ለባሌ ቤት ያዘጋጀሁት ጣፋጭ ኬክ! |ከእነ አዘገጃጀቱ| how to make carrot cake?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #eregnaye #wube&nahi
    main channel
    • የሰርግ ልብሴን መረጥኩ!| FINDI...
    how to make carrot cake?|chocolate cake softcake
    ቤት ዉስጥ በቀላሉ ያዘጋጀሁት የካሮት ኬኬ
    የተጠቀምኳቸዉ ዉህዶች
    1 አራት ካሮት
    2 ስድስት እንቁላል
    3 የዉሀ ብርጩቆ 1/2 ወተት
    4 አንድ ኩባያ ዘይት
    5 4ኩባያ ፉርኖ ድቄት
    6 3 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓዉደር
    7 አንድ ኩባያ ስኳር
    seifuonebs donkeytube nahitube ድንቅልጆች ኢትዮጵያ howto onlinemoney softcake carrotcake

Komentáře • 683

  • @wubenahi
    @wubenahi  Před 2 lety +177

    ቤት ዉስጥ በቀላሉ ያዘጋጀሁት የካሮት ኬኬ
    የተጠቀምኳቸዉ ዉህዶች
    1 አራት ካሮት
    2 ስድስት እንቁላል
    3 የዉሀ ብርጩቆ 1/2 ወተት
    4 አንድ ኩባያ ዘይት
    5 4ኩባያ ፉርኖ ድቄት
    6 3 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓዉደር
    7 አንድ ኩባያ ስኳር
    ዋናዉ ቻናላችን
    czcams.com/video/QJs9wXhZFAU/video.html

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 Před 2 lety +262

    ያምራል ውብየ አድ ነገረ ልምከረሺ ይቅረታ ከተመልካት ፊት አሥሬ ፀጉረሺን አትኪ

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety +2

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን

    • @musadedgeba9600
      @musadedgeba9600 Před 2 lety +2

      Menew felabate meselgn er negrelegn kulatame negr ena degemo bezemna alewdem asera menakate wey regem ayedle kechera

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety +23

      ክትመለካችፊት።ባይሁንም።ኩሸናሲገባ።ፀጉርማሰርገደንው

    • @user-ih9gg2wt8f
      @user-ih9gg2wt8f Před 2 lety +18

      ታምራለች ብትነካው ችግር የለውም ምግብ እየሠራች ካልሆነ ምንችግር አለው ቅናታም ሁላ

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w Před 2 lety +8

      ትክልል ሴጀመረ እዝህብ ብቻ ሳይሆን እኩሺና ሴገባ ሻረብ ማስረ አለብን

  • @tigist1217
    @tigist1217 Před 2 lety +49

    እድሜ ለአርብ ሀገር ሞያ አስተምሮናል ምን ሞያ ብቻ ሂወታችንም ቀይሮታል ምንም ብንደክም

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety +1

      የኔውድ በቅንነት ደምሪኘ

    • @user-mz4yk8ky4g
      @user-mz4yk8ky4g Před 2 lety +2

      እዉነት ነዉ አመስጋኝ ሰዉ ደስ ይለኛል ተባረኪ✅❤❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

    • @zayibaatube2547
      @zayibaatube2547 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰በትክክል

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před 2 lety +50

    እንቁላሉን መጀመርያ በሌላ እቃ ብትሰብሪው ጥሩ ነው ምን አልባት የእንቁላሉ ቅርፌድ ተሰብሮ አብሮ ሊገባ ስለሚችል.

