፅ ነው ትወድሀለች😢

  • @Burtetashe
    @Burtetashe Před měsícem +47

    አረ አቤላ ያንተስ ከፋ ወተት ነጭ ነው ካላሉ አይገባህም😂😂😂😂

  • @samiraTumabo
    @samiraTumabo Před měsícem +29

    እሩት ያኔ ቆንጆ😢❤🎉

  • @haymi2
    @haymi2 Před měsícem +21

    አዎ ልትረጃት ይገባል የምር ሩትዬ አይዞሽ የኔ አስተዋይ አቤላ ደሞ ምን እንደሆነ አላቅም አትበል ታቃለህ በደንብ ትቀልዳለህ እንዴ😡

    • @zemyeendris
      @zemyeendris Před měsícem +6

      😂😂እንደሌሎቹ ሴቶች በግልፅ በሜድያ ካልጠየቀችኝ ብሎ ነውጅ ምን ሳይገባው ቆርቶ ነው ብለሽ ነው

    • @Sami-td5bi
      @Sami-td5bi Před měsícem +1

      ​@@zemyeendrisእነትሸ ነው😂😂

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Před měsícem +1

      😂😂እኮ ኮመትስ ሳያነብ ቀርቶነውዴ ወይ ድራማ እየሰሩደሁንጂ አልገባኚም ይላልሳ አቤላ🙄😂

    • @zemyeendris
      @zemyeendris Před měsícem

      @@user-ux2dg7yj6f ድራማው ያስማማናል ትናትናውም ፌድዪቸው ላይ ፊቴን አይተህ መረዳት ትችላለህ አለችው ከዚህ ውጭ ምን ትበለው ሴቱም አላስችለው አለ ወንዱም ተቀባረረ ጉድ እኮ ነው እና ቤስት ጓደኛ ምናምን እሚሉት ዝም ብለው ነውዴ አይቶ ካልተረዳት ተናግሮማ ማንኛውም ሰው ይረዳል እንዳው እየተነፋረቀች ካለመነችኝ ብሎ ነይ ወይ ደሞ ድራማቸው ነው እንዳልሽውም

    • @MulerTigraweti
      @MulerTigraweti Před měsícem

      ​@@zemyeendrisእውነትሽ ኮነው😅😂

  • @Hiwot842
    @Hiwot842 Před měsícem +26

    አቤላ አትጃጃል አይንህን ግለጥ ሩታ ፎንቃ ገብቶላታል ከቻልክ ቅደማት

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena Před měsícem +21

    ኮመንት አታነብም እንዴ አቤላ በቃ ተረዳት

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Před měsícem +11

    አቤላና ሩታዬ ሲደሰቱ ማየት እፈልጋለሁ ከማላችሆ ማህ በሰላም ብትዎጣ ደስ ይላል 😢

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před měsícem +15

    ከሩታ ውጪ ወደ ውጪ አቤላ ግን እውነት ሳይገባህ ቀርቶ ነው ወይስ አልገባኝም ለማንኛውም ሩታ ትወድሀለች እሷ እንደጓደኛ አይደለም የምታይህ አንተም ተረዳት😮

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před měsícem +30

    የዚህ ቤት ታሪክ መጨረሻው ምን ይሆን

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz Před měsícem

      😅😅😂😂😂

    • @SaraSara-sp6cm
      @SaraSara-sp6cm Před měsícem +1

      @@hayathayat-xj3zy በጣም እኔም መጨረሻው ናፈቀኝ

    • @eeee9444
      @eeee9444 Před měsícem

      ክክክክክ አይ እናተ አስኪ ተውት

    • @SaraSara-lu8pm
      @SaraSara-lu8pm Před měsícem +3

      ፍቅር ነው መጨረሻዉ 🤣🤣🤣

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Před měsícem +4

    በደምብ ነው የሚታውቀው ወተት ነጭ ነው ካልተባለ አይገባህም እንደ በጣም ትግርማለህ የምሪ😂😂😂😂😂

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Před měsícem +4

    ትፀዳብሀለች ሩታ የምትሉ 👍አበዛዉ አጥቤ ላስጣዉ ፍቀዱልኝ😂

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Před měsícem +3

    አቤል ትወድሀለች መርዳት አችልም ለመግለፅ ፍርታነው

  • @user-rh6tc4yn6x
    @user-rh6tc4yn6x Před měsícem +12

    ሩታዬ የኔ ቆጆ♥♥

  • @user-uv7gb5fu2g
    @user-uv7gb5fu2g Před měsícem +9

    ሩታ የኔ የዋ ሴት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን Před měsícem +4

