ዉብዬ ኪድን ሰደበቻት🥺 ቤቱ በአንድ እግሩ ቆመ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 742

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 10 měsíci +239

    በሰው ሀገር የምትሰቃዩ እህቶቼ በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ💝💜💛

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 10 měsíci +186

    የመዳም ቅመሞች እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጣችሁ💋💋💋💘

    • @kal8432
      @kal8432 Před 10 měsíci +3

      አሚን ከአሰመሳይ ወድ እና ብር ከሚፈልግ ወድ ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @Betiye
      @Betiye Před 10 měsíci

      አራ 😅

    • @user-zo5rr8iw2y
      @user-zo5rr8iw2y Před 10 měsíci

      አሜን🙏

    • @user-cg7wn8ir5c
      @user-cg7wn8ir5c Před 10 měsíci

      Ameen

    • @user-gq2vr8jx4h
      @user-gq2vr8jx4h Před 10 měsíci

      አሜንንንን❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 10 měsíci +233

    ዛሬ እኮ ቀኑ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል አባታችን የጨነቃቹን ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ጭንቀታቹን ያቅልላቹ🙏🙏🙏❤

  • @user-xm5qr9lq1w
    @user-xm5qr9lq1w Před 10 měsíci +197

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 10 měsíci +94

    ምስኪኖች የናሂ ደግነት እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 10 měsíci +138

    ልጅቱ ስቀብጥ በራሱ ስታምር ቅመም😂😂😂ነች
    ደጋግሜ ነውኮ ያየሆት😂😂 ሆሆ በዚህ አጋጣሚ ልጅቱ ምንም ጨዋ ብትሆን ለኢትዮጵያ ወንዶች ግን እዲህ ያለቸዋን ቆንጆ ማቀራረብ አደጋው ይከፋል😢😢😢በቁርባን ተጋብታችሁል በአይኑ አይቶ በልቡ የተመኘ ሁሉ አመነዘረ ስለሚባል እዳትፈትኒው😢😢

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 10 měsíci +3

      በቅንነት ደምሪኝ ማርዋ

    • @ATayetub
      @ATayetub Před 10 měsíci

      @@HtymiTuba5335 ተቀበይ ደምሬሻለሁ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Před 10 měsíci +1

      አወወላሂ ደስ አለችኝ ቅመም😅

    • @gjhhjvug7852
      @gjhhjvug7852 Před 10 měsíci +1

      ጎማዳ ነች አበልጣትም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 10 měsíci

      ​@@gjhhjvug7852ወብትበልጣለች
      ወናወመልክሳይሁንሰንምገባር
      እኒባሊንእበልጠዋለሁገንአደምቀን
      ክሱበታችጀበላይንኚአልልም

  • @nwesencellmen5322
    @nwesencellmen5322 Před 10 měsíci +151

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ❤❤

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Před 10 měsíci +2

      አሜንንንንን

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Před 10 měsíci +2

      ደምሪኝ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 10 měsíci

      @@user-dw3bm2wn2j ዝንብ ውጭ ከዚህ ያለ ቦታሽ አዘባርቂ

    • @user-ps2rr2tx3f
      @user-ps2rr2tx3f Před 10 měsíci

      እካንአብሮአደረሠን

  • @ydue5437
    @ydue5437 Před 9 měsíci +13

    የባልየው አድናቂ ነኝ ለሰው ያለው ክብር ማሻ አላህ ነው

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y Před 10 měsíci +87

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 10 měsíci +150

    ናሁም ትለይ አለህ ልዩ ሠዉ ነህ ማርያም ብዙ ይቱበረ አሉ ሁሉም አሠመሳይ ናቸዉ አተ ግን የልብ ሠዉ ነህ ናሁምን የሚወዲ 👍👍👍 አረጉኘ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 10 měsíci

