bermel Georgis ገነት የሚገቡ ሰዎችን አሳየኝና በዓለም ላሉ መልዕክት ነገረኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 107

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereel...
    ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereel...

Komentáře • 356

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Před 2 měsíci +214

    እኔ ቤቴስቦቼ ሳልሄድ ክ ኳተር ሂጃሎው ተአምር ነው የተደረገልኝ በጣም በጣም በጣም ቡዙ ተአምሩ ለመናገር እና ለመግለፅ በጣም ይክብዳል ሂዶ የየ ትንሽ ይሻለል እንጂ ምስጢሩ ክባድ ነው ብቻ ለኔ የደረስልኝ ለ መላው ህዝብ ይድረስለት ስመያዊ ንጉስ 🙏🙏❤️

    • @user-ls7su5ib1k
      @user-ls7su5ib1k Před 2 měsíci +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 Před 2 měsíci +8

      አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን🤲 ላቺየደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልንን

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před 2 měsíci +6

      ኣገር ቤት ካለሽ ህደሽ ምስክርነት ተናገሪ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 2 měsíci +15

      ታድለሽ እህታችን እኔ ቀጣይ ሰኔ ወር እገባለሁ ኢትዮጲያ አልደርስ ብሎኛል ደጀህን ሳረግጥ እዳልሞት ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ

    • @user-gj8zy1eu3u
      @user-gj8zy1eu3u Před 2 měsíci +1

      Lenem endeza be Alem timrt 18 amet belay temarhu gin ezia hije yekoyehoat 5 ken kehulum beletechi enen lemastemar

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 2 měsíci +110

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልንና በስደት ያለነው ልጆችህ አልሞላ ያለው ጎዶላችንን ሞልተህ በሰላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቃን መንገዱን ከሽፍታ ከነጣቂ ጠብቀህ ወደቤትህ ለመምጣት እንቅፋት የሁንትን በሙሉ አፅድተህ ፀበልህን ለመፀበል አብቃን በስደት ወደቤትህ ለመምጣት የጓጓነውን አሳካልን አባቴ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ ጊዮርጊስ ተለመነን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅርበለን❤❤❤

    • @ngsti277
      @ngsti277 Před 2 měsíci

      ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን

    • @user-vm8uu3it9v
      @user-vm8uu3it9v Před 2 měsíci

      Amen Amen Amennnn❤❤❤❤😢

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @ggg-275
      @ggg-275 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤😢😢😢😢

    • @hirutderib6268
      @hirutderib6268 Před 2 měsíci

      Amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c Před 2 měsíci +65

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ረዳቴ አደራህን በሰላም ለሀገሬ አብቅተህ ለደጅህ አበቃኝ 😢😢😢እመብዙሃን እናቴ አደራሽን ሀሳቤ ተሳክቶ እናቴን እና እህቴን ይዠ ለመሔድ ያብቃኝ

    • @ethiopalezelalemtinure5569
      @ethiopalezelalemtinure5569 Před 2 měsíci +1

      ተመሣሣይ ሀሣብ አይቀርም እንደሡ ፈቃድ ብቻ ሠላም ይምጣ...

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x Před 2 měsíci

      Amen amen amen

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x Před 2 měsíci

      Ena kedeme Ethiopian kegbaho enatshen ena ehtshen

    • @user-pd7cc2me8x
      @user-pd7cc2me8x Před 2 měsíci

      Ewesdelshalho 5were yekergal yena yesdet ehta

    • @user-pn4bm2ft7y
      @user-pn4bm2ft7y Před 2 měsíci

      Amen amen amen Egziyaber hoye yezih berket tesatafi adergen sematu kidus Georges abate ledej abkan

  • @Fhahs3739
    @Fhahs3739 Před 2 měsíci +20

    ጨጓራ በሽታ እና የሚያስጨንቀን ነገር ነበረብኝ ክብርና ምስጋና ለአምላከ ጊዮርጊስ ይሁንና ቦታው ላይ ፈቅዶልኝ ሄጄ ጊዮርጊስ ፈቶኛል ብዙ ነገሮች አድርጎልኛል መጨረሻውን ያሳምርልኝ፡፡ ይህን በምልጃውና በቃኪዳኑ ላደረገልኝ ሰማዕቱ ምስጋናና ክብር ይግባው፡፡

