እዮብ አለቀሰ -ረዱ ጥላው ላትመለስ እርቃ ልትርቆ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 06. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 1,2K

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 Před 26 dny +449

    ረዱዬ በጣም ለዮባ ድምቀት ነሽ ግን በሳምት 1ቀን ኑልን 6ቀን ትምህርተ ላይ ታተኩር ሁለቱንም በዚህ ያሥኪዱት የምትሉ like አሳዩን

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před 26 dny +397

    እረዱ እንኳን ደህና መጣሽ በቤተሰብ እንመካከራለን አታስቢ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 26 dny +39

      እኔ ወደትምህርቷ ታመዝን ዩቱዩቡ ይደርሳል በእረፍት ጊዜዋ ሲመቻት ትስራ ባይ ነኝ 😊❤❤

    • @eyreusworku5852
      @eyreusworku5852 Před 26 dny

      ❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 26 dny

      ❤❤❤🎉

    • @salem3796
      @salem3796 Před 26 dny +1

      Heni mela ayatam 🙏🏼

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 26 dny +10

      ሄኔ አጋባቸው አንድ ላይ ሲሆኑ የመቻቻል ሁሉም መስመር ይይዛል እንወዳቸው አለን መጥፋት የለባቸውም❤❤

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 26 dny +287

    በጥንዶች መሀል የገባዉ መንፈስ የተወጋ ይሁን ተለያዬን ልንለያይ ነዉ የሚለዉ መርዶ በዛብን😍

    • @user-kt5cl2ok3h
      @user-kt5cl2ok3h Před 26 dny +5

      ወጋሁት😮

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 26 dny +6

      አሜን የተወጋ ይሁን😅😅😅😅😅❤❤❤

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED Před 26 dny +3

      ዩትበሮች ምንነካቸዉ ዘንድሮ ልንለያይነዉ ልንለያይነዉ አበዙሳ

    • @abrehetmerssa3211
      @abrehetmerssa3211 Před 26 dny +4

      ወጋሁት😂😂😂😂

    • @user-ce4mg9kc6v
      @user-ce4mg9kc6v Před 26 dny +1

      AWO YETEWEGA YHUN🤣🤣

  • @sajankhan4256
    @sajankhan4256 Před 26 dny +289

    እየባ ጠካራ መሆን አለብህ እረዲ አብራ ትስራ የምትሉ❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před 26 dny +1

      😢አረ😢ኮመቶች፡ማስተዋሉን፡ይስጣችሁ፡

  • @user-cq8rg3fw4q
    @user-cq8rg3fw4q Před 26 dny +620

    ቀለበት ያርግላት የምትሉ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Před 26 dny +137

    እርዱን እንደኔ የናፈቃት 👉በ 👍

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 26 dny +168

    በነገራችን ላይ የእውነት ከሆነ እኔ በራሴ ወደ ትምህርቱ አመዝናለሁ መማርን ማወቅን የመሰለ ምን አለ ዩቱዩቡ ይደርሳል በዚህ በወጣትነት እድሜ መማሩን መርጣለሁ ለነገ ህይወታቸው የሚበጀው እሱ ነው በእረፍት ጊዜዋ ሲመቻት ትስራ ባይ ነኝ❤❤❤

    • @amaamm-ww3rw
      @amaamm-ww3rw Před 26 dny +2

      ጥሩ ሀሳብ👍👍

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i Před 26 dny +2

      ትክክል

    • @drr8432
      @drr8432 Před 25 dny +1

      ትክክል ሀሳብ ነዉ❤❤❤❤

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 25 dny

      ሙልቀን ካልተማርች 30ደቂቃ በቂ ነው ይህን ለመስራት

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 25 dny +2

      @@AlAlmas-xf6vw ለኛ የ8 ደቂቃና የ10 ደቂቃ ቪዲዮ ሰርተው ሲለቁ ቀላል ይመስለናል ነገር ግን አይደለም ዩቱዩብ ጊዜና አይዲያ ይፈልጋል ቀላል ቢሆንማ ለኛ መተው መንገር አይጠበቅባቸውም ዝም ብለው እየሰሩ ይለቁ ነበርኮ

  • @meditube147
    @meditube147 Před 26 dny +169

    የትምህርት ግዜሽ በማይሻማ መልኩ አብረሹ ስሪ የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 26 dny

