Video není dostupné.
Omlouváme se.

ዉብዬን ያስለቀሰዉ የእናቴ ቁጣ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2023
  • #nahitube #eregnaye #couples

Komentáře • 1,8K

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 Před rokem +621

    ናሂ እናቱን በስጦታ ያስደስትልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ አስተዋይ እናት ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +497

    የእኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጦት ውብዬ እድለኛ ነሽ እነድዚህ አይነት አማት ማግኘትሽ እውነት የተማረ ስው ይግደለኝ እሚባለው ልክ ነው እማይዬ ውድድድድድ ሺ አመት ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +139

    የኪዳነምህረት ወዳጆች ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው ኪዳነምህረት እናታችን ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ኪዳነምህረት ታሳካላቹ🙏🙏🙏💓

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 Před rokem +31

    እኔ ብሆን ገና ከናትህ ጋ ስታወራ ነበር ስልኩን የምነጥቅህ ትግስቷን አለማድነቅ አልችልም እናትህ ደግሞ ልዩ እናት ፍቅር የሆኑ እናት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ምርጥ እናት

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Před rokem +1

      ደምሪኝ

    • @vhbh3532
      @vhbh3532 Před rokem +1

      ደምሪኝ ክክክ😅

    • @fahedali632
      @fahedali632 Před rokem

      ወላሂእኔእራሱእስከሚጨርስአልጠብቅም በገዛስልኩአነቱንነውየምለው

    • @hayuhayu3607
      @hayuhayu3607 Před rokem

      እኔም😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem

      😂😂😂😂😢😢😢እኔም

  • @alemenachomaye7915
    @alemenachomaye7915 Před rokem +449

    ውይ የናሂ እናት በጣም በጣም አስተዋይ እናት ነወት የናሂ እናት እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁለወት ሺ አመት ኑሩልን ውድድድድድድድድድ።። ከፍ ያለ ፍቅርና አክብሮት ለእናቶቻችን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem +1

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማሬ

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 Před rokem

      ​@@HtymiTuba5335 ነይ ቤተሰብ እንሁን

    • @HabibaSeid-uc6cx
      @HabibaSeid-uc6cx Před rokem

      ክክክ የምር አሳቅሽኝ አይ የእኛ ነገር አንቱን አንችም ተደበላለቁብሽ ለዱአሽ አሚን ማማየ❤

    • @mekdestens4401
      @mekdestens4401 Před rokem +1

      መልካም እናት ነሽእግዛብሔር እድሜ ይሰጥሽ እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን ኑሪልኝ

    • @behajabehaja9076
      @behajabehaja9076 Před rokem

      Nuriln enate edemena Tena yeseteshe

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 Před rokem +179

    የናሒ አናት 1000 አመት ኑሪላቸው የእውነት ምርጥ ሰው ፍትሐዊ ናቸው

  • @user-gd3jc5cx8z
    @user-gd3jc5cx8z Před rokem +48

    ስጦታ ይስጣት የምትሉ ምርጥእናት ሽመትኑሩማዘር♥️♥️♥️♥️💘

    • @cgfg-vw8um
      @cgfg-vw8um Před rokem

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉a

  • @mesretafisha7401
    @mesretafisha7401 Před rokem +69

    የአመቱ ምርጥ እናት ❤️❤️❤️ ከረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ እናት

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro Před rokem +129

    የተማረ ይግደለኝ የሚባለው እውነት ነው ለካ የኔ እናት ደሥ የምትል እናት❤❤❤❤

  • @habtamlove7266
    @habtamlove7266 Před rokem +189

    ዋው የናሂ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤

  • @user-zt5eq7ym5j
    @user-zt5eq7ym5j Před rokem +31

    አረ በእግዚአብሔር ለቅዱስ ቁርባኑ ክብር ይኑራችሁ ለትዳራችሁ ክብር ባይኖራችሁ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን በቸርነትህ ሰዉ በገንዘብ አብዶ ስጋወ ደሙን አረከሰው በማይቀለደው ይቀልዳሉ😥

