ለካ አዲስዬ ባለሙያ ነው የተደበቀው ሙያ ተገለጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 10. 2021
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 803

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před 2 lety +179

    ዛሬ እኮ ቅዱስ ሚካኤልነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በእውነት የሀገር ሰላም እንደኔ የናፈቀው😥

  • @fedilabintmunir9030
    @fedilabintmunir9030 Před 2 lety +200

    እነዚህ ልጆች በጣም ነው የምወዳቻው በርቱ አላህ ይጨምርላችሁ 💓💓

  • @mekdi3821
    @mekdi3821 Před 2 lety +91

    😍😍😍ማነዉ እደኔ እዮባን የሚዉድ😍😍😍😍

    • @SamsungaA-ow1gv
      @SamsungaA-ow1gv Před 2 lety +2

      እኔም ጥሎብኝ እዮብን ስወደው

    • @radharadha4446
      @radharadha4446 Před 2 lety

      Ayechi yene nw wdedeshm talashim ends😁😁🙄

    • @hafetamdemeli1983
      @hafetamdemeli1983 Před 2 lety

      ውይ እኔም ክክክክክክ ኑ እዮባየ በጉጉት እጠብቃችኋልን

    • @pomolabida3670
      @pomolabida3670 Před 2 lety

      እኔም እወደዋለሁ እዮብ የኔ

    • @jkljkl4970
      @jkljkl4970 Před 2 lety

      ደስ የሚል ልይ ነው

  • @user-yn1yk7rx9s
    @user-yn1yk7rx9s Před 2 lety +67

    በጣም ነው የምታምሩት ፍቅሩን ያብዛላችሁ አዲስዬ ባለሞያ ነሕ ተባረክ🥰🥰

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety +1

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳ

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር 🙏🙏

  • @saraa7804
    @saraa7804 Před 2 lety +18

    ሳያዮ የሚያምኑ ብፁሀኖች ናቸው ሳላይ ላይክ አድርጌአለሁ ስራ ስጨርስ አየዋለሁ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @user-kr1gb9fm7k
    @user-kr1gb9fm7k Před 2 lety +56

    በቀጣይ መዝምር ዘምሩልን የምትስማሙ ላይክ አረጉ የተዋህዶ ልጅ የምናባላሻቸው እኛው ራሳችን ነን የእግዚአብሔር ቃል ይዘው ሲመጡ እንጠፈለን ሳቅ ና ጭዋታ ሲሆን ግርርር ብለን ከየት እንደምነመጣ ይገረመኛልልል😒😒😒😒👈

  • @tube896
    @tube896 Před 2 lety +47

    አቤል እና ኢዮብ አንድ ቀን ለመላው ቤተሰብ ምግብ ስርታችሁ አብላና አሳዩን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @ነፂ tube ፍቅር ቤት💃❤ ደምሪኝ ነፂ

    • @beza301
      @beza301 Před rokem

      @NETSE Tube🖋🖋 subscribe argign

    • @beza301
      @beza301 Před rokem

      @@fatumawase subscribe argugn

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +39

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +70

    እቤት ውቧት በጣም ደሰሰሰትላላችሁ ውዳቼ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ሳቃችሁ ውሰጥነው እሰይ የኔ ባልሞያ እግዚአብሔር ይባርክችሁ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety +2

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳ

    • @user-xg8dw3rh9f
      @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +1

      @@hanayoutube1265 እሺ ሰላም

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 Před 2 lety

      😍😍 ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏

    • @user-xg8dw3rh9f
      @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety

      @@officailethio6154 አሜን፫

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 2 lety +62

    እህትና ወንድም ነው የሚመስሉ ፍቅር እዲህ ነው ለሁላችን ይስጠን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች

  • @user-lm9sd6sr9r
    @user-lm9sd6sr9r Před 2 lety +14

    ጥሩ ነው ሙያ ያስተምራል ግን በመፈሳዊ ነገር ብዙ መስራት ብትችሉ መልካም ነው በርቱ።

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před 2 lety

      💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@almaayerga6339 ደምሪኝውዴ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +4

