ፋዘር ፊት ከውብዬ ጋር ተጣልተን ያልጠበቅነው ገጠመን በእንባ ጨረስነው😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #nahitube #couples #ethiopia

Komentáře • 1,6K

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 8 měsíci +652

    በዚህ ቢዲዮ አባታችን እንዳስከፋችሁ ለገና ሙሉ የሀበሻ ልብስ አልብሷቸው ካሳ ናሂ ማርያምን በጣም ነው ያሳዘኑኝ ሲያለቅሱ ስጦታ ይሰጣቸው ለናሂ አባት ለገና የሚል Like አድርጉኝ ❤❤❤

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 Před 8 měsíci +6

      እውነት ነው

    • @tube2341
      @tube2341 Před 8 měsíci +9

      አሟቸው እንዲህ ያለ ፕራንክ ቢቀርሥ ቲሽ

    • @NanyTadese-wu4ek
      @NanyTadese-wu4ek Před 8 měsíci +5

      ይገዛላቸው የኔ አባት

    • @alemabera3458
      @alemabera3458 Před 8 měsíci +10

      ስጦታ ብቻ ሳይሆን እግራቸው ላይ ተደፍተው ይቅርታም ይጠይቁ የአባት እንባ ጠብ አይልም ከአንጀታቸው ነው ያዘኑት አባብዬ የእኔ እንባ ይርገፍ

    • @user-dc4uu5kh5z
      @user-dc4uu5kh5z Před 8 měsíci +3

      አወ

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 Před 8 měsíci +35

    የኔ አባት 😢😢😢 ለገና ይካሰዋቸው ሙሉ ልብሰ የምትሉ 👍

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 8 měsíci +190

    የኔ አባት በናታቹ አባታቹን እንዲህ በሚያስጨንቅ ኘራክ አታድርጓቸው ለጤናቸው ስትሉ ለእንባቸው ብላቹ የሚያስደስት ስጦታ ይሠጣቸው አባት እናት ለዘላለም ይኑሩ

    • @user-zg5qk4nn1m
      @user-zg5qk4nn1m Před 8 měsíci +3

      ትክክል አባት እና እህት ለዘላለም ይኑሩ ካነነሱ ህይወት ።ከቱናት❤❤❤❤❤❤

    • @avvzavvz
      @avvzavvz Před 8 měsíci +1

      😭😭

  • @roseelias6098
    @roseelias6098 Před 8 měsíci +31

    በሉ ስጦታ ገዝታችሁ ይቅርታ ጠይቁ በውነት እግዚአብሔር ይማሮት የኔ አባት😢

  • @nabuta
    @nabuta Před 8 měsíci +87

    ሙሉ ልብስ አልብሳቹው ይቅርታ ባትሉ አባታችንን. የአገር ዋርካ ናቻው በአባቶቻችን ፀሎት ነው ያለነው ይቅርታ ጠይቁቆቻው ማርያምን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-gt2bx5pm4k
    @user-gt2bx5pm4k Před 8 měsíci +5

    ሲጀ መር ቪዲዮውን መልቀቅ አልነበረባችሁም የሳቸው እንባ ከባድ ነው የምር በጣም ነው ይሳዘኑኝ ከአባባ ጋር ፓራንክ ይቅርባቸው እሳቸው የራሳቸውን ጤና ይጠብቁ ፍጣሪ ጨርሶ ይማራቸዉ የሚይስ ደስታቸውን ስጦታ ሰታችሁ ለገና ሲደስቱ ሲስቁ ማየት የሚፈልግ በላይክ❤❤❤

