ለቃልዬ የዳቦ ስም ወጣላት ማን ይሆን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 2,3K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 2 lety +261

    እኛን በtiktok ለማግኘት
    tiktok.com/@haddiszema
    የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
    t.me/Haddisdigitalstudio

    • @mishomare8201
      @mishomare8201 Před 2 lety +1

      እኔ ፀባየ ሰናይ ብዬሻለው ቃልዬዬዬዬ

    • @robewondu6270
      @robewondu6270 Před 2 lety +1

      እኔ ዳሞ AMEL WARK😍

    • @user-hh5ye5fu6h
      @user-hh5ye5fu6h Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መልካም ጋብቻ

    • @SewsenBrhanutube
      @SewsenBrhanutube Před 2 lety +3

      ሐዲስ &ቃል ሰላማቹ ይብዛ እኔ ያወቃቹ በመምህር ተሰፋየ ኣበራ ምክንያትው መምህራችን ያወቁት 2012ኣ'ም ኢትዮ ነበር. ግንደሞ ብዙ ኣሰተያየት ፅፌላቹ ኣላቅም አይቼ ላይክ ኣርጌ ነው ምወጣ እናማ እላቸዋለው የተመሰሸራቹራሱ ኣትመሉም😃የሰርጋቹ ቀን የገጠማቹ እጅግ ኣሳዝኖኛል. ግን ለቦጎ ነው
      😃

    • @user-gs7ly9lt8t
      @user-gs7ly9lt8t Před 2 lety

      ገበየሁ በላት

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +383

    ያይኔ ወርቅ 😂😂ደሥሥትሉ የኔ ውዶች ቶሎቶሎ ቢዲኦ ይሥሩ የምትሉ 🖐️አውጡ 🙄😁ተሥማምቷችሗል ሑለታችሑም

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v Před 2 lety +91

    ደስተኛ ሆናቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል።
    መዳንያለም ዘመናቹን ይባርክ።

  • @user-wb1hb4ix3f
    @user-wb1hb4ix3f Před 2 lety +27

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እንኳን ደስ ያላችሁ ቤተሰቦቼ ልጆች የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁን ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙላት እልልልልልልልልልልል

  • @Abeenezar_mulu
    @Abeenezar_mulu Před 2 lety +2

    ግን እነዚህ ልጆች ሰው ናቸው ወይስ መልአክ plss አረጋግጡልኝ በክርስቶስ መንገድ የሚሄዱ ፈተና ይበዛባቹኃል ጸሎት አድርጉ እኛም ከጎናችሁ ነን እወዳችኋለሁ ኑሩልን ፈታ አድርጉን ትዳራችሁ ይባረክ 💞💞💞

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 Před 2 lety +75

    አላህ ትዳራችሁን ይባርክ ትዳርህ እንዲሰምር ሚስትህን አክብራት ወደዳት ሳትሰስት ራስህን ስጣት ከዛ ቡሃላ ውጤቱን ታየዋለህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety +1

      ደምሪኝውዴበአላህቤተስብእንሁን

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 2 lety +13

    ማሮቼ ፈጣሪ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ መልካም ትዳር ስምሽንም ወድጄልሻለዉ ፈትለወርቅ ይመጥንሻል ። በጣም ነዉ የምወዳቹ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ አሜንንንንንን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @samueladdis4480
    @samueladdis4480 Před 2 lety +2

    ድንግል ማርያም በግራ እጇ ትደግፋላችሁ በቀኝ እጇ ትምራችሁ። አሜን፤

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +120

    ቃልዬ አዲስ የኔ ውቦች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ.ክፉውን ከእናንተ ያርቅላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ 😘😘
    ፈትለ ወርቅ አሪፍ ነው ወርቅ ናትኮ ታዲያ ቃልዬ ❤

    • @amleworkketema5211
      @amleworkketema5211 Před 2 lety

      Ewnet new yegebatal

    • @user-ko1yi7os6x
      @user-ko1yi7os6x Před 2 lety

      ዋዉዉዉዉ ፈትለ ወርቅ 👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@amleworkketema5211 ደምሪኝበአላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@user-ko1yi7os6x ደምሪኝበአላህየኔውዴ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Egezabeher yemesgen tedarchuhun yebarikelachu amen amen amen befiker yaxinachu amen amen amen amen amen amen amen

