bermel Georgis መናፍቅ አባቴ ሰማዕቱ ድንቅ አደረገለት ! ሰው አይሰማሽም ተባልኩ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 116

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 156

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 18 dny +24

    አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማሪን
    አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ራራልኝ
    አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ለደጅ አበቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ይሁን

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l Před 18 dny +33

    የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን እምነት በልብ ህመም የምትሰቃይ ህፃን ተቀብታ ድናለች
    ክብር ለእግዚአብሄር
    ክብረ ለሰማእቱ

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 18 dny

      አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ይድረሰው እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃልሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

    • @wolderufaelmarta3781
      @wolderufaelmarta3781 Před 18 dny

      እግዚያብሄር ይመስገን

    • @mahletcheru6009
      @mahletcheru6009 Před 18 dny

      አሜን🙏🙏🙏

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 Před 18 dny +14

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድቅምስክር ነው ላቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Před 19 dny +30

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 19 dny +15

    የኔ አባት ሰማእቱ ታሪኬን ቀይረው

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 19 dny +15

    ቸር ሩህሩህ ደግ ይቅርባይ መሐሪ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል በለተቀንህ እኔ ከለመንኩህ ከጠየኩህ እኔ ከፈቀድኩት ይልቅ በህወቴ ሁሉ አንተ የወደድከውን አንተ የፈቀድከውን አድርግልኝ እንደፍቃዴ ሳይሆን እንደፍቃድህ ይደረግልኝ እንዴኔ ፍላጎት ሳይሆን እንዳንተ ፍላጎት ይደረግልኝ እንዴ ምርጫ ሳይሆን እንደ አንተ ምርጫ ይደረግልኝ አንተ ለኔ የሚያስፈልገኝን የሚጠቅመኝን አንተ ታውቃልህ በህይወቴ ዘመን ሁሉ የአንተ የፈቀደከው የወደደከው ይሁን ይደረግልኝ ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 19 dny +45

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል በለተቀንህ በስደት አልሞላ ያለውን ጎዶሏችንን ሞልተህ ከሀጢያት በቀር የልባችን መሻት ፈፅመህልን በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቃን ከታሰርንበት ከዳቢሎስ ከአጋንንት እስራት ፈትህ በምህረትህ በቸርነትህ ጎብኘን በምህረት እጅ ዳሰን ፈውሰን ፍቃድህ ከሆነ ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ከነ መላው ቤተሰቦቻችንን አብቃን የህወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ፍቃድህ ከሆነ ድነን ለምስክርነት አብቃን❤❤❤

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 19 dny +1

      አሜን ይሁን ይደረግልን

    • @user-um2lb7ww4t
      @user-um2lb7ww4t Před 19 dny +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Legna27
      @Legna27 Před 18 dny +1

      አሜን❤❤❤

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 18 dny +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tizetatesfaye
      @tizetatesfaye Před 18 dny

      🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-us1lx4ow7b
    @user-us1lx4ow7b Před 19 dny +12

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለኔም ለቤተሰቤም ድረስልን ለደጅህ አብቃን እባካችሁን ፀበሉ ያላችሁ ግማሽ ሲኒ እንኳን ትሁን አቃብሉኝ አዲስ አበባ ነኝ🙏❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 19 dny

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před 18 dny

      አዲስ አበባ የት ሰፈር እኔ ትንሽ ልሰጥሽ እችላለሁ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 18 dny +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባዬ ለደጅህ አብቃኝ

  • @merd24
    @merd24 Před 15 dny +2

    የማርያም አገልጋይዋ ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ክብርህ ከፍ ከፍ ይበልልን !!!

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 18 dny +3

    በነገራችን ላይ ዉስጥሽ አይደለም ተይ ያለሽ አንሾካሿኪ መንፈስ አብሮን እንደኛ ሆኖ በዉስጥ በኩል ያዋራናል እኛ አይደለንም ያኔ በመቁጠሪያ ዝም በል ቅዱስ ኤልሻዳይ አዶናይ አንደበትህን ይዝጋዉ ብሎ መዠለጥ

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 18 dny +3

    አላዪ ወንድሜ !!!!! ጉዞ የሚጀመርበትን ቀን አብስረን እባክህ 🙏

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Před 18 dny +3

    የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለናንተ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን ይፈውሰን

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Před 19 dny +3

    ሰማአቱ ጊዬርጊስ ክብርይግባው

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 19 dny +7

    ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጅክ ኣብቃኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 18 dny +2

