🔴ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆኑትን አባትና ልጅ አግኝቼ ሰርፕራይዝ አደረግኳቸዉ| Dallol Entertainment | EBSTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • የዩቲዩብ ስልጠና ለመመዝገብ - t.me/dallol_order 0955233820
    🔴የማርያማዊት አባተ የፊት ሰርጀሪና በሃይማኖቷ ምክንያት የተሰደበችዉ የEBSTVዋ ጋዜጠኛ | Dallol Entertainment
    #ethiopianmovie #ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM#abrelohd#alexisalexii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelis#newyear#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Komentáře • 1,3K

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube Před 29 dny +666

    ልጁ ወጣት ነዉ በዩቱብ ይምጣ ተባበረዉ

  • @meccam2106
    @meccam2106 Před 17 dny +64

    ፎቶ አስቶ ቲክቶክ የለቀቀዉ መሸለም አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩኚ❤

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 29 dny +377

    የአባትየውን ሰቀቀን ልጁን እንደ ሰው አልብሶ አሳምሮ አለማስመረቁን መብሰልሰሉን መታመሙን በድህነት አንገት መድፋቱን እንደኔ የተረዳው አለ ???

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 Před 27 dny

      @@tameratgutema9834 እኔም

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 Před 27 dny +2

      ደምርኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

    • @user-td8bv4jv5k
      @user-td8bv4jv5k Před 27 dny +2

      😢😢😢😢😢😭😭😭😭awo terdechewlaw awekewalw dehenten

    • @samerabiru8628
      @samerabiru8628 Před 26 dny +1

      በጣም🥹🥹🥹🥹🥹

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 26 dny +3

      🎉🎉❤❤እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Před 26 dny +91

    ልጁ ገና ወጣት ነው በዛላይ የተማረ ነው ብኢቱፕ ይምጣና የሖነ ነገር እዲጀምር እናበረረታው የምትሉ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 29 dny +382

    😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይታረቀን እባካችሁ ድርጅት ያላችሁ ልጁን ሥራ ቅጠሩት😢😢 ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @user-pi8pd7bs4g
      @user-pi8pd7bs4g Před 26 dny +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 26 dny +1

      🎉🎉❤❤

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 16 dny

      አሜንአሜንአሜን

    • @user-gs7jy5qv9w
      @user-gs7jy5qv9w Před 4 dny

      የኔወድም እደት እዳሣዘነኝ ወላሒ አባትየውም ጅግናነው እይዟችሁ ሥራ አፈላልጉለት እኔም ባሌ ዘድሮነው የተመረቀው አላህ መልካሙን ሥራ ይወፍቃችሁ ድርብ🥰🥰

  • @wudeeegezee2797
    @wudeeegezee2797 Před 26 dny +40

    የኔ አባት...🥺🥺🥺 አባት እኮ ኩራት ነው አባት ያልተዘመረላት ድንቅ ፍጡሩ ነው ነው 🥺🥺 እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ❤🥰

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před 29 dny +241

    ለልጁ ስልክ ተባብረን እንግዛለትና ዩቱብ ክፈትለት ወይኔ አይዞአቹ😢❤

    • @user-gz7vx5hv5v
      @user-gz7vx5hv5v Před 29 dny +2

      እሽ

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Před 28 dny +14

      ዩቲዩብ መክፈት ምን ያስገኛል? በዩቲዮብ የሚሳካላቸው ሰዎች ብዙ አይደሉም:: ይልቅ ወይ በተመረቀበት ስራ እንዲያገኝ መርዳት ወይም አባቱም አቅም ስለሌላቸው እንዲቋቋሙ በገንዘብ መርዳት ይሻላል:: ስልክ ያለው ሁሉ ዩቱበር አይሆንም::

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 Před 27 dny +2

      @@TheBex2007 በጣም ትክክል

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 26 dny +2

      ​@@TheBex2007የእኛ ሰው ዝም ብሎ አስትሳሰባቸው ተኛቸው ነው ዩትብ ስንት ድካም አስመሳይ ሰው አፍቀርኩ ፈታው የሚሉት ነው ምንክታተለው