    ዋው ቃል ታድለሻል ባለ ብዙ ሞያ ባል መታደል ነው እግዚአብሔር አመስግኝ ፍቅራችንን ለልጅ ልጅ ይትረፍ ብለሽ አዲስዬ ባለሞያ አንተን የወለደች እናት ዘራ ይባረክ ደስ የሚል በተሰብ ነው ለሚዲያ ብቻ እንዳይሆ እሺ እማምላክ በቤታቹሁ ዝውትር ትኑር አሜን

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Před 2 lety +21

    ውድ የተወደዳችሁ የሐድስ ዜማ ቤተሠቦች እንኳን ለቅዱስሚካኤል ወራሀዊ በአላት በሰላም አደረሳችሁ የመላእክት አለቃ ቅዱስሚካኤልሆይ እየዋተተፐችላለችው አገራችን ኢትዮጵያ ሰላምህን ስጣት የምህረት እጆችህን ዘርቃልን

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Před 2 lety

      አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety

      @@user-qd1im4jc3e ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድም

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Před 2 lety

      @@hanayoutube1265 እሽ እህት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@user-qd1im4jc3e ደምሪኝየኔውዴ

  • @user-un3nl4zi9v
    @user-un3nl4zi9v Před 2 lety +53

    የጌታ ሳላም ይብዛላችሁ ሁለታቹም በጣም የተባረካ ቹ ናቹ ተባረኩ እወዳቸዋለሁ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety +5

      እነማሣግነሌን፡እኛ፡ኢባለላን፡ብሉሊኚ፡ዬኔጎባዞች❤❤👍👍❤❤

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety +2

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብውዳ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety +2

      @@argwaabi6189 ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 2 lety +2

      @@argwaabi6189 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @konjitethiopia310
      @konjitethiopia310 Před 2 lety +2

      አሜን ❤️❤️🙏

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 Před 2 lety +3

    የአዲስ ወድም ግን በጣም ቀልደኛ ነው ወይኔ ደስስትሉ በጣም ነው ምወዳቹ ሚካኤል አባቴ ይጠብቃቹ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +15

    በእዉነት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቸዋል በጣም ደስ ይላል ጌታችን መድሀኒአለም ፍቅር ሰላም ይስጥልችን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 Před 2 lety

      😍😍 ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏

  • @user-lw2sg3em9y
    @user-lw2sg3em9y Před 2 lety +39

    እኳን በሰላም መጣችሁ 🙏 በጣም ደስ ትላላችሁ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ እግዚአቢሔር አምላ🙏❤

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 Před 2 lety

      😍😍 ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 Před 2 lety

      አሜን: አሜን: አሜን::

    • @etuetu3233
      @etuetu3233 Před 2 lety

      fetare fekiracwn yecemerlaceu des setlu

  • @user-gc6cg1zt5h
    @user-gc6cg1zt5h Před 2 lety +1

    በጣም እወድችሗለሁ ቃልዬ ጥሩ ቅጣት ነው በባለፈው ቅጣት አልተሥማማሁም ነበር ሠለማችሁን አላህ ያብዛልኝ

  • @user-ie2bu9se8u
    @user-ie2bu9se8u Před 2 lety +6

    የኔ ዉዶች ሰታምሩ እኮ ፍቅር እኮ ናችሁ የምር በጣም ነው የምወዳችሁ ከእኔ በላይ ፈጣሪ ዉድድድድድ ያድርግልኝ

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b Před 2 lety +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይብዛው ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው 😍😍😍❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @nacciitdasalew8238
    @nacciitdasalew8238 Před 2 lety

    በጣም ደስስስ ትላላችሁ። እግዚአብሔር ይጣበቂችህ። ፈጣሪ ሀገርችን ስላም የድርገልን።

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 2 lety +2

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉቦችዬ አድስዬ በጣም ጎበዝ❤

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před 2 lety +5

    እግዚአብሄር ከእናነተ ጋር ይሁን በጣም ነው ደስ የምትሉት አንበሳወች ❤❤

  • @user-ro6qe8ru3m
    @user-ro6qe8ru3m Před 2 lety +1

    በጣም ነው ድስ የምትሉት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዉድችየ በተስፋ እንጠብቃለን እዮባየ 😘❤️

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 2 lety +2

    እግዚአብሐሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው እምታምሩት ውዶችዬ🥰🥰

  • @sanitsanit54
    @sanitsanit54 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ ሰላማቹ ይብዛልን አድስየ ባለሞያ😍😍

  • @user-ir8fv4qc7y
    @user-ir8fv4qc7y Před 2 lety +1

    የኔ ዉቦች በጣም ነው ደሰ የምትሉት አሰቀናችሁኝ ቅናቱ ታዳ የመንፍሰ ቅናት ነዉ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ 😘❤❤

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety

    እኳን አደረሳቹ የመለአኩ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ መታሰቢያ በሀል በያለንበት ምልጃዉ ይጠብቀን አሜን በጣም ደስ ትላላቹ ምርጦች ተናፍቃቹ ነበር እግዚሐብሔር ዘመናቹ ይባርክላቹ 🥰🥰🥰

  • @tube4796
    @tube4796 Před 2 lety +1

    ውዶች እኳን ደህናመጣችሁ በጣምነው የምወዳችሁ አድስ ባለሞያነህ እጅህ ይባረክ ታምራላችሁ

  • @user-xg8dw3rh9f
    @user-xg8dw3rh9f Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደሰ የምትሉ ናችሁ ሁለት ጥንዶችፈጣሪፍቅራችሁን ብዝትያድርግላችሁ ሰወዳችሁ ማሮችዬ በርቱ♥♥♥♥

  • @user-mb5tk5jh2h
    @user-mb5tk5jh2h Před 2 lety

    የኔ ውዶች ስታምሩ እማምላክ ትጠብቃችሁ
    ይሕ ነገር አረባገር ነው የምንሰራው ሃገራችድ ገባ ዴስ ይላል

  • @use2435
    @use2435 Před 2 lety +19

    ውዶቼ ጾም አይደለምዴ ቆይ ግራ ስለገባኝ ነው🙏❤❤❤👈 በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @alem_nuguse
      @alem_nuguse Před 2 lety +1

      Tsege tsom salhon dess yalew saw metsom yechalal le berka gen gidet ayidelam wide ka 9tsomat weset ayimedebem ye tsege tsomo

    • @jekjabmadathil3293
      @jekjabmadathil3293 Před 2 lety +3

      አይይይይ ውድ ኢትዮ ካሉት ስደት ያለንው እንሻላለን ስርአቱን በማወቅ

    • @genetg733
      @genetg733 Před 2 lety +1

      የፍቃድ ፆም ስለሆነ የሚፆምም የማይፆምም አለ እማ

    • @user-vn8hq3zu4c
      @user-vn8hq3zu4c Před 2 lety

      እኔ ራሱ ግራ ገባኝ ግን ደስ ይላሉ

    • @sarasara1893
      @sarasara1893 Před 2 lety

      @@user-vn8hq3zu4c እኔም ጨቆኝ ነበር

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k Před 2 lety +7

    እደኮ እዮብ ጨዋትህ አይጠገብም ስኳር አላለም ወይኔ ደስስ ስትሉ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 2 lety

    አቤት እንዴት እንደምታምሩ ቅዱስ ሚካኤል ፍቅሩን ያብዛላችሁ ባለሙያ ነክ

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 2 lety

    የኔ ዉዶች ድስስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አድስዬ በጣም በለ ሞያ ነህ 👍👌💐💐💐💕💕💕

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 Před 2 lety +23

    ሃሃሃሃሃ እዮባ ስኳር ሱሱ 😆🌹ኩፍ ያደርገዋል እዮባን ሁሉ አስትፉልን ኑ እንጠብቃለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹ስወዳችሁ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety +1

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 Před 2 lety

      😍😍 ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@hanayoutube1265 ደምሪኝውዴ

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁ ያሳምርው እንቁዎች👍👍🌹🌹

  • @heyimanotyenatau7025
    @heyimanotyenatau7025 Před 2 lety +1

    ዋውው ማሮች ስታምሩ ቅዱስ ሚካኤል ሰላማችሁን ያብዛልን

  • @yeduhatube9890
    @yeduhatube9890 Před 2 lety +7

    ምርጥ ጥንዶች በርቱልን ስታምሩ

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጥ ጥንዶች ውለዱ ክበዱ❤❤👍👍

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችው

  • @user-bf5hy8wq7p
    @user-bf5hy8wq7p Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሀን ይባርከው የኔ አንደኞች ስወዳችሁ በጣም ታስቀናላችሁ 💚💛❤

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳ

  • @weyinshettube7615
    @weyinshettube7615 Před 2 lety

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ አዲስና ቃልዬ እንኳን ደና መጣችሁ
    በጣም አሪፍ ነዉ አዲስ ወንድሜ ደስ ይላል
    ዉይ ቃልዬ እዮብ ለምን ፓስታ አታሰሪዉም እንደ ኬኩ ክክክክክክክክክ

  • @syoutube7963
    @syoutube7963 Před 2 lety +4

    እኳን በሰላም መጣች ሳቃችሁ በጣም ያስደስታል ቅዱስ ሜካኤል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety +1

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛ

    • @syoutube7963
      @syoutube7963 Před 2 lety

      @@hanayoutube1265 እሽ እንደማመር

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 2 lety +11

    ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ልኡል እግዚአብሔር😍😍😍

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 Před 2 lety

      😍😍 ሰብስክራይብ አርጉኝ አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏👍👏

  • @tenatena1544
    @tenatena1544 Před 2 lety +1

    እኔ በጣም ነው የምወዳቹሁ እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ እመቤት ቅድስት ድግል ማርያም አተለያቹሁ

  • @user-us3du4jd4t
    @user-us3du4jd4t Před 2 lety

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልፍ ስወድሽኮ❤ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አዲስና ቃል

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 2 lety

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ አዲዬ ባለሙያ ነክ እመብርሀን ትጠብቻችሁ

  • @user-fl8mb1if3x
    @user-fl8mb1if3x Před 2 lety

    አእዮብየ ቆንጆ 😂😂😂ሰብስክራይብ አደርግሀለሁ ላይክም ተደጋግሞ መስጠት ካለ ላይክ ሰጥሀለሁ በይቱብ ብቅበል

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠበቃቸው 🌷❤🌾🌾💐

  • @qqqw140
    @qqqw140 Před 2 lety

    እናተ ልጆች የመዳምን ስራ አስረሳችሁኝ በጣም ነው የምወዳችሁ እኔ እደምወዳችሁ አላህ ይውደዳችሁ አድስ ና ቃልየ ማሻአላ ፍቅራችሁ እስከ ጀነት ቃል ባልሽ ፍቅር አሰጣጥ ዋውውውው ለመግለፅ ቃልት ያጥራል እምርም የተማረ የተማረ ይግደለኝ ይላል የገሬ ሠው ልክነው

  • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v

    😁😁እዮብ አዝግ ወዮ🤣በጣም ያምራል ቃልዬ ብይልኝ😘 አድስ ማለሞያ ነው 😍😍

  • @user-in7sf2sk3s
    @user-in7sf2sk3s Před 2 lety +1

    ስታምሩ አር ባለሙያነው ባልሽ ቃሉ እዮብ ግን ሁሌ እሚያወራቸው ወሬ ደስ ይላል

  • @user-et7cv8zu4q
    @user-et7cv8zu4q Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ♥♥♥በጣምነው ደስ እምትሉት

  • @user-ce5dq1zt2m
    @user-ce5dq1zt2m Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች

  • @habenhadgu9526
    @habenhadgu9526 Před 2 lety

    ደስ ትላላቹሁ ታዝናናላቹሁ ቀጥሉበት እወዳችሃለሁ

  • @dgfygfhfhg5000
    @dgfygfhfhg5000 Před 2 lety

    ቃልየ የኔፍልቅልቅ በጣም ነውየምወዳችሁእግዚአብሔርፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před 2 lety

    ቆንጆ ነው እንቁላሉን ብትመታው ይቀልህ ነበር አዲስ ጎበዝነህ በተለይ ሽንኩርት ስትከትፍ አደነቁህ👍

  • @user-xc7tl5tr4g
    @user-xc7tl5tr4g Před 2 lety +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ

  • @keryodtube
    @keryodtube Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዋውውው በጣም ነው የምታምሩ አይለያቹ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 Před 2 lety

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳ

  • @user-mv5sq2sp8y
    @user-mv5sq2sp8y Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣቹልኝ ውዶቼ ስታምሩ ኑሩልኝ ስወዳቹ እሺ እዮባ እጠብቃለን

  • @user-hd1tu9nd5q
    @user-hd1tu9nd5q Před 2 lety +2

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ግን ጥያቄ የፈጠረብኝ ነገር ወቅቱ የፆም ወቅት ሆኖ ሳለ እንቆላልና ችዝ እዴት እ??

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Před 2 lety

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 2 lety

    ሬሲፒ ይሰጠና። በጣም ባለሙያ ነህ ደስ ይላል በርቱ።

  • @hanalove4772
    @hanalove4772 Před 2 lety

    በጣም የሚዝናነ ፈጣሪ ይጠብቃች

  • @user-gs1cb3go3h
    @user-gs1cb3go3h Před 2 lety

    ወይኔ እዮብ እደልማዱ ስኳር ይሻላል በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @gulele100
    @gulele100 Před 2 lety

    በጣም ደስየሚሉ ልጆች ጎበዞች በርቱ።

  • @user-em2vc4ro6g
    @user-em2vc4ro6g Před 2 lety +1

    ዋውውውው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የምወዳቹ የማከብራቹ

  • @user-cq3cz4pq9i
    @user-cq3cz4pq9i Před 2 lety

    ደስስ ስትልሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @user-nh7fq6rc6r
    @user-nh7fq6rc6r Před 2 lety

    ስወዳችሁኮ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @buzayhobaley3488
    @buzayhobaley3488 Před 2 lety

    ዋዉ ያምራል አድስ ቃልየ ደግሞ ላዛኛ ስሪልኝ ስወድሽ ማማየ

  • @abebamelsa4257
    @abebamelsa4257 Před 2 lety

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እያጣጣሙ ምንም አይልም የቅናት አስመሠለብሽ💋

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr Před 2 lety

    ቃልየ ባለ ሞያ ባል አለሽ. ድጋሚ ይስራ አድስ ጎበዝ. ያድስ ወድም. ቀልደኛ ነዉ. ቻናሉን. አይቸዉ

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አድስና ቃለየ
    እዮብ እደው የኔ ውድ ስታስቀኝ እኮ ውድድድ

  • @user-wn6hu3dk2s
    @user-wn6hu3dk2s Před 2 lety

    በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስተሉ ዋዉ የተባረከ ይሁን

  • @user-oj6fb4sy9u
    @user-oj6fb4sy9u Před 2 lety

    ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ደስ ትላላችሁ ግን የቆየ ነዉ ልበል እንቁላላ ??????

