አዲስ ጥሎኝ ሊሄድ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2022
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 2,3K

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Před rokem +668

    ቃልዬ ትሂድ ቃልዬ ትሂድ ቃልዬ ትሂድ 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻 የት ናቹ ሴቶችዬ የሴት መብት ይከበር ይከበርርርርርርር 😅😅 ወላሂ ትሂድ ምትሉ 👍👍👍👍

    • @tizuyenatwalij5037
      @tizuyenatwalij5037 Před rokem +3

      😳😁😁😁

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 Před rokem +2

      💋💋💋💋💋😂😂😂😂😂😂

    • @haymanotamare6747
      @haymanotamare6747 Před rokem +12

      @@tcxjhvc2190 እኔ ግን ባትሄድ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ብቻዋን አይደለችም ሰፍሰጡር ሆኖ ይከብዳል

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před rokem +2

      😂😂😂😂😂

    • @user-hh8vt7ld9f
      @user-hh8vt7ld9f Před rokem +2

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před rokem +379

    ለሀገራችን ስላም የሚመኝ ብቻ👍🇪🇹

    • @user-zg4yu7ud1o
      @user-zg4yu7ud1o Před rokem +1

      አሜን እህቶች ወንድሞቻችን ደምሪኝ ዩቱብን እዩልኝ

    • @ganiitube890
      @ganiitube890 Před rokem

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @jemilanesro
      @jemilanesro Před rokem

      ካአ

    • @jemilanesro
      @jemilanesro Před rokem

      ኣምረሀሿ

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem +1

      መመኝት ብቻ ሳይሆን ሁሉም በሃይማኖት ለአገሩ ይፀልይ

  • @etabeetabe9596
    @etabeetabe9596 Před rokem +46

    ኑኑኑኑኑ አብራችሁ ምንም አትሆንም ሙቀት የለም አሁን አብራችሁ ነው የሚያምርባችሁ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @medinatube1117
    @medinatube1117 Před rokem +52

    አብራቹሁኑ የምትሉ በላይክ 👍👍👍 ይደብራታል ቃልየ አሁደሞ ቀዝቃዛ አየርነዉ ያለዉ ዱባይ ሙቀት የለም 🌿🌿🌿🌿

  • @meazatawahido7638
    @meazatawahido7638 Před rokem +452

    ኧረ አብራችሁ ህዱ አሁን ላይ ሙቀቱ ቀንሶዋል እውነቴን ነው በፍጹም ብቻውን አትቶዋት💝

    • @snetyehuBezeyouTube
      @snetyehuBezeyouTube Před rokem +1

      አውነት ነው አ ብ ራ ች ሁ ነው
      ❤️❤️
      Weddd❤️

    • @efrataefrata6448
      @efrataefrata6448 Před rokem +1

      ምንም የለም አብራችሁ እዳትሰሚ ቃልየ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      @@snetyehuBezeyouTube ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@snetyehuBezeyouTube ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@efrataefrata6448 ደምሪኝ

  • @azutube6342
    @azutube6342 Před rokem +104

    አዲስዬ የሰጣችሁ ፈጣሪ ነው ሁሉን በሱ ጣልና ኑ ደሞ አሁን አየሩ እየተቀየረ ነው ቃልዬን ይዘሀት ና ቃልዬ ትምጣ የምትሉ እስኪ👍

  • @selamweldesenbet9559
    @selamweldesenbet9559 Před rokem +55

    7 ወር ከሆናት በፍጹም አይመከርም..ከወለደች በኃላ አብራቹ ምቴዱበትን መንገድ አመቻቹ..እመቤቴ ትቅረብሽ ሰላም ተገላገይ..😍😍

    • @zahrah1223
      @zahrah1223 Před rokem +2

      አወ ከዛ ዘጠኝ ወረ ከሞላት ወደ ኢትዮጵያ አይመልሷትም

    • @mimiadinew2301
      @mimiadinew2301 Před rokem

      Amen

  • @zeditub110
    @zeditub110 Před rokem +25

    ሙቀት ቀንሱዋል ቃልልልልልል ትምጣ ዬምትሉት ላይክ እስት😔😔😔😔😔

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +158

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před rokem +217

    ፍትህ ለቃልየ ትምጣ ብርድ ነው ባይሆን አስቢበት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @user-sp7td9tl6w
      @user-sp7td9tl6w Před rokem