  • @zeuwdegirma6722
    @zeuwdegirma6722 Před 2 lety +44

    አሑን ጀግና እንደዘዚሕ ያሉትን ሙያዎች ብታሥተምሪን አሪፍነው ይሔ ፕራንክ እያላችሑ የምትመነቃቀሩበት ተገቢ አደለም

  • @birta1179
    @birta1179 Před 2 lety +9

    በናትሽ ፀጉርሽን አትንኪ እየሰራሽ ሲሆን ስትሰሪ በእሻሽ እስር አድርጊው እሽ ውብየ እና ኬኩ ቆንጆ ነው

  • @hanah6075
    @hanah6075 Před rokem +9

    ቫኔሊያ ብታደርጊ ጥሩ ነው ለእንቁላሉ ሽታ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 2 lety +9

    ሴቶችየ ከአረባ አገር ስትገቡ ነብሳ ያለው ነገር ይዛችሁ ግቡ ይጠቅማቾወል እንዳኔ ኪሳራ አትሁኑ ሶስት በርሜል ሙሉ ቡቱቱ ብቻ ላኩት
    ልክ እንዳ ዉብዬ ቢልጥ ሁኑ ቆንጆማሺንነው ዉቤ 🥰🥰

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s Před 2 lety +47

    ሙያ ሲለካ በማዳም ቅመምነወለካ የማዳምቅመምን ያገባኮ እናቱ የመረቀቺዉናት ወብየ ሙያa

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety +1

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ

    • @tiruneshseboka6764
      @tiruneshseboka6764 Před 2 lety +2

      ቀላል😂👌👍

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu Před 2 lety

      እንዛመድ

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Před 2 lety

      እረ እኔ ምንም አልችልም😳😳😳

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu Před 2 lety

      @@yeshyhall6997 ክክክ እረ ባሉ እዳይመለስ ዝም በይ ደምሪኝ ውደዋ

  • @ensratube
    @ensratube Před 2 lety +14

    እኳን ደህና መጣሽ ውብዬ እኛ የማዳም ቅመሞች እኮ ባለሙያ ነን በርቺ 👍👍😄

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +18

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 Před 2 lety +9

    የተባረከ ይሁን ትንሽ የሎሚ ፍቅፋቂና ባኒሊያ ብታረጊበት ይበልጥ ያምራል በርቺ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety

      የሎሚ ፍቅፋቂ ለምን???ሴትዬም የብርቱካን ትሰራለች

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ

    • @user-jl5go6wy3v
      @user-jl5go6wy3v Před 2 lety +1

      @@zekiyatemam7901 የንቁላሉ ሺታ እንድቀይረው ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@zekiyatemam7901 ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@user-jl5go6wy3v ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 5 měsíci

    ባሌ ሞይ ነሽ እኮ በጣም ናው ያደንኩሽ ደሞ እውነት የመዳም ቂመም እጆች እንድህ ኔን ❤❤❤😊

  • @omuanse7572
    @omuanse7572 Před rokem

    በእውነት ያምራል ማሻ አላህ

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl Před 2 lety +26

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላማችሁ ይብዛልን ናሂ&ወብየ እኳን ደና መጣችሁ እደት ናችሁ የኔባለሙያ በጣም ጎበዝ በርችልኝ የናሂ ንግስት ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️✔️

    • @wubenahi
      @wubenahi  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ እህቴ🙏 አሜን🙏

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před 2 lety

      @@wubenahi wubeye demerign anechim be qenenet

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      @@wubenahi ውብየ ይቱቤን ሽር አድርጉልኛ ተባበሩኛ በቅንንት 😭

