ፅጌ እና ዲጄ ሊ ክለብ ላይ 💪🏼🥊ተገናኙ🥊😳

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • In this intense video, watch as two friends face off in a night club over a boyfriend dispute. Emotions run high as secrets are revealed and loyalties are tested. Will their friendship survive the night, or will this confrontation change everything?
    Subscribe to Fikr/ፍቅር for more thrilling content!
    Don't forget to like, comment, and subscribe!
    Follow us on social media for behind-the-scenes content and updates:
    - Instagram: [@FikrOfficial]( / fikrofficial )
    - Twitter: [@FikrOfficial]( / fikrofficial )
    - Facebook: [Fikr Official]( / fikrofficial )

Komentáře • 410

  • @tiktokers975
    @tiktokers975 Před měsícem +58

    ዳኒ የስራውን ይስጠው እናንተን ሊያጠላቹ ነበር ግን እናንተ ተፈቀራቹ ደስ ይላል🎉🎉ዋናው ፋቅር ነው❤

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 Před měsícem +73

    ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው ዋው እኛ ሰንፋቀር ነው ሚያምርብን

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem

      ቢጫ የለበስው ወንድ ነው ሴት ....ወይስ 2ለቱም...???

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před měsícem +61

    ድሮውም አልተጣላቹሁም ድራማ ነበር

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Před měsícem +7

      እንደው የማንም መጫወቻ ሆንን አደለ ሀለት ኮተታሞች

    • @masreshniguse5665
      @masreshniguse5665 Před měsícem +3

      የታወቀነው ብር እየሰሩብን ነው 😂😂

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před měsícem +106

    ምነው የኛ ጉዳይ የሀገር ጉዳይ ነው አላችሁ😂ለምን አትፋለጡም ምን አገባን ስንት የሀገር ችግር አሳሳቢ ነገር አለብን😢

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g Před měsícem +24

    ይመቻቹ አቦ ፍቅር ያሸንፍል ጽግዬ የእኔ ቆጆ ውሌም ደስተኛ ውኝ ቆጆ ነሽ ዳኒ ነው የሚባለውን ከቱ ከውስጥሽ አውጥተሽ ጣይው በራስሽ መገድ ተመሪ ይመቻችሁ ሁለታችሁም❤❤❤

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 Před měsícem +7

    ጽጌ የእውነት መስሎኝ ተናድጄብሽ ነበረ ፈጣሪ አይለያችሁ አንድነት ነው ፍቅር ነው ፍታብሉ የአገሬ ልጆች ይመቻቸው ❤❤❤🎉🎉

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Před měsícem +3

    በጣም ደስ ይላል እንዲህ ሁላችንም ብንስማማ የት በደረስን ፀቡ የቁጩ ቢሆንም ዲጄ ሊ የአዱ ገነት የአራዳ ልጅ የዋህ ናት ፅጌ ተረጋጊሪ በተረፈ ይመቻችሁ።

  • @ganatmugoro
    @ganatmugoro Před měsícem +23

    ፅግዬ የኔ ቆንጆ በእናትሽ እንደው የመዳን ቤት ነፍስ አይመረውና ሳላገኘሽ ልትሄጂ ነው ዱባይ መጥተሽ ስዎድሽ ኡኮ ❤❤❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před měsícem

      አትይም አሽቄ በመዳም የተነሰ ነውኮ ዱባይን የማያት እድል እና በሷ ወይፋይ ሰዎችን የማግኘት እድል ያገኛሽው ወገኛ

  • @user-kb6gw3qr1d
    @user-kb6gw3qr1d Před měsícem +4

    መችም የኛ ሰው ለምን ተስማሙ ነው አሁን ቢጣሉ ምን እንጠቀማለን እካን ደስ አላችሁ ምረጥ ሰው ማለት እናት ናችሁ❤

  • @Tittina-j2s
    @Tittina-j2s Před měsícem +7

    እኛ የእናት ጎዲይ መች ችገረን ሰንት የሚሰጭንቅ ነገረ አለ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před měsícem +10

    ፅግሽዬ የኔ ቆጆ ፋታ ያልሽ ልጅ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Před měsícem +10