    በጣም ነው ደስ የሚለው ሰይጣን ብቻ ነው ደስ የማይለው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶሔ ላዘላለም ኑርልን ማዳኛሽ እልፋ እላፊ ነው እና 🙏🙏🙏ሰማይቱ ቁዱስ ጎርጊስ ላኔም ፍቃድ እና ላደጂክ አብቀኝ በሰላም ዌዳ ሃጋሬ ማልሰኝ 🤲🥰🙏

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 Před 18 dny +3

    እናቴ ኪዳነ ምህረት የእኔ ውድ እናቴ ቦታው ከቃላት በላይ ነው እውነት መናገር ቀላል ነው፡፡ በቦታው ያለው ተአምር ከአይምሮ በላይ ነው፡፡ የቦታውን ቃል ኪዳን በቃላት በመናገር አይገልፀውም ፡፡ የእኔ እናት እመብርሃን ሁሉንም ለደጃ ታብቃቸው ፡፡

  • @kirosbereketgebremedhin6058

    አሜን እግዛአብሄር እድሜናጤን ይስጣቹ የአገልጉሎት ዝመናቹ ይባርክላቹ መድሃኒኣለም🙏🙏🙏

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před 18 dny +2

    እግዚአብሔር ሆይ ክረምቱ አልፎ አገሩ ሰላም ሆኖ እኛንም ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን

  • @Tile-rp4jz
    @Tile-rp4jz Před 18 dny +2

    አቤቱ አምላኬ❤❤❤❤ ሆይ እኔን አጥያተኛውንም ለክብርህ አብቃኝ አሜን።

  • @user-dq7ei7qd4s
    @user-dq7ei7qd4s Před 18 dny +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዪርጊስ እባክህ ፈቃድህ ይሁንልኝ ከነልጄ ደጅህን እንድረግጥ . አስበኝ

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 18 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ እኛም ከሰደት መልስህ ለደጅህ አብቃን።።እህቴ ያየሽው ነገር መፈታት የሚያስፈልገው ይመስለኛል ❤

  • @biruktayitsisay4751
    @biruktayitsisay4751 Před 18 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቼ የደረሰ መዳኒአለም ለሁላችንም ይድረስልን ፡፡እኔ ብዙ መስክሮችን አያለሁ እና የራሴን ጥያቄዎች መልስ አያገኘሁበት ነው፡፡ምንም እንኮን ቦታው ለመሂድ ብቁ ባልሆነም😭😭😭😭😭😭😭በዙ ጥያቂዎቼን እና ግራ የሚያጋቡኝን ነገሮች ግን በእናንተ ምስክርነት መልስ እያገኝሁበት ነው እናቴ ኪዳነምህረት የልቤን መሻት እንድታደርግልኝ ጽልዩልኝ እልሻዳዮች እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፡፡

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před 18 dny +2

    ክብር ምስጋና ለ አምላከ ጊዮርጊስ ይሁን

  • @user-kg3pc9je2n
    @user-kg3pc9je2n Před 18 dny +2

    አባቴ ሰምዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለእኔም ለቤተሰቦቼ ድረስልኝ በስደት እየተሰቃየሁ ነውና በደዋ በሰላም ለሀገሬ አብቅተኸኝ ለደጅክ አብቃኝ አደሬ በመንፈስ ቅዱስ ፈውሰን ለምስክርነትህ አብቃኝ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 18 dny +1

    Alaye!Tebareku des . Yilal jrtatun yistachihu! Ewinet new anchinim semaifu yirdash Tebarekee!

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před 18 dny +2

    አናትዬ ክድስት ድንግል ማርያም ስድርሺልን abkish

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 Před 18 dny +1

    betam jegna nat bewnet, egziabher hiwotshen ybarek!

