ምርም የጎጃም ጭፈራ አበጄሽ ልጅ ስትድር (Mirt Yegojam Chifera Abejesh Liji Sitidir) 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 510

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Před 7 měsíci +75

    አላህ ሆይ የዚህን የዋህ ህዝብ ሰላም መልስልን ለአማራ ህዝብ ደስታ እንጂ ጦርነት አይገባውም ነበር አብሽሪ ይኸም ያልፋል ኢንሻ አላህ
    ምንም ሳያደርግ እቤቱ ድረስ ሂዶ መጨፍጨፍ ያሳዝናል

    • @SomaSoma-nr7qw
      @SomaSoma-nr7qw Před 4 měsíci +1

      ይዘገያል እንጂ አይቀርም 😢😢

    • @AlmiGoch
      @AlmiGoch Před měsícem +1

      እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 Před měsícem

      አሜንንን

    • @Alam-e6f
      @Alam-e6f Před 4 dny

      😂❤❤❤❤

  • @melitsegaye
    @melitsegaye Před 7 měsíci +203

    እመዋን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ😢❤❤

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 Před 7 měsíci +13

    ሁላችሁም በጣም_በጣም ታምራላችሁ ፥ እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ ፥ እኔ እንደ ውሃ የጠራሁ አማራ ብሆንም ጎጃም ባለመወለዴ ይቆጨኛል ፥ ይህንን ጭፍራ መጨፈር ባለመቻሌ በጣም ይነደኛል ፥ እንዳልማር ዕድሜየ በስልሳዎቹ ውስጥ ነኝ ፥ ልጆቼን እንዳላስተምራቸው እነርሱም ፈረንጅ ሀገር ስለሚኖሩ ብቻ ሳይሆን አማርኛም በደንብ አያውቁም ፥ ለማንኛውም አማራ በመሆኔ እፅናናለሁ ፥ በጣም_በጣም እወዳችኋለሁ ፥ በድጋሚ መድኅን ዓለም ክርስቶስ የአማራን ሕዝብ ከተደቀነበት መከራና ሲቃይ ይጠብቅልን ፥ ጠላቶቹን ዶጋመድ ያድርግልን _ አሜን (ከusa)

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 Před 7 měsíci +24

    አማራ መሆን እራሱ መታደል ነው
    አማራ ሆኜ መዘለድ አማረኝ

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs Před 7 měsíci +45

    ቤት አማራ ይለያል የምንለው በምክኒያት ነው ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ አማረ ይለያል እናት አለም አማራ

  • @kedjafentaye7511
    @kedjafentaye7511 Před 7 měsíci +37

    ሃገሬ ጎጃም የተወደድኩሽ በጣም ታምራታችሁ በቃ እውነተኛ ጭፈራችሁበት ሃገሬ ጎጃም ፈለገ ብርሃን ትመስላላችሁ ታምራለች

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 7 měsíci +5

      ጎጃም የጀግኖች ሀገር❤❤❤❤ውድድድድድድነው እማረጋችሁ ደሞቸ❤❤❤❤ከወሎ ቤተ አማራ❤❤❤❤
      ከድል ቡኋላ ሙሉ ጎጃምን ለመጎብኘት ያብቃን❤❤❤❤

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 7 měsíci +4

      @@user-mr4mc4uk4y ነይ ናስጎብኛሽ አለን ከፈለግሽው ቦታ ሀገራችን ሠላም ያርግልን

    • @aledwake
      @aledwake Před 7 měsíci +1

      ​@@user-mr4mc4uk4y Wolloye Ke konjowoch Ager Ye General Assamnew Lijoch , ye Mere ye Colonel Fentahun Muhabaw zeroch ney ensgobegnishalen Gojjamin