    ዲጄሊ ኣትጣላም ፍቅር የሆነኝ ልጅ ናት ብትጣላ እኔም እጠላት ነበር😊

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před měsícem

      ሴት ናት እንዴ ???🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤣🤣

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd Před měsícem

      @@genetasefa8364 ኣው😅😅😅

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Před měsícem +5

    ዲጂ የስው ፍቅር ይስጠኝ ብለሽ ፀልይ ምንሽም አይጥመኝም

  • @EfraYouTube
    @EfraYouTube Před měsícem +2

    ሁሌም ፍቅር አሸናፊ ነው ጥሩ እተማማቾች ታላቅና ታናሽ ጽጌ

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před měsícem +1

    እንዲህ ነወ እሚያምርብን ሊ የፍቅር ሰውስወዳት በፍቅር ያኑርን❤❤❤❤

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 Před měsícem +6

    ሰው ሌላነው የጠበቀ ጎበዛት❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sebrjemilsebr8488
    @sebrjemilsebr8488 Před měsícem +2

    እጅግ በጣም አስቀያሚ

  • @user-zj5mo9xu3w
    @user-zj5mo9xu3w Před měsícem +5

    በየሄድሺበት እንብርትሺን ጥለሺ😢

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před měsícem +2

    በቃ ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 Před měsícem +1

    ከምር በጣም ደስ ብሎኛል አብሱ ለምቀኞች በናተ መጣላት በዙ ነገር ለመስራት አሰፍስፈዉ ነበር ይሚጠብቁት ሁሉም ኩምሽሽ ነዉ ያለዉ 👍👍👍👍👍

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu Před měsícem +8

    ትለያለሽ ፅጌ ችክሽ ነው የምትመሥለው😂😂😂😂

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před měsícem

    ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደሰ ትላላችው የሸገር ልጅ መሆን መታደል ነው ፍቅር እንጂ ፀብን አይፈልግም

  • @ZemzemKasi
    @ZemzemKasi Před měsícem +1

    ሁሉም ነገርሽ natural ነው ደስስትዪ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před měsícem

    ፅጌሻ እንኳን ተገናኛችሁ እንደዚህ ነው ሚያምርባችሁ ❤❤❤ዲጀ ሊ ፅጌ ይመቻችሁ❤❤❤

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 Před měsícem +8

    አንድ ለዪ በሰለምና በፍቅር ስለሆኑ ደስ አለኝ የሁናት

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před měsícem +1

    ወይኔትልቅሰውናችሁ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před měsícem +3

    😂😂😂😂😂 የት ናቹ እኔማ ፅጌን የነካ አይኔ ነካ ብዬ አሽቃብጬ ነበረ ውይ ውይ ውርደቴ

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bontuwaliso8440
      @bontuwaliso8440 Před měsícem

      Inem iski tinkat iyalkugn iyasqabaxuqlkugn naber des yelal inkuwan taraku great job guys❤❤❤❤

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před měsícem +1

    ፅጌ የኔ ቁሉ ዘበርጋ ❤ ስወዳት ደስ ብሎኛል እንደዚህ ስላየዋቹ ፍቅር ብቻ ሚያምርብን እረፍት ነው የምር

  • @BettySalaam
    @BettySalaam Před měsícem +3

    ፅጌዬ የኔ ማር ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Před měsícem +1

    ዲጄ ሊዬ እና ፅግዬ እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ ደግሞስ ለየትኛው አስደሳች ጊዜ ነው:: ( ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር እኛስ ሆነናል ፍቅር በፍቅር ብሎአል ከያኒው) ❤ምችት ይበላችሁ እህቶቼ❤ ፈታ በሉ❤
    ❤ life is too short❤
    ❤እወዳችሁዋለሁ እህቶቼ❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!

  • @jegnayemola3366
    @jegnayemola3366 Před měsícem +3

    Yetsige wedajoch yene melkamochi eski 20 ሺ asgebugn jemari negin ❤❤❤❤

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Před měsícem +1

    እንዴት እንደሚያምር ምግብ ቤቱ እዛ ያላቹ ታድላቹ እኛ በጣም ናፍቆናሉ ያገራችን ምግብ

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 Před měsícem +1

    እውይ ጅጅየ ምስኪናት መልካም ናት❤❤❤🎉🎉🎉💋💋💋💋🏆👑🏆👑🏆👑💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu Před měsícem +4