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 Před 21 dnem +1

      Eshi😢❤

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i Před 23 dny +18

    ebs አዲሰ ምእራፍ ላይ አድርሱላቸው በእግዚያብሔር አንተም ተባረክ

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 29 dny +142

    ችግር ድህነት አይኑ የጥፋ አስለቀሱኝ ዳሎል ሚዲያ አላህ ይባርክህ በወጣ ይተካህ

  • @meshetTesfaye
    @meshetTesfaye Před 29 dny +42

    ልጁ በጣም የተባረከ ልጅ ነው ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስክ ኢትዮበሩም አባትየውም ተባረኩ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 29 dny +282

    በማርያም ለጉርሻ ፔጅ አድርሱላቸው ሰው እዲረዳቸው

    • @KmaleaKtgv
      @KmaleaKtgv Před 29 dny +5

      እንተን ያገባች ታድላ በጣመልካም ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před 29 dny +2

      ግን ብዙ ጊዜ ጉርሻ ፔጅ ሲባል እሰማለው ማነው እሱ 🙄🤭

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 Před 27 dny

      ​@@asdpeh3842FB ላይ እይ

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen Před 27 dny

      ​@@asdpeh3842fb ላይ ነው በጣም ብዙ ተመልካች አለው ለዛ ነው 🎉🎉

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 27 dny

      ፌስቡክ ነው እኔ ራሱ ደስ ይለኝ ነበር አዝናኝ ነገሮችንም ይለቃል አሁን የለኝም እንጅ ፌስቡክ​@@asdpeh3842

  • @kumneger2656
    @kumneger2656 Před 29 dny +45

    ይሔ ጀግና ልጅ ነው! ሰው ሆኖ አደለም ለአባቱ ለሀገር ይተርፋል!!!

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እኔን አባቴ😢 ስልካቸውን ስጡኝ ምታውቁ
    ልጁን ስራ አስቀጥሩት you tube ክፈቱለት እንረዳዋለን የህወት ተሞክሮ ያካፍለን ዳሎን
    እዶሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤

    • @user-sk6jx6rw3y
      @user-sk6jx6rw3y Před 29 dny +2

      ሲየወሩ አከውቸቸው ቢዲዩ ለይ አለለቹ

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi Před 29 dny +33

    ወድሜ አላህ በዚህ ስበብ እርዝቅህን ይክፈትልህ ለአባታችን እርጅም እደሜ ከጤና ይስጠውት ያረብ 🤲🏿🤲🏿😭😭😭

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 Před 29 dny +65

    ይሄ ልጅ ምናባቴ ላርገው 😢😢😢😢😢 ትልቅ ሰዉ ነህኮ dallol የምር በረካ ሁን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p Před 26 dny +15

    አታልቅስ ወንድሜ አንተ ዛሬ እመነኝ ብታጣ ከተመረክበት ትምህርት ይበልጥ የአባትህ ምርቃት ገና ጥልቅ ቦታ ያደርስሃል የአባት የእናት ምርቃት ማግኘት ምነኛ መታደል ነው

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Před 29 dny +103

    አንተ የተባረከ የልጅ አዋቂ በጣም ነው ማደንቅህ ተባረክ ዘመንክ ዘር ማንዘርክ ይባረክ ጌታ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልክ እረጅም እድሜን ከጤናና ከብዙ በረከት ጋር ይስጥክ ብዛ ለምልም ሁሌ የምትሰጥ ሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezaassefa6386
    @bezaassefa6386 Před 29 dny +17

    የኔ እንባ ይፍስስ ወንድሜን ከዛሬ 10 አመት በፊት እራሴን አስታወስከኝ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አንተ እድለኛ ነህ ሲያንስ ቆሞ ያስመረቀ አባት አለህ እድሜና ጤና ለአባትህ ይስጥልህ አይዞህ ነገ የተሻለ ቀን ይሆናል!!!!!