  • @hayamuhammad9537
    @hayamuhammad9537 Před 8 měsíci +114

    የኔ አባት ማን አላት አሉ እደዚህ አይነት አማች ይሰጠን ለሁላችንም 🥺🥺🥺🥰🥰🥰

    • @tejitukesks7951
      @tejitukesks7951 Před 8 měsíci

      እኔ ካልተመቻት ትሂድ ይላል እጅ ማን አላት በጭራሽ አይሉም ለልጃቸው ነው ሚወግኑት

    • @fhjfdhdh-wz4pv
      @fhjfdhdh-wz4pv Před 8 měsíci

      አሚን ወላሂ😢❤

    • @hayat8927Subscribe
      @hayat8927Subscribe Před 8 měsíci

      አሚን በአሁኑ ሰአት እንደዚህ የሚያስብ የለም ❤❤

    • @user-cd5kv4rj3n
      @user-cd5kv4rj3n Před 8 měsíci

    • @zeibebaseid2860
      @zeibebaseid2860 Před 8 měsíci

      አላህ ጤናህንይስጥህ የኔአባት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 8 měsíci +20

    አባታችን አታስለቅሱ😢😢😢ለማይረባ ገዘብ😢😢 ፈጣሪ ይማራነው አባታችሁ❤❤😢😢ትምህረት አለው።

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Před 8 měsíci +65

    አባታችን በእውነት ምርጥ አባት የራማወ መላክ ቅዱሰ ገብርኤል የፈወሰት እንኳንም ለቅዱሰ ገብርኤል አመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 8 měsíci +10

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን

    • @eexx3730
      @eexx3730 Před 8 měsíci

      አሚን ያርበ

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 Před 8 měsíci +95

    እስኪ እንደኔ አባቱን እሚወዲ አባቴን በጣም ነዉ እምወደዉ አላህ አፉያ ያርጋቸዉ ያረብ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 8 měsíci

      ደምሪኝ ማርዋ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 8 měsíci +1

      በጣም እኔም በጣም ነው እምወደው ግን ይች ክፉ እጀራናት እያስከፋችኝ አለሁ ቢሆንም ግን አባቴን ነው እምወደው

    • @zsaeid212
      @zsaeid212 Před 8 měsíci

      እኔም አባቴን በጣም እወደዋለሁ

    • @emuhekimayoutub9800
      @emuhekimayoutub9800 Před 8 měsíci

      @@zainabazainaba1936 አይዞን ማማየ

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad Před 8 měsíci

      እኔም አባቴን በጣምነው የምወደው❤❤❤❤❤አባቴ ነፍ አመትኑርልኝ

  • @kaley8200
    @kaley8200 Před 8 měsíci +13

    የኔ አባት ደስ ሲሉ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏 በጣም ነው ያሳዘኑኝ ስያልቅሱ 😢😢😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +26

    አቤት ግን የናሂ እናትና አባት ምን አይነት የተባረኩ ናቸው ❤❤❤❤ውብዬ እድለኛ ነሽኮ ለኔም እንዲህ ያለ አማች ይስጠኝ አሜን በሉልኝ እስኪ ሴቶችዬ😊

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg Před 8 měsíci +12

    😢 አረ ተው የታመመን ሰው አታስጨንቁ አባታችን አላህ ያሽርሁ ❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 8 měsíci +107

    ሲያሳዝኑ የኔ አባት😢😢😢ነገ ቅዱስ ገብርኤል ነው ቅዱስ ገብርኤል ይማሮት አባታችን 🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማሮት የኔ አባት ሲያሳዝኑ

    • @meshalalanzi1879
      @meshalalanzi1879 Před 8 měsíci +1

      አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu Před 8 měsíci +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 Před 8 měsíci

      ቅዱስገብርኤልአያድንም
      ልኡልእግዛብሔርይማራቹ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 8 měsíci +6

    የአመቱ ምርጥ አባት የኔ እናት እግዚአብሔር ይማሮት !!!