  • @Aaaaaaaaaass99999
    @Aaaaaaaaaass99999 Před rokem +38

    ጀግና እናት አውነት አላህ ረዥም እድሜ ይስጣት ለናሂ እናት።ፍትሃዊ ናት

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem +64

    እናት ማለት ይቺ ናት ለናሂ እናት እድሜና ጤና ተመኘውላት የባል ዘመድ አይኑ ባመድ ነው የሚባለው ግን ዛሬ የባል ዘመድ ማር ሆኖ አየሁት በናሂ እናት

  • @user-pq9hu8mu7z
    @user-pq9hu8mu7z Před rokem +77

    ውብየ ምስኪን ትኩር ብላ ታየዋለይ አሳዘነቺኝ. ማዘርየ አላህ እረጂም እድሜ ይስጠወት. እናት ማለት እድህነው

  • @fambintali7082
    @fambintali7082 Před rokem +53

    አይ እናት ሺ አመት ትኑር በህይወት ላሉ እናቶች ከከፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @emoyaemoye3388
    @emoyaemoye3388 Před rokem +104

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋየአንቺን አይነት እናቶች ያብዛልን

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před rokem +282

    ማራምን እዳች ያለ አማት ያብዛልን የኔናት

  • @shtomedya5622
    @shtomedya5622 Před rokem +11

    የአላሀ ምን አይነት ፍትሀዊ እናት ኖት አላሀ እድሜሆትን ያርዝምልን እናቴ❤❤❤🙏

  • @haiiahati3197
    @haiiahati3197 Před rokem +21

    ለሁላችንም እንደዜህ አይነት እናት የሆነይ አማት ይስጠን

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před rokem +143

    ❤ትምሳሌ የ ኦነች እናት ኮራንባት እናታችን የ ቤት ክራይ አደለም ቁርጥ 😁😁😁

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Před rokem +88

    ወይኔ እናትህ ግን ትለያለች እድሜዉን ይስጣት❤❤❤❤የቤት ኪራኝ አይደለም 😂

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před rokem +55

    የኔ እናት ሠው በጠፋበት ሠአት ሠው ሆነሽ ተገኝሽ ሽማት ኑሪልን የኔ ፍልቅልቅ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zdabtube8379
      @zdabtube8379 Před rokem

      በጣምእረጂምእዲሜተመኘሁላትወላሂእናትነች አማአማትአይደለችም

    • @abdullah12qq73
      @abdullah12qq73 Před rokem

      Batim😢

  • @wederyeleshjnber207
    @wederyeleshjnber207 Před rokem +15

    እድሜ ከጤና ጋር የኔ ዉድ እና የኔ ሄወት የተበላሸዉ ሠዉ በጣልቃ ገብቶ ነበር 😢 ብቻ ሁሉም ለበጎ ነዉ የኔ እና ❤እድሜአቸዉን ያርዝምልኝ❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +75

    እሚያስቀና ፍቅር አላችሁ እባካችሁ ይሄ ፕራክ እምትሉት
    ነገር ቢቀር በስደት
    ላለነውም እንደናንተ አይነት ትዳር ይስጠን በፍቅር በመተሳሰብ እምንኖርበት ❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem +2

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ

    • @sartt1187
      @sartt1187 Před rokem

      በፋቅርበመኖርበትተሰብአምን

  • @ejegayehu9338
    @ejegayehu9338 Před rokem +52

    በዚህ ዘመን ምርጥ እናት ኑርልኝ 👌👌👌👌👌

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Před rokem +12

    ሺ አመት ኑሪልን አስተዋይ እናት ውብዬ እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት አማት ስላሉሽ

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 Před rokem +12

    ከልብ እናት ናቸው ማርያምን እረጅም እደሜ ያኑራቹ 🥰🥰

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před rokem +143

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች እውነት በጣም ጥሩ እናት 💒❤🙏

  • @user-ro6ex6my5f
    @user-ro6ex6my5f Před rokem +184

    ያኡመተል ሙሀመድ ረመዶን ሙባረክ

  • @kidistdalga8575
    @kidistdalga8575 Před rokem +5

    ምርጥ አማች ከ መቶ አንድ አማች በኢትዮጵያ ደረጃ ረጅም ዕድሜ ይስጦት የኔ እናት❤❤❤

  • @tarikuatarikua6743
    @tarikuatarikua6743 Před rokem +11

    አይ እናት ብሎ ዝም ፈጣሪ ሆይ እንደዚህ አይናቶችን ያብዛልን ሺ አመት ኑሩ ሌላ ምን አልልም

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +29

    ናሆም እናትህን ለምን በስሞ ትጣራለህ ሆይ አታከብርም እዴ 😭 ማዘር እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን ትልቅ ትምህርት ነዉ❤❤