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Před 18 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅድስት ጊዮጊርስ የደጅህ አብቃን እውነት ነው ህታችን ወድሞቻችን ፀጋው ያብዛላችሁ ስራው ድንቅነው

  • @ዘኪዮስቲዩብ
    @ዘኪዮስቲዩብ Před 18 dny +2

    አይይይ የኔ ወኔድሜም ተነጥቆብኛል በአውሬው እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነተኛው መንገድ በዛሬው ቅዱስ አማኑኤል ይመልስልኝ የቀሩትም ቤተሰቦቼ ለንስሐ ሞት ያብቃልኝ ።😢😢😢

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 Před 18 dny +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ለደጁ ያብቃኝ

  • @bisratderibachew8789
    @bisratderibachew8789 Před 18 dny +1

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 18 dny +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምንም ሀጥያተኛ ብሆንም ለደጅህ አብቃኝ አላዬ መቼ እንደሚጀመር አብሰረን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před 18 dny +2

    እቤቱ ይቅር በሉኝ ማረኝ እምላከ ጊዮርጊስ ይርዳን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 16 dny +1

    በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ በህልሜ ህጀ የባህሩ ደበር ወደብ የለውም በጣም እረጅምና ስፍቱን አይቸው ልገባ ያልጉ ብንን ስል በህልሜ

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @selamgirma1804
    @selamgirma1804 Před 13 dny

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የኔም የቤተሰቦቼን ቆጦሮ ፍታልኝ

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 Před 19 dny +2

    ስማእቱ አባቴ ባለ ውለታዬ ልጄ በለኝ ምስጋናዬ ይድረስህ❤

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk Před 18 dny +1

    ለደጅህ ኣብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ኣባቴ❤❤❤

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 Před 16 dny

    Amen amen amen 🙏 kalehiwot yasemalin yageliglot zemenachun yibarkilin amen

  • @SamirawitChuma
    @SamirawitChuma Před 15 dny

    Amen amen amen berket fawusach,yiderbegn

  • @GetahunFekede-k3s
    @GetahunFekede-k3s Před 18 dny

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @user-jj6wv2ic3u
    @user-jj6wv2ic3u Před 18 dny

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Před 18 dny +1

    ሰማዕቱ ለደጅ ያብቃን

  • @user-tq5hb5gk2r
    @user-tq5hb5gk2r Před 19 dny +2

    ሰማአቱ ለደጁ ያብቃን

  • @Mariam-ob3qj
    @Mariam-ob3qj Před 15 dny

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን
    ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @tigestasfa536
    @tigestasfa536 Před 18 dny +1

    ለቦታው ያብቃን በርቱ ወንድሞቻችን❤

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před 18 dny

    ስማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ሆይ ለድጀህ አብቅኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derenigus664
    @derenigus664 Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን አባቴማረን ሀገሬን ማርልኝ

  • @abisemenaw1124
    @abisemenaw1124 Před 17 dny

    Tebareku, egziyabehar yebarekachihu . hulachihum lezi media yemeteseru hulachihu ❤❤❤🙏🙏🙏
    Andeneger leleminachihu
    Ebs lay hulegizia welajun yalagegnaw ephrem yemibalew lij egziyabehar wagachihun yekeflachihal bermel giorgis wesedetena yedan, ebakachihun. Enayalehut canada,Edmonton naw. Wechiwun leset echilalehu. Eshikalekegn le Alaye Weyem le Dawit ledewil echilalehu . Programachihun selemiketatel negerugn.
    Wedemachihu
    Hailmariam( yekeresyena seme)

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 19 dny +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ርዳኝ😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-uo1ne3mv8o
    @user-uo1ne3mv8o Před 14 dny

    ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @GetahunFekede-k3s
    @GetahunFekede-k3s Před 18 dny +1

    ሰማዕቱ ቅዲስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 19 dny +1

    ሰማህቱ ሆይ ለቦታህ አብቃኝ

  • @alemgosa774
    @alemgosa774 Před 12 dny

    ክብር ላንተ አባቴ ስመአቱ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 18 dny

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጀህ አብቃን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 18 dny +1

    ቄደር አስጠምቂዉ አባትሽን ከተመለሰ ወደ ተዋህዶ እንቢ ካለሽ ግን የክርስትና ስሙን ፃፊና ፀልይ ሰይፈ ስላሴ ፀልይ መዳፍሽ ላይ ክርስትና ስሙን ፃፊና ስገጅ ፀበል ድንገት እርጫቸዉ መንፈሱ ይደነግጣል። ነገር ግን የመናፍቁ መንፈስ ከሳቸዉ ተነስቶ ሊፈትንሽ ይችላል ሊዋጋሽ ይችላል በስላሴ ስም እሰሪዉ የማይፀልይ ሰዉ ላይ ሊያርፍ ይችላል ስትፀልይ ስለሚቃጠል

