በስተመጨረሻ አብረን አከበርን (በደስታ አበድን )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 1,2K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před měsícem +707

    የ አቤልን ዩቱብ 20,000 ሰብስክራይብ እየጠበቀ ነው 👇👇
    www.youtube.com/@abelandnetsi

    • @hometube8205
      @hometube8205 Před měsícem +11

      Miss to this the first video

    • @ማርያማዊት
      @ማርያማዊት Před měsícem +28

      አርጌያለሁ አቢል ያዝናናል ያለ ቪዲዮ 30,000 ይገባል

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před měsícem +15

      ቪዲዮ የተለ ??? ለማንኛውም 112ኛ ነኝ ደሞ ማናጀር ብለክ እንደ ጠፋ ሳይሆን እራስክ ቀርበክ ዘና እንድታደርገን ነው የማይጠገበው ቀልድና ቁምነገሩን ከባለቤትህ ከልጅህ ጋ ኑ😊❤

    • @Genet398
      @Genet398 Před měsícem +9

      ረዱን ኣተለስቅታት

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +3

      @@eyobeltube እደምረዋለን

  • @user-om3mu5lp4k
    @user-om3mu5lp4k Před měsícem +234

    ወይኔ ወይኔ አቤል እንዴት እንደምየስቀኝ አረ አቤል ሁሌም ይምጠልን የምትሉ

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Před měsícem +5

      ሊመጣ ነው ዩቱቡን ሼር አርጉለት

    • @user-yu1pq1jg6m
      @user-yu1pq1jg6m Před měsícem

      ❤❤

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před měsícem

      ❤❤😂😂😂እኔ እራሱ አቤል ፈታ ነው የሚያረገኝ❤❤

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm Před měsícem +495

    ማነው ረዱን እሚወዳት እደኔ በላይክ🎉❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před měsícem +300

    ❤እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ዳግም በ1ሚልየን እንገናኝ

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +1

      እኛን እድጠረን በአንድ ሚሊየኑ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před měsícem +1

      ​@@BanchuShifarawGelawነይ ደምሪኙ ደመርኩሽ

    • @RrRr-sy3eb
      @RrRr-sy3eb Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሀዩነኝ
      @ሀዩነኝ Před měsícem

      ዛሪተደማሪነኝ ደምሪኝ እመልሳለሁ❤​@@genetteshome3906

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n Před měsícem +1

      ደስ ትላላችሁ

  • @tig4592
    @tig4592 Před měsícem +36

    አቦ እናንተን የወለደች እናት ሽ አመት ትኑር ታድላችው ምን አይነት ንፁህ ልብ ነው ያላችው የውነት
    በፍቅራችሁ ቀናው ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ያኑራችው ❤❤❤

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd Před měsícem

      እኔም ይመስለኝ ነበር ህን ኩፉ ናቸው ኣንድ ኣባት 1000 ብር ሰጥቶት 2000 ሽ መሳፈርያ ስጡኝ ስላቸው ሳቁበት ቀለዱበት ምን ኣለባት የለኝም እኮ ቢሉት በጣም ነው የተቀየምክዋቸው እኝህ ኣባት ተቸግረነው የለመኑት😢😢😢

  • @lulubintendris
    @lulubintendris Před měsícem +192

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የቆዬ❤

  • @meditube147
    @meditube147 Před měsícem +282

    እስኪ እዮብ ረዱን በፕሮግራም ላይ ትራንክ አታርጋት የምትሉ ላይክ😢😢😢😢❤❤ላይክ👍💕🌸​⁠

  • @user-os7gr7ym6b
    @user-os7gr7ym6b Před měsícem +69

    አንድ ጥፊ ብቻ አይበቃህም እንዲህ አይነት ፕራንክ የለም ይህችን የመሰለች ልጅ እንዲህ ማስከፋት የለብህም ለወደፊቱ እንዳይደገምህ አስተውል፡፡ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት እኔ ብሆን እስካሁን ቤቴ ደርሼ ነበር፡፡

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +130

    የአዲስ ጥፊ ግን እንዳስደሰተን ታውቃለህ እዩ😂ፕራንክ መሆኑማ ገብቶኛል😊ይመቻቹ❤ረዱዬ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤

  • @AyuGezahagn
    @AyuGezahagn Před měsícem +24

    እውነት ነው እነዚህ ቤተሰብ ጋ ብቻ ነው እውነተኛ ነገር ያለው ሌላውማ ድራማ እየሰሩብን ነው በጣም ነው ምወዳቸው ❤❤❤❤❤

  • @user-ef1rq2tv1h
    @user-ef1rq2tv1h Před měsícem +28

    በጣም ነው ፈታ የሚደርጉይ ከምንም ነገር ነፃ ፍቅር ብቻ እስኪ እደኔ የሚመቿቹህ 👍

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před měsícem +9

    ሄኒ ምርጥ አባት እኮ ነህ ለዪባ ደግሞ ታላቅወንድም ያባት መከታ ታናናሾቹን መካሪ ቆጆ ቦታ እንዲደርሱ የሚመኝ ልዩ ወንድም ነው ሄኒ ረዠም እድሜ ተመኘው ለልጆችህ ለውዷ ባለቤትህ ለመላው ወገኖችህ ሁሉ እግዚአብሔር ፍቅርን❤ ጤናን ሰላምን በዚህ ቤት ያብዛው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘላለም ደስታችሁን ትሙላላችሁ ተባረኩ እንወዳቸዋለን!!❤

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před měsícem +163

    ረዱን የምትወዱ በlike ❤❤❤

  • @user-yj5yc4ph3r
    @user-yj5yc4ph3r Před měsícem +32

    እሰይ ደስ ሰትሉ እንዴት ተጨንቄ ነበር "ረዱ ቆንጆ" መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 Před měsícem +17

    እዮባ እና ረዱ እንኳን ደስ አላችሁ ረዱ የእኔ ምርጥ ሴት ትክክል ባህልሽን ጠባቂ ምርጥ ሴት ነሽ ይህ ነው መሆን ያለበት በጉጉት ነበር ስንጠብቅ የነበረዉ ፕራንክ መሆኑም ደስ ብሎናል አሁንም አንሰለቻችሁም በጉጉት ነው የምንጠብቀው እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Před měsícem +124

    አበረታቱኝ የስደት እህቶቸ ❤❤ በሰብስክራይብ❤

    • @TgDesalegn
      @TgDesalegn Před měsícem +1

      ኑንደማመር

    • @user-pb3ye3nm1h
      @user-pb3ye3nm1h Před měsícem +2

      ማለሺ አድርጌሽለው 🙏🏿🥰

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Před měsícem

      @@user-pb3ye3nm1h መልሻለሁ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 Před měsícem +1

      እኔም ደምሩኝ እመልሳለሁ ውዶች

    • @ZeedKassa
      @ZeedKassa Před měsícem

      እኔ አደርግሽ አለሁ አንችም እኔን አድርጊኝ ስብሰክራይብ

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před měsícem +51

    እነሱን ለማየት በእውነት ሱስ ነው የያዘኝ❤❤❤

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie Před měsícem +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ረዱና እዮባ ሲቀጥል መልካም ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ናችሁ ቤተሰብ በሙሉ ከሁላችሁም ታላቅ መከታ የሆነ ወንድም አላችሁ ዮኒየ እድሜና ጤና እስከቤተሰቦችህ

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 Před měsícem +12

    ብቻ ጫወታህ ደስስስ ስላለኝ ቀጥታ ገብቼ ነው subscribe ያረኩህ በዚ ሳምንት 100000ሺ ጠብቅ ❤👏

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 Před měsícem +63

    እፍፍፍ በጣም የምወዳት አያቴ ሚስጥረኛየ ሞተችብኝ አላህ ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃት በሉልኝ እኔም በመዳም ኩሽና ከብዶኛል

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 Před měsícem

      አይዞሽ ማርዬ

    • @rihanaribaa
      @rihanaribaa Před měsícem +2

      አብሽሪ አላህጀነትልፍርዶስ ይወፍቅልሽ አችምሰብርይስጥሽ

    • @21MarYam
      @21MarYam Před měsícem

      አይዞሽ ነብስ ይማር

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 Před měsícem

      @@rihanaribaa አሚን ከብዶኛል እህቶቸ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      አላህይሶብርሽ😢ጀነትንይወፍቃት 8:41

