ቃል ሆስፒታል ገባች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 03. 2023
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 6K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +225

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉 t.me/abmeaz👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @hani8649
      @hani8649 Před rokem +2

      እሺ

    • @user-kp8rd1te4v
      @user-kp8rd1te4v Před rokem +4

      እመቤቴ በሰላም ኡለት ታርግሽ

    • @user-dr6pp3yv8y
      @user-dr6pp3yv8y Před rokem +3

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ የምጥ ነገር የወለደ ያውቀዋል

    • @kidistgirma384
      @kidistgirma384 Před rokem +1

      እመብረሀን ሁለት ታርግሽ እህቴ

    • @mesi685
      @mesi685 Před rokem +2

      ሰላም ተገላገይ

  • @obsineet8763
    @obsineet8763 Před rokem +636

    ሁላችሁም ለቃልዬ ፀሎት አድርጉ 🙏

    • @user-rs3fz6ck3j
      @user-rs3fz6ck3j Před rokem +1

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @promobile5016
      @promobile5016 Před rokem +5

      ቃልዬ እእቴ እመቤቴ ትቅረብሽ ምጥሽን ታቅልልልሽ

    • @promobile5016
      @promobile5016 Před rokem +3

      አይዞህ ወንድሜ ቀበቱህን አላላ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 Před rokem +1

      እመቤቴ ትቅርብሽ

    • @monarashis8786
      @monarashis8786 Před rokem +3

      ዛሬ ቀኑ 25 ነው ቃልየ ወልዳለች ብየ አስባለሁ 😍😍

  • @yeshikidanye
    @yeshikidanye Před rokem +527

    እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔ ማር ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው በሰው ሀገር ያለ አዋላጅ ያለሀኪም ቤት ሁለት ልጅ ወልጃለሁ እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ብዬ ጠርቸሽ አላሳፈርሽኝም ለኔ የደረሰች ለእናንተም ትድረስ ውዶችዬ

  • @mekdes320
    @mekdes320 Před rokem +49

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏ቃልዬ የኔ ውድ እመ አምላክ ትቅረብሽ ፈታሄ ማህፀን ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ ❤❤❤❤❤

  • @mulutube1808
    @mulutube1808 Před rokem +29

    የጭንቅዋ እናታቺን ካንቺ ጋር ትሁን የኔ እናት 🙏🥺🥺

  • @user-rp5fp5uo6v
    @user-rp5fp5uo6v Před rokem +216

    የኔ ውድ በሰላም ተገላገይ ቃልን እና አዲን የሚውድ በላይክ 👍👍👍 ግለፁ

  • @Happy-th8gy
    @Happy-th8gy Před rokem +181

    ሰባቱን ማህተም የፈታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የቃልዬንም ማህፀን ይፍታ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 Před rokem +9

    እመቤቴ ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ፍልቅልቅ 👏👏👏😍😍

  • @okbazgiembay1954
    @okbazgiembay1954 Před rokem +11

    አዬዞሽ ቆንጅት እመቤቴ ማርያም በስላም ትርዳሽ ቃልየ ሀዲስየ አይዞችህ አሁን ትደስታላችህ እመቤቴ ማርያም ልጅሽን ቃልዬ እርጃት አሜን የአለም ሁሉ ፈጣሪ ሙድሀኔአለም የአቀፍሽ አሜን እመቤቴ ማርያም 💙💙💙💙♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️💙💙💙💙

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +293

    የእግዚአብሔር ቅዱስ እጆች ምጥሽን ቀላል ያድርግልሽ!!!
    ውድ እሕታችን
    የእመብርሐን ምልጃ ይቅደምልሽ!!!