    • @user-re5xb8xq1y
      @user-re5xb8xq1y Před rokem

      ጎበዝነሽ ጠክሪ ዉዴ❤❤❤❤❤❤

    • @gedam.youtube8866
      @gedam.youtube8866 Před rokem

      ​@@yefkrbiteseb5534ዙራም አታይሺ

  • @etenesheshetu1229
    @etenesheshetu1229 Před rokem +1

    ለሌላ ዘዜሽ እንቁላል በሌላ እቃ ላይ መጀመሪያ ሞክሪው የተበላሸ ስለሚኖረው በተረፈ ጥሩ ነው ውብዬ

    • @user-bh7wk7xz7j
      @user-bh7wk7xz7j Před rokem

      እኔም ልል ነበር ቀደምሽኝ❤❤❤❤❤

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +9

    ዋው የኔ ባለሙያ ያምራል እእ ያሚ ❤❤❤♥️♥️♥️

  • @mulutadesa530
    @mulutadesa530 Před 2 lety +2

    Barchi wibe arif nw

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před rokem +1

    ከቲክትክ መንደርነው የመጣሁት በእውነት ነው የምላችሁ እስካሁን የትነበርኩ ነው ያልኩት ይሄው በፍቅራችሁ ከተጠለፍኩ ቀናቶች አለፉ

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 Před 2 lety +2

    ያምራል ቤኪንግ ፓዉደር ግን ከዱቄት ጋር አብረሽ ዱቄቱን ስትነፊ ብታደባልቂ አሪፍ ነው ሞክሪ ሌላ ጊዜ ለዉጡን ታይዋለሽ በተረፈ እጅሽ ይባረክ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 Před 2 lety +1

    Asararish arif new gn wube
    1,eyeserash asire tsegurishn atink yihe yetsidat ina tinikake guletin yasayal yihew eyayew satitateb sirawun jemersh
    2,enkulal eza lay kemecemerish befit gorged bale eka lay sabresh nitsu/ yaltebelashe mahonun aregagci

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ!!!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @selam3762
    @selam3762 Před rokem +1

    Aref naw gen asera tsagursh atiki kechen setegabi ba shash teshafagi

  • @selam1244
    @selam1244 Před 2 lety +5

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሸ ውብዬ

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Před rokem

    Video tinesh clear ayidelem asetekakiyew

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    በርች እሸ የኔ ጸባይ ሰናይ ደሰ የሚለኝ ፀባይሸ እውነት የዘመኑን ሴት ሰላልመሰልሸ ጌታን አመሰግናለው 🌹🌹🌹🌷🌷💐💐

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @edfevf4620
    @edfevf4620 Před rokem

    እናመስግናለን ውብየ አዲስሙያነው ለኔ እሞክረዋለሁ

  • @beautifulethiopia1262
    @beautifulethiopia1262 Před 2 lety +4

    ድቄቱንና ፓውደሩን መጀመሪያ ቀላቅይው ለሌላግዜ

  • @astrsliman3827
    @astrsliman3827 Před 2 lety

    የኔ ውዴ እህቴ አለም እውነት ለመናገር በጣም የምራል ብራች በዚህ ቀጠየበት አንድ ቀን መምጣት አይቀርም ሁሌም በፍቅር ኑሮ ማሮችይ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ውብዬ ቆንጆ ዋው የሚያምር ኬክ የተባረክ ይሁንላችው የኔ ውድ ሰወድሸ

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 Před 2 lety

      Wude demirign

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ኬክ ነው ቀጥይበት ውብዬ

  • @user-qz4mo3rv2w
    @user-qz4mo3rv2w Před 2 lety +4

    ማሽኣላህ ሴትነትሽ😍
    እድንቄሻለሁ የኔ ቆንጆ ስትሰሪ ፀጉርሽ ብቻ ሽፍን ኣድርጊው ምግቡ ላይ እንዳወድቅብሽ

  • @user-yc2rw9vn1j
    @user-yc2rw9vn1j Před 4 měsíci

    ወይኔሰዉምንላዉራብሏልእሰኪዉናፀጉሮንየያዘቼዉአቤት

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 2 lety +1

    ጎበዝ ነሸ በርቺ ሰደት ብዙ ሞያ አሰተምሮናል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Před rokem

    Wubeye ahune yejemereshew addisu yemigibe sira betam konjo newe berechi yemayireba prack eyalachehu kemitejajalu yihe betam asetemiri yehone newe gobeze🙏🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety

    ውብዬ @ ናሂ... እንዴት ናችሁ... ስላማችሁ ይብዛልኝ... ግን እንደ አስተያየት... ከይቅርታ ጋር... አንደኛ
    የ እንቁላሉ ቅርፊት አፈትልኮ... እንዳይገባብሽ.. በሌላ እቃ ስብረሽ.. መስራት.... ሲቀጥል... እሚድያ ላይ 10 ግዜ.. ፅጉርሽን እየነካካሽ... ምግብ ስትስሪ... እኛ ባንመግፕበውም... የሼፎች.. ስነምግባር አይደለም... ፅጉር
    ክተነካ.. ቅባትነት ስላለው.. ፅጉራችን
    መረጠብ ግድ ነው... የኬክ.. ስራሽ
    ያምራል... በርቺ...🙏🙏🙏✝️

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před 2 lety +7

    እውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው እንደዚህ ነው እንጂ ዝንብላችሁ ቀለበት ጠፋ ወዘተ ረፍ ከምትሉ ሙያ ያስከብራል ምርጥ ኪኬ ነው👌👌👌👍🌹🌹

  • @meremam877
    @meremam877 Před 2 lety +2

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገርንችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @yemenafestwegiya
    @yemenafestwegiya Před 2 lety +1

    ዋውውውው ውቤዬ ባለምዬ ለእኛም ስሪልን እንጂ ቁልጭ ቁልጭ እያልን እያየነው አሪፍ ኬክ ነው

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Před rokem

    ምግብ ነገር ስሰሪ ፀጉር ሸፉኒ❤❤❤

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +3

    👀ሠላም ለዚህ ቤት ያምራል እንብላ 😍

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Před 2 lety +1

    ውብዬ የኔ ፈንድሻ welcome ብለን ተቀብለናል በርች እናበረታታለን❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před 2 lety +2

    ዋውው ውብዬ ባለሞያ ነሽ እጆሽን ይባርክልሽ እህቴ🥰🥰🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል ሲያየው to ራሱ የ አምራለሁ እህታችሁ አነች ልጅዎ አፈረሽ ተብሎ ጥሩ ሚስት ነች በጣም ሞላ ያለች በሰተቀረ በጣም በጣም አሪፍ ነው በጣም ቆንጆ new እጅሽ ይባረክ የተባረከ የተቀደሰ እየሆነ በጣም ቆንጆ ከየት ምርጥ ነው ጎበዝ👍✅✅

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz Před 2 lety +1

    ሴት ማለት እንደዚህ ነዉ የምን ፕራንክ ነዉ አደራቹ ፕራንክ የምባል ነገር የሰይጣን ስራ ነዉ ማለት እሱ ማስመሰል ስለምችልበት ሰውንም እያስለመደ ነዉ ይቅርባቹ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ!!!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @merafakedusane5346
    @merafakedusane5346 Před 2 lety

    Webeya betame arefe new gene lelala geza segureshe yeshefenelene berechi kachibezu enetebekalene berechi tebareku

  • @user-mg3tm6ct5o
    @user-mg3tm6ct5o Před 2 lety +6

    የኔእህት ቤትሽን ሁልግዜ ሳዬዉ ደስይላል እናስንትብርነዉ የፈጀዉ ለመግዛት ፕሮሰስላይነኅ የመዳም ቅመምነኅ ኮሜንትላይ ፃፊልኅ

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p Před 2 lety +1

      8ሺ በውር ተክራይተውነው እህቴ

    • @user-wc1ky7lz9y
      @user-wc1ky7lz9y Před 2 lety +1

      @@user-ew6wh8tm3p ቤትክራይይኮ ወገብይቆርጣል ስደትያለነው ፈጣሪብርታቱንሠቶ የራሣችንን ቤት መሥራትአለብን ፈጣሪደሞ ያበረታናል ቤትካለቢርበን ቢጠማንን ቢደክመንቤትካለን አመላችኖንይችልልናን ኪራይቤት ከባድነው