  • @user-yy8mi3qg4h
    @user-yy8mi3qg4h Před měsícem +47

    በአረብ አለም ያላቹህ እህት ወድሞቸ እግዝአብሔር ላገራቹህ በሰላም ያግባቹህ 🎉

    • @አልፍያ135
      @አልፍያ135 Před měsícem

      አሚን 🎉🎉

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x Před měsícem

      አሚን ያረብ🙏🙏🙏

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sbhgggffff8806
      @sbhgggffff8806 Před měsícem

      አሜን

    • @user-bi3fl8se9c
      @user-bi3fl8se9c Před měsícem

      አሚን ያረብ

  • @ethiopiahagere8186
    @ethiopiahagere8186 Před měsícem +3

    የሰዉ ልጅ መጀመርያዉ ሳይሆን ፍፃሜውን ሳምር ነዉና ደስ የሚለዉ ፍፃማችሁን ያሳምር እላችሁ ❤❤የመዳም ቅመሞች እየ እኛንም እንደዚህ ከቤተሰብ ከምንወዳቸው ሰወችጋ አብር እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ለዉ ልጅ በሙሉ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️በተረፈ እንደኔ እነሱን ስታዩ ፈገግ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍

  • @fekiha2
    @fekiha2 Před měsícem +21

    ግንኮ አላህ መርቆ ሲሰጥ ለቤተሰብ ጠቃሚየሆኑልጆችን ይሰጣል ሀቂቃ እኔ ሴትልጅ ከሌለቼ ለቤተሰብ የሚጠቅም እንደሴት የለም ነበር የሚመስለኝ ለካስ እንደናንተ የተመረቁ ወንድ ልጆቹም ከሴትልጅ በበለጠ ለቤተሰባችሁ ያላችሁ ክብር እናንተ ቤተሰብ ስለምታከብሩ የምታፈቅሯቸውም ሴቶች ለቤተሰቦቻችሁ ክብር አላቸው የሚገርማችሁ ፕራንክ አላይም እናንተን አንዳንደየ አያችሀለሁ የተከባበራችሁ ወንድም አማቾች ስለሆናችሁ ኮሜንት ግን ፅፌአላቅም አድናቂያችሁነኝ

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před měsícem +13

    ይሄ ቤተሰብ ምክራቸው ብጣሚ ደሰ ይለኛል እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቃቹ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @ugyugyytgty9690
      @ugyugyytgty9690 Před měsícem

      @@-againyoutube5771 እሺ እህቴ አይዞሸ በርቺ❤

  • @santagezu7833
    @santagezu7833 Před měsícem +9

    ወይኔ ምን አይነት ቤተሰብ ናቹ?ጌታን ቀናሁ።አይለያቹ ክፉ አያግኛቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-tf6of5vm1c
    @user-tf6of5vm1c Před měsícem +4

    እንደኔ ይህን vido ሲጠብቅ የዋለ አይጠፋም መቸም
    ለማንኝው እንኳን ደስ አላችሁ ከዚም በላይ ይገባችኋል ስርሀት የላችሁ ልጆች ናችሁ❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před měsícem +16

    እረዱ ለ400 ነው ብዙ አትመኝ ያልሽ ገና አንድሚሊዮን ትገባላችሁ እንኳን ደስስስስስስስአላችሁ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Před měsícem +35

    ይኸን ቤተሠብ ማነው እሚወደው ስነ ሥራአታቸው❤😍👌

    • @user-or5kj3jx1z
      @user-or5kj3jx1z Před měsícem +2

      እኔ አችንም በጣም ነዉ እምወድሽ እስከ ልጆችሽ ሀይሚና ብሩኬ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @SeadsEndris
      @SeadsEndris Před měsícem

      እኔ አልሚየ በጣም ነው የምወዳቸው

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 Před měsícem

      ደምረኝ ማር😊

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 Před měsícem +1

      ​@@SeadsEndrisደምረኝ የኔ ማር🎉

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab Před měsícem +21

    በጣም ደስ ይላል በርቱልን 😍😍😍😍

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Před měsícem +14

    ውይ ጨካኝ ነህ እዮባ በዚህ ልክ እረዱን ለማንቻውም እኳን ደስ አላችሁ እዚህ በላይ ይገባቸኋል በርቱ የኔ ምርጦች😍😍

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před měsícem +11

    አቤት ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ታድላችሁ የተባረከ ቤተስብ እናትና አባታችሁ ታድለዋል በልጅ መባረክ መታደል ነው

