አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 503

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 2 dny +62

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @fadillamarkosi9137
      @fadillamarkosi9137 Před 2 dny

      Eyoba yene tinhsewa reduye nafiqagaleche 😢yene debulo. Kale yene cawa seti

    • @EthiopianEthiopian-dw4ex
      @EthiopianEthiopian-dw4ex Před 2 dny

      Enat bebrd wekt neber memtat yalebachu

    • @user-jl8fh5kt9g
      @user-jl8fh5kt9g Před 2 dny

      እዮብ ብናዘው ወደ ዱባይ ይልክልናል አቤል የቀሚሱን አይነት በፎቶ ና ሳይዝ ቢላክለት

    • @AhmedShop-zr4kh
      @AhmedShop-zr4kh Před dnem

      😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @ErwDdd
      @ErwDdd Před dnem

      ስኡዲትልካላችሁእንደ ሌሎችም ጠለባትጨምራችሁ

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před 2 dny +571

    ይሄን ሁሉ ሙቀት ተቋቁመው ለሚሰሩ ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤

    • @user-ks8ys8cb1m
      @user-ks8ys8cb1m Před 2 dny +5

      በጣም የሚገርምህ እኔ ብዙ አመቴ ነው ግን ምንም አይመሠስለኝም ሌላውን ትተህ ስግደት ላስቲክ አንጥፈን እዛ ሠግድናለን አይረሳም እና አትማረሩ እኛም ፖሊስ መጣብን እያልን ኤስ አጥተፍን አሳልፈናል እና ተመስገን ነው ስመጣ እንግዲህ ያበሻ ቀሚስ ትሠረልኛለህ

    • @kalkidanalebachew
      @kalkidanalebachew Před 2 dny +3

      አሁን ሰአት ላይ አልነበረም መምጣት የነበረባችሁ ብርድ ሰአት ብትመጡ አሪፍ ነበር ለመዝናናት የብርድ ጊዜ ይሻላል አሁን ላይ ሙቀቱ ይከብዳል

    • @heniandtsi
      @heniandtsi Před 2 dny

      @@user-ks8ys8cb1mእሺ እህቴ በርቺ

    • @Tubesenitube
      @Tubesenitube Před 2 dny +2

      እውነት ነው እንኳን አያችሁት
      ❤❤❤❤

    • @user-cm8ev4tm2g
      @user-cm8ev4tm2g Před 2 dny +6

      ስለተረዳችውን እናመሰግናለን

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před 2 dny +187

    የመዳም ቅመሞች እኛ እኮ የመዳም ጬህት ሙቀት ስንቱን ችለነዋል ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች👍

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Před 2 dny +65

    ረ እዮቤ ረዱን አምጣል ናፍቃናለቺ ❤❤❤ የኔ ጨዋ ሴት ረዱዬ የምትሉ በላይክ

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před 2 dny +172

    እኔ ወላሂ በዚ ሙቃት በግ ምያግዱ ወዶች ነው ምያሰዙንኝ 😢😢😢መነው እዳኔ ያምያሰዙናቹ በላይክ አሰዩኝ 😢😢

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 Před 2 dny +55

    እህህህህ እኛኮ በዚህ ሙቀት ጋዝ ስራ የማዳም ጭቅጭቅ ችለን ምንኖረው ክብር ለኛ ቅመሞች ለይኩ😢❤❤

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před dnem

      እረ ዝም በይ እቤት ውስጥ ኤሲ አለ ተመስገን የቤት ሰራተኛ ምንም አትጎዳም በዚህ ሙቀት አስፖልት እሚያፀዱ እና ከብት እሚጠብቁ ወንዶች ምን ይበሉ?

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 Před dnem

      @@SintayehuEshetu-hg8us ገልቱ ያንች ስለተመቼሽ የሁሉም ይመቼዋል ማለት አደለም ቤት ውስጥ ብሆንም እኔ እነሱ ከሚቀመጡበት ብቻነው ሚከፈት ኤሲ ኩሽና ከነጭራሹ የለም ከሳቱ ጋር አስበሽዋል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před dnem

      ​@@semutasew2244ይከብዳል፣መረሃየለም😢ደምሪኝውደበቅንነት 27:25

  • @AbayGetachew-gx2gd
    @AbayGetachew-gx2gd Před 2 dny +37

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ❤️❤️❤️አቤላ አይዞኝ እኛ የመዳም ቂመሞች እሄን ሙቀት ቺለን ነው ያለነው 😭