  • @selambiruselambiru2248
    @selambiruselambiru2248 Před 2 lety +105

    ትዳራቹን ልደትዬ በልጆች ትባርክላቹ🙏
    #የዳቦ ስሟ የአዲስ አለም👈👈👈

    • @user-rl6tt6yv1t
      @user-rl6tt6yv1t Před 2 lety +5

      ፐ ስም ብሎ ዝም ነው የአዲስ አለም በጣም ያምራል በእውነት

    • @user-ny2cs4cj7u
      @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +2

      ዋው ትችያለሽ እማ👌👌😂😂❤❤

    • @Amanuel465
      @Amanuel465 Před 2 lety +1

      እኔ ቢሆን የምለዉ ደሞ መሰረቴ ቤሎት እናቱ የቤቱ የመጀመሪያ መሰረት ስለሆነች ፈትረ ወርቅም አንደኛ ነው 👌 ግድ ወርቅ መግባት አይጠበቅም

    • @mmsenngne1961
      @mmsenngne1961 Před 2 lety

      ይገርማል ትችያለሽ ያዲስ አለም ለተረጎመው

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 2 lety +2

    በናተ ደስታ የኔ አፌን ከፍቶ መቅረትስ ሱስ ሆናቹብኝ እኮ እግዚአብሔር ዘመናቹን በሙሉ ይባርክ ክብር ለስም አጠራሩ የኔ ጌታ 🙏🙏🙏 እዉነትም ፈትረ ወርቅ አንደኛ 👌

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Před 2 lety +2

    ድንግል በማርያም በእድሜ በጤና ጠብቃ በፍቅር ታኑረችሁ እናንተም ሁሌ ከምንም በላይ ፀሎታቹን አስቀድሙ በፃሎታችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይበርካችሁ❤❤😘

  • @cellphonica3840
    @cellphonica3840 Před 2 lety +72

    እንዴት እንደምታምሩ የአብርሃሙ ስላሴ ቤታችሁን ትዳራችሁን በበረከትና በልጅ ይሙላው ቃልዬ የኔ ሴት

  • @user-ms4ef9fx1g
    @user-ms4ef9fx1g Před 2 lety +40

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ ❤😍😍ይህ ፈገግታችሁ እንደት ናፍቆን ነበር ባለፈው እንደዛ አዝናችሁና ተከፍታችሁ ሳይ አኔ አብሪያችሁ ተከፍቸ ነበር 😌የሰርጉን ቪድውን ቶሎ ላኩልን ውዶችዬ🌷💕

  • @hananyoutube6313
    @hananyoutube6313 Před 2 lety +39

    ውለዱ ክበዱ ቤተሰብ ጧሪ ለሀገር ጠቃሚ መልካም ፍሬ ያጣማራችሁ በፍቅር ይኖራችሁ አምላክ ይስጣችሁ ድንግል ማሪያም በአማላጅነቷ ትጠብቃችሁ
    አሜን በሉ ደሞ እሺ😁

  • @selamftsum954
    @selamftsum954 Před 2 lety +1

    የእግሬ ወርቅ 😂😂ስታምሩ ስወዳቹ
    እግዚአብሔር ፍፃምያቹ ያሳምርላቹ
    ለኛም የእግሬ ወርቅ የሚል ባል ይስጠን አሜን በሉ

  • @mesereamdemaryam4609
    @mesereamdemaryam4609 Před 2 lety +15

    ደስ ስትሉ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ❤🥰

  • @Serekalam
    @Serekalam Před 2 lety

    ክክክክ ደስ ይላል ፈትለ ወርቅ እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ደግሞ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን

  • @senaytsenayt5439
    @senaytsenayt5439 Před 2 lety +6

    የምወደቹ የማከብራቹ እንኳን ደስስስስ አለችሁ እኛም ደስ ብሎናል ደስታቹ ደስታችን ነውና እግዚአብሔርም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ እስከመጨረሻው በፍቅር የኑራቹ አሜን አሜን አሜን😇🙏❤💘💋❤👏