  • @NaemahHusein
    @NaemahHusein Před měsícem +25

    አዲስ በጥፊ ሲልህ በጣምነው ደስ ያለኝ 🎉

  • @user-yp1yu3ff2o
    @user-yp1yu3ff2o Před měsícem +8

    የኔ እናት በጣም ነው ያሳዘነችኝ እንደዚ አትጫወትባት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    በጣም ተናድጀብህ ነበር እዮቤ እረዱን እደዛ በማድረግህ ግን የወድማማቾች ክብራችሁ ይለያል በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤በድግሜ እንኳን ደስስ አላችሁ🎉🎉❤❤

  • @sameera151
    @sameera151 Před měsícem +29

    ፕራንክ እንደሆነ ገብቶን ነበርኮ😂😂ለማንኛውም እንኳን መጣችሁ❤❤

  • @SaraMohammed-nr5dd
    @SaraMohammed-nr5dd Před 27 dny +1

    ደስስ ሲሉ ወድም አማቾቹ ማሻአላህ

  • @Lubab406
    @Lubab406 Před měsícem +16

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před měsícem +1

      በጣም ወድምአማቹው እደዚህአብርውሰርተው ሲድጉ ደሰይላል

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Před měsícem +8

    የናተን ምርኮኛ ሁኘ ቀርቻለሁ እረዱየ የስት ወይዘሮ
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před měsícem +1

    እዮባ እና ረዱ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
    እውነት ነው እነዚህ ቤተሰብ ጋ ብቻ ነው እውነተኛ ነገር ያለው ሌላውም ድራማ እየሰሩብን ነው በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Před měsícem +4

    አቤት ደስስ ሲሉ እረዲዩ የኔ ፍልቅልቅ ይሂን ቤተሰብ ማነው እደኔ የሚወዳቸው እስኪ እኔንም አበረታቱኞ እዩባ እስኪ እኛንም አሳድጉን አስተዋውቁልን አበረታቱን

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před měsícem +21

    አደኛነኝ ላክ አርጉኝ ቅሞሞችየ ለኔ ያደረገልኝን ለናተም ያድርግላቹህ እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ደስየሚል ነገር አለው የማይል አለው እኔግን ደስስስስ ነው የሚለው እናቴ ደስተኛናት አሁን ደሞ ቤቶን ሰርቸላት ለነገ ትገባለይ ደስስስስስ ብሎኛን የበተሰብ ደስታ የሚስደስታቹህ ብቻ👍👍👍👍ኮሜትም ፃፍልኝ❤❤❤❤🙏

    • @Meazi-mv7nv
      @Meazi-mv7nv Před měsícem

      እንኳን ደስ አለሽ የኔ ዉድ ጎበዝ ጠንካራ እንደዚህ ተስፋ የሚሰጥ ያብዛልን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r Před měsícem

      አሜን የኔህት❤❤​@@Meazi-mv7nv

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 Před měsícem

      Enqwan Fetari redash Ehte 🙏🙏🙏

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před měsícem +5

    እዮባ እንኳን ለዚህ አደረሰህ እንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ አቤል ከሁላችሁም ያዝናናኛል 😂😂😂❤❤

  • @user-ko6ef4hn8d
    @user-ko6ef4hn8d Před měsícem +4

    ስታምር ረዱየ ማርር❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před měsícem +8

    Wow እንዴት ደስ የላል እውነት ይሆን ይ እናት ይሆን ሂወት ሰል ምትቅርቡት ወሸት ይሆን ነገር ስይሆን ክ እውነት ጋር ሰል መጣች ባርቱ ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +47

    ረዱዬ የመልስ ምት ቆይተሽ አረሳስተሽ ከወንድሞቹ ጋ ስሪለት እሺ 😊❤አዎ ስትጀምር ከአዲስና ከአቤል ጋ ነበር ሶ ለአቤል ለግሉ ክፈቱለት በህግ😊❤❤❤❤

  • @SaadaAbra
    @SaadaAbra Před měsícem +3

    የህን በተሠብ የሚወድ ማነዉ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ይገባህን ከዚህ በላይ🎉🎉🎉

