ችግር የማያጣው ቤት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 12. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,3K

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +668

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ክፍ አይንካችሁ

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před rokem +510

    በሥደት ያላችሁ እህቶቸ። የማታ እጀራችሁን ያሣምርላችሁ አሜን

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +402

    ማነው እንደኔ እረእሱን አይቶ የደነገጠ 👍👈ግጩኝ

  • @tizitamulu4341
    @tizitamulu4341 Před rokem +607

    ቃል እና አዲስን የሚወድ ላይክ ያርግ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +218

    የቃል እህት ደስ ስትል መሲ ረጋ ያለች ነች ደግሞ ስታምር የፀይም ቆንጆ🥰🥰ይመቻችሁ ወይ አዲስ አመረርከው 😀😀

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +479

    ይሄንን ቤተሰብ እንደኔ የሚወዳቸዉ በላይክ 👍👍

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Před rokem +1

      እህቴ ደምሪኝ እባክሽ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@genetgetahun ገኒ ነይ እንደማመር

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Před rokem +1

      @@blentube3002 እሽ

    • @user-on9vx9sb8e
      @user-on9vx9sb8e Před rokem

      @@genetgetahun ገነት ደምርኝ እህቴ

    • @user-on9vx9sb8e
      @user-on9vx9sb8e Před rokem +1

      @@genetgetahun ማማየ ደምሪኝ እደምርሻለሁ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +73

    የኔ እናት ሁለት አመት እበልጥሻለሁ ትልቅሽ ነኝ አይደል ስሚኝ ስትል በእውነት ውስጤ ተረበሸ በፍቅር ያኑራችሁ🥰🥰🥰

  • @user-hj6rr7sj4d
    @user-hj6rr7sj4d Před rokem +56

    እሰይ መሲየ የኔ ደርባባ ምርጥ እህት ነሽ ምክርሽን በጣም ነው የተመቸኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ቃልየ ኣዲስየ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቃልየ እመቤቴ በሰላም ትምጣሽ የኔ ውድ🥰❤❤❤
    መሲን የወደዳቹ👍እስኪ ልያቹ❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +69

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ይልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem +34

    ወይኔ የቃልዬን እህት ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ጨዋ ናት ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤😂

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +141

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ህጻኑ ቅዱሰ ቂርቆሰ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃል ና አዲሰ እምወዳችሁ🥰

  • @kidist7572
    @kidist7572 Před rokem +37

    ደስ የሚል ቤተሰብ ቃል እመአምላክ በሰላም ትፍታሽ አሜን!!!ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @user-hc3rt9ec7l
    @user-hc3rt9ec7l Před rokem +33

    ወኔ😔 በላይ አይቸ እኖት መስሎኝ እንዴት እንደነገጥኩ
    የሚወዳቹ ቃልየ&አዲስየ ትዳራቹ ይባረክ💙🥰

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍

  • @cfuudhxicifud8800
    @cfuudhxicifud8800 Před rokem +24

    የየእናነተ ፕራክ ሳይሆን በጣም አስተማሬ ነው እግዚአብሔር ሰላማቼችሁን ያብዛው ውዶች

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Před rokem +39

    የናተን ቪድዬ ገና ስጀምረው 😀😀😀😁😁😁😁 እኝኝኝ ብዬ ነው ከመውዴዴ የተነሳ ስወዳቹ ኑፍፍፍ አመት ኖርልን

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Před rokem +1

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @keymobile3913
    @keymobile3913 Před rokem +26

    እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን በፍቅር ነው የምከታተላችሁ ፍቅር መኖሩን እናንተን ሳይ ተስፋ ይኖረኛል ልቤ በጣም ተሠብሯል ያገሬ ልጆች ፀልዩልኝ

    • @samrisamri3353
      @samrisamri3353 Před rokem +1

      አይዞሽ እማ ብርቱ ሴት ሁኝልን 💕💕

    • @etu819
      @etu819 Před rokem +1

      አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል አትጨነቂ ይህች አለም በጣም አጭር ናት 🥰

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

      አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ያስብሽ ጠንካራ ሁኝ ፀልይ

    • @edenedu4580
      @edenedu4580 Před rokem

      አይዞሽ ሁላችንም ተስብረናል ግን ተሰብርን አንቀርም ፈጣሪ የተሻለ ነገረ ይሰጠናል 🙏

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 Před rokem

      @@edenedu4580 ተሥፋ አረጋለሁ

  • @user-ys7bs6uh9q
    @user-ys7bs6uh9q Před rokem +49

    እኔ ግን ዮቱቨር ከሆኑ ሰዎች እንግድነት አልሔድም 🤣🤣ምን በወጣኝ 🤣በርቱ ቃልየ እመብርሃን ካችጋ ትሁን በሰላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን

  • @winatube1212
    @winatube1212 Před rokem +31

    የቤቱሰብ ተምሳሌት ብያቺኳለሁ ሁሌም ትምህርት ያለው ነገር ስታሥተላልፉ ደስ ስቱሉ በማርያም በፍቅር ያኑራቺሁ 😍☺☺

  • @fozyaseidmohammed6288
    @fozyaseidmohammed6288 Před rokem +71

    አቤት አስተሳሰብ ሁሉም ሰው እደናተ መልካም ቢያስብ ደስ ይልነበር ቃልየ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ🥰🥰🥰

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +114

    ምስክን ገና ከመገድ ከመምጣቷ ትንሽ አቆዩም ነበር ቃል አድስ የምወዳቹው እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ♥♥♥

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 Před rokem +44

    በውሸት አትማሉ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤😍😍😍😍❤❤❤🙏

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před rokem +34

    በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ቸሩ አምላክ የቤተሰባችሁን ክፉ ዜና ከመስማት ይሰውራችሁ አሜንንን🙏🙏🙏🙏

  • @hanayifterelu6856
    @hanayifterelu6856 Před rokem +2

    ቃልየ እህትሽ ባጣም ልባም አስተዋይ እግዚአብሔር የባረካት ናት ስለልቧናዋ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ፍቅር ናቸዉ❤🙏🇪🇷

  • @tube-qw3ov
    @tube-qw3ov Před rokem +66

    ሰላም አዲሰ እና ቃልን የሚውድ በላይክ

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Před rokem +14

    እኔንም አስደነገጣችሁኝ ምሀላይ ጀምሪ ተበላሁ የቃልዬ እህት ከልቧ ስው ናት ማርያምን ጀግና ናት እድህ ያለ መልካም እህት ብዝት ያርግልን

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +9

    አሰተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ሰወዳችሁ እኮ 😍😍❤

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 Před rokem +68

    ወይኔ ግን ደስ ትላላችሁ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mediwolloyewatube8930
    @mediwolloyewatube8930 Před rokem +29

    ወይኔ ሰወዳችሁ ፕራንካችሁ ሁሉ ትምርት አዘል ናቸው የኔ ምርጦች 💘💘💘💘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ🌺❤

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před rokem +10

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏ለብዙ ባለትዳሮች ምሳሌ ናችሁ ❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před rokem +30

    እግዚአብሔር አይለያቹ በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናቹ😍😍😍😍😍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😍

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před rokem +2

    ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ ክፎ ነገር ከመስማት አድነኝ ጥሩ ትምህርት ነው አዲስ ቃለየ ጎበዝ ናቸሁ የቃልየ እህት ደግሞ ለድጋሚ እነቃለየ ቤት ሰተሄጅ ፀሎት አድርጊ ቀልብ ከሚገፍ ፕራክ ይሰወራቸሁ በዚህ ምድር ላይ እንደ ፍቅር እንድ ሰላም ጥሩ ነገር የለም በእውነት እንድዚህ አይነት ቤተሰብ አወቃለሁ የባል ዘመድ ሲመጡ ሚስት ትናድዳለች ባልም የሚስት ቤተሰብ ሲመጡ ይናድዳል በእውነት ብዙ ቤት እንደዚህ ናቸው አብዛኛውን ሰው ጥሩ ትምህር ነው አዲስ ቃልየ ጎበዝ ተዋናይ ናቸሁ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Před rokem +1

    ወይኔ የቃልዬ እህት ጨዋነት አስተዳደጋችሁን ይገልፃል ወላጆቻችሁ ታድለው እድሜና ጤና ይስጥላችሁ በጣም ስነስርአት ያላት ልጅ ናት በጣም ጨዋ ጨዋ ኡህ ታድለሽ ቃልዬ እንዲህ አይነት እህት ስለሰጠሽ አምላክሽን አመስግኚ

  • @azebteketl7094
    @azebteketl7094 Před rokem +5

    ደስ ስትሉ አስደነገጣችኋት ግን ጸብ ሲያስጠላ ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Před rokem +5

    ቃል አዲስ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን መሲዬ በጣም አስተዋይ ነሽ ባንቺ ንግግር ውስጥም ብዙ ቁምነገር ወስደናል 😍😍😁😍😁😍😁😍😁😁😍😍😍

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +2

    ማነው እደኔ እነዚህን ጥዶች የሚወድ በርቱ የኔ ልዩዎች መሰሎቻችሁን ያብዛልን

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o Před rokem +4

    አዲስ እና ቃል እንደኔ የሚወዳቸዉ ማነዉ ትልቅ ትምህርት እናመሠግናለን ዉዶችዬ🥰🥰🥰እህታችሁን ግን አስጨነቃችኋት😂

  • @tiglave9553
    @tiglave9553 Před rokem +17

    ውይይ ስወዳቸው ማርያምን ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ 😍😍🥰🥰

  • @eyu4059
    @eyu4059 Před rokem +48

    ቃል ምን ሆናት ብዬ መደንደጤ በተረፈ አስተማሪ ነው 💓

  • @user-jr1jl6cw7q
    @user-jr1jl6cw7q Před rokem +1

    ወይኔ እንደዚ ኮ የምሉ አሉ ግን ደስስስ ስትሉ እመብርሃን ትጠብቃቹ ብዙ እየተማርን ነው በርቱ ተወዳጆቼ

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před rokem +4

    እግዚአቢሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልና አዱስ ቃልየ እማምላክ ወልደሽ ለማቀፍ ታብቃሽ ወይኔ የቃል እህት ምክሯ አድኛ ነዉ ትልቅሽ ነኝ ስሙኝ ስትል ደስስ ስትል የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ💚💛❤️

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጣቹ የምሪ እህትሽ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ደሞ በጣም ስርአት ያላት ልጅ ናት😍 ሰዎች ሲጨቃጨቁ እንዴት እንደሚያስጨንቅኮ

  • @weynisehet123
    @weynisehet123 Před rokem +14

    እምብርሃን በስላም ትገላግሺ ቃልየ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +2

    ወይይይይይይይይ እንደት ደስስስስ እንደሞትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Před rokem +1

    ውይ የናት አስጨነቃችሃት እኮ
    ትህትናዋ ደስ ሊል ቃልግን ብራክ
    የሚያደርግ ይዘዝብሽ በተረፈ ሁላችሁም
    እወዳችሃለሁ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

    ምርጥ እሕት ሚዛናዊ ዋው ደስ ስትል ደግሞ ❤😘አሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @zed9732
    @zed9732 Před rokem +8

    ጎበዝ መሢዬ ምክርሽ ደሥ ሢል!ፍትሐዊ ነሽ💝

  • @wedewede8500
    @wedewede8500 Před rokem

    በጣም ደስታቸው.የኔ ማር.ምርጥ የቤት ስራ.በጣም እወዳችኋለሁ.😘😘

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před rokem +2

    ዎው መሲ በጣም አስተዋይነሽ ቁንጂና ከስብና ጋር
    አዲስ ናቃል ምርጥ ጥንዶች ቃልየ በሰላም እመብርሐን ትፍታሽ

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k Před rokem +4

    ❤❤❤❤😂😂😂በጣም ደሰ የሚል መልእክት ነዉ

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 Před rokem +9

    የኔ እናት ስተሳዝን በእውነት አንጀቴን ባለችኝ መስዬ 😢❤️😘

  • @tw5965
    @tw5965 Před rokem +1

    እግዚዓብሄር ይባርካችሁ አዲስ,ቃል መሲ ኦኦ ደስ ስትሉ የፍቅር ተምሳሊቶች ቃል እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před rokem +3

    የኔእናት ትክክልናት ሰው ሲመጣ የሆነገርማ ይዘጋጃል ተባረኩ ሰወዳችሁ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před rokem +5

    አስተማሪ ነው:: እመቤቴ ትቅረብሽ ቃልዬ❤

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +4

    በጣም ታምራላችሁ የኔ ቃሊዬ በጣም የምወዳቹ ቤተሰቦች👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @yezna2219
    @yezna2219 Před rokem

    ስለእውነት ደሥ ትሉኛላችሑ ትምርት ወሥጀበታለው ማርያምን ደሞ እወዳችሐለው ❤️🥰 😁👈ግን ዋው

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 Před rokem +1

    በጣም አስተማሪ ነገር ቃልዬ እና አዲስ እናመሰግንሀለን

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ምርጦቸ❤

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    ጎበዝ ልጅ እኔም በትዳር ውስጥ መግባት አልወድም ብችል መክራለሁ ካልቻልኩ አግድሚ ነው ማየው😁

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Před rokem

    በትክክል በጣም አስተማሪ መልእክት ነው ትዳር የሚያፈርሰው ሶስተኛ ወገን ነው

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 Před rokem +28

    አስደነገጣቹኝ ኡፍፍ😢😢😢አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @fafiarebu1952
    @fafiarebu1952 Před rokem +1

    በጣም ወላሂ በኔ ደርሶብኛል ተናግሬ ቤተሰቦቸየ 😢ለኔ ሲሉ አኮረፎቸው😢 አሪፍ ትምርት ነው ማርየ❤

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Před rokem +1

    ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ ቃልየ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ

  • @meheretalemu1419
    @meheretalemu1419 Před rokem +12

    ወይኔ ሲስተር ስታሳዝን ቃል እና አዲስ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +13

    የምር ፕራክ አርጋችኋታል ግን ስትጨቃጨቁ ጨነቀኝ እኔ እኳን መሲን😁😁

  • @zebibadnasir4458
    @zebibadnasir4458 Před rokem +1

    ወይኔ ሥወዳቹ ማሻአላህ ፍቅራቹ የዘላቂ ያድርግላቹ

  • @_50501
    @_50501 Před rokem +1

    ምርጥ እህት የ እውነት ተባረኪ ደግሞ
    የ ቃል ታላቅሽ አትመስልም::

  • @meseretalemu7331
    @meseretalemu7331 Před rokem +28

    እኔም እርጉዝነኝ መልካም ምኞት ተመኝልኝ😍

  • @user-no4rv5ym4q
    @user-no4rv5ym4q Před rokem +8

    የኔ እንቁዎች የፍቅር ተምሳሌቶቼ ሰወዳችሁ ግን ቃልዬ እህትሺን አሰጨነቃችኋት ወገኖቼ ባለትዳሮች ወይም ለወደፈት ለትዳረ ያሰባችሁ ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው የኔዎቹ በጣም እወዳችኋለሁ 🌸🌺
    🥰🌸🥰🌸🥰🌸
    ቅድሰት ኪዳነምህርት በዘርፍፍ ቀሚሶ እቅፈ ድግፈ አድርጋ በሰላም ትገለግልሺ ቃልዬ የኔ ዉድ
    ቅድሰት ኪዳነምህርት ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ትጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላምን እመብርሃን ታዉርድልን
    ለህዞቦቾ ፍቅርና ሰላምን ታድልልን አሜን
    እሰኪ ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ አሜን በሉ ላይክ አድረጉ
    🌸🌸🌸🌸🌸

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před rokem

    ወይነ ምሰክን ምሰዬ አሳዘነችኝ እዉነት ነው በትዳር ዉሰጥ ለላ መግባት የለበትም ና ጡሩ ትምህርት ነው ዉዶቼ 🌹🌹

  • @kalkidaneybe7287
    @kalkidaneybe7287 Před rokem +1

    ስወዳቸሁ እኮ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před rokem +3

    እንኮአን ደህና መጣችሁልን ሰላም ለዚህ ቤተስብ ይሁንልን🙏🏾🙏🏽💕💕🌷🌷

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Před rokem +12

    ቅዱስ ሩፍኤል በሰላም እድወልጅ ይርዳሽ

  • @guccikook2197
    @guccikook2197 Před rokem

    ምርጥ እና ትክክለኛ ደሰ የምትል እህት
    የኔ ቆንጆ አሰጨነቁሸ አይደል

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat Před 5 měsíci +1

    መልካም እህት ጥሩ አስተሳሰብ ያላት

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před rokem +19

    የአዲሥ እና የቃል አድናቂ ማነው እደኔ 👍👍

  • @user-vg7sr1ur9f
    @user-vg7sr1ur9f Před rokem +6

    ሰላም እንዴት ናቹ እህት ወንድሞች ሓዲስ እና ቃል በመጀመርያ ሰላም ለናንተ ይሁን የምትሰሩት ነገር አስተማሪ ሆኖ ሳለ ለ prank እግዚአብሄርን መድሃኒአለምን በከንቱ ማንሳት ከናንተ አልጠብቅም እናንተ ብዙ ነው ሰዉ ሚማረዉ ሰለዚ ስሰሩ እየተጠነቃቹ አመሰግናለው።

  • @ry8319
    @ry8319 Před rokem +1

    ውይ ጉድ ያስደነግጣል እውነት እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ በትዳራችሁ ውዶችዬ😘😘😘

  • @youtu500
    @youtu500 Před rokem

    ዋው ቃልዬ በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ😘😘😘😘😘

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před rokem +14

    የምወዳችሁ ጥንዶችዬ አቤት ፍቅር እንዲ ነው

  • @sosinakasew8104
    @sosinakasew8104 Před rokem +3

    የፍቅር ቤት ስወዳቹ❤️❤️❤️

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 Před rokem

    ትልቅ ትምሕርት ነው የሠጣችሁኝ ቃልዬና አዲሥ 😍😍😍😘😘

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 Před rokem +1

    የኔ ማር ህቲቱ ተባረኪ ጨዋ ልጆ ምንም ክፉ አልወጣትም ❤️❤️❤️🤔

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Před rokem +6

    ወየኔ እንግዳ የኔ ምስካን ስታዝን😢😂

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +5

    እህቷግን ወው ናት አስተዋይ ሴት 😁😁😁

  • @user-io4bw1wp8l
    @user-io4bw1wp8l Před rokem +1

    ግን ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ K&H💓💓💓👌💐💐💐💐💑

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Před rokem +2

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አደርሳችሁ እንኳን ደና መጣሁች ውዶችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ማስተዋልን ይስጣችሁ በስደት ያላችሁ ገብርኤል ይድርስላችሁ ዋውውውውው በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላሽሁ

  • @bortakaljjj56
    @bortakaljjj56 Před rokem +36

    ዉዶችዬ ስወዳቹ እኮ የፍቅር ተምሳሌቶች

  • @millionayaliw211
    @millionayaliw211 Před rokem +5

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ🌺😍

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před rokem +1

    ደስ ስትል በእውነት እግዚአብሔርይጠብቃቹ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ👍

  • @nagatnagat1243
    @nagatnagat1243 Před rokem +1

    አድናቃችሁ ነኝ በጣም ነው ደስ የምትሉት እንደእናንተ አይነት መልካም ትዳር እንዲኖረኝ ተመኘሁ

  • @emano5974
    @emano5974 Před rokem +3

    ወይኔ እንደት እንዳስደነገጣችሁኝ እመቤቴን አቤት እሩጫየ ልደፍ እስከምሰማችሁ ተመስገን የናንተንስ ፍቅራችሁንጅ ጻበባችሁንም አያሰማን በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው ኑሩልን

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Před rokem +3

    እንዴው ስወዳቹህ የፍቅር ትምሳሌት እኮ ናቹህ🥰🥰🌹

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem

    ቃልዬ እና አዲስ በእውነት አስተማሪ ነው ያቀረባቹት አስተዋይ እህት ነው ያለሽ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před rokem

    ወይ መስየ ከመምጣቷ ግራ አጋባችሁአት የኔናት ትግስት ይጨምርልሽ አሁንም ቁሟ ቀረች በቃ አመረረች ቁምነገር አለው በርቱ ቃልየ እና አዲስ ትልቅ መልክትነው ባል ያላችሁ ተማሩ

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Před rokem +11

    ወላሂ እኔበታምነዉ የደነገጥኩት ታምኔት የለጠፋችሁትን አይቸ በጣም ደነገጥኩ😢😢😢😢❤🌹❤💗

  • @yabyab2857
    @yabyab2857 Před rokem +10

    Erguze negni like amargni eski weduchiye

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem

    ወይኒ መሲ እኔ ልጨነቅ ተጨነቀች በጣም ግራ ገባት እኮ ምስኪን😍😍

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Před rokem

    አድሴ ቃልየ ስወዳችሁ በርቱልን ጥሩትምርነው ።

  • @zenatabdo8867
    @zenatabdo8867 Před rokem +48

    የኔ ውዶቺ እንደምወዳቺሁ ታውቃላቺሁ ግን እምተወዱዋቸው በላይክ ግለፁ

    • @genetgetahun
      @genetgetahun Před rokem

      በቅንነት ደምሪኝ እህቴ