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +49

    ያ መከረኛ ፕራንክ ብላቹ Aጭ ናሂ ፋዘርን ሌላ ጊዜ በዚህ አይነት አይዲያ አትምጡ የኔ አባት😢 ጨርሶ ይማሮት❤❤❤

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 Před 8 měsíci +1

      በጣም የዩቱብ ብር ናላቸውን አዞረው እኮ ልብ ይስጠው

    • @SiraalemGebeyehu
      @SiraalemGebeyehu Před 8 měsíci +1

      በትክክል

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c Před 8 měsíci +14

    የአመቱ ምርጥ አባት የኔ እናት እግዚአብሔር ይማሮት 😢😢😢😢

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy6215 Před 8 měsíci +18

    Garu bayyen siin jaladha abba keessan oso dhukkubbu wani akkasi irati hin hojetin maloo😭😭😭😭

  • @RahmaRahma-qq8sg
    @RahmaRahma-qq8sg Před 8 měsíci +6

    😭😭😭😭😭ወላሂ ሀራም አለይኩም እድህ አይነት ስራ አይገባም ❤❤❤❤❤❤እረጁም እድሜ ይስጥላችሁ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 8 měsíci +43

    ብልግና ነው አባታችሁን በዚህ ልክ ማስጨነቅ 😢😢😢😢

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 8 měsíci +2

      ኧረ በአላሕ ባስ ወላጆችን እደት እድሕ ታረጋላችሑ ሳለቅሱ አብሬ አለቀስኩ ዉነት

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 8 měsíci

      ሐራም አላሕ የስራችሑን ይስጣችሑ እናተም ወልዳችሖል የስራችሑን ታገኛላችሑ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 8 měsíci +1

      ደሞ የሳለቅሶ የከብት ለቅሶ ወላጅ ሳለቅስ ልብሽ እደት አስቻለሽ በአላሕ

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 8 měsíci

      😊😮🎉❤😮

    • @fkbf7788
      @fkbf7788 Před 8 měsíci

      ነከብት ለቅሶ ማለት ከብት ያለቅሳል ክክክክ የምር በጣም አሳዝነውኛል አባትየዎ​@@HekmatAhmad-fp2ew

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily6880 Před 8 měsíci +3

    በጣም ነው ልቤን የነኩት🥲የኔ ምርጥ አባት እድሜ ይስጦት🙏ደጉን ምርጡን ስፍስፉን አይቶ ማይጠግበንን የባሌን አባት አስታወሱኝ ኡፍፍፍፍፍ🥲🥰❤️🥰❤️🥰

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před 8 měsíci +39

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም አባቶች

  • @Roza458
    @Roza458 Před 8 měsíci +1

    ውይ በጣም ነው ያስለቀሱኝ ፋዘር እግዚአብሔር ይማሮት የናሆም አባት ምናለ እንደዚህ አይነት ጋብቻ ቢሰጠን ፈጣሪ ❤❤❤

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Před 8 měsíci +45

    የኔ አባት አላህ ያሸራቸው 😢❤❤ውብየ ታድለሸ ከደዚህ አይነት ምርጥ ቤተሰብ መግባትሸ እውነት ቃላት የለኝም ኡፍ የኔ አባት አልቅሰው አሰለቀሱኝ 😢😢❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 Před 8 měsíci +1

    ምናይነት ገገማ ናቹ፡እደዚህ አይነት፡ብራሀክ በዛሀላይ ትልቅ ሰው ነው አማችሽ፡ነው ክብረቢሶች

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 8 měsíci +67

    ውይ የኔ አባት ሲሳዝኑ አታስዝኖቸው 😢❤❤👍ደመሩኝ👍

  • @mestialmayhu990
    @mestialmayhu990 Před 8 měsíci +3

    የእውነት ጥሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር ይማሮት

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman Před 8 měsíci +47

    ወይ የኔ አባቴ እረ ባካችሁ እንደዚህ አይነት አባታችሁን በርከ አታደርጋችው በእግዚአብሔር 😭😭😭❤️❤️👈

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ Před 8 měsíci +2

    ውይ ስለመቤታችን የኔአባት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢እግዚአብሔር ይማራቸው❤❤

  • @alemitumarkos8022
    @alemitumarkos8022 Před 8 měsíci +11

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት😢😢😢😢😢😢 ምን ሆናችሁ ነው እንዴት አባትን ታስለቅሳላችሁ በማርያም በኛ በተመልካች መሀል ይቅርታ ጠይቁ

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Před 8 měsíci +1

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ለብር ብላችሁ በበሽታ የሚሰቃየውን ታስለቅሱታላችሁ በስማም ምን አይነት ፍጡር ናችሁ😢😢😢የኔ አባት እግዚአብሔር ይማራችሁ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 8 měsíci +23