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 2 měsíci +43

    ሰማእቱ የእኔስ የመዳኔን ቀን መቼነዉ እባክህ ሳልሞት ለደጅህ አብቃኝ

    • @BetilhmBetilhm
      @BetilhmBetilhm Před 2 měsíci

      እግዚአብሔረ አምላክ ለድጆ ያበቃን

    • @tebeynberhan757
      @tebeynberhan757 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @SelamawitAntneh
      @SelamawitAntneh Před 2 měsíci

      አሜን መዳኒአለም ለደጁ ያብቃን❤❤❤

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 Před měsícem +1

      አሜን አሜን እኔንም ያብቃኝ

  • @merd24
    @merd24 Před 2 měsíci +45

    የሰማዕቱ ገድል ተነግሮ አያልቅም
    ክብር ለገናናው ንጉሥ ለቅዱስ እግዚአብሔር ይሁን !!!

  • @user-xz3ly4vv8o
    @user-xz3ly4vv8o Před 2 měsíci +17

    ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው....ፈቃድህ ቢሆን በሰማዕቱ ፀሎት እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን። እግዚአብሔር እጅግ መልካም ነው ...ከአህምሮ በላይ ነው።እናቴ እመቤቴ የአምላኬ እናት ቤዛዊተ ኩሉ የጌታዬ እናት የእኔም እናት ቅድስት ኪዳነማርያም ያንቺ ምልጃ ፀሎት ለቦታው ያብቃን። ሰማዕቱ በምልጃህ ለቅዱስ ቦታ እንድንበቃ ፈቃድህ ሆኖ ወደምትወደው ጌታህ ለምነህ አአማልደን። እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።ጌታ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን። አሜን አሜን አሜን።

  • @user-nv5nq8vo1p
    @user-nv5nq8vo1p Před 2 měsíci +7

    በቦታው መምጣት ባንችልም የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት እንዲደርሰን ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያምን ሁሉ እና ወለተ ስላሴ ፣ወለተ ማርቆስ፣ ወለተ ትንሳኤ እና ወልደ ገብርኤል ብላችሁ አስቡን

  • @ohana2401
    @ohana2401 Před 2 měsíci +27

    ሰማአቱ በርሜል ቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤

  • @user-yp3ss6sq7v
    @user-yp3ss6sq7v Před 2 měsíci +24

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርሱ ለደጁ ያብቃኝ።ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን።❤❤❤

  • @demisse7777
    @demisse7777 Před 2 měsíci +15

    አንቺን የሰማሽ አምላክ እኛንም ይስማልን አሜን ለደጁ ያብቃን

  • @tebeynberhan757
    @tebeynberhan757 Před 2 měsíci +7

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 Před 2 měsíci +6

    እህቴ ቢታንያ እንኳን መሰከርሽ የኢየሱስን ውለታ እለት እለት በፍርሀት በመገረም በመንቀጥቀጥ የበለጠ እንድናቅ ትዛዛቱን እንድንጠብቅ በንስሀ መመለስ እንደገና መወለድ መሆኑን መሰከርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @brkti2123
    @brkti2123 Před 2 měsíci +5

    በምንም ቃላት ሊገለፅ የማይችል ነው ብቻ የአባቴን የሰማዕቱን ቦታ ያረገጣችሁ የሰው ዘር በሙሉ ለደጁ ያብቃችሁ ሰማዕቱ ያሳካላችሁ
    የኔ አባት ቸሩ መድኃኔአለም በትዕዛዝህ እንድንጓዝ አግዘን ፍቅርህን አብዛልን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 měsíci +12

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃኝ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 2 měsíci +5

    መታደልሽ ጌታ መድሐኒአለም ያጽናሽ

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j Před 2 měsíci +11

    ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 Před 2 měsíci +7

    ውሰጤ እህታችን ያለችውን አምኖአል። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል ጌታዬ ምህረትህ በሁላችን ላይ ይሁን።💚🧡❤

  • @hutdeerd343
    @hutdeerd343 Před 13 dny

    ይሄን የምታዩ ሁሉ ስለ አእ እመበታቺን ብላቺሁ ፀልዩልኝ ፍክርተስላሴ ብላቺሁ ፀልዩልኝ በጣም አሞኛል

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z Před měsícem +3

    ጌታ ሆይ አንተን የምሰማበት የውስጥ አይንና ጆሮ ይስጠን አሜን

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ለደጄክ አብቃኜ አባቴ ጊዮርጊስ❤

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g Před 2 měsíci +6

    ምናለ እኔም የቅዱስ ጊዎርጊስ ተዐምር ተካፋይ ብሆን😢😢😢😢😢😢

  • @babaKidist
    @babaKidist Před 2 měsíci +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j Před 2 měsíci +26

