♦️የቂልጦ ማርያም ተአምርን ስሙ♦️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የቂልጦ ማርያም ድንቅ ተአምር

Komentáře • 87

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před měsícem +33

    ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት ✅✅✅✅✅❤️❤️❤️ ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት ✅✅✅✅✅❤️❤️❤️ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት ✅✅✅✅✅❤️❤️❤️ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት ጆሮ ያለው ይስማ ማርያም አማላጅ ናት ስሟ የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲📚 ✅✅✅✅✅❤️❤️❤️

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Před měsícem +12

    እመብርሃን ፍቅርሽን በልቦናችን ጥዓምሽን በአንደበታችን ታኑርልን አሜን።❤❤❤

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q Před měsícem +2

    የቂልጦ ሎዛ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እባክሽ እመብርሐን የኔን ቋጠሮ ፍቺ።

  • @MeseretMalede
    @MeseretMalede Před měsícem +9

    እመብርሃን የኔንም በሠውነቴ ውስጥ የተቀመጠውን አጋንንት በሲዖል እሰሪልኝና አሳቤ ተሳክቶልኝ ለአገሬ አብቂኝ ስደትን ያየሽው ወላዲተ አምላክ እንባዬን አብሽው

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg Před měsícem +16

    እመቤቴ ለሰው የማልነግረው አንቺና ልጅሽ የምታውቁት የውስጤን ታውቄዋለሽና ለኔም ድረሽልኝ የቂልጣዋ ንግስ ለደጅሽም አብቂኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před měsícem +6

    አንቺ የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ክብርሽ ከፍፍፍፍ ይበል🙏

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před měsícem +5

    ድግል ሆይ🙏 አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před měsícem +6

    ውይ እመቤቴ የኔ ተስፍ የመስቀል ስር ስጦታዬ ላንቺ ምን ይሳንሻል የኛ የተዋህዶ ተስፍችን ሃኪማችን እናቴ ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g Před měsícem +1

    ይህን ድንቅ ምስክርነት እንደዚህ ዘበራርቃችሁ በመቅረባቹህ ትልቅ ስህተት ነው። ከዚህ ትልቅ ሚዲያ አይጠበቅም አስተማሪም አይደለም።ምስክርነቱን እንዳንረዳው ነው ያደረጋችሁትደ። የእመቤታችንን ተአምራት እንዳንረዳው አድርጋችኋልና ልቦና ትስጣችሁ። ብትችሉ አስተካክሉት። የሎዛዋ ቅድስት ድንግል ማርያም እኔን ባርያሽንም ለድሽ አብቂኝና ለምስክርነት አብቂኝ እናቴ።

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před měsícem +5

    እመ አምላክ ድንግል ማርያም ሆይ እባክሽ ስደት ሰልችቶኛል ለቅድስት ሀገሬ አብቅኝ በቃሽ በይኝ ደጅሽ ናፍቆኛል

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před měsícem +3

    እመብርሃነይ ለኔም እርድኝ😢😢❤❤❤❤

  • @selameyudlieteynsha4018
    @selameyudlieteynsha4018 Před měsícem +3

    እሰይይይይ እሰይይይይ እሰይይይይይ እመብርሃነይ እኛንም ባለንበት ባሪክን

  • @genetbekele5280
    @genetbekele5280 Před měsícem +4

    እመቤቴ፡ማርያም፡የነገሩሽን፡የማትረሽ፡የለመኑሽን፡የማትረሽ፡እመቤቴ፡የኔንም፡ነገርብዙ፡እኔም፡ቆሜ፡ልመስክር

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před měsícem +2

    አሜን እመብርሃን ለናተየደረሰቺ ለኔም ትደረሰልኝ ልቦናንስጠኝ😢😢😢😢😢😢

  • @AsAb-nk6ef
    @AsAb-nk6ef Před měsícem +2

    የቂልጦዋ ማሪያም ብዙ ታማራት የሠራሽዉ የኔንም ታሪክ ቀይሪልኝ በሚሥጥር ሁሌ እምነግርሽን ችግሬን ጎደሎየን ሞልተሽልኝ የዉነት እመቤቴ ለመመስከር አብቂኝ እማዬ እናቴ ከጭለማ ህይወት ግራ ከመጋባት እባክሽ አዉጭኝ ምሪኘኝ እናቴ❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Egziabher Amlak yetemesegene yihun Emebete Ethiopian yitebik!!!

