አዝናኝ ዉድድር በአራት ደቂቃ በርገር መጨረስ |burger challenge |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 10. 2022
  • #nahitube #wubenahi #ethiopia
    የአሹ ቻናል ሰብስክራይብ ይደረግ ቤተሰብ❤👇
    • ከናሂና ውብዬ ጋር መጣሁ! @Nahi...

Komentáře • 308

  • @wubenahi
    @wubenahi  Před rokem +68

    የአሹን ቻናል ቤተሰብ ያርጉ👇
    czcams.com/video/afv0JSFsrcY/video.html

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před rokem +43

    ማነው እንደኔ ናሂ የተቀየረበት ፂምህ ነበር ውበትህ አይ የወንድ ልጅ ውበቱ ፂሙ 😂😂😂😂😂😂

    • @meyrema2736
      @meyrema2736 Před 11 měsíci

      በጣም😂😂😂😂

    • @fafiabas6787
      @fafiabas6787 Před 11 měsíci

      Charli chaplyn meslowal semi Akorartu

    • @tigistaragea6741
      @tigistaragea6741 Před 11 měsíci

      በጣም ያስጠላል የውንድ ልጅ ውበቱ ፂሙ ነው

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 Před rokem +12

    ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛው ቅጣቱ ግን ፂሙ ብቻ ሳይሆን ፀጉሩም ቁረጡለት የምትሉ ላይክ ኣርጉ

  • @weynatube21
    @weynatube21 Před rokem +18

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነትን
    ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን
    ኢትዮዽያ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 Před rokem +10

    ወይ አበላላችው ሳጉመች ብሎልኝ በጣም እንወዳችዎለን ማሮች በርቱ😂😂😂❤️❤️❤️💚💚💚

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před rokem +21

    እህቴ አለባበሰሸ ማአሻአላህ

    • @nas7117
      @nas7117 Před rokem +7

      በኛም እኮ መገላለጥ ሱሬ መለበስ አራሱ አይፈቀድም እኮ ወድ አንዳንዶቹ የሰለጠኑ መስሎአቸው ነው እራቁታቸውን የሚሄዱት ለሁም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችው እንጂ

    • @user-br4qm5wx3k
      @user-br4qm5wx3k Před rokem

      @@nas7117 💯💯💯💯💋💋💋

    • @kadeejaahmed8170
      @kadeejaahmed8170 Před rokem

      አዉ በሁለቱም ሀይማኖት አይፈቅድም 👌

  • @user-tt9ph1ti5g
    @user-tt9ph1ti5g Před rokem +1

    ውብየ ማሻ አላ አለባበስ ጨዋነትሽን ያሳያል ጎበዝ በርቱ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +4

    ወይኔ አሹሚያሸንፍመስሎኝነበር አጀማመሩን አይቼ ለካስ ናሂ ቀደመ😂😂😂😂አሪፍዳኛነሽ ውብዬ እንኳን ሙለፂሙንያላስቆረጥሽ

  • @hanahana4026
    @hanahana4026 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደህና ነን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj Před rokem +4

    ልጁ ከ እናንተጋ ይስራ 🤣🥰

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před rokem +2

    ወላሂ አደዛሬ ስቄአላዉቅም😂😂😂😂😂
    በሩቱ ስታምሩ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +2

    ናሂ አንበሳ 😂😂😂መጀመሪያ ልትሸነፍ መስሎኝ ነበር ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🇪🇹🕊🇪🇹🕊🙏

  • @zebenaalia8099
    @zebenaalia8099 Před rokem +3

    ወይኔ እዴት ደስ እደምትሉ በማርያም 😘😘

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před rokem +1

    በጣም ታምራላችሁ ማማዬ ዉብዬ ሰላም ነዉ

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh5070 Před rokem

    ናሂ ምነዉ ተቀየርክብኝ ሌላ ሰዉ ነዉ የመሠልከዉ አይ የወድ ልጅ ዉበቱ ፂሙ ነዉ

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 Před rokem

    ናሂ ውብየ እንዴት ናችሁ ናሂ ባለፈው አንድ ቪድክን ስሰማ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ብለክ ስታወራ ዋው እንዴት ውስጥ እንደሚያረሰርስ ብቻ ደስ ይላል ሁሉም ነገር ቤታችሁን ትባርክ ንፅህት ድንግል አስተዋይ እና የተረጋጋች ሚስት አለችክ