    • @alamadan717
      @alamadan717 Před 7 měsíci

      እኛም እንወዳችኋለ ደሜዋ💚💛❤️😘😘😘😘😘😘​@@user-mr4mc4uk4y

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 6 měsíci +2

      ​@useኢንሻ አላህ ሀገራችንምሰላም ይሁንልን r-ff5cv1zj5g

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před 7 měsíci +20

    አበጀሽ እኮ የሁሉም ድምቀት ናት ስወዳት

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Před 7 měsíci +21

    የነጎጃም ድክመቴ የኔምድረገነት አገር 💙🤗 እናበጅሽ ከልብነው የምወዳችሁ በአላችሁ አቅም ብህአለችንን እያስተዋወቃችሁልነው በእውነት ቃል የለኝም ለእናንተ ማርያምን ❤❤❤💙💙💙🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @emebetberhane9076
    @emebetberhane9076 Před 7 měsíci +25

    ተባረኩ እንደድሮው ሁላችሁም አብራችህ ስትሰሩ በጣም ደስ ይላል👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-ij4kj2pm9q
    @user-ij4kj2pm9q Před 7 měsíci +36

    ሙዚቃው የላስታ ወሎ ጭፈራው የጎጃም ደስይላል አንድአማርዩ ❤ውድድ ነው እማረጋችሁ የሁልግዜ ተከታታያችሁ ወለየዋ የዋሁ ያገሬሰው ብርክበሉልኝ ✋✋

    • @zeritutube
      @zeritutube Před 6 měsíci +1

      😂😂😂እኔ አላስተዋልኩትም የነሱን ችፈራብቻነወ ያየሁት

    • @aterera1047
      @aterera1047 Před 6 měsíci +1

      ሙዚቃው በክላሲካል ነው ያማረው። ልጁ በድምፅ ሲዘፍነው አያምርም

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 7 měsíci +57

    እስክስ ያዢ አበጀሽ 😂😂😂😂😂😂ያበጀሽ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z Před 7 měsíci +27

    ዉብ ባህል ሃገሬ ዞሮ መግቢያየ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤️

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 Před 7 měsíci +17

    አይ አገሬ ጎጀም ሰላምሽ ናፈቀኝ እናት አለም ጎጃም ❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 7 měsíci +32

    የኔ ምርጦች ፈጣሪ አንድነታቸው የጠብቅላቸው ከልብ እናመሰግናለን በርቱ በርቱ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Před 7 měsíci +13

    የኔ እናት እናቶች ልጃቸውን ሲድሩ እኮ ደስታቸው እደዚ ነው ዘመድ አዝማዱ ቀየው ቤቱ ሲደምቅ ትዝታ ብቻ አይይይይ እኛማ ለዚ መች ታደልን በስደት ቀረን 😭😭

  • @KutaberTube.
    @KutaberTube. Před 7 měsíci +17

    አቤት ውበት አዝንቡት እማ አቦ ሲያምር የኔ ጣፋጮች የደስታችንን የመዝናናቴ ምንጮች

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Před 7 měsíci +16

    አቤት ማማር መቆንጀት አቤት ግርማ ሞገስ ውድድድድድድድድድድድድድ
    የኔ ውቦች ደጎች የዋሆች ቅኖች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Doriii01
    @Doriii01 Před 7 měsíci +27

    I’m not Ethiopian but I absolutely love the culture and language and I had the chance to go to Ethiopia recently. The sound of the masinko is just captivating and when put to a rhythm like this, it goes to a whole other level. This makes me miss Ethiopia so much🥲

    • @user-zg5qs6gt7v
      @user-zg5qs6gt7v Před 6 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ui4om7qx2h
      @user-ui4om7qx2h Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-zg5qs6gt7v

    • @tsedeygetu
      @tsedeygetu Před 6 měsíci +2

      pls come to Ethiopia

    • @Doriii01
      @Doriii01 Před 6 měsíci +3

      @@tsedeygetu I really want to come back to Ethiopia a second time🥹

    • @aledwake
      @aledwake Před 6 měsíci +4

      You can follow there live such tradational evening Eskista in Cultural Club House especially in Bahir Dar , Gondar , Addis Ababa, visit Ethiopia friendly people , Well come brother❤❤❤

  • @user-zs9yr5iv4h
    @user-zs9yr5iv4h Před 7 měsíci +21

    እጅግ እጅግ በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሒር ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤

  • @kedjafentaye7511
    @kedjafentaye7511 Před 7 měsíci +12

    ጎጃም❤❤❤❤❤❤

  • @Alem-zo7fv
    @Alem-zo7fv Před 7 měsíci +10

    እመዋ የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ ደግነትሽ እናቴን ትመስይኛለሽ ❤❤❤❤❤

