#usa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #4k #yetnbitube #usa #donkey #dubai
  • Zábava

Komentáře • 1,4K

  • @Mametube
    @Mametube  Před měsícem +225

    ማን ይቅረብላችሁ ቀጣይ

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 Před měsícem +34

      እኔ ልቅረብ ማሜ😢 ዩቱብ ስትከፍት ጀምሬ እከተልሀለሁ አንደየ ገጠመኝ ላኩልኝ ብለህ ልኬልህ ለቀህ ደለትከው 😢😢

    • @user-tc6ul2yz5r
      @user-tc6ul2yz5r Před měsícem +3

      ሀዪ የኔ ቆጆ ስወድሽ

    • @ሀያትመሀመድ-ገ3ቨ
      @ሀያትመሀመድ-ገ3ቨ Před měsícem

      @@zdwtube44እኔም😂😂

    • @seadaseada3791
      @seadaseada3791 Před měsícem +3

      ማሜ ኬሚሴ

    • @seadaseada3791
      @seadaseada3791 Před měsícem +2

      ማሜ ኬሚሴ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x Před měsícem +114

    ቆንጆ በራስ መተማመኗ የሚያመዝን ጀግና የልጂ አዋቂ ሴት ናት እና አስቂኝ😂😂

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před měsícem +96

    ይህን,, የምታንቡ,, በሙሉ ,ፋጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před měsícem +315

    ማነው ሀዩ ቀጮን የሚወድ ገባ ገባ በሉ😊👍

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před měsícem +137

    አዩ ድሮም አራዳናት ድሮም ካለፊልተር እዩኝ እምትለው በራሳምትተማናት ቆጆ የጠይምቆጆናት ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @user-yr9kh4wo3b
    @user-yr9kh4wo3b Před měsícem +49

    ስድቴ በጣምነው የምውድዉ. አሞኛ ም ቢሆን ግን ወላሂ ድኔን የተማርኩት
    ስድት ብእርነው. እህቶች በርቱልኝ
    አብሺሩ የበርሀዋ እርግብ የነገ ተስፍኛ አላህም ያበርታን በተራ በተራ
    የአላህ ያርቢ

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Před měsícem +63

    ኢይወላሂ ስደትማለት ሀቂቃ ለኔ ለራሤ በጣም ጥሩ ትምህርት አስተምሮኛል
    ሀቂቃ ብዙ የሡና እህቶቸን ጓደኛ እህቶች አግኝቻለሁ
    አልሀምዱሊላህ
    ግን እህቶቸ ስደትን ብዙት ትምህርት ተማሩበት ሸበካችሁን ጌዜችሁን ዝምብላችሁ አታባክኑ ሁሌ ቀልድ ሁሌ አሉቧልታ ቦታላይ ሁሌ ጅህልና
    እዚህ ቦታላይ አትገኙ ተማሩ
    ከሀገር ስትገቡ ቤተሠቦቻችሁን,ልጆቻችሁን ስለሽርክ ስለ
    አቂዳ አስተምሩ ይሄን የምታደርጉት ስትማሩነው
    ውድእህቶቸ ሁሌም ውድ ሀያእ አይናፉርነት ክብር ይኑራችሁ
    እናተም ትከበራላችሁ
    እናተን በማይወክል ቦታላይ አትገኙ

    • @user-go7fi6ot4d
      @user-go7fi6ot4d Před měsícem

      አሰላሙ አለይኩም እህቴ እባክሽን እኔም ስለ አቂዳ መማር እፈልገለው እባክሽን ኦንለይን መቅራት የምችልበትን መንገድ ከቻልሽ እርጂኝ

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 Před měsícem +2

      @@user-go7fi6ot4d
      ነይበግል
      ውድእህቶቸ ወላሂ ዱኒያ ማለት እቃቃጨዋታናት ስለዚህ ጊዜችንን በከንቱ አናባክነው
      ቅሪአት እንቅራበት መልካምነገር እንስራበት
      ሁሌ ከቀልድ በፕራንክ ቦታ አንገኝ ተውው