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd Před 19 dny +1

    ቅዱሳን ጊዮርጊስ ሰማያቱ ለደጅህ አብቃኝ ስደት በቃበለኝ ።

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Před 18 dny +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንቺን አባት ታሪክ እንደ ለወጠ ባለቤቴን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መልስልኝ እባክህ. የኔ አባት። እህት ወንድሞቼ ሰማዕቱ ወልደ ሚካኤልን ወደ ቅድስት እምነታችን ይመልስልሽና ለስጋ ወደሙ ያብቃችሁ በሉልኝ።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 Před 13 dny

    ወይ እህቴ ታድለሺ እውነት ሰማዕቱ ለደጁ አብቅቶኝ እንኳን በርሚሉን መደገፍ ደጁን እረግጨ ለመመስከር ያበቃኝ ይሆን መቼ ነው ምትጠራኝ መቼነው ምትፈቅድልኝ ??? እመቤቴ ኪዳነ ቃሏ ኧረ ተይ በልጅሺ በወዳጅሺ ተለመኝኝ ለደጅሺ በቅቼ እንቆቅልሼ ይፈታ ለጥያቄየ መልስ ስጭኝ እንደእኔ ለተጨነቁት ሁሉ ድርሺላቸው አሜን

  • @DaniGetachew-ds6ez
    @DaniGetachew-ds6ez Před 19 dny +2

    ሰማዕቱ ቅ.ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ይህን ኮሜንት ያነበባችሁ ሁሉ ....ለደጁ አብቃው በሉልኝ የእኔ አንደበት የሐጥዓን አንደበት ስለሆነብኝ ነው ...እህት ወንድሞቼ እባካችሁ

    • @user-kx3ss6re4x
      @user-kx3ss6re4x Před 18 dny +3

      ለደጁ ያአብቃህ ሁላችንም ያአብቃን❤

    • @DaniGetachew-ds6ez
      @DaniGetachew-ds6ez Před 18 dny +1

      @@user-kx3ss6re4x amen amen amen ...lehulachinim

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 18 dny +1

      ለደጁ ያብቃህ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልን

    • @user-pz5kq8lv2c
      @user-pz5kq8lv2c Před 18 dny +2

      ​ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃህ

    • @elsatewelde7858
      @elsatewelde7858 Před 18 dny +1

      ለደጁ ያብቃህ ወንድሜ ጸልይ ያደርስካል እኔም በእንባ ጠየኩት ቅዱስ ቦታው ኣደረሰኝ ድንቅ ነገርም ኣደረገልኝ

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 18 dny

    ልዑል እግዚአብሔር ለሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ደጅ ያብቃን

  • @user-ht1rm8pi3h
    @user-ht1rm8pi3h Před 18 dny

    እግዛብሔር ይመስገን ያበቃችውን ነብስ የምት ቀጥል ክብር ምሰጋና ለአነተ ይሁን ሰመአቱ ለኔም አሁን በዚሰአት ምስክርነትክን እየሰማው ነው እና እኔም ያለውበት ችግር አተ ታውቃለክ እና ፈጥነክ ደረስልኝ ቆሜ በአወደምህርት ላይ ምሰክርነትክን ልናገር

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 18 dny

    🌿🌿❤️ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ😥🤲🤲 እናቴ ኪዳነምህረት አንች የንሰሀ ሀይል ስጭኝ🤲🤲🤲 ❤ አምላከ ጊወርጊስ ፈቃድህ ይሁን አሜን🤲🌿🌿✝️💚💛❤️

  • @user-nx2bu5bl9o
    @user-nx2bu5bl9o Před 18 dny

    Amen amen amen

  • @alemgosa774
    @alemgosa774 Před 12 dny

    አሜን

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 18 dny

    ሰማዐዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 18 dny +1

    አባትሽ ወዶ እኮ መናፍቅ የሆነዉ በዘራችን ዉስጥ እንደዋዛ ዛር ብለን የተመለከዉ ከአያት ከቅድመአያት የተመለከ በዘር ተንከባሎ ይተላለፋል በትዉልድ ያ የዛር መንፈስ ነዉ ለአዲሱ ለአዉሬዉ እምነት አሳልፎ የሚያስረክባቸዉ ጨሌ ያለበት ቤት ያደገ ሰዉ መናፍቅ ይሆናል።