    ኧር ጋሽ ማሙን አታስለቅሱ እፍፍ ምርጥ አባት ምርጥ አማት ዋውውውው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Munthaha-cx7he
    @Munthaha-cx7he Před měsícem

    ወላሂበጣምነውየለቀስኩት.እደዚአይነትአባትይስጠን.ይቅረታጠይቃቸው❤❤❤የኔአባትአፊያቸውንአላህይመልስላቸው

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 8 měsíci +5

    ውሸት እደሆነ እዳትናገሩ ያዝኑባችዃ ማርያምን ውብዬ ግን እድለኛ ለሽ ማርያምን አባት የሆኑ አማት ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 8 měsíci +1

    የኔአባት እደትእዳስልዘኙኝ ወላሂ ፕራክአትሥራ አታሥጫንቁአባታችሁን የኔአባትዋ እድሜይሥጣችሁ ወላሂ ሆደባባ

  • @bait1035
    @bait1035 Před 8 měsíci +11

    አባታችን ቅዱስ ገብርኤል በሽታውን ያሶግድላቹው ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci +1

    😂😂😂 እደናቴ አትናገሪኝ 😂አሁን በጥፊ ልምታሸ አይ እናተ ሁለት ዉቦች❤❤ ፋዘርየ አሳዘኑኝ የኔአባት አላህ አፊያ ያርጋችሁ መካሥ አለባችሁ እናተ ጉዶች ፖራክ ልጅ አይዉጣልህ ዉይይይ ልዩ አባት ጀግና ሴት ያች ሁኔታነዉ ይሄ ሁሉ❤❤❤

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Před 8 měsíci +12

    ጥሩ ትምህርት ነው ለወላጆቻችን ወላሂ አንዳንዱ አሉ ጥርግ ትበል የሚሉ ወላጆች አባትዬ አላህ አፍያክን ይስጥህ የኔ አባት ሳማት ሳማት አሉ እኮ ኡፍፍፍፍ ሳሚው ሳሚው በደብ ሳሚው ኡይይይ😅😢

    • @AdmiringPuffin-jn1ct
      @AdmiringPuffin-jn1ct Před 8 měsíci

      😂😂😢😢

    • @fahedali632
      @fahedali632 Před 8 měsíci +1

      እውነትነው ወላሂየኔ እኳን እነቱነአባቱ ወድሞቹሳይቀሩ ተባብርው ፈታት ፈታት ብለው ተለያየን አልሀምዱሊላህየተሻለ ሂወትአገኝሁ ደሞእኮ አንድልጂወልጀለታለሁ እነስንትመርዝቤተሰብአለ አሁንግን ጥሩደርጃላይ ስደርስ ስሜንእራሱ አቆለምጠውነውየሚጠሩኝ እኔምለልጀስል ሁሉንም ትቸ ለአላህሰላምታ አያቶቹንነ ወድሞቹጋር እደዋወላለሁ እሱጋርግን 3አመት ሁነን አላወራውም

    • @jamalaride7767
      @jamalaride7767 Před 8 měsíci

      @@fahedali632 የኔ ማር አይዞሽ ለልጅሽ ብለሽ አውሪያቸው ልጅሽ ሲያድግልሽ ታሪክሽን ትነግሪዋለሽ አብሽሪ እህት አለሜ

    • @fahedali632
      @fahedali632 Před 8 měsíci

      @@jamalaride7767 እኔምለልጀብየነው

  • @user-yz2yu1cw3p
    @user-yz2yu1cw3p Před 8 měsíci +1

    ውይ በእመብርሃን አልቅሼ ሞትኩኝ የኔ አባት አንጀቴን አንሰፈሰፉት ኡፍፍፍ ይሄንን እንባቸውን ፈጣሪ በጤና አድርጎ በሳቅ ይመልስላቸው ወይኔ እንዲህ አይነት አባቶች ያብዛልን ግን ናሆም ነጭ ልብስ ገስተክ ካሳቸው

