#ትንሹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 722

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 Před 3 měsíci +111

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የህዝብ ልጅ ነህ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 3 měsíci +17

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የኔ መከታ የኔ ደም መላሽ አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራዬ ሁሉን የተሰጠህ ከፈጣሪ የተሰጠ ፀጋ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 Před 3 měsíci +40

    ፋኖየ የኔ ኩራት ወንድም አለምየ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-dk6yq3zp2y
      @user-dk6yq3zp2y Před 2 měsíci +1

      አሜን የፋኖወች ክፉ እንዳያሰማን

  • @user-ex6lv9xm1u
    @user-ex6lv9xm1u Před 3 měsíci +83

    ፋኖ ድምቀታችን የአማራ ልጂ አማራወች
    ሺ አመት ኑሩልኝ ሥሥቶቸ❤❤❤

  • @ግእዛዊትጓልትግራይ
    @ግእዛዊትጓልትግራይ Před 2 měsíci +123

    እኔ ትግራወቲ ነኝ ልጁ ኣሳዘነኝ ኣይይይ ይህ ጦሩነት ከማንም በላይ ማተብህ ኣስቀድም ወንዶም ለወንድም እየተገዳደልን እስከ መቸስ ነው 😢😢

    • @EnatTesfaye-je8gr
      @EnatTesfaye-je8gr Před 2 měsíci +13

      እኮ በዛ ጦርነት ሰአት አንደኛው ትግራዋይ ወድም ምነደለኝ ታቃላቹ እኔ ማዝነው ማተብ አስረን መገዳደላችን ነው አለኝ ኮምቦልቻ መቸም አረሳውም ልጁን ገና ህፃን ነው 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💘

    • @EdisonvsTesla
      @EdisonvsTesla Před 2 měsíci +6

      Betkkl ❤ One habesha ❤
      One semetic ❤
      One Ethiopia ❤

    • @جميالحبشي
      @جميالحبشي Před 2 měsíci +1

      ሰው እየገደሉ ማተብ ማንጠልጠሉ 😂

    • @TigstEigjuEijgu
      @TigstEigjuEijgu Před 2 měsíci

      ያች ወይም የያተ አይነት ቅንቅናም ስላስቸገረን ነው ☹️​@@جميالحبشي

    • @MdEt-pq5qh
      @MdEt-pq5qh Před 2 měsíci +4

      በጦር ጊዜ ሰዉ መግደል ሀጢያትም ወንጀልም አይደለም በሰላም ጊዜ መግደል ነዉጂ

  • @SahronuurSahronuur
    @SahronuurSahronuur Před 2 měsíci +24

    ወላሂ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ እንደኔ ላይክክክ👍👍👍

  • @user-bl3nk2mw2j
    @user-bl3nk2mw2j Před 3 měsíci +7

    መገን ፋኖነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራነት ልጁን አምጡልኝ ደሜ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-ig9kn1jp1d
    @user-ig9kn1jp1d Před 2 měsíci +62

    አማራ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

    • @BbHbh-h8f
      @BbHbh-h8f Před měsícem +1

      አማራበመሆኔእኮራለውግንዘረኝነትአልፈልግምበውነትሁሉምነገራቸውይመቸኛል ❤❤❤❤❤

    • @user-wu7ij7bg5e
      @user-wu7ij7bg5e Před 9 dny

      ሀዡሉም

  • @serkezenebe4880
    @serkezenebe4880 Před 3 měsíci +49

    የኔ እናት አሳስቷት እኮ ነው ሽራጦዋን ያለበሰችው 🥺 የኔ መከታ የኔ ደመላሽ 🥰❤😊

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he Před 3 měsíci +1

    • @abuamar-pb2pg
      @abuamar-pb2pg Před 3 měsíci +1

    • @haethio8005
      @haethio8005 Před 2 měsíci +1

      Enate ekua tanekala nate kayene endayegababate enje yalabasawene ayetua magamate

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před 2 měsíci

      ❤ አላህ ሠላሙን ያዉርድልን አላህ ይጠብቅላት

    • @BaylaxHassan
      @BaylaxHassan Před měsícem

      Weird comments 😂

  • @SwaihSwaih-mk6dr
    @SwaihSwaih-mk6dr Před 3 měsíci +7

    ስታምሩ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ የአብርሃም የሳራ ሰርግ ያድርግላችሁ የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukGobeze
    @BirukGobeze Před 2 měsíci +5