  • @chalasego6826
    @chalasego6826 Před 18 dny +1

    Tsebelu lebereket sixunyi adaraa Nekemte

  • @oromtitiiintalashawaa5094

    unken baa selam maxchu❤❤

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 6 dny

    Ameen Ameen Ameen mezigana laamilakee qidusii geyoregese yehun ladaju yabeqane

  • @sulamtise
    @sulamtise Před 18 dny

    ሰማዕቱ እኛንም ለደጅህ አብቃን 😢ከቤተክርስቲያን የወጡ ልጆህን እዉነተኛዉን መንገድ ግለፅላቸዉ😢

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 18 dny

    ሰመአቱ አባቴ ጊወርጊስ የጫካዉ አባቴ ሂወቴ ቀይርልኝ ለደጅህ አብቃን😢🤲🤲🤲✝️

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Před 16 dny

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-uk9lt
    @SaraSara-uk9lt Před 18 dny

    አሜን የሁላችንንም ታሪክ ካችንን ይቀይርልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h Před 16 dny +1

    Samaetu keduse Goreges Abet yen Get yen wed hulunm mareg yechalehal bafares wadag nalen Abet samatu kedus Goreges adare yen Get adar.

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c Před 15 dny

    ሠማአቱ ለደጀ ያብቂን

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Před 5 dny

    የሚገርሙ ታሪኮች ናቸው የምንሰማቸው። ሰማእቱ ሁላችንንም ይርዳን።
    ግን የፓስተር ቸሬ ፎተግራፍ ለምን ተደረገ።

  • @tiruyemuche2613
    @tiruyemuche2613 Před 18 dny

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @abebefekadu8259
    @abebefekadu8259 Před 17 dny

    Abtya Kiduse Gwerges Anta Yfkdkwe Yhunlne. Mene edmlhe anta Selmtwkwe. Bhgraxhen ygbuwen Zendo Bwturehe weathe Talelne . Cherue Mdhanyalme Lalme Selmune Amtalne.❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WaynituYayish
    @WaynituYayish Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 Před 17 dny

    እባካቹሁ ፀበሉ ያላቹህ ተባበሩኝ በውስጥ መስመር

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu Před 17 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitasolomon3153
    @tizitasolomon3153 Před 14 dny

    Amlake Kidus Giorgis kiber Misgana Leante yehun

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Před 18 dny

    Men enji atefra bete hoghe refresh alehu. Yegeremghe egren betam tameme menksakese akateghe beka kebad huneta West. Nberku lekase ebtetum yahulu hememe temdane process nber ke 1 sament behala ebtetum hememum yet endgeba atahut . Tamer eskimsleghe derse . Erschew nber bedngete metfatu bednkeghem gera tegabche nber . Lekase sew yekirsetena semne yezew eytetmkuleghe nebere.

  • @user-um1lb9eh6o
    @user-um1lb9eh6o Před 18 dny

    Enegn bedenb semichshalehu

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Před 18 dny

    ❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 17 dny

    ቃል ሂወት አሰማልን

  • @user-ce2hv3ti7l
    @user-ce2hv3ti7l Před 18 dny

    አላዬ
    ከምሰማው ምሰክርነት አንፃር
    ሰይጣን የሚያቃጥለውን በሰው ላይ ሆኖ ይቃወማል ያየ የተጠራ ይመሰክራል! የሰወ አንደበት ከሰማይ ነው ወይስ

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před 19 dny

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @Wasane-cg3qn
    @Wasane-cg3qn Před 18 dny

    Abetu yekidus Giyorgis Amelka cheru Medanialem ane hatsitegnawn lij welat gebrael an betesbochen becheranetah asaban sematu kidus geyorgis ledajih abakagn

  • @alambelaye
    @alambelaye Před 18 dny

    Ledejeh abekagn 😢

  • @betybety1236
    @betybety1236 Před 16 dny

    Abata balige fira bareikakaine ladaigeike abeiketakeinge endemasakerelike yaneta fikade yehonelinge

  • @mahletzerihun7098
    @mahletzerihun7098 Před 18 dny

    Kotoroyen Fetalng le dejih abekang Abate

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Před 17 dny

    እባካችሁ ወደ በርሜል ጊዮርጊሰ የሄዱ ሰዎች አብረው እንዴት እንደሚኬድ እና ትራንስፓርቱና ዘግጅቱ ምን እንደሆነ አትገልጡምና ያ ሄዶ የመጣ ሰው ሙሉ መረጃ አይሰጥምና እንዴት ነው ?

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we Před 16 dny

      Eheta egezabehare kafakada erobe ehadalawo atarech enagereshalawo text aregelegh

  • @9368-f9r
    @9368-f9r Před 18 dny

    ለደጅህ ኣብቃኝ