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih Před měsícem

    የቂልጤዋ ድግል ማርያም የነገርሁሸን አደራ።

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před měsícem +3

    ለእኔ በተለይ እምዬ ልዩ ናት ለእኔ ለቆሻሻዋ በስደት ሳትረሳኝ ስለ እሷ የማይመሰክር የለም እና እምዬ ስሟ በልጅ ልጅ ይጠራ❤❤❤❤

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před měsícem +8

    እናቴ እመቤቴ ልቦናየን አብሪልኝ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před měsícem

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před měsícem +3

    እናቴ እመቤቴ ችግሬን ቅረፊልኝ ቋጠሮዬን ፍችልኝ ርህርህት ልቦና አዛኝቷ❤

  • @cherntman5842
    @cherntman5842 Před měsícem +4

    የብርሀን እናት ቤዛኩሉ አለም

  • @user-wf8wd2sq1w
    @user-wf8wd2sq1w Před měsícem +2

    የኔ ዉድ እናት ለአንች ምን ይሳንሻል ለአመነሽ ሁሉ አንች ትደርሽልናለሽ ምሥጋና ለአንች እና ለሁሉን ቻይ አምላክ ይሁን አሜን

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 Před měsícem

    Eme birhan, yene enat yealem enat yeamilak enat. Fikiresh beweste endemebirat yeberal, ema lehulachen tamireshen asayen

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před měsícem

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏 emebetachen Amen 🙏

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před měsícem

    ድግልማርያም እናታችን አባቶችን በረከታችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn Před měsícem

    Yekelonetewa embetachene amesegenalew tercheshe alasafereshegnem❤❤❤

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 Před měsícem +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እባክሽን ፈጥነሽ ድረሽልኝ እንቆቅልሹን ፍችልን።
    አምናለሁ ከልጅሽ ከአምላካችን ከመድኃኒታችን ከ እየሱስ ክርሰቶስ አብረሽ ነዪ።

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před měsícem

    Abatachin kale hiywot yasemalen amen ledegw tabikane

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před měsícem

    እናቴ እመቤቴ ማርያም ሁሉን ሰሚ ነሽ ❤❤አሜን አሜን ለናተ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን ክብር ለቅድስት ድግል ማርያም ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Před měsícem +1

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ወይ ፀበልሽን በይሆነ ተዓምር አምጪልኝ፣ለደጅሽ አብቂኝ!

  • @kalkidangetachew1041
    @kalkidangetachew1041 Před měsícem +3

    እመብርሃን እመብዙሃን የኔ ስጦታ ፍቃድሽ ከሆነ ከደጅሽ አብቅኝ

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 Před měsícem

    እመቤታችን ለደጅሽ አብቂኝ

  • @asmerettekeste8106
    @asmerettekeste8106 Před měsícem

    ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የኒ ንም ቕጠሮ ፍችልኝ እና ለምስክር አብቂኝ አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el Před měsícem

    እመቤቴ. ለደጅሽ. ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tedi2023
    @user-tedi2023 Před 22 dny

    Dengel mariyam❤❤❤❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před měsícem

    አሜን

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 Před měsícem +1

    ለእኛም ትድረስልን❤

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf Před měsícem

    እመብረሀን ጥበቃሺ አይለኝ በሰላም ላገሬ አብቅተሺኝ ደጂሺ ለመርቅገጥ ያብቃኝ 🎉🎉🎉

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před měsícem

    Amen [3]

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 Před měsícem

    እናቴ ይቅር በይ እና ጸሎቴ ስሚኝ አጥፍቻለሁ የቂልጦዋ ማርያም ምነው በሰማውሽ ኖሮ እባክሽን ይቅር በይኝ እና ጸሎቴን ስሚኝ

  • @zebibgebre8755
    @zebibgebre8755 Před měsícem

    Emebete Tseloten adera ❤

  • @saranegash12
    @saranegash12 Před měsícem

    Emebeate Dingill MMARIAM emiwedish Enatea lesew hullu enqoqilishachin enditifechiling
    Eleminishallehu

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf Před měsícem +1

    እቅልፍ ያሳጣኝን ሁሉም አንች ተዋጊልኝ እማምላክ እናቴ

  • @zinashwolde-ut2hn
    @zinashwolde-ut2hn Před měsícem

    Emebetea hoy yelben tchigr anchi tawkiwalesh Anchi
    Fichilgn Ebakish Enatea hoy!!!