      ዉድ ደሚሪኝ 4:43

    • @Dorowot
      @Dorowot Před 25 dny

      That’s fair- she is only a little girl who has a lot to aim for in the future. Education education education! End of story 👊🏽

  • @user-ov7rq4jf4w
    @user-ov7rq4jf4w Před 26 dny +162

    ቀለበት ያረግላት የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hdrbhddhd6302
      @hdrbhddhd6302 Před 26 dny +5

      ይህን ቀለበት የሚባል ስም የማላይበት የት በሄድኩ
      አሁን ቀለበት ልብን ያስራል መሰላቹህ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq Před 26 dny

      እኮ የጣት ጌጥ እንጂ የልብ ስሜት አይደለም​@@hdrbhddhd6302

    • @gsud5674
      @gsud5674 Před 26 dny

      🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 26 dny +2

      ​@@hdrbhddhd6302🤣🤣🤣🤣ዉይይይ ኮመቶች በቃ ሲደብረኝ የሆነ ቪዲዮ ላይ ገብቸው ቪዲዮ 🔴ብዬ ኮመት ነው የማነበው 😆

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 25 dny +3

      😂እኔኮ ምታሰቁኝ ቀለበቱ ምኑ ነዉ ትርጉሙ ዋናዉ ልብ ለልብ መተሳሰሩጂ ቀለበት ባሰረ አይደለም እኛም አሰረነዉ ነበር ለ6አመት ግን ምን ዋጋ አለዉ ቀለበቱ ብቻ ታሰሮቀር

  • @MuhammedJjj
    @MuhammedJjj Před 26 dny +158

    ረዱን የምቶዱ ቅመሞችዬ ላይክ ግጩኝ❤

  • @AjibaSurur-lo3yf
    @AjibaSurur-lo3yf Před 26 dny +49

    ውሳኔዋን ኣድኒቃለው በሳምንት ኣንዴ ከመጣቹ በቂ ነው ጎበዝ ረዱ! የግል ሂወታን (የፍቅር ሂወታን) ኣደባባይ ማውጣት ምትፈልግ ሴት ኣይነት ሴት ኣይደለችም ብልህ ናት

  • @SaadSq-yl6uo
    @SaadSq-yl6uo Před 26 dny +49

    ረዱዬ የኔ ድቡሸ በጣምነው የምወድሺ ግን ቀለበት አድርግላት የምትሉ ❤❤❤❤❤ላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hdrbhddhd6302
    @hdrbhddhd6302 Před 26 dny +98

    ሲጀመር ወር ቀርቶታል ሊዘጋ ትምህርቱ አጥንታ መፈተን ግዴታ ነው❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 26 dny +3

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 26 dny +3

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @linaali8761
      @linaali8761 Před 26 dny

      አወ አሁን ደግሞ ተመልካችም ብዙ የለም የመደም ቅመሞች እሄን 3ወረ ረፍት ቤት ናቸዉ ትምረት ስለሚዘጋ ስራ አይኖርም

  • @user-ziyada
    @user-ziyada Před 26 dny +32

    ሱስ ሆናቹብኝ እኮ እዮቤ ቀለበት አድርግ ለቤተሰቦቿ አሳውቅ ቤተሰቦቿ ካወቁ ደግሞ ያለው ነገር ይስተካከላል አንቺ ከሌለሽ ደግሞ ይደብረናል ብዙም አትጥፊ❤

  • @user-lu9eb3il7d
    @user-lu9eb3il7d Před 26 dny +39

    የሠው ፍቅር ይሰጠን ረድ የሠው ፍቅር አለሽ እዩብ በርታ አጥብቀ ያዝ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před 26 dny +22

    ረዱ ደስ ከምትለኝ ነገር በተፈጥሮ ውበቷ ብቻ መጠቀሟ ነው ምንም አርቲፊሻል ነገር የለባትም❤🎉

  • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf

    ርዱዬ የሚውድ እንደኔ በላክ አሳዩኝ👍❤❤

  • @ebrahim595
    @ebrahim595 Před 26 dny +36

    ቅዳሜ እና እሁድ ስሩ ግን መቅርት ያስጠይቃል የኔ ፍልቅልቅ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 26 dny +58

    ተመስገን አምላኬ ይችን ቀን ባርከህ ስለሰጥህን❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 26 dny +31

    ረዱ ግን ታድለሽ እውነት ሁሌ በስስት አይን ነው የሚያያት ኢዮባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @useYeshiiJimma
    @useYeshiiJimma Před 26 dny +67

    ማነው እንደኔ እዮብና ረዱን በፍቅር የሚወድ🥰🥰🥰

  • @user-yj5yc4ph3r
    @user-yj5yc4ph3r Před 26 dny +18

    እኔ ተስማምቻለው እረዱ ቆንጆ ትምህርትሽን ቅድሚያ መስጠት አለብሽ ብቻ ልብሽ እዩባ ጋር ይሁን ።

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 26 dny +35

    ክፉኛ ተይዘሀል እዮባየ😂😂😂😂 ልክ ናት ትምርቷ ላይ ትኩረት ታድረግ አግዛት

  • @GfGf-rc1pp
    @GfGf-rc1pp Před 26 dny +23

    እረዱ የኔ ልዩ ነገር ❤❤❤❤❤ኧረ ነይልን😢😢😢እረዱ አታቋርጥ የምትሉ

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 Před 26 dny +18

    ልጅቷ የምታሳሳ ነች ቁጅናዋ 💞

  • @Semira-sz2sz
    @Semira-sz2sz Před 26 dny +16

    እኛ አልፈቀድንም እረዱ እኛ ላንች እደዚህ ነን❤❤😢😢😢

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Před 26 dny +50

    ረዱ በመሄዷ ያዘነ ማነዉ ተላምዶ ለአንድ ቀን ተለያይቶ ማደር እንዃን እንዴት ይከብዳል😢

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 26 dny

      ዉድ ደሚሪኝ 5:26

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 Před 26 dny

      አልተለያዬም: እኮ: እግዚአብሔር: አምላክ: ያጣመራቸውን: ማንም: አይለያያቸውም::

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 26 dny +26

    ትምህርትሽ ይበልጣል ቤተሰቦችሽ ዋጋከፍለውበታል የሁለታቹሁ አብሮ መሆን ቀጥሉበት🎉

  • @user-rz3ly2qx6f
    @user-rz3ly2qx6f Před 26 dny +8

    በጣም አፍቃሪ ልብ ያሰዉ ከአጠገቡ ከአይኑ እንዲርቅ አይፈልግም እዮቤ እንደዛ ነዉ ያየሁበት ይህ ስል ረዱ አፈቃሪ አደለችም ማለቴ አይደለም ግን ፍላጎቱ ሁልጊዜም አብሮ መስራትም ማግኛት ይፈልጋል በደንብ ይታወቅበታል ራዱዬ ደሞ አትራቅ ከትምህትሽ ጎን አግኝ ሁልጊዜም አዉሩ በስልክም በጣም ስለምወዳቹ በስስት ነዉ የማያቹ ማርያምን በክርስቶስ ፍቅር ውድድድ❤

  • @hemayod219
    @hemayod219 Před 26 dny +12

    ቤተሰብ የለፋበትን ነገር ማየት ይፈልጋል ምናልባት ስጋት ገብቷቸው ይሆናል ተረዷቸው።እሷም ተረጋግታ የጀመረችውን ትጨርስ እና ታስደስታቸው ትመረቅ ከዛ እንደፈለጋችሁ መሆን ነው በወጉ መሠረት አድርጋችሁ ሁሉንም❤

  • @user-mg8yx9tu9z
    @user-mg8yx9tu9z Před 26 dny +21

    ማነው እንደኔ ረዱ የሚወዳት

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 Před 26 dny +37

    አርዱ pls አንድ ላይ ሁኑ 😭❤️❤️❤️❤️

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 26 dny +23

    እረዱ በሳምት 2 ሁለቴ ትምጣልን ❤❤❤❤❤

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před 26 dny +111

    እረዱ የዩቶብ ድምቀት. ናት የምትሉ

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td Před 26 dny +16

    እንግዲሕ ቶሎ መጠቅለል ነዉ ያለሕ አማራጭ እዮባ😍

  • @LubabaShifawTube
    @LubabaShifawTube Před 26 dny +11

    ሴት ልጅ ትክክለኛ አፍቃሪ ስታገባ ትፈካለች ታምራለች ውበቷ ያብባል እህቶቸ ትክክለኛ አፍቃሪ መልካም ባል ይስጣችሁ ያረብ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Před 26 dny +13