    • @ZemzemAdem-yo9sn
      @ZemzemAdem-yo9sn Před měsícem

      እኔም እፈልጋለሁ

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 Před měsícem

      @@ZemzemAdem-yo9sn
      እሽ ነይ አብረን እንቅራ ቁረአንም ውድእህቶቸ ኑኑ እንቅራ

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 Před měsícem

      @@ZemzemAdem-yo9sn
      አሁን ኦንላይን ከሆንሽ ልላክልሽ ቁጥር በዋትስ እንገናኛለን መልሽ

  • @tube6263
    @tube6263 Před měsícem +93

    ማናት እያልኩ ነበር ወላሂ ሀዩ በፊልተር ሌላ ሰው ግን እንዲህ የበለጥ ቆንጆ ነሽ

    • @user-hg4pr6mp9y
      @user-hg4pr6mp9y Před měsícem +1

      እኔ ለራሱየማቃትየማቃትመሰለምበድምፆ ጉድ ይህፊልተርሰውንቀያየርው

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Před měsícem

      ደምሪኝ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem +1

      እኔእራሱእያልኩነበር❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 Před měsícem

      ወላሂ እኔም እያልኩ ነበር

  • @user-zn2is3uw5i
    @user-zn2is3uw5i Před měsícem +35

    ወላሂ ሀዩ በጣም ቆጅየ አስተዋይ ምረጥ ልጅ ነች❤❤❤ማሜ የኔ ወድም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Před měsícem +52

    ሃዩ ፊልተር አያምርብሽም ፀይም ቆንጅ መሻአላህ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +44

    ልቅም ያለች ቆንጆ ናት❤❤

  • @RabiyaTube618
    @RabiyaTube618 Před měsícem +7

    ማሻአላህ ድሮም ውስጤ ወዶሻል አሁን የምር እርግጠኛ ሆነ ጀግና ባካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል ሀዩ ❤

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Před měsícem +111

    ምንድነው ፊልተር የስራእን ይስጠው ምናምን የምትሉት ከፊልተር በላይ ይሄ የተፈጥሮ ከለሯ በጣም ያምራል

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d Před měsícem +2

      ውላሂበጣምነውየምታምረው

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j Před měsícem +1

      ህዝባችን እኮ ጨልሏል የት ያቃሉ ብለችነው

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd Před měsícem +1

      ወላሂ ቆጆናት🌹💋

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Před měsícem +4

      እረ አው በጣም ተቀየረች እዚጋ መነወር ያለው ነገር እዚጋ አየሁኝ🤣🤣🤣🤣

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m Před měsícem

      በጣም ቆጆናት እዉነት

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před měsícem +14

    እውነትሽ ነው ሀዩ ስደት አይኑ ይጥፋ የሚሉት በጣም ነው የሚያናድዱኝ ከማንነታውው አውጥቶ ሲቀይራቸው ስደትን ይሰድባሉ አለማወቃቸው ይመስለኛል

    • @alfiyamehmed8726
      @alfiyamehmed8726 Před měsícem +2

      @@user-cg9hs7us5y ውዴ እንደዚህ አይነት ተሳዳቢ ቁጭ በለው ጊዚያቸው ያለቀ ነው ብራቸው የማነም እየገበሩ

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Před měsícem

      @@alfiyamehmed8726 እድሜያቸው ግዜያቸው ያባክኑና ስደት አይኑ ይጥፋ ይላሉ እነሱ አሳለፈውበት ነው ገና ወደስደት ለመምጣት የሚያስቡ ስቶች አሉ🥺ስደት አይሰደብም ማስመረቅ ነው ያለባቸው አደሀቂቃው