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r Před 29 dny +58

    ከምንም በላይ ፎቶውን ያነሳው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ አይዞት የኔ አባት ሁሉም ለበጎ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ይረዶታል እግዚአብሔር አይቶታል ኡቲ እግዚአብሔር አምላክ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @VgF6
    @VgF6 Před 26 dny +26

    እባካቹን ልጁን ተባበሩት በሆነ ድርጅት ቅጠሩት ይህን አይታቹ አትለፉ በፈጣራቹ ድርጅት ያላቹ 😢😢😢😢😢

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 29 dny +188

    ወላሂ ወላሂ ከኢትዮጵያ ካሉ ዩቱበርች እዳት ማደንቀው እደት ማከብር አንድ ይለም ስን ምገባር አንድ
    የልጅ አዋቂ ትህትናህ የስው ያለህ ክብር ምን አይ ቤትስ ነው ያስድገህ ቃል ይለኝም አት የወለድች እናት ማፅንዋ ይለም አላህ ባወጣህበት እጥፍ ድርቡ ይትካልህ ዩቲ ቃላት ይለኝ በጣም እናመስገ አለን

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 Před 29 dny +2

      የልጂአዋቂ ትህትናህ ❤❤

    • @halimaweloluguama2021
      @halimaweloluguama2021 Před 28 dny

      @@romanzebene7656 በጣም እኔማበሁለትስልኬነውሰብያረኩት ባንዱታላየሁትባንዱ ሲለቅ ቶሎነውየምከታተለው

    • @user-fk8vl7kg2v
      @user-fk8vl7kg2v Před 28 dny +1

      እውነት ነው በሚገባ ከዚህ በላይ ያሳድግህ ወንድማችን

    • @user-sg2fn8py5p
      @user-sg2fn8py5p Před 26 dny +1

      በጣም እኔ እራሴ ስወደው

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff Před 25 dny

      😢💜💘❤🎉💐💪👌🙏ጀግና፡ጠካራ፡አባት፡እና፡ቱሁት፡ልጂ፡አላህ፡ሪዚቅ፡ያውጣላቹ፡አላህ፡ያቤተሰብህን፡ውለታ፡ለመክፈል፡ያብቃህ😢❤🎉💐💜💘

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie Před 26 dny +24

    በመጀመሪያ ፎቶውን ያነሳው ልጅ ተባረክ ሲቀጥል ሒደክ ማግኘትክ በራስክ በቂ ነው ከስጦታ ጋ የገረመኝ አንድ የሀብታም ልጅ ጠፍቶ ነው እሱን የሚያውቅ ችግሩን ለቤተሰብ የሚያስረዳ ልብስና ጫማ ተባብሮ ለመግዛት የተመረከው እንኳን ደስ ያለክ ሁሉም ለበጎ ነው አምላክ ሆይ ኢትዮጲያን ሰላም አድርግልን አሜን።

    • @RiriBinttigray
      @RiriBinttigray Před 23 dny

      Saw sko 80% turu adelm gn 20% Alhdulilah

    • @user-jl9wj6ki8n
      @user-jl9wj6ki8n Před 14 dny

      ጓደኛ ቢሰጠው ልብስ እና ጫማ ነው አሁን ሚዲያ ላይ ወቷል እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሉም ለምክንያት ነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 29 dny +53

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እራሴን ማቆታጣር አቃጣኝ እንዴት ምርጥ ልጅ ነው 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር የባርከው ላ ቤታሳብ መታዘዝ ሁንከን ከባድ ነው ዋንድሜ እግዚአብሔር ይቲክ የወጣ ይተካለክ እባካችሁ መልካም ድርጆቶች አላቹ እንን መልካም ልጅ ቂታሩት 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 Před 29 dny +31

    በነካ እጅህ ስራም አስቀጥረው እግዚአብሔርም ይረዳሀል የኔ አረጋዊ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 29 dny +102

    እንኳን ሚድያ ላይህ ወጡ ኢትዮጵያውያን ደግ ህዝብ ነው ኢቲዩብ ይክፈት

  • @mominaali4669
    @mominaali4669 Před 29 dny +25

    ድህነት አይኑ ይጥፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p Před 29 dny +72

    ተመስገን ስራ እንዲቀጠር ፕሊስ እርዱት የምር ትላልቅ ፔጂ ሽር አድርጉ ፕሊስ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይባርክህ😢😢

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 Před 29 dny +21

    የኢትዩጲያ ሀብታም እባካችሁ ልጁን እርዱት መቸም ደሃ መርዳት ባህላችን ነው የምንለው ።ሌላው ደግሞ ጦርነት ምን አይነት ክፎ እንደሆነ በነዚህ ቤተሰቦች አይተናል እንግዲህ በየሀገሩ ያለውን መከራ አስቦት😭😭😭

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Před 29 dny +62

    በረካ ሁን አንተ የልጅ አዋቂ ትመቸኛለህ ይመችህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ 🎉🎉

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před 25 dny +10

    ኡፍፍፍ አስለቀሱኝ😢 ወላሒ ተባረክ አንተም የቻልነውን እንርዳቸው በተለይ ለልጁ ስራ የሚሠጥ ሠው ካለ እነዚ ቤተሠብ ውስጥ ፍቅርና መተሳሰብን ነው ያየውት አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ያረብ

  • @MeseretBelete-q3m
    @MeseretBelete-q3m Před 29 dny +54

    በጣም ከፍቶኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እናተን ሰጣቸው።

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x Před 23 dny +3

    በጣም ልቤን የነካው ነበር ያባት እና ልጁ ፎቶ ከምር እግዚአብሔር ይስጥክ እንደዚህ ስንተዛዘን ሀዘናቸውን ስንካፈል ደስ ይላል ማንም መጨተሻውን አያውቅም እና መጨረሻዬን አሳምርልኝ እያልን መልካም መስራ ለራስ ነው

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d Před 29 dny +32

    እንኳን ለመመረቅ አበቃ ሥራ አሥቀጡሩት ከዚያ የቤተሠቡንም ህይወት ይቀይራል የኔ አባት 😢

  • @Sarah-ut6nk
    @Sarah-ut6nk Před 27 dny +9

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ወንድ ልጅ ስያለቅስ ያሳዝናል ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን የእርስ በርስ ጦርነት መጨረሻ ይሄ ነው ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግልን ጠንካራ አባት ኖት ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 29 dny +35

    ዳሎል ተፈናቃይ ናቸው ስትል አድምጬ ሳልጨርስ እንባ ተናናቀኝ እንጀራህን ከፍ ያድርግልህ ባለህ ሞያ ላይ ጥበቡን ያላብስህ እግዚአብሔር እንዳሰብካቸው እሱ ያስብህ❤😢❤የሰው ፊት አያሳይህ ወንድሜ አንተን ማግኘታቸው ለበጎ ያድረረግላቸው ታሪካቸውን ለውጦ በደስታ ያሳየን አሜን❤😢❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 27 dny +6

    የነ ደግ አባት ጠንካራ አባት ኖት ልጆትን በጥሩ ሰነመግባር አሳድገውታል የሚያኮሩ አባት ኖት ልጆትም የተባረከ ልጅ ነው መታደልም ነው ወንድምዬ አይዞኘ ጠንካራ ልጅ ነህ ቀጥልበት ወገኖቺ በርቱ ዳሎን አንተንም እናመሰግናለን ቅን የሀገር ሰውን ያብዛልን

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 29 dny +13

    ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ያቺ ፎቶ ለሌሎች ተማሪዎች ማስተማሪያ እንድትሆን በፈጣሪ ሐይል የሆነች ነች ልብስና ጫማ ስላልተገዛልኝ አልመረቅም ብሎ የሚወስነዉን ታስተምራለች አንተማ የተመረቅህ የተባረክ ጀግና ወጣት ነህ አባትሕን እድሜና ጤና ይስጥልሕ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @hayu2513
    @hayu2513 Před 29 dny +3

    የእውነት ይሄን ልጂ ሣላደቀው አላልፍም ምክንያቱም አሥተዋይ የልጂ አዋቂነው
    ፈጣሪ ካንተጋነው ነውም አንተ መልካም ሰው አራዳ ማለት ለእኔ አባትና እናቱን የሚረዳ (እናም) የሚረዳምነው ተባረክ ብሩክሁን🙏
    ዳሎል ኢንተርቴመንት ሁሌም እከታተልሐለሁ
    በጣም ጎበዝ ዩቱበርነህ ቁምነገር ካንተጋነው ፈጣሪ ባወጣከው ይተካህ እናመሰግናለን🙏

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 29 dny +13

    ዳሎል ብዙ ጊዜ ያንተ ደረጃ ይህ አይደለም እልሃለሁ ። አሁን አንጀቴን አርሰኸዋል።ተባረክልኝ!!!!!!ለምን እንደሆነ ባላውቅም እንደእናት እቆረቁርልሃለሁ።ለሞን ብትለኝ ስለእነእከሊት ነገርከን ።እንደኔ ያ ከወሬ ከያልፍም። እባክህ!!!!!በእንደዚህ ቀጥል ሰብዓዊነት ....አከብርሃለሁ ጌታ ይመራሃል !!!!!!

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t Před 29 dny +67

    አጥተው ሳይሆን የጦሪነት ትረፈ ይህ ነው

  • @mulualemshimelash1374
    @mulualemshimelash1374 Před 29 dny +63

    እኔዴት ጫዋ ልጅ እግዚአብሔር የተሻለውን ስራ ይስጥህ!!!

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k Před 29 dny +5

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራህው " ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም " you did your best ! ግን የነሱን ባንክ ቁጥር እንዳስቀመጥከው ሁሉ ስልካቸውንም ብታስቀምጥልን መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ !

  • @azebmulugeta5233
    @azebmulugeta5233 Před 29 dny +18

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ሥራ ያላችሁ ድርጅቶች ተሻሙበት

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Před 18 dny +3

    እፍፍፍፍ 😭😭ለምን ይሆን እንባየ የሚቀድመኝ😭😭😭ማጣት ከባድ ቢሆንም ጤና መሆን ይበልጣል አይዟችሁ ያልፍል ዋናው ጤና እድሜ ይስጣችሁ

  • @yetiyetim7138
    @yetiyetim7138 Před 29 dny +12

    ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም አንተ ልጅ እግዚያብሄር ይባርክህ እመቤቴ ማርያም ቤትህን በበረከት ትሙላልህ ተባረክ የልጅ አዋቂ ነህ

  • @hafdika7779
    @hafdika7779 Před 29 dny +10

    አቤት ያተ ልጅ ብስለትህ አላህ ይጨምርልህ

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 Před 29 dny +32

    ወይኔ አስላቃሳኝ ሚስኪን አላህ ጥሩ ስራ ይስጥክ ያራብ 😢😢

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Před 29 dny +11

    ውንድሜ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ እመብርሃን ትጠብቅህ ትልቅ ቁምነገር እየሰራህ ነው የት ነው የሚኖሩት ስሙና ( የአባቱም ) ቢሆን ስማቸውንና ስልካቸውን ብታስቀምጥልኝ መልካም ነው

  • @butajrawit
    @butajrawit Před 29 dny +14

    ወላሂ ለተመራቂዎች ከባዱ በሚመረቁበት ሰአት ከጎደኞቻቸው ጋር እኩል አለመሆናቸው😢😢 ሁለት ወንድሞቼ አስመርቄለሁኝ ኑቲ ትለያለህ😢😢😢❤ የኔ አባት ሲያሳዝኑ

  • @tigistfeleke3549
    @tigistfeleke3549 Před 29 dny +5

    መጀመሪያ እግዝአብሔርን አመሰግነዋለሁ ፎቶ ባነሳው ላይ አድሮ ይህንን ያደረገ እግዝአብሔር ይመስገን ለሁሉም ምክኒያት አለው ሊያነሳ ሲፈልግ ሰው ያዘጋጃል ያነሳሳል ስለዝህ ፈጣራ እንዲህ ያደርጋል ተመስገን ልጅ በእውነት አስለቀሰኝ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ይህ ቀን አልፎ ሌላ ቀንይመጣል አይዞህ ነገ ላባትህ፣ መከታ ትሆናለህ እግዝአብሔርን እስከ መጨረሻው እንዳትለቅሁሉ የሚሆነው የሆነው በሱ ስለሆነ ጀግና አባትእድሜና ጤና ይስጣቸው ደሞ ስራ ይዞ ያባቱን ብድር ለመመለስ ያብቃው

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 29 dny +25

    እኳንም አገኘሀቸው አጀቴን በልተውኝ ነበር😢😢😢 እግዚአብሄር ይስጥህ🙏🙏🙏🙏

  • @hana-s2x
    @hana-s2x Před 24 dny +2

    የተባረከ የተመረቀ እንዲህ አይነት ልጅ ይስጠን አባት እድሜና ጤና ይስጦት ትልቅ ቦታ የበለጠ እንጀራ ይስጥሎት

  • @TerefAbebe
    @TerefAbebe Před 29 dny +74

    ይሄ ተግባር የሚበረታታ ነው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 9 dny

    ድህነት ክፉ ነው እግዚአብሔር ከእኛ ላይ ድህነት ያንሳልን
    አባት ❤ልጅ በጣም አስተዋይ ነው ማነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ልጅ የሚግኘ ተባርክ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳልክ እግዚአብሔር ይርዳካል ወንድሜ ❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Před 29 dny +10

    ችግርየለለዉ የለም የዚ ደግሞ በጣምበዛ አንተን የወለዱ ያሣደጉ ረጅም ጤና እድሜ ተመኘሁ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Před 9 dny

    ምርጥ አባት ጀግና የምለው አይገልፀውም ልጁም ብልህና አስተዋይ ጎበዝ ነው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል እንሻ አላህ

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 29 dny +12

    ልጁ ስራ የሚገኝበትን መገድ አመቻችለት😢😢😢❤❤❤❤

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w Před 28 dny +3

    የምር አንተ መልካም ሰዉ ነህ ምናለ ሁሉም ይቱበር እንዳንተ ቢሆን 😢😢 ፈጣሪ ይጠብቅህ ከፊ ያለ እንጀራ ይስጥህ ❤❤💙💙👑👑 🙏🙏 ላባትና ልጂ የማታ እንጀራ ይስጣቹሁ ❤❤🙏🙏

  • @TsigeredaWerku
    @TsigeredaWerku Před 29 dny +5

    በእዉነት ልጁ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ የተባረከ ልጅ እግዚአብሔር የቤተሰቦችህን እድሜና ጤና ሰቶልህ በደስታ ለመኖር ያብቃችሁ በጣም ደስስስ አለኝ ቃለመጠየቅ ስለተደረገላቸዉ ❤ አንተ እራሱ የተባረክ ነህ ወንድሜ በዚሁ መልካምነትህ ቀጥልበት❤🙏

  • @zadsem7305
    @zadsem7305 Před 29 dny +9

    ዩትዩብ ክፈትለት. እኛ አለን የመዳም ቅመም. አናበረታተዋለን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 29 dny +19

    ማርያምን በጣም እያለቀስኩ ነው ያየዉት 🥹😢😢😢😢😢

  • @user-dz3ex2jx2d
    @user-dz3ex2jx2d Před 6 dny

    ሁለታችውም አባትና ልጀ የተባረካችው ናችው ❤❤❤❤ ሰርአታችው እራሱ ለኛ አርያ ነው የተማረ ሰነምግባር ያለው ወጣት ነው ትልቅ ቦታ ይደርሳል ብቻ ሰራ ሰጡት የሚመለከተው አካል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Před 29 dny +24

    አላህ ላንተም ጨምሮ ይስጥህ ለምድር ያዘነ የላይኛው ያዝንለታል

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z Před 29 dny +17

    ልጁ ያቱብ ያከፈትለት ያምታል ላያክ አዳርጉ

  • @user-dr7zb9no5e
    @user-dr7zb9no5e Před 29 dny +8

    አላህ መልከሙን ሁሉ የማቻችልህ በጠም መልከምና ቅን ልብ የለህ መልከም ምርጥ ወጣት ነህ አላህ ሁሌም መልከም የምሰረ የድርግህ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 16 dny

    በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ ከፍታም ዝቅታም ያጋጥመዋል በጣም ምርጥ ልጅ ነው ለሌላው ማስተማሪያ ይሆናል ፈጣሪ ይባርከው እርሶም መልካም አባት ስለሆኑ ሊመሰገኑ ይገባል ልብስ ትርፍ ነገር ነው ነገ የሚያገኘው ቁሳቁስ ነው ዳሎል ኢንተርተይመንት እናመሰግናለን ስራህ ይባረክ ጠንካራ አባት❤❤❤

  • @rahel7770
    @rahel7770 Před 29 dny +24

    የተባረክ ልጅ።

  • @Belmamuga1985
    @Belmamuga1985 Před 27 dny +3

    እኔ ግን ለምድነው የማማር ።አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ።አይ ክፉ መሪወች ሰው ሰርቶ እዳይበላ አደረጉት ።አምላክ ቀን አለው ሁሉ ይስተካከላል ወንድም በርታ።

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 29 dny +8

    እግዚአብሔር ዘርህን ይባረክ ሁሌ አስትዋይ ነህ እና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር 🙏

  • @seble6210
    @seble6210 Před 9 dny

    ውይ ''''''''የኔ አባት''''''''😢ሲያሳዝኑ ጀግና አባት ኖት ባለ ድርጅቶች እባካችሁ ስራ ስጡት ለልጁ ሲቀጥል ለልጁ ዩቲዩብ ክፈትለት ወንድማችን😢😢እግዚአብሔር ይስጥህ አንተም

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Před 29 dny +18

    ሰይፉ ፋንታሁን ለምርቃት ሱፍ ሲሰጥ አይቼ ነበር ታዲያ ለእንደዚህ አይነቱ ተማሪ ካልሆነ ለማነው የሚሰጠው ?

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Před 29 dny +5

      ኡፍ አድ ሁለት እኮ አደለም ብዙ chgregna አለ ስጡ ጋ ደርሶ ይችላል ሴፉ እኮ አድ ሰው ነው 🤷‍♀️

    • @user-ec8pq9uw9v
      @user-ec8pq9uw9v Před 26 dny

      እዉነት ለማን ሰጠዉ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před 15 dny +1

    ዉይ እግዚያብሔር ይባርክህ ሰጥ ይሰጥሀል ብሏል ፈጣሪ ሉቲ ለስምህ ይቅርታ ይደረግልኝ በደብ ስለማላቅ ነዉ ❤🎉🎉

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 29 dny +8

    የኔ ጀግና ቅን እና መልካም ሰዉ ነህ ብቻ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን በርታ ፈጣሪ እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Před 9 dny

    አንተም ተባረክ ይበልጥ ለሰዉ እንድደርስ ጥረት ማድረግህ ያስመሰግነሃል

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 29 dny +20

    በእውነት ልጅ ማለት እንዲህ ነው ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይሆንም ሳላደንቅቅ ማለፍ አልችልም ሰው ምን ይለኛል ሳይል እንዲህ ለብሶ መመረቅ ያስጨበጭባል በቶሎ ለልጁ ስራ እንድሰጡት እንጠይቃለን ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ያምጣልን

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 29 dny +2

    ወንድማችን ተባረክ እናመሰግናለን❤ አቅም ያላችሁ የስራ እድል አመቻቹለት በፈጣሪ አባቱን ይጡራቸው😢

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před 29 dny +4

    የኔአባት ስትጉድ እንደለበሀገራችን እግዚአብሔር ነዉ እሚዉቀዉ በቃስወድህኮ አተልጅ ማርያምን በቃከፈጠሪ የተሰጠህነዉ እንደሰብከቸዉ እግዚአብሔር ያስብህ ወድማችን

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Před 4 dny

    የኔ ወንድም የጀግና ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ የመጪው ዘመን እግዚአብሔር ደስ ብሎህ ይሰብከው ሞልቶ ይሳየኝ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h Před 29 dny +5

    እግዚአብሔር ይጎበኝእ በእውንት ሀሉችንም አጠገቡችን የላ ሰው በንያ ❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 29 dny +2

    እግዚ አብሔር ምክንያት አለው ያቺን ፎቶ ያነሳችሁ ሰው እግዚአብሔር ይባርከው እግዚአብሔር ሲጎበኝ ሰውን ምክንያት ያደርግልናል

  • @mulualemshimelash1374
    @mulualemshimelash1374 Před 29 dny +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ እውነትም ሀኪም ነህ ወንድም ትለያለህ❤❤❤❤❤❤

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ

    አባት መከታ ነው 😢😢 ልጁገና ወጣት ነው ወደ ዬቱብ አምጡት እና እኛ እናበረታታው ዬቱብ መስራት ቀላል ባይሆንም ግን እገዙት እና ይምጣ😢 አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @badrea36
    @badrea36 Před 29 dny +13

    ቅን ልብ ያብዘልን

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 20 dny

    ኡፍ ዳሎልዬ ተባረክ እንዴት ያሣዝናሉ ባለው ነገር ወጣትነቱ ሣያሼንፈው መረዳቱ ልጁን ሣላመሠግን አላልፍም ደግ ኢትዮጵያውያን ወዴት ናችሁ ልጁ ቢያንስ እንዲረዳቼው አቋቁሙት ወይም ስራ ቅጠሩት ተመርቆ ስራ መፈለግ መከራ ነው እዚህ አገር❤❤❤