    ፅጌኮ ዲፍረቷነውሚገርመኚአቦይመቺሺ ኢቶስመጣእንገናኛልካቺና ከቃልየጋማሳልገናኚ😢

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Před měsícem +9

    ፀጌዬ የኔ ውዴ ስወዳት❤❤❤❤❤አይ ዳኒ😂😂

  • @siaw5419
    @siaw5419 Před měsícem +3

    ዋ ዲጄ ሊ እሷ እራሷ እንዳታሽኮረምምሽ😊

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před měsícem +19

    ፅጌ የምትወዱ ደምሩኝ እስኪ😅

    • @Dayan1699
      @Dayan1699 Před měsícem

      እንደማመር

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 Před měsícem

      @@Dayan1699 ደመርኩሽ መልሺ

    • @arsemaarsema5571
      @arsemaarsema5571 Před měsícem

      Ancheme damereghe wda damerashalawe

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 Před měsícem

      @@arsemaarsema5571 ደመርኩሽ ውዴ

    • @Dayan1699
      @Dayan1699 Před měsícem

      @@ፈኪ2 እሽ

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 Před měsícem +3

    ዋውውውውውውው❤❤❤❤❤❤ ደስ ይላል

  • @nomo6793
    @nomo6793 Před měsícem +3

    ፅጌ የኔ ቀበጥ ስወድሽ♥♥♥♥♥♥

  • @user-ep3os7cc5p
    @user-ep3os7cc5p Před měsícem +7

    ፀጌ የአኔ ቆጄ በጣም ነዉ የምወድሸ❤❤❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před měsícem

    እንኳን ሰላም ሆነ ጠላቶቻችሁ እንኳን ደስ አላላቸው እደዚህ ነው የሚምርባቸው😘😘😘😘

  • @user-so5zr5de7h
    @user-so5zr5de7h Před měsícem +9

    ፅግሻዬ የኔ ቆጆ እደው ሥወድሽ እኮ የምረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk Před měsícem +1

    እዛጋ ተፋለጡ ተገደሉ ይላል ሀበሻ እዚጋ ደግሞ ፍቅር ይመቻችሁ 😅😊

  • @endegenafiseha1750
    @endegenafiseha1750 Před měsícem

    እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ እሰይ ሰይጣን ይፈር ፍቅር ይጨምርላችሁ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @user-ez2bm
    @user-ez2bm Před měsícem +1

    ፅጌ የኔ ውድ ታምራላችሁ 😍

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil Před měsícem +1

    ዲጄ ሊ ትለያለሽ ፅግዬ ምርጧ❤❤❤

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 Před měsícem +1

    ፕክስ ስንጠብቅ መተቃቀፍ አላየንም😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @nemer2587
    @nemer2587 Před měsícem +5

    Tsige yene ceke❤

  • @KsaKsa-xf7kt
    @KsaKsa-xf7kt Před měsícem +1

    የሚስክን ብር እየዘራፋቹ ተዝኑናኑ ሚን አለበቹ😂😂

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před měsícem +1

    ፅግዬ ስታምር እኮ እውነት የኛ ሞዴልል❤❤❤❤❤❤

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 Před měsícem +1

    እደው ኮሜተሮች በያት በያት ስትሉ ገርሞኝነበር በጣም አንድ ኮሜት ጥሩ አላየሁም ነበር በያት ስትሉ ቅጥል በሉ ወላሂ ፅግየ የኔ ውድ ዲጀሊም ጥሩሠውነት

  • @lifeyegata725
    @lifeyegata725 Před měsícem

    እወድሽ አለሁ ፅጌ ፍቅር❤🎉

  • @user-lb4db3rq7d
    @user-lb4db3rq7d Před měsícem +8

    እነዚህ ሠወች ቱሠዳደቡ አላየሆችውም ነበር ነው አይኔነው😂😂😂😂❤❤❤

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 Před měsícem

    I'm so proud of you guys. Good job 👏 God bless both of you ❤️ 🙏

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Před měsícem

    WOW WOW GOD Bless ሁላችሁን በጣም ነው ደስ ያለኝ ተባረኩ 🙏♥️🙏💯💯✔️✔️❤️❤️❤️💋💋🌹❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️❤️ሊ❤ እና ❤ዕጊ ❤ዘበናችሁ ❤ ይባርክ ❤

  • @lifeyegata725
    @lifeyegata725 Před měsícem

    ዕጌሁሌም አዸኛ ፍቅር ትችያለሽ❤❤

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před měsícem +1

    😅😂🎉ዎለሞ ትቺየለሸ ድጅ?😮😅

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Před měsícem +1

    ስታምሩ አሁን ለወንድ ብላችሁ ትጣላላችሁ

  • @TerefechdemisedawAna
    @TerefechdemisedawAna Před měsícem

    እንዲህ ተዋደዱ ውዶቼ❤❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před měsícem +12