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p Před 2 lety

      @@user-wc1ky7lz9y እውነት ነው ትክክል ነሽ ክአንደ የመንግስት ስራ ተኛ ደሙዝ በላይ ቤትክራይ በጣም ክባድ ነው ፍጣሬ ይርዳን እንጅ ተክራይች መኖርን ሳስበው ይጨንቀኛል እኔም

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      @@user-ew6wh8tm3p ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen Před 2 lety +1

    ማሻአላህ በዝህም መጣችሁ ደስ ብሎናል

  • @ethiopia8545
    @ethiopia8545 Před 2 lety +1

    ማሸአላ የኔ ቆንጅ በጣም አሪፍ ነው የሰራሺው ግን የቀረሽ ነገር አለ እቁላል አርግተሻል ፓኔላ አላደረግሽም ፒኪን ፓውደር ብቻ ነው ያደረግሺው የቁላሉ ሽታ አያስበላማ እኔም የሆነጌዜ ሰርቼ ቤትውስጥ አልነበረም ሱቅ ልገዛ ብዬ ልጅ ጠብቄ ስለነበር ሰ ው አልነበር ወርጄ ማምጣት አልቻልኩም ሰርቼ የቁላሉ ሽታ አላስበላም ሌላ ደሞ ዱቂቱስ አበጥረሽ አላየሁሽም የኢትዮጵያ ዱቄት ቆሻሻ ይኖረዋል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @lemarmsekanadise8687
    @lemarmsekanadise8687 Před 2 lety +12

    በጣም ነው ሚያምረው እጅሽን ይባረክ 🍰🍰🍰🌹🌹🌹

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Demerige mari🇪🇹❤

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ

  • @tayibatayiba684
    @tayibatayiba684 Před rokem

    ማሻአላህ ወላሂበጣም ያምራል እጅሽ የባረክ ካይን ይጠብቅሽ

  • @user-di5fl5xo7y
    @user-di5fl5xo7y Před 2 lety +1

    የራስሽን ስራ ራስሽ ዋው ዋው ት ያለሽ

  • @firehiwotendeshaw4587
    @firehiwotendeshaw4587 Před 2 lety

    Leyu nachuhu yene balamoya

  • @emmabethmohammed1502
    @emmabethmohammed1502 Před rokem +1

    በርቱ በጣም ደስትላላችሁ🎉

  • @BiftuShaggab-np7xu
    @BiftuShaggab-np7xu Před rokem +1

    Woooooww

  • @salhetmohammed6006
    @salhetmohammed6006 Před 2 lety +1

    አምሮብሻል ውቤ ሙሽራ መስለሻአል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @toyibamuhamad6711
    @toyibamuhamad6711 Před 2 lety +3

    ቆጆ አሰራር ነው

    • @wubenahi
      @wubenahi  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ😘🙏

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Před rokem

    በጣም ምርጥ አሰራር እሞክረዋለው

  • @user-rp4sn9jx4s
    @user-rp4sn9jx4s Před 2 lety +3

    ዋው የኔ ባለሙያ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @user-qn6sh2so4z
    @user-qn6sh2so4z Před 2 lety

    ውብዬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ በርች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍😍

  • @ssaa6808
    @ssaa6808 Před 2 lety +2

    ትንሽ፣ለይሙንእና፣ቫኒላ፣በትጨምሪበት
    ይበልጥ፣ያምር፣ነበር፣በተረፈቆንጆነዉ፣ባለሙያነሽ

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      የኔውድ በቅንነት ደምሪኘ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @hiwitube_2023
    @hiwitube_2023 Před 2 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ናሂ ና ውቤ ዋው ልዬ የካሮት ኬክ ነው እናመሰግናለን 🙏💕