  • @ተሼ-tube
    @ተሼ-tube Před 8 měsíci +8

    ወይኔ እውነተኛ አባት ማለት ይህ ነው የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥ 🙏🙏🙏🙏

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 Před 8 měsíci +1

    የኔ አባት በጣም ነው የአሳዘኑኝ አረ ወይኔ እንደዚህ ማድረግ የለባችሁም ነበር ለጤናቸውም አስቡ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +8

    ናሂና ውብዬ ደስስ በሚል ሰፕራይዝ አባታችንን አስደስታቹ አሳዩን በእመቤታችን የኔ እንባ ይፍሰስ ሷሏት ውብዬን ወይኔ የኔ አባት😢❤❤❤ስለሚያማቸው ሌላ ጊዜ እንዲህ ባለ ፕራንክ እሳቸው ጋ አትስሩ በጤነኛ ሰው ይሻላል ለኛ ትምህርትም ከሆነ ስጋወደሙን የተቀባላቹት ለዚህ ነው ወይ ለመቻቻል እንጂ አሉ❤እውነተኛ ፍቅር እውነተኛ ሰው የኔ አባት❤❤

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 8 měsíci +3

    እረ በማርያም አባታችሁን እንደዚህ አታስለቅሱ ናሂ በሚያዝናና ነውጂ በደዚህ አይነት እባካችሁ ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aass7727
    @aass7727 Před 8 měsíci +8

    አባታችንን አታስለቅሱ እኔ አባቱን እሚያስከፋ ሠው በጣም ነው እሚያናድደኝ በተረፈ አባታችንን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናዎትን ይመልስልወት❤❤❤❤❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 8 měsíci +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት እድሜ ከጤና ይስጦት 😢😢😢 ለገና ስጦታ ስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 8 měsíci +26

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን ደስታን አብሳሪው መላክ ክፉውን አርቆ ደስታውን ያብስረን አሜን❤

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před 8 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይስጠን የስዴት ልፋታችንን ይቁጠርልን የኔ እህት ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk Před 8 měsíci +1

      አሜን አንኮን አብሮ አደርሰን 🙏❤️❤️

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 8 měsíci +1

      መጨረሻላይ ፋዘርየ አሰቁኝ በደብ ሳማት አሉ ሳለቅሱ አለቀስኩ እነ አልችልም ሰዉ ሰለቅስ ይከፋኛል አልችልም

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m Před 3 měsíci

    ኡፍፍፍፍ አግዚአብሔር እድመሆትን ያርዝምልን ጌታ ይጣብቃቹ እንዳዚህ አይናት አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 8 měsíci +6

    እስኪ ሰርፕራይዝ አድርጋቸ ው ፋዘርን በማርያም ቀጣይ ተደስተው እንያቸው በማርያም ብዬህ መቼም አታልፈኝም ሲቀጥል ሁለተኛ ፋዘርን ፕራክ እዳታደርጉ በፍፁም እሺ

  • @kerima386
    @kerima386 Před 8 měsíci +1

    ኧሪ ምን ትደነግጣላቹሁ ክፉነቹሁ ወላሂ እኔ በቃኚ እናተን መከታተል ደግም ሰዉ በፕሪክም መኖሪ ያጣደ አሁንሰ ወደ ይቶብ መግበት አሰጠለኚ ልቁነሰ ጡሩ ነገሪ ሰሩ ፕሪክ ለምንም አይጠቅሚም😊

  • @saadam223
    @saadam223 Před 8 měsíci +5

    ፈጣሪ እዲሜ ከጤና ይስጥልህ ደግልብ አላቸዉ አባትህ ጥሩሰዉናቸዉ

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před 8 měsíci +1

    የኔ አባት ስለእመቤታችን 😭😭😭😭😭😭ብለው ተማፀኗት እሆሆሆሆሆሆሆሆ እግዚአብሔር ጤናውትን ይመልስልወ

  • @user-xr5lx4mk1g
    @user-xr5lx4mk1g Před 8 měsíci +7

    የመጀመሪያ ኮሜት ስኮምት አባታቺን በምም ጥሩ ልብ ነው ያላቼው እዳቱ አይነቱን አባቶቺ ያብዛልን ሺአመት ኑሩ አባታቺን❤❤❤❤

  • @esublew16
    @esublew16 Před 8 měsíci +2

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ፈውስ ይላክልወት የደግም ደግ አባት❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 8 měsíci +6