    በትምህርት ዙሪያ ስለተነጋገራቹ እኔ ሁለት ዲግሪ ነበረኝ ተምሬ አለው ብዬ አስብ ነበረ ከተጠመኩ ቦአላ መማሬ ከንቱ በምድር ላይ የምንሰበስበው ከንቱ ነው የሆገብኝ ከኔ ንፁ ልብ ያላቸው ህጻናት እንደሚሻሉ ተረዳው

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape7629 Před 2 měsíci +5

    ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን መተማረኝ ዘሌዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ መጥተህ ማረኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ😢😢😢😢❤❤❤

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha

    ይህን ሁሉ የፈቀድክ አምላከ ጊዮርጊስ ፍፁም ክብር ምስጋና ይድረስህ !!! የኢትዮጵያ ገበዝ የወጣቱ አለኝታ ተስፋችን አማላጃችን ቅዱስ ጊዎርጊስ ክብር ምስጋና ይድረስህ 😢 ተስፋ ባጣንበት ሁሉ ነገር በጨላለመበት ሀገራችን ቤተክርስትያናችን ምስቅልቅል ባሉበት በዚ ጊዜ ስለምታፅናናን ስለምታረጋጋን የተቋጠረውን ስለምትፈታልን ደስስስ ብሎናል ። የተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ መታደል መሸለም ነው !!! 🖐🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 2 měsíci +10

    🌿🌿🤲ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ እንድበቃ እርዳኝ አሜን አናቴ ኬዳነምሕረት አንች እረጂኝ ❤አሜላከ ጊወርጊስ የንስሀ ሀይል ስጠኝ አሜን🤲🌿🌿💚💛❤️

  • @MeskeremTadesse-xk9bi
    @MeskeremTadesse-xk9bi Před 2 měsíci +5

    ሁሌም እየጠበቅኩ ታምሩን እሰማለው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ይማረን ይቅር ይበለን ለቤቱ ለደጁያብቃኝ ፀበሉ ላይያላችሁእኔን ወለተ ስላሴ ልጄን ኪዳነ ማርያም ብላችሁ አስቡን

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 2 měsíci +3

    ቅዱስ ጊዎርጊስ ከነቤተሠቤ ለደጅህ አብቃኝ ፀበልህን አስልክልኝ ልባቸውን አራርተህ

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d Před 2 měsíci +10

    አግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ሌላ ምን አላለሁ አስካሁን ስ ለ በርሜል ቅዱስ ገዮርገስ ፀበል መናገር ቃላት የለኘም ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před 2 měsíci +7

    እደዉ ታድለሽ እህቴ አረ እኔስ ጓጉቼ ሞትኩ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 2 měsíci +3

    ያሳደከኝ ሰማዕት ለደጅህ አብቃኝ አዉቃለሁ አንተ ለኔ ብዙ ነገር አድርገህልኛን ዛሬን መተንፈሴ ባንተ ጥበቃ ነዉ

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Před 2 měsíci +2

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ🤲🤲🤲

  • @YalemEskeziaw
    @YalemEskeziaw Před 2 měsíci +6

    አቤቱ የማርያም፣የ መላዕክት፣የቅዱሳን፣የሰማእታት፣የነቢያት፣የሐዋርያት፣የደናግል፣የመነኮሳት፣የሰባ ሁለቱ አርድዕት አምላክ ሥላሴ ሆይ እባክህ እኔንም ህዝቦችህንም ወደ አንተ አምልኮታዊ ፍቅር፣ ከአለት የጠነከረ እምነት እንድትሰጠን በህያው ስምህ እና በወዳጆችህ ቃልኪዳን እማፀናለሁ!!!🙏🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 2 měsíci +10

    ወለተ ሥላሴ
    ብላችሁ አስቡኝ በሰማእቱ 😢😢😢

  • @user-pj9hw4hr9y
    @user-pj9hw4hr9y Před 2 měsíci +3

    ቅዱስ ሠማእቱ ግዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tru1614
    @tru1614 Před 2 měsíci +5