  • @user-os7lg1oy5z
    @user-os7lg1oy5z Před rokem +31

    የናሂ እናት ትህትናዋ አቤት መታደል የኔ እናት እድሜና ጤና ያድልላቹ❤

  • @Gech323b
    @Gech323b Před rokem +4

    ከመምህር ማር እንጂ መጥፎ ቃል አይወጣም

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před rokem +10

    ምርጥ እናት ናት ያለችህ ምስጋና ክብር ይገባታል ከናአቲ እናት ሁላችሁም የእባል እናቶች ተማሩ በርግጥ አልፎ አልፎ ጥሩ እናቶች አሉ ማዘርየ ቀሪው ዘመንሽ ይባርክ ❤❤❤

  • @user-nx2cc4wm5p
    @user-nx2cc4wm5p Před rokem +58

    እናት ማለት እንዲ ነው እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ 🙏🙏💞💞

  • @user-no4ou7ie1o
    @user-no4ou7ie1o Před rokem +41

    ሺ አመት ኑሩልን እናታችን እውነት ነው ውብዬ ፍቅር ናት ለትዳራ ውብ እንደስማ❤

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Před rokem +7

    በስመአብ ማዘርዬ ምርጥ እናት ነች ማርያምን በስመአብ ወሳኝ እናት ነች እድሜና ጤና ይስጥሽ እናታችን

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Před rokem +2

    ምርጥ እናት ናቸው። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው። እናንተም ትዳራችሁ የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ። በልጃችሁ የምትደሰቱ ያርጋችሁ ውብዬ ረጋ ያልሽ ተወዳጅ ሴት ናት ተባረኪ እህቴ።

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 Před rokem +68

    እንደዚ አይነት አማቾችን ያብዛልን።

  • @medinamohmmde5756
    @medinamohmmde5756 Před rokem +78

    ምረጥ እናት ሺ አመት ያኑሮት

  • @user-kb2ur7wk5u
    @user-kb2ur7wk5u Před rokem +21

    በስመአብ የኔ እናት ❤️🥰ሺ አመት ኑሩልን❤️❤️❤️

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 7 měsíci

      በትክክል በእውነት ሺ ትሁን ጌታን❤❤❤😢

  • @user-we2di5ur6p
    @user-we2di5ur6p Před rokem +21

    ዋው እናቱ ሺ አመት ኑሪ ደስስስስስስ ሲሉ የኔ እናት 😘😘😘😘😘😘

  • @mahletube
    @mahletube Před rokem +195

    ማዘር ኑሩልን ለሁሉም ምሳሌ ነዎት !!! ❤❤❤❤

  • @ethopyandxb5666
    @ethopyandxb5666 Před rokem +54

    ምረጥ እናት ነቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    ፈጠር ይጠብቃችሁ ❤❤❤😢

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Před rokem +1

    ውብዬ የኔ ልእልት አታልቅሺ አንቺ ማለት 2 ተኛ እናቱ ነሸ የናሂ የናሂ እናት ምርጥ እናት ነች ምክራ ሲያምር ብቻ ግን ደሰ ትላላችው በጣም

  • @torrastiti
    @torrastiti Před rokem +1

    እኔ እምለው ውብየ ልጅሽን ግን የጥዋት ፅሀይ ታሞቂዋለሽ አደራሽን ሁሌም ጠዋት አሙቂው ግድ ነው ለልጆች እሽ ❤

  • @b.bachoro6501
    @b.bachoro6501 Před rokem +51

    እናት ሺ አማት ኑሪልኝ 💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯

  • @mareta218
    @mareta218 Před rokem +28

    ውይ ውብየ የናቴን ቀን ይስጠኝ አስለቀሽኝ የኔናት ደግሞ ለናሂ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před rokem +2

