"አዲስ ነገር የለም" (የስ ኖ ቁ2) መልካም አንለይ (አበጄሽ) አዲስ ቪዲዮ ክሊኘ ( Yes No 2 New Single) 2023.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 1,2K

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 Před rokem +532

    ይሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያልታሠበ እንጀራ ይስጣችሁ ሰላም ላገራችን

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před rokem +140

    አበጀሽ አልተቻለችም አንደኛ እንደኔ ሚወዳት በላይክ √√

  • @susususu7128
    @susususu7128 Před rokem +300

    አበጀሽ የኛ መዝናኛ ነሽኮ እመዋን እሚወድ በላይክ👍🕌❤💒 ❤❤

  • @user-ff3qp5sf1t
    @user-ff3qp5sf1t Před rokem +98

    ያማል ቅኔው እውነት ይህ ሙዚቃ ወቅቱን ይገልጻል ለገባው በጣም ትምህርት አለው❤❤

    • @endashawcheklie4647
      @endashawcheklie4647 Před rokem

      💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shumetietefera521
      @shumetietefera521 Před rokem +2

      No matter ይለኛል
      ባየው ባየው አዲስ ነገር የለም
      አትተንፍሽ ይለኛል
      ...

    • @LieltiGYohans
      @LieltiGYohans Před 10 měsíci

      በጣም ብዙ ጉድ እያለ ኖ ማተር ይላል ኣለች እውነት ነው 😮

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před rokem +213

    የእመዋ አድናቂወች 👍👍👍👍👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @israelsolomonb1541
      @israelsolomonb1541 Před rokem +1

      እምዎ እወድሻለሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው❤❤❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před rokem +1

      ይመቺሽ የኛ አንደኛ ምምጥ ስራ ነዉ በርሩ ድራማዉንም ቀጥሉበት❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem +1

      እኔ ስወዲት አምዋየ😘😘😘😘🌹🌹🌹

    • @ZenatZenat-ii6jw
      @ZenatZenat-ii6jw Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +65

    እንዳው እኮ አበጁ የሌለችበት ምንም አይደምቅም 😢❤ እሷን ሳይ ነው የቤተሰብ ናፍቆት እሚቀንስልኝ የኔ ወርቅ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @famel9098
    @famel9098 Před rokem +200

    እቤት ድምፅ!! አቤት ቅንብር!! አቤት መልእክት!! አቤት ይዘት!

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 Před rokem +93

    ይሄ ነው የናፈቀን ሀገርኛ ሰላም ያለው ተመስገን ፈጣሪ ሰላሙን በምድራችን ያርገው።

  • @user-fx7qp3ud9o
    @user-fx7qp3ud9o Před rokem +34

    በሞላውአለምለምትገኙ የእስልምና ተከታዮች በሙሉ ረመዳን ሙባረክ አላህ ፆማቸውን ተቀበላቸው ሶላታቸው ከተመዘገበላቸው ባሮቹ ያድርገን ሥራውንምአላህ ያቅልላችሁ ውዶቸ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před rokem +40

    ከ"ክፉ" አይኖች ይሰውርሽ !!! ገብቶናል ውዴ፣ተባረኪ።

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 Před rokem +1

      🌹🌹🌹 gan sentu Amaryee gabtot yihon 😭😭😭😭😭

    • @debremaregu9183
      @debremaregu9183 Před rokem

      # ኣፌ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Před rokem +48

    አበጀሽ ከታደሰ ጋር በጣም ታምራላችሁ ።ድምጽሽና የባህል አለባበስሽ በጣም ግሩም ነው ።

  • @kkladan5123
    @kkladan5123 Před rokem +33

    ያማል ቅኔም እህዝ ስትሰራ እዛታፈርሳለህ❤❤❤ አበቸሽ ማነው ቅኔው የገባው ከሰማይ የመጣ መላይክት መስለህ❤❤

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 Před rokem +62

    የመዳም ቅመሞች ዛሬ ጥግረራ ነን አይዞን አብሽሩ የዛሬ አመት ምኞታችን ሞልቶ አገራችን ሠላም ሁኖ በሰላም ያድርሰን

    • @aminaibrahim7705
      @aminaibrahim7705 Před rokem +1

      አደአፍሽ ያርገው

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem

      አሜን አሜን አሜን አይዞችሁ ውዶች 🥰🥰🥰🥰 ደምሩኝ ❤😊

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @selame3757
      @selame3757 Před rokem

      ❤❤አሜን እናትዬ ይርዳን አንድዬ

    • @teenamedu3121
      @teenamedu3121 Před rokem

      አሜን

  • @GhionPodcast
    @GhionPodcast Před rokem +129

    አንደኛ ሙዚቃዊ ተውኔት እኛም አበጀሽ ብለናል!
    ድምጽ=100%
    ግጥም(እንግሊዝኛ ለቲያትሩ ድምቀት ከመጨመሩ በቀር)=100%
    ገጸባህሪ አጨዋወት=100%
    ቪዲዮ=100%
    አለባበስ=100%
    ቦታ አመራረጥ=100%
    ዘና አድርጋችሁናል!
    እናመሰግናለን!

    • @genettube277
      @genettube277 Před rokem +2

      ምንም እንከን አይወጣለትም

    • @kuraz7873
      @kuraz7873 Před rokem +2

      እወነት በጣም ያማረ ነወ👏🙏🙏💟❤❤❤❤❤

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před rokem

      ​@@kuraz7873 ትክክል❤❤❤

    • @saronkesetetube6190
      @saronkesetetube6190 Před rokem

      ትክክል ድምፀ ለጎጃሜ❤

    • @GhionPodcast
      @GhionPodcast Před rokem

      @@saronkesetetube6190 💙የኔ ውድ ሳሪዬ🙏

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před rokem +29

    አቤት ዲምፅ100% በጣም ደስ እሚልነዉ ባለቅኔዉ አማራየ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @imanseid
    @imanseid Před rokem +12

    እመዋ ሥወድሺ❤❤❤ የመዳም ቅመሞች የመጀመሪው የረመዳን ሥራ እዴት ይዞችኾል አብሺ ያልፉል አላህ የረፈት እጂራ ይሥጠን

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Před rokem +9

    ምንም ሳይኖር ለተስፋ ሰጭው መሪ ተብዬው መልእክት ልከሽለታል❤️

  • @user-wj5br2un9q
    @user-wj5br2un9q Před rokem +26

    ያማል ቅኔው❤.....በርች❤😘😘 ለኢትዮጵያ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ሰላሙን ያምጣልን !

  • @millionseyoum5017
    @millionseyoum5017 Před rokem +1

    በውነት እንዲህ አጅግ የሚያዝናና ነገር በመስራታችሁ ሁሉንም ግሩፕ ከሙዚቃ አቀናባሪ ኪሮግራፍር ምርጥ ስራ ነው በጣም ነው የተዝናናሁት በርቱ አብዛኛው የኛ ህዝብ እንዲህ የሚያዝናና አርት ዳቦና ሰላም ነው የሚወደው በድጋሚ ግሩፑን በርቱ እላለሁ፡፡

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 Před rokem +2

    ዋውውው ልዩ ነው እኔ በሁለት በኩል ተረድቸዋለሁ 😂አድ በዳድ በማይታመኑ ወዶች ሁላችሁንም አላልኩም. ሁለተኛ ደግሞ በሀገራችን መሪ አብይ 😢እዚህ ሰትሰራ እዛ ታፈርሳለህ 😢 አድሲመራ ብዙያወራገባ ከገባብሗላግን እርሰበርሰ የሀገራችን ሠላም ተናወጠ ብቻ 😢😢😢😢

  • @alemzewdayano5557
    @alemzewdayano5557 Před rokem +13

    አበጀሽዬ በሁሉም የተዋጣልሽ ነሽ። በላይክ እናግዛቸው !

  • @fatumayimer5942
    @fatumayimer5942 Před rokem +19

    ማነው እንደኔ መልክቱ የገባው❤❤❤

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +13

    እማዋ ሁሉ ያምርብሻል ጎበዝነሽ ከዘመኑ ዘልዛሎች የናተ አለባበሱ እኮን ያምራል

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Před rokem +20

    ቅኔ ብሎ ዝም ነዉ አማራዬ ዋዉዉዉዉ ነዉ የእዉነት በርችልን 💚💛❤

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před rokem +19

    ዋው ድምጽሽ👌
    ግጥሙም ብዙ ቅኔ አለው ለገባው

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Před rokem +5

    ምርጥ ቅኔ ገራሚ መልዕክት ነው ! አበጀሽ እውነትም አበጀሽ ! በሽንገላ ብቻ ደንዝዘን ቀርተናል ።

    • @abm1344
      @abm1344 Před rokem

      ነገሩን እንደፈረደባችሁ ከፖለቲካ ጋር ታጣመራችሁት በሽንገላ የተተወ ነገር የለም ።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +26

    ሙዚቃው ስለምን አንደተሰራ ማነው አንደኔ በደንብ የገባው 🙌🙌 ፈጣሪ ዋሁን ልቦና ሰጣቹህ ሁሉን የኛ ሳይሁን የሁላችን ብላቹህ ምታስብበትን ግዕዝ ያምጣልኝ 🎉

    • @selamkahsay2489
      @selamkahsay2489 Před rokem

      እኔ አልገባኝም😂

    • @mitu-lj9yv
      @mitu-lj9yv Před rokem

      አስረጅን

    • @abirayakobo9888
      @abirayakobo9888 Před rokem +6

      ያ ሰውየ ነዋ ስም አይጠሬ 😂😂

    • @zenawkamisee6774
      @zenawkamisee6774 Před rokem +4

      እናቱ አሜሪካ ናት 🙏
      እዚህ ስትሰራ እዛ ታፈርሳለህ 🙏
      ደምሽና ደሜ = ኢትዮጵያዊ 😀
      ምን ብበድል ነው ዝም በይ ያልከኝ

    • @mitu-lj9yv
      @mitu-lj9yv Před rokem +2

      @@zenawkamisee6774 ክክ እሽ

  • @BelayworkuYimer
    @BelayworkuYimer Před rokem +1

    ያምራል ቆንጆ ነው

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 Před rokem +19

    ዛሬ am አንደኛ አበጀሽ አድናቂዎች የትናቹ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +15

    እመዋ አልተቻልሽም የኔ ጀግና ተዋናዪች በርቱልን የኔ ምርጦች
    እንኳን ለታላቁ እረመዳን ፃም በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ

  • @mesietube9562
    @mesietube9562 Před rokem +10

    ደስ የምትሉ የስራ አጋሮች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብራችሁ ዝለቁ❤

  • @user-hw2bv9dh7y
    @user-hw2bv9dh7y Před rokem +21

    በነገራችን ላይ አሪፍ አንድነት ይሰጣቸዋል❤❤❤❤እሲኪ በናታችሁ አብሬአችሁ ልስራ በጣም አሪፍ ድምጽ አለኝ ግጥምም ነፍ ነው

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Před rokem +4

    ልዩ ነው !
    ልብ ያለው ልብ ያርገው ።
    እናመሰግናለን !
    # እንደው ባየው ባየው ዜሮ (0) ዜሮ ሆነ # ።

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před rokem +11

    ጎበዝ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ዘፈናችሁም ይመቻል

  • @den_mend
    @den_mend Před rokem +2

    ከወቅታዊ ዘፋኞች ያንቺ በስንት ጣዕሙ!

  • @wadneshkarimayash590
    @wadneshkarimayash590 Před rokem +20

    ወይ ማስፈራራትህ በሀሰት ስትምል የምር ጌበዝ ናት ❤❤❤❤

  • @teferagirma371
    @teferagirma371 Před rokem +22

    ዉድ ኢትዮጲያዉያን ሰላማችሁ ይብዛ🙏

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 Před rokem

    ይህች ሴት ትገርመኛለች ። ስትተውን ድንቅ ግሩም ናት ፣ ስትዘፍን ድምጿ ያምራል ይራቀቃል ነፍስን ያረካል ፣ እስክስታዋ ያስጨፍራል ። እንዴት እደለኛ ነች ።
    የንግሊዘኛው ስንጥር ቢቀርስ ።

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před rokem +4

    እመዋ ኧረ እኔስ ዎድጀሽ ልሞት ነው የኔ ምርጥ ድምፅሽ ፣ መልዕክትሽ ፣ አለባበሰሽ ፣ እርጋታሽ ፣ ቦታ አመራረጥ ፣ ቅንብር አንደኛ በርቱልን ተዎዳጆች ናችሁ

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v Před rokem +10

    ጥበብ ተችሮሻል❤
    ከዚህም በላይ የመድረስ የመተወን አቅም አለሽ በርችልን። 💖🔥

  • @user-fp3jk9il9y
    @user-fp3jk9il9y Před rokem +25

    ዋው አበጀሽ ጀግናለች👍👍👍
    ያው ወቅቱ የዘፈን ባይሆንም, ለሀገራችንን ሠላም ያውርድልን🙏

    • @aminaibrahim7705
      @aminaibrahim7705 Před rokem +7

      ወይ ዜድ አልገባሽም ዘፈኑ በደል አዳምጪው ፖለትካ ነው አብይን በደብ ነው የነገረችው አዳምጪ

    • @user-fp3jk9il9y
      @user-fp3jk9il9y Před rokem

      @@aminaibrahim7705 አይ ውዴ ፖለቲካውንስ አይሆንልኝም እሽ በደንብ አደምጣታለሁ🙏❤

    • @zenawkamisee6774
      @zenawkamisee6774 Před rokem +3

      ለመንግስት አቤቱታ ነውኮ 😢

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 Před rokem

      ነገረኛ የጥላቻሽን ጥግ ለማሳየት በጣም ለፋሽ

    • @user-fp3jk9il9y
      @user-fp3jk9il9y Před rokem

      @@abbechuyamyhero7507 እኔ ነው🙄

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 Před rokem +2

    ዋው ገራሚ የሆነ ድምፅ ማኛ የሆነ ግጥም እና መልዕክት እኔ ስወድሽ ብቃት ይሉሻል እንዲህ ነው ትወናና ዘፈን መሳ ለመሳ ጀግና ነሽ👍😘❤️✅

  • @zinetabate5195
    @zinetabate5195 Před rokem +3

    ያማል ቅኒው ለገባው አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Před rokem +7

    ወይ አች ደሞ ወደ ሙዚቃው አለም ገባሺ ሁለገብ ዋው አበጀሺ ታደሰ አብሮሺ አለ አብራችሁ ስላየሓችሁ ደስይላል አበጀሺ እና ታደሰ

  • @Jamilatube-bu4tw
    @Jamilatube-bu4tw Před rokem +4

    የእመዊ አድንቃወቺ በላይክ አሳዩን

  • @elsaworku8034
    @elsaworku8034 Před rokem +2

    ወይ አበጀሽ በጣም ጎበዝ ፊልሙን ለሚያየው ግጥሙ ይገባዋል

  • @famel9098
    @famel9098 Před rokem +21

    እመዋ ነፍሴ!!! የዘመናችን ምርጥ አርቲስት

  • @mwale8371
    @mwale8371 Před rokem +6

    ውይ አበጀሽ ምርጥ ስራ ቆንጆ ድምፅ ❤

  • @nardosnegesemuket7369
    @nardosnegesemuket7369 Před rokem +3

    ድምፅ እና አለባበስ ዋው ። የግጥም ደራሲወች አግዟት ቆንጆ ድምፅ ነው ያላት ።

  • @mulusew5562
    @mulusew5562 Před rokem +1

    በጣም እምወዳት ሰው የኔ ውድ ሽ አመት ኑሪልኝ እንግሊዙም አማርኛውም በጣም ደስስስ ይላል

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 Před rokem +3

    ይገርማል በአቋራጭ ሁሉንም ጠቀለላችሁት አይዞአችሁ ምንም አትጠገቡም ባካችሁ አጭር አታድርጉት

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 Před rokem +14

    ይህን ሙዚቃ ላብይ አህምድ ይሁንልን በአማራ ህዝብ ላይ የሠረዉ ግፍ ይገልፀዋል

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před rokem +3

    አድርሱለት እየማለ ፀር አማራ የሆነው ሰውየ😢😢

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +6

    ዋው እምዋ አልተቻለችም 😂❤❤❤አቤት ብርቁዬ ቢኖርበት ያበደ ነበር😂😂😂

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Před rokem +4

    አቤት ውበት አቤት ድምፅ የአገሬ መረዋዋ ቅኔው ደስ ሲል አብይያችን በጥሞና እዲያዳምጥ እንደው ታላላቅ ሚድያ ያላችሁ አድርሱለት እህህህህህህህህ፣የአንጀቴን በሙዚቃ አሸነቀንሺው፣፣

    • @fatmahhabashi8468
      @fatmahhabashi8468 Před rokem +1

      ባያሳስራት ብየ ፈራሁላት አይይ እመዋዋዋ

    • @rahilbelete6940
      @rahilbelete6940 Před rokem

      @@fatmahhabashi8468 እውነት ነው ወረደ አገር መሪ ገጥሞን እኮ ነው

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před rokem +7

    የብርቁ እናት በሁሉም ቦታ ያምርብሻል

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před rokem +1

    ይድረስ ለዛ ከቱ ቃሉን ላልኖረው የሰው ስራ ነወይ እጁ አይጥልህም ወይ😢 እግዚአብሔር ቀን አለው ። እዚህ ስትሰራ እዛ ታፈርሳልህ

  • @zeresenaygedafaw2110
    @zeresenaygedafaw2110 Před rokem +7

    She is the best, because of her daring to express her feeling confidently ,besides this she notice the culture of Ethiopian society clearly ,despite other musicians that follows the dressing style of Western..keep it up I hope she will be a well know artists on the coming few years

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede8449 Před rokem +5

    እመዋ ስሚ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ወርቅ አምባር ናችሁ ሁላችሀም 💚💛❤️

  • @user-fx7qp3ud9o
    @user-fx7qp3ud9o Před rokem +1

    እምዋ የመጀመሪያው የሥ ኖ አንድ ሚሊዮን ቪዩ ገባችልን በዚህ ደግሞ 3.ሚሊዮን ትግባ የምትሉ ሠይፉ ላይ ቢቀርቡ ደሥይለን ነበር ሰይፉ ሜካፕያልተቀባ መቸ ያቀርባል የገጠሮችን ይልቅ እሸቱ ቢያቀርባቸው ደሥይለኛል

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před rokem +2

    ድንቅ መልእክት ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před rokem +5

    አቤት ስጦታ ስወድሽ ነፍስ ነገር እሟሟሟ❤

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Před rokem +6

    ምርጥ ቅእኔ ነዉ

  • @zenbnn1506
    @zenbnn1506 Před rokem +2

    ማሻ አላህ ጽምሽ በረች ቅኔው የሚገባው ይገባዋል ይደረስ ለሚኒስተሩ ተመቸኝ ቅኔው

  • @melakuleweye1830
    @melakuleweye1830 Před rokem +1

    ማርያምን ትችያለሽ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před rokem +7

    ዋው ዋው ድምጽ ልዩ ነው❤❤❤❤

    • @HgHg-xe7qw
      @HgHg-xe7qw Před rokem

      አበጀሽዬ ስወድሽ ምርጥ ሴት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l Před rokem +3

    ቆንጆ ድምጽአለሽ ጎበዝ

  • @getachewdegu6082
    @getachewdegu6082 Před rokem +1

    እጅግ በጣም የማደንቃት ተዋናይ ናት። የገጠሩን ባህል ለማስተዋወቅ ሰፊ ስራ እየሰራችሁ ነው። በርቱልን!!

  • @muhammedsualih
    @muhammedsualih Před rokem +1

    ይህ ሙዚቃ ላአብይ መልዕክት ይሆነው ዘንድ ነው የተዘፈነ ቅኔው የገባው ላይክ ያርግ ያልገባሁ ይለፍ

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před rokem +4

    ዋውው ምርጥ ነው ♥️♥️♥️

  • @leweyehu_yirsaw
    @leweyehu_yirsaw Před rokem +3

    የኔ ቆንጆ አንደኛ💚💛❤

  • @tutulake
    @tutulake Před rokem +2

    እሰይ የኔ ዘንካታእህት አቤት ሙዚቃናቅኔ ሺአመት ኑሪልን እህቴ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před rokem +1

    የኔባለቅኔ አላህ ለገራችንን ሰላም አድርግልን እባክህ አላህዬ 💚💛❤

  • @peaceandlove704
    @peaceandlove704 Před rokem +2

    የኔ ምርጦች ስራቹህ ምርጥ መልእክታቹህ ምርጥ ወግ ባህላቹን የጠበቃቹህ ኣለባበሳቹህ ሃገርኛው ምይጥ ዜማው ምርጥ እወዳቹሃለው

  • @user-tb1en5rh2q
    @user-tb1en5rh2q Před rokem +21

    ሁሉ የኛ ልቦና ይስጣቹ ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤

  • @zdtube9566
    @zdtube9566 Před rokem +3

    አበጀሽየ ❤ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው 👍👍😍😍😍

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 Před rokem +1

    ዋው ምርጥ ሰራ አበጀሽ በርች አች ያለሽበት በሙሉ ያምራል

  • @Maebell16
    @Maebell16 Před rokem +1

    ዋው ድምፅ 😘❤ለሚገባው አሪፍ መልእክት ነው👌💚💛❤

  • @user-zm5cx7mo4o
    @user-zm5cx7mo4o Před rokem +3

    ውይይ የኔ መረዋ ድምፅ ባህሌን አክባሪ ይመችሽ እናቴ ❤️

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Před rokem +4

    አበጀሽ የብርቁ እናት
    የታዴ ባለቤት ! 😍

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Před rokem +2

    በቃ ትችየለሽ የብርቁ እናት መቶ % ድንቅ እመቤት ፣ ህዝብ ሆይ እንደ አይነት ጥበበኞችን መንከባክብ የዜግነት ግዴታ ነው፣፣ ስውድሽ ከልብ ነው በቃ ትችላለሁ ፣ድንቅ ትውልድ ፣ ሰላም ለሀገራችን ፣ፈጣሪ ይበርካቹ እናንተ የሳቅ ምንጭ ናቹ በቃ ተባርኩልን!!!
    ድንቅ ትውልድ ተባርኩ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem +1

    አረ እማዋ አበጀሽ ተመቸሽኝ የኔ ልዩ ❤❤ሁሉ ነገርሽ ልዩ ነው አደራ ሙዚቃውን ስትገቢ ደራማውን እዳናጣሽ ❤❤ሙዚውቃው ቅኔ አለው ዋዉዉዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @wuda7899
    @wuda7899 Před rokem +6

    ያማል ቅኔው እምዋ አልተቻለችም ❤

  • @user-jy2bq7je7i
    @user-jy2bq7je7i Před rokem +7

    ቅኔ ያለው መልክት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ስወዳችሁ❤

  • @temesgenmastewal8562
    @temesgenmastewal8562 Před 8 měsíci +1

    ጎበዝ የባህል ዘፋኝ መሆን ትችያለሽ። አስቢበት።

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch Před rokem

    ያማል ቅኔው‼️💪
    ወገን፤ ባለህበት ሸፍት✊

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 Před rokem +4

    አቤት ድምፅ ልዩ ነህ የኔ ተናፋቂ❤❤

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Před rokem +3

    👍👍👍👍የምል ቅኔዉ በጣም ቆጆ ነዉ

  • @kd-lk3bw
    @kd-lk3bw Před rokem +1

    አቤት እች ልጂ ጥሩ ነው ከወቅቱ ጋር የሚሄድ ነው

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Před rokem +2

    ትችያለሽ በርች❤❤❤

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Před rokem +4

    እምዋ ኧረ አልተቻለችም 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ብርቱ 💐💐💐💐

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +5

    አበጀሽየ የኔ ውድ ድምፅሽ ሲምር ❤❤❤❤😍😍

  • @emewatube3700
    @emewatube3700 Před rokem +2

    ትለያለሽ የኔ ውቭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před rokem +2

    ዋው የዛሬው ይለያል አበጀሸ ሁላችንም እኖድሻልን ከፍል 3እጠብቃለን ❤❤❤❤😘😘

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před rokem +4

    የብርቁ እላት እረጅም እድሜ ተመኘውልሽ ይመወዳት በላይክ ❤ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @dawitbelay7744
      @dawitbelay7744 Před rokem

      ቅኔው ያማል ❤❤❤

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 Před rokem

      የምን ቅኔ ነው የማረኛ ጹፍ ግድፈት ነው 😁😁

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l Před rokem +3

    አበጀሽዬ ድምፅሽ ሲያምር ❤ እንግሊዘኛ ዋን ጣል ነው😂

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před rokem +1

    እሥቲ እሠይፉ አቅርብልን እና ሥለሷ ትንሽ ትንገረን የኔ መልካም ሴት ግን ከዘፈን እና ከድማው የበለጠ ደግሞ በሀሏን በጣም እያሥተዋወቀች ነው በርች እህታችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-hv5bh6pn7w
    @user-hv5bh6pn7w Před 6 měsíci

    ድምፅሺቆጆነውማየትለቆምነውበቃ
    ሙዚቃከሆነሙስሊምነኝአልሰማምሙዚቃ
    አላህይቆጣብኞል❤

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před rokem +4

    ታደሰ ዛሬ ማርግ ደረሰው ተዘፈነለት ሙዚቃው ትክክለኛ የታደስን ባህሬ ይገልፃል አይ አበጀሽ አልተቻልሽም እረ ከነቤተሰብሽ ሰይፉ ላይ ቅረቢልን❤❤❤😅

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před rokem +6

    አበጀሽዬ የኔ አንደኛ❤❤❤ ታዴ ወስላታው ተዘፈነለህ ብትነግርህ ብትነግርህ አልሰማ ብለህ በነጠላ ዜማ ተነገረህ ከዚህ በኋላ ካላረፍክ ሽሮ መብያህን መቁረጥ ነው🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂😂😂