  • @endalededhase7925
    @endalededhase7925 Před měsícem +17

    ማሪያምን የመጀመሪያው ቪዲዮ ደብሮኝ ነበረ አብራክ ሽር ጉድ ስትል ቆይታ ሂጂ ስትላት ያናድድ ነበረ አሁን ምርጥ ነው እዮባ በርቱ መቼም የሐዲስ ዜማዎች ግርፍ ስለሆናቹ እንደ ሌላው ፍቅር ነፋስ ይገባቹሀል የሚል ስጋት የለም ፍቅራቹ ጸንቶ ለተከበረው ትዳር ያብቃቹ

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před měsícem +7

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ ። በእውነቱ ግን ኢዮብ እና አቤል እስከ ባለቤቶቻችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ትልቅ ወንድማችሁ ሄኖክም እንደዛው አድስም እወደዋለሁ ግን አንዳንዴ ይሳሳታል ያ ማለት ከሰው ስህተት ይጠፋል ማለት አይደለም ሁላችንም ኃጢያተኞች ነን። ግን እርሱ ዘማሪ ነኝ ስለሚል ለቤተክርስቲያን ሲል ራሱን በስርዓቱ ሊያስገዛ ይገባል። ሌሎች ግን ጎበዞት ናችሁ። የሱ ጥፋት በመጀመሪያ ለሚስቱ በለበት ሲያስር ሳይጋቡ ይሄ የቤተክርስቲያን በደል ነው። በመቀጠል ደግሞ ከሜካፕ ከቤተክርስቲያን መግባቱ። ከዛም አንዳንድ ቪዲዮዎች አሉ። ከዛ ውጭ ግን ባልና ሚስቱ ፍቅራቸው መልካም ነው ይበርቱ ። ቤተክርስቲያንን ግን ሥርዓቷን ለማወቅ ይሞክር ዘማሪ ስለኾነ ግዴታው ነው። እናንተም ኢዮብ ና ረዱ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ፍቅረኛህ (የወደፊት የልጆትህ እናት ሚስትህ ) በጣም ተወዳጅ የሆነች የተረጋጋች ልጅ ነች። ለአንተ ደግሞ በጣም ትጠነቀቅልኻለች በጣም ገራሚ ሴት ነች መጨረሻዋ ይመር። አንተም ጎበዝ ነኽ በርታ ለሚስትህ ክብር ከሰጠኽ ሁሉም ያከብርሃል ይወድሃል። ከአጠገብኽ ያለውን መውደድ ካልቻልክ ግን ከሌላው ክብር አታገኝም። በእርግጥ ለሰው ብለኽ ሳይኾን መውደድኽ ለግልኽ ነው። በርቱ። በጣም ጎበዝ ቤተሰብ ናችሁ። ፍቅራችሁን አንድነታችሁን እኛ እንደምናየው እስከመጨረሻው በፍቅር ኑሩልን 🌹🌹🎚👍 እግዚአብሔር ወላጆቻችሁንም ይጠብቅ እናንተም ቁምነገረኛ ናችሁ 🌹❤🎚

  • @MuluMulu-rn5fd
    @MuluMulu-rn5fd Před měsícem +3

    በጣም ነው ደስ ይለናል አቤል ❤❤❤❤

  • @almazalmazandarge
    @almazalmazandarge Před měsícem +8

    ማነዉ እንዴ ረዱ የሚወዳት❤

  • @yeshitadesse4447
    @yeshitadesse4447 Před 9 dny

    መከባበራችሁ እንዴት ደስ እንደሚል አሳዳጊያችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @hewanabera963
    @hewanabera963 Před měsícem +1

    ወንድማማቾቹ ለሴት ያላቸው ክብር በስመ አብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🎉🎉🎉❤❤

  • @user-dc7xr7we5o
    @user-dc7xr7we5o Před měsícem +9

    የመዳምቅመሞች እስቲዱአአድርጉልኝያሰብሽውንያሳካልሽበሉኝያርብእኔአሚንልበላችሁውዶቸዋ

  • @amhara74
    @amhara74 Před měsícem +6

    አቤል የመጨረሻ አዝግ ነው😂😂ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @user-io2sq9ho7t
    @user-io2sq9ho7t Před měsícem +1

    ምንኛ መታደል ነው በእውነት ለምስታቸው ያላቸው ክብር ለመግለጥ ያጥረኛል❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před měsícem +1

    በጣም ደሥ የሚል ቤተሠብ ድንግል ማርያም በቀሚሷ ትሸፍናቹ ማርያምን እረዱን ሥታሥለቅሱት የምር በጣም ነው የተናደድኩት የምር አታሥለቅሷት ከዚህ በኋላ