      በቅንነት ደምሪኝ ማር

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před 10 měsíci

      እውነት ከሁሉም ይለያል ናሂ ፈጣሪ የእሱ አይነቶችን ያብዛልን ለእኔም አምላኬ እንደናሂ ያለ ባል ስጠኝ

    • @user-rs8is4pe5o
      @user-rs8is4pe5o Před 10 měsíci

      @@yeshiabebe6237 ለእኔም ያዲለኘ

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 Před 10 měsíci +80

    አሁን ይህ የሄሉ ወንድም ነው ቢባል ማን ያምናል?🤔 ናሂ አቤት ስነ ስርዓት ✔️✔️👏👏
    ውብዬ ግን ሁሌ አታስጨንቂው በደንብ ተንከባክበሽ ያዥው 🌹😍

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 10 měsíci

      በቅንነት ደምሪኝ ቆንጆ

    • @atti13
      @atti13 Před 10 měsíci

      😁😁😁😁😁

    • @mhalatsemere3421
      @mhalatsemere3421 Před 10 měsíci +4

      በፍፁም ከሄለን ጋር አይገናኙም

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před 10 měsíci +2

      ኧረ ይገርማል የእናት ሆድ ጅጉርጉር ይባላል እውነት ነው

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 9 měsíci +1

      ከነሡ መሥራት አቆመች እኮ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 10 měsíci +52

    ናሂ እናት እኮነው ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤ወንዶቼ እስኪ ተማሩ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 10 měsíci +15

    ናሂ እኮ በጣም ሰው አክባሪ መልካም ሰው ነው ለእንግዳ ነው ያደላው ሚስቱን ተቆጥቶ 🥰

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 10 měsíci +50

    የሴት ልብ ያላት ምርጥ ጓደኛ በጣም ጥሩ ናት ታምራላቹ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 10 měsíci +1

      በቅንነት ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 Před 10 měsíci +17

    ሰወደችሁ እኔም ልክ እንደ ናሂ የሆነ ፍቅርኛ አለኝ የዘልቅልሽ በሉኝ 🎉🎉🎉

  • @aniiabadiinqabaa3544
    @aniiabadiinqabaa3544 Před 10 měsíci +58

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል በስላም አደሪሳችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 10 měsíci +27

    ልጅቶ ስቀብጥ ደስ ስትል❤❤ውብዬ የኔ ደርባባ ❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 10 měsíci +36

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ዝምታ ወርቅ ነዉ ማሂ በጣም ትመችኛለሽ 💝💝💝💝

  • @masart9631
    @masart9631 Před 10 měsíci +10

    ውብዬ አንችን የገለገለሽ አምላክ እኛንም ይያን ብለናል እኛ የመደም ቅመሞች😢አሜን በይልን🙏ደሞ ስታምሩ❤

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 Před 9 měsíci

      Ameeeen

    • @user-rw4of3ky2p
      @user-rw4of3ky2p Před měsícem

      አሚን ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 10 měsíci +9

    ናሄ አንተ የተለየህ ሠውነህ እኛ ለመዳም ቅመሞች እንዳተ የተባረከ የተቀደሠ በል ይሥጠን ፈጣሪ አምላክ

  • @user-tv3yy6sq9w
    @user-tv3yy6sq9w Před 10 měsíci +20

    ወላሂ ልጂቱ ዴስ ስትል❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před 10 měsíci +36

    እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላዕክቱ ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ይሁን

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Před 10 měsíci +16

    እረ ውብየ ምነው ናሂን ተበቀልሽው ይመችሽ

  • @zina5085
    @zina5085 Před 10 měsíci +15

    ምንሽ ነች ግን ውብዬ የምር ተመችታኛለች የምር የቂጣው ፕራንክ ላይ አይቻት እንዴት እንዳሳዘነችኝ ዩቱብ ክፈቱላት ትችላለች ቀልጣፋ ናት የምር❤❤❤

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před 10 měsíci +49

    ቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ሀገራችንን ሰላም አርግልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @emabet5344
      @emabet5344 Před 10 měsíci

      AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 Před 10 měsíci +1

      ሀገሬ መግባት ነው የምፈልገው😢

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Před 10 měsíci

      አይዞሽ እህቴ እኔም ስልችት ነው ያለኝ የአረብ ሀገር ንሮ ግን ምን ላድርግ ሀሳቢ አልሞላ አለኝ 😢

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Před 10 měsíci +47

    ናሁም የምርም ከልብህ ሰዉ ነህ

    • @wehu4639
      @wehu4639 Před 10 měsíci

      አወ ወላሂ ማሻአላሂ❤❤❤❤

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 Před 9 měsíci +7

    ዋውው ናሂ ለእግዳ ያለው ክብር በጣም ደስ የሚለው❤❤❤

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v Před 10 měsíci +6

    እኔም በጣም ነው መጎብኘት የምፈልገው 🇪🇹👈 ሥመጣ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ውብዬ ካቺጋር ዝምድና ቢኖረኝ በጣም ደሥ ነበር ሚለኝ ❤❤ ከልቤ ነው ማከብራቹ ፍቅር አድነት ለሀገራችን🇪🇹👈

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 10 měsíci +15

    ወይኔ ናሂዬ የኔ ሚስኪን መልካም ሠዉ የሠዉ ያለዉ ክብረ👍👍👍❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 10 měsíci

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 10 měsíci +3

    ይችን ልጂ ቲክቶክ ላይ በጣም ነው የምወዳት ምርጥ ጥምረት ማለቴ ውብየም ቅድስትዬ ጸባያችሁ ማለቴ እርጋታችሁን በጣም ነው የምወደው ነሒደግሞ ጭዋ ያሳደገው ምርጥ ልጂ ነው እና እኔም ሀገሬ ስገባ አርባ ምጭ ከናተጋ መምጣት እፈልጋለሁ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ። ባባዬንም ሳሙልኝ😘😘😘

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 10 měsíci +5

    ናህ እንግዳ የቤተሠብህ ያለህ ክብር ጌታ ኢየሱስ በእጥፍ ይጨምርልህ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před 10 měsíci +12

    ናሒዩ የኔ ደግ ስወድልክ ከልብ ሰው ነህ🎉🎉

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Před 10 měsíci +19

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በዓል
    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ አገራችን ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን ወልዴ ሚካኤል እህተ እየሱስ ቅድስትዬ የልጄ ሞክሼ እንኳን በደህና መጣቹልኝ ሰለአየዋቹ ደስ ብሎኛል ዉዶቼ❤❤❤

    • @TibebMedia-ui4ql
      @TibebMedia-ui4ql Před 10 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አግዕዛዬ

  • @user-xv2ry7vp6d
    @user-xv2ry7vp6d Před 10 měsíci +5

    😂😂😂😂😂ወላሂ ስታምር ደሞ እንደ ውብዬ ቀለል ያለች አቦ ይመቻቹ

  • @veefad4514
    @veefad4514 Před 10 měsíci +11

    ወይኔ የኔ ቀጫጫ ጥሩ ተዉነሻል😁😁 ናሂ ግን አሳዘነኝ የምር ተጨነቀ

  • @seadltube2433
    @seadltube2433 Před 10 měsíci +10

    ክክክ ናሂኮ ምርጥ ሰው ነው

  • @Surakoyoabunearegawi
    @Surakoyoabunearegawi Před 10 měsíci +10

    እንኳን ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን❤ዋዉ ብቃታቹን ሳላደንቅ አላልፍም😅😅😅😅😅ወይኔ ሆዴ እናንተ አያልቅባቹ❤አርፍ ፕራንክ ነዉ

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v Před 2 měsíci

    የእውነት ናሆም በጣም ትለያለህ ብዙ ጥዶች አሉ የናተ በጣም ደሰይላል የምሰሩትሁሉ ያሰተምራል ውብየም ናሆምን ሰለሰጠሺ ፈጣሪሺን ሁሌም አመሰግኒ❤❤❤❤

  • @gdan4838
    @gdan4838 Před 9 měsíci +2

    ናሂ መልካም ሰው ነህ ወላሂ ለሰው ልጂ ያለህ ክብር ❤❤❤❤😊😊😊

  • @mma741
    @mma741 Před 10 měsíci +10

    እሰቲ የዛመኑ ወንዶቺ ካ ናሂ ታማሩ ናሂ ሰለማቹሁ ይብዛልንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před 10 měsíci +26