    እንደነዚህ እናቶች እድሜ ከጤናጋር ያድላቸው የናሂ ንግግር የማዘር ምላሽ የውብየ ድንጋጤ ዋው ማዘር እውነትም መምህር የመማር ጥቅሙ ❤❤❤❤እርዕሱን አይቸደንግጨ ነበር

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 Před rokem +2

    የቤት ክራይ መሠለሕ እንዴ😂😂 እናትሕ ግን አንደኛናት ክብር ይገባታል😘😘🙏

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před rokem +34

    ማዘርንበጣም ጥሩ እናት ናት እድሜና ጤና ይስጠት

  • @kalkidanhaile8522
    @kalkidanhaile8522 Před rokem +46

    የኔ እናት ማርያምን ምርጥ እናት እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-zv1bv1er8v
      @user-zv1bv1er8v Před rokem

      ማሻአላህ እረጅም እድም የኔ እናት

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Před rokem +4

    ጀግና እናት አደችያሉ እናቶች ያብዛል❤❤❤❤❤ እድሜ ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ፈጣሪ ያድልልን

  • @welebamedia7106
    @welebamedia7106 Před rokem +2

    ዉብዬ የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አላህ አይለያቹ እናትህ ግን የጀግኖች ጀግና ናት እሷንም አላህ ይጠብቃት ውብዬ ታድለሽ ምርጥ አማት አለችሽ በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před rokem +66

    ማዘር እደት ደስ ይላሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před rokem +36

    የእውነት እናት ናት ከልቦዋ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ የናሂ እናት

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 Před rokem +4

    ውይ የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጡወት ልብ አርስ የሆነ ንግግር ዋ ታድለሻል እደዚህ ያሉ አይነት አማት ማገኘት ከለይ ከፈጣሪ የተሰጠሽ ሱጦታ ናቸው ከብክቢያቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 Před rokem +1

    ወይኔ እናት ብሎ ዝም ይች ናት ምርጥ እና አንደኛ እናት እግዚአብሔር የምትገርም እናት እድሜሽን ያር
    ዝመው ወይኔ ውብዬ እዴት እዳሳዘነችኝ አንተ ደሞ እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ ውብዬ እግዚአብሔር አጥብቀሽ አመስግኝ ልዩ አማት ነው የሠጠሽ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Před rokem +32

    የቤት ክራይ መሰለህ እዴ ተመቹኝ ማዘር ✅👌👌👌

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Před rokem +27

    ናሆም ወንድም አለክ እንደእናትክ አይነት አማች ነው የም ምርጥ እናት❤❤❤❤

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 Před rokem +4

    ማሻአላህ ወላሂ የናሂ እናት ምርጥ እናት አላህ እድሜ ጤና ይሥጣቸው ❤❤

  • @melkamsewtube9477
    @melkamsewtube9477 Před rokem +3

    በነገራችን ላይ 27 ደቂቃ ላይ ነኝ አልጨረስኩትም ስለማዘር ቃላት የለኝም ማሚ የምር እድሜዎት እንደማቱሳላ ያርዝምልን ዋው ❤!!! ውብዬ የኔ ውድ ትህግስትሽ ለሁላችንም ትምህርት ነው የምር ጀግና እንስት ነሽ really we love you much much❤❤❤

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Před rokem +31

    ዋው እናት ማለት እንዲህ ነው የኔ ናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ውብዬ ታድለሻል 💞 ልክእንደኔ ባል ቤተሰብ እናቱ እና እህቱ ለኔ በጣም መልካም ሰው ናቸው ትዳሪ ፀንቶ እንድቆም ያረጉ እነሱ ናቸው ብዙ መልካም እናቶች አሉ እድሜያቸው ይርዘም ❤❤

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Před rokem +16

    ዋውውው እናት ብሎ ዝም እድሜና ጤና ይስጥልህ,ለእናትህ ትቀጥላታለህ ሳትወድ በግድህ

  • @fasikah3831
    @fasikah3831 Před rokem +12

    የኔ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ያድለልን አቤት ውብዬ ታድለሽ እንዲህ ያለ አማት ማግኘት እናት እናትትት ውድድድ❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +6