    ደስ ብሎናል ደሞ ውድ ወንድሜ ናቀ በል ሩታን ተረዳት የሰውን ኮሜንት አተንብብም እይባት አሰተዬት አንብብ

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e Před měsícem +5

    ሩታዬ የኔ ደርባባ ሰረአቷ እርግት ያለይ 🌹🥰🥰🥰

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Před měsícem +7

    ሩታየ ትወጂዋለሽ ንገሪዩ ይረዳሻል የኔ ውድ😢😢❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 Před měsícem +11

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FaxanayakobeYakob
    @FaxanayakobeYakob Před měsícem +3

    ለሰው ብለ ዋል ራሱን የጎዳች በስሜት ውስጥ ገብታለች አቤል እሷን መረዳት አለበት አቤል ኮሜንትን አላህን አባባለኮሜንቶን ጣሊያና እስካሁን አላነበበም አቤል ruta የሚትሉት ላይክ አርጉ ❤❤

  • @DasteDaste-uy7ie
    @DasteDaste-uy7ie Před měsícem +5

    እሩት ትወድሀለች አቤላ ተረዳት😢😢

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Před měsícem +6

    አቤለዬ አለቅም አትበል ሩተዬ ትዎደሀሌቺ ተረደት ከሁኔተወ ልትረደት ይገበል ሴት ልጂ አደለቺ አይተህ ልትረደት ይገበል

  • @user-es9iv6lg5u
    @user-es9iv6lg5u Před měsícem +18

    አቤላዬ ለምን ሩታን አትረዳትም አደራህን ሩታን አታስከፋብን

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Před měsícem +7

    ልጁ ግን ደነዝ ነው ቱ እኔ ተቃጠልኩ ከ ሩታ ይበልጥ በዝክ አይነት እማ ሩታ ምን ብየ ልንገራችሁ😂😂

  • @user-tx5rl7jz9x
    @user-tx5rl7jz9x Před měsícem +6

    በቃ ተረዳት ትወደሀለች ለመንግር ፈርታ ነው

  • @danitofa9462
    @danitofa9462 Před měsícem +4

    እኔ ምለው ሩታ የሚባሉ ስዎች ቶል ፍቅር ይዛቸውል ለበለ😂😂😂😂

  • @RtyRty-ir2lq
    @RtyRty-ir2lq Před měsícem +5

    መዬ።የሚሪ።ጊምነሽ።ውጭልን።በመሀለቸው።ሩቴየኔቆንጆ።አይዞሽ።አቤለየችነው።አተስብ።አቤለ።ሩቴን።አድርሀን።እንደተስከፍብን

  • @ywywhahshshwb1766
    @ywywhahshshwb1766 Před měsícem +6

    ለምድነዉግን አተልጅ ሩታን የማትረዳት ሢቀጥል የተለቀቀዉንቪዶ አይተከዋል ሥለዚህ ከዛወድህነዉ የከፋት😢ሢቀጥል ሢሜቷን አትጉዳት ሆሆሆ

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm Před měsícem +7

    ሲጀምር ላተእምቀርበው ማሂ ናት ሩታ እረ ሰንት በግ አለ

    • @user-uh1sb1cu8u
      @user-uh1sb1cu8u Před měsícem +1

      በግብቻ🎉🎉🎉🎉

    • @OvereyMaking
      @OvereyMaking Před měsícem

      Ere aybalm sijemer bgd new endiye miyagebat na lesu mineka kal atawuru so hiwet endemtasbat adelechim na