    ዛሬ ቅድስ ሚካኤል ነው ሁላችን ይጠበቅባ ባላችሁበት ❤❤❤❤

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Před 10 měsíci +8

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ እና አመታዊ የቅዱሳን በዓላት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያርግልን አሜን፫

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse Před 9 měsíci

    ይህ ናጋር ጠሩ አይደለም አትህቶቼ ትልቅ ፋታና ነው ዛሬ አይታውካችውም 😔ባትዳርቹ ለይ ፋታና አትምጭ 😢

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Před 10 měsíci +5

    ናሒ ጎበዝ እንግዳን ማክበር የእምነት አካል ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz Před 10 měsíci +2

    ሚስኪን ናሂ በጣም ጡሩ ሰዉ ነዉ ዋዉዉዉ የለያል ፈጣሪ አይለያቹህ አሜን3

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm Před 10 měsíci +10

    ናሃሙየ እግዳ አክባር ነህ ውዴ ቀጥልበት ❤

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Před 10 měsíci +3

    በትዳር ላይ እንደዚህ አይነት prank ቢቀር ይሻላል

  • @user-ry8fx8vp7y
    @user-ry8fx8vp7y Před 10 měsíci +6

    አይ ውብዬ ናሂ ግን ትእግስቱ እንኮአን አደረሳችሁ ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤

  • @etheth9843
    @etheth9843 Před 10 měsíci +6

    ውብዬ እንዲህ ያለ ነገር ደስ አይልም ተይ ትዳርሽን

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před 10 měsíci +3

    አይ ናሂ የኔ እናት የእውነት የሰው ሰው ነህ 😂😂😂😂 ውቤ እና ኪድ የጠነሰሱልክን ጥንስስ በእርጋታፈታካት 😂😂😂😂 ውይይይይይ አቤት ማርያምን ምን ያክል እደጨነቀኝ እኔ በርቀት ኪድየ የኔ ውድ ውቤየ የኔ ውድ እህቶቼ የምወዳችሁ ❤❤❤

  • @user-jy1pq6xo2z
    @user-jy1pq6xo2z Před 10 měsíci +1

    እንዴ ናሆም ሰው አክባሪ youtuber አላየዉም ማርያምን

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 10 měsíci +2

    ወይኔ ናሂ ሰው አክባሪ በእውነት ልቦናህን እግዚአብሔር ያይለውጠው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jf6lu4md8p
    @user-jf6lu4md8p Před 10 měsíci +6

    😂😂😂😂በሳቅ ሞትሁ የናሂ ጠቀሳ ተመቸኝ

  • @user-rk5rn7vv5s
    @user-rk5rn7vv5s Před 10 měsíci +2

    ግን ይሄነገር ትምህርትም ሰጭነው ገናለገና እግድነትነው የመጡት ተብሎ የማይሆነገር እየሰሩ እየታየ ባህሪቸውነው ይሄ ትክክል አይደለም እደዚ አይነትነገር ለወደፊት ቢጋጥምኳ ሚስትህን ሳይሆን ከሀቁጋ ነውመሆንጭራሽ ለምተቆጣሻት ብለህ ሚስትህን ከልጅቷ ወይም ከቀበጤዋጎን መቆም ትክክል አይደለም በርግጥይሄ ፕራክነው ስለዚህ ደሞ የሆነስተት ስታዩ ውብየም ሁኒ ባልዮው ከግዶቹፊት ሳይሆን ከጓዳችሁ ገብታችሁ መወያየትጅ ከዛው ከግዳውፊት ጭራሽ ለስተተኛው አብረህ እግዳነው ብለህ ሚስትህን አደለም መማታት ይሄ እደውም ስተተኛውን የልብልብ እደመስጠትነው ሚሆነው ብቻ እደተመልካች የመሰለኝነው ደህናሁኑ