  • @feventesfay3310
    @feventesfay3310 Před rokem +46

    ድንግል ማርያም ምሳኪ ትኩን ብሰላም ተገላግለኪ ቃልየ 🙏💟

  • @user-rn4ze9yd3l
    @user-rn4ze9yd3l Před rokem +6

    እመብርሃን ተሓግዝኺ ክልተ ርእስኺ ትግበርኺ ቃለየ መዓረይ ኣጆኺ 🙏❤

  • @soos-wsisay-2284
    @soos-wsisay-2284 Před rokem +6

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የተባረከና የተቀደስ ልጅ ቅዱስ እሩፋኤል ይስጣችሁ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Před rokem +181

    በሰላም ትገላገል የማዳም ቅመሞች ለዚህ ቀን ያብቃችው የስደት እህቶቸ

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před rokem +4

    ማርያም የጭቅ አማላጅቱ ሠላም ታገላግልሽ ቃልዬ እመቤታችን ተጎንሽትሁነ እትዮጵያን ለዘ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před rokem +5

    እመብርሃን በሰላም ትገላግላት ❤👏 ድርሳነ ሩፋኤልን መልካ ሩፋኤልን አድርስላት ወንድማችን አድስ እኛም እናደርስላታለን 👏

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem +206

    እመብርሀን ትፍታሸ ቃልዬ 🙏 ወልደሸ ደስታዉን እምነሰማ ያርገን አሜን🙏

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před rokem +22

    ውይይ የኔ እናት አሳዘንሽኝ በእውነት እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ካንችጋር ትሁን በሰላም ተገላገይ ቅዱስ ሩፍኤል ማህጸንሽን ይክፈትልሽ ውደ

  • @user-wx9ov7gj9k
    @user-wx9ov7gj9k Před rokem +4

    እመብርሃን በሰላም ትገልግልሽ ቃልዩ የማይረሳ አምላክ ያስብልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልሽ ቃልየ አይዛቹሁ🤲

  • @user-kr3nr3oi6y
    @user-kr3nr3oi6y Před rokem +4

    እናትነት ሚሥጥርነዉ 💞አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔዉድ አይዞሽ አይዛችሁ ❤

  • @nagatnagat1243
    @nagatnagat1243 Před rokem +122

    እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፉኤል ይርዳሽ ቃልዬ ❤️🤲

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před rokem +24

    እንደኔ ማነው የጨነቀው ቸር ያሰማን ቃልየ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ 👏👏👏

  • @behiwotnegussie7879
    @behiwotnegussie7879 Před rokem

    አይዞህ አዲስ ወድሜ ምንም አትሆንም በርታ እማምላክ አማላጅቱ ሆይ በላት ለልጅህም ይህን ዝማሬ አሠማው በመስኮት በኩል ማ ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራዉ አይሠለቸኝ እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁት አላስችልህ ቢለኝ አዉቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ ገና በማህፀን የናቴ የምጥ ቀን ደጋግሜ ሠማሁ ሲጠሩ ስምሽን ብሎ እዲልህ ጥራለት ቃል ጀግና ናት ከማምላክ ጋር ልጃችሁን አቅፋ ትመጣለች ሁሉም የሚሆነዉ በሱ ነዉና በርታ

  • @jxhgxg8id372
    @jxhgxg8id372 Před rokem +4

    ያኔ እናት አለህ ባሠለም ይገላግልሽ ወለሂ ቃልዬ ሰይሽ እባዬ ማጣ አለህ ይርዳሽ 💕💕💕

  • @user-sy6iu5lj4e
    @user-sy6iu5lj4e Před rokem +21

    የኔ ዉድ ምናለ ሚታገዝ ቢህን ባገዝሁሽ ብቻ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ የኔ አመቢት አይንሽን ባይንሽ ለማይት ያብቃሽ በሰላም🙏🙏🙏😘

  • @betyyamare2547
    @betyyamare2547 Před rokem +35

    ቃልዬ እመቤቴ በሰላም ይገላግልሽ ክፉውን ትሰርልሽ እኔም 2 ሳምንት ነው ሚቀረኝ ልወልድ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ ብላቹ ፀልዩልኝ