    ወይ የኔ አባት አሳዝነኝ ኧረ ወብየ እና ይቅርባችው አታስዝኖቸው ብዙው ደማ ታማሚ ነው እግዚአብሔር ጤናችው ይስጥው ፈጣሪ❤❤❤😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 8 měsíci +1

    ወይኔ ማርያምን አሰለቀሱኝ ለገና ይገዛላችሁ ቀሚስ 😢😢😢

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Před 8 měsíci +5

    አባት ሲኖር አይታወቅም ጥቅሙ ሲጠፈ ነዉ ዋዋዋእኔ ያዬ ይቀጣ 😢😢አባዬ😭😭

  • @user-ux5zy2to6s
    @user-ux5zy2to6s Před 8 měsíci +1

    ናሂ ከነዚህ ግልጽ ገራገር ቤተሰብ ስለተገኘህ አንተም እደነሱ ነህ አላህ ልብህን አይቀይርብህ ቅን መሆ ን ለራስ ነው ጥቅሙ❤❤❤❤❤ውብዬ ግን በጣም ሀይለኛ ትመሥለኛለች ስገምት😂😂😂

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 8 měsíci +13

    በአባታችን ላይ ያዘናችሁት እስክ 😢❤
    እንዓተ የተመታችሁ 😂❤

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před 8 měsíci

    ስተስጠሉ ተመም አባትን አስለቀሳችሁ😢😢 አባት ስያለቅስ አልወድም😢😢የኔ ደግ አባት ኑርልኝ እናንተ ቆይ ጠብቁኝ ልክ ልክ ነው የምነግራችሁ

  • @ida939
    @ida939 Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይማረዎት አባታችን ሀለተ እኛ እዳይደግማችሁ ይኔ አባት😢❤❤

  • @user-fj3en2zt1h
    @user-fj3en2zt1h Před 8 měsíci

    በናትህ ናኢ አባትህ በህይወት እያለህ ቁምነገር ሰራ አባትህን በርሜል ፀበል ዉሰዳቸዉ

  • @Aste221
    @Aste221 Před 8 měsíci +34

    ናሂ በፈጣሪ በርሜል ፀበል ውሰዳቸው ሰማአቱ ይፈውሳቸዋል 😢

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 Před 8 měsíci +1

    ወይኔ ውብዬ ታድለሽ በማርያም አማች አይደሉም አባት ናቸው ከአባትም በላይ ውይይይይይ ሆዴን በሉኝ ማርያምን መታደልሽ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 8 měsíci +1

    ናሆም አስለቀሳቹት አባታችንን ለዛዉም ተማሚ አሁን ሳያስብ ያስደስተዋል ብላቹ አቅማቹ ዬቻለዉን ሰፕራዝ አድርጋቹሁ አስደስቱት በተረፈ እዎዳቹሃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pr6kz1eh6r
    @user-pr6kz1eh6r Před 8 měsíci +15

    አበቴ ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 Před 8 měsíci +1

    አባታችን እግዚአብሔር ጤናወትን ይመልስለወ😢😢😢😢 ጥሩአባት።የዋህ አባት❤❤❤

  • @dibabshgirma9432
    @dibabshgirma9432 Před 8 měsíci +5

    ትምህርት አዘል ነገር ነው ነገርግን አባትህ በጣም አዘዘኑኝ ጉልበታቸው ላይ ወድቀቹሁ ይቅርታ ጠይቁ ከዳግ ጭምር😊😊😊😊

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 8 měsíci

    ግፈኞች ናችሁ አባትን ፕራንክ አይደብርም፣አማት ብሎ ዝም ናቸው እድሜ ይስጣቸው ኡፍ እንደት እንዳለቀስኩ

  • @የባናቤተሰቦች
    @የባናቤተሰቦች Před 8 měsíci +5

    ለኛ ለማዳም ቅመሞች እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ያስጠብቀን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን 🙏🙏

