ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 364

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 2 dny +97

    ዱባይን እንዲያስጎበኛቹ ሆነ የካርጎ አገልግሎት ለማግኘት
    +971507048889 ይደውሉ

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před 2 dny +6

      እረዱ ናፍቃናለች

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před 2 dny +4

      እረዱ ናፍቃናለች😢😢

    • @user-io8vv1df1x
      @user-io8vv1df1x Před 2 dny +2

      ረዱ አምጣልን ደሥ የምትል ልጅ ናት

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 2 dny

      ህገ ወጥ ነኝ ያስገባሉ መታወቅያ ክጠየቁ

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Před 2 dny +2

      አረዱ ናፈቀችኝ ❤❤😳

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před 2 dny +108

    ድንቅ ግዜ ውብ የሆነ ከቤተሰብ ጋር❤❤❤

    • @NbvMjf
      @NbvMjf Před 2 dny +2

      ❤❤❤❤❤በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እመቤቴ ፍቅራችሁን እንደሸማ ታልብሳችሁ❤❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 2 dny +3

      እንኳን በሰላም ገባቹ ታላቅየው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 2 dny

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-db5fn5he1w
      @user-db5fn5he1w Před 2 dny +1

      @@heniandtsi ሄኒ ትልቅ ሰዉ እርጋታህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቤተሰቡ በሙሉ በፍቅር የተሞላችሁ ናችሁ

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz Před 2 dny

      ❤❤❤❤❤❤ማሽአላህ ደስስስስ ስትሉ

  • @rahwaYemaryam-ff1jj
    @rahwaYemaryam-ff1jj Před 2 dny +67

    ረዱን ናፍቀናታል አምጣልን እዬባ

  • @mediyoutube4832
    @mediyoutube4832 Před 2 dny +54

    እስኪ ይህን ቤተሰብ እንደነዬ የሚወድ 🌹👍

  • @Jenetitube
    @Jenetitube Před 2 dny +45

    የምር ማነዉ እደኔ አቤል የማሰቀዉ በላክ አሳዩኝ ግን ሁላቸዉም ደሰይላሉ❤❤❤❤😂😂

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso Před 2 dny

      Enem😂

    • @mesihayle2978
      @mesihayle2978 Před 2 dny

      ከአዲስ እና አቤል ግን ማን ነው ትልቅ 🤔🥰

    • @Iimuutubii
      @Iimuutubii Před dnem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 Před 2 dny +184

    እዮቤልን እና ረዱየን በፍቅር የምትወዱ እስኪ በላይክ

    • @vcb8834
      @vcb8834 Před 2 dny +2

      የት አለች ረዱ😮 የለለ ትቀባጥሪአለች እ😅😂😂

    • @user-ge1qd1me7r
      @user-ge1qd1me7r Před 2 dny +2

      አለቅላቂ 😂

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 2 dny

      አችቆይእሰራልሻለሁበሀይሚስምመነገድሽንታልተዉሽበራስሽነግጅ

    • @atti13
      @atti13 Před 2 dny

      ​@@vcb8834😂😂😂😂😂😂

    • @GdHd-mt4fv
      @GdHd-mt4fv Před 2 dny

      😂😂😂😂😊​@@user-ge1qd1me7r

  • @Mesi505
    @Mesi505 Před 2 dny +52

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኩዋን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረባእል ውድ የተዋህዶ ❤❤❤❤❤❤💒💒🙏🙏🙏ሀገራችን ሰላም ታድርግልኝ በስደት ያለነውን ለመቅደሷ ታብካን 🙏🙏

    • @HdgYws
      @HdgYws Před 2 dny +2

      አሜን እኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

    • @user-yg4hd4oo3u
      @user-yg4hd4oo3u Před 2 dny +2

      እኳን አብሮ አደረሰን❤❤

    • @user-gr9ov7us8u
      @user-gr9ov7us8u Před 2 dny +1

      Ameen Ameen Ameen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Před 2 dny +18

    ረዱ ናፍቃናለን ቤተሰብ አምጣልን የምትሉ እንደኔ በላይክ❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 2 dny +67

    እረ እረዱን ያምጣልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤

  • @user-om3mu5lp4k
    @user-om3mu5lp4k Před 2 dny +33

    እኔ የአቤል ደገፊ ነኝ ምየዎረው ነገሪ ሁሉ የስቀኛል ግን ሁለችሁንም እወደችሁለው

  • @Senaytgonderaw
    @Senaytgonderaw Před 2 dny +26

    እረዱ የላፈቀያቹህ እጅ ወደላይ❤

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Před 2 dny +16

    እንኳን ለእናታች ለዲንግ ማረያም የአመታዊ ክብረ ባዓል በሠላም አደረሳቹሁ እማብራሀን በሠላም ለሀገራችን ታብቃን አሜን👐

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    አረ እዮባ ሀገር ከገባህ በህላ እንኳ እረዱን አምጣልን😢❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 dny +12