  • @123abay
    @123abay Před 7 měsíci +16

    እሱ ባለው አንደኛ ጭፈራ ወሬ ብቻ አደለም ሙያም አለ😂❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 7 měsíci +8

    የኔ ዉዶች ሥታምሩ ጎጃም ሀገሬ ናፈቀኝ ኡፉፉፉ በሀአላችን ሁሉም ነገር ናፈቀኝ😢❤

  • @user-ko1of8qv3x
    @user-ko1of8qv3x Před 7 měsíci +7

    በጣም ታምራላችሁ ያገራችን ቱባ ባህሉን እደያዘ ለምታቀርቡልን ሁሉችሁም ከልብ እናመሰግናለን ሁላችሁም ችሎታ በትወና አደኛ ናችሁ

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před 7 měsíci +5

    ስታምሩ ውድድድድ ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ትግራወይቲ ነኝ ብርቁ ግን በስክስታ ተሸንፈሀል ተለማመድ

  • @seadi5
    @seadi5 Před 7 měsíci +10

    አለባበሳቸው ደስሲልየድሮእናቶችአለባበስ
    አላህሀገራችንንሰላምያርግልን

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Před 7 měsíci +9

    አቤት አቤት ማማራቹ እኔ አማራ,አይደለሁም ግን ባሌ,ከወደ ጎጃምነው ጎጃምን በአካል እስካየው እዴት እደምጓጓ ኡላቹንም ስወዳቹ ከ❤❤❤❤❤አገራችንን ሰላም,ያርግልን❤❤❤ዘረኝነትን ያጥፋልን🙏🙏❤❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před 7 měsíci +9

    ወይኔ ጉዴ እንዴት ደስ ትላላችሁ እንደዚህ ተሰባስባችሁ ሳያችሁ በደስታ እንባየ መጣ

  • @tsedeygetu
    @tsedeygetu Před 6 měsíci +2

    የዋሁ ደጉ ብሉልኝ ጠጡልኝ ባዬ እንግዳ ሲመጣለት መተኛውን ለቆ የክት ልብሱን አልብሶ እግሩን አጥቦ እረ ስንቱ ተዘርዝሮ አማራዬ ፈጣሪ ደግነትህን አያጥፋብህ ሰላምህን ይመልስልህ ደጉ የአማራ ሕዝብ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Před 6 měsíci +2

    Wow nice 🎉🎉🎉🎉 good እኔ የማኛውንም ብሄር ጭፈራ አድናቂ ነኝ ግን አማራ ይለይብኛል ኑርልኝ የአማራ ህዝብ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 7 měsíci +13

    ያዝእግዲ ጎጀ ❤❤❤❤የኔውዶች❤❤ድልልልልለፋኖ

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před 7 měsíci +6

    አቤት ስታምሩ ያልተበረዘው እስክሳታ ሁሉ ነገር የሜያምርባ ቹሁ ትወናው ቦታው በርቱጎበዞች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 Před 7 měsíci +14

    የኔ ሱሶወች ❤❤❤❤❤ውድድድድ አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j Před 7 měsíci +7

    ወሏሂእሚአምረባችሁባድስኮኑነው
    ያዝእግድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 7 měsíci +10

    ታደሰ በልጁ ሰርግ ወዴት ሄዶ ነው በጣምታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t Před 7 měsíci +10

    ያዝ ጎጄ ❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 7 měsíci +7

    እንዴት ደስ ይላል ተባርኩ

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 7 měsíci +7

    Congratulations! Abegesh

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před 7 měsíci +10

    💃💃💃💃❤❤ እሰይ ያዝ ጎጃም👏🙏

  • @user-xv6jf1pu6j
    @user-xv6jf1pu6j Před 7 měsíci +15

    ስወዳቹ በናታቹ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤

  • @bayesh12345
    @bayesh12345 Před 7 měsíci +12

    ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @sintayoayel7278
    @sintayoayel7278 Před 7 měsíci +8