  • @Ghe-vg2ux
    @Ghe-vg2ux Před měsícem +14

    አቤላየ ሩታ ላተ የፍቅር ስሜት አላት እባክህን ተረዳት

  • @user-pu3fm5zg3x
    @user-pu3fm5zg3x Před měsícem +12

    ዉይ አቤላ ምኑነው ያልገባህ❤ታፈቅርሀለች ተረዳት❤❤

  • @user-zm7wn7xv6r
    @user-zm7wn7xv6r Před měsícem +7

    Keruta weci wede weci❤❤❤❤❤yene qojo❤❤❤

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Před měsícem +2

    እረ አቤላ ሙድ አትያዝ Coment አታነብም እዴ ሰው መረዳት አትችልም እዴ በቃ ሩታ አልፈለገቻትም ልጅቷን ሲጀመር አተ ሳትኖር የሰሩት Vedio አለ እኮ አታይም ለማንኛውም ሩታን እዳታስቀይማት 😮😮

  • @BreFekr
    @BreFekr Před měsícem +4

    የኔ እህት ሩታየ የሚትወዱ እስኪ ደሙሮኝ🔔🔔👍👍👍

  • @user-sl2sg3vl6l
    @user-sl2sg3vl6l Před měsícem +5

    እሩታዬ የኔ ሴት❤❤❤❤

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv Před měsícem +4

    አሌላዬ ተረዳት እሩታዬን❤❤❤❤

  • @user-ss6gv5xi4h
    @user-ss6gv5xi4h Před měsícem +2

    እህት ማህሌት እባክሽ በመሀከል አትግቢባቸው

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 Před měsícem +3

    ሩቲዬ ያች ብቻ ነዉ አቤላ❤😢

  • @user-ut7nl6mc1p
    @user-ut7nl6mc1p Před měsícem +3

    yemirrii hirutaaa tiwodalechiii abelign❤❤❤❤ siwodachuuu❤❤

  • @11Secho
    @11Secho Před měsícem +1

    ብያስ ኮመታ አብብ ትወደሀለች ፍቅሯን ታቃባለት በቃ ጨርሼለው🙄

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Před měsícem +4

    ወይ አቤላደሞምንሁነህነው እደትነው ያልገባህ ያችኛዋልጅ በመካከላችሁእደትገባ አትፈልግም

  • @11Secho
    @11Secho Před měsícem +1

    አራ አታሰፍራን ታራደት ወተት ነጭ ናው አቤለ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ😮❤

  • @Rayana.22Ran
    @Rayana.22Ran Před měsícem +3

    ኢሺ ከዛስ እኛ በስንቱ እንጨናቅ ቆይ ለመነኘውም በርቱ ግን ኮመንት ፃጥቼክ አለቅም ለንታ የሚቶነሃን በደምብ ስለምተቅ ረስህ ወስን ግን ??

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před měsícem +3

    አቤላ ሩታ ታፈቅርሀለች

  • @abrahamtesfaye5112
    @abrahamtesfaye5112 Před měsícem +4

    ዋውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @MarizaDimmir
    @MarizaDimmir Před měsícem +6

    ❤❤አቤላ ምን መሆንህ ነዉ ሠሞኑን የሠሩትን ቢድዮ አላየህም እናነዉ የምታሥጨንቃት ማሂ የምትባለዉ ሴት ከሂወታቸዉ ዉጪ

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw Před měsícem

      ኘራክ ዉሸታቸው ነውኮ እኛን ቀለዱብን ብሩኬ ቤት ግቢና እይ ዊናንና ኤፍሬምን ከቡርኬ አርግዠለሁ ብላ ኘራክ አርጋቸዋለች😂😂😂😂

    • @MarizaDimmir
      @MarizaDimmir Před měsícem

      የስራቸዉን የምር😊😊

  • @user-rh4jw1ef6t
    @user-rh4jw1ef6t Před měsícem +2

    ፍቅርአላትላተተረዳት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Před měsícem +1

    ማሂ ሳትመጣ በፍት በደስት ነበረ የምጠብቃቹዉ አቤላ እና ሩታዬን አን ግን ይቺ ማሂ የምትባል ልጅ ከመጣች በኋላ ቪዲዮ ማየት አስጠላኝ አቤላ ከሩታ ቢቻ ቪዲዮ ስራ ሚሂ ከሂዎታቸዉ ዉጪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Před měsícem +1