  • @kasayituderso5947
    @kasayituderso5947 Před 4 měsíci

    እኔ አርባምንጭ ነኝ ውብዬ ግን አንቺን በአካል ማግኝት በጣም አፈልጋለሁ በጣም ነው የምወድሽ ማርያምን

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před 10 měsíci +5

    ዎብዬ ቦሀላ ይቆጭሻል 😂😂🥱🥱

    • @zk3815
      @zk3815 Před 10 měsíci

      😂😂

  • @user-sy3xf6ym9q
    @user-sy3xf6ym9q Před 10 měsíci +8

    አቤት ቶንኮላችሁ ናህን ላማስባድ ነው ባርቱ😅❤

  • @samiragenber9749
    @samiragenber9749 Před 10 měsíci +2

    ናሂየሰው ልክ ለሰው ያለው ክብር ❤❤❤❤❤❤

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 9 měsíci +3

    ❤❤የማዳም ስራ አላልቅ አለኝ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ❤❤❤❤

  • @mekuriayeshi2305
    @mekuriayeshi2305 Před 10 měsíci +1

    ከልብህ ጨዋ የሆንክ ልጅ ተባረክ

  • @user-pk6qz1gh9m
    @user-pk6qz1gh9m Před 10 měsíci +10

    አየ ናሁም ምስኪን እኮነው ኢትዮጵያ እኮ ደስ ይሚለኝ ነገር የእግዳ አከባበራችን

  • @user-xc9qf9sz4z
    @user-xc9qf9sz4z Před 10 měsíci +7

    ናሂ ሰው አክባሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 10 měsíci +2

    ባአንድ አፍ ውብዬ እንመጣለን ወደ አገርቤት ስንመጣ

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Před 10 měsíci +2

    ሚስኪን እሱ ስብእናው ማሻአሏህ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 10 měsíci +11

    እኳን ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳቹህ

  • @tgtg-om5dh
    @tgtg-om5dh Před 9 měsíci +1

    ናሂ ምርጥ ሰዉ ማርያምን🎉❤

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 Před 10 měsíci +17

    ናሂ በፍጠረክ አምላክ ስልክክንአስቀምጥልን እፍልግካለሁ እንደው በማርያም በልጅክ ብየካለሁእንዳታልፍኝ

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 Před 10 měsíci +10

    እንኳን ለሊቀ መላክት ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳቹህ ❤❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 10 měsíci

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @weloyewa1
    @weloyewa1 Před 10 měsíci +1

    ወይኔ ናሂ ደግነት❤እግዚአብሔር ይጨምርልክ ወንድሜዋ🙏

  • @user-kv9bs9zk5f
    @user-kv9bs9zk5f Před 10 měsíci +1

    ናሂ ምስኪን ወንድሜ ሠላማችሁን ያብዛው

  • @user-ce4vf6vm9j
    @user-ce4vf6vm9j Před 10 měsíci +5

    ዉብየእኔሰመጣ ተቀበየኛለሸ የኔቆጆሰውድሸ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤ የኔ ቆንጆ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ በጣም ነው የምወድስ የኔ ባለማህተብ❤

  • @user-js1vb8rg4y
    @user-js1vb8rg4y Před 5 měsíci

    🎉የኔ አባት ሺ አመቱ ኑርልን አባቴ ዋዉ ጡሩ ሰዉ ነህ ወላሂ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci

    አሥነቃች ግን በዚህ መልኩ አልነበረም ናሂይነቃል ብራክ እደጠነሠሡ ለማንኛዉም ታምራላችሁ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před 10 měsíci +4

    ደስ ስትሉ ውቦች ምርጥ ጋደኛሞች ናቹ ደሞ ሰብስክራይ አርጌሻለው ቆጆ

  • @duey2368
    @duey2368 Před 10 měsíci +1

    የኔ ቀጭጭ ስወድሽ ዉብዬ&ናሆም እወዳችሁዋለሁ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 10 měsíci +4

    ውብዬ በትዳሯ አትደራደርም አርፈሽ ተቀመጭ

  • @user-vc9nv8nc2i
    @user-vc9nv8nc2i Před 10 měsíci +7

    ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰ደሞ በሳቅ 🤣🤣

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 10 měsíci +1

      በቅንነት ደምሪኝ ማርዋ

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 Před 10 měsíci +1

    ውብዬ ግን ባል ሳይሆን መላክ ነው ያገባሽው ዋውውውውው

  • @ser-ml3ju5dd3x
    @ser-ml3ju5dd3x Před 9 měsíci +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ጥሩ ድራማ ነው ውብዬ👌