  • @AmaniAdore-hw9hu
    @AmaniAdore-hw9hu Před 2 dny +61

    ሁለተኛነኝ ላይክ አርጉኝ ማነው ግን እዴኔ ረዱን የናፈቀው

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 Před 2 dny +16

    የአረብሀገርሴት ጀግናናትየሚል ትልቅ ክብርይገባናል አሁንለምንመጣችሁ የሚዝናኑበትሳይሆን የሚጉላሉበትግዜነውአሁን እኛምንውስጥእንግባስንል እፍፍፍፍፍአይስደትመቼይሆንበቃየሚለን

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před dnem +1

      ቧቤት ውስጥ ማቀዝቀዣ አለ አይሞቅም

    • @tezebet9417
      @tezebet9417 Před dnem

      @@SintayehuEshetu-hg8us ይቆጥራልነውየሚሉት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před dnem

      ​@@SintayehuEshetu-hg8usደምሪኝውደ🎉 27:25

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před dnem

      ​@@tezebet9417ሙከየፎ፣በጣምይቆጥራል፣እኔመሩሃነውየምጠቀመው🎉ደምሪኝበቅንነት🎉 27:25

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 dny +13

    ቀልደኛ ሰው የእውነትም ቢሆን አይታመንምኮ አቤሎ እያሰብክበት ቀልድና ቁም ነገሩ ጋ😊በተረፈ ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @MASRT.
    @MASRT. Před 2 dny +14

    የአዝናናቸዉን እኛን ነው እንጂ እናንተ አይደለም ከረገጥበት ቀን ጀምሮ ሙቀት ሙቀት እኛ ሰባት ስምንት ዓመት ምን እንበለው ❤😂

  • @user-ix8ck9my9b
    @user-ix8ck9my9b Před 2 dny +5

    የአቤል ንግግር ግን በጣም ያስቃል ዘና ነው የሚያረገው😅😅

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před 2 dny +22

    ማነው እረዱ የናፈቀችው 😢❤ሙቀትማ ሊገለን ነው 😢😢

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew Před 2 dny +9

    🎉ዋው በጣም ደስ ይላል የኔተሰብ ፍቅርን ፈታ ማለታችሁ እዬብ. ግን እረድ አልናፈቀችህም

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b Před 2 dny +9

    አይ አቤል ቀልዱ ቃልየ ምርጥ ሴት ከነ ቀሚስሺ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Před 2 dny +6

    እህታችሁ high class ነች እርጋታዋ አለባበሷ ❤

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před 2 dny +13

    እናተ ሰውች ግን ተላላጣችሁኮ
    ክብር ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ሙቀቱ ቀዝቃዜው ደከመኝ ሰለቸኝ ብለው ተስፋ ለማይቆርጡት እህቶቸ የእርፈቱን እጀራ ስጠን የኢላሂ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 2 dny +8

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

  • @user-cl5wr4mc8s
    @user-cl5wr4mc8s Před 2 dny +3

    ቃልዬ የቤታቸዉ ድምቀት እኮ ነሽ ስወድሽ እኮ እሕታቸዉ ነዉ የምትመስይኝ ሁላችሁንም እወዳቹሀለዉ አይለያቹ ተባረኩ

  • @user-ou7wv6nm2b
    @user-ou7wv6nm2b Před 2 dny +4

    ባረብ አገር በዚ ሙቀትነው ስሰራ የምንኖረው ሀባይብ ምናርፍበት የልፋታችን ውጤት ፈጣሪ ይክፈለን

  • @KalyeZenebe
    @KalyeZenebe Před 2 dny +18

    አረ በድግል ረዱዬ ትምጣልን ማርያምን በጣምነው የናፈቀችን 😢🥰♥️

    • @user-ym5by9gc4g
      @user-ym5by9gc4g Před 2 dny

      Esk metu nw tageshi timetalnalech hulachnm nw yenafakechn

  • @user-cg3ok5jp9x
    @user-cg3ok5jp9x Před 2 dny +11

    😂😂እስኪ ያላየ ይይልን የሙቀቱን ነገር😢 ደስ እምትሉ ቤተሰብ እረዱ ግን ለምን አልመጣችም????

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 Před 2 dny +5

    አይዟች ምርጥ ቤተሰብ😂😂😂አይ አቤላ ቀልድህ አይጠገብም

  • @user-bj9rx5hv6z
    @user-bj9rx5hv6z Před 2 dny +3

    ዊይ እህታቸው ስታምር ደሞ ፀባዮዋ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před dnem +1

    ቃልየ ጎበዝ ነሽ ማርያምን በተለይ ግመል ላይ😮😂😂

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Před 2 dny +2

    ደስ ይላል በኡነት ስለአንድነት የተናገራችሑት ትክክል ነው ተባረኩ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 Před 2 dny

    ዋው በጣም ወዳቹዋሎ ተባራኩ መልካም ምኞታቹን አሜንንን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን ❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 2 dny +1

    አይዞችሁ የኔ ወንድሞች ምርጥ ቤተሰብ ❤አይ አቤላ ቀልድህ አይጠገብም😂😂😂

  • @Lyoutube-js7lv
    @Lyoutube-js7lv Před 2 dny

    አይዞችሁ የኔወንድሞች❤❤❤

  • @EschoSara
    @EschoSara Před dnem

    ወንድማማቾች ፈቅራችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl Před 2 dny +2

    ቃልየ የነ ማር ልብስ ቆጆ ኣንች ቆጆ ደስ ትላለሽ እማየ ❤❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 2 dny

    በጣም ደስስስ ይላል እኛም አሜሪካ እንደዝህ ብሙቀት ውስጥ ነው ይምንሰራው የአገራችንን አይር ይመሰለ እማ የለም አቤላእና ቃልዬ አለባብሳችሁ ለሙቀት ትንሽ ይከብዳል ቁምጣና አጭር ቀሚስ ግድ ነው ለሙቀቱ ሲባል በጣም ደስ ትላላችሁ አሪፍ ንበር

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 2 dny +4

    እማ ኢትዮጵያ ብቻ ናት ሁሉን የሰጣት ❤❤❤

  • @elshuTsegaye
    @elshuTsegaye Před 2 dny +4

    ፈጣሪዬ አመሰግናለሁ የኢትዮጵያ አየር ንብረት እራሱን ችሎ ምግብ ነው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤ረዱየ የት ገባይ

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 2 dny

    ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Před dnem

    ቃል አምሮባታል

  • @user-ne1yk2ej3t
    @user-ne1yk2ej3t Před 15 hodinami

    አምሽዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ከምርጦቹ ከነሄኖክ ቤተሰብ ጋር

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před 2 dny

    ዋው❤

  • @janetjanet2521
    @janetjanet2521 Před 2 dny +1

    እዬባ እረ እረድን አምጣልንን❤

  • @user-sc4zt2go3o
    @user-sc4zt2go3o Před 2 dny

    ዋው❤❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Před 2 dny +1

    ሄኖክየ ዉዱ ወንድማቼን ለሀገርህ ያለህ ፈቅር በሄድክበት ሁሉ ሰለሀገርህ ሳታነሳ አታልፍም በተረፈ ሁላቺሁንም ዉድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hewanmengst
    @hewanmengst Před 2 dny +12

    ቃልና አዲሰ ባካል ሰላገኘዋቹ በጣም ደሰ ብሎኛል

    • @user-oc2rl9og6n
      @user-oc2rl9og6n Před dnem +1

      ወይኔ ታድለሽ😢❤እኔም ማግኘት እፈልጋለሁ የምር ስወዳቸዉ❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před dnem

      ​@@user-oc2rl9og6nደምሪኝ🎉 27:25

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 Před 2 dny

    Tiru meleket askemetachual bemecheresha misema kale ❤

  • @Tseha27Tube
    @Tseha27Tube Před dnem

    ሪች ጥፍር ስትተክል የመጀመሪያዋ ነው እንደ ተንከረፈፈችብን እኮ 😅 ቃልየ የኔ የሴቶች ተምሳሌት ስወድሽ በምክንያት ነው ለማንኛውም እወዳችኋለሁ በርቱ

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 2 dny +1

    እርእዮባ እርዱን ስሪ በላት በነፈቆትአለቅንእኮ❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 2 dny

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 Před dnem

    አሜን በእውነት የሐገራችንን ፅኑ ሰላም ይመልስልን እስከመቸ ሰላምን ተርበን 😢
    በእውነት በጣምነው ምናመሰግነው ሁላችሁንም ስለ መልካም ምኞታችሁ እኳንም የኛ ሆናችሁ ቀና አስተሳሰብ ነው ያላችሁ በዚሁ አጋጣሚ በተለያየ ቦታ አረብ ሐገራት የምንገኝ ወድም ወድም እህቶቻችሁ ጀግናወች ነን እሔን ሁሉ ሙቀት ታግሰን ከስራ ጋር ነው ኑሮችን ብቻ ተመስገን ካፋችሁ የማትነጥሉት ቸሩ አምላከ በሰላም ይመልሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 2 dny +4

    እረዱ 🥺🥺🥺🥺ተናፈቃለች

  • @user-cq8rg3fw4q
    @user-cq8rg3fw4q Před 2 dny +2

    ረዱ የት ነት ናፈቅሽኝ የት ነሽ

  • @user-zg4nn8ow6c
    @user-zg4nn8ow6c Před 2 dny

    እረ ሮዲ ኣምጣልን ❤❤ረዱየይይይ ናፈቀችኝ❤❤❤❤

  • @user-ft3ov6hz8z
    @user-ft3ov6hz8z Před 2 dny

    ቃልዬ አለባበስሽን ስወደው❤❤❤❤❤❤

  • @Betty-1993
    @Betty-1993 Před 2 dny +1

    I miss Redu the smiley girl.🥰🥰🥰

  • @adanechikassaye4662
    @adanechikassaye4662 Před 2 dny

    ቃልዬ አለባበስ ሲያምር ❤❤❤❤

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Před 2 dny

    ውይ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ያበርታችሁ የእውነት ከባድነው😥

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před dnem

    አዳሜ አገር ቤት ቁጭ ብላችው እኛን የማዳም ቅመሞች ብር ብር የምትሉ አያችው ይሔንን ሁሉ ሙቀት ተቻችለን ነው የምናገኘው ብርድ ሲመጣ ብርድ ችለን ማርያምን ክብር ለኛ ለማዳም ቅመሞች

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před 2 dny +3

    ፍትህ ለረዱ ናፍቃናለች 😢

  • @halimaali3936
    @halimaali3936 Před 2 dny

    በጣምወንዲማችን

  • @slam1281
    @slam1281 Před 23 hodinami

    አምሽ ውዴ ❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 2 dny

    ደስስትሉ ወፊረም ሰውማ አችልም ይማቹ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Před 2 dny

    እናመሰግናለን፡እኛንም፡አስጎበኛችሁን❤❤

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li Před 2 dny

    በእውነት ከናንተ ያየሁት ነገር አድነታቹ በጣም ተመችቶኛል ዋው ቀናሁ አይለያቹ ተመችታቹኛል 🎉🎉🎉

  • @senaybezena8238
    @senaybezena8238 Před dnem

    እጅግ የተወደዳችሁ ቤተሰብ ከእናንተ ጋር ባሳለፍኩት ውብና የማይረሳ የፍቅር ጊዜ በጣም ደስተኛ ነኝና እጅግ የምታኮሩና የምታስደስቱ ጥሩ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ።

  • @MekyaGezakegn
    @MekyaGezakegn Před 2 dny

    አብሺሩ እኛ እድሜልካችንን በዚህላይነን ያረብ በሥደትያለን እህትወድሞቸ የረፍትእጀራይሥጠንአገራችንንሠላምያረግልን

  • @user-qq9ce9bu4g
    @user-qq9ce9bu4g Před dnem +1

    ትክክል 😢😢ዱባይ 🤕🤕🤕🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 7 hodinami

    አወ እንኳን አያቹልን ለሰው ያልተቻለ ለእግዚአብሔር ይቻላል ችለነው ይሔው 6አመታችን አስቆጠርን ተመሥገን

  • @user-qb3ef3zv7i
    @user-qb3ef3zv7i Před 2 dny +1

    ፊታቸዉን ሤቶቹ የሚሾፈኑት እንደባህል ሣይሆን ሸሪአዊ ትዕዛዝ ነዉ

  • @adigutatarek3955
    @adigutatarek3955 Před 2 dny

    😂😂😂ayy abel wixa wixa 😂😂😂😂endew asire eyegebaw melkeqachun ayalew bexamnew yemiwedachu❤❤❤❤enkwanim yayachut kebad new

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u Před dnem

    አቤል 😂😂😂

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 2 dny +1

    ረዱ ናፍቃናለች😢😢

  • @MR-kf1od
    @MR-kf1od Před dnem

    Wawww hulachu konjo nachu kal ❤enchi kalsh des ylal zewd nesh Ke eritrea.

  • @RodasYitbarek
    @RodasYitbarek Před dnem

    Sister achawe setamer👌👌❤

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht Před dnem

    Ehtachihun yizachuhat silehedachu betam des bilognal. Bzu gze anayatm neber.

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 2 dny

    ሰለመልካም ምኛት አሜን አሜን አሜን ብያለዉ ❤❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ እንወድችዉልን

  • @Maleesa-dn3hg
    @Maleesa-dn3hg Před 2 dny

    😂😂😂😂❤❤❤Ayezoachu Enegide machine now ba enata Ala maseqe Ayechalemi😂😂😂😂

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 2 dny

    😂😂😂😂😂😂አቤል

  • @user-ym6db2vm5d
    @user-ym6db2vm5d Před 2 dny

    ምርቃቱን አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤

  • @user-bz5hr6hy8z
    @user-bz5hr6hy8z Před 2 dny +1

    እኔ ወላሂ ደስያስባላችሁኝ ነገር እህታችሁን ይዛችሁ በመምጣታችሁ ጅግኖች ብያለሁ ጎበዞች ብያለሁ ❤❤❤

  • @RajuUAE-jg6gj
    @RajuUAE-jg6gj Před 2 dny

    Wowwww

  • @AjmanGuaoa
    @AjmanGuaoa Před 2 dny

    😂😂😂 በቃን አትውጡ ወለሂ ዱበይነው የለሁት በጠምነው ሚየቃጥለው አብሽሩ እኘመ ለምደነወል እንዲ እየሆንናው ሚንሰረው🎉🎉

  • @WABIITUBE526
    @WABIITUBE526 Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤beautiful family dubai esaa jirituhu

  • @ferafera850
    @ferafera850 Před 2 dny +3

    እንኳንም አያችውልን እንዴት እየተቃጠልን እንደሆነ በሲህ ሙቀት😂😂😂😂😂

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v Před 2 dny

    አቤል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hdrbhddhd6302
    @hdrbhddhd6302 Před 2 dny

    ረድኤት የት ነሽ❤

  • @janetdadad5177
    @janetdadad5177 Před 2 dny +1

    እረ እዬባ ፍርድን አምጣልን❤❤

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 6 hodinami

    እሥኪ ቅመሡልን ሙቀቱን ይህን ሁሉ ችለን ነው ኑሮን ለማሸነፍ አመታትን ያሥቆጠርነው

  • @selammengesha1871
    @selammengesha1871 Před 2 dny

    መኪናቺሁንም ይዛቺሁ ነዉ እንዴ የመጣቺሁት

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w Před 2 dny +3

    የምር እረዱ ናፍቃናለች

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 Před 2 dny

    ፕረንክ የሰው አቤል❤❤❤❤😂😂

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před dnem

    እዚህ ቦታማ እኔም ኡኡ ብያለሁ😅😅

  • @user-cl5zj5oh9k
    @user-cl5zj5oh9k Před 2 dny +6

    እረ ረዱዬን አምጣልን እዮባ

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w Před 2 dny +3

    እዩባ እረዱን አምጣልን

  • @Nini-py2qg
    @Nini-py2qg Před 2 dny +6

    እረዱ እስክትመጣ ማየት ይደብራል

  • @BurteTube-tb1rh
    @BurteTube-tb1rh Před 6 hodinami

    Kezi hulu berut bitmetu bizu ye yeqidusan bota tigobegnu neber ❤

  • @aminajamal4096
    @aminajamal4096 Před dnem

    Wowowowp❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @BuzeBuz-lz7hc
    @BuzeBuz-lz7hc Před 2 dny

    Betam dase tilalachu

  • @TiruneshTirunesh-pf2kf

    Abudhabi lemn atimatum❤❤

  • @baqaluyoutube4682
    @baqaluyoutube4682 Před 2 dny

    wawooo asabachu baxami wadichalow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před dnem

    😂😂😂😂 ወየሁ በሳቅቅቅ ገደላችሁኝ ጥብስ ቅቅል አላላችሁም

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před 8 hodinami +1

    ❤❤❤❤