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 Před 2 dny +22

    ኣንተ እዮብ ረዱ ናፍቀናለች ረዱየ የት ነሽ😢😢😢😢😢

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 Před 2 dny

      🥵😏🤣🤣🤣🤣

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 Před 2 dny

      አቤት ማሽቃበጥ ኧረ ተው ሴቶች

    • @NasirHayat-cq6yp
      @NasirHayat-cq6yp Před 2 dny

      ጭራሽ ፍቱት ያለው እኮ ዱባይ ነው አታፍሩም እኮ አምጣት ትሉታላቹ😂😂😂😂

  • @user-ly1ik5kt7m
    @user-ly1ik5kt7m Před 2 dny +21

    እዮባ ምነው ጠፋቹ አንተና ረዱ በጣም ናፍቃቹናል ኧረ ብቅ በሉ

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w Před 2 dny +18

    ረዱ የናፈቀቻችሁ😢😢😢

  • @sofiyasofiya708
    @sofiyasofiya708 Před 2 dny +22

    ላይክ አርጉኝ አምሮኛል ውድ የመዳም ቅመሞች ዛሬ አደኛነኝ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Před 2 dny +21

    እንዴ እረዱን ስንጠብቅ....

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před 2 dny +14

    መነው እዳኔ ረዱ ያናፋቃቹ 😢😢😢😢

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Před 2 dny +7

    ረዱን ናፍቃናለች ¶አምጣልኝ እዮብ🥰🥰

  • @hdrbhddhd6302
    @hdrbhddhd6302 Před 2 dny +39

    ረዱን አምጣ አንሰማህም እንዴ😢

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 Před 2 dny +5

    እዮብ እርግጠኛ ነኝ ረዱ ናፍቃሀለች እ እ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Před 2 dny +9

    እንደእኔ ረዱዬ የናፈቀዉ 😌በ ላይክ 👍
    እዮባዬ ረዱዬን እንፈልጋለን ደግሞ ሳርፍራይዝ እያደረክ ደግሞ 👌🥰

  • @NejahAmde
    @NejahAmde Před 2 dny +10

    አቤል የሳቄ ምንጭ😂😂

  • @user-xr6lk5pq7q
    @user-xr6lk5pq7q Před dnem +2

    በሰላም ተመለሱ ውዶች ❤❤ረዱን አምጣልን እዮባ❤❤

  • @hewanmengst
    @hewanmengst Před 2 dny +3

    ቃልና አዲሰ ባካል ሰላየዋቹ በጣም ደሰ ብሎኛል

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk Před 2 dny +5

    እናተ እስካሁን አልተመለሳችሁምዴ ረዱን አምጣልኝ ናፍቃኛለች😊

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 2 dny +5

    ሻርጂ ምርጥ ስፈረ ሁሉም በተመጥጥኝ ንግር ይገኛል
    ቡሂራ እራሱ ብጥም ያምራል

  • @lulu-fy7gs
    @lulu-fy7gs Před 2 dny +5

    ረዱን ስጠብቅ ....

  • @akmam5900
    @akmam5900 Před 2 dny

    በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @user-yj5yc4ph3r
    @user-yj5yc4ph3r Před 2 dny +9

    እረዱን ናፈቀቸን እኮ እባክህ አምጣት

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv Před 2 dny +7

    እዮባ አረዱናት የናፈቀችን

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is Před 2 dny +3

    ቃልዬ ስላየሁሽ ደስ ቡሎኛል 💝💝💝💝

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 Před dnem +4

    እዮቤል ረዱ ጠፋች እባክ አብራችሁ ኑልን ምነው እንደዚህ መጥፋት ከዱባይ አልተመለሳችሁም

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso Před 2 dny +9

    ረዱን የናፈቀ እስቲ ደምሩኝ❤❤

  • @toyebatoyeba312
    @toyebatoyeba312 Před dnem +4

    ረዱየ ናፍቀኝለች ማነው እደኔ😢🎉

  • @user-bj9rx5hv6z
    @user-bj9rx5hv6z Před 2 dny +13

    እረዱን አታመጣትም እንደ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 2 dny +6

    ረዱ. ❤ አርባ ምጭ ውስዳት❤

  • @janetjanet2521
    @janetjanet2521 Před 2 dny +8

    እረ እረድን እንወዳችዋለን❤

  • @Nini-py2qg
    @Nini-py2qg Před 2 dny +6

    እረዱን ጠብቄ ነበር ቢሆንም እንኳን ጥሩ ጊዜ አሳለፍችሁ

  • @MartaSamouil
    @MartaSamouil Před 2 dny +2

    ሪዱ ባጣም ናፍቃኛላች ያምር ዳብሮኝል ❤❤❤❤❤❤ያኔ ቆንጆ ኔይልኝ 7:46

  • @SmilingCherryDumplings-yk4tp

    wawww dess setlu bimareyam❤❤❤
    ቃል ፊትሺ ደናነው ሌሎቹ ቲማቲም ሆነዋል
    እረዱ የት ነሺ ቪዲዮው ትሰሪያለሺ ስንል ትጠፊያለሺ