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 2 lety +1

    መተናል ውብዬ የኔ ቀመም የኔ ደረባባ ፀባይሽን ስወደልሽ እረጋታሽ♥️👏

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ!!!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @erahmabintebaba6768
    @erahmabintebaba6768 Před 2 lety +3

    ዘይቱ😳በዛ ውሀ አርግሺውዴ ለማንኛውም በርች ጥሩ ነው

    • @wubenahi
      @wubenahi  Před 2 lety +2

      ለሁለት ኬክ ስለሆነ ነው እህቴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @user-lf8ql1qs2v
    @user-lf8ql1qs2v Před 2 lety

    መብራት አብሬ አይታይ አለኝ መብራልቱ ጡዕፍ ነዉ 😁 ክብር የአረብ ሀገር ሴቶች አስልጢኖናልኮ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @gedag5658
    @gedag5658 Před 2 lety

    እንደዚ ጠቃሚ ነገር ይዞ መምጣት ደስ ይላል ፕራንክ ብቻ ሆናችሁ ደብራችሁኝ ነበር በርቺ በዚሁ ቀጥይ👏👏

  • @fnnfgnhd5983
    @fnnfgnhd5983 Před 2 lety +2

    እኛ ሙስሊሞች ማሻላህ ተጠረዘን

  • @seenaaguutaa597
    @seenaaguutaa597 Před rokem

    Iziim mexaaw inemaa siwedachuu ikoo wubiyee yenee balee moyaa🥰

  • @zedtube463
    @zedtube463 Před 2 lety +2

    ዋውዋው የሚገረም ኪክ ነው ውብየ እጅሽ ይባረክ

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      ውዴ ቤተሠብ እንሁን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @tsiontybe2040
    @tsiontybe2040 Před 2 lety

    ናሆም ምስኪን እህትን በጣም ነው የምትወዳት ጎበዝ እኔም ወንድሞችን በጣም ነው የምሳሳላቻው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Před 2 lety +1

    ዋው ውብዬ የኔ ቆንጆ በእውነት ተባረክ😍😍

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 Před rokem

    ዱቄቱን በስስ ወንፊት ብትነፊው አሪፍነው ኬኩእስፖንጅ ነው ሚሆንልሽ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety

    በዉነት ጀግና ነሽ ሞያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @tigist1217
    @tigist1217 Před 2 lety +3

    ቫሌና ትንሽ ኒሻ ቫሌና ከሌለሽ ቀረፋ ፖውደር ጨምሪበት ከፕራካችሁ ይህ ይሻላል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Před rokem

    Er webey ekulalun ekalay argw yetbelashe behona ed kesrshe maltnw❤

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 2 lety

    የኔ ባልምያ በጣም ቆንጆ እስራር ነው ያሳየሽንእናመስግናለን የኔ ደርባባ

  • @alain1876
    @alain1876 Před rokem +1

    ሙያሽበጣምቆጆነዉ።ቲንሽ።ሰጉሪሽላይ።ሻሹንቢታስሪ።ይመሪጣል።ኢናምኢቁላሉን።በለላኢቃ።ቢቲሰቢሪዉ።ይበልጥ።ይመሪጣል

  • @amenatymer186
    @amenatymer186 Před 2 lety +1

    በጣምያምርዉብየ እደስነኝ ለቤታችሁ

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 Před rokem

    Anshem Kongo lg nashe so ceut

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Před rokem +1

    እንቁላልሰሐን ላይአርጊ የተበላሸ አይጠፍም ለጥንቃቄ🎉🎉🎉

  • @heesan7389
    @heesan7389 Před rokem

    ባለሞያ ነሽ በርች እሺ ❤❤❤

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 2 lety

    ውቤ ደርባባ እንኳን ከፈትሽ ዩቱፕ ጎበዝ በርቱ

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Před 2 lety

    Wow berch arif nw ketyebet lelam entebekalen yegna derbaba set

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 6 dny

    ረዘመ ቪድዮው😊

  • @samritube645
    @samritube645 Před 2 lety +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ናሂና ውብዬ ሁለተኛ ቻናል ስለከፈታችሁ ደስ ብሎኛል እኔ ግን ቅሬታ አለኝ በዛኛው ኮሜት ስለሚበዛ አታዩቱም በዚህ ልናገረው ለምንድነው ትናንሽ ዩቱዩቀሮችን የማታበረታቱት??