    እኔንም ሰመያቱ ቅድስ ጊወርጊስ ልጀንም ወንድሞቸንም ፈውስልኝ እባክህ ቸሩ መዳህኒአለም የሰማያቱ አምላክ ለደጅ አብቃኝ እርዳኝ

  • @user-zr3ul9yz9u
    @user-zr3ul9yz9u Před 2 měsíci +4

    የሒያዉ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታየና መድሀኒቴ እየሱስክርስቶስ እርዳኝ ❤❤❤ ቅዱስ ጊወርጊ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤ 😢😢😢😢

  • @user-bf1yt1ff1x
    @user-bf1yt1ff1x Před 2 měsíci +3

    ሰማአቱ ቅድስ ጌወርጊስ አሰማአቱ አቦቴ ለደጅህ አቡቃኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yf9ww6iw7g
    @user-yf9ww6iw7g Před 2 měsíci

    እህተ ማርያምና ሙሉ ቤተሰቦቼን አንተ አስበን

  • @rahelasnakew2771
    @rahelasnakew2771 Před 2 měsíci +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጂህ አብቃኝ

  • @SaraAlemuuu
    @SaraAlemuuu Před 2 měsíci +1

    ሰመአቱ እደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ እንደአባትነትህ ለደጀህ አብቃን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 měsíci +2

    የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ለሌሎቹ እንደደረስክ ለኔም ለባተሰቦቼም ፈጥነህ ድረስልን።

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Před 2 měsíci +5

    ድንቅ ነው ድንቅ ምኑ ይነገር ስንቱ በኛ ኣንደበት ኣይነገርም እኔም በፈጣሪ ፍቃድ በረከቱን ደርሶላኝ እውነት ድንቅ ነው ኣባቴ ለኔም ድንቅ ነው ያደረገለኝ ኣባቴ መገጣጠሚያዬን ያመኝ ነበር ህመሙ የለም ባለቤቴ ኣይተኛም ነበር ኣንዳንዴ ሁለት ቀን ያደርጋል ሳይተኛ ከተኛም 2 ሰኣት ብቻ ነበር የሚተኛው እኔ ወደሰማእቱ ስሄድ ባለቤቴ ተኛቶ ኣደረ ከዛን ቀን ጀምሮ እንደሰው 8 ሰኣት ይተኛል ብቻ ብዙ ነገር ኣድርጎልኛል ያባቶቼ ኣምላክ በሰማእቱ ላይ ኣድሮ ሁሉንም ኣደረገልን እውነት ሰማእቱ ኣባቴ ብቻ ኣይገለጽም በኛ ኣፍ እውነት ሁሉም ይድረሰው ይህ በረከት

  • @user-ng7bt9mw7k
    @user-ng7bt9mw7k Před 2 měsíci +4

    እኔስ ከስደት ተመልሼ መቼ ይሆን ለደጁ የምበቃው😢 አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ከስደት መልሰህ እኔንም እባክህ ለደጁ አብቃኝ

    • @roziabebaw9931
      @roziabebaw9931 Před 2 měsíci

      እኔም እዳች ልቤ ቀጥ ብላለች አይዞሽ እሱ ሲፈቅድ አይሳነዉም

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před měsícem

    አሜን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před 2 měsíci +8

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እንደ ቃሉ እንደኖር አድርገኝ እባክህን 🙏🙏 እህታችን እድለኛ ነሽ መጨረሻችን ያሳምርልን❤

  • @mulugeta8326
    @mulugeta8326 Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቤተሰቦቼን እመጣ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን።

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před měsícem

    የልዳው ኮኮብ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወተሃደር እኔን በደለኛዋ ልጅህ #ወለተ_ጊዮርጊስ_ስለ_ተሸከምኩት_ቅዱስ_የሆነ_ስምህን_ብለክ_በስደት ሃገር ኣልሞላኝ ብሎ እየተንከረተትኩ ያለሁኝ ለዚች ቅድስት ስፍራ ኣብቃኝ እና ልመሰክርልህ የልቦናየን ኣንተ ታውቀዋለህ ኣደህን ኣባቴ❤❤❤❤