  • @user-lk1kd2vw1l
    @user-lk1kd2vw1l Před měsícem

    Egzabhar Yemesgen Elllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 Před měsícem

    አመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ የቂልጦዋ ማርያም ከዳቢሎስ እስራት ፍችኝ ስደቴን ስደትሽ አድርጊልኝ እኔንም እደልጆችሽ የሂወቴ ጉድፍ ተጠርጎ ለምስክርሽ አብቂኝ

  • @user-oj5ni4rd6y
    @user-oj5ni4rd6y Před měsícem

    የአምላክ እናት የፈጠረሽን የታቀፍሽ እመአምላክ ስምሽ ለዘለአለም ይመስገን

  • @addisalemhailu
    @addisalemhailu Před měsícem +1

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እወድሻለሁ እማምዬ በምን ቃል ልግለፅሽ ሕይወቴ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 Před měsícem

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሀዜን ጭቀቴን አቅይልኝ ለናተ የደረሰችላችሁ ለኛም ትድረስልን 🙏🙏

  • @HaymanotGosaye
    @HaymanotGosaye Před měsícem +5

    የቂጦዋ መርያም ያለምክንያት ደጅሽን አላስረገጥሽኝም እኔም ስለቴ ሰምሮ አመሰክርልሽ ይሆን!!!

    • @hanagobeze1969
      @hanagobeze1969 Před měsícem +1

      ቦታው የት ነው?

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye Před měsícem +2

      @@hanagobeze1969 በቡታጅራ አርጓ በስልጤ ወረዳ ወራቢን አልፎ ቂልጦ ወረዳ ውስጥ የቂልጦዋ ማርያም ለቦታው ታብቃዎት

    • @user-zc5sj6sx2g
      @user-zc5sj6sx2g Před měsícem

      ​@@HaymanotGosayeእህቴ እመቤቴ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ። ማንም ያልሰጠንን መረጃ ነው ያደረሽን። ተባረኪ እኛንም ለደጇ ታብቃን። አሜን

  • @negashdesta7200
    @negashdesta7200 Před měsícem +1

    እመቤቴ ክብርሽ ከፍ ይበል!!
    የታሪክ አቀራረቡ ግን ውጥንቅጡን አወጣችሁት፤ አንዱ አልቆ ሌላው ቢቀጥል ይሻላል። ቋንቋዬነሽን ተከታታይ ነኝ።

  • @martaalene
    @martaalene Před 18 dny

    ፡ ለሰው ፡ ላድግል ፡ ማርያም ፡ ነው ፡ ምንግራት ፡ ልጀን ፡ ማሪልን ፡ የልጀን ፡ ነገርታውቂዋለቨ ፡ እናቲ ፡ ፡ ማረል ፡ ❤❤❤ ፡ የቅልጦዋ ፡ ማርያም ፡ ፡ ለደጀቨ ፡ አብቂይ

  • @saratube7513
    @saratube7513 Před měsícem

    እኔቴ ሆይ ለኔም ድረሽልኝ

  • @RahelYalew-zc4lx
    @RahelYalew-zc4lx Před měsícem +1

    😢😢😢enate embet ldejesh abkeg

  • @KidiAlemayehu
    @KidiAlemayehu Před 29 dny

    Emeberhan dengel dershilig

  • @gezahegndejene5812
    @gezahegndejene5812 Před měsícem +1

    እባካችሁ ከሀዋሳ ለሚነሱ መንገዱን ብትነግሩን

  • @martaalene
    @martaalene Před 18 dny

    ፡ አባቴ ፡ በፀሉት ፡ የኢትዮጵያ ፡ ህዝብ ፡ ፀልዩ ፡ ል

  • @AstukonjoAsi
    @AstukonjoAsi Před měsícem

    Yeqelxo mryam enata yemeyaschenkgn yebatane gulet yetdarane yelejochane yenane yebalebatane chegerachenene fechelen enata emebata