    የናሁ እናት ሸ አመት ይኑሩ ምርጦ እናት የእነም አማት እደች ያረግልኚ ያረብ❤❤

  • @enattube5456
    @enattube5456 Před rokem +23

    የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ እናትህን አስተዋይ እናት አለችህ የተማረ ይግደለኝ

  • @SofiaMuzayen-ew2qc
    @SofiaMuzayen-ew2qc Před rokem +17

    ወይኔ የናሂ እናት በጣም አሰተዋይ ክብር ለናቶች ውብዬ እድለኛ ነሸ እደዚህ አማች ማግኝትሸ የናሂ እናት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝን❤❤❤❤

  • @Mesfinachew
    @Mesfinachew Před rokem +1

    ወንድሜ ታዋቂ ለመሆንና አጉል prunk ብላችሁ የእግዚአብሔርን ቁጣ የምቀሰቅስ ነገር አታደርጉ። ትዳር ላይ አይቀለድም ።
    “ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።”
    - ኤፌሶን 4፥29

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 Před rokem

      እዉነት ነዉ የዘመኑ ትዳር ሆድ ብሶታል መፀለይ ነዉ ያለባቸዉ

  • @msayeasefa8016
    @msayeasefa8016 Před rokem +1

    ሰዉ ስትሆን እደ ናኢ እናት ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውብዬ ታድለሻል ናኢ እናቱን ሰፕራይዝ ያድርጋት የምትሉ

  • @rahel1095
    @rahel1095 Před rokem +17

    ማዘርዬ እረጅም እድሜ ተመኘዉ ዉብዬ የኔ ሆደ ቡቡ የኔ እምባ ይፍሰስ ኡፍፍፍፍፍ ናሂዬ ከዚህ በኋላ የሚያስለቅስ ፕሰራንክ አትስራ ዉድድድድድድ ባቢዬ እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistsisay7352
    @tigistsisay7352 Před rokem +20

    ዋውው ማዙካ ምርጥ እናት ናቸው እረዢም እድሜ ይስጣቸው 😘😘💗💖💖💖💗 እዲሕ እዲሕ እያለ ነው ሰይጣን የሚገባው ናሒ በትዳር ፕራክ አትስራ ፍቅራችሁ እስከ ምታረጁ ያስዝልቅላችሁ ማሔ አሳዘነችኝ 💗💖💖

  • @halemayimam
    @halemayimam Před rokem +4

    የተማር ሰዉ አስታዋይ ነዉ በእዉነት ፈጣሪ እረጂም እዲሜ ይሰጠወት የኔናት ዉይይይይ ❤❤❤❤❤

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t Před rokem +12

    ፈጣሪ ሆይ ቤተሰቡን የጨረስ ባል ስጠኝ ሚለውን ሃሳቤን ትቼዋለው እንደዚህ አይነት አማች ስጠኝ 🙏🏽🙏🏽 ቅመሞቼ አሜን በሉ 🤲🤲🤲

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f Před rokem +17

    ውብየ የባልሽ እናት እናትሽ ናቼው ታድለሽ❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +18

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን በእውነት መልካም ሰው ነሽ!!!

  • @barkot7147
    @barkot7147 Před rokem +7

    የኔ እናት እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ የሁሉም እንደዚህ በሆኑ

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 Před rokem +18

    ፖ ካጀት እናት ነች❤❤❤ እዳች ያለውን ያኑርልን

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Před rokem +14

    ወላሂ የናቲ እናት መሸአላህ ምርጥ እናት ናት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝💝❤👍👍😍😍

  • @wstube3191
    @wstube3191 Před rokem +2

    ወይኔ አማት የመጀመርያ አየው በቃ ሺ አመት ኑሪልን ተምሳሌት መሆን የምችል አማት ናት ውብዬ ትግስትሽን ያለማድነግ አይቻልም ዋው ሚስት ነሽ እውነትም❤❤❤

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před rokem +3

    ማርያምን ምርጥ እናት አስተዎይ እናት ናቸው እድሜ ከጤናጋር ያስጡወት ማዘር ውብየ አሳዘነችኝ ❤❤❤❤❤❤❤መዳናለም መጨረሻችውን ያሳምርላችው

