ስንት ዋጋ የከፈልንበት ሱቃችን ተዘጋ ታሸገ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 10. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ
    ቃል ፈርኒቸር 0986888887
    የቴሌግራም ቻናል t.me/kalfurnaddis

Komentáře • 908

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 8 měsíci +78

    ቃል ፈርኒቸር 0986888887
    የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ሁኑ 👉t.me/kalfurnaddis
    ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት
    DMC Real Estate- Joy Starts Here!
    ለበለጠ መረጃ Mahlet A.
    +251911002876
    +251995137022

    • @user-uq1fv8tp4t
      @user-uq1fv8tp4t Před 8 měsíci +2

      እደት እደስደናነገጣችሁን እፍፍፍፍ

    • @alemitusisay5177
      @alemitusisay5177 Před 8 měsíci

      ምኖ ልቤ ስጥቅ አረጋቹሁኝ እውነት መስላኝ ከመግባቴ ቃልዬ እግር ስር ስትወድቅ በጣም ነው ያሳዛናችኝ እና ስሜቱ ካባድ ነው የእውነት ቆሎዬን ገፍፍቹኝ

    • @hayte4896
      @hayte4896 Před 8 měsíci

      እኛ የአማራ ልጆችን አስቀየማችሁን ፍትህ ፍትህ ዲምፂ ሁኑን ስንል ዝም ብላችሁ መርጣችሁ ለትግሬ እናቶች መፂናናትን ተመኛን አላችሁ የአማራ እናት ስታለቅስ ችግር የለም ስው ትመስሉኛ ነበር ግን ዘረኝ ናችሁ😢😢😢

    • @user-io9uz8so4l
      @user-io9uz8so4l Před 8 měsíci

      mn enhun new achi stastelu....

    • @alemitusisay5177
      @alemitusisay5177 Před 8 měsíci

      @@user-io9uz8so4l ምንም አልሆኑም እኔም እኮ መግባያ ላይ ስይይ እውነት መስሎኝ ነው እንጂ ፕራክ ነው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 8 měsíci +164

    በዚ ሰዓት በጭንቅ ላይ ያላቹ ፈጣሪ ጭንቀታቹን ይገላግላቹ🙏🙏❤

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple16 Před 8 měsíci +100

    የመጀመርያ ኮሜንት🤷
    ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ሰላም ለሰውልጅ ሁሉ ፈጣሪ ምህረቱ ያውርድልን🙏❤

  • @nardi8713
    @nardi8713 Před 8 měsíci +77

    አባታችን እግዚያብሄር ይማሮት🙏😢😢😢😢ሰላም ለሀገራችን ፋትህ ለተገፋው ህዝብ💚💛💔😢

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 Před 8 měsíci +2

      Yene abat egzaber yemarachw kedus mekahel bejhu yedabsoht🙏🙏😔

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před 8 měsíci +18

    ሰላማችሁ የብዛ 🙏 እንኳን በሰላም መጣችሁ
    የነገው የቅዱስ ሚካኤል ሰሃገራችን ሰላምን
    አድነትን በስደት ላይ ያለን እህቶቸ በሰላም ለሃገራን ያብቃን አሜን አሜን 🙏🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🌹🙏

    • @biftuorotube
      @biftuorotube Před 8 měsíci

      😢😢😢😢uuuff majamara lay hunet maslony dangice nabare yo ayowut vidion pirank sittilu baxam alaqasku waxari yiqir yibalachu enee baxam danagaxku faxarii yirdachu gin indazi piranki atargu inyan tigodalachu uuuuffff 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢adis buzu yelafabatin tazaga biyye baxam alqishe nabar qalliyye hunkan faxari pirank arage iniwodachuwalen.😢😢😢😢😢

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Před 8 měsíci +19

    እግዚአብሔር ይማርዎት አባታችን!!!

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 8 měsíci +15

    ቃልዬና አዲስየ እዮባየ የኔ ውዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤ ከልቤ ነው ቄሴ አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ

  • @MekdesMekdes-bf3ph
    @MekdesMekdes-bf3ph Před 8 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመሮት አባታችን 🙏🙏🙏

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Před 8 měsíci +40

    እጭ አታሟርቱ 😢

  • @user-xe8zt5ih3w
    @user-xe8zt5ih3w Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይማረዎት አባታችን

  • @user-ec6xf3yx2v
    @user-ec6xf3yx2v Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክይማራችሁ

  • @እምነት
    @እምነት Před 8 měsíci +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይማረወት🙏🙏🙏

  • @JamailaJamaila-xy9ii
    @JamailaJamaila-xy9ii Před 8 měsíci +7

    አባታችን በምህርቱ ይጎብኘወት

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci +11

    እግዚአብሔር አምላክ ጨረሶ ይማሮት አባታችን ኡፍፍፍ😢😢😢❤በርቱልኝ ውዶቼ

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 8 měsíci +2

    ያማችሆል ቃል ፅሁፉን ሣይ ደነገጠን አላህ ሰላም ያድርግን ሀገራችን እኛ ጨንቆናል ቤተሠቦቻቼን ህዝቦቻችን እያለቁ ነዉ ሁሉም በቀረብን ሠላም ያምጣልን ሁሉም የሚያምረዉ ሠላም ሲኖር ነዉ

  • @user-xc9qf9sz4z
    @user-xc9qf9sz4z Před 8 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይማረወት አባታችን

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 8 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ውዶችየ ልስማ እስኪ 😢እርሱ

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m Před 8 měsíci +40

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት አባታችን እፍፍፍ የኔ አባት በማርያም እንርዳቸው ቀላል ብር ነው ከተባበርን 😢😢❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Před 8 měsíci

      በትክክል😢😢

    • @vidavida7501
      @vidavida7501 Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @vidavida7501
      @vidavida7501 Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @ghfy1881
      @ghfy1881 Před 8 měsíci

      አረእባክሽ፡የማነሽአሽቃባጭ፡ለምን፡አንቺአረጅም፡ስንትየሚረዳ፡ሞልቶ፡ሀብታም፡ይረዳ፡ደቆሮ፡

    • @user-qr5fx2eq8m
      @user-qr5fx2eq8m Před 8 měsíci

      @@ghfy1881 እረ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ መጀመሪያ ቪድዮውን ሳታሳልፊ ጨርሰሽ እይው እህታለም እኔ እነሱን ሳይሆን አባታችንን ነው ያልኩት በማርያም እህቴ ቪድዮ ጨርሰሽ ሳታይ አትሳደቢ ባለማወቅ ስለሆነ ይቅር ብዬሻለሁ🙏🙏

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 8 měsíci +2

    በስማም አስደንግጣቹኝ ነበር በኋላ በሳቅ ገደላቹኝ አሪፍ ነዉ❤❤❤

  • @meseretali9174
    @meseretali9174 Před 8 měsíci

    Sira fet nachu sent ahaseb alebn egna tejajalachu betam

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Před 8 měsíci +7

    ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልንና ለሀገር ያብቃን😢

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před 8 měsíci +10

    ማነዉ እነዚህን ጥዶች እደ የሚወዳቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሠላም ለሀገራችን❤❤❤

  • @wintayeibiyo6040
    @wintayeibiyo6040 Před 8 měsíci

    Egziabher yimarot abatachin

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 8 měsíci

    Egziabhere yemarwot abatachin 🙏

  • @user-hp4nu5vc7x
    @user-hp4nu5vc7x Před 8 měsíci +4

    Uuufffff የምር ልቤ ቀጥ ብላ ነበር አርር አንደዚህ አይነት አትስሩ በተረፈ ሁሌም በርቱ ውዶቼ 🥰🥰🥰🥰

  • @emuemuti4681
    @emuemuti4681 Před 8 měsíci +3

    የእውነት መጀመሪያ በጣም ነው የደነገጥኩት

  • @birhanmidea9158
    @birhanmidea9158 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይማረወት አባቴ

  • @meskiye8052
    @meskiye8052 Před 8 měsíci

    Sew kenante mndnew koy mimarew emnet maggnet or emnet matat

  • @makeya2128
    @makeya2128 Před 8 měsíci +32

    ወላሂ ዉነት መስሎኝ ነበር ኡፍ አረ ተዉ በደዚ አዪነት አትቀልዱ ሀገሩ ሰላም የለም ደነገጥኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t Před 8 měsíci +3

    የኔ አባት😢እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማረወት🤲

  • @frekassaye141
    @frekassaye141 Před 8 měsíci +1

    በጣም ታሳዝናላችሁ ሳላየው አርእስቱ ነው ያስደነገጠኝ ተው እንጂ በአካል ባታቁኑም በመንፈስ አብረናችሁ እኮ ነው ተው እንዲህ አታድርጉን😢😢😢😢😢

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před 3 měsíci

      ብር እኝኮ ነን😂😂

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před 8 měsíci

    በዲህ አይነት ነገር ባትቀልዱ ጥሩ ነው ምን አህል ደነገጥኩ ማርያምን አባታችን ፈጣሪ ፈጥኖ ይማሮት❤❤

  • @user-in2iy6cm6d
    @user-in2iy6cm6d Před 8 měsíci +16

    ቃልየ እና አዲስ የስራቹህ ልስጣችህ ብራክ መሆኑን እያወ ደነገጥኩ ውይ❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 8 měsíci +5

    ቃልዬ በስመአብ አስደነገጣችሁን የመጀመሪያዉ ን ስናየዉ እንኳን ደሕና መጣችሁ ለሐገራችን ሰላም ፀሎት አርጉ

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመራቸው አባታችን

  • @alemtsehaykibertalem
    @alemtsehaykibertalem Před 8 měsíci

    አሜን አሜን

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 Před 8 měsíci +4

    አባታችን እግዛአብሔር ይማርወት

  • @user-st2jh4oc5q
    @user-st2jh4oc5q Před 8 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን😢😢

  • @user-rn6br2hb5b
    @user-rn6br2hb5b Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያሽረዉት አባታችን

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 8 měsíci +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ጠፍታችኅል❤❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 8 měsíci +16

    ስወዳችሁ በህይወታችሁ አታማርቱ የአፋችን ነው የሚከተለው የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ በደብ አድምጡ

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 8 měsíci

      እኔ ራሱ መምህር ተስፋዬ አስተወዉቃቸዉ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረካቸዉ እና

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 8 měsíci +1

      እዉናት ነዉ በዚ ስአት ፆም ፀሎት ስግደት ነዉ እንጂ የምን ሞርት ነዉ የመማህር ተስፈዬ አደመጡ የኤትዪጵያ ኘራንክ ሞርት ነዉ በዙወች አይችልሁ ጥሉኝ ሔደ ልጀ ታመመ በጣም ይገርማል ያላችት ይሁናል የትኝዉ ነዉ ቅልዱ የተኝወ ነዉ እዉናታዉ በተለያ አደስ በጣም ተቀልደልህ ጥሩ አደልም አባታችን ፀበል ነዉ መደንቱ በንፀ እግዚአብሔር የመሩት ልበ የስጣችሁ

  • @user-kj6dr2xq4c
    @user-kj6dr2xq4c Před 8 měsíci +10

    የሞላለት ቀን ይበዳል አለየሀገሪሰው እኛ ተጨቀን እናንተ ትሸለጠለጣላችሁ ሰው እያለቀ😢😢😢😢😢ደሜ ባለጋ እዳትሉኝ አናደውኝነው ምነው አድስ አበባ ቢሆን ብየእመኛለሁ ገበሪው እኮ አለቀ ግንለምን አላህዊ😢😢😢😢

    • @yese7783
      @yese7783 Před 8 měsíci +1

      እነሱ የዩቱብ ብር አይምእሮአቸውን ደፍኖአቸዋል 😢😢

    • @1356ruta
      @1356ruta Před 8 měsíci

      አሏህ ይድረስልን ያረብ እህህህህ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 8 měsíci

      ጠቅላይ ሚኒስተር መሠሏችሁደ እነሡ ምን ያርጉ እደ ምን መብት አላቸዉ በሶሻል ሚድያ ስለተናገሩ ጦርነቱ አይቆም ተዋቸዉ ልጃቸዉን ያሳድጉበት

  • @habtamumulugeta
    @habtamumulugeta Před 8 měsíci

    በጣም ነው

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 Před 8 měsíci

    Egziabher amelak yemarot

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Před 8 měsíci +29

    የቃልና የአዲሥ አድናቂዎች በሚል 👍

    • @seranan890
      @seranan890 Před 8 měsíci

      *_ሰላም ለእነንተ ይሁን እንዴት ነቹ ወንድሜ/እህቴ እኔ ከአንድ ታላቅ የቢዝነስ ተቋም ጋር ስራ አለኝ ትርፍ ተካፍይ እና ኮሚሽን ኤጄንት ነኝ እናም የአንተ/የአንቺ አመለካከት ምን እንደሆነ ባላቅም አብረኸኝ ብትሰራ ብዙ ትርፎችን እና ከቅጥር ስራ ከስደት ወጥተህ የራስህ/የራስሽን ቢዝነስ መገንባት የምትችልበት ብዙ መልካም ነገሮችን ማግኘት የምትችይበት ድርጅቱ ጠንካራ እና ራእይ ያላቸውን ደንበኞች ይፈልጋል ስለዚህ በቂ መረጃውን በዋትሳፕ ልነግርህ እችላለ/ ወንድሜ_***እህቴ*

    • @vidavida7501
      @vidavida7501 Před 8 měsíci

      👍👍

  • @rabi1011
    @rabi1011 Před 8 měsíci +6

    ዉይ ፕራንክ ነዉዴ ኮሜንት አብቤ ተረዳሁ በቃ ይመቻችሁ 😂😂 ደሞ መደንገጤ 😢

  • @ZinuTub
    @ZinuTub Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Před 8 měsíci +1

    ቃልየ እና አዲስ በጣምነው የምወዳችሁ❤❤

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk Před 8 měsíci +3

    እንዴት አደደነገጥኩ እንኳን ፕራንክ ሆነ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 8 měsíci +7

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ በርቱ ውዶች ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ስደተኞች ደክሞናል ገብተን የምናርፍበት ሀገር ነው እና ሠላም ይስጠን😢

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይማሮት አባቴ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 8 měsíci +7

    እፍፍ ምን ነካችሁ በማሪአም እንኳንም ፕራንክ ሆነ ልቤ ፀጥ አለ😢😢

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Před 8 měsíci +12

    እግዚአብሔር ይማረወት አባታችን 😥😥😥🙏🙏

  • @chaftdhej5619
    @chaftdhej5619 Před 8 měsíci

    Megibiyew lay sayew betam new yedenegetikut yesetan joro yidefen atamuwaritu yesatan joro yidefen

  • @zahra8725
    @zahra8725 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይገብኝልን አባታችን በርቱ አይዞዎት

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይማሮት አባቴ እሚያድንስ እግዚአብሔር ነው ካህኔ እኔን 😭

  • @youtube1745
    @youtube1745 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይማረዎት አባታችን😢

  • @saras6084
    @saras6084 Před 8 měsíci

    የኔ ዉዶይ ሁሌም ሳቁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አለሞቸዋ❤❤❤

  • @metikemetike7417
    @metikemetike7417 Před 8 měsíci

    Egziabher yemaruth Abatachen

  • @user-uu5el8je1h
    @user-uu5el8je1h Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይማርዎት አባታችን

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 Před 8 měsíci

      😢😢😢😢😢🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @yebiyewondi843
    @yebiyewondi843 Před 8 měsíci +12

    ርዕሱ ያሰደነግጣል ሁሌም በደሰታ ደንግጡ

  • @mandoubobeidat-tz1mk
    @mandoubobeidat-tz1mk Před 8 měsíci +1

    ዉይይይይ እንደት እደደለገጥኩኝ ምንም ክፉ እድነካችሁ አልፈልግም ለዛ እደነግጣለሁ ማርያምን❤❤❤❤❤❤

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Před 8 měsíci +1

    ወይኔ እመቤቴ ማርያም ትማርልን አባታችን አይዝዎት የተዋሕዶ ልጆች ይኒህን አባት እንርዳቸው ነገር ነገ በሰማይ ይከፈለናል።

  • @user-no4rv5ym4q
    @user-no4rv5ym4q Před 8 měsíci +10

    ተዉ እደዝህ አይነት ነገር ሰዉ አታሰደግጡ እመብርሃን ፍቅርን ታብዛላችሁ ሀሀገራችን ሰላምን ይሰጠን ዘንድ ፀልዩ አባታችን እመብርሃን ትዳብሰልን የኔም አባቴ በዝህ ህመም ተይዞል 😢😢

    • @seadawelow1743
      @seadawelow1743 Před 8 měsíci

      ትክክል ወላሂ እኔእደት እደደነገጥኩ

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před 8 měsíci +5

    አይ ደህና ሰው ጠፋኮ እኛ የወገናችን መከራ እያሳበድን ነው እናንተ 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @aynom2237
    @aynom2237 Před 8 měsíci

    ያርግላችሁ

  • @borticanbortican9463
    @borticanbortican9463 Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይማረዎት አባታችን 🙏🙏🙏😭😭😭

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 Před 8 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይማረውት አባታችን 😢😢😢😢

  • @enattilahun8576
    @enattilahun8576 Před 8 měsíci

    Kaliye seratgn atfelgum benatachu keterugn Sefere Garment new

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 8 měsíci

    አባታችን የምታገለግሎት አምላክ ምረቱን ይላክልዎት የኔ አባት ድንግል ማርያም ትዳብሰዎት

  • @user-ym1xt6tm8c
    @user-ym1xt6tm8c Před 8 měsíci +3

    እናንተ ግን ለተመልካች ክብር የላችሁም? በጣም የምትወደዱ ምርጥ ልጆች ነበራችሁ ሰው እንዲጠላችሁ አታርጉ ጭንቀታችሁ ያሰጨንቀናል ለምን ታሰደነግጡናላችሁ? ሰው ሰንት ጭንቀት አለበት አረ አሰቡ ነውር ነው እውነት 😢😢,አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያውርድልን❤️🙏

  • @hnitube3758
    @hnitube3758 Před 8 měsíci +4

    አባታችን ፍጣር ይማኖርት😢😢😢😢

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Před 8 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር ይማረወት

  • @bandaralharbi630
    @bandaralharbi630 Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኘወት አባታችን

  • @user-ue6rj7di5v
    @user-ue6rj7di5v Před 8 měsíci +6

    ሂወት አጭር ናት በስጡ አይጎልምመልካምስሩ ስንት ቤተሰቦቻችን ውሃ ወፍጮ አተው እያለቁነው ከፍቶኛል😢😢😢😢

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 Před 8 měsíci +1

      ❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Jenetitube
    @Jenetitube Před 8 měsíci +11

    ዛሬ አደኛ ነኝ የማዳም ቅሞሞች አላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ❤❤❤❤

    • @seranan890
      @seranan890 Před 8 měsíci

      *_ሰላም ለእነንተ ይሁን እንዴት ነቹ ወንድሜ/እህቴ እኔ ከአንድ ታላቅ የቢዝነስ ተቋም ጋር ስራ አለኝ ትርፍ ተካፍይ እና ኮሚሽን ኤጄንት ነኝ እናም የአንተ/የአንቺ አመለካከት ምን እንደሆነ ባላቅም አብረኸኝ ብትሰራ ብዙ ትርፎችን እና ከቅጥር ስራ ከስደት ወጥተህ የራስህ/የራስሽን ቢዝነስ መገንባት የምትችልበት ብዙ መልካም ነገሮችን ማግኘት የምትችይበት ድርጅቱ ጠንካራ እና ራእይ ያላቸውን ደንበኞች ይፈልጋል ስለዚህ በቂ መረጃውን በዋትሳፕ ልነግርህ እችላለ/ ወንድሜ_***እህቴ*

    • @seranan890
      @seranan890 Před 8 měsíci

      *_ሰላም ለእነንተ ይሁን እንዴት ነቹ ወንድሜ/እህቴ እኔ ከአንድ ታላቅ የቢዝነስ ተቋም ጋር ስራ አለኝ ትርፍ ተካፍይ እና ኮሚሽን ኤጄንት ነኝ እናም የአንተ/የአንቺ አመለካከት ምን እንደሆነ ባላቅም አብረኸኝ ብትሰራ ብዙ ትርፎችን እና ከቅጥር ስራ ከስደት ወጥተህ የራስህ/የራስሽን ቢዝነስ መገንባት የምትችልበት ብዙ መልካም ነገሮችን ማግኘት የምትችይበት ድርጅቱ ጠንካራ እና ራእይ ያላቸውን ደንበኞች ይፈልጋል ስለዚህ በቂ መረጃውን በዋትሳፕ ልነግርህ እችላለ/ ወንድሜ_***እህቴ*