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 8 měsíci

    የእኔ አባት❤ እረ እናንተ ግፍኜች ናችሁ😢 እኒህ ምስጊን አባት ታስለቅሳላችሁ እናንተ የራሳችሁ ጉዳይ ግን እነዚህ የዋህና ደግ እናትና አባት ተዋችዉ? አባታችን ጌታ እግዚአብሔር አምላክ የምህረት የፈዉስ እጆቿን ይላክለወት ይማርወት አይዞወት💔🙏 ይቅርታ ግን ካሜራ ዉስጥ ባታስገቧችዉ?

  • @user-gq2vr8jx4h
    @user-gq2vr8jx4h Před 8 měsíci +31

    ህመሙ እራሱ ጭንቀት ነው እኳን እደዚህ አይነት እደዛሬ አልቅሸ አላዉቅም አባቴን አስታወሰኝ 😢😢😢😢😢

    • @hayat8927Subscribe
      @hayat8927Subscribe Před 8 měsíci

      በትክክል

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před 8 měsíci

      በጣም በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ እንዲህ አይነት ነገር ከታመመ ሰዉ ጋር መቀለድ ማሰደንገጥ ተገቢ አይደለም በዚህ ጭንቀት አንድ ነገር ቢፈጠር ይቆጫችኋል

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 Před 8 měsíci +5

    አባት ሲያለቅስ ማየት ያማል ውቤ በፈፁም የምር ሼ ነው 😭😭😭

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 8 měsíci +14

    እፍፍፍ የኔአባት የነገዉ ቅዱስ ገብርኤል ይማርወት😢😢😢

  • @kasu-hl1hf
    @kasu-hl1hf Před 8 měsíci +1

    Yene abat😢💔💔 geta eyesu bemihret eju yidasisot

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 8 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይማርዎት አባታችን🙏❤❤❤❤

  • @user-lq1zs3uo8h
    @user-lq1zs3uo8h Před 8 měsíci +1

    Min ayinnat abbat nachewu uuuufffff edmena tena yestot yane abbat 😢😢😢 inategin 😮😮😮😮😢😢😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 8 měsíci +7

    ኡፍፍፍፍ አባታችን ፀብል ዉስዱት 😢, ይህ ክፉ መንፈስ ነው. በፀበል እና በጸሎት,በስግደት በርቱ,ኤባካችሁ ይድናል. እግዚአብሔር ይማር 😢

  • @Genzeb123
    @Genzeb123 Před 4 měsíci

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ይደብራል አያዛዝናቹህም ፈጣሪ ይማረህ የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Před 8 měsíci +5

    ሰላም ውድ .ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እኛንም አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን Addis Family እንባላለን 🙏🙏

  • @temirtemirmuhammed-lc2wl
    @temirtemirmuhammed-lc2wl Před 8 měsíci

    አልወደድኩትም አዝኝባቸኋለሁ እንዴ ቀልድ የአባትን እምባ ማፍሠስ ኧሯ ያሥጠላል

  • @user-vp7qf2wz7i
    @user-vp7qf2wz7i Před 8 měsíci +4

    አረ አበተቹ ክብር ይኖረቹ ሀይይይ😢😢😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 8 měsíci +1

    በእናታችሁ አታስለቅሳቸው እመማቸው መቼ አነሳቸው ጀርባቸው ላይ ትልቅ ትራስ አርጉላቸው ደግ አባት አስለቀሱኝ❤❤❤❤❤

  • @nnsnssjhdhdjs8393
    @nnsnssjhdhdjs8393 Před 8 měsíci +5

    እዉነትፋዘርን ሳያቸዉ አለቅሳለሁ አባቴን በጣም ነዉ የምወደዉ እረጅም እድሜ ለባቶቻችን

  • @Meri-j8w
    @Meri-j8w Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይማሮት የኔ አባት በጣም አሳዝኑኝ ❤❤❤