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛ ዉብዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ዋውውውውውው በጣም ያምራልን ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤

  • @haimanotkiros6104
    @haimanotkiros6104 Před 2 lety

    ዋዉ በጣም ያምራል እኔም እሰራዋለሁ እናመሰግናለን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @mmirna6634
    @mmirna6634 Před 2 lety

    Batami ya Mirale Ejishi Tabaraki Ehitewa ❤❤❤❤❤❤👈👈👈

  • @najatmohammad3846
    @najatmohammad3846 Před rokem

    ዉብየ ለመዲምነዉ እማሣያት ይችእኳሯ ተኝታእየዋለች የኔወድ አሁንም ቀጥየ❤❤❤❤❤❤

  • @wsgd3301
    @wsgd3301 Před 2 lety

    እጅሽን ይባረክ ውብዬ

  • @almetube5688
    @almetube5688 Před 2 lety +4

    በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ 👌👌

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Demerige aleme konjo

    • @emitube-5760
      @emitube-5760 Před 2 lety

      @@yordi8453 melshalehu wede anchim nege gora bey ena tinsh dekika eyina be coment asawkign

    • @emitube-5760
      @emitube-5760 Před 2 lety

      @@sinteblog5870 wede demrign nege ene metalehu zare endayanesabn

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety +1

      @@emitube-5760 dmeryshalhu seateshen tebkeshe ney anchem wedi

    • @kedjakemalkedjakemal7463
      @kedjakemalkedjakemal7463 Před 2 lety

      Mashalla tebareke Allahe

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 Před rokem

    ❤❤❤በረች ጥሩነው ዉብየ

  • @ሂዊ
    @ሂዊ Před rokem +1

    ፀጉርሽን ብትሸፍኝ ጥሩ ነው ውብዬ❤

  • @emebet591
    @emebet591 Před 2 lety +1

    ያምራል ውቤ ከሮቱን ብትፍቀፊቅ የበለጣ ይሆነል

    • @wubenahi
      @wubenahi  Před 2 lety

      ተፍቋል እኮ እህቴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ!!!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!

  • @senaitberhanu4215
    @senaitberhanu4215 Před 2 lety

    wow እጅሽ ይባረክ

  • @yednglmaryamlij6124
    @yednglmaryamlij6124 Před 2 lety

    Ene gn bal ena misti sat honu iht ena wedm new mtmeslugn betam tmesaselalachu bohala parkn new lju wedme new sty tayegn

  • @najatmohammad3846
    @najatmohammad3846 Před rokem

    ማሸአላህ ያምራል❤❤❤❤❤❤❤

  • @hlfthlft8357
    @hlfthlft8357 Před 2 lety +1

    ዋውውውው ውቤ ሞያ ብሎ ዝም ነው👍👍👍 እረ የሰርጋችሁ ቀን ጋጋሁ መቸ ነውውውውውው😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @feventube288
      @feventube288 Před 2 lety

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ !ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 Před 2 lety

    አአረረ አአጉርሳት እዴዴዴዴ

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 Před 2 lety

    የተ ባረከ የተቀደሠ ይሑን ውብዬ ባለሙያ ነሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 Před 2 lety

      ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ!!!ውዶቼ በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!

  • @user-eo1uk1xp8s
    @user-eo1uk1xp8s Před rokem

    ውብየ ካቺ ይልመዱ ያድስ አበባ ሴቶች የመዳም ቅመሞች ግን በሙያ አንታማም❤❤❤❤🎉🎉