    እረዱዬ ከምንም ነጻ የሆነ ግሩም ዉበት :ጸባይ :ስነስርዓት 👌

  • @user-gp8dw2oy5r
    @user-gp8dw2oy5r Před 26 dny +61

    እኔ ምለው የናንተ ቤት የሚመጡ ሚስቶች ከየት ነው የምታገኟቸው ከጸባያቸው ከመልካቸው ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጣቸው ደስ ሲሉ❤❤😊❤😊❤❤😊❤😊

    • @user-wp4cj1ud8p
      @user-wp4cj1ud8p Před 26 dny +4

      ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @yeshimersha-jv1hd
      @yeshimersha-jv1hd Před 26 dny

      egzabere sisete new

    • @danimengstu6956
      @danimengstu6956 Před 26 dny +1

      የኔም የሁሉጊዜ ጥያቄ ነው ......እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጣቹ

    • @user-qf6ju2up8t
      @user-qf6ju2up8t Před 25 dny

      ❤❤❤🎉

    • @drr8432
      @drr8432 Před 25 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před 26 dny +8

    እዮባ መጀመሪያ ትምህርት ይበልጣል ወደ ትምህርቷ ታመዝን ስጨርስ ትደርስበታለች ተረዳት እኛም እንድትማር ነው የምንፈልገው ችግር የለም በሳምንት አንዴም ትምህርት ይቀድማል እረዱዬ ❤❤❤❤❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před 26 dny +23

    ኤጭ ምነው የወደድነው ነገር አልበረክት አለን😢😢ረዱ ፍላጎት ካለሽ ጎን ለጎን ማስኬድ ይቻላል እና አስቢበት ❤❤❤❤

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 Před 26 dny +3

      ፈተና እየቀረበ ነው በደምብ ማጥናት አለባት በሰው ፍላጎት አትግቡ አስተውዉሉ ingi እንዴ

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Před 26 dny +1

      Kkkkkkk ayizoshi

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 Před 26 dny +1

      😂😂ሁሉም ዩቱበር እያመመ ነው ኣደል እኔ መውደድ ለቁም ነኝ መሰለኝ😂

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 Před 26 dny +21

    ትምርትሽላይ በርች ጠክሪ የኔውዶ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 Před 26 dny +6

    Eyoba give her chance to finish her school it's good for your future guys happy to see you... let her to focus on her school... gave her ring or promise ring 💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weloyewa527
    @weloyewa527 Před 26 dny +33

    የዘንድሮዉ ግንቦት ጥንዶቻችንን እያመሰ ነዉ ቶሎ ቶሎ እለቅ የምትሉ👍👍😘😘

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 26 dny +1

      ግንቦት የሀገሬ ፈተና ወር ናት

    • @WerkZmy
      @WerkZmy Před 26 dny +1

      😂😂😂😂😂😂🙉🙉🙉🙉

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc Před 26 dny +4

      አዑዙቢሏህ ወራቱ ምን ያድርግ በፈጣሪ ጊዜና ወራት አትግቡ ሶሪ

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před 25 dny +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሁሉምጋ ለቅሶ ሆነብን

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 25 dny

      ​@@saranigatu6037😂ይባላል😂ደምሪኝውደ❤

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před 26 dny +10

    የሰሞኑ መጋኛ እናተጋም ገባ እንደ ጎበዝ ነሽ ትምህርትሽን ትኩረት ማረግሽ

  • @user-dp2dn2jc2e
    @user-dp2dn2jc2e Před 26 dny +24

    ትምርትሽን ትኩረት አድርጊ ትክክል ነሽ ረዱ በጣምም አትጥፊ

  • @Tig12342
    @Tig12342 Před 26 dny +4

    እረዱ ክፍተት አታስገቢ እዮብ ቆንጆ የትልቅ ሰው ቤተሰብ ልጅ ነው ለዚህ መቀማት አለ የአዲስ አበባ ቀላጤ እዳይቀሙሽ ጠንቀቅ በይ እዮብ የሚያሳሳ ልጅ ነው

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Před 26 dny +16

    ቆንጆ ነገር ያሰማን❤

  • @haymanotarega1105
    @haymanotarega1105 Před 26 dny +6

    ረዱ ጠንክረሽ ተማሪ ቅድሚያ ለትምህርት በተረፈ ፍቅራችሁ ይቀጥል !

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 26 dny +7

    ግድ ነው❤ መቅደም ያለበት ❤ይቅደም ይህ ይደርሳል

  • @samprincess378
    @samprincess378 Před 26 dny +6

    ረዱየ ጥሩ ነገር ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg5ul7jx1n
    @user-mg5ul7jx1n Před 25 dny +2

    በጣም ደስ ነው የምትይው እረድዬ ትናፍቂናለሽ ክብር ግን ለቤተሰቦችሽ በዚህ ዘመን ያንቺ አይነት ቆንጆ ልጅ በስነ ምግባር ስላሳደጉልን ስለሰጡን እንወዳችኃለን የረድ ቤተሰቦች

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Před 26 dny +21

    እረዱ ፍቅር ጀመራት መሰለኝ መክሳት ጀመረች

  • @user-pm4ow8yi9n
    @user-pm4ow8yi9n Před 26 dny +7

    አቤትቁጅና ያችሽ የለለነው ማርያምን በዛው አንዱ እዳይጠልፍሽ ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-il7iw9hj6p
    @user-il7iw9hj6p Před 26 dny +13

    ጠካራ ሁን መማር አለባት አተም ባግባቡ መሥራት አለብህ❤ሲመቻችሁ ሥትገናኙ ትሠራላችሁ ለቡሀላውም ሂወት ካሁኑ መሥተካከል ጥሩነው ከፈጣሪ በታች ሥለሂወታችሁ እምታቁት እናተናችሁ አብዝሀኛው ዮቶበሮች በኮሜት ነው የሚመሩት በርግት ልክነው ሠውጋ መመካከር ውሣኔግን የግልነው ኮመታተሮች እደሆኑ እከን እሥኪያዩነው ከዛ ችግርነው 😊😂በርቱ❤

  • @user-xr6lk5pq7q
    @user-xr6lk5pq7q Před 26 dny +3

    ወይ እረዱየ በጣም ነውኮ እምንወድሽ እዳጠፊብን እጅ አስለምደሽ ሹስ ሁነሽብን ነበር እዮባስ አያሳዝንሽም😢❤❤

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue Před 25 dny

      ወይ ሕዝቡ እዚህ ላይ ነው ያለው ማለት ነው የቤ/ኮ ጉዴይ ግን ላይክ የለ ኮመንት የለ አንገርምም ????

  • @HalwaTiyub
    @HalwaTiyub Před 26 dny +12

    ኦየባ እረዱ የምታወራው በአይኑ የሚሰማ ይመሥል ሆሆ ፍጥጥ ብሎ በፍቅር የማያት ነገር ሲመቸኝ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-vp2gj6fq7u
    @user-vp2gj6fq7u Před 26 dny +40

    ከሩታ አቺ ትሻያለሽ ጎበዝ የምን ማለቃቀስ በርቺ ለወንድ ብለሽ አትልፈሰፈሽም አታለቃቅሽም

    • @RabiyAsk-rf6sx
      @RabiyAsk-rf6sx Před 26 dny +2

      ሁሉም የራሡ አመለካከት አለው ሥለ ሩታ እዚህ ምን አሦራሽ ሩታኮ የዋህ ለወደደችው ሟች የፍቅር ሠው እሶ ሰትመጣ ሚዳያዉ ሲደምቅ ላንችነው ባለኮመቲቱ ረዱዬ ርግትየመልሽነሽ እወድሻለሁ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Před 26 dny

      Ahun erutan ezga men amtawe abate wer

    • @user-it8cz8sv3v
      @user-it8cz8sv3v Před 26 dny +2

      እሩዉታእኮወ። የሜዳአህያናት። ሀይባይየለላት። ሸርሙዉጣ ድቃለዋንይዛትመጣለች ዝብለሽጠብቂይ። ይችእኮወ ማርናት እረዱዉ

    • @Samri-u
      @Samri-u Před 26 dny

      Cool eko nachu❤

    • @HhHh-zq4eo
      @HhHh-zq4eo Před 26 dny

      እሷን አሁን እዚሕ ምን አመጣት😏😏😏😏

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Před 26 dny +6

    ከበዲ ነዉ አረ ረዱ አትጥፊ❤❤❤😢😢😢

  • @user-ex7rm5sg9b
    @user-ex7rm5sg9b Před 18 dny

    በጣም ጎበዝ ቅድሚያ ትምህርትሽን ይህ ማንኛው ሰው ያልተማረም የተማረም ይሚሰራው ስራ ነው ትምህርትሽን በርች በትርፍ ግዜ ፍቅራችሁን ቀጥሉ አንተ ልትረዳት ይገባል ጎበዝ ናት

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 26 dny +2

    አይዞህ እዮባ እዉነት ኮሆን ትክክል ናት ት/ቷ ላይ ማተኮር አለባት👏❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 26 dny +7

    በጣም ርዕሱ ያስደነግጣል

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i Před 26 dny +7

    የእውነት ረዱ አንች ከሌለሽ አላይም 😢😢😢😢😢😢

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Před 26 dny

    Eyoba, Redu Ehit kalecha yetebareke wondm alegni

  • @meryalemayehu2733
    @meryalemayehu2733 Před 25 dny +2

    Today i watched your youtube for the first time i found you when i search the other thing. You are a good couple but sometimes you have to pay some sacrifies for achiving your goals
    Eyob you have to give a time and try to understand her what she want.
    Redu try to arrange your schedule to make a vidio atlleast one time per week.
    It's all about a time managenment.

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r Před 26 dny +10

    ረዱየ እኔ ምንም አልልም ከትምህርት ጋ ካልሆደ. አንች ታውቃለሽ❤

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Před 26 dny +5

    ረዱ እንደ ምኬብዲ አውቃሎ ግን አንዲ ላይ ሁኑ እዮባ ያሰጤናሻል የኔ ውዲ ስለምንዎዲሽ ነው እዮባ ሁለም አሸናፈ ነበረ ለአንች እንዳል ነበረ ሆኖዋል ለእዮብ ስቲ ት/ት በደንብ አጥኝ እንዎዲሻለን እንጠብቅሻለን እንደዚህ ሰንልሽ እንዳት ቆይ የኔ ፈለቅልቅ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @LamaTasi-ub3vq
    @LamaTasi-ub3vq Před 26 dny +1

    Yene marrrr redu❤❤

  • @user-sf6wk6br9f
    @user-sf6wk6br9f Před 26 dny +2

    Wow redu yemr gobez nesh lewsanash yesenash hun eyob betam yakebratl yewdatal gobz life CZcams becha aydelm gobz temari besmint 1 yebakal kesugar bagel ketegeyahu yebakal berchilgn

  • @user-xx5bo9vz4o
    @user-xx5bo9vz4o Před 26 dny +6

    ተማሪ ❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 Před 26 dny +2

    ehe nagari barakinoo wansi mindinoi agabanyi gin ye izaberi adai kadagin mifara nagari yelamii sachu damoo batigiti maxayiqinati noo ishi katakunyi hiqita balio❤❤❤❤❤🙏🏻

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 26 dny +4

    ትምህርት ይበልጣል ረዱ ዩቱ ልብ ይሰርቃል ❤❤❤

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Před 26 dny +3

    እዮባ አትድራቅ ዉላህ ራዱ ልክ ነት ከንታ እንጋነኛለን አለች እኮ አስታምረዉ ለዚ ደራጀ የደራሱዋትን ቤታሰቦችንም ማሰከፈት ዬላባትም

  • @basraabdi5655
    @basraabdi5655 Před 26 dny +6

    Eyoba beqa fiqir be fiqir honuwal redu beqa terejiw le deqiqa lileyish alfelegem

  • @iiff3757
    @iiff3757 Před 26 dny +6

    አይዞህ እዮባ ረዱ አቲጅብን ❤❤❤❤

  • @user-ed4ml5qv1x
    @user-ed4ml5qv1x Před 26 dny +1

    ትክክልነሽ ትምህርትሽን ተማሪ ❤እዮባ አይዞህ በተቻለ አመቻቹቱ በሚመቻት ሰአት❤

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před 25 dny +1

    እዮብ 😢😢😢 ምስኪን ጠንከር በል የእውነትኳ ብትርቅ መጠንከር አለብህ❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 26 dny +13

    በጣምይገርማል የቃል ድምጥይመሰላል ❤

  • @user-jr8tr1rk4h
    @user-jr8tr1rk4h Před 26 dny +4

    ቀለበት ያርግለት የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 26 dny +8

    ቀለበት ያደረግላት የገባታል

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 26 dny +1

    አይዞን እዮባ ጠንከር በል እረዱም በርቺ በትምህርት ቀልድ የለም ግን ብዙ አትጥፊ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Werke-cw2ov
    @Werke-cw2ov Před 26 dny +4

    Woowoo baga nagaan dhuftan❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    እረዱዬ እባክሽ እኛም እኮ ትናፍቂናለሽ አመቻችና ነይልን እዮባም አስቢለት ካቺጋር ለሜዶ ለብቻዉ ለመስራት ይከብደዋሕ❤❤

  • @AtsedeMebirahitu
    @AtsedeMebirahitu Před 26 dny

    Yene marrrr redu

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w Před 26 dny +2

    የኔ ውድ እዮባየ ፈጣሪህን ስትፈራ ደስ ይለኛል ጎበዝ ❤ረዱ

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 Před 26 dny +12

    በሥሥት ነው የማያችሁ ወላሂ አይለያችሁ♥♥♥😍

  • @user-pm4ow8yi9n
    @user-pm4ow8yi9n Před 26 dny +3

    ስታምሪ ❤አደራ በዛውእዳጠፊ❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 25 dny +1

    ፖሪክነዉ የምቴል👍👍👍

  • @user-ip3xb5kp5n
    @user-ip3xb5kp5n Před 26 dny +4

    እረዱ እንካን ደና መጣሽ ማነው እንደኔ እነዚን ጥንዶች የሚወድ❤ 👍👍👍👍

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Před 26 dny +3

    የኔ ድምቅት ሪዱ😍👍

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe Před 26 dny +7

    እረዱየ ❤❤

  • @MariaTasfai
    @MariaTasfai Před 25 dny

    Endezima band gize atiwesigni baunet des yemilew bandilay tolo tolo sitimetu new banatish❤❤❤

  • @user-tv4sy1zw2r
    @user-tv4sy1zw2r Před 26 dny +2

    ተማሪ ጎበዝ

  • @Ohoud_Alanzi
    @Ohoud_Alanzi Před 26 dny +41

    እረዱየ ጄግናናትየምትሉ

  • @user-ys4vi4ev6j
    @user-ys4vi4ev6j Před 26 dny +56

    ረዱን የሚወድ እንደኔ ላይ አሳዩኝ 👍

    • @user-be6zm5ik8h
      @user-be6zm5ik8h Před 26 dny +1

      ደምርኝ🥺🙏

    • @user-vp2gj6fq7u
      @user-vp2gj6fq7u Před 26 dny +1

      አልወዳትም እኛ ምንወደው ነቢያችን s w w እስሳቸው ናቸው ተግባባን

    • @noor.yeche.werengehussain1059
      @noor.yeche.werengehussain1059 Před 26 dny

      አታሽቃብጡ ምን ስላረገችነው የምትወደደው የወድጋ ሠለ ሆነችነው

    • @noor.yeche.werengehussain1059
      @noor.yeche.werengehussain1059 Před 26 dny

      የራሧን ሥራነው የምታጧጥፈው ለዛ ይመቻት መብቷነው ሌላ ግን

    • @EthioEthio-ud4dk
      @EthioEthio-ud4dk Před 26 dny

      አትበሳጩ ኮሜቶች ግድ ውደዱ አልተባላችሁ ጉድ እኔ በጣም ነው እምወዳት❤

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 Před 25 dny

    ጎበዝ እረዱ ሴት ልጅ እንዲህ ትምህርቶ ላይ ሰታተኩር በጣም ጥሩ ነው ይሄ እድሜሽ ትምህርትሽ ላይ የምታተኩሪበት ወቀት ነው ውሳኔሸን አደንቃለሁ ፡፡

  • @user-go4op6oq2p
    @user-go4op6oq2p Před 26 dny +1

    Dastalanyalchuu wolhiy 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @amhara74
    @amhara74 Před 26 dny +10

    ይቱቦች ግን ጥንድ ሆናችሁ ትመጡና ደሞ ተለያየን ማለት ፋሽን አድርጋችሁታል😒እዮባ አጥብቀህ ያዝ❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 26 dny +2

    አረ እንኳን በደመና መጣችሁ በጎጎት ስንጠብቃችሁ እዮብና እረድ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před 25 dny +1

    ጎበዝ እረዱ ትምህርትሽ ላይ በርቺ

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h Před 26 dny +1

    መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልሽ እረዱ እዮባ አይዞህ ጠከር በል ለሁሉም እግዚአብሔር አለ እኔ እራሱ ሳስበው ጨነቀኝ እኮን አተ