ቃልዬ ከሞት ተረፈች የአዋሳ ቆይታችን...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 10. 2021
  • አዲስ መስፍን እባላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ዝማሬ አቀናባሪ ነኝ
    በዚህ የዩትዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣መዝሙር ፣መንፈሳዊ ጭውውት፣የገዳማት ጉብኝት፣ቃለ መጠይቅ እና የመሳሰሉትን ያገኙበታል።
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1K

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 2 lety +82

    የኔ ማሮች ቃልዬ ፈገግታሽ ሳቅሽ ሲጣፍጥ አዲስ አንተም ድምፅህ ትህትናህ በቃ በአጠቃላይ በጣም ታምራላቹ ለሰርጋቹ ያብቃን

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam2120 Před 2 lety +108

    የኔ ውዶች የፍቅር ተምሳሌት ከስነ ምግባር ጋር
    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ቶሎ ቶሎ ኑልን

  • @tsedeytube2620
    @tsedeytube2620 Před 2 lety +179

    የኔ አንደኞዎች የኦርቶዶክስ ምርጥ ልጆች በቤቱ ያጽናችሁ ይጠብቃችሁ

  • @user-bn8ge8df5l
    @user-bn8ge8df5l Před 2 lety +25

    አድሰ መዝሙር 10 ጋዜ ነዉ የሰማሁት በእውነት እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅች ሰወድችሁ እኮ ድውውውውውው♥♥

  • @saifulrana4676
    @saifulrana4676 Před 2 lety +46

    ስታምሩ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ የኔማሮች ግን ቃልየከሞት ተረፈይ የሚለው ሲለቀቅ በጣም ደነገጥኩ ስሰመው ደስአለኝ እወዳችዋለሁ ኑሩልኝ♥♥♥♥♥

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 2 lety +17

    ባል እና ሚስት ካንድ ምንጭ ይቀዳለ አንድ አይነት ደስ ስትሉ

  • @wegnaregwegnareg2426
    @wegnaregwegnareg2426 Před 2 lety +48

    በጣም ነዉ እምንወዳችሁ አሪፍ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-vo5nh4on7k
    @user-vo5nh4on7k Před 2 lety +17

    ሙሉ ቪድዎ ይለቀቅልን በጣም ያምራል የምትሉ

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k Před 2 lety +10

    ነገ እኮ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ይጠብቅልን 💚💛❤️ ወብ ናችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤️

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Před 2 lety +146

    ጠፋችሁ እኔ የሰርጉን ፖሩግራም እየጠበኩ ነበር ስወዳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርጥ መዝሙር ነበር 🙏🙏❤️❤️❤️

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety +1

      ሰርጉ ተደረገደ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 Před 2 lety +1

      @@zubaydah5837 ደምሪኝ የኔ ውድ

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Před 2 lety

      @@zdmaktube1151 እሽእህቴ😍

    • @user-oh4gm9ug1o
      @user-oh4gm9ug1o Před 2 lety

      እኔም እየጠበኩ ነበር

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🖕🖕

  • @user-wb4uz2xr6b
    @user-wb4uz2xr6b Před 2 lety +10

    በእውነት ትንሽ አሞኝ ድብር ብሎኝ ነበር እና አሁን እናንተን ሣይ ድብርቴ ጠፍቶ በሳቅ ነው የተከታተልኳችሁ በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለመዝሙሩ ደግሞ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን በርታ በሌላ መዝሙር እንጠብቅሀለን

  • @user-ij1iy9uv1l
    @user-ij1iy9uv1l Před 2 lety +17

    አቤት ስወዳችሁ ስለ እውነት ሰላማችሁ ብዝት ይበል አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @zenebbelayneh3445
    @zenebbelayneh3445 Před 2 lety +42

    በስስት እኮነው የምታይህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዝማሬህ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ሌላም እንጠብቃለን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 2 lety +8

    እኔ እራሱ እያለቀስኩ ማዳምጠው betam ደስ ይላል ነገሬን በጊዜው ዉብ አርጎ ሲሰራ እዉነት ነው ዉብ አርጎ ሰርቶልኛል ክብሩ ይስፋው ለኢየሱስ ክርስቶስ 🙏

  • @yegorawgashaw4341
    @yegorawgashaw4341 Před 2 lety +3

    በእውነቱ በጣም ነው የምታምሩት።እውነትም የተዋህዶ ልጆች ። በጣም ብዙ አስተማሪ የሂይወት ጉዞዎችን አስተምራችሁኛል። ቀጥሉበት ።