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 2 lety

    የእውነት ማሮች ናችሁ ስወዳችሁ ከ💓ነው ሀድስየ የሴት በላይ አከታተፍህ በቃ ቅመም ነህ ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @gxg5660
    @gxg5660 Před 2 lety

    ውይ አቤልየ የስኳር ነገር አይሆንልህል ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @destafeker8816
    @destafeker8816 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዘላችሁ ስታምሩ

  • @kumnikumneger2599
    @kumnikumneger2599 Před 2 lety

    ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ የኔ መልካሞች ፍቅረቹ ይብዛ😘😘😘❤ በስመ አብ አዲስዬ በጣም ጎባዝ ነክ
    ግን እኮ ቃልዬ ቀላል ነገር ነው ያዘዝሽው ሌላ ነገር ይስረ😆😆

  • @sufugfufig4086
    @sufugfufig4086 Před 2 lety

    በጣምነዉ የምታምሩ እመቤቴፍቅራችሁን ታብዛላችሁ

  • @user-df9gq4jc9h
    @user-df9gq4jc9h Před 2 lety

    wwwoooo አድስ ጎበዝ ነዉ አያያዙ ባለሙያ እወዳችሃለዉ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety

    የኔ ዉዶች ሥታምሩ እጅህ ይባረክ አድሥ ወድሜ አይ እዮባ ሥኳር አድርግ አለ😂😂😂😂😂😂😂😂 አድሥ የእዮባን ምክር ሥማ ይጠቅምሀል 😂😂

  • @user-is6sv2ci5k
    @user-is6sv2ci5k Před 2 lety

    ሰታምሩኮ ሰላማችሁ ይብዛ አይለያችሁ እመአምላክ ትጠብቃችሁ ሐዲስዬ ሰልክህን በዚሁ አሰቀምጥልኝ ለየሆነ ጉዳይ ፈልገክ ነው 🤲🤲

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 Před 2 lety

    ናልን አበል ደስ የምትልልጅ ነክ ፈታ ነው የምታደሪገው ቃል አዲሴደስትላላቹ ፓስታው ስጎ ያንሰዋል ጎበዝነክ 👍👍👍👍

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Před 2 lety

    እንኳን ደህናመጣችሁ የምወዳችሁ እዮባየ የኬኩ ባላባትየሳቄምጭነህ

  • @user-hn1wm2ev6h
    @user-hn1wm2ev6h Před 2 lety

    እካን በሰላም መጣቹው ቃልየ ሐድሰየ

  • @atalilabate8167
    @atalilabate8167 Před 2 lety

    Waw betam yamral tebarekulgn ewedachihalehu
    Hagerachinn Egziabhar. Ytebkln fth keersu zendi nechi ena

  • @hana-21
    @hana-21 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 2 lety

    እንኳን። ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ። ደሞ ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 Před 2 lety

    እውነት ቃል ምርጥ ምርጥ ምግብ አሰሪሮሽን አችም ይዘሽ በሌላ ኢቲወብ ብቅ በይ

  • @user-ed1ju9rc1d
    @user-ed1ju9rc1d Před 2 lety

    ማሻአላህ ስታምሩ አይለያችሁ ደግሞ እህትና ወድም ነው እምትመስሉት

  • @user-iu4hu7we5c
    @user-iu4hu7we5c Před 2 lety

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ፍቅራቸኾን ያበዛው 🌻🌹🌻💝👏

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ ጎበዝ ነህ ሐድስየ ቀጥልበት

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግልኝ🤲😍

    • @ry8319
      @ry8319 Před 2 lety

      @@emukiya7490 Eshi Mama

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety +2

    ሠላም ለናተ ይሁን እንኳን ለቅድስ ሚካኤል አደርሳችሁ አደርሰን አዲሲ ቃልየ ስወዳችሁ ❤❤👏

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety

    ዋው ባለሞያ ማርያምን አድናቂህ ነኝ ቃልዬ ታድለሻል

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 2 lety

    wow Amazing Hadise fikerune yabezalachehu

  • @tadele4513
    @tadele4513 Před 2 lety +1

    ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @tadele4513
      @tadele4513 Před 2 lety

      @ነፂ tube ፍቅር ቤት💃❤ እሽ ውዴ