  • @meseretasfaw4363
    @meseretasfaw4363 Před 2 měsíci +4

    ስማእቱ የእኔስ የመዳኔ ቀን መቼነው ለደጅህ አብቀኝ ወለ/መድህን እና ወለ/ኬዳን በፀሎት አስቡን🙏

  • @user-wn5rk8oe2w
    @user-wn5rk8oe2w Před 2 měsíci +5

    ቢታንያ ባጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ የጋሽ ታምሩን ቤተሰብ እህቶሽን እባክሽ ወደቤታቸው ,ወደ ኦርቶዶክስ እንዲመለሱ እባካችሁ ከእግዚብሔር ታገኙታላችሁ

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 2 měsíci +2

    ላች የደርሰ ቸሩ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን እህቴ

  • @user-kj3vl1ps1v
    @user-kj3vl1ps1v Před 2 měsíci +3

    በፈጠረኝ አምለክ ፈቃድ ለደጁ ያብቃኝ እስከልጆቼ ኦፍጡነ ረድየት ቅዱስ ጊጊዮርጊስ ብቸኝነቴን አይተህ እኔ አለሁሽ በለኝ በደጅህ አብቃኝ እኔን ማንነቴን የምታውቅ አንተብቻ ነህ እደቸርነት ፈጣርዬ ሁሉም ነገር የምተፈቅድ አተነ እደፈቃድሀ አሜን።

  • @tekoandgameschannel1783
    @tekoandgameschannel1783 Před měsícem

    Qle hwotni yasemanii Abbaa tashn Qidus geyogis barakatuu Yiderebn Anem🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s Před 2 měsíci +19

    ቸሩ መድሀንያለም ሆይ የከፈልክልን የደምህን እና የስጋህን ዋጋ እንዳናሳጣው አይነ ልቦናችንን አብርተህ ትዕዛዝህን ጠባቂ አድርገን ለመንግስትህ እንበቃ ዘንድ ልባችንን የንጉስ ዳዊት ልብ አድርግልን ምስጋና አምልኮ ለዘለአለም ለስምህ ይሁን

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 2 měsíci +4

    ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሐጢያተኛ በደለኛ ባርያክ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 Před 2 měsíci +7

    ለደጅህ አብቃኝ በጸበልክ ምረህኛ ግን ለደጅህ እበቃ ይሆን ቅዱስ ጊዎርጎስ እኔም ለደጅህ አብቃኝ

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 Před 2 měsíci +4

    በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 2 měsíci +2

    ድንቅ ነው❤ ድንቅ ነው ❤ግሩም ነው❤ የእግዚያብሄር ስራ ቃለሂወት ያሰማልን እህታችን ና ወንድማችን❤ ስለ እኔ ሀጢያት የተሰቀልከው ሊቀ ካህናት አባቴ እኔ ባሪህን ማረኝ ፍቅርህን አሳድርብኝ ስለ እኔ የከፈልከውን ዋጋ እረዳ ዘንድ እርዳኝ😢አሜን ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛ ልጆችህን ደጅህን እንረግጥ ዘንድ እርዳን አሜን❤❤❤

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 Před měsícem

    እግዛብሔር ይመስገን
    ቃለ ሒይወት ያሰማልን።
    መታደል ነውና
    የእግዛብሔር አፍ ሆነሽ ምስክርነት እንድሰጪ ነው ያደረገሽ።
    በርቺ በረከትሽ ይድረሰን።

  • @petrosteklu1100
    @petrosteklu1100 Před 2 měsíci +2

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před 2 měsíci

    Yewnet kale eywetn yasemaln achin yasebew fetari egnan yasiben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před 2 měsíci +3

    😢😢😢😢ከውልደቱ እስከ ስቅለቱ ከማየት በላይ ምን አለ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AmA-kx1wg
    @AmA-kx1wg Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci +8

    አሜን አሜን በእውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ያስበን🙏🙏 እግዚአብሔር በምረቱ ይማረን ወላዲተ አምላክ አትለየን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před 2 měsíci +2

    ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርብን መጨረሻችን ያሳምረልን ጌታ ሆይ አሜን አሜን

  • @aduawoke
    @aduawoke Před měsícem

    ሰማዕቱ ለቦታው እንዲያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @alganeshalganesh7716
    @alganeshalganesh7716 Před 2 měsíci +2

    ማመን ማመን ፍፁም ማመን ብቻ ነው። አለም ከንቱ ናት።።።።።።።እግዚአብሔር ይመስገን።።።።።

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před 2 měsíci +2

    እጅግ ድንቅ ምሥክርነት ነው፡፡ እውነት ነው ሄዶ ላላየው ለማስረዳት ይከብዳል መፍትሄው ሄዶ ማየት ብቻ ነው፡፡ማየት ማመን ነው እግዚአብሔር የፈቀደለት ሄዶ እውነታውን አይቶ ይመን፡፡