  • @user-yn1yk7rx9s
    @user-yn1yk7rx9s Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሥሥ ስትሉ አዲስዬ ቃልዬ🥰❤️💕

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +26

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አዲስየ &ቃልየ ስታምሩ እውነት በጣም ምርጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ ቃልየ እወድሻለሁ❤

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @uaekf6841
      @uaekf6841 Před 2 lety

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety

      እንካንታርፊሽእንካንታራፊሽ❤❤❤👍👍

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛልን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስስስስ ስትሉ 🥰🥰ስወዳችሁ ❤️❤️🥰😍
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ 🌻🌻ደስ የሚል መዝሙር ነው 👏👏💞

  • @saadaseid5768
    @saadaseid5768 Před 2 lety +103

    እነዚህን ጥንድች እደኔ በጉጉት እሚያአለ እደፊልም ነው የምከታተላቸዉ

    • @user-pd2ur3hy6j
      @user-pd2ur3hy6j Před 2 lety

      ምርጥ ጥንዶች በጠምነዉ ምወደቹ በፊቅሪ የኑረቹ

    • @Tsegamichael
      @Tsegamichael Před 2 lety

      @@user-pd2ur3hy6j 8

    • @user-fx4nt7rn1g
      @user-fx4nt7rn1g Před 2 lety +1

      ወላሂ እኔለራሱ እንደት እንደምወዳቸዉ ለኛም ንፁህ ፍቅርይስጠን

    • @samiraasdf707
      @samiraasdf707 Před rokem

      ENM

    • @netsnanemersha5320
      @netsnanemersha5320 Před rokem

      Getan enem weyine netsanetachew degmo befikr yetmolu nachew

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 2 lety +4

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ የተዋህዶ እንቁዎች ቃልዬ እንኳን ተረፍሽ እኔም እንዳቺ ውሃ አልወድም ማለቴ ዋና ነው ወንድማችን ሐዲስ መዝሙርህ በጣም ደስ የሚል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +9

    እንኳ በሠላም መጣችሁ አዲሰየ ቃልየ ሰታምሩ እውነት በጣም ምርጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ፀጋወንያብዛላችሁ ቃል እወድሻልሁ አዲሰ ወይ ሰውድህ😍😘😘😘🌹🌷🌷🌷🌷ፍቅችሁን ያብዛላችሁ

  • @weyinshettube7615
    @weyinshettube7615 Před 2 lety +10

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አዲስና ቃልዬ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ በርታ ወንድሜ አዲስ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 Před 2 lety +11

    ውይ እረ እደው እማምላክ በቀሚሷ ጥላ ትከልላችው እዴት እደምወዳችው እዴት እደምታሳሱ ስታውራ ስታይህ ስታወራህ ስታያት ወይኔኔኔኔኔ በጣም ታስቀናላችው ወላዲቷ ትጠብቃችው 🙏

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 2 lety +11

    የኔ ምርጦች እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ስትስቂ ድንብል ስታምር ግን እኔም አለኝ

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před 2 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን ኡፍ ስወዳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ታስቃላችሁ በእውነት በሳቅ ነው የጨረኩት
    መዝሙር ደሞ በጣም ደስ የምል ልብን የምመስጥ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ነው በርታ ወንድማችን

  • @mekedemlema2387
    @mekedemlema2387 Před 2 lety +6

    በጣም ነው የምታምሩት አምላክ እረጅም እድሜ ይስጣችው ቃልዬ

  • @user-kv8bw5ig9b
    @user-kv8bw5ig9b Před 2 lety +12

    የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ የክርስቶስ ሠላም በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +4

    መዝሙርክ ግሩም ነው ጸጋውን ያብዛልክ በርታ😍👏

  • @put2234
    @put2234 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይባርካቻ ስወዳቻ 💗💗💗🌷🙋🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍💟❤❤❤💚💐

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 2 lety +24

    እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ መዝሙሩ በቀን በቀን እየሰማሁት ነዉ

  • @tsadallaermyise6531
    @tsadallaermyise6531 Před 2 lety +2

    ሰለማችሁ ይብዛላችሁ አድዬ እና ቃልዬ እንኳን በሰለም በጤና አደረሰችሁ የቅዱሰ ኡራኤል ወርዊ በአል ዋውውውው ደሰሰሰ ሲትሉኝ ፍቅርችሁ የአብረሃም የሰራ ይሁንንላችሁ አድዬ የአንቴ ዕሲድዶም መምጠት የምፈልግ ሰው አለ ሰልክ ቁጡረ አሰቀመጢ

  • @melakutube5012
    @melakutube5012 Před 2 lety +2

    በጠጠጠጠጠጠጠጠጠጠም ነው ምታስቀኑት ሐዲሴናቃልዬ ከሁሉም በላይ ሠርጋቹ ናፍቆናል እስኪ ቶሎ በሉ!!!!

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +19

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +8

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ እዴት ናቹ ኧር ተናፍቃቹዋል ባላቹበት ሰላም እግዚሐብሔር ይብዛላቹ የምወዳቹ 🥰🥰

  • @yyyjhh4164
    @yyyjhh4164 Před 2 lety +6

    እር
    ክክክ እንወድሀለን ባልና ሚስት አንድ አካል ሰለሚባል በሱ አስበን ነዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ♥😘😘

  • @merymain5649
    @merymain5649 Před 2 lety +1

    እንኳን መጣቹሁ በጣም ጠፋቹሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-lw2sg3em9y
    @user-lw2sg3em9y Před 2 lety +6

    ስወዳችሁ ቀሪው ዘመናችሁ የተባርከ ይሁንላችሁ😍😍😍

  • @urltube7298
    @urltube7298 Před 2 lety +14

    ማነው እንደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b Před 2 lety +1

    ምርጥ የተዋሕዶ ንቁዎች ስታምሩ እኮ!!!! ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ የኔ ጣፋጭች እመቤቴ ትጠብቅልኝ💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y Před 2 lety +11

    የኔውዶች ስወዳችሁ እኮ በስማም 🥰❤❤❤ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላችሁ ፍቅሩንም ብዝት ያርግላችሁ🥰🥰🥰

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 2 lety +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ትላላችሁ ፍፃሜያችሁ ይመር መዝሙሩ ቆንጆ ነበር አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ 😍

  • @mekdesjosen7725
    @mekdesjosen7725 Před 2 lety +8

    ስወዳችሁ ስታምሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ
    በዚህ አጋጣሚ ሐዲስዬ ማስክ ነው የሚባለው

  • @user-vl1ct5sm3m
    @user-vl1ct5sm3m Před 2 lety +2

    መዝሙሩ በጣም አሪፍ ነው
    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @lmelemyelaw2498
    @lmelemyelaw2498 Před 2 lety +5

    እመቤቴ ትጠብቃችው ቆጆ ሞዝሙር ነው 💞💞💞💞💞

  • @genzeb7277
    @genzeb7277 Před 2 lety +12

    ውዶች በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 2 lety +16

    እንኳ ደህና መጣችሁ ቃልዬ የኔ ፈንድሻ በጣም ነዉ እምታምሩት በጣም 🤣🤣🤣ያሳቀኝ የትራፊኩ ነገር ይገርማል ደግሞ መኪና ለመንዳት 👞ጫማ ይመረጣል

  • @melechbeyani5740
    @melechbeyani5740 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣቹ የምወዳቹ እንቁ የተዋህዶ ልጆች የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ቃልዬን አዲስ ሲያወራ አይና አይኑ ደምታየዉ ነገር 😍😍😍

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před 2 lety

    የተዋህዶ ኮከቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ በቤቱ ያቆይልን ደስ ስትሉ ማረያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ድንግል ማረያም በደስታ ነው የማያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @awokechlegese7145
    @awokechlegese7145 Před 2 lety +3

    አቤት ሥወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት የተዋህዶ ልጆች

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 Před 2 lety +24

    ስታምሩ ❤❤❤ፈጣሬ ፍቅራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 Před 2 lety

    በጣም ታምራላቹ ቆንጆ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ ዘመናቹ ይባረክ

  • @heyimanotyenatau7025
    @heyimanotyenatau7025 Před 2 lety

    ሰላም ለእናንተ ቃልየ &አዲስ እንኳን ተረፍሽልን ቃልየ በአላችሁበት እመቤቴ ሰላማችሁን ታብዛልን መዝሙር በጣም ደስይላል ፀጋህን ያብዛልን

  • @user-jx7sh1sq6v
    @user-jx7sh1sq6v Před 2 lety +9

    በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዲ እህቴ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ከክፉ አይኖች ይጠብቃችሁ
    በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @user-kq1wo1ym1q
    @user-kq1wo1ym1q Před 2 lety +1

    ሳላማችሁ ይብዛ ቻዋታችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቂራችሁን ያብዛላችሁ እወዳቹዋለው❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +4

    በሀገርም በስደትም ያላችሁ የሀገሬ ልጆች እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቅን የሆናችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @osamahijazeen3843
    @osamahijazeen3843 Před 2 lety +5

    ወይ ስታምሩ ስወዳችሁ አቀራረባችሁ በጣም ያዝናናል። ቃልየ ደፈቀኝ አልደፈኩሽም በጣም አሳቃችሁኝ

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem

    በዉነት በጣም ልብ የሜነካ መዚሙር ነዉ ፀናዉን ያብዛለቺሁ ቀጥሉበት የኔዉዶቺ

  • @salem4086
    @salem4086 Před 2 lety

    በጣም ደስ ትላላቸዉ በጌታ ብቻ ብታም ደግሞ ዉድድ ነዉ የማረጋተዉ ልጅ አረግዛ ይሆናል በግምት ነወ የሚል ያወም ወንድ ልጅ ነዉ ቀጥሎ የሚታምር ወብ የሆነቸ ትወልዳለቸ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před 2 lety +5

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ቃል and አዲሥ ሥታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 Před 2 lety +10

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ፍቅራችሁን እደምድር አሽዋ እደሠመይ ከዋክብት ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ያርግላች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yefatsesay5434
    @yefatsesay5434 Před 2 lety

    በርታ ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዚሑ ቀጥልበት

  • @user-qj7de1uj2z
    @user-qj7de1uj2z Před 2 lety +1

    እግዚህአብሔር ይጠብቃችዉ በጣም ታምራላችዉ መዝሙርም በጣም ያምራል በርታ

  • @susutube360
    @susutube360 Před 2 lety +21

    እረእሱን አይቼ ደነገጥኩ 🥺ጥሎብኝ እወዳታለሁ ቃልየን እረጋ ያለች ልጅ ነች🥰

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Před 2 lety +6

    አዴት እደምወዳቸዉ ምርጥ ጥዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰💔🥰💔💔💔🥰🥰🥰🥰

  • @user-mb5sm5sn4b
    @user-mb5sm5sn4b Před 2 lety +7

    አዲስየና ቃልየ የፍቅር ሰው ሰታምሩ

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e Před 2 lety +1

    የኔ ዉዶች ሁሉን አሟልቶ የፈጠራችሁ እግዚአብሔር የፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 2 lety +6

    ሳታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችን ያብዛልቹሁ ይጠብቅቹሁ

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk Před 2 lety +3

    የኔ ውዶች ስታምሩ ፊቅራችውን ያብዛላችው የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +2

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር ያሳለፋቹሁት ፍቅራቹሁ ይብዛ

  • @abebazenabu3941
    @abebazenabu3941 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቸ በጣም ምርጥ መዝሙር ነው ወድማችን በርታ

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን፫

  • @user-kx3jp3in9w
    @user-kx3jp3in9w Před 2 lety +3

    የኔ ውዶች እንካን በሰላም መጣች ምርጦችየ ሓድስየ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @user-eu8fy8vb1y
    @user-eu8fy8vb1y Před 2 lety +2

    እውነት በጣም ይስቃል🌹🌹🌹እግዚአብሔር ሕግራቹንነ ሠላም ፍቅር ይብዛልነ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +1

    ውድ ነገሮች የእውነት ደስ ስትሉ የቃልየ ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ አይ ውሀ በጣም አልወድም እኔም እንኳን ደህና መጣችሁልን 💕💕ውይይ ጥያቄ ስጠይቅ እህህ ስትል አድስ እንዴት እዳሳቀኝ ክክክክክ

  • @simetube
    @simetube Před 2 lety +8

    ስወዳችሁ በእውነት💝

  • @hana-21
    @hana-21 Před 2 lety +6

    እንኳን ደና መጣቹ ሰሞኑ ቆያቹ በእውነት ፍቅር የሆናቹ ልጆች እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @narjes9324
    @narjes9324 Před 2 lety +2

    ውቦች በጣም ደስ ትላላችው ፍቅራችሁን ያዝርቅላችው እግዚሀብሔር ይባርካችው

  • @user-cg7gz8eh3j
    @user-cg7gz8eh3j Před 2 lety +1

    ውይ ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች ስወዳችሁ እኮ 😘😘😘 ዘና ፈታ ነው የምታረጉን እመብርሃን ፍፃሜያችሁ ታሳምርልን መዝሙሩም በጣም የሚያምር ነው ደጋግሜ ሰምቼዋለሁ ወደፊት ሙሉ አልበም እንጠብቃለን

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 2 lety +3

    እናንተ: የፍቅር: ምሳሌዎች: እግዚአብሔር: አምላካችን: ይባርካችሁ: ይቀድሳችሁ: ይጠብቃችሁ: ጥላ: እና: ከለላ: ይሁናችሁ: ረዝም: እድሜ: ከጤና:ጋር:አብሮ: ይስጣችሁ: እንዴት: እንደምታምሩ: ቃላት: ያጥረኛል: :

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህነ መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 Před 2 lety +2

    እግዜአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው መልካም ጥንዶች ናችሁ ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ
    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @etab6004
    @etab6004 Před 2 lety

    ስታምሩ አዲስ &ቃልዬ መዝሙሩ አንደኛ ነው እሺ

  • @user-dp6gc7ft3t
    @user-dp6gc7ft3t Před 2 lety +9

    ውይ ስወዳችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ እግዚኣብሔር ፍቅራችሁም ያብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ አዲስየ መዝሙሩን እናመሰግናለን 😘❤️😘❤️😘❤️

  • @user-di4pl7qn1k
    @user-di4pl7qn1k Před 2 lety +9

    አድስየ መዝሙሩን እናመሰግናለ ቃልየ የኔውድ

  • @youtop1270
    @youtop1270 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ
    በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ፀጋዉን የብዛልህ 💐💐💐
    በጣም ነዉ ደስ የምቱሉት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @fiki230
    @fiki230 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣቹ ተናፍቃቹ ነበር መዝሙሩ በጣም ነው የሚያምረው ፀጋውን ያብዛልክ ሰላማቹ ይብዛ።

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 2 lety +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበል

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛልን በጣም ደስስስስ ትላላቹ ፍቅራቹ ይብዛ ማሮቸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ወደኖዋል ምርጥ መዝሙር ነው ቀጥልበት ወድማችን ሐድስ

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Před 2 lety

    ደስስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-bo5vj1so7y
    @user-bo5vj1so7y Před 2 lety

    ሥለመዝሙሩ በጣም እናመሠግናለን አዲሥየ

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +10

    የኔ ውቦች ስታምሩ እኮ ስወዳችሁ♥♥♥

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +1

    በጣምኮነው የምታምሩ ፊቅራቹ ጥዋት እስከማታ ይሁነላቹ ኣዲስም ቃልየም ፈገግታቹሁ በጣምነው የሚወዳቹ ጊን ፈጠን ፈጠን ቢላቹ ተመለሱ 💐💐🌹🌹🌻🌻👏

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 2 lety

    ውይይይ የቃልዩ ትህትናዋ ባጠቃላይ ምርጦች ናችሁ ፈጣሪ ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ ቃና ዘገሊላ በዛ በሰርግ ቤት የሚለውን ለዘርጋችሁ ለመዘመር ያብቃችሁ

  • @user-yd7vj5yb2p
    @user-yd7vj5yb2p Před 2 lety +7

    እኔምል እንዳው እናንተን ባይሁ ጌዜ አዳሞ ወዴት ነህ እያልኩነው ቃልዬ ሐዲስ ለሲንግሎች አስብ በጣም ስለምወዳችሁ ነው ለኛ ለሲንግሎች አስብልን በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን እመቤት ታብዛላችሁ የኔ ውዶች

  • @user-bd7tk3dv8u
    @user-bd7tk3dv8u Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ ስታምሩ 🌻🌻

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 Před 2 lety

    በጣም ድሰ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ ዉዶች

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 Před 2 lety

    ይሻልህ ነበር እሾህ ብታበቅል እንድትፈራ ቃልየ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈሺ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃንያለም
    በምህርቱ ጥላ ጋረደሺ

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x Před 2 lety +3

    ስላም ለኩሉኩሙ ላናተ ይሁን እንኳን በስላም መጣች ፍቅር የሆናቹ ልጆች

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +3

    የኔ ማሮች የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