የነ አቤል ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2022
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ
    እህታችንን ለመርዳት 👇👇
    1000511305307 ንግድ ባንክ
    ነፃነት ሰይፉ እና ፍሬህይወት ሰይፉ
    1000340033888 ነፃነት ሰይፉ
    +251938592680

Komentáře • 790

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před rokem +183

    እህታችንን ለመርዳት 👇👇
    1000511305307 ንግድ ባንክ
    ነፃነት ሰይፉ እና ፍሬህይወት ሰይፉ
    1000340033888 ነፃነት ሰይፉ
    +251938592680

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +268

    ይህን ፍቅር የሆነ ቢተሰብ ማነው እንደኔ ሲያይ ደስ ምለው 🙌

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 Před rokem

      ሰታምሮአይለይችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@bahrainbh6048 ደምሪኝ

    • @Kiku-Kiki
      @Kiku-Kiki Před rokem

      @@bahrainbh6048 በጣም እንዴት ደስ እንደሚሉ 🥰

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u Před rokem +1

      እኔ

    • @agizamedia3.6
      @agizamedia3.6 Před rokem

      አቤልዬ ቆዩ ቡኃላ አየዋለዉ አሁንማ ከሰዎቸጋር ዉጭ እየወጣኝ ነዉ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před rokem +125

    መነው እደኔ ይሄን ቤተሠብ የሚወድ ፍቅራቸው መከባበራቸው በጣም ያስቀናል ሁሌም ክፉ አይካችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አቤልዬ ትዳርህ የተባረከ ይሁን

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 Před rokem +1

      ሰላም ብዬ አለሁ ሰላም ለሀገራች ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ /አላህ ይጠበቀን መልካምነት ለራሰ ነዉ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      @@selamtube7601 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋ

    • @betitube1185
      @betitube1185 Před rokem

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @user-jx3sq1zp6u
      @user-jx3sq1zp6u Před rokem

      ምነው ሰርግ ብላቹ ተንጀላጀላቹ

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v Před rokem +79

    ይሄ ኮመት የምታነቡ ሁላቹም እግዚአብሔር አምላክ ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹👈 እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @cellphonica3840
    @cellphonica3840 Před rokem +56

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እሷ ትዳብስሽ አቤልዬ እንኳን ደስ አለክ መልካም ጋብቻ የአብርሃሙ ስላሴ ትዳራችሁን ይባርከው መልካም ጋብቻ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před rokem +27

    አምላኬ ሆይ ለአንተ የሚሳንህ የለምና ምህረቱን ላክላት

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před rokem +67

    የስደት እህቶች የእርፍት እንጅራ አላህ ይስጣችሁ

  • @user-pm1ow6qm3h
    @user-pm1ow6qm3h Před rokem +31

    ደስስስ የሚል ቤተሰብ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ
    የታመመች እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 Před rokem +52

    ለታመመችው ኪዳነምህረት ትድረስልሽ ሙሽሮቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @selamselam2833
    @selamselam2833 Před rokem +36

    አምላኬ ሆይ ጅማሬዬ ምንም ይሁን ፍፃሜዬን ግን አሳምርልኝ የህይውቴ መጨራሻ በሰውም በአንቴም ፊት ያማረ ይሁን አሜን መልካም ትዳር

  • @user-ge1cv3cp8q
    @user-ge1cv3cp8q Před rokem +18

    የታመመችዉን እግዚአብሔር ይማራት።የናንተንም መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ 😍

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Před měsícem

    እዮብ የማይደረስ መስሎክ እንደ ሳክቤት የአንቴን ለማየት ያብቃን አሜን👐

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před rokem +2

    Zemenachu yibarek❤ igziabher yirdat yetamemchwun 🙏

  • @user-iv7cc2bu8y
    @user-iv7cc2bu8y Před rokem +3

    ታማሚ እህታችን አላህ ሙሉ ጤነነትሽን ይመልሽልህ እህቴ መልካም ትዳር አላህ ያርግላችሁ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +13

    አቤል & ነፃነት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!! ወንድምአማቾች ደስ ስትሉ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +4

    የኔ እናት ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ
    አቤላ እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @asetube206
    @asetube206 Před rokem +16

    ማነው እንደእኔ የሚወዳቸው እንቁ ቤተሰብ የአብረሀም የሳረ ያድረገላችሁ 😍

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Ayizosh yene wud ehit egzabher yi marish 🙏🙏🙏🙏wandimachin Abel hunken des alachu melkam gabicha ye sara Ena ye Abreham gabicha yargilachu embirhan atileyacho 🙏🙏💚💛❤️

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q Před rokem +14

    ደስ የሚል ቤተሰብ ማርያም ታድላችሁ
    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርከው

  • @weynshetabyeabye1063
    @weynshetabyeabye1063 Před rokem +4

    ማነዉ እንደኔ እዮባ ሲስቅ ዘና እሚያረገዉ
    መልካም የትዳር ዘመን ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ

  • @user-gh4cs7ps4e
    @user-gh4cs7ps4e Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል ትዳራችው ይብዛላቸው እግዚአብሔር አይለያየው ❤️❤️👏

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 Před rokem +9

    ዳስ ስትሉ😘😘😘❤️
    ጨርሶ ይመራት ፈጣሪ እህታችን 😢😢

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +11

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣችሁ በሩቱ እናታችንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማሪት አቤል እንኳን ደስ አለህ የአብረሃም የሳሪ ገቢቻ ያድርግላችሁ👍👍👍

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት💔😭😭😭😭😭 ወይኔ እነ አቤል ፎቶ ለሐነሳት አረህ ሄዳችሁ ዉይ ቃልዬ የኔ ዉድ አሳዘንሽኝ ቀልዳችሁ በጣም ያስቃል እዮቤ አዲስ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +9

    መልካም ትዳር🙏 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹💚💚💛💛💛❤❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidan362
    @kalkidan362 Před rokem +6

    አቤል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ነው የምታምሩት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @tigistdagne6885
    @tigistdagne6885 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-nj6ny4ps7s
    @user-nj6ny4ps7s Před rokem +3

    አምላኬ ሆይ እኛንም ከስደት መልሰህ ለዚህ ክብር አብቃን የፋቅር ጥግ የሆኑ በተሰቦች ፋሩን ይጨምርላችሁ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +1

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምር

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem +2

    እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ አቤል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በልጅ ይባርካችሁ

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 Před rokem

    አቤልዬ መልካም ዺጋብቻ በእዉነት ደስ ይላል ለእህታችን እግዚአብሔር ይደርስላት

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem

    ደስ የምትሉ ፋሚሊ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ አይዞሸ እመብርሃን አለች 😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +3

    በእውነት ዛሬ እደምለቀው ገምቼ ነበር ገርመኝ
    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ቤተስብእናሁንውዴዋውዋውው

  • @hanna7637
    @hanna7637 Před rokem

    መልካም ጋብቻ
    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህት

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 Před rokem +2

    ደሰ ይላል እኳን ደሰ አላቹህ ወልዳቹህ ሳሙ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Před rokem

    ኢዮባዬ የኔ ውድ ለሁሉም ደስታ ፈጣሪ ነው የቤተሰቡ ድምቀት

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +7

    ውይይ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ማነው እደኔ የሚወዳቸው

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መልካም ትዳር

  • @hawwi1370
    @hawwi1370 Před rokem +4

    እህቴ የድምግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማርሽ መልካም ጋብቻ የሚወዳችሁ ቤተሰብ

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተስብ መልካም ጋብቻ ለታመመችው አግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-gf7jr8ms3g
    @user-gf7jr8ms3g Před rokem +4

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ ማሮቸ💗💗💗💗💗💗💗

  • @sharjahsharjah3513
    @sharjahsharjah3513 Před rokem

    እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልሺ

  • @marbayname
    @marbayname Před rokem +1

    ሰላማቹ ብዝት ይበል የፍቅር ቤተሰብ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹ🙏🙏🙏

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 Před rokem +4

    በእግዛቢሄር ደስ ስትሉ እ/ር ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zd8671
    @zd8671 Před rokem +1