  • @merihunmenza
    @merihunmenza Před 2 měsíci

    እዉነት ነዉ እነም አንደኛዉ ምስክር ነኝ።

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን ከስደት መልሦ❤❤❤❤

  • @user-fy3zb3xd2c
    @user-fy3zb3xd2c Před 2 měsíci +3

    መጋቢት 21-7-2016የሄድኩት በጣም ጓጉቼ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ በማላቀው ፈወሰኝ ድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tighist331
    @tighist331 Před 2 měsíci +4

    ሰማዕቱ ለደጅሕ እብቃኝ ችግሬን ታውቀዋለሕ መድሐኒት ከመውሰድ ገላግለኝ እባክሕ እባክሕ አሳካልኝ 🙏🏼

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před 2 měsíci +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 Před 2 měsíci +4

    ሰማቱ ቅ.ጊዮርጊስ አባቴ ዳግም ለደጁ ያብቃኝ አንድላይ አመሰክራለው አገሩን ሰለም አድርጎ ቤቱን አጽቶ ይሰብስበን በየቤቱ ሁሉም ችግርና ሕመም አለበት እሱ ጠርቶ የለባችንን መሻት የሙላልን !!!

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 2 měsíci +5

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🤲🤲

  • @RahelDubero
    @RahelDubero Před 2 měsíci +3

    ሰማዕቱ ለእናንተ የደረሰ ለእኔ ለአጢያተኛ ልጁ ይድረስ ልብ ለቤቱ ይብቃን ምኞቴ ከልብ ነው ፍጡነ ረድኤት የሆነው ቅዱስ አባቴ ጊዮርጊስ ይርዳን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 2 měsíci +1

    Ameen Ameen Ameen mezegana laamalake qidusi giyorigis yihuni lanate yedarase lenyam yidirasi ladaju yabiqani ameen

  • @user-ux4ji3ov2q
    @user-ux4ji3ov2q Před 2 měsíci +1

    Bitu yene Chewa egzihaber enkuan lemskirnet abekash betam ygermal semehatu egnanim lezih yabkan

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 Před 2 měsíci +2

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጁ ያብቃን የምር በጾለት አስቡን

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልዳው ፀሀይ አደራህን ለደጅህ አብቃኝ 😅

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 měsíci +2

    Egziabher Amlak yimesgen edilegna nesh!

  • @emebetworku2230
    @emebetworku2230 Před 2 měsíci +1

    አምላከ ጊዎርጊስ ሁላችንም ይርዳን። አሜን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 2 měsíci +2

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ መቼ ነው የሚከፈተው

  • @edilandsena7681
    @edilandsena7681 Před 2 měsíci +3

    Ebakachu meche naw mekedaw guzo

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 2 měsíci +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ🙏

  • @enatenat382
    @enatenat382 Před měsícem

    Legnam ydresen amlake giorgis ygobgnen metadel new ledeju yabqan Amen Amen Amen 🙏

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4t Před 2 měsíci +5

    ሰአማቱ እኔንም ለደጅክ አብቃኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-qt5ob7om7w
    @user-qt5ob7om7w Před 2 měsíci

    Sematu kidus abata ledgek abekag❤

  • @MershaWebet
    @MershaWebet Před 2 měsíci +1

    አምላኬ ሆይ ምረቱን ላክልኝ

  • @9368-f9r
    @9368-f9r Před měsícem

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před 2 měsíci +4

    ሰማኣቱየ የነገርኩህን ኣደራ ደግመህ ጥራኝ ናፈከኝ❤❤❤❤❤ ኣቤቱ ጌታየ መጨርሻችን ኣሳምርልን❤❤❤

  • @behafetabehafeta5376
    @behafetabehafeta5376 Před 2 měsíci

    ወለተ ማርያም ስደተኛ አህታቹሁ በፆለታቹሁ አስቡኝ

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haimemengistu1517
    @haimemengistu1517 Před 2 měsíci +3

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏😭😭😭 በስደት ላይያለነውን በሰላም ላገራችን አብቅተህ የበረከቱ የምህረትህ ተካፋይ (የበቃን )አርገን 🙏🙏🙏