    አሁን ጥሩ አቀናብራችሁታል ጥሩ ፈጠራነው በርቱ ያምራል።

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j Před 7 měsíci +10

    እካን ከናተ ተፈጠርኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast Před 7 měsíci +8

    ተዋናዮች አልተቻላችሁም ማርቆሶች በርቱ🎉🎉🎉እንደቀልድ እየገሰገሳችሁ ፈታ እያደረጋችሁን ነው እናመሰግናለን 🙏

    • @nadayashaneh4485
      @nadayashaneh4485 Před 7 měsíci +1

      ግዮናችን ማርቆሰ ጎጃም እመዋ እኮ የናቲ ጎርቤት ነች በርቱ ካልክ ሁሉን አበርታታ 😊😍

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 7 měsíci +5

    እስክስ ያዝ ጎጃም ስወዳችሁ 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadltube2433
    @seadltube2433 Před 7 měsíci +7

    አንደኛ ነኝ❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 7 měsíci +5

    እስቤ የእስክስታ ንጉስነው ስታምሩኮ ወግባህሉን ጠብቃችሁነው እምትሰሩት❤❤❤❤

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem9970 Před 7 měsíci +6

    Ere Gojjam Amhara ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 Před 7 měsíci +7

    ኧረ አሁንስ እኔም በመጣሁ😢😢😢

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 7 měsíci +3

    ተዋናይ ቲቪ ሳይ የድሮዋ ኢትዮጵያዊ ትዝ ትለኛለች😢 ይመቻችሁ በርቱልን

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před 7 měsíci +4

    Weyyyyyyyy Yena Wedochei Betame Temeralachuei

  • @simachewmare4385
    @simachewmare4385 Před 4 měsíci +1

    The best video ever!!! Show our golden culture like this.

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před 7 měsíci +2

    ዛሬ ብርቁም ጨረቃም አሉ ሰርጉ የእውነትነው ወይስየድራማውነው🌷🌷🌷🌻🌻🌻🍀🍀🌷🌷🌷

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Před 7 měsíci +3

    አቤት እሱባለው ና ገረመው ሚባሉት ዘፈን ሲችሉ ሴቶች ሁሉም ይችላሉ ይገርማል ችሎታቸው

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry Před 7 měsíci +4

    amazing God blessed all guy's so,hi,Everyone Amhare,Love you 🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 Před 7 měsíci +4

    እሱቢ ጀግና አደኛ❤❤❤❤ደሞቸ በፍቅር ነው የወዳችሁ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 7 měsíci +5

    ታዴዋ የታለ❤😊ብርቁ my❤

  • @derejedesire2096
    @derejedesire2096 Před 7 měsíci +1

    እግዚር ይባርካችሁ እንኳን ጭዋታችሁ ጉርብትናችሁ ከዚህ ዉጥንቅጥ አለም እረስተን ዘና እንላለን እመዋ ያየሽ የህዝብ ልጆች ናችሁ አነጥላችሁ ዘመን ተሻጋሪ ስራ

  • @user-gi3ql9ou1f
    @user-gi3ql9ou1f Před 7 měsíci +10

    ቅመሞችየ ኑ የኔ ስስቶች ዘና እንበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 6 měsíci +1

    ዉይ ደሥሢሉ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት ኢትዮጵያዉይ ባህላችን ሢያምር ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh Před 6 měsíci +2

    በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሒር ይጠብቃችሁ ጎጃም ዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 7 měsíci +2

    Amhara is a nation where everything is beautiful❤ያዝ ጎጄ ዛራም ይላል አባቴ እንዲህ ሲጨፍሩ ዘመዶቹ😂እንዳውም ገረመው ቁጭ አባቴን አጨፋፈሩም ሞገሱም❤😂 ደግሞ የሁላችንም አባቶች ይላሉ ራሳቸው እየተንቀጠቀጡም ዛራም ይላሉ። እኔ አውቀዋለሁ የወጣውበትን ማህበረሰብ😂❤እመዋዬ ግን የእውነት ነው የዳረችው ልጅዋን ወይስ ለድራማው? መቼም የእናንተ ትወና እንደሆ natural ስለሆነ እውነቱና ድራማው እኮ አይለይም።የእኛ ተወዳጆች ኑሩልም ትወና ከናተ ውጭ ለአሳር ነው በእውነት🙏❤የእነሱ ጭፈራ እንጂ ጎጃምኛ የተቀናበረበት ዘፈን ግን አገውኛ ይመስላል ልበል ዙሮ ዙሮ አገውም ጎጃምም አማራም አንድ ነው ያው እንጂ😁❤