    • @ubaxapi5430
      @ubaxapi5430 Před rokem

      እመብረሐን ትቅረብሽ እማ ያጥር ወፍ አትስማሽ💐🌻🍃አይዟችሁ

    • @betyyamare2547
      @betyyamare2547 Před rokem +1

      ​@@ubaxapi5430አሜን እማ

  • @mebrihat5349
    @mebrihat5349 Před rokem +5

    ቃልዩ የኔ እናት 😔 እመበታችን በሰላም ተገላግልሽ 🤲

  • @edengenet
    @edengenet Před rokem +3

    እመብርሃን ትጎብኝሽ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን አይዞቹ እመቤታችን እናታችን እሷን ጠርቶ ያፈረየለም በፀሎት ከናተጋርነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Před rokem +37

    ኪዳነ ምህረት ትቅረብሽ 🙏 ቅዱስ ሩፋኤል ይፍታሽ የኔ እናት ሳቅሽን ከነልጅሽ ያሳየን ቸሩ ፍጣሪ አማኑኤል አምላክ 🙏🙏🙏!!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +19

    አይዞህ እመቤቴ የጪንቆ አማለጂ እዚህ እምድር ላይ ተወልደን ተዋልደን ሁላችንም በጪንቆ አማላጂ,በአማላጂቶ ማርያም, ከጎናችን ሆና እናቶችን አማምጣ በጌታ እግዚአብሄር ፍጥረት እዚህ እምድር ላይ ሁላችንም ተፈጥረን በዝተን ተባዝተናል,እመቤቴ የጪንቅ አማላጂ ከሶጋር ትሁን,ትፍታት !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽

  • @user-id7qz5wo8x
    @user-id7qz5wo8x Před rokem

    አላህ በሰላም ይገላግልሺ ወልደሺ የምታቅፋያርጋችሁ ያረብ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem

    ያረቢ የኔማር አላህ በሰላም ይገልግልሺ የኔቆጆ አብሺር

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +12

    የኔ ናት አላህ ሁለት ያዲረግሽ በስላም ኡፍፍ እናትነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍ ስሜቱን የምጥን ሚያውቅ ያውቀዋል

  • @ethiopiayaye7383
    @ethiopiayaye7383 Před rokem +119

    እመ አምላክ በሰላም ሁለት ታድርግልን❤❤❤❤ አቅፎ ለመሳም ያብቃቹ

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs Před rokem +6

    የኔ ፍልቅልቅ አላህ ካንቺ ጋ ይሁን የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @user-ws9ev1xo3m
    @user-ws9ev1xo3m Před rokem

    እማምላክ ትቅረብሽ ዉዴ ቃልዬ የኔ መልከመልካም በሰላም ዉለጅ😍💕💕💕

  • @tigest164
    @tigest164 Před rokem +9

    ማሪያም ማሪያም እመቤቴ ትቅረብሽ ቃልዬ ቅዱስ ሩፋኤል ካንቺ ጋራ ይሁን አሜን

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +11

    ቶሎ በሠላም ወልዳለች ብላችሁ እስከምነግሩን ተጣድፋለሁ የኔዉድ በሠላም ተገላገሊ የሴት ልጅ ፍተዋዉ ከባድነዉ❤

  • @mekaseidtube1648
    @mekaseidtube1648 Před rokem

    በሠላም ሁለት ያርግሽ ቃል አብሽሪ ከልጅ ወደ ልጅ መውለድ እንኳን ደረሽ የአላህ ሥራ ነው እሡ የቋጠረውን እሡ ይፈታዋል አብሽሪ

  • @user-rw7pt5rj2i
    @user-rw7pt5rj2i Před rokem

    እግዚአብሔር በሰላም ያገላግልሽ🙏🙏🙏

  • @mlll8379
    @mlll8379 Před rokem +11

    እንደዚህ እናት የሆነእና የሚረዳ ባል ከተገኘ ብዙ ቢወለድ አይቆጭም

  • @user-rs3fz6ck3j
    @user-rs3fz6ck3j Před rokem +8

    ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻአኪ ውላድኪ ሓቂፍኪ ንገዛኺ ብሰላም ይምለስኪ።🙏🙏🙏

  • @YoDaha
    @YoDaha Před rokem

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ኣዞህ ኣዲስየ እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @kadija273
    @kadija273 Před rokem +13

    ቃልዬ አላህ ይርዳሽ ያለውን ህመም የወለደ ያውቀዋል በርታ በይ በሰላም ወልደሽ እኛም ልጅሽን ለማየት ያብቃን ወልደሽ ልጅሽን ስታይ ህመሙ ሁላ ይጠፍል አብሽሪ❤

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před rokem +29

    ቃልየ በስላም ወለድች የሚባልበት ቀን ናፍቅኝ

  • @beteltarekegn8386
    @beteltarekegn8386 Před rokem

    በጣም የምወዳቹ በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ ቃልዬ የኔ እህት ድንግል ትቅረብሽ ትዳብስሽ🥰🥰🥰 እና ደሞ የምስራቹን እኛም እንጠብቃለን አዲስዬ የኔ መልካም በዚ ሰአት ምን ሊሰማህ እንደሚችል መገመት አያቅተኝም እግዚያብሄር ይርዳቹ ቀበቶህን ደሞ መፍታት እንዳረሳ 😁😁😁😁

  • @etab6004
    @etab6004 Před rokem

    እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +33

    ዉይይይ ቃልዬ የኔ ፍቅር እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ስለእዉነት!! መድኀንያለም ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን በተወጉት የምህረት እጆቹ ይዳብስሽ ።በሰላም ሁለት ሆነሽ ደሞ ለማየት ያብቃን የኔ ቆንጆ እንወድሻለን!!!

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem

      ቃልዬ እመቤቴ ትምጥልቨ እይዝቨ እማዬ በረታ አዱዬ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@senaittesfaye6461 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ

    • @user-qy5je4zg8k
      @user-qy5je4zg8k Před rokem

      እመቤቴ ትቅረብሽ ቃልዬ

  • @user-ck6md9ki8l
    @user-ck6md9ki8l Před rokem +21

    ቃልዬ የኔ እናት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ💔🕊

  • @beledibaba-ow9pp
    @beledibaba-ow9pp Před rokem +2

    የኔ ውድ ቃል እመቤቴ ትቅረብሽ ቀላሉን ታድርግልሽ በሰላም ሁለት ታድርግሽ አዲስዬ አንተም አትጨነቅ በሰላም ነው ምትወልደው በጣጣጣጣጣጣጣምምምምምም ነው የምወዳችሁ ቸሩ መድኃኒአለም ከ እናንተ ጋር ይሁን 😍😍😍

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 Před rokem +2

    ማርያም በስላም ትገላግልሽ ቃልየ🙏🙏

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 Před rokem +56

    ኣጆኺ ዝሓፍተይ ኣደይ ማርያም ብሰላም ትምጻእኪ .

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +6

    አምላኬሆይ ቸር ወሬ አሰማኝ በሰላም ወለደይ ብላቹህ ትለንገሩን ድግልማርያም ትርዳሽ ትዳብስሽ🤲🙏❤

  • @asead5209
    @asead5209 Před rokem

    እግዚአብሔር በሰላም ሁለት አድርጎ ይመልስሺ ቃልየ እመብርሃን ትቅረብሺ

  • @GhGh-xi3zc
    @GhGh-xi3zc Před rokem +2

    እመብርሃን ብሰላም ትገላግልኪ ቃልየ🙏🥰

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Před rokem +29

    ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ፈታሂ መሀፀን ቅዱስ እሩፋኤል አይለይሽ

    • @siyearagaw6653
      @siyearagaw6653 Před rokem

      አይዞህ አትጨነቅ እግዚሀብሄር አለ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@siyearagaw6653 ደምሪኛ