    ምኑ ነህ አቤላ ግዴታ ወተቱ ነጭ ነዉ እስክትባል ነዉ የምትጠብቀዉ።። በቃ ታፈቅርሀለች እስኪ ኮሜንት አንብብ❤❤ ሆሆሆሆ

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Před měsícem +3

    ጠንክሩ

  • @user-ry8if4ye2b
    @user-ry8if4ye2b Před měsícem +1

    አቤላ ሩተ ለአንተ ያለት ቦታ በጣም ከምበል በላይ ነዉ ታራደት ሴት ልጅ ነት ተፍቅራለች

  • @betelhemmekonnen6097
    @betelhemmekonnen6097 Před měsícem +2

    Ruthye gen mert leje nat abel endatameleteh getan desss setel demo❤❤

  • @sofitube-hy1mp
    @sofitube-hy1mp Před měsícem +1

    አንተ አይገባህምደ ታፈቅርሀለች ወንድ አይደለህደ ምንድንነዉ ወዳ ወድ አልገባኝኛኝ ምናምን እና ዝም ብላ ነዉ እንደ የቀረበችህ አቤኒን አላየኸዉምደ በስተመጨረሻ አፈቅረዋለሁ ስትለዉ ይግባህጅ😢😢😢😊

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z Před měsícem +1

    ሩታንበጣምነው የምትወደው የምትሉ😢😢

  • @khaankhan-mg3zq
    @khaankhan-mg3zq Před měsícem +1

    አቤላ ሞኞ እኮ መሰለኝ😂😂😂

  • @hayrutesema1785
    @hayrutesema1785 Před měsícem +1

    ማሂ ጎበዝ ነሽ

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q Před měsícem

    ሴት ልጂ ስለሆነች ፍቅሯን መግልፅ አልቻለችም 😢

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Před měsícem +3

    ትወድሀለች ተርዳት አቤላ ዕሩታዬ የዋህ ሴት ናት❤😌 አቤላ በፍልጥ ነው የሚገባኝ አልክ አባክህ ተርዳት በቃ አቤላ✊🙄✊✊✊

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg Před měsícem +2

    ኧረ አቤላ ሸም ነው እየገባህ እዳልገባህ አትሁን😮ሲጀመር ሰሞኑን የሰሩትን ቪድዮ አላየኸውም ነው😢ሩታ አንተን ማጣት አትፈልግም ተረዳት😢😢