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u Před 2 lety +36

    የኔ ዉዶች እንኳን ደና መጣችዉልን ይሄ ፈገግታችዉ በጣም ነበር የናፈቀኝ በጣም ነው የምወዳችዉ
    እግዚአብሔር ትዳራችዉን ይባርክ
    በጣም ደስ የሚል ስም ነው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ዝማሬዉን በጉጉት እጠብቃለን❤️❤️❤️
    እኔ ደግሞ ከማዘር ባይበልጥም እስኪ ስም ላዉጣልሽ ቃል😁 ድባብሽ ወርቅ ብዬሻለዉ የኔ ዉድ

  • @user-ns6gq8mc9w
    @user-ns6gq8mc9w Před 2 lety +48

    ሳቃችሁ እንዲ በደስታ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባርክላችሁ 😍😍😍🥰🥰ስታምሩ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @yo-vz1ro
      @yo-vz1ro Před 2 lety

      Tabarkuu egzbher kazi baly feker ystachuuu edemena tena ystachuuu😘😘😘😘

    • @yo-vz1ro
      @yo-vz1ro Před 2 lety

      😄😄😄😄😄😄

    • @buzaaddis6156
      @buzaaddis6156 Před 2 lety

      😆😆😆😆

  • @tarukice9847
    @tarukice9847 Před 2 lety

    በጣም ደሰ የምትል ባልናምሰት የተባረክ ይሁንላቹ ውነት ሰወዳቹ የዳቦሰም ደሰይለል ሲወጣ አአአአ 😀😀😀😀😀😀

  • @berhanwubneh4216
    @berhanwubneh4216 Před 2 lety +1

    Congratulations to you both again! May God continues to bless you richly with wisdom and courage to keep shining your marriage ! Love you both!

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před 2 lety +31

    ከምንም በላይ ፈገግታችሁ ነበር የናፈቀኝ።
    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ወንድ ልጅ እስከነ ቃጭሉ እንጠብቃለን!!!

    • @sisyoutube2031
      @sisyoutube2031 Před 2 lety +1

      ሰላም እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በማርያም

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 2 lety +24

    _ፈትለ ወርቅ ደስ ይላል ሐዲስዬ ስወዳችሁኮ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ የአብረሀምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ ክበሩ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ሐዲስ ደሞ አከምባሎ ፊት አላለም😂የኔ ጌታ በጣም ቆንጆ ነህ ፈጣሪህን አመስግን_

  • @user-vh2bc2sm7q
    @user-vh2bc2sm7q Před 2 lety +1

    ውይ የኔ ፍልቅልቆች ፈታ እኮ ነው ምታርጉኝ እግዚአብሄር ኣምላክ ፍቅራቹ ብዝትዝት ያድርግላቹ ውለዱ ክበዱ😘♥♥👈

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +1

    የኔ ምርጦች ወይኔ ደሰ ሰትሉ እግዚአብሄር በፍቅር በደሰታ ያኑራችሁ ፍትለ ወርቅ አሪፍ ነው ወርቅ ናትኾ ቃልዬ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 2 lety +9

    ሺ አመት ኑሩ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤እግዚአብሔር በትዳራቸው መሀል ይግባ❤❤🕊🕊🕊🌿🌿🌿

  • @asterbadde3377
    @asterbadde3377 Před 2 lety +19

    እስክ ለኔም. እንደ እናንተ መልካም. ትዳር. እንድገኝ. በ እግዚአብሔር ስም. ፀልዩ በጣም. ወዳቿለሁ. እግዚአብሔር በትዳራቹ. ዉስጥ.ፍቅር ይጨመርላቹ.

  • @dcbx6958
    @dcbx6958 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝት ያድርግልን ውለዱ ክበዱ

  • @eyerusfikre
    @eyerusfikre Před 2 lety

    እንኳን ደናመጣቹ ሀሀሀሀሀ ያፍንጫ ወርቅ ተመችቶኛል እዉነት ደስ ስትሉ ዉለዱ ክበዱ እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @user-pn2lt7du7h
    @user-pn2lt7du7h Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ፍፃሜአቹሁን ያሳምርላቹሁ የአብርሃም እና የሳራን ትዳር የባረከ አምላክ የናተንም ትዳር ይባርክላቹሁ ፍሬአማ ሁኑ ቅዱስ ልጅ ውለዱ 🌸🌸🌸

  • @user-or9nf1dz9c
    @user-or9nf1dz9c Před 2 lety +17

    እንኳን ደና መጣቹ ሓድስዬና ቃልዬ❤😘አረ እኔ ምን ሆኜ ነው አፌ ሃህ በየ ምመልከታቹው ወይኔ እንደኔ ግን ሰው አለ ይሆን😄🤣በጣም ነው ምወዳቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Před 2 lety

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን አዲስዬ ላንተ ደሞ "?????አፈ ወርቅ ክክክክክ

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 Před 2 lety

    እግዚአብሔ ር የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @nardositube6906
    @nardositube6906 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥችሁ በፍቅር ያኖራችሁ የኔ ልዩ 😘😘😘

  • @user-ez2ey5zu8q
    @user-ez2ey5zu8q Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበሩ በጣም ታምራላችሁ አቤት ስወዳችሁ ሺ ዓመት ኑሩልን።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 2 lety

    የኔ ምርጦች ደስስ ስትሉ ፈጣሪ ዘመናችሁን ሁሉ በደስታ ያኑራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ❤❤❤

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +1

    ያይኔ ወርቅ የኔ ጣፋጦች ስታመሩ እኔ ባለፈ ቭዶ የሰሩት በጣ ነው ያሳዘናችሁኝ አሁን ደስተኛ ሆናችሁ ስለ አየሃችሁ ደስ ብሎኛል የፍቅር አምላክ ፊቅራችሁ ይብዘላችሁ ዉለዱ ክበዱ 💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Před 2 lety +21

    የእናንተ መልካም ስነ ምግባር አንዳንድ የሰንበት ተማሪዎችን በመሐበረሰባችን ዉስጥ በመትፎ አመለካከት የሚታየዉን በእዉነት ቀይራቹታል 👍👍
    ለዚም በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
    ታላቁ እግዚአብሔር ትዳራቹን በእዉነት ይባርክላቹ 🙏🙏

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 Před 2 lety +42

    የኔ ወርቆች ታምራላችሁ እመቤቴ በፍቅር ታኑራችሁ ❤❤❤

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      🙏🙏🙏👍🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-vn5pj8vu7t
    @user-vn5pj8vu7t Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል ስሟም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውሐዱ ክበዱ

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 Před 2 lety +2

    እድሜያችሁን ሁሉ በደስታ ኑሩ
    ትዳራችሁ የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @seblebrhanu1593
    @seblebrhanu1593 Před 2 lety +9

    ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መንታ መንታውን ልጅ ውለዱ. ክበዱ በቤቱ ያኑራችሁ

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 Před 2 lety +3

    ውይ ስታምሩኮ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወለዱ ከበዱ እግዚአብሔር ቤታችሁን እና ትደራችሁ ይባርክላችሁ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ ቃልዬ ስምሽ ያምራል

  • @abayneshabebe3551
    @abayneshabebe3551 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ፍልቅልቆች በሰላም በጤና በሕይወት ኑሩልኝ ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ መልካም ትዳር ፈትለ ወርቅዬ ስምሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የወደድኩት

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 2 lety +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ የአይኔ ወርቅ የአፍጫ። ወርቅ ክክ ምን አይነት ስም ክክ ለቃልዬ የወጣላት ደስ ትላላችሁ ትድራችሁ የተባርክ ይሁን ♥♥♥ ፍትለወርቅ። ምርጥ ስም ነው