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b Před dnem

    ምርጥ ቤተሰብ እንኩዋን በስላም ተመለሳችሁ

  • @user-ju8qb6us7c
    @user-ju8qb6us7c Před dnem

    ባሻዬ በጣም መልካም ሰው ነው በተለይ ሰው አክባሪ ለትልቅ ለትንሹ ትሁት የሆነ ወድማችን🥰🥰🥰🥰

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u Před 2 dny +1

    Wow ደግ ተዝናናችሁ ለዝች ለማሞላ አለም ተጨናንቆ መሞት ኡፍፍፍፍ😢😢😢ለማንኛውም እኛንም ዘና አድርጋችሁናል እውስጡ ነው ያለነው እኛም ግን ከቤትም ወጥቸ አላውቅ😢እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 2 dny +2

    Wayne setzazenu be bonba ser kuch setelu esk enga mukatun lemdenwal enate dekmo bedemb iyut😊😊😊❤❤

  • @user-ep3ou5id7f
    @user-ep3ou5id7f Před 2 dny +3

    እረዱ ናፍቃን አለች 🥰🥰

  • @lecylcanadilla9804
    @lecylcanadilla9804 Před 2 dny

    ደስየምትሉወድምአማቾች መሻአላህ የናተ እናትና አባት እድለኞችናቸው ደስየምትሉናችሁ መሻአላህ

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 Před 2 dny +1

    በጣምነው ደስስ የሚለው በእውነት ደስስ ስትሉ በሰላም ተመለሱ አየ አቤል እደው ማሳቁ 😂😂

  • @senaybezena8238
    @senaybezena8238 Před dnem

    ለብዙዎች አርአያና ምሳሌ መሆን የሚችል በፍቅር የተሞላ በመከባበር ላይ የጸና በፍጹም ትህትናና መዋደድ የተዋሃደ እጅግ ልዩና ምርጥ ቤተሰብ ።
    ሄኖኬ መካሪው ፣ ራሄል ለቤተሰብ ተጨናቂዋ ፣ አዲስና ቃል ፍቅራቸው ፣ አቤል ኮሜዲው ፣ እዮቤ ቀዋጩ ብቻ ምን ልበላችሁ ከእናንተ ጋር ያሳለፍኩት ውብና ማራኪ ጊዜ እጅግ ልዩና አይረሴ ነበር በዚህ አጋጣሚ ስለሰጣችሁኝ ክብርና ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ ። እናንተን በማስጎብኘት ያሳለፍኩትን ሳቅና ጨዋታ የተሞላበት ወቅት መቼም አልረሳውም ። እወዳችኋለሁ ምርጦች ።
    መልካም የሆነውን ሁሉ ይስጣችሁ ።

  • @user-mp2hg3xd9w
    @user-mp2hg3xd9w Před 2 dny

    አምሃ የሰዓሊተ ምህረት እንቁ ወንድማለሜ

  • @Wudemake
    @Wudemake Před dnem +3

    አቤላ ግን ለምድነዉ ይትዩብ የማይከፍተዉ ጨዋታ ይችላል

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Před 2 dny +4

    ረዱ ረዱ ቶሎ ነይ የኔ ፊልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉቢ የሆነቺ ቤተሰቦቺ❤❤❤❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před 2 dny

    ስታምራ ማሮች

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Před dnem

    ❤❤ማሽአላህ

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před 2 dny

    ቃልዬ የኔ ውድ ደከማት 😍😍😍😍😍😍

  • @SariiSariye
    @SariiSariye Před 2 dny +2

    የሰላም አምላክ ፍቅር እና ሰላምን ያድለን

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před 2 dny

    በማንያውም ነገር አስተማማኝ ነው አምሻ ይመችክ 😍😍😍😍😍😍

  • @RuthGe
    @RuthGe Před 2 dny +1

    አምሽን አገኛችሁት ዋው ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Před 2 dny +3

    እዮቤ እረ እረዱ ናፈቀችን❤❤

  • @user-ht2wr6zz5r
    @user-ht2wr6zz5r Před 2 dny

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Před 2 dny +1

    እንኳን ሻርጃን አያችኋት መላው ቤተሰብ እንግሊዝኛ ሁላችሁም ምሩቅ ናችሁ አይደል እንዴ በተረፈ ይመቻችሁ ።❤❤❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 2 dny +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @user-in2iy6cm6d
    @user-in2iy6cm6d Před 2 dny +1

    እረዱ ናፍቃናለች እዮብ አምጣልት❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před dnem +1

    ስንትብርነዉ ግን ለመሄድ

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 2 dny +3

    ማነው እንደኔ እርዱ የነፈቀችው❤❤❤❤

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr Před 2 dny +2

    እረዱ ተናፍቃለች ❤❤❤

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk Před 2 dny +3

    እር እዩባ እሪዱን ቶሎ አምጣልን ናፍቀናል ❤❤❤❤❤

  • @user-pm4ow8yi9n
    @user-pm4ow8yi9n Před 2 dny +4

    እረዱንአምጣልን❤❤❤

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před 2 dny

    ውነት ነው አምሻ በጣም ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TigistAwoke-tl6
    @TigistAwoke-tl6 Před 2 dny +1

    በርቱልን❤❤❤

  • @user-cq8rg3fw4q
    @user-cq8rg3fw4q Před 2 dny +6

    አረ ረዱ ናፈቀችኝ

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Před 2 dny +1

    ማሻአላህ ታምራላችዉ

  • @user-kp8vs2ox3z
    @user-kp8vs2ox3z Před 2 dny

    😍አቤላ 🥰😍

  • @teklemedhanie7104
    @teklemedhanie7104 Před 2 dny +1

    ትችላላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qj2jz7ec6i
    @user-qj2jz7ec6i Před 2 dny

    ደስይላል❤❤❤❤

  • @Eyutube19
    @Eyutube19 Před 2 dny

    ምርጥ ቤተሰቦች😊

  • @user-xi1ko3du8p
    @user-xi1ko3du8p Před 2 dny +1

    ክክክክክ እሔ እኮ የልጅች ጨዋታ ነው 😂😂😂

  • @user-ks3zd3vk4p
    @user-ks3zd3vk4p Před 2 dny

    አምሽዬ❤❤

  • @AminaEthiopiayaaRabii
    @AminaEthiopiayaaRabii Před 2 dny +1

    Waww Dasii tilalachu 💜❤️💙💜❤️💙

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 Před 2 dny

    አማሀ ልክ እደቤተሰብ ነው ቅርበቱ ደስ ይላል

  • @hanynursebo3781
    @hanynursebo3781 Před dnem

    Zare gena rejim video serachulen yimechachu👍

  • @user-gp4tk9fq9b
    @user-gp4tk9fq9b Před 2 dny +1

    Welcome 🥰🥰🥰🥰💕💕

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 2 dny

    ስወዳቹህኮ❤❤❤❤❤

  • @user-jm4gg6ne6n
    @user-jm4gg6ne6n Před 2 dny

    Wowwwwwwww sitamiruu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 2 dny

    አቤት እግሊዝኛ አቤላ❤❤❤❤

  • @user-hy9vd7pw7j
    @user-hy9vd7pw7j Před 2 dny +1

    Well come ❤❤❤❤❤❤

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před 2 dny +1

    አቤልኮ ወይኔ በሳቅ ❤❤❤😂😂

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w Před 2 dny +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ እዩባ እረዱን አምጣልን

  • @user-ds2ri9qd2h
    @user-ds2ri9qd2h Před 2 dny +5

    ዛሬም ሳታመጣት ቀረህ ረዱን😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 2 dny

    እህታችሁሁሁሁ❤ መታደሏ❤❤❤❤

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Před 2 dny

    Eyoba Ante Telek sew neh betesebhen yemtaybet Ayen Akbroteh lehulum 1 Aynet new betam new yemwedeh bezehu ketel chewa neh Akbari neh

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk Před 2 dny

    ውይይይ የ አልቀስባ ባህር ስፈሬ ነበርች ስትመች እኩ🎉🎉🎉

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 15 hodinami

    ክክክክ ዱባይ ኢዝ ማይ አንግሪ ደስ ይላል

  • @sarah.sarahsarah
    @sarah.sarahsarah Před 2 dny

    ወይ ደስ የሚል ፋሚሊ ሙቀቱን ቅመሶት ደስ ይላላል

  • @user-ws6eo3pm7w
    @user-ws6eo3pm7w Před 2 dny +2

    ኧረ ወየው አቤል ገዴልከኝ በሣቅ

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 Před 2 dny +1

    ረዱን አምጣት❤❤❤❤❤❤

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Před dnem +1

    ወይኔ።አቤል በሳቅ🎉 😂😂😂😂

  • @user-jo2ps5ix5n
    @user-jo2ps5ix5n Před 2 dny +1

    አይ አቤል እደት እደምታሥቀኝ😂😂 ሁላችሁም ጥሩናችሁ