  • @AbdullahAhmed-wg6ci
    @AbdullahAhmed-wg6ci Před měsícem +1

    ኧረይህ አይገባውሙ😂😂😂

  • @EkRUTube-t8m
    @EkRUTube-t8m Před měsícem +1

    50እናስገባው በአላህ እናበረታታው😢😢😢

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Před měsícem

    አቤላየ እሥኪ ኮሜት አብብ. ከዛ ትረዳለህ. ሴትእኮነች. አውጥቶ ለመናገረ ❤❤ አሥተውል

  • @MitikuAbiyo
    @MitikuAbiyo Před měsícem +2

    Abel ayigabahimi ,Ruta labelin tafaqirhalich

  • @user-id4td6gt7n
    @user-id4td6gt7n Před měsícem

    እዚህ ደሞ ምን እየተካሄደ ነሆ ሁለት ሴት አግባቸው 😂😂

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před měsícem +1

    ቆይ አቤል ኮሜንት አታነብም እዴ ምን አሰበህ ነዉ ሩታና አተ ብቻ ሰሩሩሩሩሩሩሩ 😮

  • @razandahefr2070
    @razandahefr2070 Před měsícem +2

    ሩታ ብቻ ናት ያቤላ

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat8196 Před měsícem +3

    ቀይለባሿእራሱ ቆጆነችግንሩቲእዳትከፋብንብለንነዉጂ

    • @Sayed-dq4fw
      @Sayed-dq4fw Před měsícem

      ሁለቱም አይሆኑትም ምድርኮተት አድበህ ተቀመጥ አቢልየ ሁሉንም አልፈልግም በል 😅😅😅😅

    • @GkHc-zq7wkዙዙ
      @GkHc-zq7wkዙዙ Před měsícem

      😎😂😂😂😂😂😂😂​@@Sayed-dq4fw

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před měsícem +1

    ማሂ በመሃል የመጣሽው ሩታን ፍቅርኛ አለው ብለሽ መጥየቅሽ ተገቢ አይደለም ለሱ ብላ አይደል ላፕቶፓን የሸጠችው ሩታ ሃሳቧን እንደመሰልኝ መግለፅ አትችልበትም ግን አቤላ አንተ እንኳ ማንበብ ባይመችህ እህትህ እንኳ የቤተስብ አስተያየት እንብባ ልትነግርህ ትችላለች ለወደፊቱ ትምህርት ይሁንህ ሩታን አታስቀይማት

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r Před měsícem +1

    አቤላና ሩታዬ የምትወዱ ብቻ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤

  • @user-zj8dp2dh1i
    @user-zj8dp2dh1i Před měsícem +1

    ማሂ ቆጆናት እሩታምኖምደስአይለኝ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před měsícem +7

    ምን ነው ፍቅር ፍቅር ለመለት የምንቾክለው እኛ ሴቶች አረ እንረገጋ ሁሉም ቀስ በቀስታ የሆናል😢😂

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso Před měsícem

    አራ አቤል ርደታ ሩታ 🥲🥲
    የኔ ምስኪን ሩታይ 🥲🥰🥰🥰
    ፈጣር አይለያችሁ ዉዶች ሩታ እዴ አበለ 🥰

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před měsícem +1

    እያወክ እንዳዳሌወክ ለምን ትሆናለህ ሁሉም ነገር ገብቶሀል አቤት አታስመስል ሩታየ አይዞሽ😢

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 Před měsícem +2

    አይለያችሁ ❤️❤️

  • @user-cv3qy4jx1m
    @user-cv3qy4jx1m Před měsícem +1

    ሩታየ የኣቤላ ብቻ ናት ኣይዞሽ ውዴ😢😢😢 ኣላህ ይጠብቃቹ ደምሩኝ😢😢

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před měsícem

    ሁላቸውም መልካቸው አያምሩም 😂😂😂

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před měsícem

    ቆይ ምኑነዉ ያልገባዉ ነዉ አፍአዉጥጣ አፍቅርሀለሁ እስተምትልህነዉ የምጠብቀዉ አይ አቤላ🙄😐

  • @user-yy1fd7pq5d
    @user-yy1fd7pq5d Před měsícem +1

    ምነዉ ኮሜንት አታነብም ማለት ነዉ

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj Před měsícem +1

    ፍቅር መይገበ ነክ እንዴ አቤሌ

  • @user-km9iy8no1o
    @user-km9iy8no1o Před měsícem

    ግን እርጋታቸው ደሥ ሢል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-om9mg1tc7f
    @user-om9mg1tc7f Před měsícem

    እር አቤላ እዴት አይገባህም አፍቅርሀለሁ እሰከምትልህ ነውዴ ተርዳት😢

  • @Hibret609
    @Hibret609 Před měsícem

    እኮ ወንድ ልጅ ነክ ለምን አትረዳትም፣😂😂

  • @BasbosaBasbosa-gz8ht
    @BasbosaBasbosa-gz8ht Před měsícem +2

    እሮታየ የኔ ደርባባባ❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před měsícem

    አቤላ ግን ኮመነታተሮች የሚሉትን አታነብም እንዴ ቆይ ???? ሩታዬ የኔ አኩራፊ አያምርብስም የኔ ቅጆ

  • @ShamaliPriyangika-lo1sw
    @ShamaliPriyangika-lo1sw Před měsícem

    አረ አቤል አይገባክም እንዴ ሩታ ታፈቅርካለች

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Před měsícem

    ሩታን ብቻ ያዝ አቤላ የክፋ ቀን ጓደኛህናት አብራቺሁሁኑ