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese Před 2 lety +8

    እመብርሃን ትዳራቹን ትባርክን ውዶቼ ደስ ስትሉ 😘😘😘😘 ፈትለ ወርቅ ውድድድድድድድ ነው ማደርግሽ የኔ ፍልቅልቅ ነገር

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t Před 2 lety +1

    የኔ ውዶች ስታምሩኮ😍😍 ትዳራችሁን የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ ፈትለ ወርቅ ቃልዬ ስምሽ በጣም ያምራል💓💓😘😘

  • @fetsegufestegu1860
    @fetsegufestegu1860 Před 2 lety +1

    በጣም ጡሩ ስም ነዉ ደስተኛ ሁናቹ እግዚኣብሔር አምላክ እደሜ ይስጣቹ በፍቅር በጤና ያንራቹ በጣም ደሰሰሰ ትላላቹ ኩፉ ኣይነካባቹ🙏❤

  • @hamiyoutube8902
    @hamiyoutube8902 Před 2 lety +45

    እስቴ ልመርታችሁ አሜን በሉ የርገጣችሁት ይምለምልም ዘርታችሁ ለመቃም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ትዳራችሁ ያማር የሰመር የሙቀ የደመቀ ይሁንላችሁ እናንተን የሚጦር ልጂ ውለዱ ትልቅ ባታላይ ደርሱ አባ ፋቅራችሁን እንደ አብርሀም እንደሳራ እግዚያብሔር ይባርክላችሁ
    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፋቅር ያኖራችሁ ። ለናተ የደርሰ በርከት ለኛም ላላገባነው በርከት ይድርሰን

    • @mesitube
      @mesitube Před 2 lety +2

      እህቴ ደምርኝ እኔም ቤተሰብ ሆናለዉ🙏

    • @AlamAlam-um5sr
      @AlamAlam-um5sr Před 2 lety

      አሜንንንን እህታችን

    • @mesitube
      @mesitube Před 2 lety

      አሜን አሜን🙏❤

    • @hamiyoutube8902
      @hamiyoutube8902 Před 2 lety

      @@mesitube እሽ እህቴ እጠይቅሻለሁ

    • @hamiyoutube8902
      @hamiyoutube8902 Před 2 lety

      @@mesitube ግን ዝጌ ነው ኮሜንት መስጫሽ እስቴ ሁላችንም እንተጋገዝ ውዶ ኢትዮጲያን እህት ወንድሞች ቅንነት ለራስ ነው

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 2 lety +3

    እግዚያቢኤር የሰላም የፋቅር ያድርግላቹ ዉለዱ ክበዱ ፈጣሪ ይባርካቹ ቤታቹ ይሙላ👏👏👏👏👏

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw Před 2 lety

    ምርጦች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላችሁ በፉቅር ያኑራችሁ ደግሞ ተመችቷችኋል ።ሁሌም ይመርበት ደግሞ የስሙ አጠራር ተመችቶኛል የአይኔ ወርቅ ።በርቱ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ በህይወታችሁ ዘመን ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን በልጆች ይባርካችሁ 🙏🏽 በእምነት ያኑራችሁ::

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety +4

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ 🥰🥰🥰❤❤❤❤
    ለአዲስ ቢወጣ ልቡወርቅ ነው ለአንተ ለምን ልብ አቁስለህ ስለምታስቅ 😂😂😂

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 Před 2 lety +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልየና አድስየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውቦች ❤❤❤❤

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 Před 2 lety

    God bless you both great example to other young people

  • @soniyatekaabebe3947
    @soniyatekaabebe3947 Před 2 lety

    እንደዚ ፍክት ሥትሉ ደሥ ትላላቹ እድሜ ከጤና ይሥጣቹ ረጅም እድሜ ተመኘው ሙሽሮች

  • @user-ws4qi2nu3d
    @user-ws4qi2nu3d Před 2 lety +30

    እግዚአብሔር እስከ ህይወት ፍፃማችሁ ድረስ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @zinashymaramiliji3567
    @zinashymaramiliji3567 Před 2 lety +3

    እንካን ደና መጣቹ ዉዶች እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጠቹ ትዳርቹን ይባሪክለቹ በሰላም በደስታ በፍቅር የኑሪቹ እመብርሃን ትጠብቀቹ ፈትለወርቅ በጣም ደስ ያምል ስም ነዉ ቃልዬ እኔ ኑኃሚን ወይም ኄራኒ ብያሸሎ የኔ ዉድ💕

  • @tube-ie6uf
    @tube-ie6uf Před 2 lety +3

    በቅርብ ጊዜ ነው ያየሃችሁ ደስትላላችሁ አላህ መልካም የትዳር ዘመን ያድግላሁው ውዶች

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 2 lety +1

    ገና ነው ግን እግዚአብሔርን መሪያችሁ የፈጠራችሁን በኑሮዋችሁ እንዲመራችሁ ስለአከበራችሁት በጣም የደስታ የፍቅር የሰላምይሁንላችሁ እንዲሁም የተባረኩ ልጆች ይስጣችሁ በሰላም ኑሩ ከእናታችን ከእመቤታችንጋር ደስይበላችሁ ከቤተሰብ ሌላ ማንም አያወጣም ።

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 2 lety +3

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ እስከፍፃሚቹህ ድረስ ከናተ ጋር ይሁን እውነት ደስ ስትሉ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ ወልዳቹህ ሳሙ 👨‍👩‍👧💌💞

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety +4

    ፈጣሪ ኣምላክ ትዳራቹህ ይባርክልን የኛ ልዮዮዮዮዮዮዮች እዴት እደምወዳቹህ በዉነት ፀባየ ወርቅ ናቹህ እኮ በሉ የሰርጋቹህ ቪዲዮዉ ላኩልን ትዳራቹህ እግዚኣብሔር ይባርክላቹህ ዉለዱ ክበዱ አሜን

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin6238 Před 2 lety

    ሰለመጣችሁ ሰላየኋችሁ በጣም ደሰ ብሎኛል ለዚህ ሰለበቃችሁ

  • @natnaelleulseged4305
    @natnaelleulseged4305 Před 2 lety

    ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይረብካቺሁ ለዘላለም በፍቅር ኑርልኝ አወዳቺሁአለሁ

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ በጤና በፍቅር በሰላም በእድሜ በደሰታ ያኖራችሁ❤❤❤😍😍😍 ሰውዶችሁ ❤❤❤❤እንዴት እንደምታምሩ የአብርሃም ሰላሴ ቤታችሁ ትዳራችሁ ን በበረከት በልጅ ይሙላው ቃልዬ የኔ ሴት

    • @Amanuel465
      @Amanuel465 Před 2 lety

      አሜን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l Před 2 lety +8

    አዲ ቃል እንኳን መጣቹሁል እማምላክ ወልዳቹሁ ልጃችሁን ለመሳም ታብቃቹሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ልደትዬ ውለዱ ክንድ አብራችሁ በእርጀና ዘመን ለመጓዝ ያብቃቹሁ ቅዱስ አማኑኤል

  • @hiwot3353
    @hiwot3353 Před 2 lety

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና በፍሬ ይባርካችሁ ቃልየ ፍትለ ወርቅ እኔ ደግሞ ያድስ አለም ብየሻለሁ 🙏

  • @user-pb8yg4rg1y
    @user-pb8yg4rg1y Před 2 lety +2

    ክበሩልን ኑሩልን ለቁም ነገር ያብቃችሁ
    የአብርሃም እና የሳራ ትዳርር ይሁንላችሁ
    ወልዳችሁ ለፍሬ ቤታችሁ የእንግዳ
    ኑሮችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን ☦️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-lk1mt4fd7j
    @user-lk1mt4fd7j Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ውዶችዬ ❤❤❤❤❤
    የምላሱ ውርቅ 😂😂😂

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety +20

    ሰላም ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ የምራት ስም ነዉ የሚባለዉ በኛጋ ክክክ ክክ በሳቅ ገና እየገባሁ ነዉ ቦታ ልያዝ የወሬ ጥማት😂 ወልዳችሁ ሳሙ😍 የጠረጠርኩት አመለ ወርቅ ነበር ደስ የሚል ነዉ😍

  • @Ab-jy5lr
    @Ab-jy5lr Před 2 lety

    ስታምሩካ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን አይለያቹሁ ውዶቸ

  • @Gimelcom-fh1hl
    @Gimelcom-fh1hl Před 2 lety

    በእውነት እዴት ደስስስ እምትሉ እግዚአብሔር አምላክ መጀመራችሁን ሳይሆን መጨረሻችሁን ያሳምረው
    እኔ አመለ ወርቅ ብያት አለሁ

  • @user-wd6rj6on9t
    @user-wd6rj6on9t Před 2 lety +20

    በጣም ያምራል ፈትለ ወርቅ እኔ ደሞ ልዩ ወርቅ ብየሻለሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ውለዱ ክበዱ አሜን በሉ እሽ ምርቃቴ ከመሬት ጠብ አትልም ክክ

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r Před 2 lety +6

    ሠላም፡ለእናንተ፡ይሁን፡የፍቅርና፡የሳቅ፡ቤተሰቦች፡ትዳራችሁን፡እግዚአብሄር፡ይባርክላችሁ፡በልጅ፡ልጆች፡ለመደሰት፡ያብቃችሁ፡
    ፈትለ፡ወርቅ፡ብለናል፡እኛም፡ወደናል፡ሰምተናል፡ስሙን፡ለመጥራት፡ዳቦ፡መብላት፡ያስፈልገናል፡ድንግል፡ማርያም፡ትጠብቃችሁ

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m Před 2 lety

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ውይይ ስታምሩኮ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ 😘😘

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣችሁልን አዲስየ እና ቃሉ አምላክ በትዳራቹ ሁሉ ደስተኛ ያርጋቹ ውለዱ ክበዱ እውነት እናንተን ከመውደዴ የተነሳ ኤፍ ቢ ለይ ሁሉ ነው እኮ ሼር ማደርጋቹ
    ደግሞ አቤት የስም አወጣጥ ይገባታል
    ፈትለ ወርቅ እውነትም ምርጥ አማች አግኝተሻል
    እኔ ደግሞ ልሞክር ፈገግታሽ ያጠግባል ብየሻለው
    ባላችሁበት ሰላማቹ ብዝዝዝዝዝት ይበልልኝ

  • @kef1613
    @kef1613 Před 2 lety +14

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ዘመናችሁ ይባረክ ቤታችሁ በፍቅር በልጅ በበረከት ይሙላ አሜን በሉ🙏❤
    ስሟ ደግሞ ያምራል 💋
    እኔ ደግሞ ወደር የለሽ ብያታለሁ 😘😂

  • @user-sw3rd9ii3y
    @user-sw3rd9ii3y Před 2 lety +16

    እንኳን ደስ አላቹሁ ቃልየ እና አዲስ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹሁ ምርጦችየ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 2 lety

    ደስ እሚል ስም ነው ፍትለወርቅ👍
    ያይኔ ወርቅ አላለም ወይ አድስ😁😁 ፈገግ አደረጋችሁኝ አድስ&ቃልዬ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አትጥፉ ቶቶሎ ኑኑ

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +1

    የኔ ውቦች እደት እኮ እደምወዳቹሁ❤❤ እግዚአብሄር አምላክ ትዳራቹሁን የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላቹሁ አሜን🙏❤❤ግን በጣም ነው ፈታ ያደረጋቹሁኝ😂😂 ሁሌም ሣቁልኝ❤❤

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +6

    ስታምሩ እንኳን ደህና መጣቹ 😘በደብ ተከባከቢው ቃልዬ ስሞተው በዛብሽ ገና ካሁኑ 😆 ❤ስምሽ ያምራል በልጅ ይባርካቹ አምላከ እስራኤል እማ ፍቅር ትጠብቃቹ ❤🙏