    እዮባ የሣቄምጭ👍👍👍

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před rokem +1

    ለታመመችው እመብርሀን ትባርልሽ
    ለናተም እንኮን ደስ አላችው

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ለዘላለም ያርግላችው እምወዳችው የኔ ማሩች❤❤❤

  • @yeshiyekibret3855
    @yeshiyekibret3855 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማረሽ ህታችን

  • @parahalefom2857
    @parahalefom2857 Před rokem +26

    ቸሩ መድሃኒኣለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ🙏🥰

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 Před rokem +1

      አሜንሰላም ብዬ አለሁ ሰላም ለሀገራች ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ /አላህ ይጠበቀን መልካምነት ለራሰ ነዉ ቤተሰብ አርጉኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ቤተስብእናሁን

    • @user-fg5nx4tj8d
      @user-fg5nx4tj8d Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-fg5nx4tj8d
      @user-fg5nx4tj8d Před rokem

      አሜን

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 Před rokem

      @@user-fg5nx4tj8d ዉዴ ደምሪኝ

  • @hnah4891
    @hnah4891 Před rokem

    ማሽ አላህ ስታምሩ በጣም ነዉ የምታስቀኑት ሠላማችሁ ብዝትዝት ይበልላችሁ

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m Před rokem

    የተባረከ ቤተሰብ በጣም ነው የምታዝናኑት😍😍😍😍

  • @amleworkketema5211
    @amleworkketema5211 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ መለው የእዮባ ቤተሰቦች ደስ ይላል የታመመችውን እህታችንም እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ያውቃል በርታበይ

  • @YoDaha
    @YoDaha Před rokem

    እሰይ ደስ ሲሉ ፍቅራቹ ይብዛ

  • @ry8319
    @ry8319 Před rokem

    ዋውውውውውው ደስስስስ ይላል የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ እግዚአብሔር አምላክ❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +5

    የሰደት ቅመሞች ለኛም ከሰደት መልሰ ለዚህ ያብቃን🥰

  • @emubirhanu2519
    @emubirhanu2519 Před rokem

    እዉነት ለመናገር የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ምርጥ ቤተሠብ

  • @amen8410
    @amen8410 Před rokem +1

    በጣም ውብ የሆነ ቤተስብ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem +1

    እኳን ደስ አላችሁ ሁላችሉም ደስ ይላል ❤❤❤💐💐💐

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 Před rokem +17

    የሥደት እህቶቸ አረፈት እጀራ ይሥጠን ይሥጣችሁ👍👍

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +3

    የኔ ማሮች የናተ ፍቅር እኮ ይለያል ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እዩባ ኮሜዲ ብትሆን ያዋጣሀል

  • @tigitamsgn5172
    @tigitamsgn5172 Před rokem

    እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል

  • @sharjahsharjah3513
    @sharjahsharjah3513 Před rokem

    ሙሺሮች ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችህ

  • @user-nc4pr5sw1q
    @user-nc4pr5sw1q Před rokem

    ውይ ማርያምን ስወዳችሁ😥😍😍😍

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem

    ሰላም ሰላም እዮብ ሰብሰክራይ ያደረጉሁ ካዲስ ነው አቤል የወነት ካገባ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም የትዳርግዜ ቃልየ የኔወድ እመቤቴ በቀኝሽ ትቁም በጣም ነው የሳቅሁት

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před rokem +2

    ታማሚዋ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ኡፍፍፍ አይዞሽ ትድኛለሽ አቤላ እንኳን ለዚህ ቅዱስ ጋብቻ አበቃህ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ውድድድድድ

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    እግዚአብሔር ይመረሸ እህተያ

  • @dj10y73
    @dj10y73 Před rokem +1

    ዋዉዉ አንደኛ ነኝ ዛሬ🥰

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před rokem +1

    ስታምሩ በፍቅር ኑሩልን ❤❤❤❤ የታመመችውን እህታችን እግዚአብሔር ይማራት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +3

    እህቴ እመብርሃን ጨርሳ ትማርሽ የኔ ዉድ እህት አይዞሽ ቸሩ የመዳኒአለም አለልሽ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤

  • @amrankan5901
    @amrankan5901 Před rokem

    ዋው ምርጥ ቤተሰቦች

  • @user-jr1jl6cw7q
    @user-jr1jl6cw7q Před rokem +1

    እሰይይይ በእውነት ደስስስ ስትሉ እመብርሃን ትጠብቃቹ የተዋህዶ ልጅች

  • @kiya537
    @kiya537 Před rokem

    Eyobaye yene gobez beretalegn

  • @user-jn7yg7ls4s
    @user-jn7yg7ls4s Před rokem +3

    ለታመመችው እግዛብሄር አምላክ ምህረቱን ይላክልን

  • @mratitube5059
    @mratitube5059 Před rokem +1

    ደስ የሚሉ በተሰብ❤🙏

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +2

    አረ እንደወ የናትሰ የጉድ ነው ፍቅር ይሆናች ቤተሰብ ሰታምሩ 💚💛❤

  • @retmese337
    @retmese337 Před rokem +1

    መልካም ዘመን ይሁንላቺው የፍቅር ቤተሰቦቺ

  • @liligabriel
    @liligabriel Před rokem

    ስታምር አቤል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የታመምሽዉ እግዚአብሔር ምረቱን ይስጥሽ እናቴ

  • @burte3440
    @burte3440 Před rokem +3

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አቤል እንኩዋን ደስ አላቹ ትዳራቹ የተባረከ ይሁን

  • @user-kj5mt3ie7q
    @user-kj5mt3ie7q Před rokem +4

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ቆንጆዎች 💞💐

  • @kiyayeasellawatube4721

    Egziabher yimareshe 🤲🤲

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 10 měsíci

    በጣም ታምራላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁን ላቺሁ የ አብርሃም የሳራ

  • @user-ne8wm4jm7g
    @user-ne8wm4jm7g Před rokem

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሀ አቤልየ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ትዳራችሁን እንደ አብርሀም እና እንደ ሳሀራ ያድርግላችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Před rokem +1

    ማሻአላህ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ደስ ይላል

  • @user-mw7eb7gd4p
    @user-mw7eb7gd4p Před rokem

    እግዝአብሔር ይማረሺ

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 Před rokem +1

    ደስ ሚል ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ማነው እደኔ ይን ቤተሰብ ሚወድ 🙏

  • @urjiitube9215
    @urjiitube9215 Před rokem

    God blesses this family 🙏

  • @salamnuguse4523
    @salamnuguse4523 Před rokem +1

    ዋውዋው

  • @user-mj5fj3lo2w
    @user-mj5fj3lo2w Před rokem

    🥰🥰🥰እግዚአብሔር ፍቅርን ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️

  • @aeeazz1132
    @aeeazz1132 Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před rokem

    Yee Tabareke tidara yee Hunalchu 😍😍🥰🙏👍🙌

  • @tingirtyoutube8447
    @tingirtyoutube8447 Před rokem +4

    ፈጣሪ ይማርሽ እህታችን

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před rokem +13

    እንኳን ደና መጣችሁ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር ለወገኖቻችን ሠላም አንድነት ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +3

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ አቤላ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ 🥰

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 Před rokem +1

    ቀጣይ ካለ እናንተንሣይ ሰላሜ ይመለሳል ታድላችሁ በጣም ደሥ ትላላችሁ😍😘😘

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před rokem

    ወላሂ ደስስትሉ ወንድምአማቾቹ💗💗💗💗

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před rokem +1

    እውነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ሦስቱ ወንድምአማቹች ፍቅራችሁ ደስስስ ሲል

  • @user-dc3jv1sw8d
    @user-dc3jv1sw8d Před rokem

    እመብርሃን ምህረቱን ትላክልሽ እህቴ🙏

  • @genetgenet6050
    @genetgenet6050 Před rokem

    ደስስ ሲሉ ፈጣሪ ቤተሰባቹ ይባርኽ ኣሕዋተይ በተለይ ኢዮባ ሲስቅ😂😂😂

  • @hagereethiopia1512
    @hagereethiopia1512 Před rokem

    Yene enat Egzabher yimaresh