      አወንአሁን ዱባይ በረድነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@user-sp7td9tl6w ደምሩኝ😘😍

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 Před rokem

      የት ብርዱ

    • @emuyeemuyedejene9889
      @emuyeemuyedejene9889 Před rokem

      እኔም ብሆነ አብረን እንሂድ ገው የምለው ግን ይቅርታ ቃል በሰላም እድትወልጂ ሰለምንፈልግ ባትሄጂ ደሰ ይለኛል ግን ይቅርታ ብያለው

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 Před rokem +20

    የኔ ውድ ቃልየ😥ወላሂ እንባየን አመጣችው አድስ እባክህ ይዘሀት ና አሁን አየሩም ደና ነው ክረምት ሊገባ ነው እና ደግሞ ፈጣሪ ነው ጠባቂው አይዞን 👆❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mahilettesfaye1183
    @mahilettesfaye1183 Před rokem +12

    ቃል ተፊት ትቅደምልን😘😍ዱባይ የፍቅር ሀገር ናት ቃል ትምጣልን❤

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před rokem +80

    ፈትህ ለቃልዬ አብራችሁ ኑ አሁን ሙቀት የለም ቀንሷል ቃልዬ አንቢ ብለሽ ነይ😍

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před rokem +109

    የኢትዮጲያን ሰላም የሚመኝ ብቻ 🇪🇹👍

    • @misssiti8090
      @misssiti8090 Před rokem

      😍😍

    • @abuhayterefe7709
      @abuhayterefe7709 Před rokem

      ቃልየ ያንች አይነት አመል ነዉ የአለኝ ብትሄጅ ደስ ይለኛል

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před rokem

      ቃልን ይዘሀት ናአሁንሙቀት ቀንሶዋል ችግር የለም ይዘሀት ና

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@misssiti8090 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@abuhayterefe7709 ደምሪኝ

  • @lidyasme641
    @lidyasme641 Před rokem +1

    የኔ ዉድ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ምርጥ ባልና ሚስቶች እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ባትሄጂ ይመረጣል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +1

    ምርጦችየ ሠላማችሁ ይብዛ ቃልየ ወልዶ ለመሣም ያብቃችሁ

  • @marti..9768
    @marti..9768 Před rokem +74

    ቃልየ ትክክል ናት!!!! ልጅ ከመጣ በሃላ እንኳን ከሃገር ለመውጣት ከቤት ለመውጣት ራሱ ይከብዳል እና አዲሴ ፍራቻህን ወደጎን ኣርገህ እንደ ድሮህ ፈጣሪህን ኣምነህ ወስን ❤❤

    • @nesanetalemu4024
      @nesanetalemu4024 Před rokem

      ቃል ትክክል ናት እ/ር ይጠብቃችሁ ቀናችን ቦታ አይመርጥም ከመጥፎ ነገር ከፍራቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቃል አትቅር ባይ ነኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 Před rokem

      Ewinet new aderawin le Egziyabher sethi yezehat hid. Le sira eko yimelalesalu.

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem

      @@nesanetalemu4024 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem

      @@kidhgs717 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@nesanetalemu4024 ውዴ ደምሪኝ

  • @alamalam3807
    @alamalam3807 Před rokem +141

    ወቅቱ አሪፍ ነዉ ሙቀት የለም ቀንሳል ግን ረጅም ጉዞ ለነፍሠጡር አይመከርም እናተ ተመካከሩ ዉዶች ፍቅራችሁ በጣምደስይላል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋ

    • @redettatek3727
      @redettatek3727 Před rokem +1

      Wedy kal errr tehid edakeri

    • @tewabechbelay1655
      @tewabechbelay1655 Před rokem

      እር አዲ ምንም ችግር የለም አብራችሁ ሂዱ እመቤቴ አለች አብራት እሽ ይዛሀት ሂድ አየሩ ደግሞ አሁን ትንሽ ቀዝቀዝ ያለ ነው አብራችሁ ሂዱ ምንም ችግር የለም እሽ የኔ ውዶች

    • @mrsuae1086
      @mrsuae1086 Před rokem

      🥰🤲andi layi nuùuuuu ishi

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem

      @@redettatek3727 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před rokem +5

    አዲስ ከቃል ጋር ብትሄዱ እጅግ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርካቹ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před rokem +10

    አዲዬ በደስታ እንቀበላችዋለን አሁን ሙቀት የለም
    ከቃልዬ ጋር አብራችሁ ኑ በዚህ ጊዜማ ትተሃት አትምጣ እርግዝና ይከብዳል በዛላይ ብቻዋን

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem +26

    እንኩዋን ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ ተክለሀይማኖት መታሰቢያ እለት አደረሳቹህ አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ከክፉ ሁሉ ይጠብቁን የማትንቁኝ ከሆነ ቤተሰቤ ይሁኑ❤💛💛💛💚❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💛💚❤

  • @issumahari1428
    @issumahari1428 Před rokem +165

    ቃልየማ ጥላሃት ኣትህዲ በጭራሽ ኣዲስየ እግዚአብሔር ከናኒተ ጋ ይሁን ውዶቼ❤

  • @zerituejigu7539
    @zerituejigu7539 Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ እንደኔ አብራችሁ ሂድ ቃልዬ እዳትፈቅጅ።

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Před rokem +4

    ቃልዬ 🥰🥰🥰 ትአብራችሁ ኑው አሁን አየሩ ቀዝቃዛ ነው ሙቀት ቢሆን ነበር እሚከብደው የሴቶች መብት ይከበር

  • @user-le1rg4ug3y
    @user-le1rg4ug3y Před rokem +64

    ሰላማችሁ ይብዝት ይበልልን እህቴ እረፈሽ ቁጭ በይ ከ6 ወር ብሗላ ባውሮፕላን መሔድ ከባድ አደጋ አለው በሰላም ተገላግልሽ ደስታሽን ማየት ነው እምንፈልገው ሁሉም ነገር ይደረስበታን ለማዘር ሰተሽ ፈታ ዘና ትያለሽ እነሱን እድሜና ጤናን አብዝቱ ይስጥልሽ እህቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

    • @shetajordan7141
      @shetajordan7141 Před rokem +1

      አሁን አየሩ ቀዝቃዛ ነው ትሒድ

    • @lilyabera2726
      @lilyabera2726 Před rokem

      I agree

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Před rokem +1

      ምንም ችግር የለዉም ትሂድ በመኪና መትድ አስመሰልሽዉ አንቺ ደግሞ🤣🤣

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Před rokem

      ምንም ችግር የለዉም ትሂድ በመኪና መትድ አስመሰልሽዉ አንቺ ደግሞ🤣🤣

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem

      @@shetajordan7141 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p Před rokem +20

    የቃል እምነት እውነት ስላለው ምንም አትሆንም ውስዳት እግዚአብሄር ከፊታቹህ ይቅደም ውስዳት

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Před rokem +7

    ሰላም ለእማማ ሃገራችን ፍቅር ኣንድነት ለህዝባችን ፍትሕ ለእስሮኞቻችን👏
    እወዳችዋለው ❤🌺🌿

  • @salameethiopiaabate3464
    @salameethiopiaabate3464 Před rokem +5

    አብራችሁ ኑኑ ውዶች ሰታዛዝን ቃልዬ አሁን ሙቀት የለም ዱባይ አዲስ አብራችሁ ኑኑ ❤❤

  • @abebategeg
    @abebategeg Před rokem +166

    እህቴ ይቅርብሽ ባሁኑ ጊዜ ልጅሽ ይበልጥብሻል አንድ ነገር ቢሆን ፀፀት ነው እሚሆንብሽ በጣም ሙቀት ነው አትችይውም ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @user-hr8sj9xw8m
    @user-hr8sj9xw8m Před rokem +37

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @user-nf5cy2gu9f
    @user-nf5cy2gu9f Před rokem +2

    ቃልየ እግዛብሄር ኣምላክ የድግልየ እናት እስዋ ትጠብቅሽ ማማዬ😍😍 ውሰዳት አዲስየ ጥለሃት እዳትሄድ

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o Před rokem +9

    ማሮች አንድ ላይ ሆዱ ውድ ፍቅረኛሞች መለያየት የለባቸዉም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከጎናችሁ ነው
    ❤❤🌹🌹👈

  • @kiehrbjiehe5724
    @kiehrbjiehe5724 Před rokem +45

    ኧረ እህትየ መዝናናቱ ይደርሥልሻል የሰው ሀገር ከባድ ነው ልጅሽ ይበልጥሻል እንኳን ለነፍሰጡር ለኖርማሊም ከባድ ነው አየሩ ተሎ አይለመድም ወላሂ በለመድሽው ሀገርሽ ሁነሽ ጠብቂው ባይ ነኝ እህትየ።

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @MsNexus
      @MsNexus Před rokem +2

      እውነት ብለሻል እህቴ እርጉዝ ሴት የትም መሄድ የለባታም ከሀገሯ ውጪ አብደኛ ለሀገሩ አድስ ነሽ እዚህ እኮ አየሩ እንደ ሀገራችን አይደለም ታይ እሺ በይው አድስ ሚልስ እውነቱን ነው

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j Před rokem +2

      Exactly ayeru kebad nw beza lay hulet nebes hona beza lay yederesech set mehed yelebatim

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před rokem

      እንደማመር

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem

      አዎ ነብሰጡር በዚህ ሰአት በጣም ይከብዳል😢😢😢

  • @econneconn3271
    @econneconn3271 Před rokem +4

    አይዞሸ ቃልዩ ምንም አትሆኛም አሺ እናት ፈጣሪ ይጠቃችሁ 💚💛❤️👌

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 Před rokem +5

    ቃልዬ እና አዲስ የሚወዲቹ ና የማከብራቹ ደናናቹ በፍፁም ጥለሀት እዳትመጣ አብራቹ ኑ ካሎነም ቅር ። ቃልዬ እዳትፈቅጂለት

  • @Hadya18
    @Hadya18 Před rokem +24

    አረ አብራችሁ ኑ በአሁን ሰአት አየሩ ቆጆ ነው አሁላይ ሙቀት ቀንሷል ስለዚህ አብራችሁ ከመጣችሁ ውዶቸ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před rokem +77

    አብራችሁ ሂዱ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ በሰላም ይመልሳችሁ ብቻህን ይደብራል ከቃል ጋር ነዉ የሚያምርብህ😍😍😍

    • @wasiniemaana472
      @wasiniemaana472 Před rokem

      እደኔ ምንም ችግር የለውም እንደውም መዝናኛ ይሆነተል ትሄድ

    • @NhumeHiwet
      @NhumeHiwet Před rokem

      እውነት ቃል በጣም ነው ይምንውድት ትዝብት ና አይሩ በጣም አሪፍ ነው አሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@wasiniemaana472 ደምሪኝውዴዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@NhumeHiwet ደደምሪኝውዴዋው

    • @user-lp1gn2yq7k
      @user-lp1gn2yq7k Před rokem

      Tamralachhu

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 Před rokem +8

    ቃል ትሄድ አሁን ሙቀት የለም ነፉሻማ ነው በዛ ለይ ጥሩ ነው ለእሷም እና አድሰ አትፍራ ፀልይና ሂዱ አንድ ላይ ❤️❤️

  • @gedam626
    @gedam626 Před rokem +1

    አግዚሔቤር ሰላሙን ያብዛላችህአብራችሁ ሄድ አዲሰ እና ቃለዬ እወዳችህለዉ በጣም❤❤

  • @Zuzuhabeshawit1194
    @Zuzuhabeshawit1194 Před rokem +16

    ቃልዩ አድስ አይለያችሁ ፍቅራችሁ ይድመቅ❤️👌

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před rokem +30

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልና አዲስ እደኔ የመጀመሪያችሁ ከሆነ ቃል እርጉዝ ሁና ከሐገር ባትወጣ እላለሁ ከትሰማማችሁ አዲስ ቢሄድ የቀረ ግን ሁላችሁም መቅርት የሰዉ አገር እናተ እደመታስቢት ላይሁን ይችላን ግን ቃል ቅርእዳይልሽ ያዉ መሄድ ፍላጎት ካለሽ ወልደሽ ልጅሽን ይዘሽ መሄድ ትችያለሽ እዳዉም ልጅሽን ይዘሽ ደስ ይላን ባሁኑስአት ግን ከኢትዮጵያ ባታወጭ እላለሁ ካስቀየምኩሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ላችብየ ነዉ ማማየ💚💛❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝውዴዋው

    • @amalalbalooshi1288
      @amalalbalooshi1288 Před rokem

      ኧረአድሥእና ቃልየመጀመሪያችሁ ከሆነ ይከብዳል የሠዉ ሀገር ከባድነዉ እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ ቃል እደዚህ ሆነሽ እዉ ነት ሀገር ይከብዳል ቀደም ብትሉ ጥሩ ነበር በርግጥ አየሩ ቀዝቅዟል

  • @betsyhomedecor5716
    @betsyhomedecor5716 Před rokem +3

    Talk to her Doctor, check the weather then you can go, much support is needed for her at this stage, Keep up the good work 👍👍

  • @addisalemtesfaye3150
    @addisalemtesfaye3150 Před rokem +1

    በእውነት ቃል በጣም አሳዘነችን አንድላይ ኑ አየሩ ጥሩ ነው ክረምት ሊገባ ነው

  • @user-jb6iz9te4s
    @user-jb6iz9te4s Před rokem +24

    ምንም ችግር የለውም ኑኑኑኑ 🥰🥰🥰🥰የቃል ነንንን 😂

  • @user-kv3cb9gk1i
    @user-kv3cb9gk1i Před rokem +19

    አዲስ እባክህ አታስከፋት ከሄዳችሁ አንድ ለይ ሂዱ ወይም አንተም አትሂዱ 😍😍😍

  • @Robel051
    @Robel051 Před rokem

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ አብረሽ ነዪ የሚጠብቅሽ እግዝያብሄር አይተኛ አያንቀላፋም

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem

    ሰላም ሰላም አዲስና ቃልየ አሁን አየሩ በጣም ጥሩ ነው አብራችሁ ነው

  • @simegngetu8634
    @simegngetu8634 Před rokem +24

    በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ የኔ ሀሳብ ግን ሁለታችሁም ሌላ ጊዜ ሲስተካከልላችሁ ብትሔዱ መልካም ነው፡፡

  • @ry8319
    @ry8319 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ሐድስ ና ቃልዬ እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃችሁዋል ውዶችየ እና አብራችሁ ሁዱ ቃልዬ ጥላሃት እዳትሀድ ሐድስ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤😘😘

  • @serkalemgizawketema1771
    @serkalemgizawketema1771 Před rokem +5

    ቃሌ አኮረፈች አብራችሁ ኑኑኑ🥰🥰

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před rokem

    የኔ ወድ ቃልዬ እወነታነው እርጉዝ ስትሆን በጣም ሰው ይሰፈልጋታል ባላን ካጠገባ እዲለያት ከትፈልግሞ ሰለዚ አዲስ ቃልዬን ይዘሀት ናናናናናና አይሩ ተቀይራል በጣም ቆጆ ነው እሽ ደስ የበላት እግዚአብሔር ሁሉንም ያደረገው ለበጎ ነው

  • @shetaayano5772
    @shetaayano5772 Před rokem +8

    የኔ ዉዴ ቃልዬ ምን ቢሆን አገርሽ ይሸልሻል ዱባይ ይቅርብሽ እግዚአብሔር የፈቃዳ ቀን ትመጨልሽ 🥰🥰🥰

  • @mekditube494
    @mekditube494 Před rokem +8

    እንኳን ደናመጣችሁልን
    ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ💚💛❤🙏

  • @dbabneshtadese7311
    @dbabneshtadese7311 Před rokem

    አይዞሽ የኔ ውድ ቃልዬ

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 Před rokem

    ሰላማችሁ ይብዛ ቃልየ ስወዳችሁ

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +123

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን ደስ ያለን አላህ ሰላም ያድርግልን እስከ መጭርሻው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር √ እኛም በስደት ያለን ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +32

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @user-im3kc9wt1q
    @user-im3kc9wt1q Před rokem

    በጣም የምወዳችሁ ጥዶች 🥰ዱባይ አሁን ላይ አየሩ ድቅ ነው ግን እርጉዝ ሆና መምጣት አለባት የሚለዉን አልደግፍም

  • @evaphone9776
    @evaphone9776 Před rokem

    ወይ የኔ ውድ ቃልዬ አላንተ እንዴት እተኛለሁ አልሹ ፈጣሪ አይለያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት የውነት

  • @user-yu7rn2un5o
    @user-yu7rn2un5o Před rokem +7

    ቃልየ ለሁሉም ጊዜ አለዉ አድስ በጣም ልክ ነዉ አሁን ባለሽበት የትም መሔድ አታስቢ እዉነት ነዉ የትም ቦታ ጠባቂዉ እግዚአብሔር ቢሆንም በሡ ላይ እኛም የራሳችንን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ባይ ነኝ.

  • @aselefgashawu2453
    @aselefgashawu2453 Před rokem +7

    ቃል እና አዲስ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም የምወዳቸዉ እና የማክብርችሁ ጥንዶች ናቸዉ አሁን ላይ በርግጥ አይሩ ምንም አይልም ግን ቃልዬ እንደዚህ ሁነሽ መምጣቱን አልመክርሽም ትንሽ ይከብዳል እንኳን በሰዉ ሃገር

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝ

    • @allenm9678
      @allenm9678 Před rokem

      Kaliye,yikirbisha,yene,wuda,lij,lamgagnat,endeta,indamatagagi,tawqalsha,ayidela,silazi,lijisha,yibaktibishal

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Před rokem

    ቃልዬ አኮረፈች ተወልዶም ይኬዳል ቃል በሰላም ውለጂ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem

    እግዚአብሔር ያውቃል ይዘሀትና ቃልየልን

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před rokem +57

    ቃልዬዬ እንዳትለቄው የዱባይ ጭልፌት አደገኛ ነው እና ከመጣቹሁ አንድ ላይ ኑ አዲስ ሰው ዘጠኝ ወር ከብቶም ይመጣሉ አታካብድ ቃልዬን ይዘህ ና

  • @fatimamohammad5899
    @fatimamohammad5899 Před rokem +9

    እኛ አብራችሁ ስትሆኑ ነው ደስ የሚለን የተመልካችም ፍላጎት ይሟላ

  • @prathapprathap8449
    @prathapprathap8449 Před rokem

    ዉይ ቃል ፈጣሪ ሲፈቅድ የላጊዜ እየሩሳለም አብራቺሁ ትሔዳላቺሁ አሁን ፍቀጂለት

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ. ለሁላችሁም

  • @feriyal2957
    @feriyal2957 Před rokem +9

    ዱባይ አሁን አየሩ ቆንጆ ኑው አብራቹ ብትመጡ አሪፍ ነው በረራውም ብዙ አድካሚ አይደለም ቃልዬ ነይ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +11

    አብራችሁ ኑ አሁን አሪፍ ሰአት ነዉ ሙቀቱ አልፏል ነይይይይይይይ ቃልዬ የኔ ቅመም ስታሳዝኚ ዉይ ይዘካት ና አዲስ🥰🥰😊😊👍👍👍👍👍

  • @user-mb3pn5ms8l
    @user-mb3pn5ms8l Před rokem

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሙቀቱ ሁሉም ነገር በጣም ከባድ ነው እደምታሲቢው አይደለም ላንቺ ይከብዳል

  • @hiwottesfaye2655
    @hiwottesfaye2655 Před rokem

    Yene konjo kaliye Geta Ayilyachu Aberachu nu Dubai batam arifi hagir nati

  • @user-hg3lc7iu1b
    @user-hg3lc7iu1b Před rokem +15

    ውይ በማርያም አብራችሁ ሂዱ ቃልዬ በቃ አታኩርፊ እንደውም በድምፅ ብልጫ ይሁን እስኪ ቃልዬም ትሒድ የምትሉ👍👍

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o Před rokem +3

    ቃልዬ ግዘሽ ገና ከሆነ ነይ ግን ስብበት ❤️❤️እግዚአብሔር ከናተጋር ይዉን

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Před rokem

    ወይ አድስየ ይዘሐት ና ችግር የለውም አሁን አየሩ በጣም ጡሩ አና ቃልየንማ ትተሐት እንዳትመጣ አድስየ

  • @serkalemfeleke8685
    @serkalemfeleke8685 Před rokem

    ስላም ውድሜች እና እህታችን ግን መምጣት ትችላለች

  • @user-xt3wn7ll3f
    @user-xt3wn7ll3f Před rokem +28

    አሁን ላይ ሙቀቱ እየቀነሰ ስለሆነ ብዙም አያሰጋም አብራቹህ ኑኑኑኑ🥰🥰🥰🥰

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před rokem +21

    ማነው ግን ቃልን ሲያያት እንደኔ ፈገግ የሚለው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️ ለማንኝውም በጣም እወዳቹሀለው 🥰🥰🥰♥️

  • @firezerfirezer3300
    @firezerfirezer3300 Před rokem

    እረ ምንም ችግር የለውም ትምጣ ቃልዬ አብራችሑ ኑ አሁን ክረምት ሊገባ ስለሆነ ሙቀት የለም አሁላይ አየሩ ጥሩነው

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před rokem

    ማሮችየ ፍቅራችሁን ያብዛው ስታምሩ ስወዳቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mariamsaeed3244
    @mariamsaeed3244 Před rokem +29

    እህቴ ቃልየ ምን ልበልሽ በቃ ከቴቴ ጋር ቁጭ በይ በሰላም መልስልኝ እያልሽ መፀለይ ምግብ ብትይ አየሩ ብትይ መዘርዘር አያስፈልግም ይከብዳል !!!!

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube Před rokem

      ድምሪኛ ሰወድሸczcams.com/video/sk5JYw0s1to/video.html

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Před rokem

      አረ ምንም አይልም ሙቀቱም ቀንሳል አንቺ ደግሞ ትሂድ

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 Před rokem +4

    አብራችሁ ኑ የትም ብንሆን ጠባቂ እግዚአብሔር ነው ደሞ አሁን ዱባይ አየሩ ደስ ይላል የቅዝቃዜ ሰአት ነው

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Před rokem

    Kaliyee ye addise family gaa tekemecha addis yeheda edaz new arif edaz honesha yemeni mezenanata ale koye. Addis ewentuna new👌

  • @hababoburuse6597
    @hababoburuse6597 Před rokem

    Kaliyee lanchii be masabunew gin le 15 kan kehone chigr yelhum izkatii bitedii demo kaliyee sitakorfii sitamrii 😍😍😍

  • @zenebuae9288
    @zenebuae9288 Před rokem +10

    በፊት በርግጥ ሙቀቱ ከባድ ነበር አሁን ቀዝቅዟል አየሩ በጣም ነው ደስ የሚለው ኑ እንቀበላችሁ🙏😍

  • @marita2486
    @marita2486 Před rokem +5

    እንኳን ደና መጣቹ ምወዳቹ ጥንዶች💝💝💝

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 Před rokem

    Kaliye Emebrehan beslam tgelaglish abrachu nu ❤❤❤❤

  • @asteraster9505
    @asteraster9505 Před rokem

    ኧ አብራቹሁ ይዱ እግዝአብሔር ይጠብቃቹሁ አል

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Před rokem +6

    ይዝሃት ህድ የኔ ማር ቃልየ አዛዘነችን የኔ ውድ❤❤❤

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Před rokem +7

    ምንም ችግር የለውም አብራችሁ ብትሂዱ ቃልዬ አስተያየቷ ራሱ ስታሳዝን😂

  • @user-bm3se2vr1v
    @user-bm3se2vr1v Před rokem

    አብራችሁ ኑ አሁን አየሩ በጣም ሀሪፍ ነው ቃልዬ ደሞ ምንም አትሆንም

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ ውዶችየ

  • @medinamedina4316
    @medinamedina4316 Před rokem +5

    የኔ ምሰኪን ሰታሳዝን 😢😢 ውሰዳት አላህ አላት።

  • @hiwetgetnet4740
    @hiwetgetnet4740 Před rokem +4

    ቃልየንማ ትተህ እንዴት ይመጣልሀል አዲሥየ እወዳቹሀለው እና አሁን አየሩ ጥሩ ነው ሙቀት የለም አብራቹ ኑ 😘😘😍

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před rokem

    ቃልየ የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ ይዘሀት ና አሁን ብዙም ሙቀት የለም መውለጃዋ ገና ከሆነ

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před rokem

    አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችንም እህታችን ቃል በእርግጥ ሊከብድሽ ይችላል ግን ሀገሪቱ አይር ሁኔታዋ ሙቀቱ ከባድ ነው አሁን ትንሽ ቀዝቀዝ እያለ ነው ግን ከሀገራችን አየር ሁኔታ ጋር አታመሳሉት አየር ሲቀየር ችግር ከተፈጠርብሽ በዛ ላይ እርጉዝ ነሽ
    እዚህ ያላችሁ ደግሞ እርጉዝ ሁና ለመጀመሪያ መንጣቱ ትንሽ እኛ መጀመሪያ ስንመጣ ኤሪፓርት ስንወጣ አይደል ብርዱ ወይንም ሙቀቱ የሚያምን እስከምንለምድ ድርስ ብርዱም አጥንት ይሰብራል ሙቀቱም ከባድ ነው በዛ ላይ እሶ ሁለት ሰው ናት ቢቻል ቀደም ብለሽ ቢሆን ወይ ከወለድሽ በሆላ እንድህ ሁነሽ አድስ አየር መልመዱ ይከብድሻል ካስቀየምኩሽ ይቅርታ ውድ አየሩ ከበደሽ ብየ ነው

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 Před rokem +4

    ቃልዬ የኔ አሳዛኝ 🥰🥰🥰🥰 አሁን ዱባይ ሙቀቱ ቀንሷል አድስዬ ይዘሀት ና🥰

  • @user-mp6ms3xz6j
    @user-mp6ms3xz6j Před rokem +5

    ቃልየነይ ዱባይ አሁን ብዙም ሙቀት የለዉም የኔዉድ

  • @user-xl7qb1fb9m
    @user-xl7qb1fb9m Před rokem

    😀😀😀 ere kaliye yene enibut😍😍😍sitakorifi sitamiriy

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před rokem +24

    *_እውነት ቃልዬ አሳዘነችኝ አብራችሁ ሂዱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ♥♥_*

    • @user-mu1qb4dm7p
      @user-mu1qb4dm7p Před rokem

      ኣብራቹ ሁድ ምንም ኣትሆንም

    • @babibabi4929
      @babibabi4929 Před rokem

      አብራችሁ ሂድ ምንምችግርየለመሰ

  • @prootswam2178
    @prootswam2178 Před rokem +5

    ወይኔ ቃልዬ አሳዘነችኝ የኔ ማር ❤❤❤❤❤