  • @Mklite-dx2do
    @Mklite-dx2do Před měsícem +5

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @grge7732
    @grge7732 Před měsícem +4

    የረዱ መሽኮረመም ደስ ሲለን❤❤❤

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Před měsícem +2

    እንኳን ደስ አላችሁልን አበጣም ስጠብቅ ነበር ምርጥ ቤተሰብ የአድስ ጥፊ ደስ ብሎኛል😂😂 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsionnegussa4518
    @tsionnegussa4518 Před měsícem +6

    ዋው እረዱዬ ስታምሩ❤❤❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před měsícem +4

    ሩዱ የለበሰችውልብስምቾትአልሰጣትም አይዞሽ አትፍሬተለማመጅ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před měsícem

      ❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

    • @zenithyimam3223
      @zenithyimam3223 Před měsícem

      ​@@-againyoutube5771ሳህ ማስተካከሉ እራሱን የቻለ አንድ ስራ ሆነባት እኮ ሆሆሆ ግን ካሜራ ስለምፈራ ይመስለኛል

  • @wegayehunegese
    @wegayehunegese Před měsícem

    ዋው ደስ ትላላችሁ የምር ለህዝብ አስተማሪ የሚሆን ቪዲዮ ልቀቁልን

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ Před měsícem +3

    ፍቅር ያድላችሁ የምር በጣም ታስቀናላችሁ ❤❤❤❤❤ እዪባ ከዚህም በላይ ይገባሀል

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +5

    እኔኮ ሁሌም የምስቀው ነገር አቤላን ሳይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስወደው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před měsícem +7

    በስሰት የማይሽ ረዱዬ❤❤❤❤❤

  • @GiremawetHaile
    @GiremawetHaile Před měsícem +1

    Reduyeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yene sene seratega100%%%% like beka demo betammmmmmmm konjo neshe ❤❤❤❤❤❤ maryamen eyub betam afshal

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před měsícem +1

    ረጋሟለቷ ቆጅናዋ ሁሉ ነገሯ ደስ ስትል እድለኛ ነክ እዮባ❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Před měsícem +5

    እውነት ይ እናት ፍቅር ል ሁሉም ምስክር ነው ❤❤❤❤❤

  • @MalikamuDana
    @MalikamuDana Před měsícem +4

    እኔ ደስ የሚላኝ ሄኖክ ነዉ

  • @yodittedese7962
    @yodittedese7962 Před 29 dny

    ጨዋ ቆጆትሁትነሸ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው እዮብ ግን አክብራት ንግሰትህነች።

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Před měsícem +2

    እረዱየ የኔ ልዕልት ሥወዳት❤❤❤🎉🎉 ቃልየ የኔ ማር ሥታምሪ❤❤ ደሥ የምትሉ ቤተሠብ🎉🎉🎉

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q Před měsícem +4

    ስታምር እረዱየ

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 Před měsícem +12

    የቃልዬና የእረዱ ድምፅ በጣም ነው ሚመሳሰለው ይገርማል🙏

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 Před měsícem +1

    ለማንኛውም አዲስ በጥፊ ሲልህ በጣም ነው ደስ ያለኝ😂😂😂አቤል የመጨረሻ አዝግ ነው 😂😂😂 ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 26 dny

    Echi leje meskin nat , O my goodness she is very cool 😎

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede8026 Před měsícem +3

    አሳዝናኝ ነበር እስይ ውድሙችህ ደስ ስትሎ እድሚና ጢና ይስጣችሁ ደስትላላችሁ ታላቅ ውድም ልክ እደአባት ትልቅ ሀላፌንት አለበት ንግር ግን እየተዎጣህው ነው ታላቁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-lq1bu9yc4o
    @user-lq1bu9yc4o Před měsícem +9

    እኔሥ በጣም ተናድጄብህ ነበረ በመጀመሪያው እዮባ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    ደስ ሲሉ አላህ ይባርካችሁ ነገን ለማሳመር ዛሬ ዝቅ ብለን በሠው ቤት የምሠራ አላህ ያሠብነውን ያሳካልን ያረብ ደክሞኛል አበረታቱኚ እህቶቸ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před měsícem +2

    አዲስየ ሁለቴ ነበር ባደረክ ጥፊወን ዋው እረዱየ ከዚሕ ቤተሠብ በመግባትሽ ተደሠች በውነት ክበሩልኝ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤

  • @user-oi6dj3bw7k
    @user-oi6dj3bw7k Před měsícem +5

    ዛሬም አንደኛ ሆኩ😮😮

  • @Felenatan263
    @Felenatan263 Před měsícem +4

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ የተወደዳችሁ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 Před měsícem +1

    በጣም ጥሩ እየሳራችሁ ነው ተባራኩ እዎዳቹዋሎ ❤🎉

  • @salem3796
    @salem3796 Před měsícem +2

    Redu yene konjo, focus on your studies 👍🏼

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 Před měsícem +3

    ማነዉ እዳኔ አቤልን እሚወድ😂😂😂

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Před měsícem +3

    ረዱዬ የቤቱ ድምቀት

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Před měsícem +1

    የዚህ ቤት ቤተሠብ መዋደደመፋቀር መከባበር 100%Wowነወ ወላሂ

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt Před měsícem +2

    እኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @user-tl8jk5pd1s
    @user-tl8jk5pd1s Před měsícem +4

    የአቤል ሚስት እረጉዝ ነች ማሻአላህ ብያለሁ

  • @MssMenber
    @MssMenber Před měsícem +6

    አንደኛ🎉🎉❤❤

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Před měsícem +1

    ❤❤❤😊😊ቃልየን ግን በጣም ያከብሮታል እውይ እነሱም ጋ ስላደገች ይመስለኛል😊😊❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před měsícem +2

    ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před měsícem +4

    በጣም ስጠብቅ ነበር የኔ ውዶች ❤❤❤❤

  • @user-tm9yu9ic9s
    @user-tm9yu9ic9s Před měsícem +6

    እረዱየ የኔ ማርር❤❤❤❤❤

  • @mekdisemazger1404
    @mekdisemazger1404 Před měsícem

    የኔ እናት ክፍት አላት 😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ke8dj3by2z
    @user-ke8dj3by2z Před měsícem

    እንኳን ደስ አላችሁ እዮብ እናርዱ እዮባተው አታስለቅሳት ርዱስታለቅስ ይጨንቀኞአል በጣም ምስኪንናት🥰

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa Před měsícem +3

    Congra redu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉knjoooo

  • @user-pf6yo8py2w
    @user-pf6yo8py2w Před měsícem +6

    እንደዝህ በቀላሉ ችግር የለዉም አትበይዉ እርዱ ቆንጆ 😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      😊❤ደምርኚ 13:06

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Před měsícem

      ምን አለበት ፕራንክ እኮነው ከገባሽ እሷስ አንጨርጭራው የለ የፕራንክ ትርጉሙ ይግባሽ ስራ መሆኑን ስላወቀች ነው

    • @user-pf6yo8py2w
      @user-pf6yo8py2w Před měsícem

      @@loveethiopia9901 እሺ ግን ማልቀስ የለባትም😍

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 Před měsícem

      @@user-pf6yo8py2w እንዳንድ ሰው ሲከፋው ቶሎ ያለቅሳል ለዝህ ነው

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Před měsícem +1

    እኔ ብሁን እስካሁን ከቤቴ ደርሸ ነበር ረዱየ የኔ አመለ ሸጋ እዴት እደምወድሽ የወንድሞችህን ነገር ግን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም በጣም ጥሩ ወንድሞች አሉህ❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před měsícem +1

    እረዱየ ጸባየ ሠናይ የኔዉድ ስርአትሽን ስወድልሽ❤❤❤

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg Před měsícem +9

    እዮብ የምር በዚህ ልክ በቤተሠብህ መሀል ፕራክ ይደብራል😢😢እረዱ ደግሞ ኮራ በይ እራስሽን አስከብሪ😮እንደዛ ፕራክ አርጎሽ ተበርክኮ ይቅርታ ማለት ነበረበት😢😢አንች ግን ቀለል አርገሽ ችግር የለም አልሽው ለምን😮

    • @Tiji-l7r
      @Tiji-l7r Před měsícem

      😡😡😡

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg Před měsícem

      @@Tiji-l7r ኸየር🤔

    • @BaBa-mr8fp
      @BaBa-mr8fp Před měsícem +1

      በኢየሱስ ክፉ ምክር