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před 2 lety +50

    ወላሂ እነዚህ ልጆች ሱስ ሆኑብኝ ስወዳቸው
    ግን መጋባታችሁ ላይቀር ከትዳር በፊት አብራችሁ ባትሆኑ ጥሩ ነበር

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 2 lety

      አብረዉ እኮ አልነበርም

    • @user-ht7oz7om1x
      @user-ht7oz7om1x Před 2 lety

      @@zahragenetasefa9703 አላየሁም በይ

    • @salamsal8959
      @salamsal8959 Před 2 lety

      @@zahragenetasefa9703 በቁርባን ነው የተጋቡት እማ

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 Před 2 lety

      @@zahragenetasefa9703 ምን ማለት ነው አብርው አልነበሩም እብርሽ ነው እምትኖር

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Před 2 lety

      @@salamsal8959 አብሮ መኖር በቁርባን ከመጋባት አይከለክልም አብሮማ ባይኖሩ በአክሊል ነበር ሚጋቡት

  • @sarasisay7472
    @sarasisay7472 Před 2 lety

    Adisye&kaliye yena konjowochi sitameru fetar tidarachun fetar yebarekilachu selamena tena fiker yesetachu weledu kebedu bezu tebazu🙏🙏🙏

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 2 lety

    ሁለታችሁም ማር እሸት ወርቅ ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ 🥰🥰

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 Před 2 lety +5

    የኔ ውዶች የምወዳቹ ልዩ የሆናቹ ቤተሰቦች ጥዶች ነበራቹ አሁን ደሞ ባደትዳሮች እደምን ሰነበታቹ አምላክ ይመስገን በጣም ተስማምቶዋቹዋል እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁናቹ አይለያቹ ትዳራቹ ያማረ የተዋበ ይሁን ቤታቹ በልጅ ይበሽበሽ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 2 lety +3

    ወይ ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ሳቃችሁ ደስሲል😍😍😍😍😍👍 የሺወርቅ ብያለሁ😁😁

  • @bortocansalamon7976
    @bortocansalamon7976 Před 2 lety

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ዘምናቹን ይባርክላቹ እመብረሀን ከልጇጋ ከክፉ ነገር ትሰውራቹ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 2 lety

    ወይኔ ስታስቁ የኔ ፈትል ፍትልትል ልፍተልተልልሽ 😂😂😂😍😍😍😍😂😂😂😂 ፈትለ ወርቄ 😍😘😘😘👏👏👏የእግዚአብሔር ፍቅር በቤታችሁ ይሙላ ይትረፍረፍ በጣም ደስ ትላላችሁ ያብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ👏👏👏

  • @user-xp2fz9no7b
    @user-xp2fz9no7b Před 2 lety +7

    ያይኔወርቅ😂😂😂😂ያፍጫወርቅ😂😂😂አልሠማሁም😂😂❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +14

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ሌሎችም ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ሰኞ ይሁንልን

  • @zerama3930
    @zerama3930 Před 2 lety

    አምላከ ቅዱሳን ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ እንኳን ደስስስ ያላችሁ እንዲሁ በደስታ ኑሩ
    #ተምሳሌት ብንላት ደስ ይለኛል ደርባባ የተረጋጋች ሙሉ ሴት ስለሆነች እኛም እንደሷ~~~~

  • @user-gx7ly4ig6x
    @user-gx7ly4ig6x Před 2 lety

    እውነትም ፈትለ ወርቅ የወርቅ ወርቅ ነሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝዝዝትትትትትት ያርግላችሁ 😘😘😘😘😘😘

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 Před 2 lety

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ የኔውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 Před 2 lety

    በጣም ነው ምወዳቹሁ ምርጦችየ እግዚአቢሔር በፋቅር ያኑራቹሁ ውለዱ ክበዱ 💕🙏💕

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety

    የኔ ምረጦች አላህ ያሳምረላችሁ
    በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ስረአታችሁ ይገዛኛል የቃልየ አለባበስ እሚገረም ነውኮ እስኪ በቡታቴ ምትወጣጠሪ ነይ ተመልከች እዚህ

  • @aliaafee9498
    @aliaafee9498 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑራቹህ ደስ ትላላቹሁ

  • @elsi251
    @elsi251 Před 2 lety

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚሃብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ

  • @heyimanotyenatau7025
    @heyimanotyenatau7025 Před 2 lety

    የኔ መልካሞች ትዳራችሁ ያማረ የተባረከ ይሁንላንሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ
    ቃል የዳቦ ስምሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንወዳችኋለን