ወቸው ጉድ የማያምር ነገር የለም እኔንም አማረኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,8K

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 2 lety +495

    እረ ዛሬ ልዩ ቀን ነው ለኔ የምወደው የማከብረው አደበቱ የሚጣፍጠው እንቁ ውዱ የተዋህዶ ልጅ ቃላት የለኝም ላንተ ዲያቆን ሄኖክ እንኳን ለዚህ አብቃህ ካፍህ የማትለየው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እስኪ ደስ ያለው ላይክ

    • @user-yf5ff5vp4h
      @user-yf5ff5vp4h Před 2 lety +9

      እኔም በጣም ደሥብሎኛል ሚሥትዮይቱ ታድላ 😍😍

    • @hanahyluuaselfch485
      @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety +5

      እኔም ፍድቅድቅ እያልኩኝነው የእውነት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@user-yf5ff5vp4h Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@hanahyluuaselfch485 Endmamer

    • @rkbd6652
      @rkbd6652 Před 2 lety +3

      የት አለ ንገሪኝ እህት ስሞት

  • @user-gw2kr5wq5k
    @user-gw2kr5wq5k Před 2 lety +287

    ማነው የቃልዬ አድናቂ የምር ወተኛ ፍቅር ከናተ አለ ይጨምርላቹሁ😍😍

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

      ደምሪኝ😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @abeba2tube
      @abeba2tube Před 2 lety

      🌹🌹🌹🌹❤☕️

    • @impacttube1
      @impacttube1 Před 2 lety

      ይታይ czcams.com/video/ro5oiKXFelw/video.html

    • @cameleayousef2922
      @cameleayousef2922 Před 2 lety

      እረተውግፈአትስራ፡ጡሩስታገኙ፡መከራ

  • @mulusetzemn4752
    @mulusetzemn4752 Před rokem +10

    ውይ የኔውዶች እንኳን ደናመጣችሁ አቤትቃል ግንትግስትሽ ታድለሽ እስኪ እነዚህን ጥንዶች እንደኔ የሚወድ የሚወድ በላይክ አሳዪኝ👍

  • @susutube360
    @susutube360 Před 2 lety +34

    ሚስት ብቻ ሳይሆን እንዴ እናትም ነች ቃልዬ አሏህ እድሜ ይስጣችሁ በሰላም ውለጅ🥰🥰🥰🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ic4ue6bs8q
    @user-ic4ue6bs8q Před 2 lety +277

    😀 🥰 😍 ቃልዬ ትወጣዋለች እውነተኛ አፍቃሪ ትዕግስተኛ ስለሆነች 🌺🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety +2

      Endmamar

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      @@hannatube3952 እሽ

    • @masrt.2471
      @masrt.2471 Před 2 lety +1

      Wowwow💜💜💓💜💓💜💕💜💕💜💜💓💓💜💓💜💓💜💓💓🌹💓🌹💓🌹💓🌹🌹💓💓ማር ፍቅር 💜💜💕

    • @masrt.2471
      @masrt.2471 Před 2 lety

      ስውድች 💓🌹🌹💓❤💓❤💓❤💓❤♥️❤❤♥️

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 2 lety +132

    ቃልዬ እኔም እንዳንቺ ለወደ ፊት ባሌ ጥሩ ሚስት ለመሆን ዝግጁ ነኝ ፀልይልኝ ስወድሽ የኔ አመለ ወርቅ ❤✝️

    • @genetymaryam166
      @genetymaryam166 Před 2 lety

      ክክክክክክክ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@genetymaryam166 ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @zeraytesfamarian9074
      @zeraytesfamarian9074 Před rokem

      እኔ አለውልሽ ኡነት!! የት ነው ምትነሪው፧ ንቃላቀል

    • @lemlemamanuel7222
      @lemlemamanuel7222 Před rokem

      የኔ ቆንጆ ቃልዬ ስታሳዝን አንተ አታንገላታት ኢቺን ትንሽ ልጅ ተንከባከባት

  • @makdesshalgebrel8340
    @makdesshalgebrel8340 Před 2 lety +47

    የኔ ውድ ቃልዬ አች የእውነት ሚስት የሚለው ቃል እራሱ አይገልፅሽም የኔማር እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እደዚሁ እደሆነ እስከመጨረሻው ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ቃልዬ ያችማ ይለያል የኔ ቅመም ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

      ሰብ መቅዲ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-gk6gl6oj9h
    @user-gk6gl6oj9h Před 2 lety +11

    ሰላማቹ ይብዛልን ውዶቼየ እንኳን በሰላም መጣቹሁ የኛ እንቁች ሰወዳቹሁ አመብርሃን ትጠብቅችሁ💓

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před 2 lety +154

    ወይኔ ሆዴ ጮኸ እኮ ይህን እንጀራ አይቸ ከስደት መልስ የእናቶቻችነን እንጀራ እምንበላ ያድርገን የመዳም ቅመሞችየ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +129

    welcome ውዶቼ
    የተዋህዶ ልጆች ለልደታ ማሪያም ወርሀዊ መታሰብያ በዓል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer bekenenet

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Před 2 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-iz3lk5cz3v
      @user-iz3lk5cz3v Před 2 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኻን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @uoottennariyal1871
      @uoottennariyal1871 Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 Před 2 lety +23

    Kkkkkkkkkkkkk የመጨረሻውን ጉርሻ እኔ ነው የተቀበልሁ ቃልየ አዲሱ በጣም እኮ ነዉ የምወዳቹሁ ልቤ ውልቅ አለ በሳቅ እግዚአብሔር የፍቅሩን ዘመን ያርዝምላቹህ ለሁሉም ሰው ተምሳሌት ናቹህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mesertabedthanks707
    @mesertabedthanks707 Před 2 lety +4

    እናንተ ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር የባረካችሁ የመረቃችሁ ልዩ የዋህ ደግ ታታሪ ልበ ቀና እግዚአብሔር አምላክ ክፉ አይንካችሁ በርቱ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አሜን እናንተ ለወጣቱ እንዲሁም ለህብረተሰቡ ብርታት ጉልበት ናችሁ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ አሜን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fikerdablke1576
    @fikerdablke1576 Před 2 lety +158

    ስደተኞች ሀገራችን እንድንገባ በፀሎት አስቡን

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před 2 lety +67

    ማነው እነዚህን ጥንዶች እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ👍

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Před 2 lety +30

    የኔ ውቦች ድንግል ማርያም ትጣብቃችሁ ወልደችሁ ለማሳም ታብቃችሁ እውነተኛ ፍቅር ማለት እንዲህ ነው የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑረችሁ❤❤
    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣችሁ አቤት ስወዳችሁ ወይኔ ቃልዬ የኔ ትሁት ትዕግስትሽ እኮ በፈጣሪ የኔ ደርባባ ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-tz7qu7xj7x
    @user-tz7qu7xj7x Před 2 lety +88

    የእውነት ትግስቷና እርጋታዋ ደስሲል ፈጣሪፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @banchibanchi5611
    @banchibanchi5611 Před 2 lety +165

    ውይ እናተልጆች በሳቅ ገደላችሁኝ።ፍቅራችሁም ሊደፋይነው ።እንደናተ ያለ ፍቅር ያድለን ፈጣሪ

  • @amarosamaros7951
    @amarosamaros7951 Před 2 lety +8

    የኔ ጀግና ቃልዬ ጎበዝ እውነት ለመናገረ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ደገሞም እነ እዮቤ ተናፊቀዋሉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Před 2 lety +5

    ወይኔ ስታምሩ እኮ የኔ ዉበታሞች ቃልዬ እና አዲስ ደስ ስትሉ እኮ ፍቅር ናችሁ ኡፉ ቃልዬ ግን አሳዘነችኝ ሚስኪን እዉነትም የዋህ ናት

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety +57

    ፀጋን ያብዛልሽ ወይኔ እኔ ብሆን ምን እንደምስራህ ታዬኝ እኮ😂😂😁😂😁

    • @sarabest9640
      @sarabest9640 Před 2 lety

      ምን ነበር

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 Před 2 lety +87

    እውይ በቅናት ልደፉኝ ነዉ ኧረ አምላኬ እኛንም የመዳም ቅመሞች ሹፈን ወይም ሹተን 😉😆 ፈጣሪ አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ 🥰 ደሞ አሜን ብያለው አዲስዬ ቃለዬ የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @user-dt6bk6ob9v
      @user-dt6bk6ob9v Před 2 lety

      ሹተን ጥሩ😀😀😀😀

    • @kaltube9906
      @kaltube9906 Před 2 lety

      😂😂😂😂

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 Před 2 lety

      አይዙሽ ይመጣል አንቺ ብቻ ሳታቋጭ ፀልይ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před 2 lety

      ሹፈን እሽ ሹተን ማለት? ድፋን እያልሽ ነዉ ሃሃሃሃ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 2 lety +4

    የኔ ውዶች እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ልዩኮ ናችሁ

  • @user-dn4sc4yb7n
    @user-dn4sc4yb7n Před 2 lety +2

    ወይኔ ቃልዬ የኔ ነት አለህ አይለየያቹ ፍቅረቹንም አለህ ይጫምርለቹ ለሁሉም በል እንደቺ አይነት እንስት ይስጣዉ ለሴቷን እንደዛዉ ሰለማቹ ይብዛ አለህ ሀገረችንን ሰለም የርግልን

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 Před 2 lety +32

    እግዚአበሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁልን ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ከእናተ ብዙ እየተማርን ነው❤❤❤

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem +3

    እግዚሐብሔር ይመሰከን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ምወዳቹ የተዋእዶ እንቁዎች ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pm1ow6qm3h
    @user-pm1ow6qm3h Před 2 lety +50

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ በልጅ ይባርካችሁ ውዶች❤❤❤🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl Před 2 lety +1

    ቃልዬ እኮ ማር ዘነብ ነች የምለው በምክነያት ነው አቤት ፍቅርና ጥበብና ሞገስ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ማርና ወተት ያድርግላችሁ

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Před 2 lety +43

    እኳን ደና መጣችሁ ዉቦችየ ዉይ ቶሎ ቶሎ ኑልን እናተን ሳይ እጂግ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🙏🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤🙏

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      ደምሩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-qp5vp5ej8w
    @user-qp5vp5ej8w Před 2 lety +7

    ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የተ ፍቅርን ለሁላችንም ይስጠን እውነት ምኖቴ ይህ ነው

  • @user-ol2df5mx4w
    @user-ol2df5mx4w Před 2 lety +3

    የእኔ ውዶች ስወዳችሁ ኑሩልኝ ደስስስስስ ስትሉኝ በእግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝዝዝት ያርግላችሁ ከዚህም በላይ አሜን💕❤🙏

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety +34

    ቃልዬ የኔ እናት ደግማ ስትወጣ እኮ አጀቴን ነው የበላችው😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @ortodoxtewahodo8362
      @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety

      @@sinteblog5870 እሺ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +27

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል &አዲ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ አዲ እውነትም እድለኛ ነህ ሚስኪን ሚስት ተፋፍሳችሁአል ❤❤❤👌

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @miersiarsema9754
      @miersiarsema9754 Před 2 lety

      ታድለክ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 Před 2 lety +6

    ስታምሩ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏 አይይ አምሮት ትዝ አለኝ በስደት እርጉዝ ሆኜ የሽሮ አገልግል አምሮኝ አልቅሻለሁ ሰርቼ አልጣፍጥ አለኝ ያመረኝ የኢትዮጲያ አገልግል ነው አይ ስደት የስራህን ይስጥህ😢

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g Před 2 lety +1

    ማነዉ የቃልየ አድናቂ እዉነተኛ ፍቅ አላቸዉ የፍቅር ምሳሌወች ናቸዉ አይለያችሁ እድሜከጤናጋ ይስጥልንንን🙏🙏🙏

  • @Agurashtube
    @Agurashtube Před 2 lety +1

    ቃል የኔ ሙሉ ሴት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በጣም እየተናፈቃችሁ ነው አይመጡም እንዴ እያልኩ መጣችሁ ደስ ሲል የኔ ውዶች ስወዳችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-pf1cu4qe9j
    @user-pf1cu4qe9j Před 2 lety +3

    እኳን. ደህና. መጣችሁ. ቃልዬ. ዛሬ. ደሞ. የሌለ. አምሮብሻል. ስለምግቡ. የተባረከ. ይሁን. ብያለሁ. እጀራ. እዴት. እደናፈቀኝ. ብታዩ. እውነት. በቃ. አስጎመዣችሁኝ

  • @halima1020
    @halima1020 Před 2 lety +1

    የኔሚስኪ ቃልየ ቢጨቃት ጉመን ይዠልክ መጥቻለሁ አለች ትግስቷን ሳላደቅ አላልፍም ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Před 2 lety +6

    የኔ ማሮችችችችችችች ስወዳችሁኮ ማርያምን ትናፍቁኛላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 Před 2 lety +53

    የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ 😍የእውነት ቃል ምርጥ የፍቅር ሰው እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካችሁ 😘😘😘እኔ ብሆን ጥዬው ሄጃለሁ😂😂😋

  • @sidisezerihun2196
    @sidisezerihun2196 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ ስርዓቷ ውበት በቃ ጌታ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሸ ባልሽ ታድሎ ሚስት ብቻ ሳይሆን እናትን ጭምር ፈጣሪ ሰጠው እሱ ፈጣሪውን በደንብ ያመስገን አንቺም እንደዛው ስታምሩ

  • @princesss7977
    @princesss7977 Před 2 lety +11

    ቃልዬ ትለያለች እኮ ታድለሃል አዲስዬ በደስታ ኑሩልኝ😍😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tigistshiferaw8912
    @tigistshiferaw8912 Před 2 lety +33

    የኔ መልካም በጣም ነው ደስ የምትሉት ባተሰሪው እራሱ እሺ ማለትሽ ደስታን ይፈጥራል 😍😘ሲቀጥል አቤል እና እዮብ ወዴት ገቡ 🤔

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @albas_tube_9927
    @albas_tube_9927 Před 2 lety +3

    ቃል ስታምሪ+የውስጥ ውበትሽም💞❤ በጣም ነው ምታምሩት ufffa እመብርሃን ትጠብቃቹ👑👑😍💞💞💞💞

  • @ssd7247
    @ssd7247 Před 2 lety +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ ቃልዬ አሳዘነችኝ መልካምነት ከፈጣር የምሰጥ ዉድ ስጦታ ነዉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ምርጦችዬ በጣም የምታስቀኑው ጥንዶች ናችሁ ቃልዬ ተባረኪ ተመልካቾች ምን አለ ካያችሁዋቸው አይቀር ላይእ ብታረጉዋቸው አይከፈልበትም

  • @almaazalmaaz6503
    @almaazalmaaz6503 Před 2 lety +6

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ቤተስብ ሰላም ለሀገራች ኢትዮጵያ ቃልዬ ትዕግስትሽ እግዚአብሔር ለሁላችንም ትዕግስት ይስጣን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mulubelay4925
    @mulubelay4925 Před 2 lety +6

    አድስና ቃል እንኳን ሰላም መጣችሁ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před 2 lety

    ስታምሩ አምላከ ቅዱሳን ፍቅራችሁን ያብዛላች የኔየዋህ ቃልየ

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před 2 lety

    እግዚአቢሔር ይመስገን ቃልዩ እና አዲስ ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን ቃልዩ የኔ ፍልቅልቅ ወይኔ በእዉነት ለባሏ ያላት ክብር ይለያን እግዚአቢሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም የፍቅር አምላክ ፍቅር ያልብሳችሁ🙏🙏🙏አዲስ ገን ተኮለኛ ነህ መንትዝ አለህ ብዙ ነገር እያስተማራችሁን ነዉ ወደፊትም እደምንማር ተስፋ አለን እመብርሐን ትጠብቃችሁ እወዳችሁአለሁ💚💛❤️

  • @fikekirartube-8569
    @fikekirartube-8569 Před 2 lety +6

    ውይ ቃል
    1ኛ. አሳዘነችኝ
    2ኛ. እንደዚህች አይነት ተከብራ የምታከብር ዕንቁና ቅን ታዛዥ የሆነች ሚስት ከፈጣሪ ስለተሰጠህ እውነት ዕድለኛ ነህ ሐዲስ...እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን አብዝቶ ይባርክላችሁ...ከልባችን እንወዳችኋለን🙏💓

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +32

    ቃልና አድስ እንኳን በሠላም መጣችሁ ዛሬ 1ኛነኝ እንኳን ለእመቤታችን ለማትየ ወርሀዊመታሰብያ በዓል በሠላም አደረሳችሁሁ።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👈

    • @asnephone4287
      @asnephone4287 Před 2 lety +1

      Amen amen amen

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@asnephone4287 በቅንነት እነደማመር

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@asnephone4287 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abdullhaa6591
    @abdullhaa6591 Před 2 lety +2

    ውይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😘

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Před 2 lety +7

    ወላ ደሰ የምትሉ ጥዶች ሰወዳችሁ🥰

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +4

    ቃልዬ የእውነት የፍቅር ሰው ነሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      በቅንነት እነደማመር

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Dubai825
    @Dubai825 Před 2 lety +8

    ወይኔ ቃል የእውነት መልካም ሚስት ነሽ እኔ ብሆን በስድብ የምጨርስ ሆሆሆ ጌታ ሆይ ትግስትን እደእዮብ ስጠኝ😥

    • @richtube5245
      @richtube5245 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም፡ምን፡ትቀባጥራለህ፡ነበር፡የምለው

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፍቅርን በእውነት እየኖራችሁ ነው ፍጻሜአችሁን ይአሳምርላችሁ ውይ ትዕግስት ደስ ስትሉ

  • @user-qn6sh2so4z
    @user-qn6sh2so4z Před 2 lety +1

    ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ብዝዝዝዝት ያድርግላችሁ ቃልዬ ልዩ ነሽ ትግስትሽ 😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sasdfasdf9128
    @sasdfasdf9128 Před 2 lety +3

    እምወዳቹ ጥንዶች 🥰 ኣዲስየ እንደ ኣንተ ያለባል ፈጣሪ እንዲሰጠኝ ጸልይልኝ 🥰በተለይ ደሞ በመዝሙርህና ድምጽህ ቃልዬ ታድለሻል የእውነት 🥰

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @messayan3845
    @messayan3845 Před 2 lety +23

    አሜን ለእኔም ምስኪን ባል ይስጠኝ 😂
    ስወዳችሁ እኮ ❤️

    • @masimtube671
      @masimtube671 Před 2 lety +1

      አሜን ለኔም😄

    • @messayan3845
      @messayan3845 Před 2 lety

      @@masimtube671 አሜን ውዴ ይስጥሽ ❤️🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@masimtube671 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      @@messayan3845 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 Před 2 lety +2

    የኔ ሚስትም ድንቅ ናት ግን ቃልየ በመታዘዝ ትበልጣለች ደስታን በመፍጠርም ትልቃለች።ለየምድር ህይውታችሁ ሁሌም በሳቅ በደስታ በበረከት ይሞላላችሁ

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ አዲስዬ እና ቃልዬ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን አሰቃየሀት እኮ አሜን አሜን አሜን መልካም ባል ይስጠኝ ለኔም ከምር ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከፍፄሜዉ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ የምትሰሙት የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ የኔ ማር ከምር አሳዘነችኝ የኔቃል ዉድድድድድድ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 Před 2 lety +4

    የኔ ማሮች እንኳን ሰላም መጣችሁ ውይ የቃልየ ጸባይና ትእግስት እንዴት ያስቀናል ውድድድድድድድድ ነው እማረጋችሁ ይመቻችሁ ውዶቼ😘😘😘😘😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety +3

    አሜን አዲስዬ ቃልዬ ልበ ቀና ልጂ ናት ሰወዳችሁ። ፈጣሪ ይባርክላችሁ የበላችሁት ከሰዉነታችሁ ይስማማ።

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Před rokem +1

    እይየኔ ቆንጆዎች አሳዘኑኝ የኔ እናት መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል ሴቶችዬ ለባሎቻችሁ ታዘዙ በእውነት ያስመሰግናል

  • @adanechazene311
    @adanechazene311 Před 2 lety +1

    አዲስ እና ቃል ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 2 lety +3

    ቃልዬ እኔ ያመረኝ ሰብስክራይብ ነዉ 😍😍😍😍👍 አሰሚም ኮሜንት ስር አስደምሪኝ ጎሽ የኔ መልካም💜💛💔💚💚💓💚💓💚💛💚👏🙏🙏👆🙏

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist Před 2 lety +6

    የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ለካሜራ ብቻ አለመሆኑን ተረዳሁ ዘርሽ ይባረክ ።

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 2 lety

    ውይ ዛሬ እሳዘነችኝ እኔ ብሆን እላርግም ቃልዬ ጎብዝ ነሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እድሲ እንጠብቃለን የቃዬን ፕራክ

  • @user-di3td4lv2k
    @user-di3td4lv2k Před 2 lety +1

    ስታምሩ. ። ወልዳችሁ. ልጃችሁን. ለማየት. ያብቃን. ያብቃችሁ❤

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +14

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před 2 lety +5

    የዛሬው ፕሮግራማችሁ በጣም ተመቸኝ ቃልየ የኒ መልካም ፍቅራችሁን ያብዛው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-fx7hd9gu6v
    @user-fx7hd9gu6v Před 2 lety +1

    ቃለዬ የኔ መልካም ትችያለሽ እግዚአብሔርን አድስዬ ታድለህ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 Před 2 lety +2

    ሀዲስዬ የስራህን ይስጥህ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍

  • @misjorina4145
    @misjorina4145 Před 2 lety +6

    እናተ ልጆች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Před 2 lety +4

    የኔ ዘርጦ አላለችም ቃልዬ😍😁😁😁😁💞

  • @user-nz9jo8jf5t
    @user-nz9jo8jf5t Před 2 lety

    ቃልዬ ስወድሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ

  • @rominakasa2282
    @rominakasa2282 Před 2 lety

    የኔናት አቦ ቃልዬ ስታሳዝኝ አቦ ፈጣሪ ይባርካቹእረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 Před 2 lety +12

    ቃልዬ የኔ ምስክን ስዎድሽ ❤❤😘
    አይለያችሁ ጌታ በዘር ይባርካችሁ 😘🌹

    • @ejgtue522
      @ejgtue522 Před 2 lety +1

      በጣምነወደሥየምትሉትእመቤቴከልጅከወዳጇጋር አለሁትበላችሁ መጨረሻችሁይመር ለማህበረሠቡእራሡትምህርትነወ ፍቅራችሁብዝትይበል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 Před 2 lety +15

    ቃልዬ በጣም እቀናብሻለሁ መልካምነት መታደል ነው እኛ ሴቶች እኮ ከወደድን የማንሆነው ነገር የለም ግን አንዳድ ወንድ ሲወደዱ የማይገባቸው አራዳ የሆኑ እየመሰላቸው ሴት ልጅ ይንቃሉ እነ ሰገጤ ሁሉንም አላልኩም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @add9654
      @add9654 Před 2 lety

      ትክክል

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +1

    ዋውው!! ቃልዬ አንደኛ ነሽ በእውነት ምንም ሳታቅማሚ ነው እሺ ብለሽ የታዘዝሽው ፍቅራቹሁ ይብዛ ❤️❤️

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩

  • @saraaali9713
    @saraaali9713 Před 2 lety +2

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አዲሲና ቃልዬ ውድድድድ እማረጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd1qi2gt6o
    @user-pd1qi2gt6o Před 2 lety +4

    ወይ ደስ ሰትሉ ፈጣሪ ፈቅራችሁን ያብዛዉ ቃልዬ የኔ መልካም ሴት ❤️😘😘

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ 👩‍❤️‍💋‍👩👈

    • @user-pd1qi2gt6o
      @user-pd1qi2gt6o Před 2 lety

      እሽ መጣሁ😘😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-zc8tz2wc8x
    @user-zc8tz2wc8x Před 2 lety +13

    ጣፋጭ ሚስት አለችክ የምር ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤👈

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      Endmamer

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @habibjed725
    @habibjed725 Před 2 lety +1

    የኔ ውድ ስወድሽ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨምሮ

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před 2 lety +1

    ውይይይይይይ ደሰሰሰሰ ሰትሉሉሉሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +15

    ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
    ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
    በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
    የእግዚአብሄር መላክ
    ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897

    እውይ የኒ የዋህ ሁሉንም እሽ አለች ምስኪን እኮናት የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Před 2 lety +1

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር በጣም የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ራችሁን ይጨምረ ፍቅር ለሁላችንም ይሰጠን❤❤❤❤

  • @user-dm6oi2ju5p
    @user-dm6oi2ju5p Před 2 lety +1

    ዉይ ቃልዬና አድስ ስወዳችሁ እግዚአብሔር የናተን ፍቅር ያድለን በፍቅር ያኑራችሁ እናተን ለማያት የምጎጎዉስ ነገር።

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Před 2 lety +14

    የእርግዝና አምሮት እናቴ ሳስታውስ ይገርመኛል ታናሽ እህቴ ስትወልድ ብዙ ሙዝ እንድገዛላት አባቴን አዘዘችው ይዞ ሲመጣ መች ይበቃኛል አለችው አንዱን ከነ ልጣጩ በልታ ሙዙን አልየው አለች

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 2 lety +11

    ስታስቀኑ እኮ አላህ ሆይ እኔንም ሹፈኝ😳🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄ከሸቃላነት አዉጣኝ

  • @jeriy7391
    @jeriy7391 Před 2 lety

    ውይ ፍቅርን ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም።ሰላማችሁ ይብዛ ።ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ፡

  • @fiqeryoutube8273
    @fiqeryoutube8273 Před 2 lety

    ወይኔ የኔ ውድ የምር ደስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን የብዛ

  • @emimiyewendmua4669
    @emimiyewendmua4669 Před 2 lety +9

    ግን በጣም ጠፋችሁ እኮ የዘንድሮ ነገር እኮ እናንተ ዘና ካላደረጋችሁን መላም የለንም አትጥፉ እሸሸሸሸ የምወዳችሁ ።በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ

    • @awaki2174
      @awaki2174 Před 2 lety

      @@redeactef ኧረ ወሬ።ሰወች በመጥፎ ነገር ተጠደምዋል እነዚህ ግን ፍቅርን ስላስተማሩ መፀለይ ምናምን..ደርሶ ባህታዊ መምሰል ይሄኔ በስመ አብ ብለህ አትቆርስም ይሆናል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +4

    ሽሮማ በቅርቡ አደለ እንደ የበላነዉ አድስ 😅😅😅በአላህ ማነው እንደኒ ቃል ያረገዘች መስሎት ሲሮጥ የመጣ 🤔

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 2 lety

    ቃልዬ ድንቅ ፍቅር የሆንሽ ባልሽን አክባሪ ሰው ነሽ ዋው ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሽ 🙏

  • @almaztadase5763
    @almaztadase5763 Před 2 lety

    አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ፋቅራችው የዘላለም ይውንላችው ክፋ አይንካችው እውነት በጣም ቀናውባችው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-js3xp8db5q
    @user-js3xp8db5q Před 2 lety +3

    አዲስና ቃልን ሳይ የእውነት ትዳር ይናፍቀኛል እመብርሃን ወልዳቹህ ሳሙ በጣም ነው የምወዳቹህ የኔ ምርጦች❤️

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@selamtube1319 በቅንነት እነደማመር እህቴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!