ያየሽ ታዬ (ጎባኔ) - ነገርህ ነገሬ( New Hot Ethiopian Music ) 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 209

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před rokem +85

    የብረቁ እናት አዲናቂዎች የት አላችህ 👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @azaluazalu4402
      @azaluazalu4402 Před rokem +1

      alew

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem +1

      የብርቁየናት አይስወዲት እኔ አለሁ የልጅነት ትዝታቀስቅስች💋💋💋💞

    • @kuraz7873
      @kuraz7873 Před rokem +1

      እኔ አዳናቃነኝ❤❤❤

    • @tadeledebebe3290
      @tadeledebebe3290 Před rokem

      ሁለገብ የሆና ስብዕና ያለት ነች። ተፈጥሮዋ እንጅ ለድራማ ሰዉ የሆነች አይመስለኝም። ማድነቅ ብቻ ሳይሆን አክባርዋ ነኝ።

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi Před 5 měsíci

      ❤❤1❤❤❤❤❤❤

  • @yibeltalbanchigelilaybg
    @yibeltalbanchigelilaybg Před rokem +10

    በጣም የተዋጣለት ስራ ነው በርች።

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Před rokem +28

    ትዝታዬን ቀሰቀሱብኝ ካብቶች ስናግድ ስንማር ዛሬ ላይ ይሄ ሁሉ አለፈ አገራችንን ጥለን ሄድን

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před rokem +11

    ባላሀገሩ አማራየ 💚💛❤ ሁሉን ያደለን ህዝቦችነንኮ🥰🥰🥰🥰🥰አቦ ይመቻችሁ በጣም በጣምምምምም ደሥሥሥሥሥሥ እሚል ስራነዉ በርቱ

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Před rokem +21

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ አበጀሽ ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ ኡፍፍፍፍፍ ከብት እየጠበቅነ ነበር እዳበጀሽ የምንለው ማነው እደኔ የገጠር ልጅ ትዝታ ያለበት❤❤❤❤

  • @user-fc7ng6id3k
    @user-fc7ng6id3k Před rokem +9

    አበጀሽ እና ያየሽ ስወዳችሁ በርቱ

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +8

    ❤❤❤❤❤😍እናተን ባይ አይሠለቼኝም ምክነያቱም የአገሬን ባህል ወግ ይዛችሁ ሥለምትመጡ ቀጥሉበት በዚሁ እትልቅ ዴጃ ትደረሣላችሁ ዘመናውን አትከተሉ የጥቱ ኢትዮጲያ የሚሣይ ነው ዋው ብችል ሁለትሚሌየን ባሥገባችሁ ዴሥ ባለኝ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Před rokem +5

    የኔ አገሬ ወዝ ጠረን ናፈቀኝ አይ ስደት የኔ ጣናዬ❤😢

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +14

    ዋው የሚያምር ምርጥ ስራ የሀገራችንን ባህል የጥበቀ በርቱልን ምርጦችየ ሰላምና ፍቅር አንድነቱን ለሀገራችን❤❤❤

  • @Menkorer
    @Menkorer Před rokem +10

    ያምራል
    የታደሰ አዲሷ ውሽማ ድምፅም ያምራል ትዝፈንልን

  • @ethiopiamisgan1062
    @ethiopiamisgan1062 Před rokem +5

    ቆይ እመዋን ከዚህ ዛፍ የሰቀላት ማነዉ❤️❤️❤️

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 Před rokem +15

    የመዳም ቅመሞች የሉም የኔ ውዶች አብሽሩ አገራችን ሰላም ሁኖ እኛም ሀሳባችን ሞልቶ እግዚያብሄር የረፉት እጀራ ይስጠን

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 Před rokem +17

    እኔስ አለባበሳቸውን ስወደው❤❤❤❤

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch Před rokem +10

    የጣና ባለአንቴናዎች ጉድ አፈሉ‼️💪👍👏👏
    Artistic Communication ይሏችኋል ይሄ ነው‼️
    💪❤️❤️❤️❤️

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před rokem +11

    የኔ ቋቆንጂ ስታም ይችልጂ ድምፅሽ አንደኛ ነዉ እማ በርች❤❤❤❤

  • @dawitmebratu9940
    @dawitmebratu9940 Před rokem +3

    ደስ ሲል ባሐላችን በርቱ

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 Před rokem +3

    ማሮቼ ዋው በርቱ❤❤❤

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 Před rokem +2

    ዋው ተዋናይ ቲቪ 👍👍👍😘

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +4

    ዉብ አበባ ❤ዋዉዉ ቆንጆ ስራነወ👌👌

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před rokem +7

    እመዋየ የኔ ልእልት ልጂነቴን አስታወሽኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před rokem +17

    አገባቡ ላይ አበጀሽ እንዴት አባቷ ነው ያሳመርችው የኔ____❤❤❤❤

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 Před rokem +4

    የኔ ማሮች አቤት ስታምሩ በርቱልን በጣም ድንቅ ስራ ነው።

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 Před rokem +5

    እንኳን ደናመጣች የኔ ውዶች ልጅነቴን አስታወኝ እስኪ ትዝታ ያለበት 👍👍

  • @zekutezi7255
    @zekutezi7255 Před rokem +2

    የ አ.አ. ልጅ ነኝ ግን የተወለድ ኩበት አካባቢ ያህል ነው የሚሰማኝ ትናፍቁኛላችሁ በርቱ

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 Před rokem +2

    እፁብ ድንቅ ሥራ ነው፤ ቅኔው ያማል፣ አይዞን ከመሬት ይሰፋል።

  • @EYT21-to8bp
    @EYT21-to8bp Před rokem +2

    ምርጥ የሀገሬን ባህል አስታወሳችሁኝ
    ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před rokem +3

    ምርጥ ነው በርቱ🥰🥰🥰ብርቁን እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰

  • @Hamstercombatethiopia
    @Hamstercombatethiopia Před rokem +4

    ያየሽ ነዛሬው ደግሞ በጣም ያምራል ክፎ አይካችሁ

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 Před rokem +1

    በጣም አድናቂሽ ነኝ በድራማሽ እንዲሁም በድምፅሺ በርች

  • @aelma1023
    @aelma1023 Před rokem +6

    ዋዉዉዉ❤

  • @leweyehu_yirsaw
    @leweyehu_yirsaw Před rokem +6

    ዋው በጣም የሚያምር ሙዚቃ ከሚያምር ድምጽ ጋር💚💛❤

  • @Hamstercombatethiopia
    @Hamstercombatethiopia Před rokem +1

    የዛሬው ደግሞ ስታምሩ ድምጽሽ በጣም ያምራል እስክስታሽም አፍዞኛል ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +2

    አማራዬ 💝💝ዉበቴ ❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před rokem +3

    በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቱ ውዶች ❤

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 Před rokem +5

    እች አድክም የህነች ልጅ እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁኮ😘😘😘😍

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Před rokem +6

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን የሳቅ መጮች እወነት እናተን ሳይ የደሰታል ልቤ የማወዳች እሲ በላይክ አሳይኝ ወገኖቻችን❤❤❤❤❤ የሰደት ያላችሁ ወገኖቻችን ሠላም ላአገረችን ያበቃነ

  • @user-jk6fp8sz4y
    @user-jk6fp8sz4y Před rokem +4

    እምዋን ብቻ የሚወድ ማነው እደኔ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +5

    ስታምሩ ድምፃችሁ ዋው ነው ❤❤❤❤💃💃

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +3

    አበጀሽ የኔ አዝናኝ መሳቅ ስፈልግ 😂አበጀሽን ነዉ የማየዉ ማነዉ የገጠር ልጅ ለወይ እያለ ያደገ😢

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    እመዋይ 💝💝💝አልተቻልሽ 💝ስታምሩ አቤት ዉበት ከምርጥ ድምፅ ጋር የናንተ በስንት ጣዕም 💝

  • @atsede9027
    @atsede9027 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል የሐገሬ ልጆች

  • @emamyechkoul
    @emamyechkoul Před rokem +3

    እንዴት ደስ እንደሚሉ እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 Před rokem +2

    አለባበሳቹህ በጣም ደስ ይላል ወብ ናቹህ❤❤❤

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před rokem +1

    እረ የብርቁ እናት ትዝታየን ቀሰቀሰችብኝ ከብቶች ሥጠብቅ እህል ጥበቃ ስሄድ ከዝንጀሮ ሲከፋኝ ይህን ነበር የምለው ዛሬ ደሞ የማዳም ሽንት አጣቢ ሆኘ ቀረሁ😢😢 እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም አድርጎልን ዘርኝነት ጠፍቶ ሃገሬ በገባሁ ናፈቀኝ 11አመት ሆነኝ በስደት 😢😢😢