    ቦክስ ስንጠብቅ በፍቅር መጣቹ😂

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d Před měsícem +2

    ፅጊእና ድጀሌ በጣምነውየምወዳችሁየሰው ወሪትታችሁ ጉዞ ወደፌት❤❤❤❤❤

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Před měsícem +1

    ፍቅር አሸናፊነው❤❤

  • @ghfggjfudfhf
    @ghfggjfudfhf Před měsícem

    የኛባህል ይሄነዉ ፍቅር ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት

    ፅጉ የኔ እብድ እኔ ደነገጥቁ ወይኔ እኳን ሰላም ሆናችሁ❤❤❤❤❤

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg Před měsícem

    ዲጀሊ ሰወዳት ዝም ብላችሁ ምሰድቧት ምስኪን ናት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před měsícem +1

    ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @አያንቱ
    @አያንቱ Před měsícem

    ፃጌ በጣም ሚዋድ ልጅነሺ ያኔፊቅራ❤❤

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před měsícem +1

    ካሜራማን ዌቲንግ አትግባአ😂

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 Před měsícem +1

    አረ አለባበስ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤ፅግዬ😍

  • @manenet
    @manenet Před měsícem

    ዲጄ ሊ ጭውቴሽ አይጠገብም ዱለት በይው ምችት ይበልሽ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před měsícem

    ይሄ ነው የሚያምርባችሁ ፍቅር ለማንም አይበጅም መጣላት❤❤❤❤

  • @user-fx1sx2ky6q
    @user-fx1sx2ky6q Před měsícem +2

    Tsega ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před měsícem

    ዋው ስትከባበሩ ደስ ይላል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před měsícem

    ደስ ይላል ❤❤ ከፀብ ምን ይገኛል
    ምንም 👉👈

  • @kaliye2tube
    @kaliye2tube Před měsícem +2

    ዋውውውው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před měsícem +1

    በአለም ላይ እንደቡና ሽታ ደስ ሚል መአዛ
    ከባለ ሱስ አንደበት እንዳይመስላቹ 😂

  • @yaltopyatimes5174
    @yaltopyatimes5174 Před měsícem +1

    Whose painting is that behind you? Tsige

  • @zemzemnurye3042
    @zemzemnurye3042 Před měsícem +3

    ምነው ምልቅጥቅጥ አልሽ ልጀ

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před měsícem +1

    😢😅👊👊የለም?

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil Před měsícem

    እንዲ ነዉ የሚያምርብን ፍቅር ስንሆን❤❤😂

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Před měsícem

    ወንድም እና እህት ነው የምትመስሉት 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MisiganMishamo
    @MisiganMishamo Před měsícem

    ስትወደዱ ታምራለችሁ

  • @tsenseworkayalew4232
    @tsenseworkayalew4232 Před měsícem +1

    Lee firk neshi eko endet sew kanchiga yitali❤❤❤❤

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před měsícem

    I don't know why ፅጌ ታሳዝነኛለች!😊

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před měsícem

    የሊ 💝አድናቂ 💝አክባሪ ነኝ 💝💝💝

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 Před měsícem

    ሙድ ያዙብን ብር እየሰራቹብን ነው ምርጥ ድራማ ነው ማጀመሪያም አውቂለሁ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před měsícem +2

    ፅጌ ሰውየው እንዴት ነው😂😂😂😂

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před měsícem

    መታረቃችሁ ደሰ ይላል አንቺኛዋ አለባበሰሸ የጸጉርሸ እሰታየል የወንድ መሆኑ ይደብራል

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před měsícem

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RakebShimels
    @RakebShimels Před měsícem +2

    Swedsh eko tsgsha❤❤❤❤

  • @mengzetube3083
    @mengzetube3083 Před měsícem

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-pp3wt5wc5g
    @user-pp3wt5wc5g Před měsícem

    ❤❤❤❤ስታምሩ

  • @user-mk4re1gv5w
    @user-mk4re1gv5w Před měsícem

    ሊደባደቡ ነው ብየ ስጠብቅ ፍቅር አልሰሩም 😂ይመቻችሁ 🥰

  • @ዘይነብየመርሳዋ

    ባልና ሚሥት መሠሉ ከቡናው ላይ😅😅😅😅

  • @AberashBh
    @AberashBh Před měsícem

    ይህኛው ባል ነው😂😂😂🎉

  • @sabakidane4221
    @sabakidane4221 Před měsícem

    አንደዚህ አለባበስ ደስ አይልም

  • @user-kd8sw9xv1f
    @user-kd8sw9xv1f Před měsícem

    ፀጌየኔዉድ ስወድሽ❤❤

  • @SaraQatar-pw2mu
    @SaraQatar-pw2mu Před měsícem +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1k Před měsícem +1

    ❤❤❤የኔስስት ዘናበይልኝ