    አማራ ምን አይነት ወርቅ ህዝብ ነዉ❤❤❤❤

  • @BaylaxHassan
    @BaylaxHassan Před měsícem +4

    Beautiful 🥰 dance , I am Somali Christian and I wanna say long life to habasha and may God protect them from their enemy ❤

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem Před 2 měsíci +6

    አማራየ ወርቅ ሕዝብ ❤❤❤LOVE YOU ALL

  • @ZeedKassa
    @ZeedKassa Před 3 měsíci +34

    ካይን ያዉጣህ ወድሜ ኑርላት ለናትህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በተረፈ ያገሬ ሰውች በደስታ በሰርግ ሰላየኋችሁ ደስ ብሎኛን ❤❤❤🎉

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 3 měsíci +38

    ❤❤ድል ለፋኖ ዉስጤን የነካዉቪዲዮ እናት ሽፍን አረገችዉ😢 እዳያዩባት ❤❤

    • @user-mf8kt3dt5k
      @user-mf8kt3dt5k Před 3 měsíci +3

      እኔ በጣም ነዉ ያለቀስኩት የእኔ እናት ያርቢ ሰላም አምጣ ያርቢ ደል ለፍኖ🥰🥰

    • @user-tb7ws8gb5u
      @user-tb7ws8gb5u Před 2 měsíci

      😢😢

    • @user-dk6yq3zp2y
      @user-dk6yq3zp2y Před 2 měsíci

      ማሪያም በእንባ ነዉ የጨረስኩት ፋኖየ የኔ መከታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፋኖወቻችን

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 2 měsíci

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤❤

    • @Renad-i4b
      @Renad-i4b Před 14 dny

      Wellahi awo

  • @AhlamSeid
    @AhlamSeid Před 3 měsíci +10

    ድል ለፍኖ ድል ለሚሠቃየዉ አማራ🎉

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 3 měsíci +21

    ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሁለ ገብ የህዝብ ልጅ እኔማ እሳሳላችሁአለሁ 💚💛❤🐅💪💪

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he Před 3 měsíci +1

      ❤😢

    • @user-dk6yq3zp2y
      @user-dk6yq3zp2y Před 2 měsíci +1

      ሁሉ ነገር እኮ በፋኖ ሲያም ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ

  • @mmn7161
    @mmn7161 Před 3 měsíci +12

    ፍኖን አምጣልን በድጋሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ll7kd6xb6i
    @user-ll7kd6xb6i Před měsícem +6

    እኔ ኤርትራ ነኝ እግዛበሔር ይጠብቃቹ በተለይ የልጁ

  • @Mesimesi-jd1qb
    @Mesimesi-jd1qb Před 3 měsíci +37

    የኛ ኩራት ፋኖ በውነት አይኔን ሞልቸ ላይህ ሳሳሁልህ እንኳን እናትህ

  • @zxy8006
    @zxy8006 Před 3 měsíci +5

    የአገሬ ልጆቼ ከዚያ መከራ ፈጣሪ አትርፎአችሁ። ለዚህ ያበቃችሁ። ፣ደስታችሁ ደስታዬ፣ ነው። የኔ ወለየዎች።

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 2 měsíci +4

    ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ ከከዚሁ አይን ያዉጣክ እግዚአብሔር አይ እናት በኩታቸዉ ሸፈኑት እናት ለዘላለም ትኑር አይማራየ ሁሉ ሲያምርብን ትኑሹ ፍኖ ያሳምነዉ ግልገል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw Před 2 měsíci +2

      ene....betam sasahulet😢

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před 2 měsíci +9

    ደሞቼ፡፡፡፡፡ጀግናው የአሳምነው ልጅ በቃ ትችላለህ፡፡ሞተን እንወዳችሗለን፡፡ክፏችሁን አያሰማን፡፡የ እኛ ኩራቶች፡፡Everywhere yale 70M Amhara በማንኛውም ነገር ከጎናችሁ ነው፡፡አይዞን ክንዴ

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz Před 29 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Max12qq
    @Max12qq Před 3 měsíci +11

    አማራ በለኝ❤️❤️❤️❤️እነሸጋ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @RozaSeid-qn4fu
    @RozaSeid-qn4fu Před 3 měsíci +8

    ስታምር ትንሹ ደጋግሜ ባየው የማይሰለች አላህ ይጠብቅህ

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd Před 2 měsíci +4

    እናቲቱ ስስት ብላለች የኔ እናት ማሻኣሏ ደሞ ማማሩ ፋኖየ ❤❤

  • @AddisMolla-tz7fs
    @AddisMolla-tz7fs Před 2 měsíci +3

    አለሞቼ ያ ሁሉ መከራ አልፎ ደስታችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለእናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ። አይይይይይ ጎብዬ ትዝ አለኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በርቱልኝ ማሮቼ

  • @saladinmusa7616
    @saladinmusa7616 Před 11 dny +1

    I don’t know why I feel like crying this is really sweet I don’t even understand the meaning love from Sudan 🇸🇩🇸🇩🇸🇩

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před 23 hodinami

      Thise Ethiopian Amhara dance but this sane fano amhara armi thse time Amhara &Ethiopian govermonet fite 😢😢😢😢😢😢

  • @user-qx3px1hs9p
    @user-qx3px1hs9p Před 3 měsíci +19

    ፍኖዉን ድጋሜ አምጣልን በፈጠረህ ወድማለም😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @BaylaxHassan
    @BaylaxHassan Před měsícem +5

    I am somali and i love habasha as much i love Somali

  • @user-mw6uz6fr3n
    @user-mw6uz6fr3n Před 3 měsíci +6

    ከአይንያውጣህየኔውድወንድምፋኖፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ci5ck4mx5t
    @user-ci5ck4mx5t Před 3 měsíci +39

    መገን ሀሳርኛዉ ሁሉን ያደለዉ እኮነዉ መገን ፋኖ ፋኖ በለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasparayasso4956
    @yasparayasso4956 Před 3 měsíci +15

    በስማም ልጁ ግን ፈጣሪ ካይን ያውጣው ወንድማለም❤❤❤❤

  • @SelamMelak-fr2su
    @SelamMelak-fr2su Před 22 hodinami +1

    የአማረው ኩራት ደስ ስትል❤❤

  • @ĢĤŒSÞ
    @ĢĤŒSÞ Před 2 měsíci +12

    አማራዬዬዬዬ ወላሂ ወርቅ ነን በተለይ ፋኖኖ ስኖንን ፋኖውው ልጅ በህቱ ሰርግ ላይ ተገኝቶ እንዲ አሳምሮታል

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Před 3 měsíci +10

    አማራኮ ምንም መከራና ሞት ቢገጥመው ይጨፍራል ይደሰታል ይስቃል በአማራ ዘንድ ማልቀስ የፈሪ ነው ጀግና ህዝብ

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u Před 3 měsíci +6

    ደጋግሚነዉ ያየሁት እግዛአብሔር ይጠብቀዉ የኔ ጌታ አይይይ💔😢❤

    • @Dxbuae-gy3he
      @Dxbuae-gy3he Před 3 měsíci

      ❤😢

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤በስማም በጭንቅላቴ ተቀረፀብኝ እግዚያብሄር በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤❤❤

  • @Haiah-r3v
    @Haiah-r3v Před 8 dny

    ሁሉንም አማልቶ የሰጠዉ ለአማራልጅ ብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-of9of2qe3u
    @user-of9of2qe3u Před 3 měsíci +4

    ዋው የሚገርም ችሎታ ቅጥነቱ ወንድሜን እስከቁመቱ አቤት ሲያምር

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před 3 měsíci +1

      እኔ እራሱ ቁርጥ የኔን ወንድም እያልኩ ነበር ካይን ያውጣው

    • @የጎራርበዋ
      @የጎራርበዋ Před 2 měsíci

      አሚን ወድሜነው ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 😢

    • @user-of9of2qe3u
      @user-of9of2qe3u Před 2 měsíci

      @@የጎራርበዋ ደስ ሲል

    • @የጎራርበዋ
      @የጎራርበዋ Před 2 měsíci

      @@user-of9of2qe3u አይዋ ቤተሰብ ጋ ግን ከተገናቸሁ በጣም ቆየሁ ሰርጉን የሰማሁትኳ በኢቱብ ነው

    • @የጎራርበዋ
      @የጎራርበዋ Před 2 měsíci

      @@user-of9of2qe3u እና ቁጥሩን ቀበል ፈልጌ የለቀቀውን ሰውየ አላቀው አልኩ

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de Před 3 měsíci +2

    አማራነቴ ኩራቴ የኔ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤🙏🙏

  • @user-tv4gu4mz7j
    @user-tv4gu4mz7j Před 3 měsíci +13

    የኔ ቀምጣላ ከአይን ያውጣህ ❤❤❤ ኧረ ፋኖ በለኝ አቦ 😢😢😢

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 Před 2 měsíci +4

    አማራዬ ለዘለዓለም ኑርልኝ!!!

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o Před 3 měsíci +6

    እምርም ፋኖ ማማሩ ባለማተብ ነው ደግሞ 😘😘

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před měsícem +1

    እይ እማራ እንዴት ታምራላችሁ እደራውን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ክፉ እይን እያያሁ

  • @user-je7pu7hq6i
    @user-je7pu7hq6i Před 3 měsíci +3

    ከአይን ያዉጣህ ወድም ፋኖ ኩራቴ ነዉ ሀገሬ ሠላምሽ በቅርቡ ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraz2257
    @zahraz2257 Před 2 měsíci +2

    😢😢ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤ፋኖ

  • @mdka8455
    @mdka8455 Před 28 dny

    ውይይይይይ የኔ ናት በጣም ሥሥት አለች ልጁ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @kidisteniyew1374
    @kidisteniyew1374 Před 3 měsíci +4

    😢😢ትንሹ ልጅ አሳሰኝ ከክፈ ይጠብቅህ ወንድሜ እናቱ ሽፍን ታደርገዉ አለች እናቴም ሽፍን ድብቅ ነበር ምታደርገን

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 3 měsíci +4

    በፈለጋአገኝሁህ ሙሉውን ሲጠየቁ አይናገሩም በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ሁኛለሁ ይመችህ

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ Před 2 měsíci +2

    የኔ አክስት አላህ ይጠብቀው ሽፍን አረገችው ፈጣሪ ይጠብቅልን የህቱ ልኡል

  • @fantateka2428
    @fantateka2428 Před 3 měsíci +33

    ባለዚህ ዩቲብ አስተዋይ ነው ሙሉን ለማዬት ቲክታክ ላይ አይናገሩም አየህ ስምህን ስለፃፍክበት ሁሉም ሰው ስምህን ሰርች ያደርጋል ቀጥልበት ዴምሬሃለሁ😘😘😘

    • @GooGoo-l3j
      @GooGoo-l3j Před měsícem

      Wow,fetariy,yite ikih,dili,lefano

  • @tadeletemesgen-v1d
    @tadeletemesgen-v1d Před 3 dny

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz Před 3 měsíci +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ቢጨቃት ሸፈነይው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gashutitube1221
    @gashutitube1221 Před 17 dny

    የቪድዮ ጥራት ከሚያምር ውዝዋዜ ጋር በጣም ደስ የሚል ስራ ነው! alex raya ሁሌም ጥራት ያለው ስራ ስለምታቀርቡ እናመሰግናለን!!!! የወሎ ሙዚቃ የሚመቻችሁ እኛንም ገባ ብላችሁ ጎብኙን!