  • @emameyyohanes4043
    @emameyyohanes4043 Před 10 měsíci +4

    ናሂየ ሰውአክባሪነትህ ዋወ❤❤❤

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 10 měsíci +2

    መልካምነትህን ሣላደቅ አላልፈም ሁሌየም ❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 Před 10 měsíci +2

    Mashlah mashelaa natii obosa qabesaa nama wlh kabaja naafi qaabaluu siifi haa dabalamuu❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim Před 10 měsíci +8

    ናሆም
    ከልብህ ሠው ነህ ክበርልን

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 10 měsíci +1

    Nahom betam gobez sirati yalehi egida akibari nehi❤❤❤❤

  • @user-yt1fi9qw8j
    @user-yt1fi9qw8j Před 9 měsíci

    አሁን አር ባምንጭ ናችሁ ይገርማል ከጎኝ ያላችሁ ነው ሚመስለኝ 😢

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s Před 10 měsíci

    ናሔዬ ፈጣሪ ይጨምርልሕ አሳዳጊሕ ይደጉ ተባረክ ወድምዋ እዳተ ያሉ ወዶች ያብዛልን❤❤❤

  • @fary6042
    @fary6042 Před 10 měsíci +5

    ታድለሽ ሀገርሽ ገባሽ እኛስ መቸይሆ😢😢

  • @teybanuriya6170
    @teybanuriya6170 Před 10 měsíci +1

    ምርጥ ባል

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 10 měsíci +2

    ናሁ ሰዉ አክባሪ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AskalDejene
    @AskalDejene Před 10 měsíci +1

    ዉቤ እራሷ ባመጣችዉ ፕራንክ ተጨረጨረች😂😂😂😂ቅድስት አንጀቴን አርሰሽዋል ❤❤❤❤

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g Před 10 měsíci +2

    ናሂ ገገማ የፈለገ ነገር ቢሆን በስዋ ፊት ሚስትክን መምታት ቀርቶ መቆጣት የለብክም ለሚስትክ ቦታ ይኑርክ

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před 10 měsíci

      አረ ባክሽ ሊለው ቢሁን ዘሉ አገቱን ነበር ሚላት እዲውም ታገሽ ነው

  • @user-ei7hi8ek1e
    @user-ei7hi8ek1e Před 10 měsíci +1

    አረወዳቴ ጂላችሁን ፈልጉ እደዝህእየሆነች አልነቃም ነማለትነዉ እኛየመዳምቅመሞች አዉቆባላወቀእያለፍናችሁመሆኑን አዘጉ

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f Před 10 měsíci +5

    ወይኔ ናሂ አሳዘነኝ ተሳቀቀኮ😢 እናንተግን ተንኮለኞች😂😂😂

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 10 měsíci

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @fuziyaademseid
    @fuziyaademseid Před 10 měsíci +3

    አይ ውብዬ ስወድሽ እኮ ከምር

  • @Bzunesh-dd5gu
    @Bzunesh-dd5gu Před 10 měsíci

    ውብዬ በጣም ነው የምወዳችሁ እ/ር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምከታተላችሁ!!!

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 Před 9 měsíci

    ውይ ውብዬ ተኮል አያልቅብሺ😂😂😂😂ናሂ የኔ ጫዋ ወድም ጎበዝ❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před 10 měsíci +3

    ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳቸው ምርጦች

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 10 měsíci +3

    ሰላማችሁ ይብዛ የኔዉዶች❤❤
    ኧረስደትገናከመጀመሬ አስጠላኝ😢

    • @saraj4873
      @saraj4873 Před 10 měsíci

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤

  • @umsufyan1348
    @umsufyan1348 Před 10 měsíci

    ናሂ ዬ ወላሂ በጣም ምጥነክ አላ ጥሩቦታ ያድርሥክ ሄለን ምን አለበት ካተብትማር ናሂ የኔማራኪ አላ ይጠብቅህ