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před rokem +8

    እንዴ ናሂ አይነት እናቶች ይብዙልን ምን አይነት መልካም እናት ናቼው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před rokem +7

    ቻናለቸዉን መቶሽ ሙሉላቸዉ የነዚህ መልካም ጥንዶችን.. እናትህን እረጅም እድሜ ይስጣቸዉ ማሻአላህ

  • @user-kh6qp7zm4k
    @user-kh6qp7zm4k Před rokem +1

    የኔ ማር አገታን ደፋች አይዞሽ ወይይ ምርጥ አባት ነው ያለሽ ተመስገን በይ አተ ግን ለማዘር እና ለውብየ ካሳቸው እሽ🥰🥰🥰🥰

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +1

    የናሆም እናት ጀግና ናት በእውነት እንካንም የህናንተን ቤተሰብ ትውልድን የምትቀርፅ አስተማሪ ናት

  • @saritub7279
    @saritub7279 Před rokem +6

    እኔን የጋራማኝ ናህ ስልክን አዎርቶ ካጫራሳ ቦሃላ. ምድኖ የትፋጣራ ስትል ማዝርዮን ግን ሳላዳቂ አላልፍም ባጣም ጎባዝ ናቺ ሳላማችሁ ይብዛላችሁ 🥰🥰♥️

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Před rokem +45

    ምርጥ እናት ማርያምን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @taibazero9524
    @taibazero9524 Před rokem +4

    እናት ብሎ ዝም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለናቱ እናት❤❤❤

  • @youtub6675
    @youtub6675 Před rokem +6

    የእናቶች አስተሳሰብ 1000 ረጅም አመት ያቆይልን

  • @getezewde8899
    @getezewde8899 Před rokem +5

    ናሂ ምርጥ እናት አለህ በጣም አስተዋይ ናቸው ዉብዬ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይድሎት

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +7

    ወይኔ ማዘር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑርልን ደስ የምትል እናት የተማረ ይግደለኝ የሚባለው እውነት ነው ለካ

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před rokem +2

    የናሒ እናት እድሜና ጤናይስጥዎት የኔም አማት ምርጥ ብቻ አይገልፃቸውም እግዚአብሔር እድሜና ይስጥልኝ በቸርነቱ በጣም ነው የምንዋደደው😍😘

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před rokem +1

    በመጀመሪያ ለእናትህ እረጂም እድሜና ጤና ይሰጣቸው በጣም አስተዋይ እናት ናቸው በስመአብ ለሌሎችም አርያ የሚሆኑ አናት ናቸው ናሂ ግን አራስ ማስለቀሰ የለብህም የኔ እናት ውብዬዬ አይዞሽ የኔ አሳዛኝ በጣም ምርጥ ሚስት ነች ውብዬዬ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem +22

    እሚገርሙ እናት ናቸው እንደርሶ አይነት እናት ያብዛልን

  • @melatatenafu-rl5zs
    @melatatenafu-rl5zs Před rokem +13

    የኔ እናት ዉይ ደስ ስትል እናትክ አመብዙሓን ትጠብቅልክ እዴሜዋን ያርዝምልክ ❤❤❤❤

  • @degefu3122
    @degefu3122 Před rokem +1

    ወርቅ እናት የተባርክሽ ናት ግእዝ ብሄር እርጅም እድሜ

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 Před rokem +7

    እናትህን ሺህ አመት የኑረልህ እውነት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Před rokem +18

    ውይ እዲች አይነት አማት ስላለችሽ ፈጣሪን አመስግኚ የናሒ ባለቤት ለሁሉም እደዚች አይነት አማት ይስጣችሁ ወድጃት ልሞት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የናሒ እናት

    • @semirasemira4968
      @semirasemira4968 Před rokem

      አልሀምዲሊላህ እኔም አሉኝ

    • @EeEe-gf8nt
      @EeEe-gf8nt Před rokem +1

      ​@@semirasemira4968 ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው አችምአክብርያቸው

    • @semirasemira4968
      @semirasemira4968 Před rokem

      @@EeEe-gf8nt አሚን አከብራለሁ እሽ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před rokem +3

    ምርጥ እናት በኡነት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት