"ጎባኔ" አበጄሽ አንለይ እና ያዬሽ ታዬ አዲስ ነጠላ ዜማ( New Single Abejesh Anley and Yayesh Taye) 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,6K

  • @birukterefe5950
    @birukterefe5950 Před rokem +716

    ኧረ ድምፃቸው እራሱ እንዴት እንደሚያምር
    እስኪ የምትወዷቸው በላይክ❤❤❤

  • @user-qm9ct1pt1w
    @user-qm9ct1pt1w Před rokem +839

    እመዋን የሚወድ ላይክ ❤❤

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast Před rokem +289

    ገራሚ ሙዚቃዊ ተውኔት💙
    -ድምፅ=100%
    -ዜማ=100%
    -ግጥም(ስነቃል ጨምሮ)=100%
    -አለባበስ=100%
    -ዳንስ=100%
    ግጭት +መቸት+ገፀባህሪይ(ጎባን) ==በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ተወዳጅ ነው🙏እናመሰግናለን !

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 Před rokem +27

    ሀዘናችን የበረታ ቢሆንም አንዳንዴ ለትውስታ የነበረንን ደስታ ያስታውሰናል ተባረኩ ሁሉም ክሉዎች

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Před rokem +246

    አበጀሽ እና የተዋናይ ተዋናይዎች ሰይፉ ላይ ይቅረቡ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ እስኪ👍👍👍

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +376

    እባካችሁ አበጀሽን በትልልቅ ሚድያዎች ላይ አቅርቡልንና ትጠየቅልን ምክንያቱም ሁለቱንም ሙዝቃዎቹዋን ግጥሙም ዘማውም የአበጀሽ ( መልካም አንለይ) ነው በጣም ትልቅ እውቀት ያላት ናት በጣም ትልቅ ቦታ ሊሰጣት ይገባል በእውነት እባካችሁ በላይክ ግለፁላት

    • @tesfanshe3834
      @tesfanshe3834 Před rokem +10

      ትክክል ብቃት አላት

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Před rokem +5

      👍👍👍👍👍💜💜💜💜

    • @T-7702
      @T-7702 Před rokem +3

      Not is not. She copied from someone. There is a song already

    • @ttrytrrttm6749
      @ttrytrrttm6749 Před rokem +2

      ትክክል

    • @zelalem6666
      @zelalem6666 Před rokem +4

      ኢትዮጵያ ውስጥ ሚዲያውን ለመቆጣጠር ብቃት ሳይሆን ግብዳ ቂጥ ወይም ጥሩ ጋቢና ሊኖርሽ ይገባል፡፡
      ሳሮን በቂጧ ትድፋኝ የምሬን ነው🤣

  • @endris_
    @endris_ Před rokem +74

    ዋው የዘመናችን ምርጥ ዘፋኝች ናቸው የኔ ገጠሬዎች🥰🥰

  • @hasinaal
    @hasinaal Před rokem +11

    አታዳሉ የመዳም ቅመሞች ሁለታቸውም ማር ናቸው እኩል ናቸው በስራቸው አይበላለጡም እስኪ እንደኔ ሁላቸውንም የሚወድ ላይክ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +49

    ግን ማነው እዴኔ የሚወዳቸው 👍👍👍👍👍

  • @ema1409
    @ema1409 Před rokem +93

    ኡፍፍፍ ኧረ እምዋን የሚወድ🥰🥰ግን ሁለቱም ጎበዝ ናቸዉ የሚል🤣💝💝💝 ኧረ ጎቤ ጎቤ😂

  • @user-iy1gl9yu7m
    @user-iy1gl9yu7m Před rokem +19

    የዛሬ ስት አመት በድራማ አቅርባችሁት ነበር ዛሬ በሙዚቃ ዋው ነው በርቱ🥰🥰🥰

  • @kamaleshetu4699
    @kamaleshetu4699 Před rokem +34

    እሚገርም ስራ የገጠር ባህልና ወጉን በሚገርም ብቃት ያሳያችሁን ምርጦች በርቱልን ሁሌም ከጎናችሁ አለን።

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Před rokem +80

    እናንተ ባትኖሩ በጭንቀት መፈንዳቴ ነበር ።ለማንኛውም በጣም አሪፍ ነው በርቱልን 💚💛❤

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +142

    ዋው የዛሬ ድምፅ አለ🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማሮች❤

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem

      ደምሩኝ 🥰🥰

    • @imanseid
      @imanseid Před rokem

      @@user-sw9yd7yx2c እሺ ዴሜዋ

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem +1

      @@imanseid የኔዋ ውድድ 🥰🥰🥰አምሰግናለሁ 🥰💋

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem +1

      ማሮችመጥችሁ😍😍😍😘😘❤❤❤

    • @Zara-l1q
      @Zara-l1q Před 6 dny

      አማረኛ
      ​@@busyline3833

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před rokem +43

    ዋው ድምጻችሁ ያምራል👌
    ዳንሳችሁ ያዝናናል☺
    ግጥማችሁ ያስቃል😂

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw Před rokem +7

    መቼም መሻሻር ነዉ ለማኑም በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @habibanuru9068
    @habibanuru9068 Před rokem +70

    አላህ ሆይ ሀገርችን ሰላም አድርግልን ምን ዋጋ አለው በጠም የምያምር በህል አለን ግን ሰላም አጠን እንጂ ብቻ ምርጥ ስራ ነው ❤❤

  • @Hassan-uw9dc
    @Hassan-uw9dc Před rokem +141

    አበጀሺን እደኔ እሚወዳት በላይክ 😘❤❤❤🤣

    • @aminayasin4428
      @aminayasin4428 Před rokem

      እረ እደኔ የወዳት ያለ አይመስለኝም አበጀሽየ ❤❤❤❤❤❤

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Před 8 měsíci

      ማንኛይቱናት አበጀሽ

    • @AevaleMezezt
      @AevaleMezezt Před 3 měsíci

      😂😂😅

  • @semira2583
    @semira2583 Před rokem +6

    ሺ ግዜ ላይክ ዋው ከዘመኑ ሙዚቃ ዘና የምታደርጉ ናችሁ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗💗💗🌹🌹👌👌👌👌👌🌹🌹

  • @altg3558
    @altg3558 Před rokem +35

    አረ ድምፃቸው ሲያምር የመዋ አድናቂዎች የት ናችሁ

  • @tube4409
    @tube4409 Před rokem +205

    እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ❤️🙏

  • @woh887
    @woh887 Před rokem +29

    እኔ የመጀመርያ ነኝ አበጀሸ አልተቻለችም
    ሰላም ለአገራችን እስኪ አበጀሸን የሚውድ በላይክ ይግጨኝ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +6

    አስቁን እስኪ ከአንገት በላይም ቢሆን ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😍😍😍

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z Před 4 měsíci +4

    እረ ድምፃቸው እራሱ እንዴት እንደ ሚያምር በጣም ደስ የሚል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +17

    እረ ድምፃችው በጣም ነው የሚያምረው አበጀሽን ማነው እደኔ የሚወዳት

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před rokem +41

    የምር እናንተን ማየት በራሱ ያዝናናል ❤❤❤❤😘😘😘😀😀😀😀😀😀😀😀የዳንሷ ነገርማ ዋው ነች😂😂😂😂

    • @user-wf1zd7yq7d
      @user-wf1zd7yq7d Před rokem +1

      የምር ስንት ግዜ አየሁት ከከከከከከከከከከከከከከከ ጎባኔ ከከከከከከ

    • @ruyik3207
      @ruyik3207 Před rokem

      ያሳቀችኝ ነገር ቢኖር እዛዉ እናተዘድ ያሽደሁ ስትል ክክክክክክክ

  • @nardi8713
    @nardi8713 Před rokem +5

    ዋውው ምርጥ ስራ ነው በቀጣይ ስራ በተስፋ እንጠብቃለን👌👍👍👍👍👍💚💛💓ታድላችሁ ምርጥ ኢትዮጲያኖች

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před rokem +9

    ኧረ ዲምፅአችሁ 100% ምርጥ ነዉ እመዋ በርች እንወዲሻለን🥰🥰🥰🥰

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před rokem +122

    የእምዋ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ❤ ሁለታችሁም ድምፃችሁ በጣም ያምራል ስወዳችሁ

    • @fathiyanasser2496
      @fathiyanasser2496 Před rokem +2

      ባላቹሁለትላግባሢላቹኢሄሙዚቃጋብዙት

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Před rokem +1

      ተቀናብሮ ነውኮ😂😂

    • @ayalalaba7703
      @ayalalaba7703 Před rokem +1

      በጣም ጥሩ መልእክት እና ሙዚቃውን ወድጄዋለሁ

    • @husenhus
      @husenhus Před 10 měsíci

      @@ayalalaba7703 ተስፋ

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před rokem +35

    እመዋ በድጋሜ በአድስ ነጠላ ዜማ ስታምሩ ምርጦች ድምፃችሁ ልዩ ነው

  • @burtukantayeburtukantaye8804
    @burtukantayeburtukantaye8804 Před 11 měsíci +2

    Des yilalu aboo yimachachu❤❤❤❤

  • @user-mx8ry9bl3w
    @user-mx8ry9bl3w Před rokem +4

    የጨፈራቸው እስታይል ያስቃል ሀሀሀ የጎባኔዋ ድምፅ ዋው ነው እመዋ♥ ቺጋሮ ከከከ

  • @tube4409
    @tube4409 Před rokem +42

    በርቱ ውቦቼ ስታምሩ 😍አበት የቤቱ ማማር እንደዝ አይነት ቤት አሰራለው እግዚአብሔር ከርዳኝ ❤️

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Před rokem +27

    አቤት አበጀሺ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw8494 Před rokem +4

    ድካማችሁን በከንቱ እያሥቀሩት ነው በፌሥብክ ላይክ መሸቀያ ከሚሆን ዳውሎድ ማድረጊያውን ዝጉት በጣም ደሥ የሚል ሠራ ነው ዜማው ድምፃቼው እንቅሥቃሴያቼው በጣም ዘና ያደርጋል❤

  • @LemmaAbebayehu
    @LemmaAbebayehu Před 11 měsíci +3

    …ድምፅ፣ዜማ እና ዳንሳች ጉድ ያሰኛል!በርቱልን ሌላም እንደምትሰሩልን ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።።።

  • @user-vn2gg5kx3x
    @user-vn2gg5kx3x Před rokem +17

    ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው🥰🥰🥰

  • @user-rt2dt3tq3w
    @user-rt2dt3tq3w Před rokem +47

    አበጀሽ ትችያለሽ እስኪ የእመዋ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው❤

  • @bsahle
    @bsahle Před rokem +9

    She is amazing. I left Ethiopia when I was young but I still
    miss it.

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Před rokem +4

    ጀግና ናችሁ ትችላላችሁ ስንቱ ብዙ እየቻሉ ተቀብረው ቀርተዋል በርቱ ጀግና

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před rokem +26

    ሁለታችሁም ድምፅ አችሁ በጣም ያምራል ♥️

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 Před rokem +19

    ሁለቱን በእጣም ነው የምወዳቸው ኑሩልን በናተ ነው ዘና የምንለው😍😍😍

  • @user-xw4vq9bt4l
    @user-xw4vq9bt4l Před rokem +7

    ኧረ ድምፃቸው እዴት ደስ ይላል በጣም ትመቹኛላቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Před rokem +3

    ልጅቱ ድምጿ እንዳለሁኑ ውዝዋዜም ምትችል ይመስላል አያያዟ እምዋ ተመችታኛለች 😍😍😍😍😍😍

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +41

    የኔ ምርጦች እንደው ስወዳችሁ አለማድነቅ አይቻልም በእውነት ትለያላችሁ በርቱልን

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Před rokem +24

    የማዋ ነገር የነካችው ሁሉ ይጣፍጣል😍😍😍😍💛💚❤ጎጃም ወለላው

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 Před rokem

      እውነት ነው የጎጃሟ ፍሬ

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem

      ድምፅአችሁ ሢያምር ሁሉነገርአችሁ የትነው የሚገኝት ማርችየ💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘❤👍👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @hagerachin9644
    @hagerachin9644 Před rokem +2

    😂😂😂 ወይ አበጀሽየ በቃ ከአሁን በኋላ በድምፅሽ ስሪበት የምን ከታደሰ ጋር መዳረቅ ነው😂😂😂 በጣም እምወድሽና ማከብርሽ ቀጥይበት❤❤❤

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před rokem +2

    Hahaha my first time to hear, I like it. Wonderful.

  • @gashutitube1221
    @gashutitube1221 Před rokem +11

    እንደኔ የሚያዝናኑት ካለ like! ተዋናይ ቲቪ ሁሉም አንደኛ!!!

  • @dagmawitsamson6979
    @dagmawitsamson6979 Před rokem +8

    የአበጀሽ ካራቴ የሚመቸኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን❤

  • @trhasarays6485
    @trhasarays6485 Před 11 měsíci +2

    ESki arif beautiful

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Před rokem +2

    እደው እኒህን ሴቶች ስወዳቸው ምርጥ ተዋናይ ቶቶለ ስሩልን😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Před rokem +6

    ጎባኔ ዳሌዋን አገላበጠችባት 😂😂😂እውነት ትችላላችሁ ምርጥ ነው በርቱ 👌👌👍👍

  • @asdgasd3693
    @asdgasd3693 Před rokem +17

    😆ድምፃችሁእራሱ እደትደስእደሚል👌👌💗💗💗

  • @Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty
    @Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty Před rokem +5

    ከየስ ኖ ወደ ጎቤ ትችላላችሁ በርቱ 👍👌

  • @hanannurden4122
    @hanannurden4122 Před rokem +1

    አበጅሽን ዉድድ

  • @Elias44475
    @Elias44475 Před rokem +13

    አበጀሽ የአማራ ክልል የባህል አምሳደር ትሁንልን የሚል 😊

  • @emam1087
    @emam1087 Před rokem +10

    አቦይመቻችሁ ይህን ቀን እድህእያዋዙካላለፍት ሁሌጨቅሁኗልሀገራችነን ሰላምያርግለን

  • @kassahunsitotaw5595
    @kassahunsitotaw5595 Před rokem +2

    ጣፋጭ

  • @AHMED49698
    @AHMED49698 Před měsícem

    እኒዚህ ምርጥ ልጆች ግን እኮ ቦክሰኛ ናቸው እሚገርም❤❤

  • @user-cy3ly4ll9n
    @user-cy3ly4ll9n Před rokem +9

    እምዋ በቃ ሙዚቀኛ ሆነች ስወዳት ብርቁዬንም ጨምሩት❤

  • @selamkahsay2489
    @selamkahsay2489 Před rokem +19

    ቃላት ያጥረኛል በጣም ጎበዞች ናቹ. በርቱ!!!

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před rokem +2

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ አልቱቻሉም በእውነት በጣም ነው የተመቹኝ በርቱ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před rokem +8

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ወይ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ ማነው የኔ ውድ አበጅዬ ❤💛💚🤗

  • @edenmohammed6192
    @edenmohammed6192 Před rokem +9

    አበጀሽን ያለ በላይክ ያሳይ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před rokem +1

    ዋዋዋዋዋ ታምራላችሁ የምርርር ምርጥ ናችሁ ሁለታችሁም ይመቻችሁ ምርጥ ግጥምምም 👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤ አይ አማራ ግጥም ይችላሉሉ እኮ ይመቻችሁሁ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před rokem +3