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd Před 2 měsíci +17

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራ ፋኖ😢😢❤❤❤ደሞቸ❤❤❤

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd Před 3 měsíci +3

    እዚህ ቤት መጥቼ አላቅም ይሄልጅ ልጅ ሳይ መጣሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fantateka2428
    @fantateka2428 Před 3 měsíci +16

    ቁንጅናና ጄግንነት አማራ😘😘

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Před 3 měsíci +2

    የልጁ ነገር በስመአብ ከአይን ያውጣህ ወንድምዬ❤❤❤❤

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před 3 měsíci +3

    አማራ ወርቅ ህዝቤ ❤❤❤❤❤❤

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ Před 2 měsíci +3

    ኧረኔስ መሆኩ አስለቀሰኝ ልጁ ለምነው 😢😢ልጁ ደናነውማያ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅልኝ

  • @user-ze3br7fm8q
    @user-ze3br7fm8q Před 3 měsíci +1

    ፋኖ ሁሉ ያምርበታል ኩራታችን ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @de4xi
    @de4xi Před 3 měsíci +2

    ድል❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @sabo8756
    @sabo8756 Před 3 měsíci +2

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 2 měsíci +4

    ልጁን ከእነ እናቱ በጣም ወደድኳቸው❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y Před 2 měsíci

    በእባ ነዉ አይቸ የጨረስኩት ትንሹ ፋኖ ድንግል ማሪያ ትጠብቅ አቤት ፋኖየ ሁሉ ነገር የምያምርበት ጀግንነት ከዉበትጋ

  • @user-vz2jm2iv1p
    @user-vz2jm2iv1p Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ከአይን ያውጣህ የኔ ወንድም በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr6go9qb5o
    @user-hr6go9qb5o Před 3 měsíci +3

    አረ የልጁነገር ፋኖዬ ፈጣሪይጠብቃቸዉ

  • @rizaldepe8623
    @rizaldepe8623 Před měsícem

    Oh dear these people are all gifted in dancing❤long Ethiopian what a perfect human being❤🇨🇦🇵🇭

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Před 2 měsíci +1

    ወድሜ ፈጣሬ ይጠብቅህ አይ እናት ሳስታለት ሽፉን አረገችዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-rh3pg4su3j
    @user-rh3pg4su3j Před 15 dny +1

    አጋቡኝ ይኸን ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdAlrahamaanA
    @AbdAlrahamaanA Před 2 měsíci +2

    እራያበለኝ አቦይመቻቹህ ስታምሩ ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @ohffjo8534
    @ohffjo8534 Před 3 měsíci +2

    ካአይን ያውጣው ሰውሞልቶ እሱን ብቻ ነው ያየሁት❤

  • @DegnetGashe
    @DegnetGashe Před 3 měsíci +3

    አማራዬ❤❤❤❤

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 3 měsíci +4

    ኧረ በአገኘሁህና ዳለቻዉን በለጠፍኩልህ ❤❤❤

  • @zainabahmad4643
    @zainabahmad4643 Před 3 měsíci +5

    እናት ሸፈን አረገችውኮ😢 አሏህ ይጠብቅልሽ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před 3 měsíci +1

    የልጁ ነገር ካይን ያዉጣህ የኛ ጥንቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤አይይ እናት ሸፈኑት❤❤❤❤

  • @Haiah-r3v
    @Haiah-r3v Před 17 dny

    አማራ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው ድል ለጀግናየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesertWalo
    @MesertWalo Před 2 měsíci

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ፋኖ💚💛❤👌

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před měsícem +1

    እምላክ ደህና ቀን እምጥቶ ወገን ለወገ እንዲያገናኝን ምኞቴና ፀሎቴ ነው

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c Před 3 měsíci +5

    ከአይን ያውጣው ከእነዛ ከጅቦች😢😢 ይጠብቀው😢😢

  • @user-yi4hu8og7r
    @user-yi4hu8og7r Před 2 měsíci

    Myፋኖ ሁሉንም ይችላል እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሙሽራወችም የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 měsíci +2

    ለምን አለቀስኩ ግን😢😢የኔ ጌታ እግአብሄር ይጠብቅህ

  • @amibashayimer4928
    @amibashayimer4928 Před 2 měsíci +1

    አየ እናት ልዩ ናት 😢😢እግዝአብሔር ይጠብቅልሽ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Před 2 měsíci

    አማራ ማለትኮ ትርጉሙ አይገባቸው ብሎ ተቸገርን አማራ ማለት ሰላም፣ፍቅር፣አምራች፣ደግነት፣አክብሮ የሚከበር፣ዘረኝነትን የሚፀየፍ ፣የቆንጆች ስብስብ፣በአጠቃላይ ሁለገብ ጀግና ፣የተፈጥሮ ድሮን እረ ስለአማራ ተዘርዝሮ አያልቅም ታድያ የጅምላ ጭፍጨፋውን ምን አመጣው? መልሱን ጊዜ ይመልሰዋል ሰላም ለአማራ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @SultanAbdu-rx8us
    @SultanAbdu-rx8us Před 7 dny

    እኔስ በዚህ ልጅ አልቅሸልሞትነዉ አላህ ካንተጋር ይሁንሌላቃል የለኝ

  • @amanwalle2956
    @amanwalle2956 Před měsícem

    ወይኔ ስንት ጊዜ አየሁት
    አንገትህ ላይ ያለዉ ከክፉ ሁ ይጠብቅህ

  • @user-rh3pg4su3j
    @user-rh3pg4su3j Před 15 dny

    የኔጌታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Hayta-qu5ki
    @Hayta-qu5ki Před 3 měsíci +2

    አላህ ይጠብቀው❤❤❤❤❤

  • @Amhara259
    @Amhara259 Před 2 měsíci +1

    በስስት ያዩታል ወደየት ይሸሽጉት ይሄ የአማራ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ሲኖር አማራ ነህ ብለው ሲገድሉት እኔ አማራ ነኝ ባህሌም ወጌም እምነቴም ይሄ ነው እያለ በአማራነቱ ቀና ብሎ ቃታ የሳቡበት ላይ ቃታ ስቦ ለማንነቱ እየተፋለመ ያለ ጀግና የአማራ ልጅ ፋኖ
    እረ ፋኖ ፋኖ ወረደ በረሃ
    እኔን ያንገብግበኝ እኔን ይጥማኝ ውሃ

  • @user-bm4yu7yx4k
    @user-bm4yu7yx4k Před 2 měsíci

    አማራዬ እንችላለን አላህይጠብቃችሁ ፋኖዬ የኛ ደምመላሺ ❤❤❤❤❤❤ከአይንያዉጣህ

  • @HiwotEzezew-zd6jo
    @HiwotEzezew-zd6jo Před 2 měsíci

    ምን አይነት ድንቅ ተስጦ ነው አረ በማርያም ❤❤❤❤ቱቱቱቱቱቱ

  • @MohammedJemal-zl8zm
    @MohammedJemal-zl8zm Před 2 měsíci +1

    አላህ ይጠብቅህ የሆንክ ምትጣፍጥ ነገር

  • @MichelleBrown-vi5zo

    That boy have some serious swag and those moves are crazy 🎉

  • @Rozy908
    @Rozy908 Před 2 měsíci +6

    ጉራጌ ነኝ ግን ራያዎች ውስጤ ናቹ በጣም ነው ምወዳቹ ከገባሁ ጉራጌ ወይም ራያ❤❤❤

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Před 2 měsíci

      የኔ ውድ እኛም እንወድሻለን ነይልን የራያ ልጅ እድርሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rozy908
      @Rozy908 Před 2 měsíci

      @@zdwollyewa6601 እሺ የኔ ቆንጆ🥰🫶

  • @HaeaDodjdidhdidheidehdodnd
    @HaeaDodjdidhdidheidehdodnd Před 3 měsíci +6

    የናቴ ልጅ

  • @SisayTemegen
    @SisayTemegen Před 2 měsíci

    ፍቅርዬ እደግልን የፋኖ ብርቅዬ ❤

  • @user-ke5qy1uy3c
    @user-ke5qy1uy3c Před 2 měsíci

    አላህይጠብቅህሁላችሁንምዲልለአማራ
    ነኘየቦረናይቱየቃልቻፋኖ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před 3 měsíci +8

    ልጁን ከአይን ያውጣህ ወድም አለም

  • @user-cz3bb3hh9b
    @user-cz3bb3hh9b Před měsícem

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ከክፉ ጠላትናአይን ይጠብቅህ

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ Před 2 měsíci +2

    ማሬ ትንሹ ፋኖ አላህ ይጠብቀው😢