  • @user-sr7gv9ub7t
    @user-sr7gv9ub7t Před 7 měsíci +4

    የመጀመራነኝ እንኳ አደረሳችሁ❤❤❤💚💛❤

  • @de4xi
    @de4xi Před 7 měsíci +4

    ዋው ሐገሬ ሠላምሺን ያምጣው😢😢😢

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 7 měsíci +4

    ያዝ ጎጃም 👏👏👏👏

  • @zemzem7039
    @zemzem7039 Před 7 měsíci +7

    የኔ ውረቆቸ ሰውዳቹህ ሰተናፈቁኝ እንኳንም የኔ የሆናቹህ

  • @BelaT_Yene
    @BelaT_Yene Před 7 měsíci +3

    በጣም የሚገርም ባለብዙ ሙያ ስብስብ ነው! እንጀራ ይውጣላችሁ!❤❤❤ቃላት የለኝም፤ ገና ተዓምር ትሰራላችሁ🙏

  • @YHC123
    @YHC123 Před 7 měsíci +9

    አጠቃላይ ሚገርም ስብስብ ነው ❤❤❤
    full of talents 👌

  • @zeruwork5450
    @zeruwork5450 Před 7 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ያዝ ጎጃም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před 3 měsíci

    አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ 💚💛❤💚💛❤እሱቤ ካልተያዘ ተዉ አጣምሩንና ጎጃም አስገቡኝ ስወደዉ💞💞💞

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před 4 měsíci +1

    እኔ ልሙትእኔ እራያነኝ እግዚአብሔር አምላክ ካልወሰደኝ ወደ ላይኛውከስደት ስመለስጎጃምና ጎደርን ሳላይ አልሞትም ስወዳቸው ሞቸነው ደሜናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aledwake
      @aledwake Před 3 měsíci

      Ere ayzosh Fetari Esu yetebekesh. Gojjam Gondar Ejachin Zeregiten nw eminekebelesh❤

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 Před 3 měsíci

      በአማርኛ ቢሆአነበው ነበር እግሌዘኛ እኮየለሁበትም

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před 7 měsíci +4

    💔😭💔😭💔😭💔😭💔 ahunis hagere nafekegn
    Yesew hager mereregn
    Please astinanugn

  • @user-pe3tk5fb4p
    @user-pe3tk5fb4p Před 4 měsíci

    በእውነት እኔ ጭፍራ አልወድም ግን በጣም ነው የሚያስደንቁኝ የሚሰሩትን ስለምከታተል እኔ በእናቴ ጁሩ በአባቴ ኦሮሞ ነኝ ወደ አማራ ክልል መሄድ እፈልጋለሁ ግን እዴት በተለይ የነ አበጀሽ ቡድን በጣም ደስ ይላል ከስደት ስመለስ እነኝን ሰዎች ማግኘት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ቢያገናኝኝ በዬ እፀልያለሁ በእውነት እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናተንም እግዚአብሔር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ከቁጥር አይለያቹ ❤ ደመቁ ነኝ ከዱባይ

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 Před 6 měsíci +1

    እውንነት ነው የመሰልኝ አማራየ የኔ ኩሮ ይመቻችሁ እግዚአብሔር ፈቅራችሁ ይብዛላችሁ የኔ ማሮች

  • @omehikma777
    @omehikma777 Před 7 měsíci +1

    ሀገሬ ሲናፈቀኝ እናተ ላይ አያለሁ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam3066 Před 7 měsíci +4

    ውይ ስታምሩ ጥፍጥ ነው የምትሉት ምንላርጋችሁ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 6 měsíci +1

    የጎጃም ባህል እናቶቻችን ብርቅጥል ያደርጋሉ እነአበጀሽ አያደርጉም ሀብታም የሆኑት ብዙውን በአንገታቸው ሲያደርጉት ውበቱ ደስ ይላል።