    • @HayatHasan.N
      @HayatHasan.N Před měsícem +2

      ብዙ ወቹ እንደዛ የሚሉት ስደትን እንደፈለጉ ሳያገኙት ሲቀሩ ነው

    • @aminahassen6521
      @aminahassen6521 Před měsícem +1

      አትፈርድ ይፍረድብሀል ኧር እህቶች ስቃይም አለው 😢😢😢 ቀይሮናል በርግጥ ስቃዬም በዛው ልክ ነው

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww Před měsícem +1

      እኔም ከምጠላው ነገር ስደት አይኑ ይጥፋአ ሲሉ ይገርመኛል ስደት ላወቀበት በጣም ትልቅ ትምህርት ቤት ነው

  • @user-hq5pk8ym2l
    @user-hq5pk8ym2l Před měsícem +108

    ያለ ፊልተር ነዉ የምታረዉ እዳዉ ፀይም ቆጆ ናት

  • @user-tv7sh6rk8x
    @user-tv7sh6rk8x Před měsícem +17

    ሡባሀን አሏህ እሷን አመስልም አይ ፊልተር❤ ያለፍሊተር ታምሪ አለሽ ወላሂ ❤❤❤

    • @Fgf-fn4wj
      @Fgf-fn4wj Před měsícem +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Před měsícem

      😂😂😂😂ወላሂ እኔ በድምጿ ነው ያመኩት

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho Před měsícem

      😂

    • @atf6232
      @atf6232 Před měsícem

      እኔም በድምፆነው ያወኳት ጉድ ያለፊልተር የፊልተር ልዩነቱ

  • @tube3419
    @tube3419 Před měsícem +143

    ላይክ አምሮኛል ላይክ አድርጉኝ

  • @Zabida-g1q
    @Zabida-g1q Před měsícem +6

    ያገሬ ልጆች ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን በሰለም በጤና ቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኝን ያርብ

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Před měsícem +23

    ሀዮን አይነው የመጣሁት የኔ ቆጆ ያለፊልተር ቆጆነሽ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 Před měsícem +15

    ሀዩዬ😂አልሰማ ብለሽ ይሆናል ያጋጨችሽ😂😂😂ከ23አታልፍም ልጅ ነች😂ገና ወላሂ

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj Před měsícem

      ኦ 23 ልጅ መሆን ነውደ ሆ አረጀንጅ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂 አልግባባ ብለውነው ያጋጫትና ይች የተረገመች ማዳም

  • @user-vq3fz2fw2d
    @user-vq3fz2fw2d Před měsícem +19

    በነገራችን ላይ አረብ ሀገር ከሳራን ብዙ መስራት እንችላለን ❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před měsícem +12

    ሀዩየ ያለፊልተር በጣም ነዉ እምታምሪዉ❤❤❤

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia Před měsícem +15

    ተመስገን አንችም ለቃለመጠይቅ ደረሽ፣ውይይ ስወዳትኮ፣😂😂😂😂ለኔ የሳቄ ምንጭ😂😂 እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ።እኔንም ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ፣አድስ አባባ ከተማ የአንበሳ ባስስሹፌር ነበርኩ፣አሁን ግን የማዳም ቅመም ሁኛለሁ፣የማሜ ቤተሰቦች ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝእና የራሴን መኪናእንድገዛ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před měsícem +3

    ማሜ ይመችህ ሀዩ😅😅በቲክታክ ምታስቂን አበቃም ያሲኖ ሚስት በራስ መተማመንሽ ዋው ጎበዝ ማሻ አላህ እደ ምትመናቀሪ አደለሽም በርቺ👍👍

  • @fafiYilma-ye3sv
    @fafiYilma-ye3sv Před měsícem +3

    ሀዩ በ 6 አመትሽ ማሻአላህ እኔ በ 12 አመቴ ምንም የለኝ ጤነኛ ነኝ ሀብታም ነኝ አልሀምዱሊላ

  • @user-rj1cl7zt1x
    @user-rj1cl7zt1x Před měsícem +2

    በተጨማሪ ስለዲኗ ትንሽ ብትጠይቃት ብዙሀናችን እንማርበት ነበር ዐለ ኩሊሃል ማሻ አላህ ነሽ በርች ሀዩቲ

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ Před měsícem +27

    ወላሒ ጭራሽ እሷ አልመሠለችኝም ወይ ጉድ😢

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před měsícem +19

    ወላሂ ያለፊልተርም ቆጅየ ነች ምንም አይወጣላት እዳዉም በፊልተር ኖኖኖ አታምርም

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Před měsícem +12

    እድሜ ግን ቀንሳለች ሰው ትክክለኛ እድሜውን መናገር ለምድነው ሚፈራው

    • @aminaahmad7851
      @aminaahmad7851 Před měsícem +3

      ምንም የቀነሰችው ነገር የለም23 ነች::