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu2260 Před 8 měsíci +1

    አባታችን ፈጣሪ ይማሩት

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 Před 8 měsíci +1

    አባየ እግዚአብሔር አምላክ ይማረዎት አይዞዎት አባየ❤❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před 8 měsíci +3

    ይሻለወታል አብሽሩ ይታከማሉ 300 ሽብር ለኛ ለኢትዮጲያውያን ከተባበርንቀላል ነው ኢንሻ አላህ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 8 měsíci

      እግዚያብሄር ይስጥሽ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-dl3de7cy3t
    @user-dl3de7cy3t Před 8 měsíci +4

    ስትዋሹ ስለማያምርባችሁ እኛን ተመልካቻችሁን ግን ፕራክ እዳታደርጉን.
    በተረፈሰላማችሁ ይብዛ. መልካምስራ❤❤❤❤

  • @user-hd7xd6us4v
    @user-hd7xd6us4v Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይማሮት ኣባታችን

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Před 8 měsíci +6

    ርዕሱን አይቸ በድንጋጤ😢😢😢😢😢😢😢ሰላም የመዳም ቅመሞችየ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Před 8 měsíci +6

    😢እረ ልቤ ቀጥ ብሎ ነበር እኳንም ፕራክ ሆነ

    • @makeya2128
      @makeya2128 Před 8 měsíci

      ወዪኔ በሳቅ ሞትኩ አፍፍፍፍፍ😊

  • @user-uu8pq8tt2w
    @user-uu8pq8tt2w Před 8 měsíci

    Egezabeher yemaroyot abatachin

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 8 měsíci +2

    የኔ ዉዶች እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Před 8 měsíci +1

    ፈጣሪ ይማሮት አባታችን

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 Před 8 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት🙏አዲስና ቃል እውነት መስሎኝ የእውነት ደግጬ ነበር ተው ተከታታዮቻችሁንማ እታስደግጡን እጂ ለማንኛውም በርቱልን 🥰🥰🥰

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 8 měsíci +1

    አባታችን ፈጣሪ ይማሮት

  • @user-or4gy6im7l
    @user-or4gy6im7l Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይማሮት አባቴ😊

  • @yiftuawol9441
    @yiftuawol9441 Před 8 měsíci

    ሰላም ቃል ሰማያዊዉ daining ዋጋውን ማወቅ ይቻላል?

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 8 měsíci +2

    ደግጭ ነበር የሰው ልጅ በለፋበት ልክ ማግኝት አለበት ብዬ አምናለሁ 😢😢❤❤

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv Před 8 měsíci +1

    አባታችን ፈጣሪ ይማሮት🤲🤲🤲🤲

  • @GgvhFfhu
    @GgvhFfhu Před 8 měsíci

    በስመአብ አዲስና ቃልየ ውይ ፕሮግራማቹሁን በጣም ነው የምከታተለውግን ኮሜት አልጥፍም ለመጀመራግዜ ስፅፍ እናም እደዛሬ ደግጨአላቅም በእውነት በስመአብ የሰውልይ ደክሞ ደክም ብየ

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Před 8 měsíci

    ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 8 měsíci +1

    ፈጣሪ የማርወት አባቴዋ ❤❤❤

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 Před 8 měsíci

    Egziabher Amlak chereso yemarot

  • @user-ub9rq3xz5i
    @user-ub9rq3xz5i Před 8 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር ይማሬት

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይማሮዎ አባታችን ❤❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 8 měsíci

    Wuy keliban gefefachihuti egizabihar yitebikachihu selamachihu yibiza❤❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před 8 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ አዲስእና ቃል❤❤ግን ለፕራንክ ብላችው አታሟርቱ በስራችውላይ አታሟርቱ ስው በተናገርው
    አንደበት ይሆናል አንድ ገበሬ የዘርውን ነዉ የሚያጭደው
    ስለዚህ እንጠንቀቅቅ