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm Před měsícem

    ቂልጦ ስለት ሰሚዋ ፍኖተ ሎዛ ሁሌም በህልምም በእውንም የለንኩሽን የምትስሚኝ በይ ካሉብኝ በሽታ ፈውሺኝና መጥቼ ልመስክር ስሚኝ እናቴ የኔ ስሚ የኔ ኩክ የሌለሽ ሁሌም ከአፌ የማጠፊ ውስጤን ታውቂዋለሽ ፈውሺኝ እናቴ ስጦታዬ መዝሙር አወጥልሽና አፌን ልፍታብሽ

  • @etetudemissie5220
    @etetudemissie5220 Před měsícem

    ሉሌ እያቀረብክ ያለው ምስክርነት እጅግ ግሩምና ለሁሉም ሰው የጤና እና የህይወት ብርሃን ሲሆን አቀራረቡ ግን በጣም የተቆራረጠ ወጥነት የሌለው በመሆኑ ለመረዳት ያስቸግራል ከይቅርታ ጋር ብታስተካክለው ማለት የአንድ ሰው ምስክርነት እስከመጨረሻው ቢገለጽ፣

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Před měsícem +3

    የቂሊንጦዋ ማሪያም ለናንተ እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን ስለት ተስያለዉ ለቂሊንጦዋ ማሪያም ስለቴ ሲደርስ እዚሁ ሚዲያ ላይ እመሰክራለዉ ይሄን ፕሮግራም እ ንዳያዉ ነዉ የተሳልኩት ለቂሊንጦዋ ማሪያም ለምስክርነት ያብቃሽ በሉኝ።

  • @Nardos945
    @Nardos945 Před měsícem +2

    የት አካባቢ ነዉ ገዳሟ

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Před měsícem

    ba Tselote asebugne Tonsil batame iyasechagaregne nw. Emeberahane enate laneme dereshelegne. La dajeshe abekegne.

  • @almazbekele2325
    @almazbekele2325 Před měsícem

    Embete

  • @uzeruzer-hf6yf
    @uzeruzer-hf6yf Před měsícem

    እመብርሃን እናቴ አንች ባለሁበት ታምርሺን ሰምቻለሁ እና እደጂሺ ባልመጣም እሚያስጨንቀኝን ታውቃለሺ እና አጥፊልኝ እማምላክ እናቴ እደሺ መጥቸ እመሰክራለሁ

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hgirmazion9938
    @hgirmazion9938 Před 19 dny

    Ibakchu yet new kileto mariam gedam bete Kristien ke addis Abeba wediyet new, I WANT GOOD information God bielsse you❤

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Před měsícem +2

    የት ነው ቂልጦ ማርያም

  • @user-qj2je1xl6j
    @user-qj2je1xl6j Před 29 dny

    Botaw yet new hagaru

  • @user-ee1sl4id7j
    @user-ee1sl4id7j Před měsícem

    ታሪኬን ቀይሪዉ እመቤቴ እናቴ

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 Před měsícem

    እመቤቴ አስቢኝ

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef1052 Před měsícem

    እመቤቴ ለቁም ነገር አድርሺኝ እና እኔም ልመሰክርልሽ እንቆቅልሽ ፍተችልን

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před měsícem

    ❤🎉🤲🤲👍👍💕🙏🎉

  • @AlemAlem-j4k
    @AlemAlem-j4k Před měsícem

    የትነው ባታው

  • @sgeb6089
    @sgeb6089 Před měsícem

    ሉሌ ምስክርነት ለመስጠት ፈልጌ ነበር ከሀገር ውጪ

  • @user-we9uh3sw5t
    @user-we9uh3sw5t Před měsícem

    እመቤቴእኔንምለብስክርነትአብቂኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt Před měsícem

    ሎሌ አህያ ቀውስ ውሻ

  • @user-dx6er5ck2s
    @user-dx6er5ck2s Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelYalew-zc4lx
    @RahelYalew-zc4lx Před měsícem

    😢😢😢enate embet ldejesh abkeg

  • @RahelYalew-zc4lx
    @RahelYalew-zc4lx Před měsícem

    😢😢😢enate embet ldejesh abkeg