Video není dostupné.
Omlouváme se.

ጋሽዬን ልጅህን ዳርልኝ አሉት.አዝናኝ ቪድዮ part2 ተደገመ🤣🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

Komentáře • 3,5K

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 4 měsíci +941

    ማነዉ እንደኔ የጋሽየን ቤተሰቦች በሙሉ የሚወድ ጋሽየ አልናፈቃችሁም 😍😘❤👈

    • @user-fy9bh2zy3p
      @user-fy9bh2zy3p Před 4 měsíci +3

      👍

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk Před 4 měsíci +2

      👍👍👍

    • @user-em5ys4iv5f
      @user-em5ys4iv5f Před 4 měsíci +2

      በጣም ነው የምወዳቸው

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 4 měsíci +3

      መታደል ነው ጋሽየ አባት ብቻ አደለም ጓደኛም ናቸው ስወዳቸው

    • @user-ut1iw3zv9z
      @user-ut1iw3zv9z Před 4 měsíci +1

      በጣምነው የምወዳቸው እሩቲንም ጭምር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lh9mx6gq9q
    @user-lh9mx6gq9q Před 4 měsíci +209

    ወይኔ ሀሚና ጋሽዬ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂 ማነው የዚህ ቤተሰብ አዲነቂ እረጂም እዲሜና ጤና ለአባቶች ጋሽዬ ተነፍቀህ ነበር እንኳን መጣህልን❤❤❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Před 4 měsíci +74

    እሰኪ አርባ ፆም ሳያልቅ ሁላችሁም አንድ ላይ ሁናችሁ ቅዳሴ አሰቀድሱ የምትሉ በላይ አሳዩኝ 🎉🎉🎉

  • @user-mj1qq1ck8t
    @user-mj1qq1ck8t Před 4 měsíci +32

    ኡፍፍፍ እኔ የተሠማኝ አንድ ነገር አለ ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😢🙏💔የመዳም ቅመሞች እደኔ ስደት ምርር ስልችት ያላችሁ መደሀኒአለም የማታ እጀራ የእረፍት ሂወት ይጥጣችሁ🙏❤😘😊

    • @Tig-gs6nm
      @Tig-gs6nm Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😢

    • @YkcOdar-wh6of
      @YkcOdar-wh6of Před 3 měsíci

      Amen Amen Amen❤❤❤

  • @user-qs9sy3ql7o
    @user-qs9sy3ql7o Před 4 měsíci +1629

    ወድከሴት መመሣሠል ሀራምነዉ የምትሉ በላይክአሣዮኚ🎉❤❤

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 Před 4 měsíci +92

    መልክሽ ቢጠፍኝ ጠረንሽ አይጠፍኝም❤ big like. አባት ለዘላለም ይኑር ❤❤❤❤❤❤

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq Před 4 měsíci +44

    ማነው እንደነ ቅዳሴውን የሠማ😢😢እግዚአብሔር እኛንም ለደጅህ አብቃን😢❤❤❤አሜን፫❤❤

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 Před 4 měsíci +12

    ሩታዬ አክስትሽ መልካም ሴት ናት ይሄ ሁሉ የዚች ቅመም የሃይሚ ስራ ነው አባታችሁን እድሜና ጤና ይስጣቸው ብሩክ ናቸው

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 4 měsíci +472

    ሀይሚ ትችላለች የሚል ብቻ😜👍👍👍

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 4 měsíci +12

      በቡራ ስም አትነግዱ😏😏

    • @HeluTube31
      @HeluTube31 Před 4 měsíci

      @@eduyedingillijedu2494 ቡራ ምንድን ነዉ

    • @user-tw5vz4id1p
      @user-tw5vz4id1p Před 4 měsíci

      ​@eduyedi😅😅😅😅😅😅ngillijedu2494

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 4 měsíci +4

      ሁለቱም❤❤

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 4 měsíci

      @@user-tw5vz4id1pእሩቲ ጀተል❤❤

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 Před 4 měsíci +116

    እኔ ግን በተደጋጋሚ በአብርሽ እና ሩት ቪድዬ ላይ ሁልጊዜ ቅዳሴ እሰማለሁ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናቴ መጽናኛየ ✝️🤲🤲⛪👍የሰማ ብቻ የተቀደስ ህይወት ነው እሚኖሩት እነ አብርሽ❤❤😂😂😂😂እውይ ጋሺየ ❤❤❤