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu1371 Před rokem +5

    ታምራላችሁ ቀጣይም ይወዳደሩ ቀጥሉ💚💛❤💕👏🙏

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před rokem +8

    ወይኔ በሳቅቅቅቅ ገደላችሁኝ ያረሰም አይችላችሁ እንኳን የሸመተ 😂ለማንኛዉም ደሥ ትላላችሁ ይስማማችሁ 👍👍

  • @user-zg1cq7dr1z
    @user-zg1cq7dr1z Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሠላም ብያለሁ ውዶቸ በርቱ በጣም ነው ደሥ የምትሉት ሥወዳችሁ

  • @temima6012
    @temima6012 Před rokem +2

    የምር ናሂ ሌላሠው መስሎኝ ክክክክ

  • @abdurahmanksa9739
    @abdurahmanksa9739 Před rokem +2

    😮ወየው የሱ ጉጭ ሲለጠጥ እኔን በጭቀት አላበኝ ኡፍ እዴ😂 ሀፉ ያለው ህፃን ልጅ ያጠግባን እኮ

  • @user-gn2ii9wf8m
    @user-gn2ii9wf8m Před rokem +3

    ወይኔ ናሂ ጢሙን ስለተላጨ ነው መሰል ሌላ ሰው ነው የመሰለኝ

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse Před rokem

    NAHI &WUBIYE baga naga dhuftaa 💑 👪 💞💞wowowo nice 👌 👍

  • @user-jv5ym2wk7k
    @user-jv5ym2wk7k Před rokem

    እዚህ ቤት ኮቢ ቃልነበርች ያውዳደርች የአሮጊታ ደግም ጵናት እናታን ሠርብራይዝ ስታደርግ

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube Před rokem

    Wowww Ashuye Pegagta ine Aregalewo

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před rokem +5

    ለካ መላጣ ሰው በደንብ ይበላል😂አሹዬ😂

  • @astuesrael897
    @astuesrael897 Před rokem

    Yene geta ashuyeee😂😂

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +2

    ናሂ ወየዉ ጢሚህ ሌላሰው መሰለ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ👏

  • @user-gd8ks2xp1q
    @user-gd8ks2xp1q Před rokem +2

    አረ ፈረስኩ በሳቅ እንኳን የሸመተ ያረሰም አይችላችሁም 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆ለናሂ እንኳን ሞራል የሆንሽዉ ዉብዬ ነሽ አሹ እኔን አይዞክ አንተም አጣማጅህን ፈልግ ሞራል እንድትሆንክ 😂😂😂😂😂😂😁😍ወዳችዃለሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem

    ውይ በተፈጥሮየ ፂም የለለው ወንድ ያስጠላኛል ወላሂ ናሂ ምነው ክክክክ አስጠላሀኝ

  • @orangeburtukan9273
    @orangeburtukan9273 Před rokem

    gen park beza beza ,yasetelale hulam perank,yekerbachw enkan eswu egam enawekalen perank mehonwun

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem +2

    ወይን በሳቅ አሹ ያሳዝነኛል 😄😄😄😄😄

  • @user-kp8ez2nz8i
    @user-kp8ez2nz8i Před rokem

    ውብዬ ሁሌም እንደዚ አምሮብሽ ነይ በቃ አንቺ በቀሚስ ነውምታምሪው

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Před rokem +7

    ቤተሰብ አድርጉኝ የነ ናሂ ቤተሰቦች ❤❤❤❤ለ ሀገራችን ሰላም ያሰማን 🇪🇹😍

  • @genetababw9383
    @genetababw9383 Před rokem

    ዴሰ ይላል

  • @teshjegna957
    @teshjegna957 Před rokem

    Midre jil. Sirafet. Ahun yihe min yznanal, minis tiwilidin yastemiral. Astelita.

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Před rokem +2

    ናሂየ አሹ ፣ምርጥ ጓደኛክ ነው እመቤቴን፣ያስታውቃል

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 Před rokem

    Tsimhin Lemin Kortaki Nahi 😎😒❤

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube Před rokem +1

    Selamachu Yibzalachu Wubiye&Nahi& Ashu😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kalibech7336
    @kalibech7336 Před rokem

    wubey nahi ye hinde akter mesle😀

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem

    ውብየ የኔውብ ሴት እርጋታሺ አለባበስሺ ምርጥ ነው በዝሁቀጥ ይ ውደ

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před rokem +2

    አሹ ይቱብ ክፈቱለት ምርጥ ሰው

  • @abebetesfaye4098
    @abebetesfaye4098 Před rokem

    አሪፍ ነው ይቀጥል ይቀጥል

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 Před rokem +4

    እኔ ሽሮ ነው የናፈቀኝ🙇🙇

  • @natsent8700
    @natsent8700 Před rokem

    Siwadachu bartuu

  • @saharababa5111
    @saharababa5111 Před rokem

    Waww nati gobz gn dnnchuu yqxll wddruu 👍👍👍🥰🥰🥰

  • @fedaslopoos8057
    @fedaslopoos8057 Před rokem +2

    ወይኔ ናሂ ፂምህ 🤣🤣🤣❤️

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q Před rokem

    ክክክክ ወይንዬ ሰታምሮ በላፌ

  • @Lidyafkr1752
    @Lidyafkr1752 Před rokem +4

    Nahi kamal meselki eko🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @housemaid3260
    @housemaid3260 Před rokem

    አሹ ባጣም ያሳዝናኛል ባጣም ምስኪን ሳው ነው

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +1

    ወይ ናሂ ሌላ ሰው መሰልከኝ ጲሚህ ነበር የሚመራው

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o Před rokem +1

    Ere ጺሙ yet hede😀😀😀🙉

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Před rokem +1

    አሹ ደቂቃውን ሊያነቅ ነውደ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂🤣🤣🤣

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před rokem +1

    Nahi Hitlerin ( German leader) or charli Chaplin ( the comdian)meslo kuch ale ...betam yastelal tsimu.....wey mulu bemulu melachet alebeh eskiyadg dires....Yewnet sitay betam yastelal

  • @almazabebawu8460
    @almazabebawu8460 Před rokem

    በርች

  • @gf5289
    @gf5289 Před rokem +1

    ናሂ ሳያላምጥ አስገባው ለጨጓራ እዳ ኪኪ

  • @asddhoop4153
    @asddhoop4153 Před 11 měsíci

    Endu xemu bexam Imeral ashey

  • @MdEt-mh4lq
    @MdEt-mh4lq Před 6 měsíci

    ዋዉዉ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Před rokem

    ashuyeee siwodiki ዎድምን ትማስላል

  • @mkedes9222
    @mkedes9222 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem +1

    እንኮን ደህናመጣችሁ😍😍😍😍

  • @asanaqachedabala8799
    @asanaqachedabala8799 Před rokem +1

    ውብዬ የምር ናሂ በፂሙ ምክኒያት እንዴት እንዳስጠላበት ውይይይ ቶሎ ባደገለት!!!

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před rokem

    እማማ ዉብየ 😀❤❤

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Před rokem

    Nahi jagana nak👌😂😂😂

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před rokem +3

    ናሂ ሲያስጠላ የወድ ልጂ ፂሙ ነው ውበቱ😏

  • @hirnu3086
    @hirnu3086 Před rokem +1

    አለበበስሽ ያምራል እህቴ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ut6kz4hw3n
    @user-ut6kz4hw3n Před rokem