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx Před měsícem

      አሁን ይች ከ23 ምኗ ይበልጣል ድንቢጥ የምታክል ልጅ

  • @winnieyousef
    @winnieyousef Před měsícem +7

    እውነት ነው ሃሳብን እግዚአብሔር ይሳካልሽ በርቼ የኔ ቅመም

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před měsícem +7

    ሀዩይየ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምንወድሽ ትመችኝአለሸ እግዚአብሔርን

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před měsícem +4

    ሃዩዬ የኔ ቅመም ወላሂ እንዴት እንደምወድሽ ጀግና ሴት ነሺኮ አላማ ያለሽ ምርጥ ልዩ ሴት ብዬሻለሁ

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq Před měsícem +3

    በርግጠኝነት ከ23 ኣይበልጣትም እኔ ኣምኛታለው ❤የኔ ቅመም ነገር ስወድሽኮ ጩጨ❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před měsícem +1

    ማአሻ አላህ ሀዩየ የምር ቆጆ ልጂ አሰተዋይነሸ አላህ ይጠብቅሸ ማማሜ እናመሰግናለን

  • @ethio125
    @ethio125 Před měsícem +5

    የኔ ምርጥ እወድሻለሁ እግዚአብሔር ጥሩ ባል ይግጠምሽ ❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ መዱ የፀይም ቆንጆ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ወሬሽ ያስቀኛል በፊት ሳይሽ

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 Před měsícem +6

    መሸአላህቆጆነቺበጣም ስራዋእራሱከምጠብቃትበላይነቺመሸአላህ

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f Před měsícem +7

    ማሻአላህ ከለሯ ሲያምር ያለፊልተር ሀዩ❤❤

  • @user-yv5ld7eq7s
    @user-yv5ld7eq7s Před měsícem +13

    መድና የኔ ሥም ነው ሀያት የልጄ ነው ሙሀመድ ያባቴ ነው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před měsícem +6

    ጉድ ይሄ ፊልተር ጉድ አመጣ ቅንጅት ነሽ ወላሂ የኔ ማር ተቀየረችብኝ በድምፃ ብቻ ነው ያስታወስኳት

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j Před měsícem +1

      ፊልተር ምን እንደውም ታለፊልተር ጠይም ቆጆ ናት ምን ይወጣላታል ሆ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Před měsícem +76

    ግን ወላሂ የለ ፋልተር ታምራለች እንደኔ

  • @HhHg-kj3ir
    @HhHg-kj3ir Před měsícem +11

    ሀዩ በጣም ቆንጆ ነሽ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Před měsícem +7

    ያሲኖ ነው ጮኛሽ ሀዩ 🤣🤣🤣🤣🤣
    ማሻ አላህ ቤት ቦታ አላህ የጨምርልሽ የኔ ቅመም

  • @Webet-p1b
    @Webet-p1b Před měsícem +5

    የጠይም ቆጆ ወላሂ ስስታምር

  • @user-zh8bi5dh1i
    @user-zh8bi5dh1i Před měsícem +6

    ማሻአላህ። ሀዩ። ጉበዝነሽ 7እኔሠባት። አመቴ። አድቤትአልጨረሥኩም ቤተሠብእየረዳሁ❤❤❤❤

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 Před měsícem +7

    ኧ ሀዩ አይኔ ነዉ ወይስ.....ተቀየረችብኝ,,,😍😍😍

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem +6

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግና አብሸሪ እህቴ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @GuhCgbj-kk2hu
    @GuhCgbj-kk2hu Před měsícem +3

    ሀዩ የኔ ልዩ በጣም እወድሻለሁ ያለፊልተርም ወላሂ በጣም ቆጆነሽ❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +5

    ሀዩ ነካ እንዲህ ቆንጆ ነሽ ማሻአሏህ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před měsícem +5

    አረሀዩ እኔናአንች መቸነውየምንወፍር ወላሂ ቅጥነቶ እንደኔናት😢😢

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 Před měsícem

      መላ ስታገኙ እኔንም ጠቁሙኝ ክክክክ

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Před měsícem +3

    አይ ሀዩ የኔ ውድ ወላሂ በጣም ግልፅ እና ምርጥ ልጅ ናት ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @cmverybusynesshdufgghihf1870
    @cmverybusynesshdufgghihf1870 Před měsícem +1

    የኔ ሴትዩን. ናት እንደ የገጠመችሽ

  • @tube6759
    @tube6759 Před měsícem +14

    ጎቦዝ ሀዬ የወራችዉ የመጨረሻዉ ንግግርሽ ተመችቶኛል ወለህ ሰሂህ ከለምክ ይህን ቮድዮ መጨረሻዉን እዬት የሆናች ሀለዋ የሆናች ንግግር ስሙዋት 🎉🎉🎉

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት Před měsícem +2

    ሀዩየ ፊልተር አትጠቀሚ የወሎቆንጆነሽ❤❤❤❤

  • @user-um3xs7bk1g
    @user-um3xs7bk1g Před měsícem +5

    እኔም ዱባይ መዳሜ ትመታኚነበረ ሱበሃንአላህ በስ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před měsícem +5

      እጃዋ የሰበር ይችቅራቅቦ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem

      ደሚርኝማ ዉድ

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i Před měsícem +1

      እጆ ይሰበር ይች ክርት ሁሉም ያልፋል

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt Před měsícem +1

      እ አሀምዱሊላ የሳኡድ መዳሞችካልፈለጉን ያስወጣሉ እብዙቤት ገብቻለሁ ተመትቸ እኮ አላቅም

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před měsícem +1

    ወላሂ እኔም ስደት እንኳንም ኖረ ከሚሉት ነኝ አልሀምዱሊላህ ስደት ይቀይራል ላወቀበት እስከቤተሰብ ይቀይራል❤

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před měsícem +20

    ሀዩ ለካ ቆንጆ ነሽ ግን ትልቅ ናት እኔ ትንሽ መስላኝ ነበር❤❤

  • @user-fx9jc8yt4f
    @user-fx9jc8yt4f Před měsícem +1

    አይይይይ.ሀዩ.ይሄልጅ.ችግር.ሊያመጣብኝ.ነው.አላልሺም😂😂😂😂

  • @user-ds9ls6rs6p
    @user-ds9ls6rs6p Před měsícem +4

    አይ ሀበሻ ለምትወዱት ኡነቱን ማውራት ይከብዳችሇል በትክክልም ፊልተር ተፅእኖ አለው በፊልተርና በዚ ያለችው ሀዩ በጣም ሰፊ ልዩነት ነው ያለው ቀይ ህፃን ነበር ምትመስለው ከድምፇ ውጭ በምንም አይመሳሰሉም አዚ ላይ ጠይምና ትልቅ ናት ያ ማለት ታስጠላለች ማለት አይደለም በቃ ፊልተር የስራውን ይስጠው ኡነቱን ተጋፈጡ

  • @saadhasaadha1030
    @saadhasaadha1030 Před měsícem

    ማሻ አላህ 10 አመት ሰራተው ያልተለወጡ ብዙ ስዎች አሉ ወላሂ ጀግና ነሽ ❤❤✅✅

  • @tibebuamohtube6129
    @tibebuamohtube6129 Před měsícem +3

    ማሻአላህ ቆንጆነሽ❤❤❤❤ግልጽናት ከሁሉ ትግባባለች ❤❤❤❤በጣምነውየምወዳት❤❤❤

  • @ZeynbKonjo
    @ZeynbKonjo Před měsícem

    ትክክል ጀግና ሴት ሰደት ብዙወች የተጠቀምንበት ጥቂቶች የተጎዱበት ሂወት ነው

  • @amena8601
    @amena8601 Před měsícem +5

    ሀዩ ያለፊልተል ቆንጆነሽ

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Před měsícem +1

    😅😅😅እመቤቴን ወሬዋ ሲሰቀኝ ፈጠረ ይጠብቅሺ እህት

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Před měsícem +7

    ጉድ ቲክቶክ የሁለት አለም ሰው

  • @Allahuakber9142
    @Allahuakber9142 Před měsícem +2

    ሀዩ አትበሉ ሀዩ አላህብቻነው ሀያት በሉ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před měsícem +25

    ዉይ ሀዩ አልመሠለችኝም ፊልተር የስራዉን

  • @MarituMaritu-wr9vi
    @MarituMaritu-wr9vi Před měsícem +1

    ሀዩ ስወደሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @user-vn4wd5ri7g
    @user-vn4wd5ri7g Před měsícem +4

    ሀዩ ማር በጣም ነው እምወድሽ የኔ ፈለቅለቅማር❤❤❤

  • @guighi-ft8co
    @guighi-ft8co Před měsícem +2

    እድሜ እኮ ፀጋነዉ ለምን እደሚቀንሱአላቅም 23 አላለይም ቱቱ

    • @haHaimanot
      @haHaimanot Před měsícem

      በጣም ለምንድነው ግን 😂

    • @user-gv7me7se8v
      @user-gv7me7se8v Před měsícem

      ምነው አዋልደናል አላችሁ 23 ለራሱ የሚሆናት አልመሰለችኝም ነበር

    • @haHaimanot
      @haHaimanot Před měsícem

      @@user-gv7me7se8v 10 ለምን አታረጊያትም 😂😂

  • @SelameSelame-h7u
    @SelameSelame-h7u Před měsícem +3

    ሀዩ የኔ ወድድ ማርያምን በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @user-hm9ox4kc6i
    @user-hm9ox4kc6i Před měsícem +1

    ማሻአሏህ ሥታምሪ በዛላይ በራስ መተማመንሽ ❤❤❤❤ ሀዩቲ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem +4

    ጎበዝ በትክክል ❤❤❤❤❤እህቴ ❤ኢንሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryamM-o6s
    @MaryamM-o6s Před měsícem

    ይችልጅ አችንትመስላለች እያሉ ብዙሰወች ይጠይቁኛል አችነሽእደ እያሉ ግን ምንምኮ አንመሳሰል የሚገርመው

  • @zehara5
    @zehara5 Před měsícem +3

    አዩ የጠይም ቆንጆ ማሻአላህ ❤❤😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 Před měsícem

      ደምጧብቻነውእሷንሚመሰለው

    • @tube8181
      @tube8181 Před měsícem

      ሊፍተርየሰራህንይሰጥህጥቁርናት

  • @user-fg7yg6yo9p
    @user-fg7yg6yo9p Před měsícem

    ሀዩ ሥወድሽኮ የኔ ቆጆ በራሥ መተማመንሽን ሁሌም አደንቅልሻለሁ አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p Před měsícem +4

    ሀዪ ያለፌልተር ታምራለች❤❤❤❤❤❤

  • @raeamraeam
    @raeamraeam Před měsícem +1

    ያኢላሂ ስደት በቃበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Před měsícem +3

    የዉነት እደዝህ ቆጆ ነች የኔ ፋልቅልቅ

  • @tube3507
    @tube3507 Před měsícem +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ✍️ወይኔ ያየችው ስቃይ ያሣዝናል በጣም እኳን ሁሉን ፈተና አለፍሽ ማሻ አላህ ደሞ ጀግና ነሽ ቤትና አክሲዮን መሬትም አለሽ አላህ ይጠብቅሽ ይረዝቅሽ አላህ በረካ ያርግልሽ እደጊ ተመደጊ ሀቢብቲ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před měsícem +4

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @user-fo1tv2cr2q
    @user-fo1tv2cr2q Před měsícem +1