  • @user-gc3ng8sw3j
    @user-gc3ng8sw3j Před 7 měsíci +2

    ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤የት አገሬ ስመጣ ቀጥታ ወደጎጃም ያዝ ጎጀ እልልልልልልልልልልልል

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 Před 7 měsíci +7

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላም ይመልሰልን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @richhabeshawit4912
    @richhabeshawit4912 Před 6 měsíci +1

    ከወንዱ ሙሽራ ቤት ያለውን program ደግሞ በpart 2 አድርጋችሁ አሳዩን በናታችሁ በጣም ነው ምታምሩ ምወዳችሁ በርቱ

  • @fedaslopoos8057
    @fedaslopoos8057 Před 7 měsíci +5

    መገን እመዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቦ ታምራላችሁ❤

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 7 měsíci +3

    እምዋ አቤት ሰወድሸሸሸ 🌹 የኒ አበባወቼ ሁሌም ፍከት በሉሉኝ🕊

  • @user-ch9eh1xq1w
    @user-ch9eh1xq1w Před 6 měsíci +1

    አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ የሃገሬ ልጆች ዋው በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁ ይብዛ እኔ ሳያችሁ ጭፈራችሁን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ይነሽጠኛል ወከባ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እናንተ ደግሞ በጣም ልዩ ናችሁ

  • @user-hana365
    @user-hana365 Před 7 měsíci +1

    እንዲህ ደስ እንዳላቹህ ኑሩለን ለኛ በስደት ላለነዉ ቤተሰቮቻችን ናቹህ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል የሰዉ ሀዘንም እንዲሁ ያሳዝነኛል ጀግኖች ኑሩለን ❤🙏

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s Před 7 měsíci +5

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl Před 7 měsíci +6

    ስታምሩ❤

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v Před 6 měsíci +3

    ሁሉን አሟልቶ የሰጠዉ ህዝብ💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❣️❣️❣️❣️💔💫💫💫

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 7 měsíci +3

    እኔም ሀገሬ ገብቼ በእናት በአበሠቴ ተመርቄ መዳር ናፈቀኝ ወላሒ😢 አቤት ሁሉንም ተሰጥኦ ነው አሟልቶ የሠጣችው

    • @user-oc2np1vm1t
      @user-oc2np1vm1t Před 7 měsíci +1

      አብሽሪ ሀያቴ አላህ ምን ይሳነዋል ዋናው ጤና ነው.

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 7 měsíci +6

    እመዋ እንካን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም ምርጦች እኮናችሁ❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 7 měsíci +2

    በሰመ አብ እሱ ባለው አሰነካው ሁሉም አልተቻሉም አሰነኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @asdgasd3693
    @asdgasd3693 Před 7 měsíci +3

    😢😢እምዋድረሽ ጉድፈላ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetekifle7145
    @emebetekifle7145 Před 7 měsíci +5

    Hi I like love

  • @adeyethio8160
    @adeyethio8160 Před 7 měsíci +6

    ስወዳቸው የምር እሟ💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ማርያም አበጀሽ እናቴን ነው የምትመስለኝ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 7 měsíci +1

    አመለኛዉ ጎጀ እሳቱ ጎጄ የበላይ ትንፋሾች ❤❤❤❤❤❤ከልቤ ነዉ እምወዳችሁ

  • @takelege2172
    @takelege2172 Před 7 měsíci +2

    በድምፅ የተዘፈነውን ሙሉውን ብትለቁት አሪፍ ነበር❤

  • @Tzum2t
    @Tzum2t Před 7 měsíci +2

    ደማቆ አማራ አረንዛው ጎጀ እችይ❤❤❤❤❤ እቡይይይ❤❤❤

  • @helen81256
    @helen81256 Před 6 měsíci +1

    ዋውውውውው❤❤❤❤ አማራዬ❤ ምርጡ ባህላችን❤

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o Před 5 měsíci +1

    በየቦታው አትሁኑ ባዱ ፅኑ ለናተም ተከታታይ ይጨምራል ደሞቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 7 měsíci +5

    ስወዳቹህ❤❤❤