    እኔኮ ሚገርመኝ ሁሉም ያሚያምርባት ትውና ነው እስኪ አበጅሽ ትቅርብልን የምትሉ ደግሞ የጎባንሽ ድምፆ ያምራል

  • @azwaahmed4100
    @azwaahmed4100 Před rokem +12

    ዋው ዋው ዋው ድምፃችሁ ያበደ ነው እመዋ ስወድሽኮ ልቤ ነው ደጋግሜ ሰማሁት ይድረስ ለዛች አመዳም ጎባኔ

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Před rokem +3

    አበጀሽ በዘፈና ትቀጥል በጣም ጎበዝ እምትሉ ዋው ምርጦች ላይክክክ

  • @user-tc4cz7zt5w
    @user-tc4cz7zt5w Před 11 měsíci +2

    አይፍኖ አላህያኑርቸሁ ክነክብራቸሁ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +2

    ጎባኔ ይደረሰሸ ባለሸበተ😍😍😍😍👌😂😂😂😂😂

  • @abbayentertainment
    @abbayentertainment Před rokem +8

    በሳቅ ልሞት ነው ወገን!
    ተባረኩ። ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Před rokem +14

    ስታዝናኑ በዚህ ግዜ እናንተ ባትኖሩ መሳቅ አቅቶን ነበር ❤❤

  • @ayalalaba7703
    @ayalalaba7703 Před rokem +1

    እነሱ የራፕ ጦርነት ማድረግ ጀመሩ እና ድምጾች አስቂኝ እና በጣም ቆንጆ ናቸው ፣ እወዳቸዋለሁ እና ጥሩ ቀን እንዳለዎት አረጋግጣለሁ።

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Před rokem +3

    ዋው ዋው ስታምሩ የነእንግዳዘር ዘመን መጣል ድራማዊ ሙዚቃ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hamudi_Hubi
    @hamudi_Hubi Před rokem +5

    አረ ጎቤ ጎብዬ😍😍
    ሴቶችዬ ለባላችሁ ፏ ብላችሁ ቅረቡ ሽንኩርት ሽንኩርት አትሽተቱ ወንዶቹም እንደዛው😍😍

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 Před rokem +2

    ማርያምን ያየሺ የምትባለው ድምጿ ድምጧ በእጣም ያምራል ፣ያየሺ እስታይሏ ሁላ ያስቃል፣😂😂😂😂

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 Před rokem +10

    አቤት ድምፃችሁ ሲያምር ሁለት ቀልቀሎ ፈታ አደርጋችሁኝ ይመቻችሁ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Před rokem +6

    እምዋ!" ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ይመቻችሁ🥰#🥰👌👌👌

  • @kkladan5123
    @kkladan5123 Před rokem +7

    ዋውውውው ድምፃቸው 100 ነው ካለባበስ ጋር በርቱ እውነት

  • @ysha3343
    @ysha3343 Před rokem +5

    እምዋ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤
    ጎብዬም ድምፅሽ ዋው ነው ❤❤❤❤

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa Před 21 dnem

    ሙዝቃስ ይሆ ነወ ሰዉ ዘፈን ልል ነወ😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌 ስራቸዉ ሁሉ ስራት ያለዉ አስተማሬ በእውነት ልዩ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +7

    ለኮሜት አድስነኝ ምርጥ ሙዚቃ ለጓባን ይገባታል የትነሺ የባሌሚስት ተጋበዢልኝ😂😂😂

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před rokem +1

      😁😁😁ጎባን ካለሽ እማ ጋብዥልኝ 😁

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem +1

      ክክክክ

    • @mobileme5584
      @mobileme5584 Před rokem +1

      😂😂😂😂

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem

      🤣🤣🤣🤣 እኮ 🤣🤣🤣 ውዶች ደምሩኝ ❤❤

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 Před rokem

      የባል ሚስት እኮ ጎባን ሳትሆን መሳኖ ናት ጎባን የዋርሳ ሚስት ናት

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +5

    ይች ቀዠቃዣ ጥሩ ድምፅ አላት😂 አበጀሺ የኔ ጀግና በርች አንቺ በሁሉም ነገር ዋውነሺ100% 👌

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před rokem +2

    ወይኔ እንዴት ነው የምታምሩት ጎቤ ዋ ጎባኔ ይቤቶቹ አሰራር በጣም ይምራል በርቱ

  • @ssalem5433
    @ssalem5433 Před rokem +2

    በጣምነዉ ሙዚቃቹ ደስየሚለው❤❤

  • @user-rt2vr1xn2v
    @user-rt2vr1xn2v Před rokem +6

    ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰 ወይኔ ጎባኔ 😂😂😂

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před rokem +8

    የዛሬው ዳንስ ደግሞ ይለያል ስወዳችሁ እኮ 😍😍😀😀

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Před rokem +1

    ሸር ለጎባኔ😹😹ድምፃቸው ያምራል

  • @tigrayvoice
    @tigrayvoice Před rokem +2

    Wawww bexam dess yilalu beteley qey shash yaderegech dimts waww new

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb Před rokem +5

    በናተ ዘና እንበል እነጎባኔ😀😀

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před rokem +4

    ላይከ አረጉ ወዶቼ ድጋሜ እምመጣ አበጀሸ ሰወድሸሸሸ ሞቼ ነው አገሬ ትዝ አለኝ ቤቷ ደሞ የኛ ቤት ትመሠላለች አይ አገሬ💖💖💖

  • @neimayasin6317
    @neimayasin6317 Před rokem +1

    ኧረ ጎቤ ጎባኔ ደሥ ትላላችሁ 😂😂😂😂😂❤

  • @abayneshmannheim8358
    @abayneshmannheim8358 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @lifeisshort9891
    @lifeisshort9891 Před rokem +10

    እነዚህ ሁለት ሴቶች ከ6 አመት በፊት ጉባን ሁነዉ ከታደሰ ጋር ሰርተዋል የት ነዉ የማዉቃቸዉ እያልኩ ነበር ምርጥ ናቸሁ

    • @lolwaalkhalaf4840
      @lolwaalkhalaf4840 Před rokem +1

      እኔም እያልኩ ነበር

    • @user-tc1se2et5h
      @user-tc1se2et5h Před 10 měsíci +1

      ያኔ የልጆቿንአባትቀምታትነበር አሁንም አልተፋታቻትም😂😂

  • @user-yo8vy7ev2h
    @user-yo8vy7ev2h Před rokem +4

    የዛሬው ደሞ ልዩ ነው አበጀሽን ያላችሁ እሲ ችንያችሁ

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Před rokem +2

    ድምፅ አደኛ ትወናም አደኛ በርቱ🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍💝💝💝

  • @user-oz9ud9go5z
    @user-oz9ud9go5z Před rokem

    የዛሬዉ የሌለ ነዉ አበጁየ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይሠልስልን ስት ለፍተዉ ደክመዉ የለፈሐበትን መጠለያቸዉን እያፈረሱባቸዉ ላሉት ምቀኛ ዘረኞችን አላህ ከሥራቸዉ ያጥፋልን ቤት እደቀላል እየተመነጠር አላህ ንሯቸዉን ምቅርቅር ያርግላቸዉ መቸም ታልደረሰባቸዉ መቸም የማይገባቸዉ ደነዞች ናቸዉ እና ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
    እናም አብሺሩ ጠክሩ በጣም አሪፍ ነዉ ዉዶቸ

  • @addisgizachew7698
    @addisgizachew7698 Před rokem +6

    ለክፉ ቀን ይቀመጥልኝ ሙዚቃዉ የባሌን ፀባይ ኣይቼ እመለሳለዉ😀

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 Před rokem +5

    ዋውውውውውየዛሬው አቤት ውበት አቤት ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