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Před 21 dnem +8

    ልጁ ግን እንዴት እግዚአብሔር የባረከው ነው ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ይስጥክ እንዴት እዳዛዘኑኝ😭በኖረኝና ባገዝኳቸው እንዴት ደስ ባለኝ❤ለልጅ ምስጋና ይድረሰው የቤተሰብን ችግር ተረድቶ ትዛዛቸውን አክብሮ ለዚህ መድረሱ ስንት አሉ አይደል ብዙነገር ሞልቶላቸው አፍጫቸውን እየነፉ በተለያየ ሱስ ይዛችሁ የተመረቃችሁ የልጅ ኪስራ የሆናችሁ ልጆች ከዚህ ተማሩ

  • @haymanotegobeze1472
    @haymanotegobeze1472 Před 29 dny +11

    እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ከምንም በላይ ለኢትዮጵያ ወጣቶች ትልቁ ፈተና ተምረው ተመርቀው ስራ ማጣት ነው እግዚአብሔር ይርዳው ስራ እዲያገኝ

  • @DemekechDamtew-rl3on
    @DemekechDamtew-rl3on Před 9 dny

    እ/ር ይባርክህ ደግ ለራስ ነውና ዘርህ ሁሉ ፣ ሥራህ ሁሉ ይባረክ።

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 29 dny +5

    አይች በጣም አልቅሽ ንበር አላህ ይስጥህ ኡኡኡ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ያርቢ

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 Před 7 dny

    እባካችሁ የምትችሉ ሰወች እረዱት ስራ አስገብት ኑቲዬ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ ዩቱብም ክፈትሐት አስተዋውቅለት 🙏🙏 የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው ስራ ይዞላቸው የሚጦራቸው ያርግላቸው🙏💕

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Před 29 dny +10

    ይቶብ ክፍትለት ለልጁ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Před 27 dny +1

    አንተ የልጅ አዋቂ አሏህ ባወጣኸው ይተካልህ❤ በሙያህም ጥበቡን ይጨምርልህ🤲🤲🤲🤲

  • @AbebaneshiDiffe
    @AbebaneshiDiffe Před 29 dny +4

    ውይ እስለቀሱኝ አንተም ስራ ይዘህ እባትህን ለማስደሰት ያብቃህ

  • @emuabdulhakim7322
    @emuabdulhakim7322 Před 2 dny

    ድህነትም ይሁን ህመም የቀመሠዉ ሠዉ ነዉ የሚረዳዉ እኔ በዚህ እድሜየ ብዙ ነገር አይቻለሁ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ከችግር ቡሗላ እፎይታም አለ ደሥታ አለ ሥለዚህ አብሽር ሥራም አላህ ይሥጥህ የኔ ጠካራ አብሽር

  • @almaze214
    @almaze214 Před 29 dny +14

    ማርያምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን ልቦናህን አይቀይርብህ❤

  • @user-ml6ij6ix4d
    @user-ml6ij6ix4d Před 5 dny

    እግአብሔር ይባርክኽ የኔወንድም ምንም ሳይሰማህ መመረቅህ አይዞህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ታሪክ የሚቀይር አምለክ ከጎናችሁ ይቁም

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Před 29 dny +9

    አማራ ባቀነው ሀገር እንዲህ ተሳዳጂ ሁኖል አቤቱ ጌታ ሆይ አሰበን

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 25 dny

      በየቦታው ስዴተኛ ሆን ከምር😢😢😢😢

  • @mehritlovemehritlove5028

    ምን አይነት የተባረክ አስተዋይ አበቱን የምወድ ለአበቱ ደስታ የምኖር መልካም ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤ድንቅ አበትና ልጅ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 Před 25 dny +3

    በወጣዉ ይተካ ብለናል። ለአባትና ልጅ ፈጣሪ የማያልቅ የገቢ ምንጭ ያምጣላቸዉ።

  • @lijegirum
    @lijegirum Před 13 dny

    ተባረክ
    አባትና ልጅ እድሜ ይስጥልን:: ፍቅርን መከባበርን እና ለሰው መኖርን ስላስተማራችሁን ❤❤❤