  • @semira2583
    @semira2583 Před rokem +2

    ያሁኑ ቀን የእናተ ነው 2015ገጥሟቸኃል❤😂❤❤

  • @user-by7oi2dg8b
    @user-by7oi2dg8b Před rokem +1

    የኔውድ ድምፅሽ ይለያል ነፍ አመት ኑሪልኝ

  • @user-gq7bx9ln5j
    @user-gq7bx9ln5j Před 2 měsíci

    በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ከዘመኑ የሚጋዝ ዜማ ነው

  • @user-zr1ek1fy8j
    @user-zr1ek1fy8j Před rokem +5

    ደስ ሲል ❤❤❤
    አለባበሱ ስረአቱበጣም ያምራል ሀገሬ ናፈቀኝ😢😢❤❤❤❤

  • @gvzdbsgfg
    @gvzdbsgfg Před rokem +3

    የሚገርም ነው ትዝ አለኝ አገሬ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-iv8yy4ew8y
    @user-iv8yy4ew8y Před rokem +2

    ሥወዳቹህ በርቱልን

  • @sileshkefalemekonen-st4qg

    ዋዋዋዋዋው በርቱልን

  • @EmebetAsfaw-yt7ef
    @EmebetAsfaw-yt7ef Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጆ ያየሽ ድምፅሽ በጣም ነው ሚያምረው የድሮ ትዝታ ይቀሰቅሣል

  • @banchitaye6817
    @banchitaye6817 Před rokem +2

    ዋው ገርሻ በርታ ወንድሜ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 Před rokem +5

    እምዋዬ ፡ ዛሬ ፡ ደግሞ ፡ ዛፍ ፡ ላይ ፡ ወጣሽ ፡ መቸም ፡ ሁሉ ፡ ያምርብሻል ፡ ❤

  • @user-rt2vr1xn2v
    @user-rt2vr1xn2v Před rokem +3

    ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Před rokem +2

    ድምፃችሆ ያምራል

  • @EmebetAsfaw-yt7ef
    @EmebetAsfaw-yt7ef Před 6 měsíci

    አበጀሽ እና ያየሽ ድራማ በጣም ነው ምትችሉት በርቱ እናንተ የለላችሁበት ድራማ ምንም አይሞቅም ከወንድ ደግሞ ታደሠ አይ ታዴ ቀጥሉበትትትትትትትትትትት ሎሎሎሎሎሎሎ ሊሊሊሊሊሊሊሊ ሎሎሎሎሎሎሎ የልጅነታችን ከብት ሰንጠብቅ ብለነው ነበር አይይይይይ

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Před rokem

    ወይኔ ሲመቹኝ በርቱ ግን ፆማችን እስከምፈታ ብትጠብቁ ለኛም ለናተም ብቻ አምላክ ይቅር ይበለን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በስመአብ ችሎታ ብሎ ዝም ነው አበጅዬ ሁሉ የማምርብሽ ❤💛💚🌹🤗

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 Před rokem +3

    Beautiful ❤

  • @user-zv3yy8bv7c
    @user-zv3yy8bv7c Před rokem +2

    በጣም ያምራል አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před rokem +1

    በርቱልኚ እነ ሸጋ ❤❤❤❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před rokem +3

    የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 5 měsíci

    ወይኔ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před rokem +16

    ሀገር ቤት የናፈቃችሁ እከነደብብቆሹ ቀርቦላችሗ እየገባችሁ ትዝታችሁን ተወጡ❤😊👍🙏

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Před rokem +5

    ይህ ቤት አልተቻሉም ሙዜቃም ድራማም በርቱልን የአብይን ሴራ እየሰሙ ከመብሸቅ የናንተው ፌልም ማየት ሰላም አለው

  • @yabsrabantihun3669
    @yabsrabantihun3669 Před rokem +3

    ዋውውው እመዋ ስወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Před rokem +6

    እንደኔ ቦቲውን ያየ 😂የአማራ ህዝብ አንድ ሁነህ ይህን ገዳይ መንግስት ከማጀቱ እንዳይደርስ መመከት አለበት❤

  • @ghtu-xq2ts
    @ghtu-xq2ts Před rokem +3

    ኑሮ ድምፅ ማማር❤❤❤❤❤❤

  • @zemdembiyal9715
    @zemdembiyal9715 Před 9 měsíci

    ዋው ዋው ዋው ዋው የሚገርም ነው ነው ባካችሁ።

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před rokem +4

    የተዋናኝ ቲቪ አድናቂወች የት አላቹህ ❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lema9174
    @lema9174 Před rokem +1

    ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @yibzaliyu
    @yibzaliyu Před rokem

    ኪዱ እንዳንተ የጎበዘ የለም !
    እነዚህን ወርቅ ልጆች ይዘህ ህትመት ላይ ነህ።

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před rokem

    ወይኔ ቀሚሳችሁ ምናለ ብትሰጡኝ ምርጥ ናችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @SofyaS-i9e
    @SofyaS-i9e Před 15 dny

    ሙዚቃውበጣምያምራል

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Před rokem +2

    ውይስታምሩ ግንየትነውሀገሩ?

  • @ethio1283
    @ethio1283 Před rokem +3

    ወይ አበጀሽ ደሞ ምን ጀመርሽ ❤❤❤ የብርቁ ተራሥ መቼ ነዉ?❤❤❤❤

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 Před rokem

    አበጀሽ የልጅነት ትዝታየን ቀሰቀሽዉ ከብቶች ፍየል ስጠብቅ እንደዚ እል ነበር

  • @messikemekuria9373
    @messikemekuria9373 Před rokem +1

    አረ አለን❤❤❤

  • @yabisraferede8876
    @yabisraferede8876 Před 10 měsíci +1

    የኔ ጎ ጃ ሞ ች እ ዴ ት እ ደ ም ወ ዳ ች ሁ በ ር ቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @sartt4348
    @sartt4348 Před rokem +2

    አደኛ ነኝ ዛሬ የመዳም ቅመሞች😊 ተቀድማችኻል😊

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 Před rokem +4

    እነመዋ ጨዋታ ጨምረዋል ይመቻችሁ😍😍😍😍😍😍😍

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Před rokem +1

    እምዋ ትዝታ የልጅነቲን አስታወሽኝ

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 Před rokem +1

    በጣምያምራል

    • @HgHg-xe7qw
      @HgHg-xe7qw Před rokem +1

      ኡፍፍፍፍፍ ትዝታ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @Mebratewendey
    @Mebratewendey Před měsícem

    Betam Arif new gin download alhonm alegn

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 Před rokem +4

    አልተቻላችሁም ቀጥሉበት ውዶቸ

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před rokem +1

    እመዋኮ ❤❤❤❤

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před rokem +3

    እኔ ባበጀሺ ተለክፊለሁ አለይ ብየ ነበር የመጣሁት❤

  • @user-di5rv6zt3i
    @user-di5rv6zt3i Před rokem +5

    ለዚች ውብ ድምጻዊት ሞራን

  • @goldenhand1521
    @goldenhand1521 Před rokem +3

    ❤❤❤ዋው

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +1

    😂😂😂😂ልብሱሲያምር😮😮😮

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před rokem +1

    ውአው❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +1

    😢😢😢😢 አይ ዘፈን

  • @serk6884
    @serk6884 Před rokem

    Betam new yemtamrute. Enanten says hagera yenafkenal

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 Před rokem +1

    ብዙ ጊዜ እናንተን የምናገኝበትን ስልክ ምናለ ብትፅፉልን ሃሳብ ምክራችንንም ብንለግሳችሁ እባካችሁ ተለመኑኝ ስልካችሁን ላኩልኝ

  • @zemzemwendra
    @zemzemwendra Před 7 měsíci

    Yene maarrr❤❤❤❤❤

  • @Kal4309
    @Kal4309 Před rokem

    ሀገራችን ሰላም ሁና ምን አለ ያለ ጭንቀት በደስታ ብናያችሁ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን

  • @user-nv7jk9rq7m
    @user-nv7jk9rq7m Před 7 měsíci +1

    ያየሽ ውባበባ አበሽ ለሑየ መቸ ልም ጣ አሗ ጠመኝ ብየ ይመቻችሑ ኑሩልን🙋‍♂️

    • @user-nv7jk9rq7m
      @user-nv7jk9rq7m Před 7 měsíci

      ይቅርታ ከላይ አበጀሽ የሚለውን አበሽ ብየዋለሑ ተሳስቸነው😆😁

  • @simegneshetu5529
    @simegneshetu5529 Před rokem +1

    👌👌👌

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 Před rokem +3

    ፑ አበጀሽ ብቃቶ የሚገርም ነው ፍትህ ለአማራ ልዩሀይል