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h Před 4 měsíci +20

    እኔ ግን ቅዳሴው ነው የተሰማኝ ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆችህን በሰላም ለደጅህ አብቃን ከነ አብርሽ ቪድዮ ለሶስተኛ ቀን ቅዳሴ ስሰማ

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 Před 4 měsíci +6

    ሐይሚ እና ሩታዬ አልተቻሉም 😂😂😂🤣🤣🥰ጋሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @HannaHanna-dv6tg
    @HannaHanna-dv6tg Před 4 měsíci +134

    እኔ ግን ሁሌም እሚሰማኝ የናፈቀኝ የቤተ ክርስቲያን ድምፅ ነው እንደ እኔ እስኪ የናፈቀ ማነው ❤

  • @user-gd3rw1qe8b
    @user-gd3rw1qe8b Před 4 měsíci +122

    የሩታ አክስት ፈገግታዋ መልካምነቷን ይገልፃል🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 4 měsíci +8

    ሩታዬ አክስትሽን ደስ ስትል 🥰ሃይሚይ 😂ጋሽዬ ስላየውት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤️

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 3 měsíci +4

    ወይ ሃይሚቲ አንች ያለሽበት ቪዲዬ ሁሉ በጣም ያዝናናል ሳቅ በሳቅ አረግሽኝ እንደዚሁ ቀጥይ ብራቮ👍

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 4 měsíci +41

    ውይ ጋሽዬ ልጄን እንኳን በንግግርሽ በሽታሽ አቅሻለው ሲሉ አባቴን አስታወሱኝ😢😢😢 ጋሽዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ሀይምዬ ሩታዬ ትወና ትችላላቹ ሀይሚዬ ትወናሽ ልዩ ነው ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 4 měsíci +872

    ሩታየ የአብርሽ ደምቅት ናት የምትሉ 👍👍

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3k Před 4 měsíci +5

    ሩታ ቁርጥ ወንድ የጠበረ ጎረምሳ ነሽ የኔ ዉድ ድምቀታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před 4 měsíci +4

    ውይ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር ጋሽዬ ኔት አልቆብኝ ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነበር ጋሽዬ እድሜ ጤና ይብዛሎት የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 Před 4 měsíci +50

    የሩታ በጣም ያሥቃል😂😂😂 ኮስተር ስትል ወንደላጤነው የምመሥሐው😂😂😂

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 4 měsíci +77

    እጅግ በጣም በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ናችሁ ጋሽዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስስጥልን ሩታ ሀይሚ አልተቻሉም 😂😂😂❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 4 měsíci +8

    ወይኔ ጋሽ ሲመቹ ሀይሚ ትመሳሰያለሺ እሩታም ዋው ግን ከወንድ መመሳሰል አይቻልም ሆሆሄ

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8l Před 4 měsíci +5

    ክፍል ሶስት ጋይስ 😂😂😂መቸም ዘንድሮ የናተ ምርኮኛ ሆኛለሁ😊

  • @mese889
    @mese889 Před 4 měsíci +172

    ወይ ሀይሚ ትችላለች የምትሉ👍👍👍

    • @HASENTUBEሀሰን
      @HASENTUBEሀሰን Před 4 měsíci +1

      ደሚሪኝ🎉

    • @mese889
      @mese889 Před 4 měsíci

      @@HASENTUBEሀሰን ደመርኩሺ👍አችም በታማኝነት ደምሪኝ

  • @kibretaweke
    @kibretaweke Před 4 měsíci +86

    ሩታ እብድ የሆነች ልጅ ምንም ብታደርግ ያምርባታል፣አብርሽ ሁለታቹም እድለኞች ናቹ ፣እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሺ ዓመት ኑሩ፣ፀሎትም እንዳትረሱ እንቅፋቶችን ሁሉ ሰባብራቹ እንድታልፉ።