    የትውልድ ቦታውን አቀውአለሁ የአክስቴ ሀገሬ ግልብጤ ምሪጥአገሬ❤❤❤❤

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 Před měsícem +7

    ማሜድሮፀጉርህን አታባልጥምነበርዘድሮግንጀማመረህምድነው መንስኤውክክ

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq Před měsícem

    ስላም ነው እንኳን ደና መጣቹ ዋዋዋዋዋው በጣም አሪፍ ነው ቆይታችን መልክቱ ቆንጆ ነው ከከከከከከ ተደፈረች ሲባል ልጅታ ሰታወራ በጣም አሰቃኛለች ምርጥ ግዜ ነው ምርመራ ብላ ትመታኛለች ከከከከከከከ በጣም አሳቀኝ

    • @user-po7pu7yu1l
      @user-po7pu7yu1l Před měsícem

      እኔም እንደቂል ለብቻየ ሳኩት

  • @zainabz4981
    @zainabz4981 Před měsícem +4

    ማሻአሏህ ሃዩዬ የኔ ቀጫጫ

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h Před měsícem +1

    ልጁግን የማይጠየቅ ጠያቄነው ሚጠይቀው ሆ ሀዬ ያለፌልተረ ቆጆነች❤❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před měsícem +3

    ኡኡኡኡፍፍፍፍ በስደት ስንቱን አዬን ወለሂ

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 Před měsícem

    ጎበዝ እህታችን በርቺ ስግደት አትመኚ ሀገረሽ ገብተሽ ባል አግብትሽ ልጅ ውልጂ ኒሪ ይቺ አለም ኩንቱ ነው የደከምሽበት ኑሪነት

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Před měsícem +6

    የኔ እሕት ማዳሚ ትመታኛለች ስትል አንጀቴን በላችኝ እፈፈፈፈ እኔ ደረሶብኛል ልትመታኝ ስትመጣ መጥረጌያውን ብዲግ ሳደረግባት ትመለሰ ነበረ

    • @Samr-ct1nf
      @Samr-ct1nf Před měsícem +1

      ክክክክ አሣቅሺኝ የምር መጥረጊያ ከየት ታገኛለሺ መቼም

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 Před měsícem

      ወላሂእኔእራሡ ልመታኝ አለቅሺምአልኩት ተወችኝ

    • @mukerem6235
      @mukerem6235 Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r Před měsícem

      ሀበሻኮ ጀግና ነን ክክክክጎበዞች

  • @MoMo-py4pj
    @MoMo-py4pj Před měsícem

    ሀዩየ ወላሂ ስወድሽ በራሥ መተማመንሽ ከምንም በላይ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ደግሞ ቆጆ ነሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před měsícem +4

    አዩዬ ስወድሽ እኮ የእኔ ቆንጆ ምርጥ ንጹህ ልጅ ነሽ።

  • @Ekramedilsabo
    @Ekramedilsabo Před měsícem +2

    ትኪቶክ የክፋታልሽ ክይሩ የስልጤው.ናው የኝ እጃዝ ቤት ናብርቻ የኔ ቃበጥ

  • @alal8630
    @alal8630 Před měsícem +6

    ወላሂ ማሻ አላህ ሀዩየ በፊልተር አታምሪም ግን ያለ ፊልተር ቅንጅት ነሺ

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Před měsícem +2

    አዩዬ ስወድሽ ያለፍልተር ስታምር

  • @semira157
    @semira157 Před měsícem +4

    ወይኔ ድምፆ😂😂😂😂

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo Před měsícem +1

    ሀዮ ያለፊልተር ልቅም ያልሺ ቆጆ🎉🎉🎉

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před měsícem +4

    ይቺ ልጅ ያለ ፊልተር እኔ ነው ምትመስለው😅😊

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz Před měsícem +1

    መሸሀለ ቀልዲወም ቁምነገሪወም ይመል❤❤❤❤ ሀዩ

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Před měsícem +4

    ያለፊልተረ ታምራለይ

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob Před měsícem +1

    በጣም ቆንጆ ነሽ ለካ ሃዩ😊❤