  • @yaracell969
    @yaracell969 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን የኔ እንባ ይፍሰስ😢😢😢

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Před 8 měsíci

    ወላሒ ዉበየና ናሒ በተም ተናዲጀባቺሗለሑ እደት አባየን ታሥለቅሣላቺሑ የቅርታ ጠይቁ የምር ጨባትሕ በጣም ነዉ የሚያሣዝነዉ በጣም ይቀሸርታ ጠይቁ

  • @user-dt5pv5xq1d
    @user-dt5pv5xq1d Před 8 měsíci +1

    ዊ ናሆም የስራቹን ይስጣቹ ህመሙ ያስከፍቸው ሳያንስ ሌላ ክፍት አረተው የኔአባት አላህ ጨርሶ ይማራቹ የኔአባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 Před 8 měsíci

    ምን ልበላችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ የናተ ፕራክ ገደል ይግባ እንዴት አባታችንን በዚህ ደረጃ ታስለቅሳላችሁ እኔ መቋቋም አቃተኝ

  • @veefad4514
    @veefad4514 Před 8 měsíci +1

    ባስለቀሱበት ፋንታ ለናሂ አባት ለበአል በግ ይግዛ የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሠስ😢

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 8 měsíci

    እግዚኦ ፖራክ ልታደርጉ ቆይታችሁ ነው ???😓😓😓😓እግዚአብሔር ይፈውሰው አባታችሁን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 8 měsíci

    በጣም: ያሰጠላል: ያደረጋችሁት: ምትቀልድትን: እወቁ: እሺ: እሳቸዉ: መጨናነቅ: የለባቸዉም: አባቴን: በጣም: ሰለምወደዉ: ልክ: የኔን: አባት: እንዴት: ዉሰጤን: እንደነኩት

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 8 měsíci

    የኔ አባት እዲሜዎን ያርዝምልን😢🙏ማርያምን ማንም የለኝም ብለ ነው ስትል 😭😭😭የኔ እባ ይፍሰስ😢

  • @LubabaLubaba-do7qg
    @LubabaLubaba-do7qg Před 8 měsíci

    የኔአባትእፍአጀቲንበላዉ ምንአለበትእደዚህአየነት ቡሁኑየኔአማቶቺ❤❤❤❤

  • @user-xs5qo7cq4c
    @user-xs5qo7cq4c Před 2 měsíci

    አበታችን እግዚአብሔር ፈፂሞ ይፈዉሰቻው እኔንም አስለቀሱን ዬኔ ደግ አበት እበከቹሁ እንደዝህ ልብ የምስብር ፕራንክ በተደርጉ ጥሩ ነው የሆኔ ነገር ገዝታቹሁ ይቅርታ ጠይቁ

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 8 měsíci

    ሀራም አለይኩም ውብየ እና ናሂ ለምን ታስለቅሳላችሁ አባባን በሉ ስርፖራይዝ አርጓቸው

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v Před 9 dny

    የኔአባት ፈጣሪ ይማርወት እንዴት እንዳስለቀሱኝ

  • @kamelunited
    @kamelunited Před 8 měsíci

    ወኔ የኔ ማልቀስ ምን ኢሉታል አባትዬ እድሜ ኢስጥልን አጀቴ በሉኝ

  • @מנטגבושגבטיה
    @מנטגבושגבטיה Před 8 měsíci

    በእውነት ይቅር ይበላችሁ የህን ፕራካቸሁን የምሰሩበትን ጊዜ ደስ የሚል ጭዋታ ብትጫወቱ ደስ አይልም የታመመ ሰው እንደዚህ አድርጋችሁ ምታስለቅሱ በጣም ያሳዝናል የኔ አባት ሲያሳዝኑ

  • @ZeynabaHusen-hc4cj
    @ZeynabaHusen-hc4cj Před 8 měsíci

    ናሆሜ አባትሕን አላሕ ይማርልሕ ካሳቸው በሚያስደስታቸው ነገር አስደስታቸው