    ውብዬ እንደዚ ቀሚሥ ሥትለብሺ ያምርብሻል

  • @user-lz7sl1iq8q
    @user-lz7sl1iq8q Před rokem +1

    ኣምላኬ ድረስ ኣለ ከንኣን ወይኔ እናንተን ሳይ እኔ ጨነቀኝ😁

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 Před rokem +1

    አሸየ የኔ ወንድም፣አማትበክ ነው፣የበላከው፣የኔ፣ውድ፣ተባረክ፣ቻናል፣ካለው፣ንገሩን

  • @user-ms6kn5ee9w
    @user-ms6kn5ee9w Před rokem

    ናሂፆምያምሪብሀል ሌላስው መስሌኝነበርክክክክ

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 Před rokem +1

    ናሂ እዉነት ሳቅክ ያስቀኛል❤❤❤

  • @coconutt2565
    @coconutt2565 Před rokem

    Kkkkk nahi lela sew meslk

  • @user-oi3rp5jj3x
    @user-oi3rp5jj3x Před rokem +7

    አራ የዛሬ የባሰ ነው አልቻልኩሙ 🤣🤣🤣🤣🤣Part 2👈👈👈👈👈

  • @JdjjHjdbch
    @JdjjHjdbch Před 11 měsíci

    በጣም ድስ ትይች 🙏🙏

  • @user-kp8ez2nz8i
    @user-kp8ez2nz8i Před rokem

    ክክክክክክክክ ወይኔ እንዴትነው ሚተያዩት በሳቅ ሆዴ አመመኝ

  • @tsehayishetu5809
    @tsehayishetu5809 Před rokem

    Wawwoo baayyee namatii tolaa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sele9316
    @sele9316 Před rokem

    Ashu 🙆‍♂️Nahi💪

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem

    አይዞክ እኔን አላለችም ወይ ውብዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adisalemlesfaye4799
    @adisalemlesfaye4799 Před rokem

    Nahi gin tsimhin meles yastelal

  • @kelemsyum9466
    @kelemsyum9466 Před rokem

    ውብዬ ♥️

  • @tarikuwaberigenekuma3065

    Tasikegnale nahi Simi siyasitelaa

  • @user-mk4bq1fy8e
    @user-mk4bq1fy8e Před rokem

    ውይ ናሂ ጢምህ ነበር ውበትህ በጣም ነው ያስጠላኸው አሁን ሴት ፊትመሠልክ ክክክክክ

  • @mebriyetowayidoliji9047

    Wow des sitilu wubiye mariyam be selam tagalagilish

  • @user-ln7tz7vf4f
    @user-ln7tz7vf4f Před rokem

    6:34 6:36 😊😊

  • @mamaenyew379
    @mamaenyew379 Před rokem

    አረውብየ ያኛውን ናሂ አምጭልን

  • @shawayyetube336
    @shawayyetube336 Před rokem

    Wawu

  • @medinamedina3117
    @medinamedina3117 Před rokem

    ወይ ናሂ የወድልጅ ወበቱ ፂሙ ነበርኮ

  • @naafitube462
    @naafitube462 Před rokem

    kkkkkkkk nahi isun iyaye dayika hedebat kkkkkkkk aznagn wow Des sitlu

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7l Před rokem +1

    ናሂ ለካ በፂምነዉ እምታምረዉ

  • @user-ii5xw3cl7r
    @user-ii5xw3cl7r Před rokem

    በጣም አሣቂቺሁኚ

  • @halimamohammedali7618
    @halimamohammedali7618 Před 11 měsíci

    ኸረ ውይ ናሂ🙄🙄🙄🙄ምነው

  • @ayutube134
    @ayutube134 Před rokem +1

    ናሂ ሌላ ሰው መሰለኝ 😂😂😂😂😂

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 Před rokem

    ዋው

  • @hassanhakim5520
    @hassanhakim5520 Před rokem

    የትነዉ እሜነሮት

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 Před rokem

    ናሂግንየሚያምሪብህ ፂምነው ተቀየሪክብን እኮ ሆ እንደምንምአብቅለህና ሆ ክክክ

  • @xyadazyada6716
    @xyadazyada6716 Před rokem

    ናሂ ግን በሰለም ነዉ መልኩ ያታቀያረ🙄😎

  • @tekaligndemissie1863
    @tekaligndemissie1863 Před rokem

    Ere mirak aswatachuniko
    Ere abelali nah ...... hoo gunchuko yelela ye 2
    sewu yemimesilewu

  • @gechkassie88kasseie5
    @gechkassie88kasseie5 Před 11 měsíci

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před rokem +1

    ምስኬን አሳዘንከኝ 🤣🤣

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +2

    አይ ውብዬ ወደ ሆድህ ነው የከተትከው አደል🙈😂😂😂😂😂