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před rokem +60

    ቃልዬ በሰላም ትገላግልሽ እመብርሃን የኔ ማር 🌹💕💕

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před rokem

      እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ

    • @genetlegese
      @genetlegese Před rokem

      እም ብርሃን በስም ትገላግልሽ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před rokem

      Emabet tekerabeshi yene wede 🙏😍😍

    • @tizta1441
      @tizta1441 Před rokem

      እመቤቴትቅረብሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛ

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Před rokem

    እግዚአብሔር በሰላም ተገላግለሽ ደስታውን እንስማ ቃልዬ ማር

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před rokem +1

    ኪዳነ ምህረት ትድረሽልሽ የኔ ልእልት ፈታሄ ማኅጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ ቃልዬ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +36

    አላህ በሠላም ልጃችሁን የምትታቀፉ ያድርጋችሁ 💞

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Před rokem +10

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ቃልዬ ወንድማችን አድስ ይዞህ

  • @hhhdhcfg4202
    @hhhdhcfg4202 Před rokem +1

    የኔ ውድ ቃልየ እግዚአብሔር አምላክ ከሁለት ያድርግሽ

  • @user-jr1jl6cw7q
    @user-jr1jl6cw7q Před rokem +1

    የኔ እናት አይዞሽ እመብርሃን ብሠላም ትጋላግልሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን እሙዬ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před rokem +5

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሁለት ታርግሽ ቃልዬ የኔ ማር አይዞሽ ትወልጃለሽ ልጂሽን ታቅፈሽ እንድናይ ይርዳን ሁላችሁም ፀልዩ ዉዶቼ ለቃል

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c Před rokem +8

    እመቤተ ማርያም ትርዳሽ በሰለሰም ትገላግልሽ እህቴ!!

  • @medina4885
    @medina4885 Před rokem

    በሰላም ወልደሺ የምናይሺ ያድርገን

  • @Salam-wi7id
    @Salam-wi7id Před rokem

    እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ❤️

  • @lidacall-kx8wo
    @lidacall-kx8wo Před rokem +8

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ ቃልየ እመብርሀን ከሁሉም ነገር ትጠብቅሽ ደስታችሁ ይናፍከናልና በሰላም ዉለጅልን 🙏🙏🙏

  • @amsalsetegn8611
    @amsalsetegn8611 Před rokem +11

    በሰላም እንደተገላገለች አሳውቀን እመቤታችን ትቅረባት ❤️🙏

  • @user-tx9od9lc5m
    @user-tx9od9lc5m Před rokem

    አላህ በሰላም ሁለትያድርግሽ ማማየ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem

    የኔዉድ በሰላም ተገላገይ እመቤቴ ካችጋ ትሁንልሽ

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Před rokem +18

    አላህ በሰላምይፈረጂሽ. ውይ እናት አስለቀሽኝ አቃዎለሁ ስሜቱን. ሁለት እሚማምሩ ልጆች አሉች አልሐምዱሊላህ

  • @rimon1238
    @rimon1238 Před rokem +8

    እመብርሃን ብሰላም ትምጻእኪ ቃልየ

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 Před rokem +2

    እመብርሀን ሁለት ታርግሸ አአይዞሸ ቃልዬ❤️❤️

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem

    ቃልየ የኔ ዉድ በሰላም እመብረሀን ትገላግልሽ ምጥሽን ታቅልልሽ አይዞሽ❤❤❤

  • @asna3332
    @asna3332 Před rokem +5

    ቸሩ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት እዲያረግሽ ፀሎቴ ነዉ ቃልዬ ሀዲስዬ አይዞህ አትጨነቅ ሳይጨልም አይነጋም ፈጣሪን ጠርቶ ያፈረ የለም ። እስኪ ሁላችንም እህት ወንድሞች ለቃልዬ እንፀልዪፈጣሪ መልካሙን እንዴያሰማን

  • @emutamer4583
    @emutamer4583 Před rokem +8

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ አሳዘነሽኝ የኔ እናት አዲስ ጥሩ ባል ነው በዚህ ስአት ነው እናት ምታስፈልገው ምነው የእናት ምትክ ቢኖራት😭

  • @monalezamohed3932
    @monalezamohed3932 Před rokem

    ወላዲተ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ

  • @enatemuye6439
    @enatemuye6439 Před rokem

    እግዚአብሔርን በሠላም ይገላግልሽ❤️❤️❤️

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v Před rokem +13

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ አዬ እናትነት እናት ሁኔ የናቴን ድጋም ቀምሼላት መቼም እስከ ማይ እጓጓለሁ

  • @mekdesmekdes1178
    @mekdesmekdes1178 Před rokem +6

    አድስ ጨንቆተል የኔ መልካም ወድም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከንተ ጋር ትሁን ወድሜ 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @fasikah3831
    @fasikah3831 Před rokem +3

    እናቴ እመቤቴ ማርያም በሰላምትገላግልሽ እሷ ትቅረብሽ ቃልዬ አዱዬ ፀባይ እሰናይ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልክ ልጃችሁን አቅፋችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Před rokem

    የኔ ውድ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ የጭቅ አማላጅቷ ትቅረብሽ

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe Před rokem +6

    ፈጣሪ አምላክ ምጥሽን ያቅልልሽ የሆድሽን በክድሽ ያሳቅፍሽ የማዳም ቅመሞች እፀልይላት ምጥ የወለደ ያዉቀዋል 🙏🙏

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Před rokem +21

    ማርያም ማርያምማርያም🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️

  • @merimeri4983
    @merimeri4983 Před rokem

    እመብርሃን ብሰላም ተገላግልኪ ቃሉየ

  • @betlhame-zv4fy
    @betlhame-zv4fy Před rokem +1

    Haddis kweldich Bhola negerin Maryam kenantgar thun 🤲🤲🤲

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před rokem +13

    ቃልየ ❤❤❤ቸሩ መድሃኒአለም ቸር ያሰማን እመቤታችን ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ እመአምላክ የመዳም ቅመሞች መልካም ትዳር ይስጠን አሜን አይከፈልበትም ❤❤❤

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m

    ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽኡፍ እናትነት እኮ ቃል አይገልፀውም

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Před rokem

    እመ አምላክ በስላም ትገላግልሽ ቃልየ

  • @user-vk4ov3qu9g
    @user-vk4ov3qu9g Před rokem +2

    አላህበሠላምይገላግልሽየኔውድ

  • @mestayoutube8298
    @mestayoutube8298 Před rokem +8

    ሁላችንም በፆለት እናስማት ቃልየን 🙏🙏🙏

  • @abuneymaateyotub6589
    @abuneymaateyotub6589 Před rokem

    አጆኪ ቀሉየ እመ አምላክ በሰላም ትምፃእኪ አይዞጅ ማሬ እመቤታችን ድንግልሆይ ትጠብቅሽ ቀሉየ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +4

    የኔ እናት እመቤቴ ትገላግልሸ ቅዱስ ሩፋኤል ይድረሰልሸ ቃልዬ

  • @uemayethio5851
    @uemayethio5851 Před rokem

    እግዚአብሔር በሰላም ትግላግልሽ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro Před rokem

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ መታ ናቸው መሰል

  • @gemilasisay3225
    @gemilasisay3225 Před rokem +5

    በሰላም ተገላገይ ቃልይ ሁለት ያድርግሽ እናት

  • @user-kt3iv8mm1w
    @user-kt3iv8mm1w Před rokem +4

    ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ነው ቃልዬ 🥰

  • @mdyanmomahd3698
    @mdyanmomahd3698 Před rokem

    የኔ ውድ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሺ ቃልዬ ስሜቱ ከባድ ነው

  • @birtukanabafira4576
    @birtukanabafira4576 Před rokem

    Yene wud allah beselam yagalaglesh yene sisit ades Ene Siayatrasu Esalalew Enegin Kesidet Mels Kaleyen Biayat Endet Desbalegn