  • @Emube1
    @Emube1 Před 4 měsíci +5

    የምገርም ልጅ የኔቆጆ ደስ ስትሉ ፈጣሬ አይለያችሁ እኛምየመዳም ቅመሞች የሳቅየረፍትእጀራይስጠን አሜን

  • @sadh237
    @sadh237 Před 4 měsíci +4

    አይ ሀይሚ በሳቅ ሩታ እነመሰግነለን አዝናናቹን 😂

  • @Mozaze
    @Mozaze Před 4 měsíci +76

    ዘጠኝ ወር ባያረግዝ አመት ባያጠባ ከደጅ ቁጭ ሲል አለው እንጅት የሚያባባ
    አርጅም እድሜ ለሁሉም አባዮቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feke2tube
    @feke2tube Před 4 měsíci +400

    ሀይሜን ሩታን የሚወድ በላይክ 👍ያሳየኝ ሆዴ ቆሰለ በሳቅቅቅቅ🙆🙊😂😂

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 4 měsíci +5

      እሩታ ጀተል ስትል በጣም ነው የሳኩት😂😂😂የኔ ጣፋጭ ስወዳት❤

    • @user-oq6wy3ky1g
      @user-oq6wy3ky1g Před 4 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 Před 4 měsíci +1

      ሀራምነዉ ከወድጋመመሳሠል

    • @user-jj7kh1gf7i
      @user-jj7kh1gf7i Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ganatmugoro
      @ganatmugoro Před 4 měsíci +1

      የኔ ዉዶቼ ስውዳቹኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cr6pn9zq4e
    @user-cr6pn9zq4e Před 4 měsíci +7

    ወይኔ እሩት ሁሉምነገርነውእኮየሚያምርብሽ ዋዋዋማሻአላህአይለያቹሁ❤❤❤❤❤❤ የኒውዶች

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před 4 měsíci +5

    😂😂አይ ገሺዬ ስወደው አለህ የቆዬህ ኢዲሜነ ጤነ ተመኜው❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před 4 měsíci +36

    እውነት ትንሿ ሀይሚዬ የዱሮዎችን ሰዎች ቁጭ እነሱን ነው የምትመስሊው 😂😂😂🙊
    ሩታዬ ወንድነቱ አምሮብሻል አክስቷ ክው አለች 😂😂🙊
    በጣም ታምራላችሁ 😍😍👌👌

    • @user-zo4tt1on3r
      @user-zo4tt1on3r Před 4 měsíci +2

      ትክክል የኔ ውድ ምርጥ አክስት ነች

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 4 měsíci +66

    ጋሺዬን የናፈቃችሁት
    ከሩታ ጋር በጣም ያምራል ሃምዬ የተመታሽ ጡሩ አሳቢ ነው ፋታ ብለናል 😂😂

  • @TshayeDubale
    @TshayeDubale Před 4 měsíci +6

    ሀይሚዬ ስወድሽ የኔ ፍቅር ሁሉ ነገር ያምርብሻል የኔ ትንሿ አበባ

  • @user-zd1pr3vu6d
    @user-zd1pr3vu6d Před 4 měsíci +7

    እሩታና ሀይሜን አልቻልናቸዉም እዉነት በሳቅ ሆዴ ንፍር አረጉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 4 měsíci +109

    ውይ ጋሽየ ናፍቀውኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡ የኔ አባት 😍የዛሬው ያለያል በተለይ ሀይሚዬ ትለያለሽ ኮ የቤቱ ቀመም😅

  • @user-ru3lt4el7n
    @user-ru3lt4el7n Před 4 měsíci +182

    ወይ ሀይሚ የምትገርሚልጅ የመጀመረያ ኮማችነኝ ላይከ አርጉኝ😂

  • @mekades1239
    @mekades1239 Před 4 měsíci +5

    wowowow😂😂😂 ጋሸዬ ኑርልን ❤️❤️ልክ እደአባቴ ነዉ የምዎዳክ 💝🥰🥰🥰🥰

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 4 měsíci +5

    ጋሽዬን አይቶ እንደኔ ደሥ ያለው በላይክ የምር ናፍቄ ነበር ሢጠፉ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 4 měsíci +45

    ወይኔ ጋሽዬ በሳቅ ገደሉኝ ሀይሚ ሱሪ ውስጥ አለች አላሉም😂😂ይመቾት ጋሺዬ ደስታዎት ይብዛልኝ

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před 4 měsíci +213

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Před 4 měsíci +3

    ጥሩ አዝናኝ ቪዲዮ ነበር ለፈገግታ ከፈገግታ ባሻገር ቀጣይ ቪዲዮ በቁም ነገር ኑ በዚሁ ቀልድ እንዳይበዛ በመሀል ቁም ነገር ጣል ይበልበት ይህ የግሌ አስተያየት ነው ሲቀጥል በርቱ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před 4 měsíci +5

    እስቲ የሀይሚ እና የሩታ አድናቂሆች እስቲ በላይክ አሳዩን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-vg3zo1lc8k
    @user-vg3zo1lc8k Před 4 měsíci +133

    ሩታ እና ሐይሚ በዚህ ፆም ቤተ ክርስቲያን ስቴዱና ስታስቀድሱ ብናያቹ ደስ ይለናል ❤❤❤

    • @yetatwork6137
      @yetatwork6137 Před 4 měsíci

      beiwenat yenami ahsabi nawe tebareki yehini comanit yetsafishiw❤❤❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před 4 měsíci +1

      ሀይሚ ጴንጤ ናት

    • @user-up1yl3ct6p
      @user-up1yl3ct6p Před 4 měsíci

      ከምረ ወላ ግንሀይሚጰጤነች

    • @uuu4567
      @uuu4567 Před 4 měsíci +1

      እኔ ከምንም ደስ የሚለኝ ቅዳሴ ሁሌ ይሰማል

    • @user-cy8ir9qc3g
      @user-cy8ir9qc3g Před 4 měsíci

      እረእነሱ ከኦርቶዶክሰአይደሉምእኮ ፕሮቴሰታንት ናቸው ግን ለገዘብብለው😮😮😮😮በጣምነው ምወዳቸውጥ
      ግን እምነታቸውን እንደዚህ ማድረግግን😊

  • @senaytAsefa-qn4vk
    @senaytAsefa-qn4vk Před 4 měsíci +32

    የሩታ አክስት ደንግጣ በስምአብ....አለች ደስ ስትል❤🙏

  • @meseret6608
    @meseret6608 Před 4 měsíci +3

    አረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ደግሞ ስያምሪባቸው ሀይሚ እና ሩታዬ በዝው ቀጥሉ❤❤❤❤

  • @Abayenesh21
    @Abayenesh21 Před 4 měsíci +4

    ጋሽዬ የኔ አባት ❤
    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ይመቻቹህ ሀይሚ ትችያለሽ እሩታዬ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ስወዳቹህ የሳቄ ምንጮች

  • @agurashabate
    @agurashabate Před 4 měsíci +33

    ማነው እንደኔ የዚህን ቤተስብ የሚወዳቸው ማሻ አላህ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ🎉

    • @zeynebtube8627
      @zeynebtube8627 Před 4 měsíci

      ለምኑ ነው መሻ አላህ እንደው ምን ይሻላችኃል መጥፎም ሲሰሩ መሻ አላህ😮

  • @user-kr5tr9kc4p
    @user-kr5tr9kc4p Před 4 měsíci +61

    ማነው እንደኔ ጋሽዬን አይቶ የተደሰተ❤❤❤❤

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před 4 měsíci +1

      የኔ መልካም ስብስክራይብ በልልኝ ❤

  • @user-sy2br9jw4e
    @user-sy2br9jw4e Před 4 měsíci +4

    ውይ አባት እኔ እርሶን ሳይ አባቴን ነውማስታውሰው የኔ ደግ አባት ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @CarineJeminez
    @CarineJeminez Před 4 měsíci +3

    ሩታዬና ሃይምዬ ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️በሳቅ ሆዴን አቆሰላቹኝ 🥰🥰🥰ስዎዳችሁ

  • @user-bz5jm5kh9d
    @user-bz5jm5kh9d Před 4 měsíci +18

    የኔ አባት እንኳን በንግግር በሺታሺ አቅሻለሁ አላት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ ጋሺየ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex3dj9dw6t
    @user-ex3dj9dw6t Před 4 měsíci +43

    ውይ ማነው እንደኔ የሚወድ ይህንን ቤተሰብ ❤❤❤❤❤ፍቅር የሆኑ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp2nq5yl1v
    @user-wp2nq5yl1v Před 4 měsíci +3

    ሩቲ። ሀይሚ። ዬኔ ውዶች ጋሺዬ እዴት እዳናፋቃኝ። ነባርር❤❤❤ዬኔ። ውድ አባት አብርሺዬ። ዬኔ ዬዋህ ሁሌም። ሳቅ ይሁን። ኑሮህ❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 4 měsíci +2

    ገሺዬ እከንደናማጡ ዬኔ አበት እወዶታለው ምርጥ ቤታሰብ❤❤❤

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 Před 4 měsíci +333

    😄😄😄 ዉዶቼ አብርሽ እና ሩታ እንተዋወቃለን ፕሮግራም ላይ ይቅረቡ የምትሉ እንደ ኔ ከላችሁ በላይ አሳዩኝ

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew Před 4 měsíci +6

      ማርያምን
      የኔም
      አሳብ
      ነው❤❤❤

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před 4 měsíci +3

      ልዩ በቅንነት ስብስክራይብ በልልኝ

    • @Ethio531
      @Ethio531 Před 4 měsíci +5

      አረ😂😂😂

    • @romantup9195
      @romantup9195 Před 4 měsíci +9

      ማቼ ተዋወቁ መጀመሪያ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Před 4 měsíci +7

      በቅርቡ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይቀርባሉ ❤❤❤❤ ሩታዬን ይዞ አብርሽ ገና ብዙ ያያል❤❤ የኔ የቤቱ ድምቀት ስስቴ

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi Před 4 měsíci +71

    የአብርሽ እና ሩታን የሚወድ ብቻ❤❤❤

  • @amitub615
    @amitub615 Před 4 měsíci +2

    አያልቅባችሁ በሳቅ የለሁም አይ ጋሺዬ😂😂 ጎሺየእኮ አይጠገብም

  • @mehratabenat
    @mehratabenat Před 4 měsíci +2

    Sewudachu gashye

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 4 měsíci +24

    ሄይሚ እና ሩታ አልተቻሉም ዋውው በድጋም ጋሽም ጥሩ ቤተስብ ናችው ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @KK-be8ty
    @KK-be8ty Před 4 měsíci +138

    ዛሬ የመዳም እቃ እረፍትሽ ነው ብሎኛል ላይክ አርጉሽ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 4 měsíci

    • @AchomDarea
      @AchomDarea Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl Před 4 měsíci

      ሌሽ😅😅😅😅

    • @k-xo8rh
      @k-xo8rh Před 4 měsíci

      ​@@Danish-pz3pl ውሼ ሌሾ

  • @user-uq1st1ih9p
    @user-uq1st1ih9p Před 4 měsíci +2

    አይይይ አባትያላችሁ አላህ ጤና እና እድሚ ይስጥሌችሂ ልጅ እንኳንበድምፆ አይደለ በሽታሽነው የሜቅሽ አሏሏትም 😢😢😢😢😢😢

  • @Eildana
    @Eildana Před 4 měsíci +2

    ምናለ አባቴ እስካሁን ኑሩህልኝ ቢሆን 😢ጋሽየ በጣም ነዉ ምወደዉ አይሚ ታድለሽ❤

    • @ssaa8309
      @ssaa8309 Před 4 měsíci +1

      አብሽሪ❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 4 měsíci +28

    እሩታየ ሥወድሽ እማን ❤❤❤የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤

  • @user-vz5jy7by6t
    @user-vz5jy7by6t Před 4 měsíci +25

    ኧረ ሀይሚ የተንኮል እስከጥግ🤣🤣ጋሻዬን ሲያይ ደስስ ያለዉ👍👍

  • @user-wg6wv2bh8e
    @user-wg6wv2bh8e Před 3 měsíci +1

    ጋሽዬን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሀይሚዬ እንወዳችሆለን ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤

  • @seidtube1201
    @seidtube1201 Před 4 měsíci +29

    ማነው እንደኔየሀይሚ ና የሩታ ካራክተር የተመቸው🙏🙏🙏

  • @ተስፈኛዋ
    @ተስፈኛዋ Před 4 měsíci +47

    አየሳቃቹ ንርልኝ😂😂😂😂😂😂😂 በሰደት ያላቹ እህት ወንዴም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 4 měsíci +121

    አብርሽ ሩታየ ከቤተሰብ አስተዋውቃት የምትሉ ይችን የመሰለች ውብ ልጅ❤❤❤❤ሩታየ

  • @user-mi5jb5pl5e
    @user-mi5jb5pl5e Před 3 měsíci +1

    Weyeni sewdachhu
    Gashy betley yene abat❤
    Eruta demo Jacki gosi mesleshal ❤
    Hayemi kuch
    Wende ❤❤❤❤❤
    Ewedachhualhu ❤❤❤

  • @user-tg9xx4ne4m
    @user-tg9xx4ne4m Před 2 měsíci +1

    ጋሽዬ ግን ይመቻቸው የምር ነገሩ አደመቁት እኮ😅😅

  • @feke2tube
    @feke2tube Před 4 měsíci +25

    በጣም ሰርተሺዋ ሮታ 100% አቺነሸ ወንድ የምትመሰዬውው❤😂😂 ሁሉም ያምረብሻል❤❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 4 měsíci +156

    ፓርት 3 እንፈልጋለን የምትሉ👍👍👍 ወላሂ ሆዴ ነፈረ ጋሽዬ እና ሀይሚ😂😂😂😂😂😂

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u Před 4 měsíci +7

      አያስፈልግም እህት ሲበዛም ያስጠላል ሴትነታቸውን እየረሱትነው የወንሱፍ ለብሶ መሄድ ፈጣሪንም መፍራትኮ አለ

    • @user-vz8id6fb9b
      @user-vz8id6fb9b Před 4 měsíci

      እፈልጋለን አዎ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Před 4 měsíci

      ​@@user-ee6po7fy8uቀላል እንፈልጋለን እንደውም እሰከ አስር 😂😂😂

    • @HASENTUBEሀሰን
      @HASENTUBEሀሰን Před 4 měsíci

      ደሚሪኝ 14:48

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd Před 11 dny

    ኡፍፍፍ አቤት ማለት ፍቅር ማለት ናዉ ኬመንም በላይ ናዉ አባቴ ተናፋቂ 😢😢😢😢😢🥺🥺🥺

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Před 4 měsíci +1

    በሳቅ ምትኩኝ ጋሼዪ ጀግና አባት ናቸው አልተሳሳቱም❤❤❤❤😂😂😂

  • @zainobahmed5729
    @zainobahmed5729 Před 4 měsíci +18

    እኔም እደዛ እያልኩነበር ለሙየን አስተዋውቅልን እሩታየን አብረሽ የሩታ ንጉሰ❤❤❤❤❤❤ ሀይምየ አባታችሁን እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 Před 4 měsíci +22

    ኣይይይይይይይ እዚች ልጅ ልትገለኝ ነው 😅😅😅😅ጋሺየ ደሞ ተናፍቀሃል የምር እንኳን በሰላም መጣህ ጋሺየ 💗💗💗💗🙏ጋሺየ በመጣቱ ደስ ያለው ብቻ በላይክ 👍

    • @Emu-eman
      @Emu-eman Před 4 měsíci

      ማሬ ደሚርኝ

  • @marym9462
    @marym9462 Před 4 měsíci +2

    እንኳን ብሰላም መጣቹ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ኣምላከ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ወዳጅ🙏❤❤❤❤

  • @user-xb2iw4kp2z
    @user-xb2iw4kp2z Před 10 dny

    ሀይሚ የኘ ሰፈር ያሆና እደሰ ክችር ያለ ሰዉያዉ አለ ኡሱን ማሰላቺኝ ሩታ ደሞ የሀብታም ፍደታ ማሰላች😂😂😂

  • @user-ug3cq2cl1w
    @user-ug3cq2cl1w Před 4 měsíci +15

    ወይኔ ሀይሚ በሳቅ ገደልሽኝ ጋሽዬ ዋው ተውኖታል በደብ ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o Před 4 měsíci +19

    ሀይሚዬ እውነታቸው እኮ ነው ወላጅ ልጁ በጠረኑም ያውቁታል❤❤❤
    በተረፈ ፈታ አረጋቹን🎉🎉😂😂😂

    • @Sara-u6f
      @Sara-u6f Před 16 dny

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @HayetMohammed-mz2tp
    @HayetMohammed-mz2tp Před 3 měsíci +2

    ሀይሚነትዋንድምትማስለዉ😂😂

  • @AhlamH-mb9hg
    @AhlamH-mb9hg Před 4 měsíci +2

    ሀይሚ የዩቱቡ ማጣፈጫነች የምትሉ👍👍👍👍👍

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před 4 měsíci +12

    ጋሽዬ ነፍቃውን ነበር❤❤ ወይኔ በሰቅ ሀይሚ 😍የሩታም አክስት ታገርማለች😅

  • @liduheni791
    @liduheni791 Před 4 měsíci +7

    ወይኔ ጋሽዬ የኔ ትሁት ሩሩ ደግ የዋሀ አቤት ደስ ስትሉ እመቤቴን ሙሉቀን የናንተን ባዬ የማትሰለቹ ፍቅር ናቹ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ልዩ ናችው በናፍቆት ነው የማያችው❤❤❤

  • @KidistkidistKidistkidist
    @KidistkidistKidistkidist Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው የያዝናናቸው ይበሳ ገደላችሁኝ እኮ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-gf9cw8pd6y
    @user-gf9cw8pd6y Před 4 měsíci +3

    ❤ሀይሚየ ስውምድሽኮ ከምንም በላይ

  • @user-iu9zr9nj6p
    @user-iu9zr9nj6p Před 4 měsíci +57

    ማነው እደኔ ጋሽየ ናፍቆት የነበረ❤❤❤🎉🎉

  • @user-et5tr2rj3c
    @user-et5tr2rj3c Před 4 měsíci +57

    የጋሸየ አድናቂ ብቻ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤❤ግን ዘሬ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u Před 4 měsíci +1

    ኧረ ተው አስተውሉ ለገንዘብ ብላችሁ እግዚአብሔርን አትፈተተኑ😢😢😢😢😢

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 Před 4 měsíci +1

    ወይኔ እሮታየ በስሱ ቢሆን የጎጆምን ሴት መሠለች 😂😂😂ሲምርባችሁ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 Před 4 měsíci +44

    _እንኳን በሰላም መጣቹ የጋሸየ ልጅች🌹ኣበሳሪ ቅዱስ ገብርኤል ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ወዳጅ🙏🤗_

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před 4 měsíci +27

    ጋሽዬ ልዩ አባት ናቸዉ ለልጆቻቸዉ ረዥም እድሜ ከጤናጋር እመኝሎታለዉ❤❤ አቤት መታደላችሁ አባቴ ቢኖር በየ ተመኘሁ😢

  • @TiringoTadesse-qp1uu
    @TiringoTadesse-qp1uu Před 4 měsíci +2

    እሩታዬ አክስትሽ ተሙቸችኝ ትኑርልሽ ዉዴ

  • @user-zg8pt7cl9f
    @user-zg8pt7cl9f Před 4 měsíci +1

    ውይ እናተ እደት ዘና እዳደረጋችሁኝ ጋሽዮ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 4 měsíci +79

    ማነው እደኔ ጋሽየ ❤አባታችሁ የሚመስላችሁ ወላሂ ደግነቱ ተጨዋችነቱ ልክ አባቴን ይመስለኛል😢❤❤ እሲ አደኔየምታስብ በላይክ👍👍👍

    • @Ruta688
      @Ruta688 Před 4 měsíci

      እኔ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d Před 4 měsíci +2

      ሀይሚ በጣም ቆፍጣና ናት😂

    • @Ruta688
      @Ruta688 Před 4 měsíci +1

      @@Mame-c7d ሩታ አካሄዷዋ😁😁

    • @user-be9ie6hl9k
      @user-be9ie6hl9k Před 4 měsíci

      ደምሩኝ ውዶቸ የግድ ታዋቂ መሆን አለብኝ እደ

    • @user-cn7tm2ik4c
      @user-cn7tm2ik4c Před 4 měsíci

      እኔ

  • @AmreyaA-ie9ph
    @AmreyaA-ie9ph Před 4 měsíci +23

    ኡንከን በደና መጠቹ ሀይሚ በሌችበት አለመሰቅ አይቸልም😂😂😂😂😂😂ሩታዬ አንችመ ዎንድ መስለሽዋል😂😂😂

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z Před 4 měsíci

      ሳብስክራይብ ኣሪጊሊኝ ውዴ ❤🎉🎉🎉😊😊

  • @mulu5
    @mulu5 Před 4 měsíci +1

    😂😂😂❤❤❤ሀይሚ ጋሽዬ ችለዉታል በርቱልኝ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 4 měsíci +1

    ሀይሚዬ የእውነት አንችም በልክሽ ሙሉ ሱፍ ከገዛሽ ያምርብሻል ❤❤ስለዚህ ይገዛልሽ